ጣፋጭ በቀል ክፍል 53 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series

  Рет қаралды 166,539

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

ጣፋጭ በቀል፤ አዲስ የቱርክ ተከታታይ ድራማ በቃና ዩቱብ ቻናል ብቻ::
Tafach Beqel, Kana’s exclusive KZbin series.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Tafach_Beqel #Turkish_Series #Amharic #ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 303
@amarech1945
@amarech1945 2 жыл бұрын
ውዶች ቅዱስ ጊዎርጊስ በያላቹበት ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ
@nmak2493
@nmak2493 2 жыл бұрын
amen፫
@አያልነሽጌታቸው
@አያልነሽጌታቸው 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@tgd523
@tgd523 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@mubeenabanuravikondan5876
@mubeenabanuravikondan5876 2 жыл бұрын
አሜንን
@ትግራይዓደይዓምብብለይ
@ትግራይዓደይዓምብብለይ 2 жыл бұрын
3ሴቶች በፍቅርነዉ የሚወዳቹ💋💋💋
@berhandesta655
@berhandesta655 2 жыл бұрын
ምሪጥ ጓደኛሞች ናቸዉ 👌
@HayatQueen12
@HayatQueen12 2 жыл бұрын
ወይኔ የዛሬው ያበደ ነው👈 ሆዴ ቆሰለ በመሳቅ😂😂😂 የቅዳሜና የእሁዱን ጭምር ነው መሰል🤗🥰🥰🥰🥰
@bahria1927
@bahria1927 2 жыл бұрын
እዉነት,ብለሻል,የዛሬ,በሣቅ,ገደሉኝ,በተለይ,ባሻክ,😂😂😂😂😂
@meryemali6139
@meryemali6139 2 жыл бұрын
በጣም ወይ ባሻክ በሳቅ😅😂😅
@bahria1927
@bahria1927 2 жыл бұрын
እሧ,ሠዉን,በሣቅ,ልታቆሥለዉ,ነዉ,የቅዳሜና,የእሁድ,ፍታ,ነበር,የማታዉ,😂😂😘
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን 🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@fdggggfggg9337
@fdggggfggg9337 2 жыл бұрын
፥፤፥፥
@ጂጂብቸኛዋ
@ጂጂብቸኛዋ 6 ай бұрын
ጎደኛ ሞቹ ስወዳቹሁ አላህ እደዚህ አይነት ጎደኛ ይስጠን❤❤❤❤
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ስላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ስላማችሁ ብዝት ይበል
@እምነቴልቤላይ
@እምነቴልቤላይ 2 жыл бұрын
ባሻክ በሳቅ ገደለችኝ ትኩስ እብድ😂😂😂😂😂 የዛሪዉ ደግሞ በጣም ያስቃል የመቻሁ 🥰🥰🥰
@zainabazainaba6717
@zainabazainaba6717 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወዶችየ እናተነችሁ ፈታ የምታደርጉን
@ሀዩወሎየዋ-ነ3መ
@ሀዩወሎየዋ-ነ3መ 2 жыл бұрын
እኛ የማዳም ቅመሞች ተለክፈናል በቃና 🤟🤟🤣🤣
@azugaltigray8414
@azugaltigray8414 2 жыл бұрын
ይገርምሻል ከቃና ና ከመዳም ኩሽና መቼ ነው የምንወጣው😂😬😬
@hejesjsiw8888
@hejesjsiw8888 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zinetmuhemdi3831
@zinetmuhemdi3831 2 жыл бұрын
@@azugaltigray8414 😂😀😀
@ensiramidiya6547
@ensiramidiya6547 2 жыл бұрын
@@azugaltigray8414 🤣🤣
@bahria1927
@bahria1927 2 жыл бұрын
እዉነት,ብለሻል,ተለክፈናል,በጉጉት,እኮ,ነዉ,የምንጠብቀዉ,የዛሬዉ,ያበደ,ነዉ,በሣቅ,ሆዴ,ቆሠለ,😂😂😂😂
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
ወላሂ ከመሸ በጣም ከፍቶኝ ነበር ጣፋጭ በቀል ፈታ አደረገኝ ደሞ የዛሬው ያስቃል ይመቻቹ ❤❤❤
@alam8204
@alam8204 2 жыл бұрын
አብሺሪማሬወ
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 2 жыл бұрын
ምነዉ ዉዴ አይክፍሽ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
@@zaidsamid9870 እንጃ ዝም ብሎ ሆድ ይብሰኛል አላህ ይበሽርሽ እህቴ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
@@alam8204 አላህ በጀነት ይበሽርሽ 🌹🌹
@alam8204
@alam8204 2 жыл бұрын
@@zaidsamid9870 እኔክክክክክ
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 2 жыл бұрын
