📌ቤተሰቦቼን መፍራቴ ከብዙ ክፉ ነገር ጠብቆኛል ……እቤት ኢትዮጵያዊ ውጪ አሜሪካዊ ነን‼️

  Рет қаралды 34,663

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 122
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 ай бұрын
@onemanpodcast1 vm.tiktok.com/ZMhP5rqrD/ 👈የእንግዳችን ንፍታአለም ቲክታክ… ወዳጆቼ ቪዲዮቻችንን like ማድረግን አትርሱ ስለምታደርጉም እናመሰግናለን 🙏
@alemayele7521
@alemayele7521 Ай бұрын
ኪዲዬ እንደምነሽ? በስራዎችሽ የማደንቅሽ ተከታታይሽ ነኝ የጋዜጠኛነት ሙያንን ያከቀርሽ ሴት ነሽ❤ ኪድዬ ልጠቁምሽ የፈለኩት ነገር አለ. ነበልባል ሚዲያ ይባላል እዚሁ ኢትዮጲያ ዉስጥ ነዉ ያለዉ ግን አንድ በጣም አስደንጋጭ የሆነ ነገር እያቀረበ ነዉ አሜሪካ በስኮላር የሄደን ልጅ እሱ ባልገባዉ ሁኔታ እዲአረግዝ አድርገዉታል አሁን ኢትዮጵያ ዉስጥ በህክምና ላይ ይገኛል እና ባለ ሚዲያዉን ኮንታክት ብታረጊዉና ሁኔታዉን ብታይዉ ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 ай бұрын
ልጄ እግዚአብሔር ይባርክህ ወልደው ያሳደጉህ ብርታቱን ሰጥቶአቸው በፀሎትም እዚህ ስለደረስክላቸው እንኳንም ደስ አላችሁ እላቸዋለሁ 👌🙏
@Imfano2122
@Imfano2122 2 ай бұрын
እርጋታው እራሱ ደስ አይልም ዋው ተባረክ ❤❤
@serkalemmisganaw1222
@serkalemmisganaw1222 2 ай бұрын
ውይ ደስ የሚል ልጅ ቤተሰቦችህ ታድለው እዚህ እሳት የሆነ ሀገር ላይ እንደዚህ ማሳደግ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው እናመስግንሻለን ልጅን አማርኛ ማስተማር ግድ ነው እኔ ልጆቼን በደንብ ነው የማስተማረው 9 አመት ልጄ ይፅፋል ያነባል እና እኛ ከሞከርን ምንም የማይሆን የለም ዋናው ፀሎትና ግዜ መስጠት ነው በርቱ
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 2 ай бұрын
ተባረክ ይህ ከፈጣሪ ነው እንደ እናት እንዳንተ አይነት የተባረከ ልጅ ማየት ደስታና ተስፋ ነው ከክፉ ሁላ ይጠብቅህ
@alemteshay8799
@alemteshay8799 2 ай бұрын
የእውነት ልጆችን በቤተ ክርስቲያን ማሳደግ ከምንም በላይ ነው በእውነት አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች ጌታ ይባርካቸው አንተንም ጌታ. ይባርክህ በጣም ጥሩ አስተዋይ ነህ ተባረክ
@Imfano2122
@Imfano2122 2 ай бұрын
እረ ተው ይሄን የመሰለ አስተማሪ ቪድዮ ላይክ አርጉ ተባረክ የኛ አንበሳ ❤❤❤ለቤተሰቦችህ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤ኪድዬ በጣም አመሰግንሻለሁ ❤❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 ай бұрын
🥰🥰
@NeimaGetachew
@NeimaGetachew 2 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ❤
@letethiopiafirst5583
@letethiopiafirst5583 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው!!
@igo1071
@igo1071 2 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ 🙏I am proud of you 🙏good job 🙏I am proud of your parents also thank God 🙏አረ አንተማ የኢትዮጵያን ልጆች ብዙ ማስተማር ትችላለህ በርታ ቤተስብህን በጣም አመስግናለሁ :: 💚💛❤️🙏
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 2 ай бұрын
ኪዲ ጀግና እህታችን ለወገኖችሽ ጠቃሚ መረጃ ለማቅረብ የምታደርጊውን ጥረት ፈጣሪ ይቁጠርልሽ እንጋዳችን በጣም እናመሰግናለን
@GetnetYizengaw
@GetnetYizengaw 2 ай бұрын
የተወደድሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ በአች ገፅ ስንት ነገር እንዳወቅሁ.......❤❤
@workneshtedla5512
@workneshtedla5512 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ አስከመጨረሻው በጣም ጥሩ ምክር ነው 🙏
@sem3945
@sem3945 Ай бұрын
ኪዲ በመሃል እንደዚህ አይነት የሁለተኛው ስደተኛ ትውልድ እያመጣሽ ብታቀርቢልን ብዙ እንማራለን። ቆንጆ ቃለመጠይቅ ነው በርቺ።
@habeshawork
@habeshawork Ай бұрын
በስመ አብ የሚገርም ልጅ መጨረሻህን ያሳምረው የኔ ጌታ
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 2 ай бұрын
You’re lucky young man God bless you
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለምድሪቷ በረከት ያርግህ ንፍታሌምዬ
@aflicksss
@aflicksss 2 ай бұрын
Wow የተባረከ ልጅ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
በዚህልጅ ምክንያት ሠብስክራይብ ላይክ አረኩኝ😅😅😅😊🎉🎉🎉
@MadingoRediet
@MadingoRediet Ай бұрын
ኪድ እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ልጆቼ ኢንተርቪው እንድታደርግን እፈልጋለን
@wondwossenkassa7515
@wondwossenkassa7515 2 ай бұрын
I'm proud of you Neftaalem, yes U R correct your Parents are very wonderful the main things your and brothers understanding is admired. Keep it up, there are lot in the future.
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 2 ай бұрын
By the way thank you for your guest and he is ahead of his age and already you are hired🎉🎉keep up I really respect your humble reply and give credit for your family.I love your confidence.
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 Ай бұрын
ኪዲ በጣም እናመሰግንልን እየተዝናናን ጥሩ ትምህርት አግንቼበታለሁ::
@kedijahussin
@kedijahussin Ай бұрын
ዋዉ በደብ አድርጎ ገልፆታል ተባረክ ያሳደጉህም ይባረኩ ከምር ዋዉ ቤት ሀበሻ ነን ዉጪ አሜሪካዊ ገራሚ አገላለፅ ነዉ👌
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
ሲጣፍጥኮ አፋቸው አማርኛ ሲያወሩ❤❤😂😂❤
@beth95104
@beth95104 Ай бұрын
Betam😂
@tsionsiyum1629
@tsionsiyum1629 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቦቹ ልትኮሩ ይገባል ልጆቼ እንደሱ በሆኑ ብዬ ተመኘሁ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን
@GenetGebremariam-x6x
@GenetGebremariam-x6x Ай бұрын
ኪዲዬ እወድሻለሁ ተባረኪሊኝ❤❤
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 2 ай бұрын
Bravo kidi. May the almighty Lord bless you. You really work hard and helping to be aware for the society in every aspect. Keep up!!❤❤
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 2 ай бұрын
ኪዲዬ እንዴት የተባረከ ልጅ አቀረብሽ ዘመኑ ይባረክ
@aminadabnoah3104
@aminadabnoah3104 Ай бұрын
እኔ ልክ እንደቤተሰቦችህ ነኝ ልጆቼ ኢያሳደኩ ነዉ እግዚአብሔር እንዳንተ ኣይነት ልጆች እንዲሆኑልኝ እመኛሎዉ.
@NeimaGetachew
@NeimaGetachew 2 ай бұрын
እኔም በጣም ይፅፀተኛል ልጆቼን አማርኛ አለማሰተማሬ ግማሽ ፈረንጅ ሰለሆኑ ብዙም ትኩረት አልሰጠዉትም አሁን ግን የብዙ አኢትዮዺያን ልጆች ሲያወሩ በጣም ይቆጨ ኛል የመጀመሪያ ልጄ 14 አመት ነች አሁን ትንሽ እየሞከርኩ ነዉ ግን ለሁሉም እናት የምመክረዉ ገና በህፃንነታቸዉ አሰተምሩቸዉ እኔ እንኳን አሁን በአማርኛ ብቻ ነዉ የምፃጻፈዉ ለአኢትዮዺያኖች እንዳረሳው
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ለኢትዮጵያኖች ✅
@Eyeab66
@Eyeab66 2 ай бұрын
ለ1 አመት ኢትዮጰያ ሀያቶቿ ጋ ላኪያት
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
Arefedem astemiriyachew.
