📌ለኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን በነፃ አገልግሎት እሰጣለው…‼️

  Рет қаралды 248,366

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

በነፃ አገለግላለው… የሚል አላማ ይዞ ሌሎችን አስተባብሮ ወገኖቹን እየረዳ ነው ።
ከአቶ ደረጄ ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገናል !
ይሄንን አገልግሎት ለማግኘት 👇
t.me/ethiocvhe...
t.me/+6Vpol6e0...
t.me/Studyportal6
t.me/thegroup5
• Video

Пікірлер: 2 200
@hiwetbeyene8363
@hiwetbeyene8363 2 ай бұрын
ደሬ በጣም በጣም እናመሠግናለን ትክክለኛ የኢትዮጲያ ልጆች አንተም አብረውከ የሚሠሩ ያሉ ደጋጓች ኢትዮጲያዊ መድሐንያለም እድሜና ጢና ይስጣቹ መልካም እያሠበቹ ነው አሳባቹሁን የፈጠረን አምላክ ይሁን እሺ ይበላቹ አሜን አሜን
@ethiofirst935
@ethiofirst935 Жыл бұрын
መልካምነት ከፈጣሪ የተሰጠ ስጦታ ነው ምንም ማረግ አይችልም ዕንቁ ኢትዮጵውያን በዚህ ቀጥሎበት
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
ደረጄ መልካም ሰው መሆኑ ያሣውቃል ቅን ልብ አለው ገና ቲክቶክ ሲጀምር ነው የማቀው ደግነት ለራስ ነው ይጨምርልክ ልጆችህን ይባርክልህ ወገናችን
@fenidebebe
@fenidebebe Жыл бұрын
Esti ye deren phone number and email send arglegn pls
@AmanuShafi
@AmanuShafi 16 күн бұрын
እድሜና ጤና ይሥጣቹ ኢትዮጲ ያ አገራችን ሠላም ያምጣልን
@ayanawmulaw909
@ayanawmulaw909 Жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነዉ። ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛ ትክክለኛዉ የኢትዮጵያዉያን መልካም ስነ-ምግባር
@Ahmadkumarr-fx6vo
@Ahmadkumarr-fx6vo 3 ай бұрын
Yemerreno
@genetnegassi6115
@genetnegassi6115 Жыл бұрын
እባክህን ስልክህን ስጠኝ የአበሻውን ችግር ተረድተህ ያለህን መፍትሄ ማካፍልህ በእግዚአብሄር ስም አመስግናለሁ ስንረዳዳ ነው የሚያምርብን ስንጣላ እኛን ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርን እናሳዝነዋለን ተባረክ ወንድሜ
@atsedeyonas7903
@atsedeyonas7903 Жыл бұрын
እግ/ር ይባርካችሁ እንደናንተ አይነቱን ቅን ልብ ፈጣሪ ለኢትዮጽያችን ያብዛልን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቅዱስ ሚካኤል ያስበን ይህንን አይነት ደግ ሰዎቹ አብዛልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@desalegnkebede9923
@desalegnkebede9923 Жыл бұрын
ስራ መስራት እፈልጋለው ወንድሜ ልምጣ እባክህን የአብይ መንግስት አሰቃየን መኖር ጠላው ባገሬ
@samitekateka4671
@samitekateka4671 Жыл бұрын
እኔም ሊማጣ ፈሊጌ ነበር
@mahimoges3282
@mahimoges3282 Жыл бұрын
ወንድሜ ፎርሙን እንዴት ነው የምንሞላው የቴሌግራም ስምህን እባክህ ንገረኝ አዲስ አበባ በጣም ከብዶናል
@yebeltalabebaw-to4sy
@yebeltalabebaw-to4sy Жыл бұрын
እግዚአብሔር ውለታውን ይክፈላችሁ ይሄ ነው ኢትዮጵያውያን የምናውቅበት ሰብእና በርቱ
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
#DEREJE #TEZZAZU you're a MARVELOUS HUMAN BEING, your MISSION MUST BE MULTIPLIED in EVERY CONTINENT AND STATE TO UPLIFT OUR SOCIETY ☑️✅ℹ️
@EdomTube
@EdomTube Жыл бұрын
ኪዲ መልካም ሰው በርቺ። ሰለምትሠጭን መረጃዎች እናመሠግናለን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን።በጎ ሰወችን ያብዛልን።
@lastaworkasres5249
@lastaworkasres5249 Жыл бұрын
ኪዱ እንካን ደና መጣሽ ሁልግዜም በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ኑሪልን ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥሽ ጤናውን ያብዛልሽ፡፡
@DAGDAN17
@DAGDAN17 Жыл бұрын
ተባረኩ፣ ሁሉም በመልካም ነገር ቢተባበር የት በደረስን ነበር። ጥሩ ጅማሮ ነው በርቱልን።
@EmpowerEcho007
@EmpowerEcho007 Жыл бұрын
በጣም የምትገርሙ ሰዎጭ... በዚህ ዘመን ስለሰው የሚጨነቅ መልካም የሚያስብ ሰው አለ ለካ.... ተባረኩ
@andargachewayanaw505
@andargachewayanaw505 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ላደረጋችሁልን የአደውነታ መልእክት
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 Жыл бұрын
ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ ይስጣችሁ እያልኩ ለምታዳምጡ ደግሞ ኢንፎርሜሽን ቁልፍ ነው እባካችሁ ግዜያቸውን መስዋዕትአድርገው መልካም የሚያደርጉ ሰዎችን ማመስገንና ማክበር እንጂ ግዜያቸውን ከራሳቸው ቀንሰው በሰጡ ስድብ በጣም አፀያፊ ብልግና ነው! በኢትዮጵያውያን ስም አመሰግናችሃለው ኪዲ በርት እግዚአብሔር ይክፈላችሁ!
@asayehegnbeyene2649
@asayehegnbeyene2649 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል ስለምታረጉትን በጎስራ እግዛብሔር ይባርካቹ
@fioriteka5215
@fioriteka5215 Жыл бұрын
ኪዱዬ አንቺ ሁሌም እንደምትለዪ ነግሬሻለው "ልዩ ነሽ"በተመሳሳይ የምታቀርቢያቸውም እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegayetujuma7209
@tsegayetujuma7209 Жыл бұрын
በጣም ሲቆጨኝ የነበረውን ትብብር በናንተ በማየቴ እጅግ ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ ተባረኩ
@ErmiAbabu
@ErmiAbabu Ай бұрын
ምርጥ ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ መልካምነትህን እንዳንተ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን
@eleniwoldemariam5755
@eleniwoldemariam5755 14 күн бұрын
ልአብሮህ ልሰራ ከፈለክ ዝግጅት ነው በጣም ሰው መርዳትይወዳል።ደሞ ስው አክባሪ ነዉ ። እኔ ከሁሉ ስራውን የሚያከብርስው ይገዛኛል በርታ ወንሜ።ተባረክ❤❤❤❤
@eritreaalandofpromise971
@eritreaalandofpromise971 Жыл бұрын
ቅንነት በጎነት እንዴት ደስ ይላል፡ እግዚኣብሄር ይርዳቹ።
@mitikneshabebe3562
@mitikneshabebe3562 Жыл бұрын
እውነት መልካምነት በውስጣችን ካለ ምንም አያስቆምም ለመልካም ስራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችህ ተባረኩ
@genetrede484
@genetrede484 Жыл бұрын
ወንድሜ ደስታህ ዘለማዊ ይሁን ተባረክ!! ኪዲም ይሄሁሉ ባንቺ ነውና እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ!!
@prosheee5615
@prosheee5615 Жыл бұрын
ሰለምኪዲዬ
@sphonetastic1965
@sphonetastic1965 Жыл бұрын
እነም ሁለት መቶ ሽህ ቢረ ተበልቸ አስካሁን ምንም መላ አላገኘሁም ከማዘን ለላ
@ferehiwotanteneh6750
@ferehiwotanteneh6750 Жыл бұрын
ኪዲዬ እግዛቤር ይባርክሽ እውነትሽ ነው ።ገበናችን በቤታችን ቢቀር ባሃላችን እየጠፋ ነው ኑሮአችን በውጭው አለም ቢሆንም ዛሬም እኛ አበሾች ነን ።
@haftomtiumay5568
@haftomtiumay5568 6 ай бұрын
ato dereje betam des yelal Egzabeher yestelin......agerachin endant nat sew yatachiw enem tebeliche nebere ahun yante erdata yasfeligegnal
@sintayearsema7063
@sintayearsema7063 Жыл бұрын
ኪዱ አንቺንና አንቺን መሠል የሆኑ ሠዎችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን !!!
@sualihebrahim9083
@sualihebrahim9083 Жыл бұрын
ወድሜ እደትነህ ፈጣሬ ይከፈልህ በቤት ሰራተኛ አባክህ ውሰደኝ እስከባለቤቴ እሱተምሩል ተመረቁል
@GdeyLul
@GdeyLul Жыл бұрын
ሰላም መሄድ እፈልጋለሁ ሂወቴን ለመቀየር እና እንዴት መረጃ ትክክክለኛ ኤጀንሲስ የት ነው
@desalegnkassawoldeyohanes1225
@desalegnkassawoldeyohanes1225 Жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነቱን መልካም ሰው እግዚአብሄር ያብዛልን
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔ ዛሬ ነው የሰማሁት አድራሻችሁን ፖስት አርጉልን እግዚአብሔር ይስጥልን ሰለመልካም ስራችሁ እግዚአብሔርአብዝቶ ይስጣችሁ በድጋሜ
@melsewmengstie4895
@melsewmengstie4895 Жыл бұрын
ሠው ማለት እንደ እናንተ አይነት በችግር ሰዓት ችግረ ፈች ሆኖ መገኘት ነውና ፈጣሪ አሁንም ስራችሁን አብዝቶ ይባርክ!!! በርቱ!!!
@AbrhamyesemineshikidanemihretL
@AbrhamyesemineshikidanemihretL Жыл бұрын
"፤ መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፥ (የማቴዎስ ወንጌል 12: 35)
@freworkbekele7469
@freworkbekele7469 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት መልካሞችን ያብዛልን ተባረኩ
@tesfayworku9235
@tesfayworku9235 Жыл бұрын
,የምር ደስ የሚል ስራ ነው ፈጣሪ ለበጎ ስራችሁ ይከፍላችኋል በርቱ ኮራሁባችሁ
@solomonmekuria6512
@solomonmekuria6512 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ። ይህ የተቀደሰ መልካም ሥራ ነው ። እግዜብሔር የልባችሁን ሁሉ ይፈጽምላችሁ ።
@DesalegnfikireLatesa
@DesalegnfikireLatesa 2 ай бұрын
እ/ር ዘመናቹ የባረኪ ፥እንደዚ የተበላን ነው ሰለ እ/ር ቢላቹ አመቻቹሊኚ፡፡
@demekeabusha5023
@demekeabusha5023 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቴሌግራም ውስጥ ምን ብለን ገብተን ጆይን እንደምናደርግ ብትጠቁሙን በጣም ደስ ይላል
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 Жыл бұрын
ኬዲ ሠላም ላችም ለበጎ ስራ ግዜያቸውን የሚጠቀሙ ወንድሞቻችንን ፈጣሪ ያሠባችሁትን ይሙላላችሁ አሜን
@haymanot8032
@haymanot8032 Жыл бұрын
በናትህ እርዳኝ እኔ መምጣት እፈልጋለሁ አቅመደካማ እናት አለቺኝ በናትህ እ ዳታልፈኝ
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 Жыл бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እኔ አልመጣም ስደትም ብሆንም እያረጀው ነው ወደ ኢትዮጵያ መግባት ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላሟን ይስጥልን እግዚአብሔር ዘረኞችን ያጥፋልን እግዚአብሔር ሁላችሁንም በጎ ለምታደርጉ ፈጣሪ ይርዳችሁ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@chalachewtesema1135
@chalachewtesema1135 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አንቺንም ይባርክሽ
@eleniwoldemariam5755
@eleniwoldemariam5755 14 күн бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክልፈልህ።❤❤❤❤❤❤❤
@TadesseGetachew-x9y
@TadesseGetachew-x9y Жыл бұрын
መልካምነታቹ በገንዘብ ብተመን በጣም ውድ ይሆናል። ጊዝያችሁን ስለሰዋቹ ጌታ ይባርካቹ።ይሄ ነው ብዬ አልናገርም ነገርግን እርዳታችሁን በጣም እፈልጋለው
@HanaSelmon
@HanaSelmon 2 ай бұрын
Are banatachu enenim wusadung
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ዋጋችውን ይክፈላችው. እንዴው አርብ አገር የምንስቃይውን. ብትውስዱን እድሜ ልካችን. በስው አገር
@sisbettybettys491
@sisbettybettys491 Жыл бұрын
እዉነት ነው መልካም ሰው ነው ደረጃ 👏🥰እግዚአብሔር ይባረክ ደረጃ ግን ከቤሩት እንዴት እንችላለን 🤦
@yonasbirhanu9780
@yonasbirhanu9780 7 ай бұрын
Ur telephone number
@akelem9149
@akelem9149 Жыл бұрын
helping people is blessing so you are blessed thanks sister💚💛❤ ye ledetye lij eko lebu qen new🥰
@lucasnegashfine5084
@lucasnegashfine5084 Жыл бұрын
Thanks a lot kindi Ehthio for sharing. God bless you
@ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ
@ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ ከመበላት አዳናቹን እናመሠግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@EndalkMoges-ow6vi
@EndalkMoges-ow6vi Жыл бұрын
Canada lemhiad betam eydekmku new endiat memetat echelalehu
@ቤሊወለየዋ
@ቤሊወለየዋ Жыл бұрын
ክብረት ይሰጥልን ወገኖቻችን
@bezanega
@bezanega Жыл бұрын
ምንምአይነትክፍያየለውም
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 Жыл бұрын
Kidiy am proud of you really ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷you are doing great job you and your family May God bless you ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@alemkaygeza3458
@alemkaygeza3458 Жыл бұрын
ሓወይ ከመይ እዮ ኣረድኣኒ እባ ኣነስ ኣብ ቀጠር እየ ዘለኹ ናብራ ዓዲ ዓረብ ምርርርር እዩ ኢሉኒ ዘሎ
@ermiastuemzgi6633
@ermiastuemzgi6633 Жыл бұрын
​@@alemkaygeza3458 process ብ ናጻ ናብ ካናዳ ዝከይድ ኣያ ትብል ዘላ ሓወይ
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
ለመልካም ትብብራችሁ የድንግል ማርያም ልጅ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
@HalimaArosos
@HalimaArosos Ай бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ ስው ይመቻቹ
@SadddfGsdff
@SadddfGsdff 2 ай бұрын
የምር በጣም አሪፍ ነው በርቱልን የሃገሬ ልጆች❤😊
@ማሚ-ደ8ወ
@ማሚ-ደ8ወ Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ከኢትዬጲያ የሚቻልበት መንገድ ቢኖር ለምሳሌ እናት ከሕጻን ልጆቿ ጋር ችግር አለባት እስኪ መርዳት ከቻልን
@dagitamirat21
@dagitamirat21 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@dagitamirat21
@dagitamirat21 Жыл бұрын
ኪዲ ምቼ ነው ወደ ካናድ ይምንህድው
@egzihariakiflemariam3764
@egzihariakiflemariam3764 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ከፍታቹ ይጨምር፣ለምልሙ፣ምላሹን በእጥፍ አምላኬ እንባለጠግነቱ መጠን ይባርካቹ🙏❤️❤️❤️አንድ እህት አለችኝ እሷን ብትረዱልኝ 🙏
@yilkalfentahun9423
@yilkalfentahun9423 Ай бұрын
መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ
@tesplc
@tesplc Ай бұрын
ደሬ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን እባክህን የቴሌግራም አድራሻ ችሁን ብትልኩልን
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችው ዘመዶች መተባበር ባህላችንው
@mulugtamengste1213
@mulugtamengste1213 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ኪዱየ እርጂኝ በሞት እና በስቃይ ነኝ ያለሁት ሊቢያ unhcr ምንም እያርገልን አደለም በሀይማኖት እንገደላለን ብቻ ከባድ ሂወት ነው የምናሳልፈው
@haymanot8032
@haymanot8032 Жыл бұрын
በናትህ እኔንም እርዳኝ ዱባይነኝ ሥቃይ ውሥጥነኝ በማርያም እርዳኝ እዳታልፈኝ
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube Жыл бұрын
ኪድዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ.. ወንድም እህቶችሽን ለመርዳት ለምታድርጊው ጥረት እግዚአብሔር ይስጥሽ ለማለት እፈልጋልሁ. እንዲዚህ ወደ ውጪ ከሄዱ በሓሏ ወገኖቻቸውን በመርዳት እና መተጋገዝ የሚታወቁት ህንዶች(indians) እና ፊሊፒንስ (philippines) ናቸው ከአፍሪካ ደግሞ ናጄሪያዎች እና ኤርትራውያን ናቸው. እኛ ኢትዮጵያውያን ብቹም ነን ሰው ማምጣት,ሀሳብ ማጋራት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየልምድነው የመጣ ነው እና ሊበረታታ የሚገባው ነው🙏🏾 ብዙ እውቀት ልምድ ይዘው ቁጭ ያሉ አሉና መረዳዳቱ መልካም ነው... ወንድማችን በርታ 🙏🏾
@afeworkkak5934
@afeworkkak5934 Жыл бұрын
እባካቹሁ ጌታ ይባርካቹ የለሲራ መኼድ ፈልጌ ነበረ መንገድ አሳዩኝ የሐገር ሚርጥየጀግኞች
@lemenegemechu6004
@lemenegemechu6004 Жыл бұрын
እሱን የምናገኝበት መንገድ or link askemichilna please🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tadewosassefs7815
@tadewosassefs7815 Жыл бұрын
ክብርና እድሜ ይስጥልን ቅንናት እሩሱ ይክፍልህ ወንድሜ
@zerlhuntafese6863
@zerlhuntafese6863 Жыл бұрын
እመቤቴ እንደነዚህ አይነት ሰው አብዢልን ኪድ እናመሰግናለን እህት አለም ሰላምሽ ብዝት ይበልልን
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አወ አረብ ሀገር ያሉትን በቅድሚያ ብትረዱአቸዉ እኛ እዛብዙ አንፈልግም ሀገር ቤት ያለው እዛው ይፍጨርጨሩ ።
@yifruhgiorgis9155
@yifruhgiorgis9155 Жыл бұрын
እባክህን መልካም ሥራ እየሠራህ ሰለሆነ የመጠየቂያ ፎርሙን ከነመስፈርቱ ብትልክልኝ።ከመሰግናለሁ
@lubabahussain6718
@lubabahussain6718 Жыл бұрын
በጣም ትክክለኛ ሥራ ነው እየሠራህ ያለኸው አላህ አብዝቶ ይባርክህ:: ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ የኔ ልጅ:: በርታ:: አንተ በጣም positive ሰው ነህ::
@alexyewentu9828
@alexyewentu9828 Жыл бұрын
Eski lenam ngrenge
@فاطمهمحمد-س8س3ر
@فاطمهمحمد-س8س3ر Жыл бұрын
ሰላም ወንድም ልጄ ለትምህርት መሄድ ይፈልጋል እባክህን እርዳኝ ::
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አመሰግንሃለሁ እኛ ብዙ ተዘግተናል ብዙ እዉቀት ያላቸው ሰዎች አሉ ግን ፈዛዛ ሁነው ነው እንጂ በርቱልን።
@11naniyechristiantube
@11naniyechristiantube Жыл бұрын
Tebab!
@Kalkidan727
@Kalkidan727 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም ቅን ስራ ነው እግዚአብሔር ያክበራችሁ፣ ይባርካችሁ አቶ ደረጄ አንቺም በጣም ልትመሰገኚ ይገባል ኪዲዬ መልካም ስራ ነው የምትሰሪው🙏
@AbdlkadirAbdo
@AbdlkadirAbdo 4 ай бұрын
መሄድ እፈልጋለሁ መሰመሩ ንገሩኝ እባካችሁ
@afeworktemesgen461
@afeworktemesgen461 8 ай бұрын
እናንተን ያዘጋጀ እግ/ር ይመስገን ልትረዱኝ ትችላላችሁ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Жыл бұрын
በደቡብ አፍሪካ ያሉትን ኢትዮጲያኖች ጎብኛቸው
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ Жыл бұрын
ተባረኩ ለወገን ማሰባችሁ ካናዳ ናቲ ካምፖላ ያለው ብታመቻቹለት ደሠ ይለኛል እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ USA ባሌ ጋር የምሄደው
@BlenAraya-v5x
@BlenAraya-v5x 6 ай бұрын
አንተም ተባረክ
@tesfabrhani1315
@tesfabrhani1315 Жыл бұрын
ምናለ ከወንድ እንደ ደረጃ እና አባሎች እንዲሁም የድሬ ልጅ ከሴት እንደ ኪዲ ቢሆኑልን ብር ከመበላት ተርፈን ነበር ፈጣሪ እድሜን ከጤና ዘመንን ከፍሰሀ ያድላችሁ
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አሜን መልካም ሰው ያብዛልን
@ajebaamireajeba4296
@ajebaamireajeba4296 Жыл бұрын
Selam esity yareb bet selechegn wisejign esit ehit Aleme!!!!!!!
@sinidunagshadugna2799
@sinidunagshadugna2799 Жыл бұрын
አምላክ ይባርካችኩ ያለውት እስራኤል ነው ባለትዳር የሁለት ልጆች እናት ነኝ በስራ መምጣት እፈልጋለሁ እርዳኝ
@sinidunagshadugna2799
@sinidunagshadugna2799 Жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ
@abebeasefamersha
@abebeasefamersha Жыл бұрын
አይየትነዉየምናገኝህ
@ኤካቦድዘኢትዮጵያ
@ኤካቦድዘኢትዮጵያ Жыл бұрын
ኪዲየ እባክሽ መረጃ ስጭኝ እግዚአብሔር ከሰማይ ዋጋሽን ይከፍልሻል በውስጥ ሳወራሽ መልስ አትመልሺም
@ahmederina
@ahmederina Жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔም መቶ ጊዜ ሞክሬ ለማውራት አታወራሽም አንድ አንዶች በይቱብ የሚናገሩትና ተግባር ላይ ዜሮ ናቸው እዳዛ ስለሆነች እንጂ ታወራሽ ነበር ግን ምላስና ጥርስ ይለያያሉ
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
@@ahmederina ሰራ ስለሆነች ይሆናል በጣም ካባድ ነው እህቴ ደም በለ ትዳር ናትልጀ አለ ስራ እሄ ሁሉ መቆቃሞ ከባድ ነው ደም ብዙ ቴክሰት ይደረሳት ይሆናል ሰንት ትመልስ እሰቲ እራስሽን አሰቤ ከመፍረድሸ በፊት
@amirsad4113
@amirsad4113 Жыл бұрын
​@@ahmederina ቴሌግራሟን ላክልኝ በናትህ
@መክሊት-ቐ4ዀ
@መክሊት-ቐ4ዀ Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ እድሉንባገኝ ደስይለኛል የፈጣሪፍቃድ ከሆነ
@fessahayeloul9976
@fessahayeloul9976 Жыл бұрын
ሰላም የሆነ መረጃ ፈልጌ ነበር ስልክ ቁጥራቹህን ብትነግሩኝ ኣመሰግናሎህ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ወዴ የተከበራችሁ ወዴ ኢትዮጵያ ጀግኖች እባካችሁ ብትቸሉ ተባብረው አሁን ያለወት በአረበ አገር ነኝ ግዜ ጉልበት እየጨረሱኩት ነው እንደት መሄድ እቻለሉሁ ወዴ ካናዳ መወጣት ገ እቸላለሁ ከይቅርታ ጋር ተባባሪ ወንደማቻን
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Жыл бұрын
እባክህ ወድማችን እኛንም እርዳን መስራት እንፉልጋለን
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርካችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿👌👌👌ኑሩልን
@letebrhanberhe1721
@letebrhanberhe1721 Жыл бұрын
Hi
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኪዱዬ🙏💗
@እያያውብርቁ
@እያያውብርቁ 29 күн бұрын
ፈጣር ከናተጋር ይሁን
@kokobmekonen6614
@kokobmekonen6614 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እንደናንተ አይነቱን መልካም ሰዎችን ያብዛልን
@tadetade3033
@tadetade3033 Жыл бұрын
ደረጄ በጣም አመሰግነለሑ ፈጣሪ ደባርክሕ
@tesfayegebremedhin44
@tesfayegebremedhin44 Жыл бұрын
ተመስገን ወጣቱ ባሕር አዳንከው
@Enuy-xf3vc
@Enuy-xf3vc Жыл бұрын
Hi እንዴት መምጣት ይቻላል
@Enuy-xf3vc
@Enuy-xf3vc Жыл бұрын
ቁጥር ላክልኝ
@kokobmekonen6614
@kokobmekonen6614 Жыл бұрын
@@Enuy-xf3vc ሰላም ለእናንተ ይሁን
@AbebayehuAdeba
@AbebayehuAdeba 2 ай бұрын
ካናዳ ልምህድ በጣም ድስታኛ "ትምህርት ድርጃ ድፕሎማ እህ ሀስብ በጣም ድስታኛ ነኝ፣ኢትዮጲያ ውስጥ ምንም ሥራ ይልሁም ድስ ይላል ፣ውጥር
@BillingWedaynew-h8l
@BillingWedaynew-h8l 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 Жыл бұрын
ለመሆኑ እስከ ዛሬ ድረስ በሰጣችሁት ነፃ የኢምግሬሽን አገልግሎት አማካኝነት ውጤታማ ሆነዋል የምትሏቸው ካለ እንዲቀርቡና ከእነርሱ ደግሞ እንድንሰማ ቢደረግ አመሠግናለሁ !
@guty5169
@guty5169 Жыл бұрын
ሰለም፡እናና።ልጆቼ፡ለመማር፡እፈልጋለሁ።በሰዲ፡አረብ፡ነው፡ያለን
@guty5169
@guty5169 Жыл бұрын
እባህ፡።ተሌፎን፡ኢማል፡ካለህ፡፡እባክህ
@nesreenzain7834
@nesreenzain7834 Жыл бұрын
እባክህን ከዱባይ ወደ ካናዳ መሄድ እፈልጋለሁ ለፈጣሪህ ስትል እርዳኝ ወረቀቴ ሳያልቅብኝ ።ስለ መልካም ስራችሁ አላህ ይክፈላችሁ
@shitaysaman
@shitaysaman Жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ እስቲ በእናትሽ ኢንፎርሜሽን እንለዋወጥ
@munituymido6248
@munituymido6248 Жыл бұрын
ከዱባይ ወደ ካናዳ መሄድ እችል ይሆን? እባካችሁ🙏
@adaneargaw6909
@adaneargaw6909 Жыл бұрын
እናትዬ መልካምነት የፈጣሪ ስጦታ ነው እናመሰግናለን ።እና እንደው የትምህርት ደረጃ ያስፈልጋል ወይ አደራ መልሱን መልሽልኝ
@yohanisurgamo
@yohanisurgamo 20 күн бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@hanitajije5444
@hanitajije5444 Жыл бұрын
ሰላም ኪዲ? ሀና እባላለሁ አዲስ አበባ ነዋሪ ነኝ ከ4 ወር በፊት በኤጀንት ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር ለትምህርት የነበረው ሂደት መጀመሪያ ቅድመ ክፍያ አናስከፍልም ብለው document ሁሉ አሟልቼ ከሰጠሁ በኋላ 3ሳምንት ከቆየ በኋላ Toronto yalew seneca college acceptance letter ስለመጣልሽ 20000 አስገቢና የኤምባሲ ሂደቱ ዪቀጥልልሽ ስባል ከፈልኩ 20000 ሺው ለacceptu ነው አሉኝ እስፖንሰር ማንም መሆን ስለሚችል ዘመድ አደረኩ የኮቴ ብር $250 በአካውንት እንዳስገባ ስጠየቅ online ነዉ ዪከፈላል ስባል ወጪ ማውቃቸው ሰዎች ስንጠይቅ ማንም ሊተባበር አልቻለም ባለው ጊዜያዊ ምንዛሬ 30000 ብር እንድከፍል ተገደድኩ then O.I.M ሄጄ አሻራ ሰጠሁ ከዛ ውጤት ጠብቂ አሉኝ ከወር በኋላ በፋይናንስ ምክንያት ወደ ሀገርሽ ምትመለሺ ስላልመሰለን ውድቅ ተደርጓል የሚል video ena letter ደረሰኝ ያሳየሁት statement 7.6million nbr እንደዚ እንዴት ሆነ ያወጣሁት ብር ለእኔ ቀላል አልነበረም አሁን ያለሁበት ነገር አላውቅም እናቴ ለእኔ ብላ እዳ ውስጥ ገብታለች ..... ብዙ መናገር በማልችልበት ሁኔታዎች እያለፍኩ ነው እባክሽን እርጂኝ የሆነ ነገር በይኝ
@brotherzerubabelmelese293
@brotherzerubabelmelese293 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ይባርካችሁ።
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጊዜ አችሁን ሰውታች ለኛ ለምትሰጡት መልካም
@Sisaydemes
@Sisaydemes Ай бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ተባረኩ !
@MulatGebre
@MulatGebre 10 күн бұрын
አንተ እንዳልከው ያንተ ጥቅም ሰዎችን መርዳትና ሰዎች ስጠቀሙ አይቶ መደሰት ነው።እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥህ ።
@genetfikru3727
@genetfikru3727 Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@نعيمةنعيمة-خ7ظ
@نعيمةنعيمة-خ7ظ Жыл бұрын
Libiy legoce ywotuu
@Misr_
@Misr_ Жыл бұрын
Were is the link?
@meseretlegesse6704
@meseretlegesse6704 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@libcab1083
@libcab1083 21 күн бұрын
በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን
@eleniwoldemariam5755
@eleniwoldemariam5755 14 күн бұрын
እሰይ እንኮን የሀገሬ ልጅ ።ሆንክ።❤❤❤ አንዳንዴ እኛ ኢትዮጵያ ውያን ባለጌ ነን ስድብ ምን አመጣው።ብልግና ነው።መስተካከል አለብን ስድብ ኃላ ቀርነት ነዉ ።እንሰልጠን ባካቹ።ካናዳ ባለጌ ሰው አይፈልግም ታረሙ።❤❤❤❤❤❤
@merryzelalem3851
@merryzelalem3851 Жыл бұрын
ሰላም የኪዱ ቤተስቦች መላው የኢትዮጵያውያን
@mameZerhun
@mameZerhun Жыл бұрын
Selam new kidu endeti lagignachu echilalehu
@HanaNegash-og3wm
@HanaNegash-og3wm Жыл бұрын
እባክ 🙏🙏🙏🙏 ልለምንህ ቤቴ ፈርሶብኝ ከነ ቤተስቦችዬ ጎዳና ወድቅናል እባክ መሄድ እፈልጋለሁ የት/ት ደረጃዬ ዲግሪ ነው በፈተረክ እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@የኛለኛ-ከኛ
@የኛለኛ-ከኛ 16 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እንወጣለን
@cryptochampion3836
@cryptochampion3836 Жыл бұрын
The problem is our people don’t trust and respect free things
@meselechteka6217
@meselechteka6217 Жыл бұрын
እናንተ መልካም አሳቢ የሀበሻ ልጆች እስኪ የደረጀን የቴሌግራም አደራሻ አጋሩኝ ፈጣሪ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ስለላካችሁልኝ አመሰግናለሁኝ
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 Жыл бұрын
ጌታ ዘመናቹን ይባርካችሁ
@alem2627
@alem2627 Жыл бұрын
ካናዳ ውስጥ በድራግና በኣኮል ቤት የሌላቸውን ኢትዮጵያውያን እና ሌሎችም ኣፍሪቃውያንን ኣይበቁምን?☹️☹️
@TESFAALEMBERIHU
@TESFAALEMBERIHU Ай бұрын
ደስ ይላል ወንድም እግዛብሄር ያግዛቹ
@gezahegnberato8515
@gezahegnberato8515 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ዕድሜህን ይበርክልህ ተበረክ
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 30 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 17 МЛН