ባሻክዬ እወድሸሰ ነበር የፋዚሌት ልጆች ላይ እያቃጠልሽኝ ነው 😋😋😋
@زهرهياسين-ف3د
@زهرهياسين-ف3د 2 жыл бұрын
እኔም
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 5 ай бұрын
በጣም😂
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 жыл бұрын
ወየው ፍተናቸው ክክክክክክክ ሚስኪን ፔሊንዬ የኔ ማር ሲናን ቻለው
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
ጣፋጭ በቀል ምርጥ ኮሜዲ ነው የዛሬው ደሞ በሳቅ ፍርፍር ያስበላል😆😆😆😆😆😆👌
@makhiyasait1001
@makhiyasait1001 2 жыл бұрын
አህለንእኳን ደህና መጣችሁ😘😘ሠላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hwawwaahwawwaa3300
@hwawwaahwawwaa3300 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘🥰🥰🥰🥰🥰
@nebiudaniel
@nebiudaniel Жыл бұрын
አቤት ጓደኝነት ለሁላችንም እግዚአብሔር እንዲህ መልካም ጓደኛ ይስጠን 3ሴቶች
@bahria1927
@bahria1927 2 жыл бұрын
ወይኔ,ባሻክ,በሣቅ,ገደለችኝ,ሊሣሣሙ,ሢሆን,ቆይ,እያለች,ጮኸችባቸዉ,ሲ,,,,ፔ,😂😂😂😂😂😘
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
😁😁😁😁 ወይኔ የሲሳን እህት እና ዙበይር በሳቅ ገደሉኚ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
ሲናዬ እና ባሉዋ😘
@GudCux
@GudCux 6 ай бұрын
አይ ሀካን ሰለ ትዳር አቅዘነዘናቸው እኮ😂😂😂😂😂
@genetamare-pd8jt
@genetamare-pd8jt 5 ай бұрын
ውይ ባሻክ የፈጣሪ እሷ ሰላወራች ልቤ ዝቅ አለ😂😂🤣🤣🤣
@medilove9633
@medilove9633 Жыл бұрын
ወይኔ ባሻክ በሳቅ ልትገለኝ ነዉ🤣🤣🤣🤣
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ ሞኩኝ። ባሸክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Yogu-zx7zo
@Yogu-zx7zo Ай бұрын
እረ የፔሊን ጉድ ሴቶች ቅድሚያ ሞያልመዱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@swedoalgamde9932
@swedoalgamde9932 2 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ🤣😂🤣😂🤣🤣
@Hhh-nt6qf
@Hhh-nt6qf 2 жыл бұрын
ኣረ ኣሁንስ የተለየ ነው የመዳም ቅሞች ስራቹ እየሰራቹ 🙏❤❤❤
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
ምኑን ሰራነው ውዴ
@SamraSamra-h6b
@SamraSamra-h6b 29 күн бұрын
እንደ ባሻክ የሚያስቀኝ የለም😂😂😂😂
@Ghhdh
@Ghhdh 23 күн бұрын
ኧረ ባሻክ እዳተኩሺ እባክሽ ተረጋጊ 😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ዋገቡን ለሻው አለለችም 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወለሂ 🤣🤣🤣🤣በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂👌
@TgLove-i2n
@TgLove-i2n Жыл бұрын
Sewc ehetent Des seile❤❤❤
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 2 жыл бұрын
አይ ባሻክ አለመሣቅ አልቻልኩም የኔ ትኩሥ እብድ😂😂😂
@ZebibaMude
@ZebibaMude 6 ай бұрын
😂
@ZebibaMude
@ZebibaMude 6 ай бұрын
😅
@ቲቲሻነኝውሎዬዋ
@ቲቲሻነኝውሎዬዋ Жыл бұрын
ወይኔ ባሻከ ብሳቅ ግደለችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ወይ ስናንዬ ፋራደብህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌
@kamila1118
@kamila1118 2 жыл бұрын
ግንድምፁምንሁኖነውእማይሰማው
@fatumaseid288
@fatumaseid288 Жыл бұрын
ማነው እንዴኔ ጀይላ እና ሮዝጋ የሚያሳዝ ነው የፍቅር ባጋች ሆኑብኝ😢
@aotali8812
@aotali8812 2 ай бұрын
የማይፈልጋቸው ሰዉ በመፈለግ ጊዜቸው ይገድላሉ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 жыл бұрын
ሲናልእናፖሊን ምንጉድውሰጥ ገባቹሁ
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o 2 жыл бұрын
ሰኞን ደኔ ቨጉጉት የጠቨቀ ማኖ😂😂
@የሴቷፈኖ
@የሴቷፈኖ Жыл бұрын
አፃፃፍሽ ዘጋኝ 👉ቨ ምን አመጣዉ
@jeedsdleesam242
@jeedsdleesam242 Жыл бұрын
ባሻክን እዴት እደምወዳት እኮ🌏🌏
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
አጎቴ ሪዛ ልጆች እናንተን የምገላገልበት መንገድ አለ አይ መኪና ውስጥ ትቶ ላሽ
@zekiya7868
@zekiya7868 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ አረበሣቅ
@bahria1927
@bahria1927 2 жыл бұрын
ኧረ,በሣቅ,ሆዴ,ቆሠለ,መኪናዉ,ሢቆልፍባቸዉ,😂😂😂
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 2 жыл бұрын
እእ😂😂😂
@astuethi9020
@astuethi9020 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች❤🇪🇹👈
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 жыл бұрын
አየ ቡለት ካልሽ ቡሀላ ያልሽዉን ነገር አልሰማሁሽም አላለም 😚😃😃😃😍😍
@yena3093
@yena3093 2 жыл бұрын
በሻክ ግን ምን ይሻልሻል😂😂😂😂😂
@monavip4469
@monavip4469 2 жыл бұрын
አረ ወይኔ ባሻክዬ
@susuhabswit9578
@susuhabswit9578 2 жыл бұрын
ባሻክስስወዳት 😅😅
@bahrainriffa5537
@bahrainriffa5537 5 ай бұрын
ወይ ናስፕ ዛሬ ቁምነገር አወር 😅😅😅😅
@mmayfano1297
@mmayfano1297 2 жыл бұрын
ወይ ፓሻክ😂😂😂😂ለሰው እዘኝ
@samiramohammad3057
@samiramohammad3057 2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች🥰🥰🥰🥰🥰
@bahrainriffa5537
@bahrainriffa5537 5 ай бұрын
ይሄ ፊልም በሳቅ እና በፍቅር ሊገለኝ ናው 😅😅😅😅
@mekidesmekides1720
@mekidesmekides1720 2 жыл бұрын
ወይባሻክ ዚባይር ግጥምያበደነው😂😂😂😂😂
@Mirna-qm4oz
@Mirna-qm4oz 2 жыл бұрын
ወይኔ የዛሬው ደግሞ ይለያል 🤓🤣
@muluyeeyasulji2681
@muluyeeyasulji2681 2 жыл бұрын
ወይኔ ቡለት ምስኪን 😔😁😁😁
@hannanaliyyi9049
@hannanaliyyi9049 2 жыл бұрын
አይ ዙቤር እርዳታ ያስፋልገኛል አሌ 😂😹
@LijLuLuልጅሉሉ
@LijLuLuልጅሉሉ Жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ
@MmmmMmmm-ss2vj
@MmmmMmmm-ss2vj 2 ай бұрын
ኣየ ባሻክ የኔ እብድ😂😂😂❤❤
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
የዛሬ ልዩ ነዉ አቶ ሪዛ እብደት የሲናን እናት እብደት😎ተዋቸዉ ይፈቃቀሩበት😏
@hayathayat6586
@hayathayat6586 2 жыл бұрын
እሪዛ እርጊቱ በሳቅ ገደለኝክክክክክክ ዉይ እሪዛ
@ኪያየየትነህ
@ኪያየየትነህ 2 жыл бұрын
ስላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች😍😍😍የት አሉ ስራ ያሰፈታሉ ወላሂ ሱሴነዉ የሚሆኑት
@speedcall9281rich
@speedcall9281rich 2 жыл бұрын
ቡለንት ትግስቱን ይስጥክ😩😁የባሻክ አብደት🤔🙄
@YyyyYyyy-t4m
@YyyyYyyy-t4m 5 күн бұрын
እረቀጣይይይይ❤❤❤🎉🎉🎉
@azugaltigray8414
@azugaltigray8414 2 жыл бұрын
እርዳታ ያስፈልግኛል ኣላለም😂😂😆
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 5 ай бұрын
ዙቤርርር❤😂😂
@MAa1-p4r
@MAa1-p4r Жыл бұрын
እውነት ነው
@manasbshara2793
@manasbshara2793 2 жыл бұрын
10አመት በኋላ ሽበት ያበቀለ ሰው ጋ ወገቡን ላሸው ነው የማገባው 😂😂😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@SamsungA23-q5h
@SamsungA23-q5h Жыл бұрын
እህት ወድሞች ባሌእድበርለይነው ዱአርጉልኝ ብአላህ😢😢😢😢😢😢
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 2 жыл бұрын
እሪዛ በስጋ እና በሆዱ አይደራደርም😂😂
@hayathusen9109
@hayathusen9109 2 жыл бұрын
😂
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 жыл бұрын
ይለቀቅ
@Sam-xb3tm
@Sam-xb3tm 2 жыл бұрын
100ዓመቷ ነበር አላለችም 😂😂
@m_a5263
@m_a5263 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅቅ🤣🤣
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
ከ ስናን ወደ ሳቫሽ🥰 ከ ባሻክ🥰 ወደ ያስሚን😡 ልንሄድ ነው ደሞ
@mohmmedmohmmed-mo5wy
