በዘንዶ የሚጠበቅ ታቦት አኔን አይጠብቅም || አብዛኛው የኦርቶዶክስ ታቦት በዝንዶ ይጠበቃል . . . Kefyalew tufa

  Рет қаралды 58,747

Kefyalew Tufa

Kefyalew Tufa

Күн бұрын

#ዘንዶ_የሚጠብቀው_ታቦት_እኔን_ይጠብቅም
አብዛኛው የኦርቶዶክስ ታቦት በዝንዶ ይጠበቃል . . . . . . . .
Agelgay Kefyalew Tufa @ Jesus's World Church. የአገልግሎታችን ቀን
-ዘወትር እሁድ ከ 10:00 ሰዓት ጀምሮ የቃልና የመንፈስ ቅዱስን ኃይል የመካፈል ምሽት.።
'ዘወትር ሐሙስ ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ጸጋን የመካፈል ምሽት።
ዘወትር ማክሰኞ ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ የትምህርት ግዜ።
አድራሻ አ.አ ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ገባ እንዳሉ ወደ ቀኝ 200 ሜትር ላይ።
ስልክ 0929078503

Пікірлер: 773
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 3 жыл бұрын
ለምንድ ነው ሁሉም ኦርቶዶክስን የሚቃወመው ብየ በራሴ አይን ልመልከት ብየ አቅራቢያየ ወዳለሁበት ቤተ ክርስቴያን አመራሁ። ልነግራቹህ አልችልም መንፈሴ ውስጤ አለቀሰ በንባ ታጠብኩ። ከዛ በተከታታይ መሄድ ጀመርኩ መመለስ አልቻልኩም። ውስጡን ገብቺ አየሁ አስተማሪዎችንም ተዋወኩ ። ቀጠልኩ ጊታም ረዳኝ ፀለይኩበት እውነተኛውን መንገድ ምራኝ ብየ አለቀስኩ። እንደሚወራው አይደለም የህፃን ጫወታ አይደለም በጣም ከባድ ነው። አለማወቅ ስህተት አይደለም አወኩ ለየሁ። በጌታየ እርዳታ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ። እግዛብሂር የተመሰገነ ይሁን።
@plazdenaz
@plazdenaz 3 жыл бұрын
ለምን አባ ተባሉ ? በስማቸው ጥራቸው አታፋሩም ሞኝ የሆነ ነው እናንተን የሚያምነው የናተ ሀይማኖት በስንዴና በሰልባጅ ኢትዮጵያ የገባው ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖራለች።
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከከከ ለላ የለሚ
@lizabellaloza3127
@lizabellaloza3127 3 жыл бұрын
የጠጄን ምሳሌ እዚህ አትድገሚው እሺ
@plazdenaz
@plazdenaz 3 жыл бұрын
@@lizabellaloza3127 ጭቅላትህን አሰራው ታሪክን አንብብ ከጴንጤ በፌት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደነበረች እርግጠኛ ነኝ አያትክ ይነግሩካል እስቲ ተርጉምልኝ አንቸበረረረ አሻቁዳዳዳ ኢድ ዳንሳ ጋር አፈንድድ 😁
@lizabellaloza3127
@lizabellaloza3127 3 жыл бұрын
@@plazdenaz አያቴ ዞረበትና እኔም አይዞርብኝም አያቴ አያነብ ጠጄ ተክልየ እግሩ በፅሌት ተቆረጠ ሲለውአሜን ተክልየ በመንግስተሰማይ አስበኝ ይላል እኔ የልጅ ልጁ ደግሞ ማነበብና መፃፍ ወኩት አነበብኩና ጠየኩት ቄሱን ተውእንጂ እውነተኛው የእግዝአብሔር ቃል ፅሎት ታላቅ ሃይልን ታደርጋለች ይላል እግር ትተክላለች እንዴት ስለአምላክ ለፅሎት ቆሞ እግሩን ይቆርጠዋል አልኩ እልካለሁ ወንድ ከሆንክእልሻለሁ ሴት ከሆንሽ የዚ ፁሁፍ ባለቤት. አቡየ ተዘቅዝቆ ለዛውም ዝቅዋላ ወንዝ አያቴ ምስኪን አቤት አቤት አቡየ ጣድቁ አስምሩን ተዘቅዝቀው ሲሉ እኔ የልጅ ልጁ ተውእንጂ ቄሶ ጠላህን እየተጋትክ የፃፍከውን ተርፕት ተረት ሂድና ለልጆች ንገር ልጆች እንክዋን ይስቁብሃልእንደአያቴ ያለውን አቃቂል ሰው የመዘቅዘቅ ለዛውም ብዙ አመት ፅሎት አይችልም መነው ጌታ መድሃኒአለም ይህን ሁሉ ስቃይ እንዳናይ መሰለኝ ርልሱ ከሰማይ ወርዶ ተወልዶ ግርፍያ ውርደት ስቃይ አይቶ ክብር ለስሙ ነፃ ያወጣን ስትፅልዩ እንደአህዛብ አታብዙ ፅሎት በሰማይ የምትኖር አባታችን ሆይ በሉ ነው ያለው.ደግሞስ እምነት ነው የሚያፅድቀው በቀኝ የትፕሰቀለው ሌባ በአጭር ሰከንድ አረ ጌታሆይ በመንግስትህ አስበኝ ሲለው አረ ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ነህ ነው ያለው ጠጄ አታጃጅለን አነበብን አያቴን እዛው አልኩልሃ.ቄቄ ቂቂ ቡል ዳንሳ ምን አገባኝ በግሌ ስለዳንሳ ጩፋ ሌላውም ምላጭ ፓስተር ማንበብ ደጉ የጌታየን ቃል እንዳነብ በሰጠኝ ችሌታ አንብቤ እራሴን ጠብቅያለሁ እዛም ቤት እንደናንተ ያጃጅልዋቸዋል ተው እንጁ ዳንሳ አትፎግር ተርጉመው ብለው ቢያወርዱት እንዲህ ሰው እንዳይድን በር ባልተዘጋ ነበር . አንቡ ማንበብ እውቀት ያሰፋል ከስህተት ያድናል አንብ ወሬ ከምታበዛ መፅሃፍቅዱስ ያኔ እየሱስ ክብር ለስሙ በሁሉ ከሁሉ ይጠብቅቅካል
@softlife5208
@softlife5208 3 жыл бұрын
ልንገራችሁ ሁለታችሁም እግዚአብሔር ብታቁትም ግን እግዚአብሔር አታቁትም እኔ አት ደንቁኝም ይሁዳም ክዳል ስለዚህ የእነአሪዋስ ገበታ ስለያዛችሁ አትደንቁኝም
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 3 жыл бұрын
ምን ይገረማል ታዲያ እንኳን እናንተ ሥጋ ለባሽ ክርስቶስ ሥጋ ለብሶ ስመጣ መቼ ተቀበሉ እዉነቱን ስነግራቸዉ መቼ አመኑ ሰለዚህ አይደንቅም እናንተ ጌታ ወደ መንግሥቱ ሰለጠራቹ ስሙ ይባረክ ለሌላዉም ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ ተባረኩ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@muluwalelu5505
@muluwalelu5505 3 жыл бұрын
ምን ነ ው ኦርቶዶክስ ላይ ተንጠለጠላቹሁ ? ምድረ ጴንጤ እዛው እራሳችሁን ችላችሁ መጋዘናችሁን እበዱ
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 3 жыл бұрын
ከዛው ነው የወጣንው ከየትም አልመጣንም እየሱስ ከድግምት እስራት ነፃ አወጣን አሜን ለእናንተም ነፃ መውጣት ይሁንላቹ
@qalkidangetachewqalkidan8038
@qalkidangetachewqalkidan8038 3 жыл бұрын
@@blenberhanmamoye5801 እህቴ በመጀመሪያ ስሙን እንኳን መጻፍ ቻይ በመጀመሪያ አፍሽን ከመክፈት=>ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
@geniigenni3262
@geniigenni3262 3 жыл бұрын
@@blenberhanmamoye5801 እናተስ ምደረ ዘመናዊ ጠንቋይ ጌታ ተናገረኝ እያላችሁ ሰውን የምትበዘብዙት ሌባ ሸርሙጣ ሁላ አሁንማ ዕድሜ ለሶሻል ሚዲያ ነፈሰባችሁ እኮ ኮተታም ሁላ
@tadessefeleke7651
@tadessefeleke7651 3 жыл бұрын
በግል ደርሶበዎት ከሆነ ስለ ግለዎ ይናገሩ እኔም ዲያቆን ነበርኩ በኔ ነብር ጅብ ይበለሀል አልተባልኩም የአ አበባና የከተማ ዲያቆኖችን በምን እያስፈራሯቸው ነው ? በሌላ በኩል ዲያቆን አለማቀፋዊ ነው የቅብፅ ኦርቶዶክስ የግሪክ ኦርቶዶክስ የራሺያ ኦርቶዶክስ ሌሎችም የሮማ ካቶሊክም ዲያቆናት አሏቸው ኦርቶዶክስን የኢትዮጵያ ብቻ አድርጎ መሳል ጥላቻ ብቻ ነው ወይም የሰውየውን ውስንነት ያሳያል ቤተ ክርስቲያኒቷ ድክመት የላትም እኔም አልልም በሰዎች የሚመራ ነውና ሰዎች ደግሞ ድክመት ያለበት ፍጡር ነው ሐዋርያው ጳውሎስ ሰለ ዲቁና ፅፏል ለመንፈስ ልጁ ለጢሞቲዎስ ጭምት ሰዎችን እየመረጥክ ሹም ይላል የተለያየ አገልግሎት እንዳለ ደንግጓል ሰው በእግዚአብሔር ፊት እኩል ቢሆንም ሰው በወጣትነቱ በጎልማሳነቱ በሽምግልኔ ዘመኑ የሚያገለግለው በተለያየ ቦታና ደረጃ ነው በናንተ ቤተ ክርስቲያን የተለያየ አገልግሎት የሚሰጡ የሉምን ዘማሪና ፓስተር አገልግሎታቸው የተለያየ አይደለምን ? ዲያቆንና ጳጳስ አንድ አይነት ነውን ? ጳውሎስ ስለኤጲስ ቆጶስ የፀፋውን ኦርቶዶክስን ሰለጠላችሁ ብቻ የመሰረዝ መብት ስትወስዱ በጥላቻ የታወረ ሰው ምልክት አይደለምን ? እንዳይለወጥ ሁኖ የተፈጠረ መለአክ ብቻ ነው አለቃ ሁነው የተፈጠሩ ሚካኤል ገብርኤል ሌሎችም አይጨምሩም አይቀንሱም ሁልጊዜ የዲፓርትመንታቸው አለቃ እንደሆኑ ይኖራሉ ተራ ጭፍራ አገልጋይ ሁነው የተፈጠሩ መላእክትም ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ እንደተፈጠሩ ሁነው ይኖራሉ ሰው ግን እንደዚህ አይደለም የተፈጠረው በለውጥ ዑደት ውስጥ እንዲያልፍ ነው ስለዚህ የተለያየ ፀጋ ተቀብሎ ያገለግላል አንዱ በተሰጠው ፀጋ ላይ ፀጋ እየተጨመረለት በእውቀት ላይ እውቀት እየጨመረየነበረበትን ደረጃ እየተወ ወደሚቀጥለው ደረጃ ከፍ እያለ ያድጋል ይለወጣል ወይም ወደታች ይዘቅጣል ይሁዳ ከአስራ ሁለቱ ጋር ተመረጠ እምቢ ብሎ ቦታውን ተወ ጳውሎስ ከጌታ ጋር ፊት ለፊት ጦርነት የገጠመ ሰው ቢሆንም ቦታውን ቀይሮ አስደናቂ የጌታ ወታድር ሆነ በፀጋ ላይ ፀጋ ተቀዳጀ ቢልጌትና እኔ ሰወች ነን ቢልጌት ለሰው ልጆች ያበረከተውን አገልግሎት እኔም እንደአቅሚቲ እያገለገልኩ ብሆንም ሰው ሰለሆንኩ ብቻ የኔንና የቢልጌትን እኩል ማስቀመጥ ሰማያዊም ምድራዊም አይደለም ቆፍር ኮትኩት ጣር ጋር ሰራ ልፋ ትንሽ ተኛ ብዙ ስራ የልፋትህን የላብህን ዋጋ ታጭዳለህ የሚለውን አምላካዊ ቃል መፃረር ነው ሰው በፍጥረቱ እኩል ቢሆንም በስራው ይለያያል እንዲወለድ እነዲያድግ እንዲለወጥ አንዲሞት እንዲነሳ በመጨረሻም ወደአምላኩ እንዲኸድ ሁኖ የተሰራ ነው ጥላቻ እውቀትን ይሸፍናል ስለዚህ የሁለታችሁ መነፅር የተንሸዋረረ ኘው ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@rahelmekonn2954
@rahelmekonn2954 3 жыл бұрын
ዼንጤዎች ግን ምንድነው ችግራቹ እምታመልኩትን የፈለጋችሁትን አምልኩ ድንጋይም ቢሆን ! ክኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ፈቅ በሉ በትንሽ እውቀት አትንበጥረቁ እባካቹ !!
@zelalemzerihun1090
@zelalemzerihun1090 3 жыл бұрын
erra yemn feki belu new setet yehoneun setet tikikil yehoneun tikikil yalhoneun tikikil aidelem malet yeteseten ege new
@lamesginbiresaw4942
@lamesginbiresaw4942 3 жыл бұрын
ሚስጥርን የመረዳት ተሰጥዖ እኮ ለደናቁርት አይገለጥም
@raolyared7446
@raolyared7446 3 жыл бұрын
ሰዉየዉ ቄስም መነኩሴም አልነበረም የነበረዉ ሆን ተብሎ ነበር ለማሰኝት ነበር ገብቶ የቆየዉ አስፈላጊ ከሆነ ሲሸራሞጥ የነበረበትን ማስረጃ መስጠት ይቻላል ሰዉየዉ በገንዘብ ለገነዘብ ነዉ የሚሰራዉ
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 3 жыл бұрын
ምክንያቱም አ ንተ ጨላ መርጠህ ሔደሀል ዘንዶው ደግሞ መጠበቅ ያለበትን መርጧል
@selmaselam8486
@selmaselam8486 3 жыл бұрын
ታዲያ ለምን የተዋህዶን መገልገያ የምትሰርቁት ከበሮው አልባሳቱ እየተቀማቹ አታፍሩም ትንሽ
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
ልብሱን ብታወልቁት ምን አለ? ይህ ለእናንተ አይመጥንም ድሮም ስብሃት ለስለላ ገዳም አስገባህ እንጅ አንተ ኦርቶዶክስ አይደለህም አሁንም ሌላ ስለላላይ ነህ
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 3 жыл бұрын
ይህ የሀሜት ፔጅ ነው ኦርቶዶክስ በአለም ላይ የተመስከረላት ናት እርርር በሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍርድን ላንተ በስው ሀይማኖት መሳቅ በጣም ነውር ነው
@alemsora8412
@alemsora8412 3 жыл бұрын
አይገረምም የናንተ መሔድ ከኛ ዘንድ አልነበሩምና ሄዱ የቅዱስ መፀሀፍ ቃል ነው ለእናንተ አይነቱ የተፃፍ እንኛ ኦረቶዶክሣውያን ምንም አይገረመንም
@naolyonas1670
@naolyonas1670 3 жыл бұрын
Ene gen bigermh bay negn esti lemaseb mokr tedeste mut esti betarik atetaser befetari taser
@አሰገደችወርቁታምራለችበሩ
@አሰገደችወርቁታምራለችበሩ 3 жыл бұрын
ወሬ ጠፍባቹ ምንም አታመጡም ብትቦተረፉ አሁን ከመድረካቹ በስተጀርባ ትፎጋገራላቹ 😜😜😜😜😜
@fenetbeautifulmindautismaw7413
@fenetbeautifulmindautismaw7413 3 жыл бұрын
ውሸት ምን ቢሸፋፈን እውነት አይሆንም!! እውነትን እንደዚህ ግለጡት !
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 3 жыл бұрын
yes
@zakebekele8710
@zakebekele8710 3 жыл бұрын
Wawww endat das endalaj
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ Hasset dino
@wellcome6505
@wellcome6505 3 жыл бұрын
Awo Awwo Yesssssssss
@የፍቅርሰዉ-መ5ሸ
@የፍቅርሰዉ-መ5ሸ 3 жыл бұрын
አንተ ሰዉየ አንተ አንተነክ የትምሂድ ግን እዉነተኛዋን እምነት ኣታንቋሽሽ ሁዳም ነክ
@davidbelay7423
@davidbelay7423 3 жыл бұрын
ሞጥሟጦች ሙልጭ ያላችሁ ሞላጮች ናችሁ መቸም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ላይ ያልተነሳ ወንበዴ የለም
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስላይ አፋችሁን ለመክፈት የተዘጋጃችሁ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ስንዱ እመቤት ነች መጽሀፍ ቅዱስን አስደግፋ ትመልስላችኋለች መጾምም ሲያቅታችሁ ጾሙን ትተቻላችሁ መስገድ ስለማትፈልጉ ስግደቱን ትተቻላችሁ ቅዱስቁርባኑን በንሰሀ ተወስናችሁ መቀበል ስለማትፈልጉ ቁርባኑን ትተቻላችሁ እናተ የለመዳችሁት አዳራሽውስጥ መዝለል ነው እየሱስጌታነው እያላችሁ አዎ እየሱስ ጌታነው የጌቶችጌታ የአማልክት አምላክ የንጉሶች ንጉስ ነው ለስም አጠራሩ ክብርምስጋና ይግባው
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 3 жыл бұрын
ትክክል እኔ እኮ የሚገርመኝ የእየሱስ ጌትነት ማነው የከዳው በቃ የግድ አጫር ቀሚስ ለብሶ ወደ ክለብ የሚሄዱ ይመስልል ተገላልጠው አዳራሽ ውስጥ ካልተዘለለ እየሱስ ክርስቶስ አናውቅም ማለት ነው ወይስ እንዴት ነው ነገሩ
@nuhme3637
@nuhme3637 3 жыл бұрын
@@Useh58rpbs በልብሱ አይደለም ዋና በወንጌል ነው አይደለም ወጣቶች ይቅር እና. አባቶች እየወጡ ነው ኢሂ አባት የወጡ አይተው ነው
@bahailuashagary2257
@bahailuashagary2257 3 жыл бұрын
Orthodoxin. Atawaridu. Tewu. Ene. Orthodox. Ayedalawum. Gin. Christian. Yakoyou. Orthodox. Nachew. Orthodox. Baynor. Christina. Ethiopia. Aynorim. Baber. Ethiopia. Ba. Esilam. Tiwarer. naber. Silazih. Endayefaradibachu. Atifiradu
@enaneygardewu1103
@enaneygardewu1103 3 жыл бұрын
እግዚኦ ለዩቲዩብ ገንዘብ ሕሊናን መሸጥ ??? ምን አገባህ አንተ ለማይመለከትህ ሀይማኖት????
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 жыл бұрын
የሞትክ አንተ ነህ ቤተክርስቲያን ክርስቶስን የምትሰብክ እውነተኛዋ ሰማያዊ ናት
@jamaneshassen1092
@jamaneshassen1092 3 жыл бұрын
ይህ ቆሻሻ ክፋለው እሚባል ባንዳ ነቀዝ ገደል ይግባ አውሬ ዘንዶ ማማየ ኢትዮጵያ የኖርችሁ በ ኦርቶዶክስ ናት እግዚአብሔር ቅድስት ድንግል ማርያም አማላዢነት ናት ማማየ ኢትዮጵያ ያለችሁ
@denbeljerba680
@denbeljerba680 3 жыл бұрын
ምን አለ ሀይማኖት ነዉ የምትሉትን የናንተን ሀይማኖት ቃሉን መፀሀፍ ቅዱስን ብታሰተምሩ .ሰዉ የራበዉ የፈጣሪ ቃል እንጂ አሉባልታ አይደለም .ዲዳ
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 2 жыл бұрын
ዘንዶው ቤተክርስቲያንን ጠበቀ እባቡ ገነት ገባ ሄዋንን አሳታት የሙሴ እባብ የፈርኦንን ዋጠው ሙሴ የነሀስ እባብ ለፈውስ ሰራ ፣ ፣ ፣ ፣ መጣሁ መጣሁ ።
@proffesionallisence839
@proffesionallisence839 3 жыл бұрын
ልብሱን አውልቁት .ይህ የተከበረ ልብስ አይገባህም ፡፡ የኦርቶዶክስ ነው፡፡አባ መባል የለባቸውም፡፡
@meta8314
@meta8314 3 жыл бұрын
ለምን የሰውን ሀይማኖት ታንቋሽሻላችሁ የናተም ጉድፍ እኮ ለመናገር እነኳን ይሰቀጥጣል
@naolyonas1670
@naolyonas1670 3 жыл бұрын
Enate demo tanetsalachu😅😅😅hulshm fetarshn bcha fri
@senaitajema3531
@senaitajema3531 3 жыл бұрын
ወንድሞቼ ጌታ ይባርካችሁ ሰሙን ጵንኤል ብየዋለሀ ኢየሱስ በደሙ በላባው በክንፉ በእጁ ጥላ ይሸፍናችሁ 24ሰዓት7ቀን/365ቀን ከተሠወረ ወጥመድ ከክፉ ጠላት ይጠብቃችሁ የጌታ አርነት ያለበት ነፃነት አለ የሚስፊራ ሴጣን ነው
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 3 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@selmaselam8486
@selmaselam8486 3 жыл бұрын
ታዲያ ለምን የተዋህዶን መገልገያ የምትሰርቁት ከበሮው አልባሳቱ እየተቀማቹ አታፍሩም ትንሽ
@ደብረ-ምጥማቅማርያም
@ደብረ-ምጥማቅማርያም 3 жыл бұрын
አንተ ራስህ ይህን መነኩሴ ተብየ እንዴት እንዳመንከው አይገባኝም? ምናልባትም ሁለታችሁ የጋራ ጠላት ኦርቶዶክስ ስለሆነች ነው።
@alphaomegamedia3643
@alphaomegamedia3643 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ይህንን የመሰለ እውነት መስማት ሰለቻልኩኝ እግዚአብሔር አምላኬን አመሰገንኩ ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር አምላክ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ Blen berhan Mamoye
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 3 жыл бұрын
በማታውቀው ገብተህ አትፈትፍት የራሶ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ እንደናተ ያለው ነው !!!!
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስተዋህዶለዘላለምትኑር የውሸትቆብወራዶች
@simegndibaba717
@simegndibaba717 3 жыл бұрын
I hope people understand you where you came from. This is time for God people to humble ourselves under his feet work for his Kingdom. Jesus Christy is coming soon God help us all. May God bless both of you encourage and help you !!!!!!
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@elizabethsam5476
@elizabethsam5476 3 жыл бұрын
Indeed. Jesus Christ coming soon. Jesus said many times throughout the gospels of Matthew, Mark, and Luke, He who has ears, let him hear. He who has ears means is every person, age, ethnicity, language, religion and occupation.
@alemutelilo1
@alemutelilo1 3 жыл бұрын
ያልታደለ ትውልድ ናችው በጣም ታሳዝናላችው መጀመሪያ እርሳቸው እወቁ ሌሎች የዋሆችን ከማሳታችው በፍት
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እየሱስ ሲባል መቼ ነው ተቃውሞ የምታቆመው
@naolyonas1670
@naolyonas1670 3 жыл бұрын
Haymanotegna hulu wushetam new emenetachun atenkru bcha
@genetdebele7774
@genetdebele7774 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ እውነትን መግለጥ እውነትም መንገድም ህይወትም እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@girumkassa9661
@girumkassa9661 3 жыл бұрын
እርሥዎና እኛ እንለያያለን እኛ ኦርቶዶክሥ እርሥዎ ቅባት ድሮም ቢሆን ልዩነታችን የሠማይና የመሬት ያህል ነዉ ።
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@theartofaction1247
@theartofaction1247 2 жыл бұрын
በቤተልሔም የሚፈፀመው ሚስጥር ምንድን ነው ጠይቅልኝ
@yonihd9629
@yonihd9629 3 жыл бұрын
አንድየኮሌጅዘበኞ30አመትቢጠብቅቁሞያስመርቃልእንጅአይመረቅም
@yemitafere3395
@yemitafere3395 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት ቆንጆ አባባል ነች በናትህ
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 3 жыл бұрын
አቤት ጉድ አወጣ የምትሉ ከእናንተ ጉድ ይብሳል እንዴ ፖስተሮቻችው እጅን አፍ ላይ የሚያስጭን ድራማ በእየሱስ ስም ሲተውኑ እና በየጌስት ሀውስ የገንዘብ ምንጭ ሲደርጎችው ለፅድቅ ነበር እንዴ ብቻ ፍርዱን ለፈጣሪ ተውት የእኔ ይበልጥ አይነት በከንቱ መመፃደቅ የትም አይደርስም
@seniselemon47
@seniselemon47 3 жыл бұрын
የአህያ ስጋ እየበላህ ነው ያማረብህ ነው ወይስ ባዝሊን ተቀብተህ ነው
@getal1220
@getal1220 3 жыл бұрын
የሌዊ አሽከር እኔስ አመለጥኩ የመቤቴ ልጅ ሆንኩ
@melakuderis2589
@melakuderis2589 3 жыл бұрын
ቅይምደነው ኣስመስሎ ለብሶ ወሬው ያሚቀዳው
@yergalemgebre9548
@yergalemgebre9548 3 жыл бұрын
የመዳን እራስ ቁር ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።ኢየሱስ ስላገኛችሁ ስለ ተገናኛችሁ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
@plazdenaz
@plazdenaz 3 жыл бұрын
Kefyalew tufa አንተ ጠማማ ጴንጤ ምነው ለኔስ ቀይ ልብ አይገባኝም ? ድሮስ እውነት የሚነግራቹሁን አትወዱም እዩ ጮፋ በካራቴ ከመሬት ይደባልቅህ ሌላው የናንተን ሌቦች እነዳንሳን አቅርብልን በሚቀጥለው ቪዲዮክ ኦርቶድክስን ለቀቅ 😜
@ephremadane6612
@ephremadane6612 3 жыл бұрын
Kurawoch yemetalu yetebalw tenbit eyetefesme nw kura yetebalw kura sayhon kase mesayochn nw Ye Orthodox ligoch beza guiza asachoch yemetalu ena tsentachu tebeku endalw ke tsom tselot anrake dingel matiam tetebeken
@HdHd-cl7pl
@HdHd-cl7pl 3 жыл бұрын
ጠያቂው(ጋዜጠኛው)ሙስሊም ነክ ልበል???
@meskwerkineh307
@meskwerkineh307 3 жыл бұрын
እውነት ክርስቱስን ይየምታምኑ ከሁነ ህፆናት ስደፈሩ ሰለ ገብሮሰድም ስታስተምሩ ሰምቻ አላውቅም ግን ሁሊም ኦርቶዶክስ ሁሉ ነገርን እየተጠቀማችሁ ለማንጋጠጥ ትፍልጋላችሁ ከነ መስሉቻችሁ እና የሚሰማችሁ የለም ለማይርባ ጥቅማጥቅም ብላችሁ እርሳችሁን አታታለ። እግዚአብሔር ልቦ ይስጣችሁ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 3 жыл бұрын
ከፍያለው አንተ እራህ ኦርቶዶክስ. አልነበርክ እናንተ ሌቦች. የገንዘብ ስዋች. ቀሚሱን ስው አደል ሚስፋው. እናንተ ቅድ አፎች ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው ይሄ ብስብስ አፋችሁን በኦርቶዶክስ አታሞሹ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 3 жыл бұрын
Ene gin all ceremonies fake nw malt nw ???
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ Hasset dino
@RioMonte857
@RioMonte857 3 жыл бұрын
Instead of telling us what's wrong with the Orthodox teaching why don't you use your time to teach us what's right with the God you worship? You talk as if you have discovered everything there is to discover about God or religion, the fact is even religion scholars who have spent all their life studying different regions haven't acquired that kind of knowledge. Anyway, I say to you, focus on your belief so you have better luck of convincing your truth & spreading your religion not by finding faults in Orthodox .
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 жыл бұрын
እንድህ እንደቀላዳችሁ ይቀለድባችኋል
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 3 жыл бұрын
ብቸኛው አዳኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ተባረኩ ለበረከት ሁኑ💓
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@rahelteffra4342
@rahelteffra4342 3 жыл бұрын
አንተ አርዮስ እባክህን የቅዱሳኖችን ልብስ አውልቅና የከፍያለውን ሱሪ ልበስ የእፉኝት ልጆች የትረገማችሁ ሁኑ ምድር ትቅጣችሁ!!!!
@Kal-zv2ou
@Kal-zv2ou 3 жыл бұрын
አንተ ቀዳዳ የአወራህው ሁሉ ውሸት ነው አውሬወች
@mahletamdemariam682
@mahletamdemariam682 3 жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር አለ ፣ለመሆኑ ሲጠሩ በይትኛው ስም ይጠራሉ? የማንነት ጥያቄ ቢመጣ?
@ኪዳነምሕረትእናቴ-ቐ5ጰ
@ኪዳነምሕረትእናቴ-ቐ5ጰ 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉም ይቀይራል
@seniselemon47
@seniselemon47 3 жыл бұрын
እርኩስ! ጨርቁን አውልቅ
@asne2920
@asne2920 3 жыл бұрын
ልብሱን አውልቀው ላንተ አይገባም
@yenagermelaku608
@yenagermelaku608 3 жыл бұрын
ሚስጥርም ሆነ ሀይትን የሚያውቅ የተማረ (ጭንቅላት ያለው ነው ሲጀመር አንተ አልተማርህ ባዶ ነህ
@naolyonas1670
@naolyonas1670 3 жыл бұрын
Mistrun enem aychewalew bakh 😅😅😅
@abebabelay8671
@abebabelay8671 3 жыл бұрын
የኔ መሀይም ስልታንና ልጅነት ይለያያሉ እሺ!!!!!!
@senaitajema3531
@senaitajema3531 3 жыл бұрын
የእስራኤል ታቦት ጌታ ለሙሴ የሰጠው ከንጉሰ ሰለሞን ከሞተ በኃላ አራት ነገስታት ታቦት ነግሷል ታቦት ከዚያ በኃላ የለም ወደ ኃላ መመለከት እንደ ሎጥ ምስት የጨው ሐውልት መሆን አለመታዘዝ መጥፋት ነው ኢየሱስን ብቻ ማምልክ ሌላው ጣኦት ነው ተባረኩ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@tigistsolomon2721
@tigistsolomon2721 3 жыл бұрын
ህይወት በእየሱስ ብቻ ነው !!!!
@_Tsion1221
@_Tsion1221 3 жыл бұрын
ዳቆን ከክከክከከከክከክክከክከክከክከክከክከክከ አርቲ ቡርቲ ከከከከከከከ
@lelisabiffa1530
@lelisabiffa1530 3 жыл бұрын
Eebifaam obboleesa Kafiiyaaleew Tufaa. Bravo I aporicate you tooo for sharing and speaking out reality and I hope alot of people follows you.
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 3 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@zufanmedia3319
@zufanmedia3319 3 жыл бұрын
Man Yekade ayachu yegetochim geta new haymanot yemiyadgew weym teketay yemtagegnew yesewm bemankushesh aydelem geta libuna ystachu
@wellcome6505
@wellcome6505 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mobile4888
@mobile4888 3 жыл бұрын
ይህ የእናንተ ወሬ ነው
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 жыл бұрын
ሰይጣን በኮመንት መንጫጫት ጀመረ እናንተ ግን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ Blen berhan Mamoye
@አማራመንዝመሀልሜዳ
@አማራመንዝመሀልሜዳ 3 жыл бұрын
ታባት እኮ እግዚአብሔር እንዴት እንድሚስራ እግዚአብሔር አስቀምጦላሀል ግን በጣም ያዛዝናል
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ?
@rhaelbabich6642
@rhaelbabich6642 3 жыл бұрын
በጣም የሜያሳዝነዉ የትኛዉም ሃይማኖት አትቃወም ይላል አናተ መናችሁ የኦርቶዶክስ አምነት የምታዋርዱበመጀመሬያ የለበስከዉንየክብር ልብስ የመለኩሴ ነው ከአላመንክበት አዉልቀዉ በጣም ባለጌ የወረድክ ነህ የናተን ወሬ ሰምቶ ኦርቶዶክስ የሜጠላ የለም እግዚአብሔር ይፍድባችሁ 🙏🏽
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
ለብር ብሎ እኮ ነው
@selamselamye7529
@selamselamye7529 3 жыл бұрын
Esye.desi.sitelu.haleluya Eg.r.abezetwo.yebarekachu.enebazalene.gena Enwrisakeni.wowowoowowoowo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@za9236
@za9236 3 жыл бұрын
እራስህ ሌባ ንህ:
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 3 жыл бұрын
ተራ!!!
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 3 жыл бұрын
Aletmarekem
@ቅድስቲሃገረኤርትራ
@ቅድስቲሃገረኤርትራ 3 жыл бұрын
የትዋህዶ ልብሲ ኣውጣው ኣንተ ተክላ
@jekjek9967
@jekjek9967 3 жыл бұрын
HAVE YOU NOTICED THAT THE BIRTHDATES ARE DIFFERENT ON THE DIFFERENT ID CARDS. On most of them it is 1968 but on at least one it is 1971. Which birthdate is the correct one?
@teferasforjesus5786
@teferasforjesus5786 3 жыл бұрын
It is easy to notice . It isn’t necessary to jump for comment , there only have few people has a legal birthdate in Ethiopia.
@jekjek9967
@jekjek9967 3 жыл бұрын
@@teferasforjesus5786 you are right. But this does not explain the inconsistency. Why is he not sticking to one birthdate?
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 3 жыл бұрын
@@jekjek9967 failed to think it through in the process of lying
@solesole3114
@solesole3114 3 жыл бұрын
Be careful this kind of people. (666)
@salmasolomon6385
@salmasolomon6385 3 жыл бұрын
እናንተ የተረገማችሁ ርጉማን ለገሀነብ ተዘጋጁ
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
Awaje awaje yeteyinachuw Hulu neku Eyesus geta new :: kibir zena kotetakotet bezech meder yemiker new yale geta hulum shumet kentu new alet yehonewun geta Eyesusn ensebikaln kefiyeee geta zemenachun yibarek denik eyita new tebarekuliyin 💚💛❤️🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏
@lakeabaya
@lakeabaya 3 жыл бұрын
God bless you, Rahel 🙏
@freekik7163
@freekik7163 3 жыл бұрын
Kefyalew inatihin bida!! Yehonk yeshermuta lj
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 3 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም የዘንዶ መንፈስ የተወጋ ይሁን ከምድሬ ላይ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ Blen berhan Mamoye
@enaneygardewu1103
@enaneygardewu1103 3 жыл бұрын
ብዙ ፕሮቴስታንት ጎደኞች ዘመዶች አሉኝ በጣም ቁጥቦች ሰው አክባሪዎችና ከራሳቸው እምነት ውጭ ስለሌላው አያነሱም እና ምን ያክል ታላቅ ሰዎች እንደሆኑ ማወቅ አያዳግትም። በማታምንበት ሐይማኖት ውስጥ ገብተህ መፈትፈት እንኮን ቲዎሎጂ አይደለም ክርስትናውን በሚገባ አታውቀውም አዲስም ጀማሪ ስለሆንክ በጣም ይገርማል። መጀመሪያ ስለያዝከው ሀይማኖት በሚገባ እወቅ ብዙ ይቀርሀል ገና ብዙ። በዚህ አይደለም ሰውን ወደ አንተ ሀይማኖት ማቅረብ የምትችለው ፡ በትክክል ኦርተዶክስን ዪዋረድክ መስሎህ ነው
@alemneshzegeye1322
@alemneshzegeye1322 3 жыл бұрын
የኔም እሥኪ ፎርጅዲ ዶክትሬት አሠሩ ልኝ
@meskwerkineh307
@meskwerkineh307 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ለዘላለም ትኑራለች
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ Blen berhan Mamoye
@romatela7057
@romatela7057 3 жыл бұрын
መዳን በእየሱስ እንጂ በኦርቶዶክሳዊነት አይደለም ልባችን መክፈት ከኛ ይበጀናል
@abbeyae4472
@abbeyae4472 3 жыл бұрын
ማነው የሚከፍለው ዘበኛውን
@waaqayyoogariidha1741
@waaqayyoogariidha1741 3 жыл бұрын
Uuuuuffffiii tabaraku
@hawwiibelay9811
@hawwiibelay9811 3 жыл бұрын
Kafe ጌታ ይባረክ ተበርክ አውነት ነው ኢየሱስ ጌታ ነው
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ Hasset dino
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ Hasset dino
@hawwiibelay9811
@hawwiibelay9811 3 жыл бұрын
@@evangelistmedia1555 እሺ ተበርክ
@styaredgeezqine-memhirtlik1979
@styaredgeezqine-memhirtlik1979 3 жыл бұрын
አባ አስኬማህ መልካም ነው አንተ ግን በውስጥ የተሽከምከው ግን ሰይጣን ነው. አንተን የሚጠብቅ አምላክ የት ሂዶ ነው ታወቱን በዘንዶ የሚጠበቅ?አንተ ጠያቂውስ እየሱስ ተቀብለህ እያለህ ለምን ፖስተር የሚል ወረቀት ተቀበልክ?
@natsanetkebede7385
@natsanetkebede7385 3 жыл бұрын
Bemchershaw zemen yesatutin wed geta endimelsu yirdachewal biye.asbalew
@ash4805
@ash4805 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk.wushet sidegagem ewinet yimeslal....... Wushetam demo merkato kene suk ayidel enddy yihen kemis yegezahaw? Eski wend kehonk bezi silk dewel ante lebba.0911-14-83-67
@yemitafere3395
@yemitafere3395 3 жыл бұрын
አንተ ሲጀመር ምንም አደለህም ወደምትሄድበት መሄድ ያመንከውን ማመን ትችላለህ ግን አፍ በተከፈተ ቁጥር ወደውስጥ ስለሚያሳይ ማንነትህን በሚገባ አይተናል ስለዚህ ዝም ብለህ አፍህን ዘግተህ የለበስከው አንተን ስለማይወክል አውልቀህ ሂድ አንተ መስሎህ ነው እንጂ ስለ ኦርቶዶክስ የምታቀው ወይም የገባህ ነገር የለም ይቺ እምነት በእንደ እናንተ አይነቱ ከፍም ዝቅም አትልም መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 жыл бұрын
ወንጌል ሲሰበክ ኦርቶዶክስ እና ሰይጣን ሁሌ ትቆጣላችሁ
@yemitafere3395
@yemitafere3395 3 жыл бұрын
@@ethiopia7544 be megemeria commentun bedenb anbebut
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 жыл бұрын
@@yemitafere3395 ኦርቶዶክስና ሰይጣን ስለእየሱስ ሲሰበክ ውስጣችሁ ያለው አጋንንት በኮመንት ያስጮሀችሁዋል ቢገባህ ትምህርቱ ላንተ ነው ከጨለማ ውጣ ተረት ተረቱን ጥለህ ነፍስ ይማር☠️☠️☠️💀💀💀💀
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 жыл бұрын
@@yemitafere3395 በክርስቶስ ደም ስለተመሰረተች ነው 44 ጣኦቶችና ይዛ ክርስቶስን ገፍትራ አውጥታ እየሱስ ያለ ሰው እንደእርኩስ የምታየው ኦርቶዶክስ? ነፍስ ይማር⚰️⚰️⚰️⚰️⚰️⚰️⚰️
@yemitafere3395
@yemitafere3395 3 жыл бұрын
@@ethiopia7544 endi aynet amelekaket kalew sew gar mawrat fre yelewm magedo mefget new yimechish bye
@sidisetessema4732
@sidisetessema4732 3 жыл бұрын
Eyeses haras borisi barabaran goftaa dha
@asnqechshumye9852
@asnqechshumye9852 3 жыл бұрын
Ebbiifami nama waaqayo
@alemabebaw2431
@alemabebaw2431 3 жыл бұрын
ዋው ምን እላለሁ ጌታ ይክበር ተባረኩው ከፋ ያለው ብዙው አሉው አምጣቸው ይናገሩው እነመርጌታ ሙሢየን አምጣቸው
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ Hasset dino
@addisnet21
@addisnet21 3 жыл бұрын
@@evangelistmedia1555 ✅እግዚአብሔር ፈርኦንን በእንቁራሪትና በአንበጣ ሲያስፈራራው እንዳንተ ይል ነበር መጨረሻው ያው በቀይ ባህር ሊስምጥ - እንደፈርሆን የደነደነ ልብ መጨረሻው ወደጥልቁ መጣል ነው:: እግዚአብሔር ከፈለገ በዘንዶ አይደለልም (በእንቁራሪት ) እና 👉(በአንበጣ ) ማስጠበቅ እና ማስፈራት ይችላል {ዘፅአት 7 እና 8 }አንብብ:: መቼ ነው ግን የጴንጤ ድድብና የሚያቆመው
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ይቅርይበልሽ ውድ እህቴ
@addisnet21
@addisnet21 3 жыл бұрын
@@evangelistmedia1555 አንብቢ ምርአፍን እኳ ስጠውሽ- እግዚአብሔር ፈርኦንን በእንቁሪት እና በአንበጣ ሲያስፈራራው እንደእናንት አላምን ብሎ ነበር::
@سلامهخرا
@سلامهخرا 3 жыл бұрын
አ ይ ባ ር ክ.
@elsashashe2194
@elsashashe2194 3 жыл бұрын
WAAQAAYYOO isini haa eebbisuu
@teddyselassie9955
@teddyselassie9955 3 жыл бұрын
Making money with lies and lie with out knowledge latest smart approach ይገርማል ! አዲሱ ገንዘብ ማግኛ ዘዴ ? ከዚህ ይተለየም ነገሮች እንደጀመራችሁ ይታወቃል የካህናትን ልብስ እያለበሳችሁ ዳንስ ቤት እየገባችሁ እየጠጣችሁ በቢዲዪ እየቀዳችሁ እንደምታታሉ ሁሉ ይታወቃል ሆድን ሞልቶ ለማደር የሚሞከር የሆዳሞች ልዩ ልዩ ዘዴ አይገርምም ??? በውነት ድፍረት ነው እንጅ ከ 1700 አመት በላይ የቆየች ለአለም ብዙ መጽሐፈ ያበረከተች ስነክዋክብት ሳይንሳዊ ምርምር እነ መጵሐፈ ሄኖክን ያበረከተች ቤተክርስቲያን በአንድ እማረኛ እንኮን በትክክል መናገር የማይችል ትናንት ሌላ ነበርኩ ዛሬ ደግሞ ሌላ ነኝ እያለ የነገ መቆሚያው የማይታወቅ ሆድና ዝና ፈላጊ በራስ መተማመን የጎደለው : ጥልቅ እውቀት የሌለው ያላነበበ እንደ ግንብ ሀረግ በሌላው ላይ እየተደገፈ ራሱን ሳይችል የሚኖር ሰው ; ወገኖቹ የሆናሁ እንደዚህ እይነት ድራማው ይብቃህ በሉት ከቻለ ራሱን ችሎ ይቁም ! የእግዚአብሔር አማኝ ነኝ ካለ በእምነቱ የሚጠበቅበትን ተግባራት ያድርግ ያለምንም እውቀት በስው ተንጠላጥለው ለገንዘብና ዝና የሚሮጡ ምናለ በሉኝ ነገ ያልሆነ ቦታ ታገኙታላችሁ ሊቃውንትን ዶክተሮችን በድፍረት ክመዘርጠጥ አንቦ ማወቅ ዶክተር ሆኖ መገኘት ይመክራል : የትንሽነትን በሽታ አዋቂዎችን በመዘርጠጥ ለትልቅነት የሚያበቃውን የእውቀት መድኃኒት አያስገኝም እና ትንሹ ልጅ እባክህ ለመማር ብዙ ለመመርመር ሞክር ከዛ ውጭ በአቁራጭ ለመሹለክ መሮጥ ውድቀትህን ያፈጥነዋልና ለግልግሉ ዳንሳ !!!
@gospel2359
@gospel2359 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡ Blen berhan Mamoye
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ተኩላዎች ተጠንቀቁ ተብለናል መሰረቷ ክርስቶስ ተዋህዶ ጠላት መቼም አይተኛላትም ሁሉም ተነስቶ ኦርቶዶክስን መጨፍጨፍ የውሸት ካባችሁን አውልቁ የአውሬው ልጆች ጠማማ ትውልድ ከሀሜት ውጣና ስራህን ስራ ልቦና ይስጥህ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
ችርነቱንና ምረቱን ያብዛልኝ እግዚአብሔር በልጁ ይባረኝ ስሙ ለዘላለም የባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 3 жыл бұрын
እሽ አንተ የገረመክ እሱ አራት ነገሮችን ስለጠቀሰ ነው መልካም እስኪ ወደናንተው እንመልከት ። ፓስተር ነብይ ሀዋሪያ ምናምን ምትሉትስ የት ልትጥሉት ነው ።
@SIMUYEARSEMATUBE
@SIMUYEARSEMATUBE 3 жыл бұрын
እናንተ የጌታ ልጅ ነን ትላላችሁ ግን እድሜ ልካችሁ ኦርቶዶክስን ስለማትመጥኑ በእምነት ያልበሰላችሁ ተጋድሎ የሌላችሁ ስለ ሆናችሁ ተባራችሁ ስለወጣችሁ ቁጭት አለባችሁ ለዛም ማካካሻ እንዲሆን ብላችሁ እንዲው ከሀሜት አትወጡም የኦርቶዶክስን ስም ሳትጠሩ ማውራት አትችሉም ፍቅሯ ይሄን ያህል ከልባችሁ ተተክሎ የማይወጣ የማይነቀል ትውስታን ከተከለባችሁ ለምን ይቅርታ ጠይቃችሁ ማለትም ስልጣን እና ገንዘብ እንፈልጋለን አባቶች የደረሱበት መድረስ እንፈልጋለን ግን ድቁንና ቅስና ምልኩስና ወዘተ የምንማርበት ብቃቱም ህሊናውም የለንም ከእውቀት ነፃ ነን ብትሉ ቤተክርስቲያን መፍትሔ አታጣም።
@haiat1892
@haiat1892 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር የበላችሁ😭
@hawwiibelay9811
@hawwiibelay9811 3 жыл бұрын
አውነት ተባራኩ 🙏🙏🙏🙏
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ መረባረብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? ሙስሊሞች ወንጌል ይደርሳቸው ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ ማለት ነው፡፡
@hawwiibelay9811
@hawwiibelay9811 3 жыл бұрын
@@evangelistmedia1555 ጌታ ይባረክ ወንድሜ ወንጌል ለዓለም ሁሉም እናደሳለን
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 15 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 102 МЛН
ሰው እንዲያይ  እግዚአብሔር አያይም!
19:01
Kefyalew Tufa
Рет қаралды 7 М.
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 15 МЛН