ትውልዱ አልነቃ ያለበት፣ የመንናፍስ ጥቃት! በሰው ደም የሚመተት መተት! የመናፍስትን ጥቃት እወቁ፣ ካለማወቅ እንቅልፍ ንቁ!

  Рет қаралды 8,221

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@Yayeshe
@Yayeshe 3 күн бұрын
ታድላችሁ የተፈታችሁ ፈጣሪ እኛንም አስበን አባታችን በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ አምላክ
@tsedallove
@tsedallove 3 күн бұрын
አባቴ መድሐኒዓለም የኢትዮጵያ መታች አስመታቶችን ከምድር ገፅ አጥፋልን ተሰቃየን😢😢😢
@rishane9576
@rishane9576 3 күн бұрын
ኣባታችን መምህራችን የድሃ የተቸገሩ የታመሙ የሁሉም ኣባት የማቱሳላ እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤ ድንግል ማርያም ወለላይቱ የጌታየ እናት ሰይጣን ኽፉ ጠላትላ እግርዎ ስር ትጣልልዎት ከነቤተሰብዎ ክፉ ሁሉ ታርቅላችሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@AbebechTeshome-s9c
@AbebechTeshome-s9c 2 күн бұрын
Yet new yemigeyut
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 3 күн бұрын
አቤቱ በሰው እድል የሚኖሩየሚያበላሹ የድንግል ማርያምልጅ ለንሳሀ ያብቃችሁ አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@KiyaYemaryam
@KiyaYemaryam 3 күн бұрын
ክብር ለ እመቤቴ ድንግል ማርያም እናቴ ❤❤❤
@richkiyu3862
@richkiyu3862 3 күн бұрын
ለመዳኒያለም ክብር እና ምስጋና ይግባው ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ
@ሀይልዬአለማየሁ
@ሀይልዬአለማየሁ 3 күн бұрын
እርሶን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን😢
@mazaadubai
@mazaadubai 3 күн бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት ለአጭር ህይወት ሰዉ ግን መተተኛ ሆነ ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ተሰቃየንኮ እኔም አንድ ቀን ከእስራቴ እንድወጣ ለሀገሬ አብቃኝ አባቴ❤❤❤
@anakhanded485
@anakhanded485 Күн бұрын
ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይድረስልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዋት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 3 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቅዱስ ጊዮርጊስን አባቴ እኔንም ከስራቴ ፍታኝ ደከመኝ አምላኬ እርዳኝ አግዘኝ😢
@MAHLETYISHAKE
@MAHLETYISHAKE 2 күн бұрын
yete yenew yamiyagaglut
@MAHLETYISHAKE
@MAHLETYISHAKE 2 күн бұрын
ebaksh negrgna
@meazagebremeskel5759
@meazagebremeskel5759 3 күн бұрын
አባታችን እግዚያብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 3 күн бұрын
አሜን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስል 🎉🎉አሜን
@MesereyEshetie
@MesereyEshetie 3 сағат бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ለኛም በረከትዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏
@anakhanded485
@anakhanded485 Күн бұрын
ቃለህይወት አባታችን አባታችን በእዉነት እዲያዉ ሁላችንም ተይዘናል እዲያዉ ቆመን ሰዉ እንመስላለንጅ ሁላችንም ተይዘናል😢
@SlaamUsbdd
@SlaamUsbdd 3 күн бұрын
መምሕር ሥልኮትን ያለሑት አረብአገርነው 😢😢😢😢ብዙችግር አለብኝ 😢😢ፈጣሪ በድሜ በጤና ይጠብቆት❤❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 күн бұрын
Free confrnc ማህበር ግቢ/ግባ ቴሌ ግራም ገብተሽ
@mazaadubai
@mazaadubai 3 күн бұрын
እንዴት ነዉ እሚገባ እህቴ​@@haymanotmoges2386
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 3 күн бұрын
አይዞሽ እህታችን በርቺ
@kasutube8310
@kasutube8310 3 күн бұрын
እኔም እፈልጋለዉ ቴሌግራም ላይ አለ በማርያም ንገሩኝ ተቸግሬለዉ በሰዉ አገር
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 3 күн бұрын
ባርቶስ መፅሐፍ ላይ አለ
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw Күн бұрын
አባቴ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለሁላችን እመብርሃን ትድረስልን
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 3 күн бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ተፈታቹ ለናተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን አባታችንም በድሜ በፀጋ የጠብቅልን ያኑርልን አባ በፀሎት አስቡኝ
@SlaamUsbdd
@SlaamUsbdd 3 күн бұрын
እኔሥ መችይሖን እምድን ወለተሐና በፀሎት አሥቡኝ😢😢😢😢😢😢😢
@ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች
@ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች 3 күн бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለቀሲስ አንድ ቀን ተጠምቂያለሁ ደስ ብሎኝ ቅልል ብሎኛል
@MershaYmer
@MershaYmer 3 күн бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ 3 күн бұрын
አባታችን ፡ ፀጋወትን ፡ ያብዛልወት በረከታችሁ ፡ ይድረስልን ፡
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 2 күн бұрын
እውነት ነው አባታችን ፈጣረ ይርዳን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤😭😭😭
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 3 күн бұрын
አባቴ ቀሲስዬ 💔💔💔አባቴ እርሶን በምን እንደምገልፅዎት አላቅም ወለላዪቱ እመቤት እድሜ ማቱሣላን ከሙሉ ጤናዎ ጋር አባቴ ኑሩልን ለኛ ለወጣቶቹ በሀጥያት ጭቃ ለተጨማለቅን ከልዑል የተላኩልን ታላቅ አባት❤❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 18 сағат бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 3 күн бұрын
አሜን ፀጋዉን ያብዛለዉት እድሜ ጤና ቤተሠቦዉን እመብርሐን ወላዲት አምላክ ቅድስት ቅዱሣን ማርያም ትጠብቀን በፀሉቶት ያሥብኝ ኪዳነማርያም ሥምርተማርያም እና መላዉ ቤተሠብ ሁሉ ❤❤❤
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 3 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የድግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏
@ብርሀንኢትዬጲያ
@ብርሀንኢትዬጲያ 2 күн бұрын
እድሜዎት ያርዝምልን የነሱ የድረሰ መዳሐኔያለም ይኛንም የተቸገርነው ይድረስልን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይልጦት ፀጋው ያብዛሎት
@selihmzegeyew
@selihmzegeyew 4 сағат бұрын
ቀሲስ ትልቅ ፀጋ ነወ።ጀግና
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 3 күн бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰
@youdhyamorya
@youdhyamorya 3 күн бұрын
ሰዉግን ይሄን ያህል ከፍተናል ማለትነዉ ለዚች ህይወት ሺ ፈተና ወይ ጌታሆይ ማርን
@yenantw21
@yenantw21 3 күн бұрын
አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ እግዚአብሔር ያቆይልን በእውነት።😍❤😘
@goodplace-q3m
@goodplace-q3m 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን እንደ አስተያየት blur ቢደረግ ባይ ነኝ ለማስተማር እስከሆነ ድረስ የሚቀረፀው face blur ብታደርጉ መልካም ነው ሚዲያ ከባድ ነገር ነው በተለይ እንደኛ ሀገር እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@AmenRoee
@AmenRoee 3 күн бұрын
ከሚያሠቃያቸው መተት አይበልጥም ታማሚዎቹ ይፈወሱ እንጂ ደሞ ለሚዲ ሴጣን ይፈር
@mimisema5872
@mimisema5872 2 күн бұрын
አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር
@ErmiyasEshetu-o4p
@ErmiyasEshetu-o4p 3 күн бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ
@tigestbaleta
@tigestbaleta 3 күн бұрын
Amen Amen Amen
@meseretlema588
@meseretlema588 3 күн бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw 3 күн бұрын
እናተ የረዳ ፈጣሪ እኛንም ይርዳን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 3 күн бұрын
የኔ አባት ይፍቱን ይባርኩን እግዚያብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤
@hira6018
@hira6018 3 күн бұрын
አባታችን እመብርሀን እድሜ ትስጥልኝ!ውለታዎን እሷ ትክፈልልኝ! አመሰግናለሁ።
@tsedallove
@tsedallove 3 күн бұрын
የት ነው ቦታው እህታለም
@hira6018
@hira6018 3 күн бұрын
አያት አምስት ሰነሻይን ይባላል ለጊዜው አገልግሎት አልጀመሩም
@astekastek1000
@astekastek1000 3 күн бұрын
እኔ ሚገርመኝ እሱ ነዉ መተት የለም ሲሉ ደሞ የመተት ብዛቱ አባቴ ሺ አመት ኑሩልን
@mikiytuemay
@mikiytuemay 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኣባታችን እንኳን መጡሉን ተመስገን
@anakhanded485
@anakhanded485 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maron-m1234
@maron-m1234 2 күн бұрын
እግዚአብሔረይመስገን አባታችንእንኳንደህናመጣህልን
@maron-m1234
@maron-m1234 2 күн бұрын
መጡልን
@JarryEyerusalam
@JarryEyerusalam 18 сағат бұрын
አባታችን የሆነ ናቸው
@IAMNOTAND
@IAMNOTAND 3 күн бұрын
ከአጋንንት እስራት መቸ ይሆን የምፈታው እባካችሁ ስለድንግል ማርያም ብላችሁ አድራሻቸውን ስጡን
@MunaUrge-n9i
@MunaUrge-n9i 2 күн бұрын
እማ ፀሎት አደርጊ እማ
@webit312
@webit312 3 күн бұрын
አባታችን በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን እኛ ግን በጣም ከፍተናል አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቀር በለን ❤❤❤
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 3 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hit2579
@hit2579 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 күн бұрын
ወላድተአምላክ እርጅኝ ልግባ ወደ አገሬ እግዚኦኦኦኦ አባታችን እኛ እግዚያብሔር ስደቱን ምክንያት አርጐ ስለአስተማረን የምንፍጨረጨረዉ በዘመኔ እደዚህ አይነት ብሠማ ሠላሜ በሰፈነ የሚያስተምር የለም ያልተደረገ ያልተወሠደ ያላበሉን ምን አለ እመብርሐን ፍቅሯን ታብዛለወት በእሷ እረዳትነት አለሁ ነገሩ ብዙዙዙ ነዉ በደም በስጋ ከአጥት ይዋሐዳል እዳሉን መከራየን ያሳየኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ወለተሠንበት ብላችሁ
@እናቴእመብርሀንናት
@እናቴእመብርሀንናት 3 күн бұрын
ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ እባኮን አባታችንን እንደት ላገኛቸው
@FilimonNegassi
@FilimonNegassi Күн бұрын
Filimon negassi tesfay Amen Amen kemakum yemaslena amen Amen Amen egzabhier yhagz edmie tiena ystln Amen abatachn qies henok weldemariam
@meazagebremeskel5759
@meazagebremeskel5759 3 күн бұрын
እመብረሃን ለእናንተ የደረሰች ለኛም ትድረሰልን አሜን
@tigisit2534
@tigisit2534 3 күн бұрын
የኔም እህቴ 45አመቷ ክርትት አለች 😢በደም ነው ሁሌም እድሳት የሚመጣው
@RakDubai-pr9gv
@RakDubai-pr9gv 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እንዲህ ሲድኑ ከማየት የበለጠ የሚያስደስት ነገር ምን አለ እባካችሁ ሼር ላይክ ኮሜንት ስጡ አለማወዊ ቢሆን ግን በተሰበሰብን ነበር ግፊያው መከራ ነው ለመጥፋት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ለመምህርችን እግዚአበሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@BlenKekua
@BlenKekua 2 күн бұрын
ማይኩ ለቀጣይ ቢስተካከል ድምፅ ያስተጋባል
@orthodoxhayimanote
@orthodoxhayimanote 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማረን!
@user-nz5fu9hr9d
@user-nz5fu9hr9d 3 күн бұрын
Enamesegnalen abatachin edime tena yistilin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TmaniaCell-v9d
@TmaniaCell-v9d 3 күн бұрын
ፍጣር የ ሆይ አኔ ድካማ አተ ኤንድ ችርንት ማረን ኝ
@AbayAbina
@AbayAbina 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርን😢
@MekdesMengstu-v4p
@MekdesMengstu-v4p 3 күн бұрын
አባታችንእዴሜይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsnakechAmare
@AsnakechAmare 3 күн бұрын
Ebakachiehu adrasha
@dani2112q
@dani2112q 3 күн бұрын
አባቴ ተሰቃየሁ😢😢
@WolateSilase
@WolateSilase 2 күн бұрын
Ameni❤❤❤
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 3 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN Yaa waaqayyoo Mana hunda kenyaa hin dhabamu ati nu hikii hidhaa kana 🤲
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 3 күн бұрын
❤❤❤ዉለላይቱ እመቤት❤❤❤
@teweldezinabu9712
@teweldezinabu9712 3 күн бұрын
Egzibhier thegawt yabzelot abatchin🙏🙏🙏
@miketesfaye4888
@miketesfaye4888 3 күн бұрын
እኔንም ያስቡኝ አባቴ የጎንደር መተት ተሰርቶብኛል አባ
@mussie1620
@mussie1620 3 күн бұрын
ቅዱስ አባታችን የቀረጻ ችግር በመፍታት ስሩ በተለይ የአጋንንት ድምጽ ጥራት በደንብ አይሰማም
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 3 күн бұрын
እኔም ቤተሰቦቼንም ፈዉሽን እመ ብዙሃን ሆይ
@NoahMuir-m7c
@NoahMuir-m7c 2 күн бұрын
Anderson Christopher Johnson John Williams John
@NigistAbadi-ct3us
@NigistAbadi-ct3us 3 күн бұрын
አባታችን ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን ግን አሁን የት ነው የምያገለግልሉት 3 ወር ሲጠብቅ የነበረ በጣም የተቸገረ ሰው አለ
@mikiytuemay
@mikiytuemay 3 күн бұрын
ሳንሻይን ኣፓርታማ
@getnetgirmay2127
@getnetgirmay2127 3 күн бұрын
Meche meche new yalut
@misirgugsa5470
@misirgugsa5470 3 күн бұрын
Be Egzhaber yet betekrsitiyan newe yemegyute aderashachewen /silkachewen bemareyam yhnebachun erduny.
@Genet398
@Genet398 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ፍጣሪ ሌነስ መቸ ይሆን 😢 ግን ድምጽ በጣ ይረብሻል
@alemayehusolomon6947
@alemayehusolomon6947 3 күн бұрын
Inku abatachin bertulin.
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ 3 күн бұрын
ለነሱ ፡ የደረሰ ፡ ለኛም ፡ ይድርስልን ፡ 😢
@sarongalkeshijob2692
@sarongalkeshijob2692 2 күн бұрын
abatachin berkitachu yidrbin tsegaw yabizalchu😢😢😢
@eteneshgebrewold2982
@eteneshgebrewold2982 3 күн бұрын
Memeher ልጀን አሞብኝ ነው ስልክዎትን ስጡኝ በድንግል ማርያም
@dani2112q
@dani2112q 3 күн бұрын
አባቴ እኔ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ ክፍል ውስጥ present ላቀርብ ስልና final ፈተና ላይ እጄ እንደሱ ነው ሚተሳሰረው እንዳላጠና እንዳልማር ጭንቅላቴን ውጥር አርጎ ያስረኛል ለአመታት እጸልያለው እሰጎዳለው ቅዱስ ቁርባን እቀበላለው ግን ስራውን አላቆም አለኝ አባቴ በጣም ደከመኝ ግራ ገባኝ እባክዎ ወደ ዩንቨርሲቲ ከመሄዴ በፊት እሰሩልኝ በጣም ነው የደከመኝ አባቴ😢😢😢
@kesishenokweldemariam2240
@kesishenokweldemariam2240 2 күн бұрын
አይዞኝ ዳኒ አርብ ማታ ቴሌግራም ላይ ደውልልኝና ይገዘትልሃል ይታሰርልሃል!
@dani2112q
@dani2112q 2 күн бұрын
@@kesishenokweldemariam2240 ይቅርታ አባቴ ቴሌግራም ግሩፑንና ስልክ ቁጥሩን አላውቀውም
@dani2112q
@dani2112q 2 күн бұрын
​@@kesishenokweldemariam2240ይቅርታ አባቴ የቴሌግራም ግሩፑ እና ስልክ ቁጥር ማግኘት አልቻልኩም
@dani2112q
@dani2112q 2 күн бұрын
​​@@kesishenokweldemariam2240እሺ አባቴ ግን ቴሌግራም ግሩፑና ስልክ ቁጥሮ ማግኘት አልቻልኩም። የኔ ቴሌግራም ግን @Daniyemariyam ነው
@dani2112q
@dani2112q 2 күн бұрын
​​@@kesishenokweldemariam2240እሺ አባቴ ግን ቴሌግራም ላይ እርሶን ማገኝበትን ግሩፕ እና ስልክ ቁጥር ማግኘት አልቻልኩም። እንዴት ማግኘት እችላለው የኔ ቴሌግራም ግን @Daniyemariyam ይሄ ነው
@KebeNegi
@KebeNegi 3 күн бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏
@semirakifle6520
@semirakifle6520 3 күн бұрын
Egzabhier rejim edimie ke tena ga yistot yene deg abte....!!
@TilahunHelemeskl
@TilahunHelemeskl 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsedallove
@tsedallove 3 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤ ግን የፈውስ አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታ የት ነው❤
@ተመስ-ቨ7ሐ
@ተመስ-ቨ7ሐ 3 күн бұрын
ግን መቼ ነው አባታችን ወደ ሀገር የምገቡት
@margisamariam8410
@margisamariam8410 3 күн бұрын
Ethiopia west yet new agelgelot lay yalut? Adrashachewen negerugn
@MelatMelat-hj8qz
@MelatMelat-hj8qz 3 күн бұрын
ወይኔ ስንት ጉድ ነው ያለው 😭
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@mikiasze9337
@mikiasze9337 3 күн бұрын
የት ይሆን የሚገኙት???
@MekdesHabte-p8z
@MekdesHabte-p8z Күн бұрын
ታድላቹ😢
@hawwii5954
@hawwii5954 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢enem betam techegerewalew enjerayen zegto
@HaymanotTeshome-x9d
@HaymanotTeshome-x9d 3 күн бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ashe8263
@ashe8263 3 күн бұрын
አያት ቅዱስ ዩሐንስ ቤተክርስቲያን ናቸዉ
@mikiasze9337
@mikiasze9337 3 күн бұрын
መቼ መቼ ነው የሚኖሩት
@mikiasze9337
@mikiasze9337 3 күн бұрын
​@@ashe8263 MECHE new yalut
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 3 күн бұрын
Yet betekerstian new Abatachen?
@alain-vw8us
@alain-vw8us 3 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@mulumulu-z9r
@mulumulu-z9r 3 күн бұрын
👌👌👌👌👍👍👍👍👆👆👆👆👆
@misirgugsa5470
@misirgugsa5470 3 күн бұрын
My sisters and brothers if you have the phone number or the address please please share it!
@hira6018
@hira6018 3 күн бұрын
@@misirgugsa5470 አያት አምስት ሰነሻይን ይባላል ቦታው ግን ለጊዜው አገልግሎት አልጀመሩም።
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 46 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН
ዘመናዊነት እያመጣብን ያለው በሽታ.
26:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 19 М.
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 46 МЛН