ካንተው ላንተው Kantew Lantew

  Рет қаралды 33,668

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

7 ай бұрын

ካንተው ላንተው Kantew Lantew: Track 05 of the live recorded gospel album “Silante”.
ካንተ የበቀልሁ
ካንተ የተገኘሁ
ህይወትህ ያለብኝ
ባንተ የምኖረው
ፍሬ የማፈራው
የምለመልመው
ምንጩ አንተ ስለሆንህ
ከአንተው/ ከራስህ ነው 2X
ካንተው ላንተው
አቅሜም አንተው
ካንተው ላንተው
ፀጋውም ያንተው
ካንተው ላንተው
ስጦታው ያንተው
ካንተው ላንተው
ክብሩም ላንተው
ራሴን ብሰጥህ
ቀድሞም ያንተ ነበር
መልሰህ ውሰደኝ
በሠራኸው ክበር
መላ እኔነቴን
እንዳሻህ አድርገው
ፈቃዴን መስጠቴም
ሲያንስህ ነው 2X
ካንተው ላንተው
አቅሜም አንተው
ካንተው ላንተው
ፀጋውም ያንተው
ካንተው ላንተው
ስጦታው ያንተው
ካንተው ላንተው
ክብሩም ላንተው

Пікірлер: 35
@werqaferaw
@werqaferaw 7 ай бұрын
ካንተው ላንተው ካንተ የበቀልሁ ካንተ የተገኘሁ ህይወትህ ያለብኝ ባንተ የምኖረው ፍሬ የማፈራው የምለመልመው ምንጩ አንተ ስለሆንህ ከአንተው/ ከራስህ ነው 2X ካንተው ላንተው አቅሜም አንተው ካንተው ላንተው ፀጋውም ያንተው ካንተው ላንተው ስጦታው ያንተው ካንተው ላንተው ክብሩም ላንተው ራሴን ብሰጥህ ቀድሞም ያንተ ነበር መልሰህ ውሰደኝ በሠራኸው ክበር መላ እኔነቴን እንዳሻህ አድርገው ፈቃዴን መስጠቴም ሲያንስህ ነው 2X ካንተው ላንተው አቅሜም አንተው ካንተው ላንተው ፀጋውም ያንተው ካንተው ላንተው ስጦታው ያንተው ካንተው ላንተው ክብሩም ላንተው
@kh9689
@kh9689 5 ай бұрын
የቱን ብዬ የቱን ልተው የሚያስገርም ፀጋን አካፈልከን እየሱስን አሳየኸን ተባረክ ኢላሻ ሁሉም ዝማሬክ እየሱስን ይሸታል
@kalabkaleab6672
@kalabkaleab6672 7 күн бұрын
🙏 amen 🙏
@adoniramg1501
@adoniramg1501 7 ай бұрын
“... ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።”ዮሐ15፥5 This is it ...what we should say, sing and live....God bless u
@myflavor228
@myflavor228 7 ай бұрын
ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ለእርሱም ነውና ለእርሱ ክብር ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን። አሜን። ኢላሻ ተባረክ!❤🙏
@AbelAyeleK
@AbelAyeleK 7 ай бұрын
Thank you for these amazing worship experiences dedicated to the King. The deep spirituality, harmonious melodies, and musical excellence are truly outstanding. Your hard work have set a high standard. I'm already in love with all of the songs. Isrish, may God bless you and all who have worked on this project. Love you!
@Mehret-xk4xj
@Mehret-xk4xj 4 ай бұрын
Amen
@Nt-lyrics.
@Nt-lyrics. 7 ай бұрын
weyene gude ante lij yetebarek eko neh slante geta yibarek uuuffffff ...I'm speechless ❤❤❤
@user-jg7dd8tr6h
@user-jg7dd8tr6h 2 ай бұрын
beautiful❤️😍😍😍🥰🥰
@birukfekadu
@birukfekadu 7 ай бұрын
ካንተ የበቀልኩ ካንተ የተገኘሁ ሕይወት ያለብኝ በአንተ የምንኖረው ፍሬ የማፈረው የምለመልመው ምንጩ አንተ ስለሆንክ ከአንተ ነው ከራስህ ነው
@selamselam366
@selamselam366 7 ай бұрын
ምንጩ አንተ ነህ አቅሜ ያንተ ፀጋው ስጦታው ክብሩ ካንተ ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌
@birukteshomebura
@birukteshomebura 7 ай бұрын
ካንተው ለአንተው..... ሁሉ ከአንተ ደግሞም ለአንተ... ❤❤❤ ተባረክልን ድንቅ መልዕክት! 🙏
@mezimur23
@mezimur23 6 ай бұрын
Amen amen
@rollnati
@rollnati 7 ай бұрын
You are blessed .Thank you for these amezing songs.Blessings!
@fevenyitayeh3315
@fevenyitayeh3315 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ🙏
@munanuredin3861
@munanuredin3861 7 ай бұрын
ካንተው ላንተው ፀጋውም ያንተው wow blessed
@SharonYohannes
@SharonYohannes 7 ай бұрын
You are worthy Jesus 🙌🙌🙌
@adiethio235
@adiethio235 7 ай бұрын
AMEN 🙌
@ashujajura
@ashujajura 7 ай бұрын
Amen Amen!
@yeabtsegazelalem4884
@yeabtsegazelalem4884 7 ай бұрын
ካንተው ላንተው: አቅሜም አንተው :ጸጋው ያንተው
@user-oq2bw5mu9n
@user-oq2bw5mu9n 7 ай бұрын
ye egzaber menfes yalebet album nw geta yibarkh
@eliasendrias3339
@eliasendrias3339 6 ай бұрын
Brik beliln❤❤❤❤❤❤❤
@yesewzernegasi1673
@yesewzernegasi1673 7 ай бұрын
wow glory to Jesus .🙌 thank you brother 👌
@redietalemu1632
@redietalemu1632 7 ай бұрын
Thank you and you’re blessed ❤
@FikirFekede
@FikirFekede 7 ай бұрын
ብርክ በል ወንድምዋ
@ermisbooks2095
@ermisbooks2095 7 ай бұрын
Wendime tebarek!
@zetseatprinting
@zetseatprinting 7 ай бұрын
wow yes GBU ✅
@user-ru9nm9pw6f
@user-ru9nm9pw6f 7 ай бұрын
sweet!!
@user-xi5dl3ue2t
@user-xi5dl3ue2t 7 ай бұрын
ካንተውጰላንተው
@natinaeltalks64.5k8
@natinaeltalks64.5k8 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-xi5dl3ue2t
@user-xi5dl3ue2t 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@betsi_lot
@betsi_lot 7 ай бұрын
❤❤
@jesusye538
@jesusye538 7 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@kidistgenta255
@kidistgenta255 7 ай бұрын
Amen
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 7 ай бұрын
Amen
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 342 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 202 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 59 МЛН
እንደገና Endegena ሙሉ full ሠንዱቅ album
58:14
Illasha Fekadu
Рет қаралды 1,8 М.
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu
5:46
Illasha Fekadu
Рет қаралды 106 М.
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 984 М.
ኢየሱስ ብቻ Iyesus Bicha
5:26
Illasha Fekadu
Рет қаралды 56 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,3 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 850 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,2 МЛН
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 926 М.
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 225 М.