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 ай бұрын
​@@Eyeab66አረ በምን ሊግባቡ😁
@RahelFentaw
@RahelFentaw 2 ай бұрын
የኔዋ5 አመቷ ነው አባቷን አማርኛ እያስትማረች ነው😂
@Yeshwork-rt7eq
@Yeshwork-rt7eq 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜና በጤናህን ይባርክህ እንደዚህ አይነት ልጅ በዚህ ዘመን ማይት የእናትና አባትህ እግዚአብሔር መባረካቸውን ነው የሚያሳይ ነው ቀሪውን በእድሜህን በጤና ይባርክህ
@TgBrhanu-cy5fr
@TgBrhanu-cy5fr 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መጨረሻህ ይመር።
@BuzzBoy4578
@BuzzBoy4578 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ተባርክ❤❤❤
@dawitkebede1080
@dawitkebede1080 Ай бұрын
ጠያቂዋ በጣም የምትደነቅ ናት።
@woldemariyambogalechsahle8515
@woldemariyambogalechsahle8515 2 ай бұрын
አሜን ጌታ ዘመንህ ሁሉ ይረዳሃል ተባረክ
@neA-s5v
@neA-s5v Ай бұрын
ኢትዮጵያ የተወለዱት ወደ ውጭ የመጡ ልጆች ሁሌም ጨዋ ናቸው በተለይ በቤተሰብ ተይዘው ያደጉ. ነገሩ ግን ተወልዶ የኢትዮጵያን ውሀ የቀመሱ ሥርዓት አላቸው
@greatj8678
@greatj8678 Ай бұрын
አንተ ብዙዎችን ልታስተምር ብቃት አለህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@genetfriesen8423
@genetfriesen8423 2 ай бұрын
Oh my goodness, I'm so proud of you, Neftamlem!!❤❤ I love your parents they are amazing people..
@Abatech2
@Abatech2 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 Ай бұрын
What a very humble, matured and smart young one! May you be blessed abundantly 🙏🙏🙏❤Kidi, thank you for inviting him. Such a great lesson I got as a parent
@greatj8678
@greatj8678 Ай бұрын
ኪዲዬ ተባረኪ❤
@askalalamrew1523
@askalalamrew1523 Ай бұрын
I'm proud of you Neftalam.you and your parnte fere Gad and loves Gad .that's the secret. May Gad bless you. Tbarklge.
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 2 ай бұрын
ውይ ጌታ እየሱስ ይባርክህ በነገራችን ላይ የኔም ልጅ አስራስምንት አመት ሞልቶኝ ከዚህ ቤት ወጥቼ እያለ ስንቆጣው ይፎክራል😂😂
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 ай бұрын
አይ ሁሉም አበሻ አይመስለኝም ከልጆቻችን ጋር በጠረቤዛ ዙሪያ እንደግዋደኛ ሆኖ መነጋገር ካለ ልጆች የገጠማቸውን በግልፅ ያዋራሉ እንደዛ ከሆኑ ዩኒቨርስቲ ርቀው ሲሔዱ እንዳውም በቀን በቀን እየደወሉ ስለአዲሱ ኑርዋቸው እያወሩልን መነፋፈቅ ይመጣል ልጆቹም በርግጠኝነት በራስ መተማመን ስላላቸው ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ ይህ የቤታችን ያሳለፍነው ነው
@ferdosali8117
@ferdosali8117 2 ай бұрын
Keep it up kidi
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Ай бұрын
ፈጣሪው የሚያውቅ አይወድቅም
@meserethaile291
@meserethaile291 2 ай бұрын
ነፍቱዬ መልካም ልጅ የተብርክ ነህ ውድድድድድድድ እህት እለም ተባረክ ደስየሚል አስተማሪ አስተማሪነው ❤❤
@wedneshyacob94
@wedneshyacob94 2 ай бұрын
Wow I m so proud of you glory to God keep it up Love you.
@yordate7629
@yordate7629 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@genettadese9836
@genettadese9836 Ай бұрын
I really appreciated to sharing as very important interview . Thank you both for sharing.❤️👏👏👌🙏
@elenisileshi4424
@elenisileshi4424 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ 🙏🙏
@igo1071
@igo1071 2 ай бұрын
💚💛❤️🙏የዚህን ልጅ ኢንተርቪዩ ኢትዮጵያ በስፊው ቢደረግ ለብዙዎች ትምህርት ነው::
@firewoingebrekristos913
@firewoingebrekristos913 2 ай бұрын
Nftaliemye I am proud of you ❤️ Egziabhier Amlak kezih bebebelete yibarkih yitebikihim Z&H Congratulations ❤❤❤
@AsterGoitom-p8e
@AsterGoitom-p8e 2 ай бұрын
Gobez lij God bless u
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @አስቴርጎይቶም
@FelekuTesfayeSetegn
@FelekuTesfayeSetegn 2 ай бұрын
እባክሽ እህቴ ላወራሽ እፈልግ ነበር
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Ай бұрын
ጎበዝ
@SergutGebru
@SergutGebru 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ይጠብቅህህ
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 2 ай бұрын
You are blessd
@dawitkebede1080
@dawitkebede1080 Ай бұрын
He is very matured person.
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
You know what. The ppl who make fun of you with your language, they are just un happy ppl so you can't change them. Plus you are smart you speak 4 language's So keep it up brother and ignore NEGATIVES❤.
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
Unhappy ✅
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
​@@TruthEzyes just see it spelling error😅. Thank you!
@MaheletFanta
@MaheletFanta 2 ай бұрын
ወላጆች ክበሩ አንደኞች ናቹ❤
@FatumaFatum-r9k
@FatumaFatum-r9k 21 күн бұрын
Kediye selamshi yibza ye ethiopia ngst❤❤❤❤
@theprecious4238
@theprecious4238 Ай бұрын
Egzabher yebarkih yene lije tebark ❤
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Ай бұрын
Thanks 🙏 🤭
@tigistnegassa6928
@tigistnegassa6928 2 ай бұрын
Wow Niftalme you and your are family blessed🙏🙏
@kebkabcherenet4415
@kebkabcherenet4415 2 ай бұрын
Thank you my sister
@melkamuyigzaw4062
@melkamuyigzaw4062 2 ай бұрын
መንግስተ ሰማያትን ያውርስሽ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 ай бұрын
??????
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
I think should be BALANCED.
@netsanetmaereg2259
@netsanetmaereg2259 Ай бұрын
ጎበዝ በርታ! ቅዋንቅዋ ሀብት ነው ::
@selamawittegegne814
@selamawittegegne814 Ай бұрын
ቋንቋ
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 2 ай бұрын
Nice program kidiye thanks so much please 🙏 if don't mind invite captain mulegeta tesfay success man real stat pilot in Toronto thanks again 🎉
@BereketBamlak
@BereketBamlak 2 ай бұрын
Thanks kidi. First comment
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 ай бұрын
🥇👏👏
@halimo1255
@halimo1255 2 ай бұрын
ይዲረስ የስደት ላሉት ኢትዮጲያዎኖች ልጆች እንደ ቤተሰቦቻቹዉ የምያስቢላቹዉ የለም ከቤተሰብ ሮጣቹዉ አዞ አፍ እንዳት ጊቡ የቤተሰቦቻቹዉን ምክር ስሙ
@AksheZed
@AksheZed 2 ай бұрын
God bless you and your family ❤❤❤
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 2 ай бұрын
Thank you Kindlye ! It’s a blessing to have a child like this. May God continue to bless you you’re doing a great job. Trying to teach other kids to be like you your Amharic is amazing! You will learn to read and write in no time! I applaud, your parents for doing such a great job! I admire. your thoughts and respect for our culture! As you said positive enforcement is the key especially for children who are born abroad. They will hate you for life. Some kids don’t get over it. They don’t understand it like we do.
@MuluDessie-z7u
@MuluDessie-z7u Ай бұрын
He so sweet ❤
@temesgenesaney-qp2pr
@temesgenesaney-qp2pr 2 ай бұрын
❤❤❤
@meazadinku5412
@meazadinku5412 2 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤
@saramia1919
@saramia1919 2 ай бұрын
Be bezate nechiochi nachew... Sele demozi maweki imeuedutee
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 2 ай бұрын
ልጅን በመጠኑ መቅጣት ተገቢ ነው::ካልሆነ ግን እንዴት ይቻላል? ንግግር ብቻ ስለማይሰሙ::
@samlsd9711
@samlsd9711 Ай бұрын
mn slehone new yhen host mtaregiw?
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
ይቅርታና አማሪካንና ሌላው ሀገር ስንጀምር የነጭ culture ብቻ አይደለም ያለው ለምን ሁልጊዜ የኛ ሰው ሁልጊዜ የነጮችን ካልቸር ምናምን እንደምንም አላቅምም? እውነት ለመናገር የኛ ልጆች ጥቁር ስለሆንን የጥቁሮችን ባህሪ ነው more ለመያዝ የሚፈልጉት???። ለማንም መቆርቆሬአይደለም ግን አማርኛ የሚሰማ ነጭ ቢሰማ እነሱ ብቻ ለምሳሌነት እንደሚጠቀሱ ይሰማቸዋል፣
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
አብዛኛው ዜጎች ነጮች በሆኑበት እና እንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያና መስሪያ በሆነበት ሀገር ፡ የነጮች ባህል ተፅኖ አይኖርም ማለት የዋህነት ነው።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
​@@TruthEzእኔ ልል የፈለኩት፣ የኛ ልጆች ወደ መጥፎ እሚለወጡት ወይም ባህላቸውን ልውውጥ የሚሉት ከነጮችጋር ስለሆኑ አይደለም?? ጥቁር መሆናቸውን ስለሚያውቁmore ከጥቁሮች ጋር ነው የሚሆኑት ነው ያልኩት፣
@temesgenesaney-qp2pr
@temesgenesaney-qp2pr 2 ай бұрын
Hi kidi canada መምጣት እፈልጋለሁ እና የምታቂው ኤጀንስ ካለሽ እርጂኝ
@leyaleya6089
@leyaleya6089 2 ай бұрын
Amercane. Endate. New. Menagegnawe. Yabetsebine chawata game
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 ай бұрын
12049953236 ደውይልኝ
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ለያለያ፷፻፹፱
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 2 ай бұрын
Hi kidyee
@AmanielKahsay-z8s
@AmanielKahsay-z8s 2 ай бұрын
🎉
@tigistdane6687
@tigistdane6687 Ай бұрын
This is not excuse
@fernusferedeferede5081
@fernusferedeferede5081 2 ай бұрын
As the same time most Ganesh parents don’t have the education nor the money.
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 2 ай бұрын
ምን ዓይንት ልጅ ነው!!!
@YesheChane
@YesheChane 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@B_Bella148
@B_Bella148 2 ай бұрын
Omg, being physically tortured by your own parents to the point where you really believe in it. And you even start saying "i deserved to be physical punished". Ayzoh, May you trurly heal from this generational trauma and not continue it
@123abc-gr6yq
@123abc-gr6yq 2 ай бұрын
I'm sure you are OK when the government punishes you. Who is in trauma.
@B_Bella148
@B_Bella148 Ай бұрын
I’m confident that a majority of people in prison today likely grew up in violent or abusive environments. Physically punishing children doesn't teach them right from wrong in a healthy way; it instills fear and may lead to long-term emotional issues. Children don’t need to be hit to learn responsibility. There are plenty of ways to guide them, like letting them face appropriate consequences for their actions. It’s heartbreaking that so many people still think children need or deserve physical punishment. We can discipline them without resorting to violence.
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 ай бұрын
ኪዲ የታለ የልጁ tiktok account link?
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 ай бұрын
vm.tiktok.com/ZMhP5rqrD/
@igo1071
@igo1071 2 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ 🙏I am proud of you 🙏good job 🙏I am proud of your parents also thank God 🙏አረ አንተማ የኢትዮጵያን ልጆች ብዙ ማስተማር ትችላለህ በርታ ቤተስብህን በጣም አመስግናለሁ :: 💚💛❤️🙏
@Gia-nico43
@Gia-nico43 2 ай бұрын
❤❤
@tiegst12
@tiegst12 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 4,1 МЛН
🛑የደግነት  ጥግ  ያሳየ  የላይቭ  ቪድዮ | ትለያለህ ብሮ |
21:48