KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጣፋጭ በቀል ክፍል 69 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
55:05
ጣፋጭ በቀል ክፍል 72 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series Kana TV
50:25
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ጣፋጭ በቀል ክፍል 71 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series Kana TV
Рет қаралды 149,398
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Kana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 338
@WebalatAdevaru
Жыл бұрын
ካሱን እና ሰርካን በጣም ነው እመወዳቸው በጣም አደኛ ናቸው
@solinagalkeshi9742
2 жыл бұрын
ሰርካን እና ካንሱን ዉይይ ምወዳቸዉዉዉ😍😘
@tiruyeyilma8482
2 жыл бұрын
እኔም የሚወደዱ ጥንዶች ናቸው❤
@Rehima-bn9pi
Жыл бұрын
❤
@Samera-um8ly
10 ай бұрын
እኔም ስወዳቸው❤❤❤❤
@alemyemodeshlijtube19
2 жыл бұрын
ልጅ የሌላቹ ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ 😥
@የማርያም-ቘ2ለ
2 жыл бұрын
ኣሜን እህቴ
@ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ
2 жыл бұрын
አሚን
@mazimazi7200
2 жыл бұрын
አሜን
@mekletgetachew1708
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tiruyeyilma8482
2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@ሉልሓበሻዊት-ረ6ቨ
2 жыл бұрын
ፔሊን ግን የሲናን ፍቅር አልወጣላትም😅 ባቫክ እና ብለንት ደሞ ትዳር ከብዳቸዋል☺️😅
@hassunsusu9434
2 жыл бұрын
የሀገራችን ሰላም እደበፊቱ ተመልሶ እናየው ይሆን ሁላችነም ዱአ እናድርግ ውዶችየ
@tiruyeyilma8482
2 жыл бұрын
ጥርጥር የለውም ሰላም ይሆናል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም❤❤❤
@ዙለይካሀሰን
2 ай бұрын
ኢሻአላህ ይሆናል😍
@mekedestades
2 жыл бұрын
ካንሡና ሠርካን የፊሊሀ ፈርጦች ማነው እደኔ እሚወዳቸው
@Sariy177
2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@m.e-c3g
2 жыл бұрын
አሜን
@hiwot756
2 жыл бұрын
🌹🌹😍😍🌺🌺🙏ስወድሽ እኮ አሜን ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-mo9xy9yr8v
2 жыл бұрын
@@m.e-c3g ሰላም
@እናቴሂወቴነሽለኔ
2 жыл бұрын
አሚንንን
@amidiyaamidiya6905
2 жыл бұрын
Amiiiiiiin ishalaha
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
Жыл бұрын
አሁን ላይ ይሄን ፊልም የማየዉ ለሀካን ለፓሻክ ለሠርካን ለካንሡ ሥል ነዉ🥰🥰🥰
@masaratmasarat7398
2 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደብሮኛል ሀባ የኔውድ ስታዝን አልወድም
@raheltesgay7215
2 жыл бұрын
ሰናንዬ የኔ ጅግና❤️ ድግ ኣረካት ፔሊን ከዚ ቦሃላ በቅናት ልትሞት ነው😂
@sikosilo5368
Жыл бұрын
😂😂😂😂🤓
@MissUnknown-iz9ed
5 ай бұрын
😂😂
@Ffgfv-bs2nj
4 күн бұрын
ሳህ 🥰🥰😂😂😂😂😂
@Zahra-hn4vv
Жыл бұрын
ፔሊን አሁንም ከሲነን ፍቅር አለባት🤣😒
@እስራሚዲያ
2 жыл бұрын
ፍትህ በስርቤት ለሚሰቃዩት 😥😥
@dfgrtg3400
2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ግን ማንም ላይክ ያርገሽ የለም የኛ አገር ሰው ወይ እህት ወይ ወድም ተለለው የሰው ህመም አይሰማቸውም ድምጣችን ይሰማ የሚል አድም ሰው የለ
@ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ
2 жыл бұрын
በቅርቡ ይጀምራል ይላሉ አምላክ አደራውን😢😢😢
@shamsiiintalaaoromo6468
2 жыл бұрын
Huneet new😭😭😭😭
@Ffgfv-bs2nj
4 күн бұрын
በጣም 😭😭😭🙏🙏🙏
@kidistyemariyam1786
2 жыл бұрын
ሲማይ ግን ለምን ደበቀችዉ ሀካን እኮ ምርጥ ባል ነዉ
@meronfikir3385
2 жыл бұрын
Setoch mach tiru bal yiwedalu
@tiruyeyilma8482
2 жыл бұрын
ትልቅ ስህተት ነው በተለይ በትዳር መሀል ውሸት ጥሩ አይደለም ባሻክ ውዴ ከትዳር በሒላ ተረጋጋሽ
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
2 жыл бұрын
እኔከዚህድራማሀካንን ነውእምወደው
@seadadesalew6220
2 жыл бұрын
@@tiruyeyilma8482 ሢማይና ሀካን በምን ተጣልተው ነው ማን የሚነግረኝ
@kidistyemariyam1786
2 жыл бұрын
@@seadadesalew6220 ስራ ጀምራ ግን ደበቀችዉ እንደምትሰራ እሱ ከመስረያ ቤቱ ተደዉሎላት ነዉ ያወቀዉ የሷ ስልክ ባጋጣሚ አንስቶት
@الحمداللهثمالحمدالله-م4ل
2 жыл бұрын
እዚህ ፊልም ላይ ደስእሚለኝ ጓደኝነታቸው ሴቶቹም ወንዶቹም አንዱ ለአንዱ ነው እሚኖሩት 👍ፕሉሽ ስናና ባሻክ ቡለት ሀካን ስቡሽ 💞እነዚህ ደስይላሉ የባሪስ እህት ደሞ እብድ እብድ ያጫውታታል😀
@Hulegeb.media45
Ай бұрын
ከመጀመሪያው እስከዚህ ድረስ የወደድኳት ባሻክን ብቻ ነው 😂
@jarihachem1711
2 жыл бұрын
ቃና ውስጤ ነው 😍😍
@salisa795
2 жыл бұрын
ባሪስ ለሲና ብቻ ሳይሆን ለኔም አልተመቸኝም 🙄🙄
@amanawityedengellij3060
2 жыл бұрын
😳😳eko ebaba neger new
@ሱሱ-ኘ8ጠ
2 жыл бұрын
ለኔም
@የመስቆልጅቡታጀራየፍቅርሀ
2 жыл бұрын
ሀብታም በብሩ ነው ሚያስበው ለዛ ሙክ ማፊ
@የእቴልጅ
2 жыл бұрын
😂😂😂
@salisa795
2 жыл бұрын
@@የመስቆልጅቡታጀራየፍቅርሀ ሳህ 😆
@NyatFilmon-c6q
Жыл бұрын
ባሪስናእህቱእነሲናንንያፍቅሯቸዋል🎉🎉
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
2 жыл бұрын
ፔሊን እኮ ግን ሲናንን ትወደዋለች ለማሥመሠል ነዉ እኔጂ 😉😒አሁን ሌላ ሴት ጋ ስታይዉ ትቃጠያለሽ 😋🤣
@MissUnknown-iz9ed
5 ай бұрын
😂😂😂😂 ግን ለሱዉም ይገባዋል ቅጣቱ
@መሲቲቲዩብ
4 ай бұрын
ጎበዝ ደግ አረግሺዉ የኔፔሊን
@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200
2 жыл бұрын
ግን ፔሊን ድርቀትሽ ምትሉት ከምራቹ ነው በሰርጓ ቀን ጥሏት እኮነው የሄደው እንደውም እሷ ስለሆነች ነው ቆማ ያናገረችው
@hfhjgfyfhjf1774
2 жыл бұрын
ከባድ ነው
@tamanachitaka2733
2 жыл бұрын
እኮ
@mimochamchoum1921
2 жыл бұрын
የሮዝገሪ ነገሪ ምን ሆነ
@maransisay
Жыл бұрын
እንኳን እሱንና ቶልጋንም ይቅር ብላለች
@Habiba-pj5ex
6 ай бұрын
እኔብሆን አፍጫውነውየምለው 😅😅
@Tadu1234
2 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ማሣደግ ችግሩ ይሄ ነው እንደዛ ለፍቶዉ አሁን ሊወሰድባቸዉ ነው
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
2 жыл бұрын
የውነት፡ግን፡እዚ፡ኮመት ላይ ምዑፍት፡ከምር ነው ሲናን፡ሲናን፡ምትሉት እስኪ አደለም የሰርጋቹለት ቬሎ ለብሳቹ ጥላቹ የሄደ ይቅርና ቀጥራቹት የቃረ ፍቅረኛችሁን እኳን እዴት እደምናደርገው እንተዋወቃለን አታሽቃብጡ ሲናን ይገባዋል ፔሊንን ቢረገኝ እዛው ኩሽና ውስጥ ዘይት ነበር ምዱፍው አደለም ላፈቅረው ደሞ ቡሶ ሊበጣጠስ፡ ይምረዋል፡የኔ ዳጋፊ፡ካለ ፍት ለሰርጋቸው ለት ተጥለው ለሄዲ በ ላይክ በ ኮመት ድምፅ እንስጥ😄😄😅
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
ቢሆንም ሂወቱን ያተርፈችውን ማዳን ነበረበት ዴግሞም አድኗታል። እሧም አግብታለች ላለመዴወል። አፍሮነው አመት። ተቀምጦ የመጣው ያው። ሁሉም ይሥተካከላል ብሎ ሥለዚህ። አይፈረድበትም
@hshsg3751
Жыл бұрын
ሲመይ ይገበሸል መወሸት አነበረብሽም ሀከን ሚወሽ ወንደ አይደለም ለቲደሩ ተመኝነዉ ሀከን ግን ሲመይ በረስሽ ችግር አለብሽ ይገበሸል
@ayishaatisha8475
2 жыл бұрын
ውሳኔ ፊልም ብዙ ስቃይ አለባት 😭😭😭😭😭ጣፋጭ ባቀል ትንሽይሻለል 😌😌😌😌😌
@beligeemolaw2135
2 жыл бұрын
አይ ሀባ አሥለቀሰችኝ ምሥኪን💔💔💔
@Ksaksa567ksakkKsaksa56ksakk
10 ай бұрын
ሀካንየ ምርጥ ሰው ሲማይ ጥሩ አልሰራሸም
@zeroto2347
2 жыл бұрын
ነስፍ ግን በጣምምም ነው የምያስቀው ሐረካት 😆😆😆
@mesereamdemaryam4609
2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@ማኣርግኣዶተጋዳላይትግራይ
2 жыл бұрын
ምን ሰላም ኣለ እድመ ልናንተ
@ቃልኪዳንጌትነት
2 жыл бұрын
በቃ ሊያልቅ ነው ይሄ ድራማ 💔
@asya5703
2 жыл бұрын
ሴቶች በጣም ደስ ትላላችሁ
@nkyousef4036
2 жыл бұрын
ጀግና ፔሊን አቃጥሊው👍👍👍👍
@MissUnknown-iz9ed
5 ай бұрын
ዉነት ይገባዋል
@seada-g9s
5 күн бұрын
🎉
@salisa795
2 жыл бұрын
ፔሊን ተረጋጊ ፉን ፉን አያርግሽ ሲናን አታናጅብኝ 😡😡 ባሻክ ቡለት ሲማይ ሀካን 😘😘😘
@user-lw5ig4bb7o
2 жыл бұрын
ኧረ የሲናንና የፔሊን መታረቂያ ቀን ደኔ የናፈቀው😥
@bemnetgetahun1334
2 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ነው
@ወጋሕታትግራይ-ረ4ኸ
Жыл бұрын
እንደፈለገች ትሁን ኣሁንስ መጃጃል ኣበዛች
@hjfdehgrii7115
2 жыл бұрын
ቃና ዉስጤ ነዉ 🥰🥰
@agzh6357
2 жыл бұрын
አንደኛነኝ ያማራይቱልጅ
@Mitaqeen
8 ай бұрын
❤
@fetyabehone6767
Жыл бұрын
ወው ሲናን አደኘ❤❤❤❤
@RahmetMuhamed
5 ай бұрын
አማች ተመቸኝ😅😅😅😅😅😅
@leylamohammed4201
2 жыл бұрын
ፔሊን ምነው ያዙኝ ልቀቁኝ አልሽ አበዛሽው እኮ😂😂
@fetihajilalutube6339
2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ መጨረሻዋ ማየት ናፈቀኝ
@saradesta2075
2 жыл бұрын
አላበዛችሁም ሴቱች እስኪ አስቡት የሰርጋችሁ ለታ መተው ስሜትን እንዴት ይመስላችሁ እኔ ብሆን ወገዋለሁ
@leylamohammed4201
2 жыл бұрын
@@saradesta2075 ልክ ነሽ ግን ቢያንስ አንዴ ምክንያቱን ብጠይቀው🥰
@leylamohammed4201
2 жыл бұрын
@@fetihajilalutube6339 የቱርክ ፊልም አይደል መጨረሻቸው አንድላይ ነው ሚሆነው በንግልዘኛ የተወሰነ አይቼዋለው
@fetihajilalutube6339
2 жыл бұрын
@@leylamohammed4201 አሁን መተው ይሰቡሻል ለምን ነገርሽኝ ክክክ
@ህልመኛዋ
Ай бұрын
ቫሪሥ ሥታሥጠላ😂😂😂 አንተን የምወድህ የተከለከለ ፍቅር ላይ የፒከር ቫል ሁነህ ሥትሠራ ነቨረ የምወድክ❤❤
@ramadantube
2 жыл бұрын
ሲማይ ባልሽን መደበቅ አልነበረብሽም ባሻክ እርግት ያለች ሆነች ትዳር እድህ ያደርጋል እንዴ
@weloyewa2139
2 жыл бұрын
ባሪስተብየዉን ምኑንምአልወደድኩለት✊
@مرويدبحشي
4 ай бұрын
ባረስ የኔ አልተመቸኝም😂😂😂😂
@sadaabdu6746
2 жыл бұрын
ጄይዳ ስትሄድ እሩዝጋር ስቴድ ደሞ ባሪስ መቀሱ በዛ ሲናንና ፔሊን መቼ ነዉ የሚታረቁት🤔🤔🤔🤔
@zmzmalhabashi5986
Ай бұрын
በጣም😂😂😂😂😂
@zuziyoutubeapp6879
2 жыл бұрын
ፔሊን አሁን ተገበገበች በ ቂናት ሲናን ሊጂቱዋን hospital mewsedun sitak😡😂😂😂
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
2 жыл бұрын
አመቸ አላለም ሲናን በዛ አስለቀስከኝ በዚህ አሳከኝ😂😂😂
@AishaAisha-kg7xu
2 жыл бұрын
ወላሂ፡እኔምባሰቅ
@zedishakonjo7985
2 жыл бұрын
ፔሉሼ ኩርፊያው ይቅርብሽ ወጥ ቀቃዩን ልትበይ ነው ስትሽኮረመሚ ክክክ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ጰ8ረ
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሃባ
@የሴቷፈኖ
Жыл бұрын
ፔሊን ዉደ ጀግና
@bahria1927
2 жыл бұрын
ምራን,እናትዋ,ዙቤር,የት,ጠፍ,አራ,አፍልጓቸዉ,እጂ🚶💃💃🏃
@ዙላይካዙላይካ
2 жыл бұрын
ጠፍ😄😄😄😃😃😅
@NM-jl7jm
2 жыл бұрын
አሮጊቷ ናፍቃኛለይ አምጡልኚ
@gelanemegerasa9105
2 жыл бұрын
Adana gabu eko
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
@@NM-jl7jm 😂😂😂😂😂😂
@SaraLl-h3m
22 күн бұрын
ባሻክየ.የኔ ውብ❤❤❤❤❤
@noonoo3732
6 ай бұрын
😂😂😂😂ውይ ፒሊን😂😂😂አልወዳትም ከዝህ ፍልም የበላይ አዋቂ እኔ ብቻ ነኝ ትላለይ አስመሳይ😂😂😂
@mdadi127
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ሃባ አሳዘነችኝ
@fetawitaboa-i1i
2 жыл бұрын
ፔሊን ተመናቅራ ልትሞት አለችሳ😅🙄
@fretigray5252
2 жыл бұрын
ቃና ውስጤ ቃና።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
@vidiyomusiktfg1961
2 жыл бұрын
ማንቆርቆርያው እዚህ ነው አላለም 😁😁😁😁
@vidiyomusiktfg1961
2 жыл бұрын
አይ ነሲብ ስራው😁😁😁
@ameypay4429
2 жыл бұрын
ውዶችዬ አረብኛ እምታዮ ከሆነ ዘማሪ እሚል ፊልም አብረን እንይ አሪፍ ይመስላል መሪም አለችበት እወዳችሗለሁ
@የቦረናዋጥቅሿ
9 ай бұрын
እደነዝህ አይነት ጓደኛ ቢሠ❤ጠኝ ምናለ
@sahadauae9589
2 жыл бұрын
ሀካንየ ምርጥሠው ጭራሸ ቢሮዋ ገብቶ ጠበቃ ደግሞ ፔሊንአናደደችኝ በርግጥ ልክናት
@ugfttiti3848
2 жыл бұрын
ሬሬሬሬሬ አረ ሙዚቃዉ ደሰ ሲል
@Bezi712
3 ай бұрын
ፔሊን ጀይዳ እዬሆነችነዉ😅😅😅
@seada-g9s
5 күн бұрын
😂😂😂
@መኖርበተስፋነው
2 жыл бұрын
ሀካን ❤️❤️❤️
@love-jw2eb
2 жыл бұрын
ፔሊን ና ሲናን ኣብሮ ቢሆኑ ደስ ይል ነበረ😳😋
@gondrewa
2 жыл бұрын
የዛሬው የፖሊን ሜካፕ 🤔😁አይኗ
@Mitamita-d8h
9 күн бұрын
ፔሊን በጣም አበዛሽው😊😊😊
@Lነኝየእሱብቻ
2 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ዞረበት የባሪስ እህት ራሷን ስታ ማን ወደ ሀኪም ቤት እንደወሰዳት እንዴት አወቀች ወየው
@gelanemegerasa9105
2 жыл бұрын
Yetakatalachu ayidel ende be motar
@gelanemegerasa9105
2 жыл бұрын
Yetagachachew endet magamat yakitatal
@Lነኝየእሱብቻ
2 жыл бұрын
@@gelanemegerasa9105 በሞተር ብትከተል ተሰነባብተው ተለያይተዋልኮ ከእሱ ርቃ ነው የተገጨችው
@gelanemegerasa9105
2 жыл бұрын
@@Lነኝየእሱብቻ jil
@Lነኝየእሱብቻ
2 жыл бұрын
@@gelanemegerasa9105 ምን ያሳድብሻል ስድ የሰይጣን ዘርያ ጥፊ ከዚ ቆሻሻ ግም
@tiglove6861
2 жыл бұрын
ሴቶቹ ምርጦች ናችሁ
@SaraLl-h3m
22 күн бұрын
ቤግሽየ የነ ማርር ❤❤❤❤❤
@zeynebzeyneb669
2 жыл бұрын
ፔሊን ግን በጣም አበዛችዉ አሁን ከዚህ ባሬስ ተብየ ተመናቀረች
@ሰላምለኪድግል
2 жыл бұрын
በጣም አበዛይዉ
@balyougezachew2374
2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@سارههندي-ز5ش
2 жыл бұрын
ቪልን በጣም እያበሸቀችኝ ነው ከምር😌😒
@Zahra-hn4vv
Жыл бұрын
ለምን😂😂
@zuzuyoutube7131
2 жыл бұрын
ሢማይየየየ
@zanabblal7959
2 жыл бұрын
ዙቤርና አሮጊቷ የት ገቡ🙄😍
@ሶፊወሎየዋ-ጘ1አ
2 жыл бұрын
እኔም ናፍቀውኛል ካናዳ ሂደዋል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zuziyoutubeapp6879
2 жыл бұрын
ለ ሲናን እሂት አላህ ሊጅ besetachew👍🙏
@rawdaawol1690
2 жыл бұрын
Lefilmm dua tejemere ede kkkk
@menberktawu3372
2 жыл бұрын
Eee film eko newu😂😂😂😋😋
@ramadantube
2 жыл бұрын
@@rawdaawol1690 ክክክ
@mareyarsema6470
2 жыл бұрын
ያንቺስ ከፋ ፊልም እኮነው😂😂😂
@ጋልዓጋመጋልሜዳወልዋሎጋል
2 жыл бұрын
😅😅😅
@user-mo9xy9yr8v
2 жыл бұрын
ዛሬ ሁለቴ ነው የሚለቀቀው
@fetihajilalutube6339
2 жыл бұрын
ማለት ክክክ ማን ስለሆንሽ ነው ሁለቴ የሚለቀቅልሽ
@user-mo9xy9yr8v
2 жыл бұрын
@@fetihajilalutube6339 በውነት የምሬነው
@sopiyahsamira4326
2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች
@fetihajilalutube6339
2 жыл бұрын
እሄ ድራማ እያስጠላኝ መጣ በተይ የፔሊን ድርቀት ሲያናድድ
@hadrashemsu7138
2 жыл бұрын
ምን ደረቀች እንዴ በሰርጓ እኮ ነው ጥሏት የሄደው
@fetihajilalutube6339
2 жыл бұрын
@@hadrashemsu7138 እስዋም እኮ ሂወቱን አመሰቃቅላ ነበር ብቻ አካበዱት
@genetamare-pd8jt
5 ай бұрын
በጣም ሁሉም የራሱን ህምም ብቻ ነው የሚታየነው@@fetihajilalutube6339
@indiyatube8100
2 жыл бұрын
ፔሊን ዉሃ በላሽ😂😂😂😂
@ዙላይካዙላይካ
2 жыл бұрын
😄😄😁
@Ffgfv-bs2nj
4 күн бұрын
😂😂😂
@hshsg3751
Жыл бұрын
እንደ የወለደ ሰዉ ሊጄሊጄ እንዴ ነሲብ ምበለዉ ዱበ
@kadeejadubai9638
2 жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ
@SAMUMhmede
Ай бұрын
ሷሲማይ ስታስጠላ ሀካንን የመሰለባል አግታ ትቀራፈፋለች ምን አስዋሻት ምን አስደበቃት አስቀያሚ አችለሀካን አመጥኝውም ጅላፎ
@tigraylove9361
2 жыл бұрын
Sinanye👌❤️❤️❤️❤️
@JfjShh
Жыл бұрын
Betam dess yemil❤
@zainabadam9536
2 жыл бұрын
ኮሜንቶች ምን ጊዜ አይታችሁነው. እምትኮምቱት😂😂
@እስራሚዲያ
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማማየ
@hejesjsiw8888
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ክክክክ😂😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Ffgfv-bs2nj
4 күн бұрын
እስኪ ሌላ አሪፍ ቃና ንገሩኝ ይሄንን ምንም አልወደድኩት 🙄🙄🙄የተንዛዛ ነገር ተኩስ ምናምን ሲኖር ነው እንጅ ቃና 😡😡😡ያያቺሁት ካለ አሪፍ ነገር ንገሩኝ ዉዶቼ ❤❤❤❤ጅንዳታልፉኝ
@wasso2886
2 жыл бұрын
ሰላምለሀገራችን ይሁን
@banitbaba.30
2 жыл бұрын
እጭ አሁን ፔልን አስጠለችኝ
@محمدحبش-ص5ه
2 ай бұрын
እኔ የገርምኛ ተጣልተውም እቀፊዉ ምሄዶ😂😂😂
@aotali8812
2 ай бұрын
ቡለንትና ባሻክ😂😂😂
@etagegnehudems6519
2 жыл бұрын
ፔልን መቅናት ጀመረች
@Sam-k5z8l
Жыл бұрын
Saah
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
2 жыл бұрын
ወይ ባረስ አሁን አናደድከኝ
@webitemelka2283
2 жыл бұрын
አማቼ እ አማቼ እ አማቼ እ 😆😆😆😆
@rabiaaamani6888
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@mekdestube1319
2 жыл бұрын
🤣🤣
@najlaa4092
2 жыл бұрын
ዉዶች እስቲ ዱኣ አረጉልኝ
@ኣቢየጋልቶምስብሕድር
2 жыл бұрын
ባርሰ ሰጠላህ የፍቅር መቀዝ 👊🖤
@hshsg3751
Жыл бұрын
የለሚንም መከረከሪየ የቲኒሹን ልጅ እናት ይገደለት ነበርኩ ተክሲ ዉስጥ ጢለችዉ ሄደች ነበር አሁን ግን ሊጄነዉ ስትል ተወረለች ወይ እቺ ቆሸሸ
@bayushnk6344
2 жыл бұрын
wow yesostu setoch guadegnenet siyaskena
@Ffjjg-og2jm
7 ай бұрын
ውስጤ ተቃጠለ ምናለ ቢታረቁ
@salisa795
2 жыл бұрын
ፔሊን አትግደርደሪ ዛሬም ታፈቅሪዋለሽ 😆
@hawahawa792
2 жыл бұрын
ሚስኪን ሀባ የሠው እቁላል ቢይዙት ቆቅ ይላል ይባላል የሠው ነገር አያኮራም
@abdullahalhosani8001
2 жыл бұрын
ሀባ ስታዛዝን የኔዉድ
55:05
ጣፋጭ በቀል ክፍል 69 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 152 М.
50:25
ጣፋጭ በቀል ክፍል 72 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series Kana TV
Kana Television
Рет қаралды 148 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
5:36
🛑በደቂቃ የሚደርስ የቁርስ አማራጭ//easy bread recipe #ethiopianfood #habesha #ቁርስ
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 8 М.
2:39
Kana TV: maebel part 80 :"የቤሪን" ትክክለኛ ፍቅረኛ ማን እንደሆነ ያውቃሉ? "ሃካን" ወይስ "አሕመት"?
Buzu Tube
Рет қаралды 42 М.
1:14
የቱርክ ምርጥ ድራማ ሙሀቨዝ
Abe tube
Рет қаралды 35 М.
44:14
ጣፋጭ በቀል ክፍል 67 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series Kana TV
Kana Television
Рет қаралды 150 М.
50:41
ጣፋጭ በቀል ክፍል 73 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series Kana TV
Kana Television
Рет қаралды 139 М.
8:02
የፋዚሌት ለማመን የሚከብድ አስገራሚ እውነተኛ ማንነት| Ye Fazilet Lijoch E 147 |Kana Television| Kana Mert |Ethiopia
Kana Mert
Рет қаралды 79 М.
13:17
Never Die | ኔቨር ዳይ | Episode 17 | ተልባ ቢንጫጫ...
ማሞ ቂሎ / Mamo the fool
Рет қаралды 47 М.
55:30
ጣፋጭ በቀል ክፍል 29 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 193 М.
50:01
ጣፋጭ በቀል ክፍል 74 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series Kana TV
Kana Television
Рет қаралды 148 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН