የተዋህዶ:ልጆች:እንስተካከል::

  Рет қаралды 6,353

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 77
@fikirashenafe2862
@fikirashenafe2862 2 ай бұрын
ሀኒ ስከታተልሽ ብዙ አመት ነው እና ሁሌም በቃ ስለሴት ካወራው ምሳሌ እማደርገው አንችን ነው አውቃለው አንቺ ሰው ነሽ ግን በቃ ሁሌም እግዚአብሔር ምድር ላይ ፍርቶ ለሱ ተገዝቶ ለመኖር እምታደርጊያቸው ጥረቶችና ልፋቶች ሁሌም በቃ ታስቀኚኛለሽ ታስለቅሽኛለሽ እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ የከፈልሽውን መስዋት አይቶ ምድርን አላፊ ጠፊ ነገርን እንደናቅሻት ለመንግስቱ ያስብሽ አንች ብሩክ ሴት love U so much 🙌🙏
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 2 ай бұрын
ስለ መልካም አስተያይታችሁ ከልቤ አምሰግናለሁ እመአምላክ ትጠብቅልኝ: መድኃኔዓለም በመንግስቱ አብሮ ያስበን::
@ዮወርድ
@ዮወርድ 2 ай бұрын
​@@HannaZeEthiopiaሀንየ እህቴ ኦባክሽን እምትድን ነብስ አለች እፈልግሻለሁ በመቤቴ መልሽልኝ
@ዮወርድ
@ዮወርድ 2 ай бұрын
​@@HannaZeEthiopiaቁጥርሽን ከየት ላግኘዉ
@benyamgirma
@benyamgirma 2 ай бұрын
እኛ የምንመራው በእግዚአብሔር እና በመጽሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው ።እናንብብ እንጠይቅ!!!
@fairfair5506
@fairfair5506 2 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ብዙዎች ስልጣኔ መስሏቸው ራቁታቸውን በሚሃዱበት ዘመን (በተለይ ክርስቲያኖች) አንዳንቺ አይነት አለባባስን መየት ተስፋ ይሰጣል ሁሉም ክርስቲያኖች እንዳንቺ እንዲለብሱ ምኞቴ ነው አለበበስሽ በጣም ነው የሚየምራው።
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ውድ እህታችን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
❤❤❤
@ዮወርድ
@ዮወርድ 2 ай бұрын
የእናመሰግናለን እህታችን ስለ መልካም ምኛትሽ
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 2 ай бұрын
አሜን ፫ እህታችን እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤
@Ambassel
@Ambassel 2 ай бұрын
ሂውማን ሄር ህንዶች ለሚያመልኩት ጣዖት እየተላጩ የሚሰጡት ስጦታ ነው::ሰይጣን ኢትዮጵያንን ለማርከስ የማይገለጥበት መንገድ የለም::
@Eyaasu
@Eyaasu 2 ай бұрын
ገና ዛሬ ማየቴ ነው ይህንን ቻናል :: የመምህር ተስፋዬና የመምህር ግርማን ትምህርት ደብለቅ አድርጊበት :
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ትውልዱ ቢነቃ እንኳን
@TheHaniho
@TheHaniho 2 ай бұрын
በሁለት ቢላ የሚበሉ ናቸው በጣም የሚያበሳጨኝ......ሊዘፍኑ ወደመድክ ሲገቡ አማትበው፣ የሙዚቃ ቪድዮ ሰርተው ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ብቻ ኦርቶዶክሳውያን በጣም እናሳፍራለን፣ እናሳዝናለን ብቻ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኘን
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 2 ай бұрын
ሀንየ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ በርች ሌሎቹም ካንች ቢማሩ መልካም ነው
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 2 ай бұрын
ሐንዬ ሰላም ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን እኔ መቁረብ እፈልጋለሁ ባሌ ደሞ ዘለአለም የሚኖር ነው መሰለኝ የመሰለው ገናነኝ ይላል ለንሰሐ አባቴ ጠይቁልኝ ብላቸውም ካለበለዚያ ብቻዬን እቆረባለሁ ስላቸው ሐጥያት ውስጥ ይገባል በንሰሐ ተመላለሺ እንዳትቆርቢ አሉኝ 😢😢 በጣም አዝኛለሁ አስቲ አባቶች ጠይቀሽ ቪዲዮ ስሪልን ይሄ የኔ ብቻ ጥያቄ አይደለም እባክሽ ሐንዬ እርጅን በጌታ❤
@torrastiti
@torrastiti 2 ай бұрын
አይ እህቴ እኔም እዳንቺ ሁኘ ነው የተቸገርኩት እኔ የሰንበት ተማሪ ነኝ እሱ ደገሞ አደለም ያለነው ስደት ነው እና እኔ መዝሙር መዘመር እየፈለኩ ንስሐ እንገባ እንቁርብ ስለው ዘምሪ ቁረቢ ይለኛል ብቻየን ማድረግ የምችል ይመስል ቤተክርስቲያን አንድ አካል ነው ያለችን ብቻየን አይሆንም ስል ደሞ ቆይ ትንሽ ነገሮች ይስተካከሉ አሁን እኮ ለኑሯችን እየሮጥን ነው ይላል እረ ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስልን 😔
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 ай бұрын
አረ እህቴ መቁረብ ይቻላል ብዙ ሰዎች ይቆርባሉ እኔ አይቻለሁ የምትሞችው እና ጌታ ፊት የምትጠየቂው ብቻሽን ነው ስለ ባልሽ አይደለም በፍቅር አስረጂው❤
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 ай бұрын
@@torrastiti አዎ ለወንዶች ከባድ ነው እንደምናየውም እኮ በአገልግሎት ሴቶች ቀዳሚውን ቦታ ይይዛሉ የጌታንም ትንሳኤ ያበሰሩት እነሱ ናቸው ልክ ጌታ ባለፀጋ ከሚፀድቅ ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀላል እንዳለው በወንጌሉ በአብዛኛው ወንዶችም ወደ ኋላ ይላሉ ታዲያ እኛን ሴቶቹን እየጎተቱን እስከመቼ የነሱን እግር ይዘን አንገባም እኮ ስንሞት ሁላችን በራሳችን ነው የምንጠየቀው እና እንደየ ስራችን የሚከፈለን ለቤተክርስቲያን ንገሪያት ልቦና ይስጠን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 2 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@netsolo8225
@netsolo8225 2 ай бұрын
የቅድሳኑ ፀሎትማ ጣፋጭ የእሜቤታችን ፀሎት ማር 🍯🍯🍯 እእእእእንደሷ በጣም እድለኞች እንጂ🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 2 ай бұрын
ውድ እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን በርችልን እህታለሜ በገና ስንት ነው ዱባይ ትልካለሽ እማ
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 2 ай бұрын
ደግነቱ ሂማን በጣም ነው እሚቀፈኝ ፈጣሪ ልቦናችን ይመልስልን 😢
@ህይወት-መ9መ
@ህይወት-መ9መ 2 ай бұрын
የኔ ወርቅ ሀኒዬ በቤቱ ያፅናሽ በጣም ነው የምወድሽ❤
@simretworku4865
@simretworku4865 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ከክፉ መናፍስት ለመራቅ መፀለይ ያስፈልጋል።
@yohanahaile3655
@yohanahaile3655 2 ай бұрын
Haniy God blessing marey ❤❤❤❤
@kalmakyadd2090
@kalmakyadd2090 2 ай бұрын
Egziabher yibarkish ehte gen sile kidase bitnegrign des yilegnal
@Eyaasu
@Eyaasu 2 ай бұрын
እነዚህ ሰምበት ተማሪ የሚባሉት : ስለ ፀጉር ሲነግሯቸው አይሰሙም :: ለብዙ ሴቶች ስነግራቸው አይሰሙም :: መምህር ግርማ ሲናገሩ ነበር : የህንድ መንፈስ ይዋረሳችኋል ይቅርባችሁ ብለዋል :: ማን ሰምቶ ?
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 2 ай бұрын
መምህር ግርማ ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያንንም ትምህርት ነው በጣኦት አታምልኩ ዕቃውንም አትጠቀሙ ቤተ ክርስቲያንን አለማወቃችን እንጂ የሚሰማ ይስማ
@isaiahmclaughlin9535
@isaiahmclaughlin9535 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን ሀኒቾ ሁሌ ነው የቅዱስ ጊዩርጊስ ቢራ ነገር የሚያንገበግበኝ በየመንገዱ ስሄድ የቢራውን ልጣች ካገኘው እየለቀምኩት ስዕሉን እና ስሙን በቻልኩት እየቀደድኩ እየሰበሰብኩት ነው ማልፈው ግን ስንቱን አድርጌ እችላለው ሰማዕቱ እራሱ መፍትሔውን ይስጠን ይበልጥ የሚያናደው እኮ የኛው ሰዎች ናቸው የሚጠጡት ቅዱስ ጊዩርጊስ እንዴት አዝኖ ይሁን ግን ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢😢😢
@firehiwotmulu
@firehiwotmulu 2 ай бұрын
ሀኒ ስጋወደሙ መቀበል የማይፈልግ የለም ግን በትዳር ምክንያት በተለየ የስራ ምክንያት ተለያይተው የሚኖሩ እንዴት መውሰድ ይቻላል።
@mershaawekeMersha
@mershaawekeMersha Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ግን በየቦተው እራቁታቸውን ለሚሄዱ ሴት ይህን ቢያዪት ጥሩ ነበር
@NardosbereketTesfagebriel
@NardosbereketTesfagebriel 2 ай бұрын
ሃንየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እመ ኣምላክ ካንቺጋ ትሁን።ኣሜን መድሃኔኣለም ሃይሉ ና ጽጋው ያብዛልሽ በጣም ደስ እያለኝ ነው የሚካታተሽ
@KazaBlanka-js3op
@KazaBlanka-js3op 2 ай бұрын
የሁለት አለም ሰወች ሁነን ቀረን እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን
@aygamerethio3806
@aygamerethio3806 Ай бұрын
Orthodox mezmur lay mesrat alebat, ye orthodox mezmur betam hazen slehone depression wust hula liket yichlal. More happy mezmur mezmer alebet endnwedew
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኧረ ሃንዬ ፀልዩልን እንደወጣን እንዳንቀር አውሮፕላኑ ሁላ ቆመ
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 ай бұрын
የት ነው የቆመው በረራ ? እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@YSinahamelmal
@YSinahamelmal 2 ай бұрын
hana endetnesh betam langrsh efelgalehu bmariam
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 ай бұрын
ሀና ዘ ኢትዮጵያ ወደ አሜሪካን ተመለሽ ኢትዮጵያ ቀረሽ?
@torrastiti
@torrastiti 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነች መቼም እደማትመለስ እኮ ተናግራለች
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 2 ай бұрын
ምነው ያች ደስስስታ የኛስ አይደል ቀለበት ስታስሪ ሳትነግሪን ?????
@torrastiti
@torrastiti 2 ай бұрын
እንዴ ባለትዳር የልጅ እናት እኮነች ከድሮም
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን በእውነት ሌላ ምን ይባላል በርቺ እህታችን እናመሠግናለን
@michaelhabte6352
@michaelhabte6352 2 ай бұрын
Endanchi aynetun yabzalen hanyee🙏🙏🙏
@dimvidpro
@dimvidpro 2 ай бұрын
“ከትውልዱ ማን አስተዋለ” ንግሥተ ነገሥታት እህተማሪያም ዘ-እትዮጵያ።
@HanaAsefa-ze1qq
@HanaAsefa-ze1qq 2 ай бұрын
Hancho geta eysouse kerstose houlem kanchi Gare yehoune, enem wede enate orthodox ketemelskou 1 amet honegne, bexam destgnaaa ngne, betelye belemde sayehone beEwket benenorbate, ayedlem menafek lenhone kerto, ansbewm neber,!!!!!!
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 2 ай бұрын
ሀንዬ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 ай бұрын
ሀና አንችም ትክክል አደለሽም ዘመናዊ ቤት እየኖርሽ ትክክለኛ ክርስቶስ እየተከተልሁ ነዉ አትበይ ቤታችን በምን መንገድ ብሰራ ሜለዉ በፀሎት ጠይቄ እኔ አጥያተኛ ብሆንም
@saronweba7354
@saronweba7354 2 ай бұрын
ደሞ ምን ማለት ነው ዘመናዊ ቤት አትኑሩ ማለት?በደሳሳ ጕጆ ውስጥ አጥያት አይሰራም እያልሽ ነው?ጕዳናም ኖርሽ ዘመናዊ ቤት አጥያት አጥያት ነው.ቁም ነገሩ እንዴት እግዚአብሔርን በመፍራ እንኑር ነው.
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 ай бұрын
@@saronweba7354 ቆንጆ ቤት ና መጥፎ ቤት አላወዳደርሁም ግብ ቤት አይፈቀድም ነዉ ያልሁ በፎቅ ተቀምጠሽ በጎ አትሰሪም በጉ ምትሰሪ በጎጆ ብቻ ነዉ ይሄ ስል በጎጆ ቤት ሁነዉ አጥያት የሜሰራ የለም አላልሁም ጎጆቤት ኑረሽ መልካም ብሰሪ ተዋህዶ ታሞያለሽ
@LEGNA27
@LEGNA27 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ልባችሁን እንጂ ቤታችሁን አይልም አንችስ ምነው? ዘመናዊ ስልክ መያዝሽ !!!
@Ambassel
@Ambassel 2 ай бұрын
እንደዚህ አይባልም
@aye_mnew_emebirhan
@aye_mnew_emebirhan 2 ай бұрын
ሶሎሞን ጉድ ሆናል በይኛ
@werkelulwerka
@werkelulwerka 2 ай бұрын
Sister wengiel yemibal zare dero kal egzabher aikyerm kortodox weshi yediablos new btkliel hawrya pawlos beglatya ena kastemrnachu wesi ytwegeze new
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 ай бұрын
የኔ ውድ ዛሬ ግን ሙስሊም መሰልሽ ይቅርታ ❤
@getachewendeshaw8818
@getachewendeshaw8818 2 ай бұрын
Read the word of vod and folow hem and you can sin this world born again
@አለምብመ
@አለምብመ 2 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ፫ እህት❤❤❤
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 2 ай бұрын
Hani melewr. Akatg. Ufff
@fre_ema_ni3625
@fre_ema_ni3625 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@alebotube591
@alebotube591 2 ай бұрын
እኛ ሀገር ስሉስ እንደሚሉት ማለት ነው
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 2 ай бұрын
ወንዱም ያው ነው
@biniyamkindie
@biniyamkindie 2 ай бұрын
ተባረኪ ሀኒዬ
@bethaniatesfu6733
@bethaniatesfu6733 2 ай бұрын
በርቺ
@kalkidanejigu4693
@kalkidanejigu4693 2 ай бұрын
Anchin yegegne afese
@tamrataboye
@tamrataboye 2 ай бұрын
egziabher yibarkish
@ham.h98
@ham.h98 2 ай бұрын
Amen amen haniye. Kale hiwet yasemalin.
@lidiyat
@lidiyat 2 ай бұрын
ሃኒየ እናመሰግናለን
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 2 ай бұрын
ከዚህ በፍት ሰርታለች እኮ ወደ ሁላ ሄደሽ ተመልከቺው
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 2 ай бұрын
Hana eshi endanchi aynet sew yet nw magegnw❤😊
@Rehawa
@Rehawa 2 ай бұрын
አሉ እግዚአብሔርን በሱባኤ ጠይቅ ወንድሜ
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 2 ай бұрын
@@Rehawa eshi amesgnalew
@PETIROS-ds6sg
@PETIROS-ds6sg 2 ай бұрын
Ene alew😊
@Betty-q9n
@Betty-q9n 2 ай бұрын
Hani❤
@monamohammed5046
@monamohammed5046 2 ай бұрын
Yanchen aynet alebabes endemuslem hyehulum haymanot teketayoch belebsut bergtgner behagrachen amnzera yetefa neber wendu lekufu neger yemehedew lek yata alebabes senor selehone yealbabesshen amsaya yabzalen keteybet
ለሰው መኖር ይሻላል ወይስ ለእግዚአብሔር?
18:27
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
MrBeast
Рет қаралды 52 МЛН
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 271 М.
ዘመናዊነት እያመጣብን ያለው በሽታ.
26:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 21 М.
ከፖስተር ቢኒያም ወደ ፍቅረ ኢየሱስ ቢኒያም
25:33
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН