"ዘፈን ኃጢያት ነው?" - የመድረክ ውይይት - ክፍል 1 - Kiya Talk Show - Panal Discussion - On Zefen - Part 1

  Рет қаралды 71,779

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 152
@henokmebrate9293
@henokmebrate9293 8 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ግልፅ ውይይት መደረጉ በጣም ጠቃሚ ነው እላለው እኔ በበኩሌ። ለመንፈሳዊ ሰው ስለ ዘፈን መወያየት ይህን ያህል አስፈላጊ ሁኖ ሳይሆን የተነሳውን ርእሰ ሀሳብ ግልዝ ለማድረግ ያህል . . . ለኔ ግን እንኩዋን ዘፈን ተበረታቶ ይቅርና እንዲሁም በጌታ ቤት እያለን ከአለም በተለያየ አጋጣሚ ሚሰማው የዘፈን ድምፅ ከመዝሙር ጋር እንዳይደባለቁብን እፈራለው . . . መዝሙር እኮ ቃሉ(ግጥም እና ዜማ) ብቻ ሳይሆን በመንፈስ ከልብ ሁነን ትርጉሙን ተርድተን ሰንዘምር ነው ዋጋ እና ፍሬ የሚኖረው።
@matthewospetros6687
@matthewospetros6687 8 жыл бұрын
Discussion is one of the best methods to minimize misconceptions in controversial aspects. Blessed are those who arranged this discussion session! We have also lots of controversial issues which needs such an organized discussion programs.
@me_212
@me_212 11 ай бұрын
Mr yonas wahat you all said is logical plus with reasoning and commentary... The problems is most ppls follow thier religion blindly while faith is a belief in the absence of evidence.
@abigaelnaykirstos1345
@abigaelnaykirstos1345 8 жыл бұрын
ወንድም ሰለሙንና ንጉሴን በጣም እጅግ በጣም ሃሳብ ነው፡ እግዚኣብሄር ኣንዝቶ ይጨምርላቹም ያብዛላቹ፡ ተባረኩ እንኳን እንደናንተ ኣይነት ሰዎች በዘመኑ ተገኙልን፡ ይብዙልን ደግሞ
@bibletruthreformed
@bibletruthreformed 10 ай бұрын
Agree with you Yonas 100%! It is unfair that you have to debate two people who have the same position! Ethiopian Protestants can be narrow minded. Even If you ask American Conservative Christians, they would agree with you. Music is Music. There are beautiful music that are secular and there are garbage songs written in the name of Christianity. Only Ethiopian Protestants divide music between ዘፈን and መዝሙር! Without knowledge!
@emanuelwoubshet7
@emanuelwoubshet7 17 күн бұрын
የዘፋኝነት ትርፉ ምንድነው promise?
@hanateshme5788
@hanateshme5788 8 жыл бұрын
አሁን ዘፈን ይቻላል፡ወይስ፡አይቻልም ምንም፡አልገባኝም። ግን ምንም፡ብትሉ፡ዘፈን፡አልዘፍንም፡አልሠማም፡አራት፡ነጥብ።
@melikahmed3501
@melikahmed3501 4 жыл бұрын
መጀመርያ ማንጎራጎር ፣ ግጥም መግጠም ፣ ማቀናበር(ዜማ ማፍለቅ) ፣ ሙዚቃ መሳርያ መጫወት የቱ ተሰእጦ እንዳለ ማወቅ ያስፈልጋል ሲቀጥል አንዱ ብቻ ከሆነ ተቸጋግሮም እንደነ ፌናን መሆን ይቻላል አምልኮ ብቻ። ነገር ግን ከላይ ከተዘረዘሩት ከፊሉ ያለው ሰው ሳይወድ በግዱ ሙሉውን ለማወቅ ፍላጎቱ ያስገድደዋል ከዛም ለጥቆ አውቀቱ ሲዳብር ወደ experiment ለማደግ የውስጡ ጩህት ያስገድደዋል ባለ ትዳሮች ተጋብተው ወሲብ እንዳለማድረግ ማለት ነው አፍኖ መያዝ ስለዚህ የ ሙሉ የ ሙዚቃ ተሰእጣ ያለው ሰው እነደማንኛውም architect, software designer, በ ራሱ unique አሻራ ስራው እንዲታይለት ይፈልጋል ያለበለዚያ እንደ TNT bomb ይፈነዳል።
@hei7956
@hei7956 Жыл бұрын
እኔም ተስማምቻለሁ እኛ ጌታን ልናከብር ልናወድስ ነዉ የተፈጠርነዉ የምን ሆያሆዬ ነዉ!
@AbinetDaniel-gh6mf
@AbinetDaniel-gh6mf Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mesfinbahru5124
@mesfinbahru5124 10 ай бұрын
What knowledge pastor Solomon Abebe may the Lord almighty bless you
@yenayena8676
@yenayena8676 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው የጌታ ፍቅር ዘፈንን ያስጥላል እንጅ ጌታን አያስጥልም መቃጠል ያለብን ጌታን ሲጥሉ ነው ጌታ እናመሰግናለን ግድ ብሎአችሁ ለውይይት ለመጣችሁት ለወንድ ለሴት አንዘፍንም ለአምላኬ ብቻ እዘምራለሁ ዘፈን ሀጥያት አይደለም ቢባል እንኩኡዋን አንደበቴ ለአለም ክብር አይከፈትም ክብር ለሚገባው ለእርሱ ብቻ እዘምራለሁ
@hanateshme5788
@hanateshme5788 8 жыл бұрын
እውነት ነው ተባረኪ
@yenayena8676
@yenayena8676 8 жыл бұрын
amen
@thionlema7724
@thionlema7724 7 ай бұрын
የማይጠቅም ስብሰባ ነው አትፈላሰፉ ያልተማሩ ጌታን ሊያገኙ የሚገባቸው ወጣቶች አሉ ለነሱ አስቡ
@atzion9230
@atzion9230 5 жыл бұрын
እችን እባባዊ አስተምሮት አንስታትም የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ከበግ ለምድ ለባሾች በእግዚአብሔር ቃል መሰረት ተጠንቀቁ ራቁም ለገበታ እንኳን አብራችው አትቀመጡ
@misekermissael1123
@misekermissael1123 8 ай бұрын
The comment sections reflect how most people misunderstood Yonas. His intention is not to lead people to sin. He has a based argument. His is saying "Orgies/ Komos the word translated in to ' Zefagnenet' in our Amharic Bible translation is not equivalent to secular music." Pr. Solomon in turn argued that the word zefen in our context as broad as it is can represent secular music. We cannot deny that in the Old testament Israel as a nation had cultures involving singing songs not related to worshiping God and these were mentioned in the Bible without getting neither condemnation nor approval. I'd want to add this: what's morally acceptable even for us evangelical Christians is not necessarily derived from the Bible alone. Culture, language and social issues cannot be neglected.These factors profoundly affect how we interpret the Bible. I'm not saying let's see some secular songs as morally acceptable; I'm just saying let's try to understand what Yonas is saying before calling him names.
@afromedia6728
@afromedia6728 3 жыл бұрын
Bravo Yonas Gorfe! ሙዚቃ መስማት ግን የእውነት ይጠቅማል።
@buddhomi
@buddhomi 8 жыл бұрын
Yonas made a compiling argument.. I can't wait part 2... Good job yonas. Tebark
@retasa7652
@retasa7652 11 ай бұрын
ሁሉ ተፈቅዶልኛል ማለት ሁሉ ግን አይጠቅምም ብዘፍን ምን ጥቅም አለው የዘፈን እና የዘፋኝነት ውጤቱስ ምንድን ነው?? እያወቅነው? አረ አርፈን ብንቀመጥስ
@hiwetmesgana7388
@hiwetmesgana7388 8 жыл бұрын
wow tebarek wendm solmon
@haimywoldeyes1808
@haimywoldeyes1808 8 жыл бұрын
God bless you Paster Selemon
@seyyoh7617
@seyyoh7617 8 жыл бұрын
ብቻውን ጎልጎታ እየወጣ ያለ ነው።አኔ በበኩሌ መዕሐፍን አንብቤያለሁ። የ25 አመት የክርስቲያን ሙዚቃኛነት ስቃየን ተንፍሶልኛል።ደግሞ አታስፈራሩን ።ስደትን አልፈራም ስደተኛ ነኝና።እስከዛሬ ዝም ያልኩት በተጨማሪ በላዬ ላይ ስቃይ ላለመጨመር ብዬ ነበር ግን አሁን ግን በቃኝ።ይህ ወንድም ብያንስ ብያንስ በድብቅ ሳይሆን በግልፅ በአደባባይ ቀርቦአል ታድያ ሀሳቡን በሃሳብ መሻር ነው እንጂ ሌላ መናገር ራሳችንን ከየት እንደሆንን ያሳያል።ሙዚቀኞችም አሁንም ዝም የምንለው ቤተክርስቲያንን አክብረን እንጂ ያልተማርን የማይገባን ሆነን አይደለም ።ቢያንስ እንደ ዬናስ ለአመንበት እውነት አደባባይ እንውጣ ።እውነቱ ግልዕ ነው።ለመሆኑ ሙዚቀኛ ቢሄድ ማን ነው ግድ የሚለው? አንድም ክርስቲያን ሙዚቀኛ ዘፈን በአምልኮ ግዜ ሊያቀርብ ያሰበ አላየሁም ።ለማንኛውም እንደክርስቲያን ሙዚቀኛነቴ ወንድም ዬናስን ጌታ ይባርክህ እላለሁ።ከተሳሳትክም የንስሃ ልብ እንዳለህ አምናለሁ።በተረፈ እፀልያለሁ። ግን የተደበቁ ደጋፊ በሚል መልክ ከተሄደ አልደብቅም እንኮን ለዘፊን ውይይት እየሱስ ጌታ ነው ለማለት አሁንም ግንባራችንን ሰጥተን ያለን ነን።አሁንም ለ100 ሙዚቀኛ ለምሳ መብያ ነፍጎ ዳር ዳር ማለት አያዋጣም መፍትሄው ተካፍሎ መብላት ለግዜው ና ቃሉ እንደሚለው ማድረግ ነው። ለወደፊቱ ደግሞ በእውነቱ ላይ መቆም ነው። ያላነበበ ይንብበው እና የሙዚቀኛው ፈተና ለማየት ይሞክር እላለሁኝ።
@yegetalejeneng4501
@yegetalejeneng4501 8 жыл бұрын
"እንደክርስቲያን ሙዚቀኛነቴ" Mixing as your mixer is not allowed in word of God.
@gizawAdugna1243
@gizawAdugna1243 8 жыл бұрын
ene tibebe workiyae, Hirut Bekele, Muluken Melese, Tokichaw, Tigist, Tefera Negash Bisemun wow Gooooooooooooddddd maletachew ayikerim
@Redi8
@Redi8 8 жыл бұрын
እኔ ዘፈን ዪፈቀድ ቢየ ባልስማም ግን ሃሳባችሁ ገብቶግኛል ደሞም ልክ ናችሁ። በተለይ ደሞ መፅሃፍ ኪዱሳዊ መልስ እንስጥ ቢባል እዉነት ነው ዘፈን ኣይከለከልም ባይ ነኝ። ግን ኣስበሀዋል በተክርስትያናችን ዘፈንን approve ብታደሪገው አንደት የጨቀየ ነገር ውስጥ አንደምንገባ? በጣም ዘፈን ኣዳማጭ ነው የሚንሆነው.. ከዛ ደሞ ሌላ ታሪክ ይመጣል የቱ ዘፈን ነው ልክ የቱ ነው መጥፎ።። ሌላ complication ነው የሚንፈጥረው አና በቃ ይቅርብን ብሎ መተዉ ይመረጣል። በተረፈ sorry about your struggle regarding this, እኛ ምንም እንበላቹ ምንም የእግዚያብሄር ልጆች ከመሆናችሁ አናስቆማችሁም!!
@lifelove1621
@lifelove1621 10 ай бұрын
በመጀመሪያ ለሰው ብለህ አይደልም ..ማንም አይጎዳም አንተ የትም ብትሄድ ...ከራስ ውጭ ...ጫፍ ላይ ቆመህ በቃ ሄድኩ አይባልም .... መሄድ ካለ አንተ ራሱ መልሰኸዋል ከየት ወዴት እንደሄድክ ..... ስለዚህ በመሄድ እና በመቅረት መካከል ልዩነት አለ ያ ማለት አንድ አይደለም ማለት ነው ። ዘፈን እና መዝሙር ልዩነት አለ ። ዩናስ ሲናገር መልሱን ተመልሷል ...ብዙዎቹ እየጠፉነው ከቸርች እየወጡ ነው አለ ወዴት ሄደው ሲባል ወደ አለም ወደ ዘፈን አለቀ ስለዚህ ዘፈን ሀጢያት ነው !!
@adanedechassa
@adanedechassa Жыл бұрын
Good discussion!
@danielgerber9505
@danielgerber9505 8 жыл бұрын
Thank you for putting this on KZbin
@selamer8657
@selamer8657 4 жыл бұрын
Ato yonas great job
@lemimilion5908
@lemimilion5908 8 жыл бұрын
ወንድም ዮናስ ጎርፌ ዝምም ብዬ ስሰማህ ስጋውን እፆማለሁ ከመረቁ አውጡልኝ የምትል መሰልከኝ እባክህ ልብህን አታደንድን የትውልድንም መንገድ አታወሳስብ ምህረት ያርግልህ አይን ያወጣ ክህደት
@etsegenetkebede9359
@etsegenetkebede9359 8 жыл бұрын
Thanks God! bizu ewnetegna ye egziyabehare lejoch selalun geta yebarek. Zefagn Mengist Semay Aygebam. Yonas, I advise you to pray a lot if you can, to get a good answer from holy spirit otherwise ask others to pray for you. In my opinion you are under presure of Setan so you really need deliverance. I hope you will be a good testimony about this issue in the near future. Egziyabehare ahunem be sera lay new!
@halakedegela1894
@halakedegela1894 10 ай бұрын
yon god bless you and all their.
@jesuslovelove703
@jesuslovelove703 8 жыл бұрын
geta yebarekachu mechereshawen esk may chekoyalew
@rutzewdu1741
@rutzewdu1741 8 жыл бұрын
betame desiyilal tebarku
@aynidawit6622
@aynidawit6622 8 жыл бұрын
abye betam melkam sera serthal zemnh yebarek berta
@መሌፍቅር
@መሌፍቅር 7 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የምማካ በእግዚአብሔር ይማካ አሜን ዘፈን አይስፈልግ ሰለዝ ወንድማችን ዮናስ ብትማለስ ይሻላል ትዉዴችን አታሳስት እባክ እግ/ር ልብ ይስጥ አሜን Shalom ሰለም ሰለም ይብዛለችሁ
@Azahel294
@Azahel294 Жыл бұрын
እግ/ር❌❌❌❌❌❌ የአምላክን ሙሉ መጻፍ አለበት ሌላው አዳራሻችው በኢየሱስ ስም እየዘፈናችሁ ዘፈን አያስፈልግም 😅😅😅 ለምን ለዘፈን ተብሎ የተሰራውን የዘፈን መሳሪያ ትጠቀማለችው መልሽል??🤔🤔❓❓❓
@Eagle1503
@Eagle1503 2 ай бұрын
ሲጀመር እንደዚህ አይነት አርእስት ተይዞ ቸርች ውስጥ ተፈቅዳል አልተፈቀደም ብሎ መወያየት ተገቢነው ብዬ አላምንም😢
@lov3888
@lov3888 8 жыл бұрын
Wey good yemne felsfna new hatyat new hatyat alke
@millionlemma6350
@millionlemma6350 4 жыл бұрын
good job brother Abiy
@tinsaebiru965
@tinsaebiru965 8 жыл бұрын
Tnx bro God bless all
@jolememeru471
@jolememeru471 8 жыл бұрын
I totally agree with brother Yonas Gorfea.
@yegetalejeneng4501
@yegetalejeneng4501 8 жыл бұрын
Geta yishalihalena wede irsu temeles
@yegetalejeneng4501
@yegetalejeneng4501 8 жыл бұрын
Your agreement is really biblical. You have submitted your self to the devil. You and Yonas Gorfe are followers of Lucifer who is going to Hell accompanied by multitudes in which you are a member. Repent today, come to Jesus Christ before you are lost forever.
@jolememeru471
@jolememeru471 8 жыл бұрын
+Yegeta leje Neng ግብዝ
@gizawAdugna1243
@gizawAdugna1243 8 жыл бұрын
I do not think so. how come you said that zefen is good for the kingdome of God? if you want to sing for devil there is specific place like night club chichinia, but not in the house of God Almighty? we were fadeup of this life and accepted Jesus and you guys wanted to go where we were, you will get it, egna gin amlitenal.
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 7 жыл бұрын
Jole I'm orthodox. Zefen ateyat new 4 netib
@amasres9692
@amasres9692 8 жыл бұрын
መጋቢ ሰለሞን አበበ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!!!! ዘፈንና ዘፋኝነት የስጋ ፍሬ ናቸው ትውለዱን ግራ ማጋባት የአንተ ጥሪ እና ፍልስፍና ከሆነ……ወ/ም ዮናስ ……በምድር ጥቂት ይጠቅምህ ይሆናል
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 8 жыл бұрын
Zefaginet ye siga ye tilku sira new. arat netib
@gracebeza225
@gracebeza225 8 жыл бұрын
Amliko Production, betam esmamalehu- zefen hulu keaganent selehone HATEAT new::
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 8 жыл бұрын
+Grace Beza ewnet new
@godisgoodforever910
@godisgoodforever910 8 жыл бұрын
muzikegnochen betekerstian abarerechachew setl atafrem? alemn wedew new yehedut .gen eyeferedku ayidelem ewnet eneneger bilehal silezih ewnetu yihe new be abatachew bet magelgel sichelu .
@atzion9230
@atzion9230 5 жыл бұрын
አብይ እራስህ እንዴት እንደዚህ አይነት ነገርን ስፖንሰር ትሆናለህ ዘፈን የስጋ ነው የአጋንንትም ነው ይህ የአንተን መንፈሳዊ ሌቭልን ያሳየናል በመንፈስ ቅዱስ ብትመራ ግን እንደዚህ አይነት ተራ የስጋ ውይይት ላይ አትገኝም ስለዚህ በእግዚያብሄር ቃል ላይ በርታ
@selamer8657
@selamer8657 4 жыл бұрын
Sorry u should know God more
@sirkalumdamosi9996
@sirkalumdamosi9996 8 жыл бұрын
ወንድምሰለሞንእናወንድምንጉሴእግዛብሄርአብዝቶይባርካቹ፡፡ቀጥሎወንድምዮናስእኔስላንተብዙአልልምምክንያቱምብዙስለአንተተባለእኛየተፈጠርነዉለእግዛብሄርክብርነዉእግዛብሄርቃሉንያብራልህ
@boontuuyohaanniswaqqayyoos9277
@boontuuyohaanniswaqqayyoos9277 8 жыл бұрын
Ameee Amee Amee Amee EBBIIFAMAA SBBA ABBAAKOO ayyani waqqayyoo siinif ABBAYYATTUU
@salamawafi1454
@salamawafi1454 6 жыл бұрын
ምድነው ምትሉን ዘፈን መቼም አንሰማም አንሰማም አንሰማም አው በየሱስም አይሆንም አይሆንም በጌታ በየሱስም እግዚአብሔር ይውጋው ንቁ
@yedidyaful
@yedidyaful 8 жыл бұрын
In a way the discussion was eye opening and educational, however, there were holes in their supporting evidences and a huge logical fallacy.
@abenezertagesse5588
@abenezertagesse5588 7 жыл бұрын
zefagnoch ye egziabihern mengist aywersum geiatiya mihraf 5
@tube4545
@tube4545 8 жыл бұрын
ere tew bakih zefen enzfen bilo medrek lay mekeraker zefaNnet hatiyat new tew tew
@selamawitmakonnen1472
@selamawitmakonnen1472 8 жыл бұрын
zefangenet hatiat new. that's it arat neteb!!!!!!!! We don't need to deny about it.
@bayisadebela1331
@bayisadebela1331 4 жыл бұрын
Sorry I dont care about any person talk and says ,what we must care is what God said about this issue. Just tell us what God said,all praise and Glory must be to God. But secular song is about praise other than God . Please don't deceive people. But what we must care was how we bring those who lost.
@mohadali6245
@mohadali6245 5 жыл бұрын
አው ዛፈን ሀጢየአት ነዉ። ጥየቄና መልስ የስፈልገዋል እንዴ?? ከእናንታ የበልጣ ፣መጸሐፍ ቅዱስ በግልፅ ይነገራል።
@buzekebede708
@buzekebede708 8 жыл бұрын
batam yigarmal lamanignawum pawolos yetanagarawun nagar asitawulu yes seytanin amatat linsit ayigabam
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 4 жыл бұрын
wendime solomon ewnet new yalkew shir ylutal zefeninm mezmurinm israelia
@lov3888
@lov3888 8 жыл бұрын
Ante moyaye new eyalk yegzabher kale letsherw new ahun gbage ante focuse yarkew yegzabher kal sayhone sela ante endat argahe gabi tasgble new Egzabher mihrtune yarglhe
@lidiyakifle9050
@lidiyakifle9050 7 жыл бұрын
የኔ፡አፍ፡የተፈጠረው፡ለክብሩ፡እጂ፡ለፍጡር፡ለጠፊ፡ሸክላ፡አይደለም፡አሁንስ፡አበዛቹት፡ሳያቹ፡ትልቅ፡ሠው፡ትመሠልላቹ፡በእውነት፡እኔ፡በጣም፡ቸኩያለው፡ጌታ፡እስኪመጣ፡ከዚህ፡በላይ፡ምልክት፡አያስፈልግም፡
@AbrahamAyssa
@AbrahamAyssa 7 ай бұрын
Yene wud ehit tega yibzalish❤
@forgiven3514
@forgiven3514 2 жыл бұрын
Tesasteh sw atasaset
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 жыл бұрын
ከዘፈን መላቀቅ የከበዳችው ከብዶኛል መላቀቅ በሉ እንጅ የእግዝሀቤር ቃል ቂጧ ባቷ ደረቱ ቁመቱ እያሉ በአደባባይ መዝፈን አጥያት ነው አራት ነጥብ ዮናስ ጎርፌ አንተ ለገዛ ቢዝነስክ ነው ታሳፍራለህ ትሽ!!!! ንጉሴ ቡልቻ የምገርም መልስ ነው የሰጠከው ዘርህ ይባረክ
@sozotube1816
@sozotube1816 8 жыл бұрын
ሊበሏት የፍለጏትን አሞራ ጅግራ ይሏታል !
@sabafidel8292
@sabafidel8292 6 жыл бұрын
Galatians 5:21 is GOD Allmighty's word, end of discussion !!!
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 10 ай бұрын
ሰለሞን ይለያል😅😅😅😅🙏🙏🙏ተባረክ ዮናስ ትንሽ እውቀት ሰውን እንደሚጎዳ ምሳሌ የሚሆን መርዘኛ ሰው ነው፥ጌታ ምህረት ያድርግለት😢የዚህን ፀጉሩን እንደሴት ያሳደገውን ሀሳብ የሚቀበል አይጠፋም እኮ😅😅😅
@251MrCamp
@251MrCamp 7 жыл бұрын
hi Abiy, I need your copyright permission to use this video. keep up the good job.very encouraging. Mr Camp.
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 7 жыл бұрын
Hello Mr. Camp You didnt tell us why you need the copyright. If you use for youtube you can use it us it is hear. But we recorded people to watchd it freely so Not allowed to sell it or other money makning tings. Thanks For watching our videos
@buzekebede708
@buzekebede708 8 жыл бұрын
damo zafan bayetignawum haymanot hastihat indehona yinagaral
@yegetalejeneng4501
@yegetalejeneng4501 8 жыл бұрын
የመጨረሻ ዘመን ምልክቱ በእጅጉ መታየት እንደ ጀመረ እውነተኞች ክርስትያኖች ሊረዱ ይገባል፡፡“የጥፋት ርኩሰት የተቀደሰ ስፍራ ቆሞ ሲታዩ...” ይላል የእገዝአብሄር ቃል፡፡በሳይጠን መንፈስ የሚመራ ;እግዝኣብሄርን የሚያስቆጣ ግልጽ የሆነ የኣጥሃት ምንጭ ዘፈንን ክርስቲያኖች አጥኣት አንዳልሆነ እንዲቆጥሩት መሞከር ወደ አደባባይ ወጥቶ ሊያስት የተነሳ የሳይጠናዊ አሰራር ሥራ ነው፡፡እናንተ በዮናስ ጎርፌ አሳብ እስማማለሁ የሚትሉት ማን የእገዝአብሄርን ህግ እንድትጠብቁ አስገደዳችሁ? መተው መብታችዉ ነው፡፡ከአሳቾች ጋር መስማማት ግን የእግዝአብሔርን ቁጣ በናንተ ላይ እንሚያበዛ አትዘንጉ:: በምንም ተተረገመ በምን የቋንቋ ጉዳይ ሳይሆን ለእግዝአብሄር ያልተዘፈነ፤ለእግዝአብሄር ያልተጨፈረ፤ወንድ ሴትን የሚያመልክበት፤ሴት ወንድን የሚታመልከበት ጭፈራ ሁሉ ሓጥኣት ነው፡፡እግዝአብሄር ክብሩን አሳልፎ አይሰጥምና እነዝያንና ተከታዮቻቸውን እርሱ ይበቀላቸዋል፡፡በክርክርና በስጋዊ ፍልስፍና ሰውን ማሳት ይቻል ይሆናል፡፡እግዝሃብሄርን ግን አሳምኖ ሳይጠናዊ ነገርን ወደ ጽድቅ መተርጎምና መመለስ መቼም አየቻልም፡፡ በከንቱ መጽናናት አይጠቅምምና ዛሬ ንስሃ ግቡ፡፡ የዓለም ሊቃውንት ሁሉ መድረክ ፈጥረው 1000 ዓመት ያለ ዕረፍት ቢወያዩና (10 power of twenty three)ቃላት ቢደረድሩ ቅንጣት ያህል የእግዝኣብሔርን ህግ ሊሽሩ አይችሉም፡፡ዛሬ ዘፈን ኃጥኣት ኣይደለም የላችው መቼም ያው የዓለማዊ ዘፈን መንፈስ ለስካር፤ለዝሙት፤ለስርቆት፤ለነፍሰ ገዳይነትና፤ሌሎች ጣኦታት ለማምለክን የበረታታልና እነዝህ ሁሉ አጥኣት አይደሉም ለማለት የቃላት ትርጓሜን ብትደረድሩ አይገርምም፡፡ሣይጠን ራሱን የብርሃን መልአክ እንደሚያስመስል የእግዝኣብሄር ቃል ይናገራልና፡፡የናንተን ክርክር በሚዲያ ስንመለከት የሳይጣን እቅድ መሆኑ ይገበናል፡፡ይልቅስ ያለቀውን ትታችው ፤ለራሳችው ከእግዝኣብሄር ቃል ስታችሁ ሌሎችነም ላማሳት ከምትደክሙ ስለ ኢኮኖሚ ፤ስለ አገር ልማትና ሰላም መድረክ ብትፈጥሩ አይሻልም??ላምን ሌሎችን በማናከል ተጨማሪ ፍርድ በራሳችሁ ትከምራላችው? “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ” ማቴ.23፡13 “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ አንድ ሰው ልታሳምኑ በባሕርና በደረቅ ስለምትዞሩ፥ በሆነም ጊዜ ከእናንተ ይልቅ ሁለት እጥፍ የባሰ የገሃነም ልጅ ስለምታደርጉት፥ ወዮላችሁ” ማቴ.23፡15
@hilufabebe4721
@hilufabebe4721 4 жыл бұрын
yene tikyake zefen wist mindnew tadya you are those things eko yeset amlko
@dinkuakenore2243
@dinkuakenore2243 8 жыл бұрын
we don't follow other countries Mr yonas we follow bible may be eha mawoke maseloki lehone yechelale egziabher aymerhene yemelsew
@dilbiyoseph7416
@dilbiyoseph7416 8 жыл бұрын
Secular music has a very dangerous way of manipulating our minds. Yes there are some secular songs that talk about sexual sinus and immorality in general, that is obviously a sin. But the ones some people put out as "the good ones" are actually a lot more dangerous. They have a way of making us believe in 'fate' rather than "faith" they make us believe that all you need is to be good and there is no need of believing in God. So we can believe in luck rather than grace. So my point is, secular music is a sin period.
@dilbiyoseph7416
@dilbiyoseph7416 8 жыл бұрын
And not to mention it is the worship of the devil, so please stop fooling yourselves
@yedidyaful
@yedidyaful 8 жыл бұрын
Is that what the book of Songs of Solomon and Ecclesiastic do to you? I am not trying to instigate an endless argument but please go back read those books and tell me what they are speaking of?
@dilbiyoseph7416
@dilbiyoseph7416 8 жыл бұрын
Yedidya Seifu sorry I don't get what u meant by that. Can u explain clearly?
@firomsatesema17
@firomsatesema17 Жыл бұрын
Conclusion? 😭🤔
@isack8381
@isack8381 Жыл бұрын
እንደ ፕሮቴስታንት ግን አስመሳይ አለ? በውኑ አለም ራስ ወዳድ፣ ዘረኛ፣ ፈራጅ፣ ወንድም ከወንዱም በሀይማኖት የሚለይ፣ አሽሟጣጭ ወዘተ... ሆናችሁ ፤ እናንተ በተቃራኒው ራሳችሁን እንደ ፃድቅ ታያላችሁ።
@hiwetmesgana7388
@hiwetmesgana7388 8 жыл бұрын
menm aynet saitiset betetekes ye egzabhirn hasab atagengm yonas eski ke egzabhir menfes gar gezi wesedeh awera temaker men yelhal ye egzabhir menfes lealem kotet endih kekenah leamlakhes men endtle
@እየሱስያድናልብቻውንያድና
@እየሱስያድናልብቻውንያድና 8 жыл бұрын
አቶ ዮናስ ስታወራ እራሴ ያመኛል
@MahiSeyoum
@MahiSeyoum Жыл бұрын
😂
@lov3888
@lov3888 8 жыл бұрын
Ewnet new be moya new yetrgmew
@hiwetmesgana7388
@hiwetmesgana7388 8 жыл бұрын
beand eger hulet zafe yelem
@shaashaa1890
@shaashaa1890 8 жыл бұрын
Hiwet Mesgana
@bethkebede3073
@bethkebede3073 8 жыл бұрын
Hulu yemote endehon abren enmut bay nk yonas? Set le set ena wond le wond bahun gize bezu ye wechi betechrstian tefkdalch, enesu miyargutn menkebel kehon gay ena lesbian hatiyat nw belen lalemabarer yihenens benkebl teru nw satel atkerm. Ye kenya Christina eko geta hoy maren yemiyasbel Christina nw be hatiyat west eywagnech yalchen betechrstian enemsel malet betam yasaferal. Sw tednakfo bewdekebt dengay hulum wedkwalena lemen egna enkeraln abren enkoshesh malet asafari nw. Endet be tsdek ena be kedsena menor endalbn mikerenen enji be mesaf kedus west gelts hono tsfo yaln ewnet anseto tadagin mawenabed ena ke egziabher marak telek adega nw. Hulum sw yatefal seheteten amno sayrefed yiker belugn malet awakinet newna please ato yonas ye mimels leb yinurk. Fitken hulu achelmotal eko beleloch lay yeminbebew selam yelm antegar.
@elshadaigeta4464
@elshadaigeta4464 7 жыл бұрын
TELEY YEGETA LIJ TELEY EGNA AMILAKACHIN LIYU NEWINA LIYUWOCH ENIHUN!!!!!
@hiwetmesgana7388
@hiwetmesgana7388 8 жыл бұрын
lek ebab lehiwan endesetat meker new enji ye egzabhirn hadab yemigelts aydelem yeante agebgabi guday ye ante selehone leante enji lenga aydelem enga angebagabi guday sew wedebkerstos endit endimeta new be westeh yalew alem gena selalweta new
@thionlema7724
@thionlema7724 7 ай бұрын
ሙዚቃ ወሲብ ቀስቃሽ ነው : : ነጥብ
@tesfuyes
@tesfuyes 4 жыл бұрын
ወንድም ዮናስ ባንተ አመለካከትናይት ክለብ ሲያስጨፍር ያደረ ሙዚቀኛ ቸርች ውስጥ እሁድ ጥዋት መጥቶ ይጫወት ማለትህ ይመስለኛል ይህ አይሆንም ከዚም ከዛም የሚባል ነገር የለም አንዱን መምረጥ ነው
@abenezertadele7149
@abenezertadele7149 8 жыл бұрын
አነንዘፈፍነንመም
@jeshurun2746
@jeshurun2746 4 жыл бұрын
Abet ke gud awtan Min meweyayet asfelege zefen hatiat new alike. Kamarachiu enantew zifenu!!
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 4 жыл бұрын
AHUN BEALEM YEMIZEFNU ANSEWBIH NEW ZEFAGNOCHIN WEDE BETE EMNETACHIN LEMASGEBAT YEMITITREW YONAS GORFE
@hiwetmesgana7388
@hiwetmesgana7388 8 жыл бұрын
lek hiwan aplun wesda le adam abren enbla bela endesetechew antem manen gedel yezeh letgeba new
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 8 жыл бұрын
apple alneberem fire (fruit) neber yemilew bible lay..esun gils lemareg ewedslehu. blessings
@fes592
@fes592 10 ай бұрын
ርእስ ሆኖ መቅረቡ እራሱ ምን ያህል ድክመት እንደሆነ ያሳያል።
@iamfree347
@iamfree347 Жыл бұрын
ሉስፈር ፡ ሰተት ፡ ብሉ ፡ ወደ ፡ ቤተ ፡ እምነት ፡ ገባ ፡ እግዚአብሔርን ፡ የምታዩበትን ፡ መነፀር ፡ አዉልቃችሁ ፡ ሉሲፈርን ፡ የምታዩበትን ፡ መነፀር ፡ ልበሱ ፡ ነው ፡ የሚለን ፡ ያ ፡ ሰው ፡ ይህ ፡ ነገር ፡ ከተቀበልነው ፡ ነገ ፡ ወንድ ፡ ለወንድ ፡ ወይም ፡ ሴት ፡ ለሴት ፡ መጋባት ፡ ከፍቅር ፡ የተነሳ ፡ ነው ፡ ብሎ ፡ ሌላ ፡ አጀንዳ ፡ ይዞልን ፡ ይመጣ ፡ እንደዚህ ፡ ያሉ ፡ ካሀዲዎች ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ መለየት ፡ አለባት ፡
@አምሳልየጌታልጅ
@አምሳልየጌታልጅ 6 жыл бұрын
ወጣቱ እዲሔድ እንጂ እዲመለሱ አላረጋቹም እግዚአብሔር ይቅርይበላቹ
@tigistmatta5717
@tigistmatta5717 4 жыл бұрын
Be eyesus sime zafagn mefesi idezih iyaderki amagnochi idizefinu new mitilawu? geta yikirebelike
@lov3888
@lov3888 8 жыл бұрын
Era begzabher sem mindnew melaw yalew chrashe
@رحيلاثيوبيا
@رحيلاثيوبيا 8 жыл бұрын
minaanet-gize-mexaa-getahoyi-
@aberehamejlgudesta7522
@aberehamejlgudesta7522 2 жыл бұрын
መፀሀፍ ቅዱሱ ትክክል ነው አንተ ደግሞ የአጋንት ሀሳብ ላይ ጥናት አደረክ ከዛም መፀሀፍህን ለመሸጥ ከዚህም በላይ ማውራት ግድ ይልህ ነበር ።ሀሳብህ ሁሉ አጋንታዊና ቤተ ክርስቲያንን ሊያጨቀይ የሚችል አለማዊነትን ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚያስገባ አጋንታዊ ሀሳብ ነው ለቤተ ክርስቲያን ካሰብክ ደሞ ሌላ ህይወትን የሚያንፅ ሀሳብ ይዘህ ብትመጣ ይጨበጨብልህ ነበር የአጋንት ልጅ ነህ
@sarahfelake8020
@sarahfelake8020 7 жыл бұрын
are geta libonh yestki yonis gibz naki latkmki tkrkrlki yasfrli
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 3 жыл бұрын
ቅዠት ነው መጀመሪያም ዘፋኝ ነበሩ ወዴት ሄደ
@yohanneskebedom1400
@yohanneskebedom1400 4 жыл бұрын
ወገኖቼ ስለ የነበረው ኣሮጌው ማንነታችሁ፡ በክርስቶስ እየሱስ የተቀበረው ማንም ሊነግራችሁ ያስፈልጋል እንዴ? እስኪ የተቀበላችሁት እምነት ኣስቡት። እየሱስ ለምን ሞተ? ለምንስ ተነሳ? ለስጋ እንደሞተ፣ ወደእግዚኣብሄር እንድያቀርበንም እንደተነሳ ኣናስተውልም እንዴ? ታድያ ይህንን ካመን፡ ለምን እንዲህ ካለ ተረት ተረት የሚመስል እሚነገርበት፣ ክርስቶስን የማያሳይ፣ ወደ ዓለማዊ ኑሮ እንደወንዝ ቀስ በቀስ እየነዳ እሚወስድ መሁኑን ኣናስተውልም እንዴ? በመስረቱ እዲህ ያሉ የቲቪ ኣሰራጮች የተረገሙ ናቸው። ከእነርሱ ራቁ። ኣስተዋይ ስለሌለ ሰዉን ወደ ሞት እየነዱት ነው ያሉት። እኔ በዓለም ላይ ሳለሁ ዝሙት ስፈጽም እንደነበረ፡ ኣንድ ሰው መጥቶ ኣይ በስጋህ ዝሙትን ብትፈጽም ሓጥያት ኣይደለም ቢለኝ፡ ጌና ጌታ ሳላውቀው ያንን ክፉ ምግባር በመፈጸምየ ለግዜው ደስታ ቢሰማኝም በኋላ ግን ይጸጽተኝ የነበረው፡ ያጸጽት ከየት የመጣ ነው? ልክ እንዲሁ የዓለምን ዘፈን ለግዜው ብያስደስተንም ውጤቱ መጨረሻ ግን ጸጸት መሆኑን ኣይተነዋል። እስኪ ለምሳሌ እነ ማይክል ጅክሰን በዘፈናቸው ዓለምን ጉድ ያስባሉ፡ ታዋቂ የሆኑበት፡ መዝፈናቸውን ወደ የእግዚኣብሄር መንግስት ነው ያስገባቸው ወይስ ወደ ሞት ነው የነዳቸው? ታዋቂ ዘፋኞች መጨረሻቸው በመጥፎ ሞት ሲሞቱ፡ ያዝናቸው እንዳልነበረ በዛው ቅጽበት ሲረሳ ኣላስተዋልንም እንዴ? ወገኖቼ ከእንደነዚህ ገበታ ሽሹ። የጥልቅ ምክር ኣለበት። ክርስቶስን የማያሳይ ጉባኤ፣ ስብሰባ፡ የተረገመ ይሁን ብያለው።
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 7 жыл бұрын
I'm orthodox. Zefen sin new. chikoch enji amilak aymesegenem lol.
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 жыл бұрын
Marta Yadeta ትክክል
@alemyadetal2692
@alemyadetal2692 4 жыл бұрын
👫👪😍😍📖☝️
@tigistmatta5717
@tigistmatta5717 4 жыл бұрын
Wogelin be limide sitatena kou minim ayimesilim be mefesi siune gine uluem iyetadesik timetale buzu tebebegna litiune tichilale neger gine wogel be mefesi new mitawokaw geta eyesus le betikiristan mireti na yikirta yabizalat ye tebebegnoch tibab atefalawu yalawu geta ersu tibebegn unu yitebikati
@hei7956
@hei7956 Жыл бұрын
ይሄ አለማዊ ዉይይት ነዉ መንፈሳዊ ዉይይት አይደለም, ወጣቱን ግራ አታጋቡት
@hiwetmesgana7388
@hiwetmesgana7388 8 жыл бұрын
gera lemagabat geta gebtoh yemetah yemeselal yonas ayzoh tewew ena gitahn akberew lemanm betzefen mnem wetit yelewm hulum kentu new gita gen lezelalem new ke kalu lay mekenes mashshalm aychalm mechmerem aychalm bealem yalew hulu kentu new chmist ena phisices aydelem ye egzabhir kal be saintiset ewket formula yetetsafe sayhon abatoch bemnfes kedus temertew yetsafuln new enji keniyawi aydelum so bake on yonas
@እየሱስያድናልብቻውንያድና
@እየሱስያድናልብቻውንያድና 8 жыл бұрын
ወይ ጉድ አቶ ዮናስ የአለም ነገር ሞልቶብሀል ጌታ ይርዳህ
@samriyegetalji7567
@samriyegetalji7567 8 жыл бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል አደል የሚባለው እውነትም ዮናስ ጎርፌ
@salamawafi1454
@salamawafi1454 6 жыл бұрын
አሁን ቆይ የናተን እንስማ ወይስ የእግዚአብሔርን
@asfawdemisew4277
@asfawdemisew4277 Жыл бұрын
Pastor Nigusse and Pastor Solomon thank you for the response that is presented according to the principle of speaking the truth in love. Zefen does not have any contribution for our growth to Christ likeness. We will continue to argue until this poison is ---------How long will it take?-----
@jesuslovelove703
@jesuslovelove703 8 жыл бұрын
be ewent geta zemenhen hulu yebark wendem selemon
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 8 жыл бұрын
Be Ene Amelkaket Sew ke Geta bet yemiwetaw Sew teketelo kemeta new enji Ye Geta Fikir Yegebaw Getan Yeteketele Sew Ke Betekiristian Tegefetero Beweta Enkwan Ebetu Kuche Belo Getan Yamelkal Enji Wede Alem Ayehedem, Lelaw Be Bible Zefen Hatiyat Aydelem Tebelo Altesafem Bibal Enkwan Bewesetachen Yalew Ewnetegnaw Ye Kiristos Menfes Zefen Endenetela yaderegenal. Ene Bebekule Alem Ena Zefen Selchetogn New Wede Geta Yemetawet Wedyee Semu Yebarek.
@masiyegetalijemasiyegetali5505
@masiyegetalijemasiyegetali5505 8 жыл бұрын
Wodimachi salmuni zamni yibarki ato yonasi ate lamimat twiladi latsitalalfi malikiti zafanihaxati idalhonanow ide gin silate batmi inazinalene geta iyesusi asitasabi yifawisi machemi bihoni anizafnimi!!!!!
@kanatewahido9799
@kanatewahido9799 Жыл бұрын
ዲያቆን ከዘፈነ ፍየል ከቀዘነ
@ሀብትነሸእዩሱሰ
@ሀብትነሸእዩሱሰ 7 жыл бұрын
ene'gara'gaba'anite'ahun'zafinuno"mitilo'wiwiwia'baxam'azinalo'zafani'haxati'adolami'yamillo'wengeli'samichemi'alawqimi'zari'masefatim'mazafanimi'alifaligimi'tutu'awokuy'eyalach'abazachuuu
@mromha
@mromha 8 жыл бұрын
Does this guy know all this popular singers who are singing demonic lyrics were all started from church choir? And why is he mixing race and zefen? This guy need deliverance big time. And of course anyone who is zefegn you want the church to keep him? Nonsense. Just when I thought I heard it all....people, the end times are here.
@yedidyaful
@yedidyaful 8 жыл бұрын
This is how you are speaking of and treating the people that you disagree with? If your definition of deliverance is to become like you, then I would rather die forever!
@mromha
@mromha 8 жыл бұрын
Yedidya Seifu Well I rather not. I really don't wish a death upon you specially FOREVER. But don't u believe we all need deliverance form our ungodly desires, attitudes, and thoughts??? Honestly if you accept Jesus Christ as your personal savior and u told him to come to your love and allow him to lead you just the way he pleased, can you do anything that doesn't glorify him? In my opinion I can't. Since my /our Daly prayer is to change me/us into the likeness of his Son Jesus Christ. I really don't understand it really. He talks about our generation too, am 25 years old brother and this broke my heart. All we need is God and his holly spirit to guid us into the life and purpose that we are created to live on this earth and accomplish that and one day we will see the face of our King and our hope. Honestly if he really cares about youth and the next generation this wasn't the way, I don't see the love here. No body needs other persons help to become or to entertain the world, the flesh has its own way of rebellion. Especially when you are young.Being a Christian is all about believing that father God send Jesus and he crucified in the cross for my sin,rose from dead on the third day send the holt spirit for me to guid me and hopping that he will come and he will rain forever. And tell me believing all this how can one mix anything to this truth and produce a strange fruit? Since the begging of time everything has changed but only one thing remain the same and that is holly spirit. This is what I mean brother/sister when I said he needs deliverance. Deliverance is not all about being possessed by evil spirit sometimes out attitude works against our own salivation. grace is available , God is for us why look into other way when we have him all for us. All we need is to love him more to love each other. God bless you.yididya. I apologize if my comment has offended you but my believe is this. Your sister Meron.
@yedidyaful
@yedidyaful 8 жыл бұрын
seriously! you are just dodging right now. I am speaking of your character and how you imply that Yonas needs a deliverance for he holds different views than yours. If that was not indeed your intention then you could have said We or I need a deliverance. anyways we can just drop it all and agree to disagree.
@mromha
@mromha 8 жыл бұрын
Yedidya Seifu fair enough lets just drop it . I guess it's useless to comment back and forth.
እውን ሰው መንፈስ ነውን | EVANGELICAL TV
52:39
Evangelical World
Рет қаралды 21 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ነገረ ክርስቶስ (Christology)
1:20:48
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 12 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН