ከዚህም ውስጥ ሰው ይወጣል, መድኃኔዓለም ምን ይሳነዋል::

  Рет қаралды 9,045

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 220
@Ayinad
@Ayinad Ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
@GuGyy-x5b
@GuGyy-x5b Ай бұрын
ክብር ለመዳኒአለም ይሁን❤❤❤
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk Ай бұрын
መድሃኒያለም የተመሰገነ ይሁን።
@AsterDenkneh
@AsterDenkneh Ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
@meseretaseffa4795
@meseretaseffa4795 Ай бұрын
Misgana le Medahnialem Yohun!
@torrastiti
@torrastiti Ай бұрын
ዞዛባ ጊወርጊስ አገሬ ነው ቅዱስ ላሊበላ ከዛ ሊሰሩ ጀመረውት ሳለ የእግዚአብሔር መልአክ አስቆመውና ወደ ላሊበላ ላስታ እዛ እዲሰሩ ታዘው ወደዛ ሄዱ.. ዞዛባ ጊወርጊስ በጣም ድንቅ ቅዱስ እዛ ያሉ ቅዱስ ቦታ ነው እናቴ ዛር ነበርባት እና ቡና በቀን 3ጊዜ የፈላል በተለይ ማታ ሳይፈላ አይታደርም ቁርስ ሳትበላ ቡና ነው... ግን ሰማዕቱ ምስጋና ይደረሰውና ደጁ ሂዳ ውልቅ አድርጎ ጣለላት ቅዱሱን አባትም አግታቸው እሷ ባታያቸውም ድምፃቸውን ግን ሰማች ተናገሯትም ሁሉንም ነገር ትታ አሁን በሰላም ቤተክርስቲያኗን ትሳለማለች አባት አሉ በስውር ነው እደለኛ የሆነ ሰው ካገኛቸው ሰለቀጣይው ሂውት ሁሉንም ነገር የነግራሉ...
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Ай бұрын
የት ነወ?
@torrastiti
@torrastiti Ай бұрын
​@@hannagetaw1186 ደቡብ ጎንደር እብናት ከተማ ተሄጅና ወረድ ብሎ በለሳ የሚባል ቦታ አለ ከብናት ባስ ወይም ባጃጅ ይዘሽ ዞዛባ ጊወርጊስ ስትይ ይወስዱሻል ከዛ ትንሽ የግር መንገድ አለው
@moges0716
@moges0716 Ай бұрын
መድኃኔዓለም መጨረሻችንን ያሳምረው መልካም የፍልሰታ ፆም አመሰግናለሁ ሐና🙏
@ኢትዮጵያእናትአለሜ
@ኢትዮጵያእናትአለሜ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መዳህኔአለም ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን አንተ በፈቀድካት መንገድ እንድንጓዝ እርዳን አትተወን አምላካችን ሆይ አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!!!!
@WondwosenKuru
@WondwosenKuru Ай бұрын
"እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር " እውነት ግሩም ነው በርቺ ጠንክሪ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ይጠብቅሽ ያበርታሽ !!!
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
ከአደጋ የዳነው ሰው የእውነት በመድሀኒያለም የሚያምን ይሆናላ እመኑኝ አድናቹሀለሁ ነው ያለን መድሀኒያለም ስለት አምጡ አይል፣አብሉኝ አይል እመኑኝ ላድን ነው ያለ አቤቱ መድሀኒት ሆይ ተመስገን🎉
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork Ай бұрын
በጠዋት የፀለየች ሚዳቋ አንበሳ አይበላትም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@sebleworkgelan
@sebleworkgelan Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@GetArega
@GetArega Ай бұрын
ቸሩ መድኃኒአለም ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏
@pureLand-n3m
@pureLand-n3m Ай бұрын
:+: እግዚአብሔር ይመስገን: መድሃኔአለም ክብር ምስጋና ይድረስህ : እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ :+:
@torrastiti
@torrastiti Ай бұрын
መድሐኒያለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አባትየ የኔ ደስታ የኔ ንጉስ አተ ባትኖረኝ ምን ሆን ነበር የኔ ቸር አባት ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን
@BilenDanile-io5pm
@BilenDanile-io5pm Ай бұрын
ክብር አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር መደኃኔዓለም ምስጋና ክብር ለአንተ ይሁን
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦችዋን ይጠብቅልን የምናምነው የታመነ አምላክ ነው
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Ай бұрын
እገዛብሄር ይመስገን 🤲🤲🤲
@samrawitadmasu2871
@samrawitadmasu2871 Ай бұрын
ክብር ምስጋና ለመድሐንያለም ክርስቶስ🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤
@simonnigusse2026
@simonnigusse2026 Ай бұрын
ዛሬ 27 ባይሆንም አርብ ነው ቀኑም 3 ግን በስቅለቱ እለት የመድኃኔዓለምን ተአምር ስላሰማሽን እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@simonnigusse2026
@simonnigusse2026 Ай бұрын
ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን አሜን!!!
@mesfinasefa9773
@mesfinasefa9773 Ай бұрын
ሀኒቾ ሰላም ሽ ይባዛ ኑሪልኝ እህቴ እመብረሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግልሽ ፡፡
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Ай бұрын
ሰላም ሐና በርቺ ግሩምና ድንቅ ፕሮግራም አለሽ ክብሩ ይስፋ ለመድኀኒአለም እግዚአብሔር ይመስገን መድኀኒአለም ክብሩን ይውሰድ
@misrak21
@misrak21 Ай бұрын
መድኃኔዓለም መጨረሻችንን ያሳምረው መልካም የፍልሰታ ፆም አመሰግናለሁ ሐና❤
@HatbamHatbam
@HatbamHatbam Ай бұрын
እረደበፈጠራቹህ የተዋህዶልጆች 😢😢😢ወደቢቱመልሱኝ በፁሎታቹህ። መመለስአቃተኝ በስምአምብዬ እኳንአልበላም😢😢
@yabsradawit8147
@yabsradawit8147 Ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም እኔን አና 6 የሚሆኑ ቤተሰቦቼን በእለቱ ከመኪና አደጋ አትርፎናል መድኃኔዓለም አባቴ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia Ай бұрын
መድኃኔዓለም:ይክበር ይመስገን::
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏😭
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Ай бұрын
እባካችሁ ይህን በዚህ የመከራ ዘመን ለሚዲያ አታውጡት። ጠላት በበዛበት በዚህ ዘመን ተሸሽጎም ከተመለጠ እግዚአብሔር ይመስገን። ለሚዲያ ፍጆታ እነዚህን ታሪካዊ ቦታወች አታውጡ በቃ። ነገ ደሞ ገዳም ተቀጠለ ተዘረፈ መነኮሳት እንዲ ሆኑ የሚል መርዶ ይቀጥላል። ስንት ገዳም ተቃጠለ ተዘረፈ ስንት መነኮሳት ቀሳውስት የአብነት ተማሪወች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ? እስኪ ታገሱ ሁሉን ለሚዲያ አታውጡት።
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድኃኒአለም ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን
@firehiwotashenafi6441
@firehiwotashenafi6441 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን አሜን 🙏🙏🙏
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@workwohamekonen9100
@workwohamekonen9100 Ай бұрын
ሀንዬ፥ አንችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ፊልሙ ተቆርጦብሽ ነዉ ወይስ ትተሽዉ ? ምክንያቱም ሰዎች በጸሎቸዉ ጊዜ በልዩ ለዩ ሀሳብ ተወስደዉ ከጸሎት ዉጭ የሚሆኑበትን ክፍል አላሳየሽንም። በእኔ ግምት ይሄ ክፍል ቢታይ የበለጠ ጥሩ ነበር ።
@henock2127
@henock2127 Ай бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ይቅር በለኝ , ሁሉም አይቅርብኝ ላልኩት አንተ መሀሪ ይቅር ባይ ነህና በተለይ ስለትዳር ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ የፃፈውን ያነበብሽልን ለኔ የተፃፈ ይመስላል እባካቹ በትዳሬ ትንሽ ችግር ገጥሞኛልና ፀሎት አድርጉልኝ
@ቴክዶክመንተሪ
@ቴክዶክመንተሪ Ай бұрын
አዎ መንገደ ሰማይ ስለ ኃጥእ ሞት ነፍስ የሚገጥማት ፍርድ እጅግ በጣም፣ ስቃይ የተሞላበት እና ያቺ ነፍስ ነፍስ እርር ብላ ተኮማትራ ትኖራለች እስከ እለተ ምፅት ፍርድ ድረስ፣ ይሰውረነ
@georgem.s1611
@georgem.s1611 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Rehawa
@Rehawa Ай бұрын
አዎ ካንቺ ሰምቼ መንገደ ሰማይን እና የበረሀው ሚስጥርን አንብቤዋለው እና በጣም ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በጊዜ ስላነቃኝ።
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 Ай бұрын
Egziyabhar ymesgen kibr le Medhaniyalem.
@HanaWeldeyohanis
@HanaWeldeyohanis Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 Ай бұрын
ቅዱስ መድሃኒዓለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን።
@RealflowersRealflowers
@RealflowersRealflowers Ай бұрын
Egziabhir yemesegen kibere lemedehianiealem!
@nanatiye6844
@nanatiye6844 Ай бұрын
የሚሳነው ነገር የለምና ሁሉን በሚችለው ደስ ይበለን!!!!🙏🙏🙏
@Workqwha
@Workqwha 27 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መዳኒዐለም ይክበር ይመስገን❤❤❤❤
@Eden_Mekuriya_19
@Eden_Mekuriya_19 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መድኀኔዓለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው🤲
@HanaWeldeyohanis
@HanaWeldeyohanis Ай бұрын
መድሀኒያለም ክብርምስጋና ይግባው
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Ай бұрын
Egziabhere yikber yimesgen ye Dinhle Mariam lij enate Emebete 🙏♥️🙏♥️🙏♥️
@Beza-xn7td
@Beza-xn7td Ай бұрын
Keber mesgana lemedaneyaleme yehunelene alefa ena omiga yedenegel leje anet yegn abte keber mesgana yegebakale❤❤❤❤❤❤
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዘለአለም!
@addisuzemen15
@addisuzemen15 Ай бұрын
Amen Egziabeher Amlak yekeber yemesgen 🙏 kale hiweten yasemalen 🙏 Embete kanchi gar tehun 🙏 yelebonashin hulu tefethemelesh 🙏❤❤ tedareshim yebarek🙏🙏 Embete Mareyam be ferem tebarekesh 🤲🤲🤲
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 Ай бұрын
እህቴ የባረኪ መድሐኒያለም ይጠብቀን ይጠብቃችሁ!!!!
@tsehayniguse4675
@tsehayniguse4675 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን፣ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይገባዋል!
@nathnaelDawit-g2z
@nathnaelDawit-g2z Ай бұрын
አምላካችን ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ! ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን! አሜን!
@jonathandyer5896
@jonathandyer5896 Ай бұрын
አሜን። ክብር ምስጋና አምልኮት ለጌታችን ለመዳኔ ዓለም ይሁን። 💚🧡❤️
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 Ай бұрын
እህቴ ስታማትቢ ሶስት ግዜ አድርጊው፡፡ በሶስቱ ስላሴ ሰም ሙሉ ይሁን፡
@GetArega
@GetArega Ай бұрын
ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለቸሩ መድኃኔዓለም ይሁን
@mershaawekeMersha
@mershaawekeMersha Ай бұрын
የዘመናችን እንቁ ሴት እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምርው
@martaashenafi1230
@martaashenafi1230 Ай бұрын
Egzyabher yemesgen 🙏🏾
@DeguAlemayehu
@DeguAlemayehu Ай бұрын
እህታችን አለሽልን በርችልን እህታችን እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@mekdeshaile8006
@mekdeshaile8006 Ай бұрын
Egziabeher yemesgen. Medehanialem temesgen.
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳንሀል መድሀኒአለም❤❤❤
@eyerusalemnegasi7647
@eyerusalemnegasi7647 Ай бұрын
Keber belelgn yene geta medhalem abte ❤
@Addisu-t7i
@Addisu-t7i Ай бұрын
መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ለአንተ ይገባል
@MillionTerefe-dz9jx
@MillionTerefe-dz9jx Ай бұрын
ምን አለበት እመብርሀን ያንችን ጥንካሬ ብትሰጠኝ
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia Ай бұрын
የቅዱሳኑን ትስጠን።
@antenehgirma6813
@antenehgirma6813 Ай бұрын
መድኃኔያለም ይመስገን
@rahelmussie834
@rahelmussie834 Ай бұрын
የፀሎት ኃይልን ተምሬአለው
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መድሃንያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው❤❤❤
@Hiwot-he
@Hiwot-he Ай бұрын
I ቸሩ መድሃኒያ አለም አባቴ😢ስምህ ለዘለአለም የተመሰገ ይሁን መጨረሻችንን አሳምረው🤲🤲🙏🙏🙏
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
እግዚያብሄር ይመሰገን ክብር ለወላዲት አምላክ ልጅ ለመዳኒያለም ❤🙏🏻
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መዳህኔያለም ክብር ምስጋና ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስገና ይሁን
@tsehayniguse4675
@tsehayniguse4675 Ай бұрын
ምንም አይሳነውም መድሃኒአለም ያወጣል ከሞት
@MulukenkasaGamtesa
@MulukenkasaGamtesa 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@tigestgebremedhin1764
@tigestgebremedhin1764 Ай бұрын
Egzaber yemasgn mednyalm la Hulachnm yedras
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 Ай бұрын
Egziabher yemesegen Medanialem yemesegen
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Ай бұрын
Thanks Hann God bless you 🙏
@EndalkEndalk-dt9ge
@EndalkEndalk-dt9ge Ай бұрын
ሐኔዬ በውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በርችልን ❤
@mahlettadele7092
@mahlettadele7092 Ай бұрын
kiber mesgana leMedahnealem yhun, Amen!!!
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ይመስገን ቸሩ አባቴ❤❤❤
@tsehayniguse4675
@tsehayniguse4675 Ай бұрын
በርቺ እህታችን እግዚአብሄር ሁላችንንም ይርዳን
@Ayinad
@Ayinad Ай бұрын
እሔ ፀሐፊ ግን የቃናዋን ንግስት እዴት ከልጇ ለያት!?
@emebetdemisse3213
@emebetdemisse3213 Ай бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን
@ErmiyasNigatu-pr3pn
@ErmiyasNigatu-pr3pn Ай бұрын
ብዙ አስተማሪ መልዕክቶችን ተከታትያለሁ በርቺ ። ነገር ግን ነጠላ አለባበስሽ ደስ አላለኝም ትክክለኛውን የቤተ ክርስትያን ነጠላ አለባበስ ተከይ ።
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ Ай бұрын
እሷ እኮ ኦርቶዶክስ አይደለችም የእህተ ማርያም አባል ነት
@achashmanberihun8445
@achashmanberihun8445 Ай бұрын
❤❤❤
@atitegebgetahun6725
@atitegebgetahun6725 Ай бұрын
Egzyabher yemesgen..Kiber Medihanialem yedriche!
@hapoentertainment194
@hapoentertainment194 Ай бұрын
whats the title of the movie about prayer?
@TtGt-k5u
@TtGt-k5u 28 күн бұрын
የአለም ፈጣሪ መድኃኒዓለም ይመስገን
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና Ай бұрын
ክብር ይግባህ ደጉ መድሐኒዓለም❤❤❤
@Tin677
@Tin677 23 күн бұрын
Wendmoche ehetoche 💥💥💥 esti melesulegn ehete hanna banesachew hasab lay tyake leteyek orthodoxawi rukabe yemilew lay tyake alegn.rukabe endet nwe medereg yalebet ?tekekelegna yalhonew yetegnaw nwe tekekelegnaws?yemilewn mawek efelegalew mknyatum sehtet kale lemastekakel sehtet kelelelem temesegen lemalet.mknyatum betedar wust yalen sewoch rukaben sereat balew melku nwe menaregew weys leyten anakewm zemen kametachew aynetochu?atesaku ...atetazebugn....yegebachu melesulegn tekekelegnawn bemn lawk echlalew???????????
@tigest3176
@tigest3176 Ай бұрын
Kebre yidreswe midahenalme
@mirchakerga6124
@mirchakerga6124 Ай бұрын
Egzyabher ymesGeni
@yod4366
@yod4366 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@Mikelhaftu
@Mikelhaftu 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@getachewbirhanu-w4h
@getachewbirhanu-w4h Ай бұрын
ክብር ምስጋና ለ ድንግል ማርያም ልጅ ለ ኢየሱስ ክርስቶስ
@rahelale-cr3hk
@rahelale-cr3hk Ай бұрын
ክብር ይገባዋል ለመድሃንዓለም 🙏🙏🙏
@ZEWDIGAYM
@ZEWDIGAYM Ай бұрын
Egzabhir ymsgen sle kulu negar ❤❤❤
@ህይወትፍቅር-የ4ፀ
@ህይወትፍቅር-የ4ፀ Ай бұрын
ቸሩ መዳኃኒያለም ይክበር ይመስገን
@eden.t1578
@eden.t1578 Ай бұрын
ክብር ለ ድንግል ማርያም ልጅ ለመድሐንያለም ይሁን!!!
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa Ай бұрын
Egziabhier abzto ybarkish❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
መንገድ ሰማይ 🥹እራዕዬ ማርያም 🥹ሁለቱም
@hometube8205
@hometube8205 Ай бұрын
መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይግባው ❤
@selamina1221
@selamina1221 Ай бұрын
አሜን ይክበር ይመስገን የአለም መዳኒት 🙏🙏🙏❤❤❤
@Cleangirlcoco
@Cleangirlcoco Ай бұрын
አመሰግናለሁ ለrecommend ይህ መጽሐፍ። በነገራችን i love when you read
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia Ай бұрын
Thank you sis 😊🤍🕊️
ОТОМСТИЛ МАМЕ ЗА ЧИПСЫ🤯#shorts
00:44
INNA SERG
Рет қаралды 4,6 МЛН
ዘመናዊነት እያመጣብን ያለው በሽታ.
26:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 21 М.
የተዋህዶ:ልጆች:እንስተካከል::
31:36
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 6 М.
የታሸጉ:ምግቦች:ጉድ::
25:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 14 М.
ያሬድ ነጉ ንስሐ ግባ።
19:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 20 М.
ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ያዕቆብ ፬፥፱
26:49
ማመን አቃተኝ, የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጉድ
26:42
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 26 М.