@mohmmedmohmmed-mo5wy Жыл бұрын
ማለት
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 4 ай бұрын
አቶእሪዛ😂😂😂😂ወይኔ
@ysha3343
@ysha3343 2 жыл бұрын
የሲናን እህትትት ክክክክክ
@azugaltigray8414
@azugaltigray8414 2 жыл бұрын
የዛሬውማ ይለያል😂😂
@semirahussen9937
@semirahussen9937 2 жыл бұрын
ወየው ባሻክ አፈነዳችኝ በሳቅ ሆደቆሰለ 😂😂😂😂ክክክክክክ እኔብቻ ነው የማገባው
@babyfree.1425
@babyfree.1425 Жыл бұрын
ተያይዛችሁ ጥፉ😂😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
ሁለቱ ቀናቶች ግን ርዝመታቸው ውይይ😐😐
@salamsa9966
@salamsa9966 2 жыл бұрын
ሰላም ዉዶች
@YalemsetGemberu
@YalemsetGemberu Жыл бұрын
አረበሳቅልሞትነወ❤😂🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅
@ggfdjgf9105
@ggfdjgf9105 2 жыл бұрын
አይ ቡለት ብሱኩቴ አላለም ክክክክክክ
@hawahawa792
@hawahawa792 2 жыл бұрын
አይ ፔሊን በቡና እየፈተኑሽ ነው ክክክክ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 5 ай бұрын
የቱርክ ባህል መጀመርያ በቡና ነው ሚፈተኑት ቡና ለነሱ በጣም ውድ ነገር ነው
@aotali8812
@aotali8812 2 ай бұрын
ባሻክ ውዴ😂
@tediadisu4025
@tediadisu4025 2 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ለየት ይላል😌
@FjDh-sr2tp
@FjDh-sr2tp Жыл бұрын
አይ ቡለት ብስኩቴ አላለም🤣🤣
@hawahawa792
@hawahawa792 2 жыл бұрын
ሀባ ክክክክክ
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ 2 жыл бұрын
ስወደችሁ
@Sifaansifaan-m5d
@Sifaansifaan-m5d 5 ай бұрын
Pelin senin❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
3 ሰቶች ፔሊንዬ😘
@eghcgjd6938
@eghcgjd6938 2 жыл бұрын
ወገቡን እዳሸዉነዉ እደ የማገባዉ አላለችም
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 5 ай бұрын
😂😂😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂"ዉይዛሬ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጘ3ፐ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጘ3ፐ 2 жыл бұрын
አረ ይለቀቅ ብጉጉት ልሞት ነው ሆሆሆ
@hshsg3751
@hshsg3751 Жыл бұрын
ሲናን ጀግና በደብ አደርገሀነዉ የደበደብከዉ አቶ ሪዘ ደነገጠ ሲናን በደብ ሲደበዲበዉ አይቶ ደነገጠ
@fatiyafeker159
@fatiyafeker159 2 жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው ክክክክክክክክል
@hanasamueli8528
@hanasamueli8528 2 жыл бұрын
አይ ፔሊን አሣቅሽኝ😂😂
@hiruttube-zn7ek
@hiruttube-zn7ek 2 жыл бұрын
Ienin kometi yamitanabu Hulu fatari kakufu yixabiqachu
@fhjdgj-zv4ll
@fhjdgj-zv4ll Жыл бұрын
ባሻክ በሳቅ ገደለችኝ
@hayamifekr9062
@hayamifekr9062 Жыл бұрын
አቶ ሬዛ ፈጦ ቀሪ😂😂😂😂
@dhce7gv447
@dhce7gv447 2 жыл бұрын
ወይና በሻክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ሙናዩቱብ-ሰ2ሐ
@ሙናዩቱብ-ሰ2ሐ 2 жыл бұрын
አረ ብጉጉት ልሞት ነወ
@dfggffty5910
@dfggffty5910 2 жыл бұрын
🤣🤣የዛሬዉ ይለያል በሳቅ ልፈዳ ነዉ
@zainabadam9536
@zainabadam9536 2 жыл бұрын
ወይኔ ባሻክ በሳቅ ገደልሽን😂😂😂😂😂
@Elen-lb1ew
@Elen-lb1ew 2 жыл бұрын
ወይኔ ፔሊን ምስኪን 😂😂😂
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ዮአዳን ( ክፍል 52)
32:10
ለዛ
Рет қаралды 192 М.
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 29 | Sinkul Hiwot Episode 29
40:48
Kana Television
Рет қаралды 49 М.
GERE EMUN PART 209 | ገሬ እሙን ክፋል 209
39:16
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 47 М.