ዶ/ር ዘበነ ለማ ከፕሮቴስታንት ኮሌጅ ነው የተመረቀው! ነገር ግን ህዝቡን የገሀነም ልጅ አደረገው || Kefyalew tufa

  Рет қаралды 31,096

Kefyalew Tufa

Kefyalew Tufa

Күн бұрын

Пікірлер: 515
@roberatadele4287
@roberatadele4287 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሀይማኖታችን እንፅና ብዙ ፈተና ይጠብቀናል እመቤቴ ማርያም ልቦና እና ማስተዋልን ትስጠን እግዚአብሔአር ይመስገን
@freselam9225
@freselam9225 3 жыл бұрын
እንዴት ጌታ ቢወድህ ነው እንዴት ቢያፈቅርህ ነው መታደል ነው አጎቶቼንም እ/ር መንፈሱን ይግለፅላቸው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እነዚህ ሁለቱም ፖርትነር ናቸው ጌዎች!!! ይሄ የጠመጠመው ውሸቱን ነው ሀይማኖትን ለማሰደብ በእሱ በኩል እምትበላውን ብልይ በፊትም ለስለልይ እንጂ ለኦርቶዶክስ ብቃት ኖሮህ አይደልእም ይመችህ!! ታለቅሳለሁ ወደፊት!!!
@tsegamuzollo1720
@tsegamuzollo1720 3 жыл бұрын
Amen MeriGeta. You are intelligent, I admire your courage. Keep going for Jesus Chris 🙏🏾🙌🏽
@sebletakele9466
@sebletakele9466 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ከፍያለዉ ተባረክ የሚያነቃ ምስክርነት ነዉ መሪጌታ ተባረክ በየሄድክበት በኩራት ስለመዳንህ ስለምትናገር ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ።
@adaneshh1163
@adaneshh1163 3 жыл бұрын
Wowowo ያወንጌል ጃግነ ሆች ታበራኩ እስጽፋኖስ ላይ ዬነበራሁ ዬድፍረት ማፍስስ ካአንቴ ገርነዉ በሪታ ወድሜ ጌታ ይበሪክክ
@netsitubeethiopiyawit7790
@netsitubeethiopiyawit7790 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህኅ አብዝቶ ይባርክክ ተባረኩልን የአባቴ የእየሱስ ክርስቶስ ልጆች
@genetdebele7774
@genetdebele7774 4 жыл бұрын
እውነት ስለበራችው ወገኖቼ እንዴት ደስ ይላል እኔም አንዳ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ እየሱስ ክርስቶስ አዳኝ መሆኑ ገብቶኝ ከኦርቶዶክስ የወጣሁት ስለዚህ ወንጌል ይሰበካል ሰዋች ይድናሉ ወንድም ከፍያለው ተባረክ
@asterojoasterojo8272
@asterojoasterojo8272 4 жыл бұрын
Enkuwan maxashi ehite er/r yemasgen
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 жыл бұрын
እየሱስ ሲገባህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደነዚህ ሰው ትሆናለህ በቃ ❤❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ ፡፡ Blen berhan Mamoye
@zakebekele8710
@zakebekele8710 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው የሚገርም ሰው ነው ደስ ስትሉ ጌታ ይባርካችሁ ግለጡት!!!!!! ይህንን በሀይማኖት ተሸፍኖ የሚኖር አጋንት በየሱስ ስምምምም የተመታ ይሁን!!!!!
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ ፡፡ Blen berhan Mamoye
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ ፡፡ Blen berhan Mamoye
@mekdatsega277
@mekdatsega277 4 жыл бұрын
አሜን !!! በስውር የሚሰራ የጠላት ሥራ አለ።
@aynalemlale1007
@aynalemlale1007 Ай бұрын
እዉነት ብልሃል እግዝሃብሔር ይባርክህ ,መሪ ጌታም ጌታ ይቢርኮት ተባረረኩ
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይውሰድ ገና ተሳዳቤ ተራጋሜ ኦርቶዶክስ ወደ ጌታ ይመጣሎ ኢየሱስ ያድናል አሜን🙏🙏🙏
@ethiopiayoutube7904
@ethiopiayoutube7904 4 жыл бұрын
ይህ አሁን የምትዘሩት እውነት አንድ ቀን መብቀሉ አይቀርምና እግዚአብሔር ይባርካቹ ተቃዋሚዮችም ላይ መልካሙን ዘር እየዘራቹ ስላለ ጌታ ጉልበት ይሁናቹ😘💪💪👍👍👍👍❤❤
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ ፡፡ Blen berhan Mamoye
@adanechassefa4201
@adanechassefa4201 4 жыл бұрын
Lebse alebseh akerebekew mechem ataferum sent tekewet new ersewo kehadi new yashegerew ahune
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 жыл бұрын
በአፋቸው ጌታ ጌታ ይሉኛል ልባቸው ግን ከኔ የራቁ ናቸው ልቡና ይስጥህ
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 4 жыл бұрын
You’re blessed Kefayee
@milliarbogaledilmitaw9331
@milliarbogaledilmitaw9331 4 жыл бұрын
Greetings brother Kefyalew. May the source of all good things bleese you & your ministry. I'm greatly joyful when I was finding your ministry by (let me say by chance).Brother, let us be faithful for Jesus while we are approaching to the 2nd coming of Jesus, to snatch our brothers & sisters from the bondage of religion; by the anointing & the grace of God. I'm greatfull to the wonderful power & grace of God, that deliver you & many other brothers & sisters from the bondage of sin& power of eternal death. Glory to our God forever & ever.Be bleesed.
@aynalemlale1007
@aynalemlale1007 Ай бұрын
ዉድ ወንድም መረጌታ እግዝሃብሔር ይባርኮት የገለጠበት ጌታ ይመስገን ይበረቱ
@WorkenehWoldehanna-t5x
@WorkenehWoldehanna-t5x Ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ። ፀጋውንም ያብዛላችሁ። በርቱ።
@appskwt7533
@appskwt7533 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ለጌታ ያላቸው ፍቅርር ክብር ለጌታ ይሁን🙏❤️
@mahletamahleta8170
@mahletamahleta8170 4 жыл бұрын
😂😂😂 don’t be fooled 🤣🤣🤣
@አገሬኢትዮጵያ-ጐ2ሸ
@አገሬኢትዮጵያ-ጐ2ሸ 4 жыл бұрын
😛😛😛😛😛😛😛
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጌታ እየሱሰ ይባርካችሁ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል መዝሙር አውጣባት እኔ ነኝ መጀመራ የምገዛው ተባረኩ አይዞችሁ ለዘላለም እስከ ዘላለም እየሱስ ጌታ ነው ::♥️♥️♥️♥️
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 4 жыл бұрын
May the the Lord of grace blesse you brother.
@temegira5717
@temegira5717 4 жыл бұрын
Wow amazing testimony.
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አስኪኝ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይባርኩሆት 🙏🙏🙏
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ይቅርብን ብለው ጌታን ብዙወቹ እየመረጡ ነው ልንደግፋቸው የገባል በተለይ ገና እንደመጡ ገቢም አይኖራቸው 🙏🙏🙏🙏
@sammybereket173
@sammybereket173 2 жыл бұрын
You escape from death. Jesus loves u .really u free now. God bless u brother. Amen
@yanubeyisayanu9166
@yanubeyisayanu9166 3 жыл бұрын
የደረሠሎት ይባረክ
@margeeyesuusif6832
@margeeyesuusif6832 4 жыл бұрын
Uuuufffff Akkatti Na marartani 😘😘😘😘 Baguma waaqayyo Ija keessan banee hiikee gadi sin dhiise 🙏 Darbaa deemaa Biyya lafaaf Qoricha tayaa dhoksaa biyya lafaa Ifa baasa Eebbifama❤ Kafe Umurii dheera nuuf jiraadhu Tiruukooo jabaadhu ❤❤❤❤
@biniamkifle3262
@biniamkifle3262 4 жыл бұрын
God bless you my brother God bless you shalom shalom
@seeee2030
@seeee2030 4 жыл бұрын
አንደበትህን ክርስቶስ ይዝጋው
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 4 жыл бұрын
What excellent education ....and interviewu ....Hayal from Washington DC. Keep it up 😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 4 жыл бұрын
Waw you are blessed.
@mahi-c8v
@mahi-c8v 3 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይመስገን ጌታ ይባርኮት ከዛ ሁሉ አምላክ እንኩዋንወደ አንድ አምላክ በሰላም መጡ🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
ተባረኩ የእግዚአብሔር ባሪያዎች
@kamlkenshhailmariam5738
@kamlkenshhailmariam5738 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ደስ ይላል ተባረኩ
@tigifekadu1598
@tigifekadu1598 4 жыл бұрын
እሰይ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይባረክ
@melak2443
@melak2443 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ተባርኬአለሁ።
@d.majesty2185
@d.majesty2185 4 жыл бұрын
I love your Channel Tufa. Keep up the good work I'm watching you from Chicago
@sifandinagde8233
@sifandinagde8233 4 жыл бұрын
Amen may God bless both of you.
@mahydemse3227
@mahydemse3227 3 жыл бұрын
tebareku yihe program bexam xiru new bizu bechelema yalu hizobochin yitadegal
@mekiyosa2123
@mekiyosa2123 4 жыл бұрын
ስውየውን መርዳት እፈልጋለሁ አካውንት ቁጥር ብትሰጠኝ
@sirgutwakshumie9657
@sirgutwakshumie9657 4 жыл бұрын
Geta yebarkshe
@sarag6740
@sarag6740 4 жыл бұрын
God bless you
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@kefyalewtufa2342
@kefyalewtufa2342 4 жыл бұрын
+251918088795
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 4 жыл бұрын
Merigeta tebark 🤚ፀጋው ይብዛልህ ብዙዎችን ወደ ጌታ እየመለሳችሁ ነው ::ተመችተህኛል!!❤️
@AmanMan-xz4tm
@AmanMan-xz4tm Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ከፋለው ቀጥለው 👍👍👍
@olumaroba3108
@olumaroba3108 3 жыл бұрын
Very interesting discussion
@netsanetbentigudeta7031
@netsanetbentigudeta7031 4 жыл бұрын
ከፍያለዉ ስላቀረብከዉ ሰዉ እግዚ አብሄር ይመስገን ከተቻለ አድራሻዉን ባገኝ ደስ ይለኛል እባክህን ስልኩን አስቀምጥልኝ!!
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
ስልካቸውን ወይ አካውንታቸውን በስክሪኑ ላይ ቢፅፍላቸው ጥሩ ነበር ሰለቤት ኪራይ ሲያወሩ በቀን አንድ ግዜ የምበላበት አለ ሲሉ አሳዘኑኝ የሳቸውም ብቻ ሳይሆን አብዘሀኞቹ በዚህ ችግር እያለፉ ያሉ አሉ ወተው ከሚነገሩት የሁሉም ተመሳሳይ ሰለሆነ ሁላችንም ልባችን እንደፈቀደ ትንሽ ነው ሳንል ብናግዛቸው በረከት የኖረናል 🙏🙏🙏🙏🙏
@senayittsegaey8281
@senayittsegaey8281 4 жыл бұрын
ምድር ደብተራ እግዚአብሔር ይፍርድ
@hiwitkasa3687
@hiwitkasa3687 3 жыл бұрын
Wawwwwwww እሰይይይይይይይይ ሰይጣን እርርርርር በል ወንድማችን እምልጧል ላላመለጣችሁ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ስለናንተ እንፀልያለን ተባረኩ የአባቴ ብሩካን
@davidaddis2525
@davidaddis2525 4 жыл бұрын
The topic does not match the content.but the program is blessing.
@melak2443
@melak2443 4 жыл бұрын
"፤ ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል፤ እናንተ ከእግዚአብሔር አይደላችሁምና ስለዚህ አትሰሙም።" (የዮሐንስ ወንጌል 8: 47)
@leahf387
@leahf387 4 жыл бұрын
You both are blessed
@MrAbexlover
@MrAbexlover 4 жыл бұрын
Stay blessed brothers!❤
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 3 жыл бұрын
Beka abate lerso bet yegeba amlak yene zebene yene mihiretab betachewum yigibabachew esay tebareku ishi🏆
@abebewolderufael2591
@abebewolderufael2591 4 жыл бұрын
God bless you my brother!!!!!!
@mamotadessa7063
@mamotadessa7063 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተበረኩ
@misraky1548
@misraky1548 3 жыл бұрын
God bless you!
@erdachewkassa935
@erdachewkassa935 4 жыл бұрын
ተባረክ Apostle ጨለማውን ግለጡት! ትውልዱን አስመልጡት። ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ: ለምልም። የአብ ፍቅር: የክርስቶስ ጸጋ: የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ከአንተ ጋር ይሁን።
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ተባረኩ የሰጠኸው ሁለት የተለያየ ስልክ ቁጥር ነው የትኛው ነው ትክክሉ?
@tigistmekonnen3624
@tigistmekonnen3624 3 жыл бұрын
ጌታዘመናችሁን ይባርክ ሰው ጌታእየሱስንም አልተቀበለም
@edlawitedl2001
@edlawitedl2001 4 жыл бұрын
ወይ መርጌታ ሰመ መርጌታ ደብተራ መተተኛ ቤጤወች ስታሳዝኑ ሰይጣን የተዋረሰው ሰው እኮ ነው
@tigistgebrekirstos2640
@tigistgebrekirstos2640 4 жыл бұрын
Be ewunet Egziabher libona yistilin. Erasachihun chalu. Behaimanot atnegdu.
@جميلةالحجري-و6ر
@جميلةالحجري-و6ر 3 жыл бұрын
Wowowww bayeedhuma bareduu waqqyyoo isini haa ebisuu ebifamaa mati waqqyyoo dacha isini haa ebisuu ❤❤❤❤❤💐💐🙏🙏
@lidiya6554
@lidiya6554 2 жыл бұрын
God bless u more
@addisteshome3359
@addisteshome3359 4 жыл бұрын
ተባረኩልኝ
@salemsalem9248
@salemsalem9248 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን
@JJjj-rp1oc
@JJjj-rp1oc 4 жыл бұрын
Amen
@d.majesty2185
@d.majesty2185 4 жыл бұрын
I like this guy..
@mebrateasaminew8030
@mebrateasaminew8030 4 жыл бұрын
ተባረኩ በብዙ።
@habeshawiminlik1770
@habeshawiminlik1770 4 жыл бұрын
ዉይ ደስ ሲል መሪጌታ አግዛብሔር በእጥፍ ቃሉን ይሙላብህ
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 3 жыл бұрын
ሣጥናኤልም መልአክ ነበር ዲያቆን ነበርኩ ቄስ ነበርኩ ማለት አያድንም ሰው ልዩ ልዩ በሆነ አዳዲስ ሃይማኖት የሚወሰድ ሰው ኦርቶዶክ ሳዊ ምልክቱን ማውለቅ አለበት ያላወለቀ መናፍቅ ተኩላ ነው። መምኅር ዘበነ የኦርቶዶ ክስ ተዋህዶ ትምኅርትን ከህፃንነቱ ጠንቅቆ የተማረና ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን እያገለገለ ያደገ ከአቡነ ሰላማና ከሊቀሊቃውንት ደረጃ ካሉ ሰው የተማረ የቤተ ክርስቲያናችን ልጅ ነው እንዲህ አይነት ሰው የትም ኮሌጅ ቢገባ አይናወጥም "መንፈሰሳዊ ሁሉን ይመረምራል ነገር ግን እሱ በማንም አይ መረመርም" እንዳለ ቀጣፊ ተራ ስም አጥፊ ናችሁ።ጌታችን ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚሄድ የለም እንዳለ አብ ከሳበው በቀር ወደእኔ የሚ መጣ የለም ይልሀል"
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 27 күн бұрын
አይ ኦርቶዶክስ እውነቱን ደብቀሽ
@mergadaba4191
@mergadaba4191 4 жыл бұрын
abo ewuketu kurtegninetu betam geremegn, egzabiher yibarkachu
@selamforethiopia2647
@selamforethiopia2647 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልብሰ ተክሕኖ አውልቀው ለባለቤቱ መልሰው በመረጥከው መሠለፍ መብትሕነው።
@sileshihailu2420
@sileshihailu2420 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እምነት ሳይሆን የጅውሽ ስርአት እንዳይጠፋ ሙዜም ነው።
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Orthodox haymanot libis tiseralech inde ? Ke ewuket eko netsa nachihu. Ye butito, dirito haymanot eko new . Yemitawukut neger binor enchet terbachihu tabot sertachihu teshekimachihu adebabay mewutat new Lela ewuket eko yelem…
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 4 жыл бұрын
OMG. ...what a good teching bless you both !!!😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@beleteheramo3345
@beleteheramo3345 3 жыл бұрын
Betam des yemil wuyiyt tebarekulegn!
@saraabrha8617
@saraabrha8617 4 жыл бұрын
I like your interview may God bless both of you
@mamotadessa7063
@mamotadessa7063 4 жыл бұрын
ተበረኩ እየሱስ ክርስቶስ ያዲናል 💚💜✝️❤️✝️🧡💜💓✝️🧡💜🧡✝️🧡✝️💓✝️✝️💜✝️❤️✝️❤️✝️✝️💛✝️✝️💛✝️💓✝️❤️✝️💜✝️💜✝️❤️✝️🧡✝️✝️💛✝️💔💔✝️💓✝️💜✝️❤️❣️🧡✝️💓✝️💓✝️💓✝️💞💙💚❣️✝️💕💜
@deliciouscake8
@deliciouscake8 4 жыл бұрын
እውነት ነው ከፍያለው ትልቁ ሞገሳችን ለኛ ክርስቶስ እየሱስ ነው ተባረክ
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 жыл бұрын
በዚህ ቻናል ሀይማኖትን መሰረት ያደረገ ሃሜት፣አሉሽ አሉሽ ፣ የመልስምት፣ ገጽታን ማጥፋት፣ብዙ ሰዎች የሚከተሉትን ሀይማኖት ማጥላላት፣ ተግባሮች ነው የሚንሸራሸሩት። በዚህ ውስጥ አስተማሪ ነገር የለም አልልም ይኖራል። ኢትዮጵያውያን ይህንን መልክት በቅንንነት ተመልከቱት ሃይማኖት ውድድር አይደልም፣ የቲፎዞ ጉዳይ አይደልም። በየትኛውም ወገን ያላችሁ ይህ ሰው በዚህ ቃለመጠይቅ ያስተላለፈው መልክት ምድን ነው፣ የቻናሉ አላማ ምድን ነው፣ ለማን ነው መልክቱ እየተላለፈ ያለው። ከዛ ምን ተማርን ። በውኑ መልክታቸው ሃዋሪያዊ ፣ በፍቅር፣በትህትና ተሞላ ነው። ለኔ አይመስለኝም። ይህ ሰው በቀደመው ሃይማኖቱ መሳደድ፣ መጠላት፣ተቀባይነት ማጣት ፣ በሱም ጉዳይ ስብሰባ ያደርጉበት እንደነበር ተናግሯል ይህም የሆነው በአመለካከቱ ምክንያት እንደሆነ ገልጹዋል። በዚህ ጊዜ ነው ጌታ ተቀበልኩ ያለው። እንደተረዳሁት ሁለቱም የቀደመው ሃይማኖታቸውን የተውት በጥቃት፣ በመገፋፋት፣ የበአድነት ስሜት በምሰማት፣ እንዲሁም ሌሎችም። ከዚህ የምንረዳው የአገራችን ችግር ይስነምግባር ችግር ነው፣የመከባበር ፡ እኔ ያልኩት ካልሆነ፣ ስግብግብነት ነው። አንዳንድ ሰዎች ሃይማኖታቸውን እስከመቀየር በመድረስ ሊቃወሙአቸው ይፈልጋሉ። በዚህ ግዜ ነው የቀና ሃይማኖት ፍለጋ ሳይሆን የአመለካከት ከዛም አልፎ የፖለቲካ ጉዳይ የሚሆነው። ይሄ ቻናልም የሚሰራው ይህንን ነው። በግልጽ አድመኝነት ስላለ ስለተገፋን ሃይማኖታችንን ለወጥን አይሉም። ሊያሸሽሉት የፈለጉትን ተቃዋሚ ሆነው እየሰሩበት ነው። ማንኛውም ሃይማኖት ምእመን አለው ያሳደዳችሁን በግልጽ ተቃወሙ እንጅ የምመናንን ሃይማኖት አታቆሽሹ፡አታራክሱ። በተለይ ስለ ግብረሰዶም በሃይማኖት ስም የሰራችሁት ተራ ማንቒሸሽ ሆኖ አግንቸዋለሁ። እንደዚህ ያሉ ሃሳቦችን ህዝብ ፊት ይዞ በመምጣት ምእመናንን ማዘላልፍ ተገቢ አይደለም። ተከባብረን ካልኖርን ሃይማኖትም አገርም አይኖረንም። ይህንን መሰረት ያደረገ ስራ እንጠብቃለን።
@አገሬኢትዮጵያ-ጐ2ሸ
@አገሬኢትዮጵያ-ጐ2ሸ 4 жыл бұрын
ከፍያለው ቱፋ በጣም አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ ይህንንም ሰው ማግኘት እፈልጋለሁ
@merikabe6245
@merikabe6245 4 жыл бұрын
God bless you
@mamitugeleta3752
@mamitugeleta3752 4 жыл бұрын
God bless you abundantly Guys!, all the glory to heavenly father God!!!
@TLLT-t8x
@TLLT-t8x 19 күн бұрын
ሰው ጌታን እንዳይቀበል መሰናከያ ነው እንጅ እዛስ (ጌታ ቤትስ)እውነት ስንዴስ አለ ወይ?
@danieleyu6832
@danieleyu6832 4 жыл бұрын
ከፌ በርታ
@zewdezewde885
@zewdezewde885 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተወል ያድልን ያዳልን ምን አለ ልብሱን ቤአወልቁት ምንድንው ሰማድናገር አዱጥሉ አንዱን አንጠልጥሉ ልብ ስጠን አምላከ ቅዱሳን አቤቱ ይቅር በለን
@asterbeyene8577
@asterbeyene8577 4 жыл бұрын
በእየሱስ ፍቅር በጣም ነው እምወድህ
@yeshifetariyemesegen8626
@yeshifetariyemesegen8626 4 жыл бұрын
Teberku ewunet new
@yeduteshome2748
@yeduteshome2748 4 жыл бұрын
መርጌታ ተብዬው ልብሱን ያስቀምጡ አያምሮብትም መሆን የፈለጉትን መሆን ይችላሉ ንብረቱ ለባለቤቱ ይመልሱ
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Cherk eko new yefelegewun melibes yichilal. Min terebeshik? Kkk
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ክርስትያኖች በጣም ነው የሚገርመው ሀጥያት እየሰሩ እየተጨማለቁ ይላሉ እየሱስ 💚 ክርስቶስ 💚 ያድነናል ይላሉ እየሱስ 💚 ክርስቶስ 💚 ከጌታው ራሱን አያድንም በትጠነቀቁ ብትፈሪ ይሻላል
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Akirari Islam? Min agebash Ezih ? Khadija bilo sim. Mohammed bilo mutan tamelki yelem? Anchin bilo haymanotegna….
@eyesusgetanaw256
@eyesusgetanaw256 4 жыл бұрын
Ye zemanachini (paulose) nehi kefiye 100% iwunatuni kametakosi wodihale atibeli ❤️❤️
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 4 жыл бұрын
ኣሁንም እግዚኣብሄር ይመስገን።
@Eritrean91
@Eritrean91 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይቅር ይበላቹ
@tesfalemmarmacha6351
@tesfalemmarmacha6351 4 жыл бұрын
እንኳን ከ44 አምላኮች ወደ አንድ አምላክ መጣህ ጌታ ይባረክህ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት
@nunubekele2618
@nunubekele2618 4 жыл бұрын
አወይ ጉድ አዘንኩ ባንተ አለቀስኩ በአንተ አፈርኩ እሄኔ ገንዘብ ይሆናል ዋ !!!! ለነፍስህ ኽረ ዝም በል እግዚአብሔር ያይሐል ማፈርያ አወይ ያልታደልነው
@nanilulu8638
@nanilulu8638 4 жыл бұрын
We love you
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 4 жыл бұрын
In the name of Jesus Christ
@JJjj-rp1oc
@JJjj-rp1oc 4 жыл бұрын
Wow!God bless you both ❤❤
@destamekonnen7020
@destamekonnen7020 3 жыл бұрын
Eyesus yibarek geta eyesus kelelebet kentu dekam eref beyesus amenow
@mihiretugebeyehu8661
@mihiretugebeyehu8661 3 жыл бұрын
Kefiyyee eessa si kaawwadhu? Dhugaa dha hojii keetii wajjin baay'ee sijaalladha. Barabaraan eebbifami. Hafi,nuuf buli,jiraadhu, ayyaanni kun sirraa hin fudhatamin!
@Tinesaya
@Tinesaya Жыл бұрын
Kefa tebareki bereta lebezuyoche menegede honeki
@lizabellaloza3127
@lizabellaloza3127 4 жыл бұрын
በትክክል ጌታ የገባቸው መሪ ጌታ እሰይ እድሜ ይኑሮት አለቀ ዋው
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ ፡፡ Blen berhan Mamoye
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ ፡፡ Blen berhan Mamoye
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 4 жыл бұрын
ተባረኩ የባቴ ቡሩካን🙏🙏
@melak2443
@melak2443 4 жыл бұрын
እንኳን ክርሰቶስንና ቃሉን ከሚሸፍን ከጨለማው መንፈስ እስራት ጌታ እርሱም ክርስቶስ ፈታችሁ።አንዳንድ በኮሜንት የምትሳደቡ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላችሁ።ስለምትናገሩት ከንቱ ቃል በፍርድ ቀን መልስ ትሰጡበታላችሁ ተብሎ ተጽፏልና ተጠንቀቁ።እውነተኛ ከሆናችሁ ቃሉ የሚለው እንኳን ወዳጅህን ጠላትህን ውደድ ነው የሚለው ማቴዎስ 5:44_45 ያለበለዚያ የዲያብሎስ ልጅነታችሁን ታስመሰክራላችሁ።ዮሐንስ 8:44
@edlawitedl2001
@edlawitedl2001 4 жыл бұрын
አሪወስ
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
Let's unite in prayer for ETHIOPIA not the time for division in the name religion.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 38 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 147 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
26 September 2024
37:22
አስተርእዮ__Tube
Рет қаралды 301
ሰው እንዲያይ  እግዚአብሔር አያይም!
19:01
Kefyalew Tufa
Рет қаралды 7 М.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН