"ዘፈን ኃጢያት ነው?" - የመድረክ ውይይት - ክፍል 2 - Kiya Talk Show - Panal Discussion - On Zefen - Part 2

  Рет қаралды 46,248

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 158
@aberehamejlgudesta7522
@aberehamejlgudesta7522 2 жыл бұрын
ወንደርፉል የሆኑ አባቶች አሉን ንጉሴ ቡልቻና ሰለሞን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ። ዮናሰ ከየትም ለቃቅሞ ያመጣው የምእራባውያን አጋንታዊ ሀሳብ ነው
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 8 жыл бұрын
ጋሸ ነጉሲ ጌታ ይባርክህ በሚገርም በሚገርም ሁኔታ ነበር የተናገርከው እድሜንና ጤና ይስጥህ ጌታ ።ሁላችሁም ተባርኩ
@amenguma1592
@amenguma1592 8 жыл бұрын
ዮናስ ጎርፌ እኛ የኢትዩጵያዊያን ለየት ያለ ነገር ለመቀበል በጣም ይቸግረናል ጭንቅላቱ አስተሳሰቡ ቀደም ያለንን ሰውን ለመቀበል ይቸግረናልና ህዝብህን ለማስተማር ትከሻህ ይስፋ ልብህን አበርታ ግን ግን ግን አካሄድህ ከእግዚአብሔር ህግና ስርአት የወጣ እንዳይሆን በቃሉና በመንፈሱ እራስህን እየመረመርክና እያስገዛህ ተንቀሳቀስ ምክኒያቱም ሳታስተውል ትውልድ በእጅህ እንዳይበላሽ በተረፈ ተባረክ
@MeleChego
@MeleChego Жыл бұрын
I share the views of Gash Niguse and Pastor Solomon. Of course the view of God.
@awindowofhope5025
@awindowofhope5025 4 жыл бұрын
ወዳጆቼ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!! ወ/ዊ ንጉሱ ቡልቻ እጅግ በጣም የምወዶት አባት ኖት ዘመኖት በፀጋው ይለምልም እንዲሁም መጋቢ ሰለሞን ለበረከት ሁን ፀጋው ይብዛሎት!! በጣም ልቤን የነካው በዚህ ቪዲዮ ላይ ዮናስ የተናገረው ነው እርሱም ስለ "ፊልም" ብዙ ወንድሞችና እህቶች ከክርስትና ህይወታቸው ጋር የሚንፃረር ፊልሞችን ይሰራሉ ፊልም ደግሞ በባህሪው አስተማሪም አዝናኝም ነው አስተማሪነቱ ደግሞ በወረደ መልኩ በልቶ ለማደር እየሆነ ነው ይህም ነገር ይታሰብበት። ዮናስ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@mekdesnigussie3265
@mekdesnigussie3265 8 жыл бұрын
I proud to these my fathers. I can't express my feeling how much i am happy about the answer i get on the topic. I love you brother solomon abebe and Negusse Bulcha. I Love you fathers.
@michaelalemuma
@michaelalemuma 2 жыл бұрын
Mekdes When you hear you gave your ears only to your father. Don't you care about Yonas burden? When I say this, I am explaining that I Love & hearing With delight the explanation of brother Nugusie. Any way read my Amharic comment
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 Жыл бұрын
"የስው ሁለንተናዊመዳራሻው እግዚአብሔርን ማክበር በርሱም ብቻ መደሰት"
@netsantmulissa113
@netsantmulissa113 Жыл бұрын
I liked the way Brother Niguse Bulcha expressed his feelings about music and church calling in general and Christianity and individuals soul in particular!! It’s not about the interpretation of the word Cosmos but the major calling of a Christian and its purpose!! God bless you all.
@yenayena8676
@yenayena8676 8 жыл бұрын
ዋው እንዴት የሚያረሰርስ ውይይት ነው ኡፍ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ አዘጋጆቹም ብሩክ ናችሁ እባካካችሁ ደግሞ አሁን አሁን በሚሰሩት ክሊፓች ላይ ውይይት ብታደርጉልን መዝሙሮች ከነክሊፓቸው ከዘፍን ልንለያቸው አልችልንም እስቲ አንድ በሉን የክርስትያን አለባበስ ላይም እንዲሁ ውይይት ያስፈልጋል ተባረኩ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 8 жыл бұрын
Bless you yemidegef teyake new.
@davidaddis2525
@davidaddis2525 4 жыл бұрын
kiyaye geta yibarikish endanchi aynet amelekaket yalat set alagatemechignim
@bibletruthreformed
@bibletruthreformed 11 ай бұрын
Agree with you Yonas ክርስትና ኢትዮጲያዊ ብቻ አይደለም! Music is a gift from God! It is Common grace. It meets our emotional needs” John MacArthur
@AbrahamAyssa
@AbrahamAyssa 7 ай бұрын
Do you have some Bible verses which support your comment else no philosopher can lead us the only principle that can guide us is Bible.🙏
@zinabuakifle9043
@zinabuakifle9043 Жыл бұрын
brother Negusa God bless you.
@tamirumekonnen1074
@tamirumekonnen1074 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ልባችሁን ካልለወጠ እንኳን መቆጣት ጨርቅህን ልትጥል ትችላለህ/ያለሽ። ከሁሉ በላይ የሰዶም ተግባር ችግር የለውም በሚሉት ሰዎች ተግባሩን ለመቀደስ መታገል አይደንቀኝም። ሲጀመር በዚሁ ዓይነት ነበር የተጀመረው። ማስተዋል በጣም ያስፈልጋል። ጋሽ ንጉሤ ጌታ ይባርኮት።
@godisgoodthanksgod6858
@godisgoodthanksgod6858 8 жыл бұрын
በእውነት እንደነዚ የአሉት አባቱቺ እግዝአብሕር ስለሰጠን አመሰጋን አሉሁ thanks God bless you Thanks iove you God is good Thanks
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 2 жыл бұрын
ውብ የሆነ ለብዙዎች ትምህርት የሚሰጥ(ምናልባትም ለመመለስ ቅን ልቦና ላላቸው ሰዎች ከገቡበት ስህተት ነጥቆ የሚያወጣቸው) ነው። እንደዚህ አይነቱ ውይይት ለወደፊቱም ይቀጥል እላለሁ። ተባረኩ!
@selamawitmakonnen1472
@selamawitmakonnen1472 8 жыл бұрын
What a wonderful message wendem Negusse Bulsha thank you Jesus, God has given us this kind of God's servant.
@Eyobs90
@Eyobs90 8 жыл бұрын
Very interesting debate and very interesting to see that the Ethiopian Church gave such a platform for new thinkers to defend their views on the subject! Brother Yonas I sincerely hope you're proud of yourself, even though you guys do not speak the same language! These two guys obviously stacked on "zefen" and because of that, they seem unable to even hear to what you want to talk about! They simply seem not willing to meet you somewhere except just hammering everything that is "zefen" !! The road is bumpy and loooong! I surely hope and pray that these leaders really gets the secret how to take care and concerned about their parishioners specially the youth and to lead a church where no family member needs to feels being a second class because of what he / she does for a living or because of the kind of preference he/she has !!!
@Metidemissie
@Metidemissie 4 жыл бұрын
I love it. Gash Neguse Tebarek
@FocusRBX279
@FocusRBX279 8 жыл бұрын
Ohh des emil mels new le yoni yesetachhut tebareku Egz endenante Yalu kdusann yabzaln tebareku betam new yerekahut 💕💕💕💕
@Redi8
@Redi8 8 жыл бұрын
Beautiful Discussion! Thank you betam! specially what Nigusse mention@40:40 is amazing, Well said!! Brother Yonas hasabihin teredchewalehu enemy yemismamabet netib new honom gin ahun yalun netsanetochim aschegirewinal yehen kechemerin demo min aynet zefen new lik.. Musica eskemin dires new hiwotachin sayabelash yemikoyew yemil lela risk wisit yiketenal silezih bikeribin yishalal bay negn. Betam brave sew neh yehenin neger yizeh mewitatih bezih appreciate aderigihalew!! Egziaber betekerisitiyanachinin yitebik!
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 7 жыл бұрын
ወንድም ንጉሤ ወንድም ሰለሞን ጌታ እየሱስ ይባርካቹ መቼም ዘፈን አልዘፍን አልሰማም
@asterbutaye7615
@asterbutaye7615 7 жыл бұрын
Bekelech 0kassa
@jolememeru471
@jolememeru471 7 жыл бұрын
ግን ትሰስኛለሽ
@eyerusalemmitiku1235
@eyerusalemmitiku1235 7 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ጋሽ ንጉሴ !!
@miky9450
@miky9450 4 жыл бұрын
ጋሽ ንጉሴ ተባረክ..ወንድም ዮናስ ተባረክ
@zinabuakifle9043
@zinabuakifle9043 Жыл бұрын
God bless you gus
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 8 жыл бұрын
GOD BLESS YOU MORE !THIS IS THE TRUTH.
@geberealx3449
@geberealx3449 5 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሁሉም ሲናገሩ እምናጨበጭብ ከሆነ ማንን እንደምንደግፍ ግራ ያጋባል
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 4 жыл бұрын
Fifi Tesfaye Alx ክርስቲያኑ በብዛት ቲፎዞና አጨብጫቢ ከሆነ ቆይቷል። ጴንጤ ድሮ ቀረ underground’s ስናመልክ።
@gmalmu650
@gmalmu650 8 жыл бұрын
Very very interesting disction I thank you alot Keya for organising this program there were very good points from all of them well done.
@lilibini4870
@lilibini4870 8 жыл бұрын
wow wow God bless you all ! In my understanding all are Right. i can choose whats Good for me from God word . God bless you Yonas Gorfe
@jesuslovelove703
@jesuslovelove703 8 жыл бұрын
wooooow keber le e/r yehun, yeteld hiwoten maden new yetenagerachuw wendem selemon ena wendem neguse tebarku wendem yonas ebakeh tsely geta kezi ayent amelkaket yewetak
@asfawdemisew4277
@asfawdemisew4277 Жыл бұрын
Pastor Nigusse Bulcha and Solomon Abebe we have a rich heritage as a Christian and Ethiopia Evangelicals on Zefen (secular music we may call it). Our heritage is biblical. In our context I agree totally with you. I would like to thank and bless you for opening the door to oppose such destructive teaching.
@addisumeshesha1029
@addisumeshesha1029 4 жыл бұрын
ሻሎሞ ይህ ውይይት እንደ ዉይይት ጥሩ ብሆን በእኔ እይታ የቤተክርስቲያን መዘናጋት የምያሳይ ይህም ማለት በራሱ ለራሱ ወስኖ ክርስቶስ በመከተል እርሱ ለመምሰል የምችል ትውልድ አለማዘጋጀቷን ና ከፍት ያለው ዘመን በክርስቶስ ዳግም ለተወለደው ማህበረሰብ በቃሉና ከቃሉ መጣበቅ እጅግ ጊዜ የማይሰጠው ሥራ መሆኑ ነው ሰለዝህ እያንዳንዱ ክርሰቲያን በስብከት ብቻ ከመኖር ተላቆ በግሉ ለፅድቅ የምንቆምበት መንፈሳዊ ቁመና መገንባት አለበት ። ለላው ደግሞ ዘፈን ትርገሙ ሳይሆን ምንጩ የተዘነጋ ነው ምመሰለው ከትርጉሙ ይልቅ ምንጩን ሜወቁ ውይይቱ ያሳጥራል ማንም በመንፈስ ቅዲስ ተሞልቼ እዘፍናለው አይልምና!!
@MilkaMebratu
@MilkaMebratu Жыл бұрын
It was beautiful discussion God bless you all💙💙🙏🙏🙏🙏🙏
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 жыл бұрын
ሰውን ወደ ክርስቶስ እንዲመጣ በፍቅር መሳብ እንጂ በተዛባ የትርጉም ቃል የሙዚቃ ሙያተኞችን ማባረር ጌታ የሞተበት ዓላማ አይደለም። ዛሬም ጌታ ከየት እንዳወጣቸው የረሱ ሰዎችን የቃላት ጨዋታ ነው የየሁት። አንደነዚህ ዓይነቶቹ ናቸው እነሙሉቀንን ኑልን ብለው መልሰው በካልቾ ብለው ከቤተ ክርስቲያን ያባረሯቸው።
@emushbekele2777
@emushbekele2777 8 жыл бұрын
Geta meherete yaderegelete. Lewendemachen yonasi. Kiya sho tebareku sele weyeyetu. Geta yebarekachu hulachunem.
@derejeayele8416
@derejeayele8416 7 жыл бұрын
thank you guys!...such kind of discussion should be continue! God bless you
@andreyirgu2457
@andreyirgu2457 2 жыл бұрын
Music and singing played critical role in inspiring mobilizing and giving voices to the civil right movement. The freedom song they played a strong and vital role in our struggle they gave people new hope and sence of unity. Said this non other than preacher Rev Dr Martin Luther King Jr. Meachem ke enate yanese wuket norot aydelem sile 🎶 yihen yalew.
@sam-unikt
@sam-unikt 8 жыл бұрын
God bless you guys . We need like this often
@adanedechassa
@adanedechassa Жыл бұрын
It is good to allow speaking to attendants
@tsenazeleke2609
@tsenazeleke2609 8 жыл бұрын
Wow more bless u, am so excited !!!!
@እየሱስያድናልብቻውንያድና
@እየሱስያድናልብቻውንያድና 8 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@afromedia6728
@afromedia6728 3 жыл бұрын
የዮናስን ሀሳብ ሎጂካሊ መሞገት ግን አንዳቸውም በቅጡ አልቻሉበትም። ሁሉም ሸፋፍነው እና አለባብሰው ነው ለማለፍ የሞከሩት።
@tamirumekonnen1074
@tamirumekonnen1074 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ከሎጅጂክ በላይ ነው።
@tamirumekonnen1074
@tamirumekonnen1074 7 ай бұрын
ከሥጋ የሆነ ዕውቀት፣ የዲያብሎስ ዕውቀት ሎጂክ ካደረከው በእግዚአብሔር ዕውቀት ዕውቀት ሁሉ ይሻራል!!!!!!
@alazarnegash9633
@alazarnegash9633 2 жыл бұрын
Kenya show tenama show ayedelem gena bezu sitanawie gudaye yezo eyemeta newo.
@asnakewolde7648
@asnakewolde7648 Жыл бұрын
Tiru astemari medirek nw thanks
@hanahagos7732
@hanahagos7732 Жыл бұрын
ደሮ ሲያታልሉዋት በመጫኛ ጣሉዋት አሉ. ለዓለም ህዝብ ፍጥረቱ ሁሉ የፈጠረ ዓንድ ዓምላክ ነው.ባጠፋነው ጥፋት ለማዳን ግን ልጁ እየሱስ ክርስቶስ ልኮ በደሙ አዳነን ነጻ አወጣን ሁሉ ግዜ እናመሰግነዋለን በራሱም የተመሰገነ ነው.
@seyyoh7617
@seyyoh7617 8 жыл бұрын
የመፍትሄ ሀሳብ -ዘፈን የሚለው ቃል በትክክል መግለፅ ባለመቻሉ አዲስ ቃል ይፈለግ፥ይወለድ ወይንም ይፈጠር። መዝሙር የሚለው ቃል በትክክል መግለፅ ስላልቻለ ለምሳሌ (የህዝብ መዝሙር) ሌላ ቃል ይፈለግ ወይንም ይወለድ -አንድነታችን በሙዚቃ መሳሪያዎች ከአለማውያኖች ጋር አንድ ስለሆነ አዲስ መሳሪያ ይፈለግ ወይንም ይፊጠር። -አንድነታችን በሙዚቃ ንድፍ ሀሳብ፤የሙዚቃ ህብረ ድምፅ፤ህብረ ድምፅ ሽግግር :የመግቢያ ሙዚቃ፤የሙዚቃ ድልድይ፤የሙዚቃመዝጊያ፤ሙዚቃ፤ሽግግር፤(ryhthem,tempo,pattern,style,beat,instrumental voice) አንድ በመሆኑ አዲስ ይፊለግ ወይንም ይፈጠር። -ግጥማችን ከአለማውያኖች ጋር ቤት አመታቱ፤ቁጥሩ፤አዝማቹ ፤ሀሳቡ፤ ወዘተ....(ቃሉ በእግዚአብሄር ቃል ይሁን)። አዲስ የግጥም (form) ይፈለግ ወይንም ይፈጠር። -መዚቃ የተማሩ ባለሙያዎች የአገልግሎት ክፍያ ይሰጣቸው። -የሙዚቃ መሳሪያ ይገዛላቸው። -የሙዚቃ ባለሙያን ቤተክርስትያን መደገፍ ካልቻለች ስደት እንዳይነሳበት ትከላከል። -የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪው በአስተማማኝ መንገድ ኑሮውን ማሽነፍ እንደሚችል መሆኑን ያወቀ መሆኑን። ትምህርት ቤቱ ያረጋግጥ። -በአሁን ግዜ ቤተክርስቲያን አገልግሎቱን መደገፍ ያልቻለችውን ሙዚቀኛ መልካም ስራ እንዲያገኝ ትርዳ ወይንም ሌላ ሙያ እንዲይዝ የነፃ ትምህርት እድል ትስጥ። -የክርስቲያን ሙዚቀኞች ማህበር ይቆቆም። -የሙዚቀኛው አልባሳት ከአለም አንድ አይነት በመሆኑ አዲስ ይፈለግ ወይንም ይፈጠር። -ሽብሽባችን ተመሳሳይነት ስላለው አዲስ ይፈጠር። -የሙዚቃ ቪድዬ ክሊፕ ተመሳሳይነት ስላለው በአዲስ መንገድ ይስራ። -የሙዚቃን የፈጠራን ስራ በቤተክርስቲያኑ ስር ሆኖ ሙሉ ድጋፍ ለሰራተኞቹ ትስጥ። -የሙዚቃ አገልግሎት በአስተዳደር ውስጥ ቦታውን ይያዝ። -ለለውጥ እውቀት አስፈላጊ በመሆኑ ቤተክርስቲያን የተማሩትን ሙዚቀኞች በአግባቡ ትያዝ። -ሁሉም መዘምር ይችላል ተፈቅዶለታል።"ዘፋኝ"ለመሆን ግን ሙያ ና ስጦታ የሚጠይቅ ይመስለኛል ስለዚህ አልዘፍንም ብሎ መፈክር ማንሳት ያለበት ይለይ። -መፈክራችን ከጋራ ወደ ግል ይቀየር(ከአንዘፍንም ወደ አልዘፍንም) -የግዜው መፈክር....አላመነዝርም፤አልዳራም፤አሳደብም እና እነዚህን የመሳስሉት ናቸው።በስተመጨረሻ ሰይጣን፤አጋንንት ጂኒ አለብህ የሚል ሄዶ ያስወጣለት ማስወጣት ካልቻለ እርዳታ ይጠይቅ ይህንን አድርጎ ካልተገኘበት ያልከው ሰው ውሽታም ነህ።ውሸታም ከሆንክ ደግሞ አባትህ ሰይጣን ሊሆን ነውና አስበበት። እንግዲህ ከአለማውያን የምንለየው እኛ የኢትዮጽያ አማኞች በእግዚአብሄር ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ነው።በሌሎቹ ነገሮች ግን በብዙ አንድ ነን በግጥም ሆነ በዜማ ።ግጥሙ በእግዚአብሄር ቃል ላይ ካልተመሰረተ ወደ አውዱ ሄደን ነው የምንስማማው ለምሳሌ እኔ እወድሃለሁ እጅግ አብዝቼ....ብል አለማዊ ሊሆን ስለሚችል...ዜማም እንደዚሁ። ጌታ ወደ መፍትሄው ያድርሰን።አሜን
@mekdesnigussie3265
@mekdesnigussie3265 8 жыл бұрын
good idea
@discernmentintruth4906
@discernmentintruth4906 8 жыл бұрын
Great conclusion. The whole argument ended in addressing that music in and of itself is not bad. However, music can be distorted by wrong message, and people with bad influence. Therefore when we listen to music we have to make sure that it's got good content AND that the people that are bringing the music are of good reputation. So music is a tool to bring message across. It can be used to worship God, to bring a message of love, hope, faith and blessing to others. But it can only be used by right people with right message. When we come to zefen, I think even Yonas agreed that within the context of the definition it is not the right kind of music. The theologian confirmed also that the translators were careful in giving that definition because they studied that sort of music with all of its implications and associated bad Javier before putting it as the best translation. So what's the end of the discussion? Pure Music is good, but zefen (bad music) is bad.
@EseyVS
@EseyVS 8 жыл бұрын
Thankyou keya
@slamamm919
@slamamm919 6 жыл бұрын
ዋው ተባረኩ ግን እኔ ዘፍን ሰላም አይሰጠኝም አልሰማም
@yeshitiladaba5878
@yeshitiladaba5878 8 жыл бұрын
enante ye LEUL agelgayoch Abzito yibarkachu.
@beletusheno8596
@beletusheno8596 8 жыл бұрын
wow sle enante getan akeberku skn yalachu chawawochi ye abate brukan tebareku wendme yonim tru ermat endagegnek gemchalew batekalay des tlalachu
@sabafidel8292
@sabafidel8292 6 жыл бұрын
Galatians 5:21 is GOD Allmighty's word and we have to obey it. Amen Halleluyah ))))))
@fasil2806
@fasil2806 8 жыл бұрын
oh my God. yonas you are lusiver servant.
@yegetalejeneng4501
@yegetalejeneng4501 8 жыл бұрын
Ato Dereje, You are denying Bible and word of God, It is not assumed to preach Gospel for Yonas. He is expanding and defining the the Greek word 'como'. He thinks a word guarantees him to continue sin.
@jolememeru471
@jolememeru471 8 жыл бұрын
what yonas is talking is true
@woldu100
@woldu100 8 жыл бұрын
Lemjmeriya Geze Ethiopiyawiyan bechewanet tekmtehu seweyayou mayet chalku!!! Kibru legeta yehun!!!
@segenetsegenetlassaye936
@segenetsegenetlassaye936 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጌታን ከሚውድ እናም ጌታን ከሚፈልክ ጌታንም ከሚያመልክ ሰው የሚጠበቅ ንግግር ነው በአጠቃላይ እረክቻለው ብል ይሻላል ግን አንድ ነገር እንደው አብይ ይሄንን ምታነበው ከሆነ ውስጤ ያለውን ብናሀር ደስ ይለኛል እሱም ለምን መልካም ነገር በዘፈን አይነገርም ላለው በቂ መልስ ተሰጥቶታል ግን ሰው ሁሉ ሊረዳው ሚገባው ሰይጣን ዋናው አላማዬ ብሎ ለምን ይሄንን የአምንኮ ጉዳይ መተዳደር ፈልልገ ብንል ሁሌም መልስ ሊሆን የሚገባው እርሱ የሰው ልጆች ጠላት ስለሆነ በቀደመው ዘመን አዳምን ከስልጣኑ አውርዶ ገዢነቱን የቆጣጠረ ጌታ ግን ተዋጋልን እና በእባብን ጊንጡ ላይ እንደገና ስልጣን ሰጠን ሁሉን እንደንገዛ አደረገን ስለዚ አሁን ለምን ይሄን አነሳሽ ብትሉኝ ሰይጣን የቀደመው አገልግሎቱ የዝማሬ ዎርሺፕ ሊደር ስለነበር ያንንም አይቶ ላኔ ይገባኛል ሲል ከነበረው ክብር ስለተወረወረ ያንን መልሶ አራሱ እና የራሱ ማድረግ ሰሚፈልግ ለዛ ነው ይሄንን የተቀደሰ አላማ ለሴት ፥ም ለወንድ፥ከሚለው ለአገ እና ለመሳሰሉት ቢዘፈን ችግር ፐለውም የሚለው እኔ ግን አምልኮ አጌታ ዜማውም ለሰጠን ለጌታ ለእርሱ እና ለእርሱ ብቻ እላለው
@berhanug7107
@berhanug7107 8 жыл бұрын
Solomon , I am proud of you.
@salamawafi1454
@salamawafi1454 6 жыл бұрын
ንጉሴ ተባረክ
@salamawafi1454
@salamawafi1454 6 жыл бұрын
እውነት ነው ክርስቶርን መምሰል አለብን
@slamamm919
@slamamm919 6 жыл бұрын
ውይይይይይይይ አባቴ ፓስተር ንጉሴ ተባርክ
@lov3888
@lov3888 8 жыл бұрын
Betam dase yemle weyeyt nebar buzu temaren
@aregmulu4573
@aregmulu4573 4 жыл бұрын
For me yonas is right
@msrahile6369
@msrahile6369 8 жыл бұрын
it is really nice to see this kind of debate, and I really appreciate yonas, you are open minded person, and your idea is really simple and clear but those people are trying to make it really a big deal and complicated, you can use music to send a lot of positive message to people, like how to help, love and be kind one to another. God bless you
@mekdesnigussie3265
@mekdesnigussie3265 8 жыл бұрын
it is a big deal because of life.
@jacobtesfa6278
@jacobtesfa6278 8 жыл бұрын
well handled, that was the most intellectual and well prepared discussion. both sides put their argument in a Christian manner except br Yonas went a little emotional on the rebattle period when he mention 'Kana Tv' but it is also unfair to put him alone against two sophisticated bible scholars.
@jolememeru471
@jolememeru471 7 жыл бұрын
ዮናስ በጣም ትክክል ነህ። "ሰለሞን"?????። ጋሽ ንጉሴ ጌታ ይባርክህ።
@tamirumekonnen1074
@tamirumekonnen1074 7 ай бұрын
ዓለማዊ ምኞትህን ጥለህ ና ክርስቶስ የሞተው ለሐጢአተኞች እንጂ ለሐጢአት አይደለም። ዘፈንን ከማፍቀር መስቀል ላይ ያለውን ኢየሱስን አፍቅር። ሁሉም ምድራዊ ነው። ይጠፋሉ።
@truthful9311
@truthful9311 7 жыл бұрын
I love brother nigusie bulcha!
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 7 жыл бұрын
አያሻው ሀያሲ ከጥንት እስከቅርቡ ጊዜ በተጻፈው እጅግ ብዙ መልዕክት የተተላለፈው ለአንብቦ ተረጂው ለተረድቶም አስረጂው ለክቡሩ ፍጡር ለአምሳለ ኤል ነው፡፡ ግና … ከመጻህፍት ሁሉ በእጅጉ የሚለይ ደረጃው ላቅ ያለ በማነጽ አመሉ ህይወት አዘል መልዕክት ለሰው ዘር በማድረስ እስከዘመናት ጥግ የሚዘልቅ ሲወደስ መንፈስ ቅዱስ መርቶት በሰብ የተጻፈ የአለም ሀያሲያንን ምዘና ያለፈ አለምን ከሞሉት እልፍ አእላፍ መጻህፍት በእጅጉ የሚልቅ ጨለማን ገላልጦ እስርን በመፍታት የቅዱስ መጻህፍት ባለቤት ደራሲ ህያው እግዚአብሔር ነው ከቶም የማያሻው አንዳችም ሀያሲ ይሄ ደራሲ ነው ዘረ ሰብን ከአፈር ውብ አድርጎ ያበጀ ከሞት ወደ ህይወት መዝለቅን ያወጀ በነጭ ወረቀት ላይ በጥቁር ከጻፉት ደራሲያን መንጋ ከቶ እንዳትፈርጁት ቃሉ የጨለመን ቀን ስለሚያነጋ፡፡ በአንተነህ ኃይሉ በቀለ
@KANA-TEWAHIDO9799
@KANA-TEWAHIDO9799 Жыл бұрын
አቶ ዮናስ ፀጉርን ማሳደግ ለወንድ ልጅ ከየት ተፈቀደና ነው እንዲህ ጎንጉነህ የቀረብኸው ? ለዚህ ቀን እንኳ ተስተካክለህ አልቀረብህም ።
@kabodtgog6687
@kabodtgog6687 7 ай бұрын
Be hezbu betam nw maznew yesewochun hasab bedemb kemadamet yelek kene eyesemu mesak ena mashkakat becha......tenagariwochum sayfelegut aykerm hasabachewn tetew kene mekegnet becha nw yeyazut ay pente demo zor belo ke mezmur yechefral "Be zefen zemeru bemezmur zefenu" ale yagere sew
@jolememeru471
@jolememeru471 8 жыл бұрын
I agree with yonas
@alazarnegash9633
@alazarnegash9633 2 жыл бұрын
Betam asafari ke alem gare kuche Belo bezi gudaye layae mederader mene felegachehu newo.? Deneber alefo mene lemametate newo,
@gracebeza225
@gracebeza225 8 жыл бұрын
Yonas, U want to stay Christian, but u also love this world. Unfortunately, the two din't go together. Choose life....
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 жыл бұрын
በየትኛውም ሙያ ውስጥ በጎም ክፉም አለ። ጥሩ ጠበቃ አለ፣ ዋሽቶ የሚያሰቅል ጠበቃም አለ፤ ጥሩ የሚያክም ዶክተር አለ፣ ያልተወለደውን ሕፃን ገድሎ የሚያስወርድም አለ፤ ጥሩ ነጋዴ አለ፣ አጭበርባሪ ነጋዴ አለ፤ በዘፋኝነት ሙያም እንዲሁ ነው። የግሪኩ ቃል ዘፋኝነት እንደማይል እየታወቀ ድርቅ ማለት ክርስቶስ ከየት እንዳነሳቸው የረሱ ሰዎች ተግባር ነው። በኢቫንጄሊካል አገልጋዮች ዘንድ እንደ ቀራጭ የሚቆጠሩት ዘፋኞች ናቸው። ጌታ ግን ምሳ የበላው ከእነርሱ ጋር ነው።
@eyesusgetanewuyadnageta2961
@eyesusgetanewuyadnageta2961 8 жыл бұрын
plis yetm ager aytachu sayhon yeEgzaber kal aytachu tnageru yeEgzaber kal zefagn megst semay aywersm beka arat netm
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 7 жыл бұрын
ኤድያ ከእርሱ ወዲያ ብዕር ስለ እግዚአብሔር ከ ሀ እስከ ፐ ይጻፍ ቸርነቱን ያብስር ስለ መድህኔ ይቀኝ ባለ ቅኔ በገጣሚም ግጥም ይጉላ የአምላክ ጣዕም በሚያዜም ዜመኛ ይወደስ ኢየሱስ የአዳም ዘር መዳኛ፡፡ በእምቢልታ በዋሽንት ብሎም በበገና ፍጥረት ይነቃቁ ወደ ፈጣሪያቸው ቀልባቸው ይቃና አርማ የእርሱን ግርማ ድርሰት የእርሱን እውነት ስዕል የእርሱን ምስል በጥልቀት የሚያስብ የትኛውም ጠቢብ በወልድ ፍቅር ይበድ መውደዱን ይዘርዝር ዓለምን ለማዳን በሞት በትንሳኤ ማለፉንይመስክር በቅዱስ ቃል መብሰል በወንጌል መንቀልቀል አሜን ይሁንልን መዳን በአዲስ ኪዳን አምነን ለመፈወስ መድኃኒያለም ይርዳን፡፡ አሜን ይሁንልን መፈወስ በየሱስ አጽንቶም ያቁመን ህያው መንፈስ ቅዱስ ከኢየሱስ ጋር መኖር ያምራል ሀሌሉያ አሜን ይሁንልን ኤድያ ከእርሱ ወዲያ ፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ባርያ እና ታማኝ ወታደር አንተነህ ኃይሉ በቀለ ከጋምቤላ
@yeshitiladaba5878
@yeshitiladaba5878 8 жыл бұрын
be leloch ageroch yemideregu negeroch hulu tikikil endehone masebh erasu yemigerm newu. adgenal bemilu ageroch Yalu betechirstianoch bizu kews(crisis) wist endalu atawikim? temesasay tsota gabicha enkuwa church wist eskemadreg dereja yederesut yerasachewin mignon enji ye E/Rn fekad men or silemayfeligu newu.
@tamirumekonnen1074
@tamirumekonnen1074 7 ай бұрын
በዚህ በመጨረሻ ዘመን ለክርስቲያናዊ ሕይወት መጨነቅ እንጂ ሥጋን ስለሚያስደስተው ሁኔታ ለሙግት መሰቃየት አስፈላጊ አይደለም። ወ/ም ዮናስ ሕጻን ልጄ እኔን ቢቻ ነው የሚትቆጣው? ይለኛል። ጥፋት ነው ወይ ማለት ሳይሆን እነዚያ ሳይባሉ ዘፈን ቢቻ ለምን ማለቱ በጣም አስቆኛል ሕጻንነት ነው። በክርስቶስ ቤት ክርስቶስ ብቻ ይክበር!!!! መታረም የሚገባቸው ከአለባበስ ጀምሮ ብዙ ነገሮች አሉ። ስለዚህ ዘፈንም ዘፋኝም ይሁን? ቀጥሎ ግብረሶዶማዊያንም በከንያም በአውሮፖም ቤተክርስቲያን አለና እዚህ ለምን? መባሉ አይቀረ ነው። ይልቁንስ መንገድ ጠራጊ ሐሳብ ይመስለኛል።
@Elshadai-A
@Elshadai-A 8 жыл бұрын
betekirstian zefen balemezfenwa min gudat silealew new yehie hulu ende big issue sile zefen lemeweyayet yedeferachihut
@samirawetmulachew3797
@samirawetmulachew3797 8 жыл бұрын
Are be eyesusm be eyesusm be eyesusm geta hoy lewndimchin masetwalin setew ye getan kale le mashafefe memoker berasu kebadi atsiyat new geta yeridan esu yasemleten ye zemnu fetsame mehonune new yasetwalikut
@elbetelegirma748
@elbetelegirma748 4 жыл бұрын
Minma yekoma bemeslew edyewdeke yitekake yones aowk aweko setele endatetfe temelesa
@buddhomi
@buddhomi 8 жыл бұрын
I got one problem for the debate set up,that is yonas vs 2 opposition . That isn't fair,other than for the beginner debate custom not bad
@buddhomi
@buddhomi 8 жыл бұрын
so are you saying he is the only one who blv zefen isnt a sin? if you answer is yes,you must be dillustional and also let say for the seek of argument what you are saying true .yonas is the only ethiopian protestant blv such thing so those who oppoise his idea should be on the stage to refute him? you call that fair game? pls respond it with logic that it make sense
@lemimilion5908
@lemimilion5908 8 жыл бұрын
ውንድም ሰለሞንና ወንድም ንጉሴ በጎታም በሰውም የተወደዳቹ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፀጋ ይጨመርላቹ
@gracebeza225
@gracebeza225 8 жыл бұрын
100 musician lemamechachet, millions of youth keChurch maswrtat teru new?
@michaelalemuma
@michaelalemuma 2 жыл бұрын
ግሩም ውይይት ነው:: ወንድም ዮናስ ያልመለሰው ወንድም ንጉሴ የጠየቀው ጥያቄ ነበር :: ሙዚቀኞቹ ከቤተክርስቲያን እራሳቸው ቀሩ ወይስ ቤ/ክ አባረረቻቸው? ሰው በልዬ ልዬ ኃጢያት ሲወድቅ ሰይጣን ከቤ/ክ እንድንርቅ ያደርገናል ስለዚህ ይህ የእነርሱ ድካም ወይስ የቤ/ክ ? ሌላው ወጡ የሚባሉትን ሙዚቀኛች ለመመለስ ዘፈንን ስንፈቅድ ጭራሽ ብዙ ሰው ወደ አለም እንዲገባ በር መክፈት አይሆንም ወይ ? ወንድም ንጉሴ እንዳለው በድጡ ላይ ዉሃ እንደማፍሰስ አይሆንም ወይ? እንኮንስ ዝንቦብሽ እንዴውም ጤዛ ነሽ እንደሚባለው አለሚቱ ቤ/ክን እያናጠቻት እንኮንስ እንዲህ ያለውን ነገር ለስጋ አርነት ሰጥተነው ! አደጋ ነው! ግናስ .... ቤ/ክ ለሙዚቀኞች ትኩረት ብትሰጥ ልክ ለፖስተር እንደምትከፍለው እውቀታቸውን ግዜ ወስደው የተማሩትን ሙሉ ግዜያቸውን በቤ/ክ ሰጥተው ወጣቶችን እንዲያስተምሩ በዝማሬ እግዚአብሔር በማክበር ኪነጥበቡን ማስደግ ወጣቱን በወንጌል መድረስ ሙዚቃን ከወንጌሉ ስራ ጋር ከደቀ መዝሙር ስራ ጋር በማስተሳሰር ታላቁን ተልኮ መፈጸም ብንችል እንደ ዮናስ ጎርፌ አይነቱንም ለዚሁ አገልግሎት ብንጠቀም ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት ማለትስ ይህ ነበር:: የወንድም ዮናስ ጎርፌ ሸክምም ቀላል አይደለም ድንክ ሸክም ነው ግን ሸክሙን ዳር ለማድረስ የሚጠቀምበትን ዘዴ ብንረዳው መልካም ነው:: ስለጠፉት ወንድሞች እንጅ ወደ አለም እንሂድ እንጥፋ እያለ አይመስለኝም :: ይህም የክርስቶስ ልብ ነውና ስለዚህ ሊጠፉ ላሉት በጎች ትክክለኛ ማሰማርያ ማዘጋጀት የእረኞች ተግባር ነው:: የጠፉትስ ከቤት የለቀቁት ስፍራ ቢያጡ አይደል::
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 3 жыл бұрын
ግሪክ አረማይክ የማይችል ከሰረ ማለት ነው ይህ ግሪኩ አረማይኩ እንግሊዘኛው ትርጉም አማርኛው ትርጉም የተለያየ ሆኖ እንዴት የእግዚያብሄር ቃል ይባላል
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 8 жыл бұрын
Pente bizefen weynem zafen madamet bichel noro Ye Ethiopia Zefagn hulu be ande ken Pente yehon neber. Ene yemiferaw bezeh kereker lay eyalen Eyesus endaymeta.
@Chernet-ux1vl
@Chernet-ux1vl 2 ай бұрын
ነቢዩ ዮሐንስ አንገቱ የተቆረጠው በዘፈን ጉልበት ነው
@alazarnegash9633
@alazarnegash9633 2 жыл бұрын
GATA meheret yadergulachehu asafari meriwoch gena bezu neger tederaderachu betu tametalachehu enedate kalemawi gare bezi gudaye tederaderalachu zefen hatiyate newo that's it, mederader mene ametawo?
@sebelengida6041
@sebelengida6041 8 жыл бұрын
zefen ye seyetan new
@jolememeru471
@jolememeru471 7 жыл бұрын
ድንቁርና
@seyyoh7617
@seyyoh7617 8 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሙዚቀኞችዋን የያዘችበት መንገድ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል።አስልጥና ቦታ ስጥታለች።የራስዎ ዜማ አላት ስለዚህ እነሱ ቢሉ ያምርባቸዋል።አኛ የምንፈልገው እውነትን ነው።እየሱስ ለሙዚቀኛው አገልጋዩ ግድ አይለውም? እኛ ሙዚቀኞች ተበድለናል።አሁንም እየበደላችሁን ነው። ለብዙ አመት ችግራችንን እዩልን ብለን ለምነን ተንከራተናል።አሁንም ወንድም ዬናስ የሚጠይቀው ጥያቄ ወቅታዊ ነው ብዬ እላለሁ።በመጨረሻም የዬናስ መፅሀፍ የኔም የተገለጠ ትሪኬ ነው። የሰይጣን ተወካይ ነው ካላችሁ ከማን ሰይጣን እንደሚወጣ ኑና አብረን እንፀልይ።ካልፈለጋችሁ ህይወታችን ይመስክር።ተደብቀን ቃላት አንወራወር። ስለዚህ እንደ ዬናስ ለአመንበት መናገር እንጂ ሕዝብ ይቀየመኛል ብላችሁ እውነትን የደበቃችሁ መሪዎች ንስሀ ግቡ።ለዚህ ውይይት እውነቱን መናገር ፈርታችሁ መውጣት ካልቻላችሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@tamirumekonnen1074
@tamirumekonnen1074 7 ай бұрын
የክርስቲያን የሕይወት መመሪያ ቃሉ ብቻ ነው። የኃይማኖት ድርጅቶች ልማድ ከቃሉ ጋር ካልተስማማ ተቀባይነት በፍጹም አይኖረውም። ወይ ጌታ ወይ ዓለማዊ ሕይወት አንዱን መምረጥ የግድ ነው። ሁለቱን ባንዴ አይቻልም!!!!!
@KANA-TEWAHIDO9799
@KANA-TEWAHIDO9799 Жыл бұрын
አቶ ንጉሤ በመጀመሪያ ዘፈንን ለመቀበልና ላለመቀበል ዘፈን የሚባለው ምንድን ነው ? ዜማው ነው ወይስ ግጥሙ ? አንተ በጥቅሉ ዘፈንን እያወገዝህ ነው ግን አሁንም አንተ ዘፈን የምትለውና የምታወግዘው አልተብራራም ።
@ssd2867
@ssd2867 7 жыл бұрын
M/DAWIT,150´.1-6
@meskerembirruubirruu6392
@meskerembirruubirruu6392 8 жыл бұрын
zefan derashu yitefa
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 Жыл бұрын
ዘግየት ብዬ ነው የሰማሁት ውይይቱን:: ቤተክርስትያናችን እንዲህ መከራዋን ያየችው አለምክንያት አልነበረም:: ደራሲው ዝምብላችሁ ስሙኝን ተቀበሉኝ ካልሆነ በስተቀር ሃጢያት ነው ሃጢያት ነው:: period
@masiyegetalijemasiyegetali5505
@masiyegetalijemasiyegetali5505 8 жыл бұрын
TABRAKU zamnachu yibrki TABRAKU
@lov3888
@lov3888 8 жыл бұрын
Mendnw yemyaweraw hatyat new
@lov3888
@lov3888 8 жыл бұрын
Enda awo
@tma9
@tma9 4 жыл бұрын
ዘፈን ሀጥያት ነው አይደለም ብሎ ሚከራከር ሰው የእገዚአብሔር ቃል ዋና አላማው ወይም ስለ ኢየሱስ ትክክለኛ ግንዛቤ የሌለው ሰው ነው! ወዳጄ ስለ ኢየሱስ በሚገባ በቂ እና ትክክለኛ እውቀት ካለክ ዘፈን ሀጥያት ነው አይደለም የሚል ጉዳይ አያሳስብህም!
@sarahfelake8020
@sarahfelake8020 7 жыл бұрын
are wondema yonis yehi botha yatkdsha botha new zim belki wichi wichi atbli baklu wich wichi atbli
@jesuslovelove703
@jesuslovelove703 8 жыл бұрын
zefen anfelgem beka yemn dardar new
@buddhomi
@buddhomi 8 жыл бұрын
Jesus Love Love zefen anfelgem sayhon. Zefen alefelgem new yemibalw. You can speak for yourself only not for others
@orizarihun2388
@orizarihun2388 8 жыл бұрын
Degmo ke fetari mamlek wede fitur. ........no no no zefen
@eyobnegusie1359
@eyobnegusie1359 2 жыл бұрын
ende achebchabi mn myastella neger alle ? ay ethiopiawi zm blo aysemam beka .. lehulum machecheb
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ዲያቆን ብርሐኑ አድማስ      የተሰወረ ኅጥያት
58:52
ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHDO SIBEKET
Рет қаралды 751
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН