'ኩላሌቴን ሰጥቼው እንደዳነ ሳውቅ በደስታ አለቀስኩ' የድምፃዊ ሙሉአለም ታከለ እህት | Seifu on EBS

  Рет қаралды 221,623

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

'ኩላሌቴን ሰጥቼው እንደዳነ ሳውቅ በደስታ አለቀስኩ' የድምፃዊ ሙሉአለም ታከለ እህት | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 778
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ታላቅ እህት እኮ እናትም እህትም ነች ተባረኪ ሙሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 жыл бұрын
ትክክል ቅመም ነሽ ግን ጠፋሽ
@lishantadalaadamu852
@lishantadalaadamu852 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
አያችሁ ሴት ማለት እናት ናት ሴት ማለት እህት ናት ወንዶች ለሴት ልጅ ክብር ይኑራችሁ
@user-jf1qd9hd4g
@user-jf1qd9hd4g 4 жыл бұрын
አወን ሴት ልጂ ሁሉ ነገር ናት ከፈጣር በታቺ ።።
@girmayg1
@girmayg1 4 жыл бұрын
Eshi
@eyobwondu
@eyobwondu 4 жыл бұрын
አረ እኔ በጣም ነው የማከብረው ሴትን
@mimilema2816
@mimilema2816 4 жыл бұрын
ከሠሙ
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል አብሶ የአገራችን ወዶች እህቶቻችንላይ አሲድ ከመድፋት ቢታቀቡ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ 4 жыл бұрын
የእማምላክን ስም ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ምስጋና ለሷ ይሁን እንኳን ለዚህ አበቃቹ በጣም ደስስስ ይላል ሙልዬ ምርጧ እህትህም ፈጣሪ ይጠብቅልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ያ ጭንቅ ቀን አለፈ እጅግ ደስስ ብሎኛል ስስቴ ❤️❤️
@masaratzahra5158
@masaratzahra5158 4 жыл бұрын
እውነት ነው አረ የእስዋን ምታድርግልን ተዘርዝሮ አያልቅም እመብራህንን
@maremawit7265
@maremawit7265 4 жыл бұрын
Amen(3
@حمزهالمانع-د7ش
@حمزهالمانع-د7ش 4 жыл бұрын
Ialhkhhso💒😄🕊❤💒🕊❤
@حمزهالمانع-د7ش
@حمزهالمانع-د7ش 4 жыл бұрын
❤🕊💒😄❤💒🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@حمزهالمانع-د7ش
@حمزهالمانع-د7ش 4 жыл бұрын
89m🐩
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 жыл бұрын
የእህትነት ጥግ እንደ አንቺ ነው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ
@فردوسمحمد-ج2ث
@فردوسمحمد-ج2ث 4 жыл бұрын
ውይይይይይ ወላሂ እኔም 1 ወድም አለኝ ግን ለሱ ያለኝ ክብር ላቅ ያለ ነው
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ ፈጣሪ ይመስገን ለህትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃ ምርጥ እህት አለች ሙሌ በእውነት ጀግና ነሸ
@ብቸኝነቴኩራቴ
@ብቸኝነቴኩራቴ 4 жыл бұрын
ሚሚይ እንኳን አደረሰሸ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
እሰይ ሙልዬ እንኳን እመብርሃን ለዚህ አበቃችህ እህት ማለት ሁለተኛ እናት ናት የምር እድሜ ይስጥሽ
@werkneshsisayli695
@werkneshsisayli695 4 жыл бұрын
እህት እኮ ልዮ ናት
@amentube6132
@amentube6132 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ ።እናት የሆነች እህት ስላለችህ እድለኛ ነህ።
@umemuethiopiawit7953
@umemuethiopiawit7953 4 жыл бұрын
ሙሌ ለዚክ በቅተክ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል የምር እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም ልዩ ሴት ነሽ
@ቅዱስግወርጊስአባቴ
@ቅዱስግወርጊስአባቴ 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን ለዝህ አበቃህ በጣም ደስ ይላል ፈጣር ይመስገን ለዝህ ላበቃቹ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 4 жыл бұрын
ግን ዲስ ላይክ የሚያደርጉት ማነው የሰው ደስታ አያስደስታችሁምዴ ሆይ
@yashiuae1203
@yashiuae1203 4 жыл бұрын
ውንድሜ እንኳለዚህ ቀን አደረስህ እህቴ የሺየ ማር እስየ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹሁ
@chobelaw1344
@chobelaw1344 3 жыл бұрын
Ayigerimum? eskahun yeteregagete 62 yeamiro beshitegna tegegne.
@mamelove5978
@mamelove5978 3 жыл бұрын
Macham setan nachew enje sew behunu endeza ayregum
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m 3 жыл бұрын
ቅናታቸዉነዉማር
@የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ
@የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን እናታችን ኪዳንምህረት ጨርሳ ትማርህ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ አሁን ደግሞ ዘፈኑን ትተህ በዚህ ድምፅህ ለዚህ ያበቃህን ጌታ በዝማሬ አመስግነው ለዚህ ከንቱ አለም አትድከም አንች እህት ብቻ አይደለሽም ህይወትሽን ነው የሰጠሽ ተባረኪ
@martabogale461
@martabogale461 4 жыл бұрын
እንደት ደስ ይላል ሙሌን በዚህ ሁኔታ ማየት ዋው ጨርሶ ይማርህ ሙሌን
@zobidhesman7286
@zobidhesman7286 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን ደስ አለክ ለአለህ ምን ይሰኘወል እኔ እንደው ስጠቅህ ነበር በጠም ነው ደስ የኝኝ
@wabi5034
@wabi5034 3 жыл бұрын
ሁለቱም የሆኑ ንፁህ ልብ ያላቸው ነገር I love you guys.
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ 4 жыл бұрын
"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" እንኩዋን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰ እግዚአብሄር ይህን ክፉ ጊዜ ከመከራ,ከቁጣው ,ከቸነፈር በምረቱ ያድነን ይቅር ይበለን ይማረን:: መልካም በዓል!!
@rahelyegeta1371
@rahelyegeta1371 4 жыл бұрын
Mule enkaune dase alaki
@dubaidubai6596
@dubaidubai6596 4 жыл бұрын
እህትኮ ሁለተኛ እናትነቺ እዲሜና ጤና ለህእቶቻቺን እህቴ ውስጤኘቺ
@حمزهالمانع-د7ش
@حمزهالمانع-د7ش 4 жыл бұрын
ImIom😄
@jjccrl3105
@jjccrl3105 3 жыл бұрын
እሜን እሜን
@gebruabera9599
@gebruabera9599 4 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን። ሙሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ። ጀግና እህት ናት ያለችህ። እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ።
@elcelc2278
@elcelc2278 4 жыл бұрын
አሜን።አሜን።ወገኖቼ
@user-is9bt1bm6s
@user-is9bt1bm6s 4 жыл бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው የተሳካው ግን ላደረገላችሁ ፈጣሪ መዝሙር ብታወጡ መልካም ነው አሁንም በዘፈን መዘፈቅ ያስጠላል እውነት
@hayathmohammed7914
@hayathmohammed7914 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን ለዚህ በቃህ እውነት ምርጥ እህት ናት ያለችህ
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 4 жыл бұрын
We love you wellcame back Mulualem 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@መስኩየተዋህዶልጅ
@መስኩየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
እኔ ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር አንቴኮ ቼር ነህና ተመስገን😢
@ahlammohammed4735
@ahlammohammed4735 4 жыл бұрын
እህት እኮ መከታ ነች ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ ግን እኮ አነተ አሪቲስት ስለሆንክ መድረክ ላይ ወጣህ አወቀልህ ስንት ዳሀ ቤተሰቦች ያልጋ ቁራኘ ሆነዉ ያልታዬ አሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ytube5625
@ytube5625 4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
ትክክል
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ የምትመቱ የምትሰድቡ ሰሆች እዬ ትልቅ መልክት ነው ብዬ አስባለው ሴት ልጅ ሁሉንም ሞሆን ትችላለች
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም ከእንግዲህ ወደ አለማዊ ነገር ትተህ እግዚአብሔርን ወደ ማመስገን ተመለስ ለዚህ ያበቃህ እርሱ ነው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ መልካም እህት እግዚአብሔር እድሜአችሁን ይጨማምርላቸው ፈጣሪ የፍቅር አምላክ በጣም ደስ ይላል
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
ሙሌ ስለዳንክ ደስ ብሎናል ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን ለትንሳኤ በአል አደረሳቹ ጋደኞች አዲስ ዪቱዪበር ስለሆንኩ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ የሙሌ መዳን ያስደሰተው ደሞ ላይክ ያርግ ሲያየው ደስ እንዲለው
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
@@rahtube6981 እሺ አደረኩሽ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 4 жыл бұрын
ሙሌእንካን ለዚ አበቃህ።
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 4 жыл бұрын
ዘመንህየባረክ።
@መብሩክታጁቱዪብ
@መብሩክታጁቱዪብ 4 жыл бұрын
ለሙሌ ስል ሰብ ስክራይብ አደረኩ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ በጣም ደስ ይላሉ ❤😍😍😍
@hillayeenatwa4569
@hillayeenatwa4569 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ክብር ላንተ ይሆን ሙሌ የሞት ዜና እምብርሀን እንዳታሰሚኝ ብያት ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ወንድሜ በርታልኝ አገራችንን ከክፉ ይሰውረን
@user-gp1kr8dg6o
@user-gp1kr8dg6o 4 жыл бұрын
እናንተን ውብ ቤተሰብ በፍቅር የተሞላቹ የኔ መልካሞች ስላየዋቹ በጣም ደስስስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ አበቃቹ ሰላማቹ ይብዛ እወዳችኋለው እሙዬ እና ሙልዬ እመብርሃን ሁሌም ከጎናቹ ትሁን ደስታዬ ወደር የለውም❤❤😘🙏
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 4 жыл бұрын
እህቶቼ ዱአ እድርጉልኝ እናቴን አሞብኛል አላህ እናቴን እድያሽርልኝ አሁንላይ ያለው ጉዳይ ከባድነው አገርም መግባት አይቻልም በዱአችሁ አትርሱን😢
@user-wt2bz7lb4n
@user-wt2bz7lb4n 3 жыл бұрын
አላህያሺርልሺእህት
@firehiwotgetachew4239
@firehiwotgetachew4239 3 жыл бұрын
Egziabhier Yimarachew
@nurawassie2668
@nurawassie2668 3 жыл бұрын
አብሽሪ ሀያቲ አላህ ያሽላት
@lakewwaldeamlak945
@lakewwaldeamlak945 4 жыл бұрын
ከኮረና በፊት ትዝ የሚለኝ ክልል የሚለው ቃል ነው። አሁን ግን ይህንን ቃል የሚደግፍ ሰው ያለ አይመስለኝም ፣ ምክንያቱም አሁን ብዙ ነገሮችን የተማርን ይመስለኛል
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 4 жыл бұрын
ትክክል ግን አንዳንድ ድንጋይ ሰው አይጠፉም ከዚህ በኃላም እንደበፊቱ ልሁን የሚል ይሄ ጊዜ እንኳን የማያስተመረው ሰው ይኖራል
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 4 жыл бұрын
ገና ነው አሁንም ስንት ያልገባቸው ሰዎች አሉ
@ሠሚራየናቷልጅ
@ሠሚራየናቷልጅ 4 жыл бұрын
እኔም በጣም የምወዳት ታላቅ እህት አለኝ በቸኛ እህቴ ነች እናተን ሳይ ወዷ እህቴን አሥታወስኩ
@messilove2671
@messilove2671 4 жыл бұрын
Mela yena mrrrr kekan des alehi
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 3 жыл бұрын
እኔም1ናት፣ሶስትልጆችአሏት፣በጣምናፍቃኛለች
@mekadesgirsha7574
@mekadesgirsha7574 4 жыл бұрын
*ታላቅ እህት እናት ነች ሙሉ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድም እንኳን አደረሳችሁ*
@የማርያምልጅ-ቈ8በ
@የማርያምልጅ-ቈ8በ 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚ ያበቃህ ሙሌ ለእትህ ደግሞ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት ሀሳብክን ድንግል ማርያም ትሙላልክ
@danaytabraham6882
@danaytabraham6882 4 жыл бұрын
ዋዉዉ ሙላለም እንኳን ለዚህ አበቃህ ተመልሰህ እዚህ ቦታ ላይ ስላየዉህ እዉነት ሴፊየ ያኔ በስልክ ኢንተርቪ ሲያረግህ በጣም አዝኘም አልቅሸም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላበቃህ🙏🙏🙏
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ 4 жыл бұрын
ወይኔ ሙሉ አለሜ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል ታላቅ እህት እኮ እናት ናት በጣም ደስ ይለኛል አንኳን አላህ አተረፍችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ደስታ እኔም ደስ ብሎኛል
@maryam_enatkerstos_abate6200
@maryam_enatkerstos_abate6200 4 жыл бұрын
ሙሎ መታደል ነው እህት እኮ እናትም ነች ተመስገን ስለ ሁለም ነገር እንኳን ደስ አለን!!!!
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 4 жыл бұрын
እህት ማለት ብዙ ነገር ነች እውነት ልክ እንደእናት ናት እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 жыл бұрын
ሙልዬ የኔ ጌታ እንኳን ለዚ አበቃክ ተመስገን ጌታዬ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳቹ ለእመቤቴ ምን ይሳናታል 🙏🙏🙏 ለሙሌ በእመቤቴ ስም ምዬ ነበር እንደሚድን ይሀው አላሳፈረችኝም እመቤቴን ያመነ መቼም አያፍርም
@hshsusjhsjsjs1295
@hshsusjhsjsjs1295 4 жыл бұрын
ሳቅሽ እራሱ እንዴት ደስ እደሚል ፍቅራቹን ያብዛው ልጆችሽን ይባርክልሽ
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ደስ ሲል ሙልዬ ጌታ ምን ይሳነዋል በድጋሚ ስላየንህ ደስ ብሎናል ይመስገነው ሙሌ በሽታው አክስቶክ ነበር አሁን ወፈርክ እስከመጨረሻው ጤናቹን ይስጣቹ መልካም እህት ነሽ አይለያችሁ 😘😘
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ እኮ ፍቅር ናት እንኳን ለዚህ አበቃችሁ😍😍😍😍😍😍😍
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 жыл бұрын
ሙሌየ እንዴት ደሥሥሥሥ እዳለኝ ድነሕ በማየቴ እማምላክ ጨርሳ ትማርሕ እሕትኮ እናት ማለት ናት ፍቅራቹሕን ያብዛላቹሕ
@user-qv8sy8mp6h
@user-qv8sy8mp6h 4 жыл бұрын
ሙሉየ በጣም ምርጥ እህት ሁለተኛ ፈጣሪ ናት አምላክ አብዝቶ እድሜ ጤና ይስጥልህ ሙሉ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እካንም ለዚህ አበቃህ የኔ ወድም ጌታ ዘመና ይባረክ አተም ተባረክ🙏🙏🙏!
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይመስገን
@shkeelshkeel3874
@shkeelshkeel3874 4 жыл бұрын
ፍጣሪ ምን ይሳነዋል ሙሌ ድነህ እደማይህ ተሰፋ ነበርኝ ጨርሶ ይማርህ ለህትህ ትልቅ ክብር አለኝ
@selamteka2751
@selamteka2751 4 жыл бұрын
Thanks God to all your family ❤🙏
@SaraSara-be6yv
@SaraSara-be6yv 4 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንደው ጓደኞቼ እንኳን አደረሳችሁ ስቀጥል ሙሉዬ እንኴን ለዚህ አበቃህ አላህ ፈጣር መልካም ነው
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የትሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹ ፈጣሪ የመጣብንን ይህ አስከፊ በሽታ ያርቅልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሙሌ ድነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ይመስገን እህትህም ፈጣሪ ይጠብቅልህ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
የእመቤቴን ስም ጠርቶ የአፈር የለም ተመስገን የኔ ጌታ እህት ማለት እኮ እናት ናት እፍፍፍፍፍፍ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@meronchalachew1250
@meronchalachew1250 4 жыл бұрын
ሙሉየ ይገባሀል እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ ስነ ሰርአትህ ዋዉ ❤ለሂትህ ትልቅ ክብር አለኝ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@ሊድየሴትየእናቷልጅ
@ሊድየሴትየእናቷልጅ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እኔ ማ ቃላት የለኝም እቺን ሴት የምገልፅበት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እናት ሙሌ ፈጣሪ እንኳን ለዝ ያበቃህ ደስ ይላል
@hmc9015
@hmc9015 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሙሌ ድነ ማየትን ናፈቀ ነበር በጣም ደስስ ይላል ተመስገን
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ለወንድምዋ የከፈለችው መስዋእትነት ነው የከፈለችው:: ከሰውነትዋ ቆርጣ የሰጠች እህት ክብር ይገባታል:: እግዚአብሔር ለሁለታችሁም ፍቅራችሁን አብዝቶ ያኑራችሁ🙏🏾
@melatgetaneh5909
@melatgetaneh5909 4 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳቹ ሙሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ እውነት ደስ ብሎኛል
@maryeweldemaryam5015
@maryeweldemaryam5015 4 жыл бұрын
ታላቅ እህት ማለት ሁሉ ነገር ነች ውይ እግዚያብሄር ይመስገን ሙሌ እንኳን ደስ አለህ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@misirtube9206
@misirtube9206 2 жыл бұрын
Uffffffffffff እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን እንኳን እግዚአብሄር ደረሰልህ ሙልዬ ሌሎችም በህማም ላይ የሳቃዩትን እግዚአብሔር ይድረስላችሁ
@ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
@ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን ደስ ኣለክ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ እንደምትድን በእግዚአብሔር ሙሉ ተስፋ ነበረኝ እናም ያዳነክ ኣምላክ በመዝሙር ኣመስግነው ወንድሜ በጣም ታምራላቹ
@user-wb8fq9qz9z
@user-wb8fq9qz9z 4 жыл бұрын
እንኳን ለዝህ አበቃህ ሙሌ እኔም ወድሚን ስኮር ያምብኛል ምነው እደኩላሌት እሚስጥ ቢሁን ስጥች ባዳነኩት አይይይይ ሁላችሁም ወድሜን ጤናውን እድስጥልኛ በዱአ አትርሱኛ ክመጣብን ወርሽኝ ፍጣሪ ይጠብቀን
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኮን ለዚህ አበቃህ ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ሁሉም አለፈ ሙሉ እምነት ነበረኝ ድነክ እግዚ አብሄርን እደምታመሰግነው ከፈጣሪ በታች እህትህ መመስገን ይገባታል እድሜዋን ያርዝምልክ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@እጅጋየሁብዙነህየማርያምል
@እጅጋየሁብዙነህየማርያምል 4 жыл бұрын
እህት ማለት እናት ማለት ነች ዋው ሙሌ እንኳን ሠላም መጣህልን እንኳን አደረሳችሁ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 жыл бұрын
የኔ እህት በጣም ድንቅ ስው ነሺ እግዚአብሔር ይባርክሺ ሙሌ አምሮብሀል እግዚአብሔር ይመስገን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 4 жыл бұрын
*እፍየ ታላቅ እህት እኮ ሁሎ ነግር ነች እኔም ታላቅ እህት ስላልችኝ እግዚአብሔር ሁሌ አመስፍንዋልሁ ታላቅ እህት ኅድኛ እናት በቃ ሁሎ ነግር ነች ተመስግን እናንተም በስላም ክዛ ውጣችሁ ድስ ብሎኛል እስይ !*
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
ለእስልምና የእምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ ጋደኞች እስቲ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@mariamkasa5825
@mariamkasa5825 4 жыл бұрын
Aminnnnnnnnn🤲🏻
@mariamkasa5825
@mariamkasa5825 4 жыл бұрын
Enshaallah
@kamilatube865
@kamilatube865 4 жыл бұрын
እሽ እኔንም
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
@@kamilatube865 እሺ
@ሠሚራየናቷልጅ
@ሠሚራየናቷልጅ 4 жыл бұрын
🤲🤲እንኳን አብሮ አደረሰን
@xxvc6138
@xxvc6138 4 жыл бұрын
ለዚች እህት ምን አይነት ምስጋና እንደሚገበት እንጃ ለኔ እጅግ በጣም ከባድ ነው. ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው የደረገችው ትግል እጅግ በጣም ከባድ ነው. ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርሽ
@Dd-ps8ev
@Dd-ps8ev 4 жыл бұрын
እግዝብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቹ ቆንጆ ሴት አለባበስሽ ዝያምር ወብ ነሽ
@user-um3fp2de7b
@user-um3fp2de7b 4 жыл бұрын
ሙሌ ደስ ብሎኛል ስላየሁህ እህትህን እድሜ እና ጤና ተመኘሁላት ታናሽ ወድሞች ስላሉኛ ስሜቱን አውቀዋለሁ
@burteyemaryam4816
@burteyemaryam4816 4 жыл бұрын
እሰይይ... ሙልዬ እንኳን ለዚ አበቃህ ይችን ቀን ነበር ምጠብቃት ክብር ምስጋና ለእማምላክ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን።
@lemlemshegye3986
@lemlemshegye3986 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኮን ለዚህ አበቃህ እህትህ ልዩ ናት እግዚያብሄር በድሜ በጤና ያኑርልህ 😍😘
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያዳነህ እንድታመሰግነው ነው እንጅ ወደ ጭፈራ እኝድትመለስ አድለሞ ልቦና ይስጥህ ሰው እንዴት አይማርም
@yaredhagos2129
@yaredhagos2129 4 жыл бұрын
ሔዋን ሰለም ነዉ
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ahlammohammed4735
@ahlammohammed4735 4 жыл бұрын
ሙሉየየየየ አስተሳሰብህ በጣም አደስ ብሎኘል ቃል የገባሀዉን ኢንሻ አለህ አላህ መጨረሻህን ይሳምርልህ
@zdhabeshawit9047
@zdhabeshawit9047 4 жыл бұрын
ሙሉየ እንኳንም ተሻለህ የኔ ውድ ተሽሎክ ሰለያወክ ደስ ብሎኛል ብሮ ቀሪ ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ ውዴ
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ሙሌ ስላየንክ ደስ ብሎናል
@mebra4289
@mebra4289 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚ አበቃህ ሙሌ ለዚ ያበቃህ አምላክ ክብሩ ይስፍ እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳትየኔ የሴት ጀግና
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Muliye Yene melakam wandime enkuwan egizabher lazi Ken abakaki ehite tebaraki Yegna Liba melakam set💚💛❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@galleriela5059
@galleriela5059 4 жыл бұрын
ሠይፍሻ ግን ዝፈኑ ብለህ ትመክራለህ የማረውን አምላክ ያመስግን እኝጂ ደሞ ሙሌ ውፍር ብለህ አምረሃል እህትህን ይባርክልህ እረጅም እድሜና ጤና
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
የኮሮና መድርሻው አልታወቀም እና እቤት ተቀምጦ መስራት አላዋጣችሁም መሰል ሰይፉየ መልሰህ መድርክህ ላይ መጣህ እንኳን ደና መጣህ
@temritemri9139
@temritemri9139 4 жыл бұрын
ወየ ማሻ አላህ ሙሌ ስላየዉህ በጣም ደስ ብሎኛኝ ፈጣሪ እህትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ አተንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወድማችን አገራችንንም ፈጣሪ ከዚ በሽታ ይጠብቅልን
@التوؤوبب
@التوؤوبب 4 жыл бұрын
እሰይ ሙሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ እትማለት ሁለተኛ እናት ማለት ነች እድሜና ጤናይስጣት አንተንም እመብረሀን ጨርሳትማርህ
@sara-zp4wy
@sara-zp4wy 4 жыл бұрын
እልልልልልል ሙሌ እንኮን ፈጣሪ ማርህ በጉግት ሥጠብቅ ንበር
@habibaseid1727
@habibaseid1727 4 жыл бұрын
የኔ እናት ባለ ታሪክ ነሽ ኑርልን
@hope8944
@hope8944 4 жыл бұрын
Teshilok endemtmeta ergtegna neberku *❤Mule I'm veryyyyy happy.😃* እህትህን ደግሞ ደስ ትላለች😍
@tube9602
@tube9602 4 жыл бұрын
ወንድሜ እንኮንም አላህ አተረፈህ በሰአቱ ለአንተ አዝኖ ያላነባ አልነበረም መጨረሻው አምሮልህ ድነህ እንይህ
@bemintyemaryamelje4969
@bemintyemaryamelje4969 4 жыл бұрын
ቃል የለኝም እግዚያብሄር እረጅም ና ጤና ይስጣችሁ
@mulugetametaferia5049
@mulugetametaferia5049 4 жыл бұрын
My brother congrats a.m so happy for you and you're sister God bless you l.m from Canada l was praying for you l.m so happy tanks God
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላንተ ሙሌ ምርጥ እህት ነሽ ፈጣሪ ይባርካቹ ሙሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ ደሞ ወፍር ብልህ አምሮብአል
@edondady3019
@edondady3019 4 жыл бұрын
ሙልዬዬ እኮን ለዚ አበቃክ ወንድሜ እመቤቴጨርሳትማርክ # እትህን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋይስጣት መልዬዬ ያሳብንያሳካልክ በጣምደስብሎኛል
@ሠአዳነኝ
@ሠአዳነኝ 4 жыл бұрын
ሙሌ እኮን ደስ አለህ እህትህ አላህ ይስጣት
@lishantadalaadamu852
@lishantadalaadamu852 4 жыл бұрын
ታላቅ እህት ማለት እናት ማለት ናት ሙሌ ደሠ ይላል
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታይ እንካን አደረሳችሁ መልካም በአል ለሁላችንም ይሁን ባለንበት መድሀኒዓለም ይጠብቀን ሙሌ እንካን አምላክ እረዳህ የተባረከች እህት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@rahmanjiko8649
@rahmanjiko8649 4 жыл бұрын
እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አዳረሰቹ ሙሌ ደስ ቢሎኛል ማነው እንዳኔ ደስ የለው 😍❤
@user-qc8jj4vi3v
@user-qc8jj4vi3v 4 жыл бұрын
ሙሊዬ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ በጣም ነው ደስ ያለን እህትህ በጣም ደስ የምትል ናት ፍቅራችሁ ያስቀናል እረጅም እድሜ ይስጥልህ ጀግና ሴት ናት
@adengerma2005
@adengerma2005 4 жыл бұрын
ሠይፍዬ ወይኔ ፂም አለህ ለካ በናትህ ከፊትህ ላይ ወደ ፀጉርህ ባዞሩልህ ደስ የሚል ይመሥለኛል ያው አስቤልሕ ነው
@lifeofreem651
@lifeofreem651 4 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ያስደስታል ሙሌ እንደዚህ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃህ ሙሌ ፈጣሪ አሁንም ሠላምህን ያብዛልን መልካም ቅን እህት አለችህ ፈጣሪ እሷንም ሠላሟን ያብዛልህ ተባረኪ እንኳን አደረሳችው
@ayantubedada2685
@ayantubedada2685 4 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@seadahussen201
@seadahussen201 4 жыл бұрын
እንኳንም አላህ አተረፈህ
@ማኪውስጤነውማኪውስጤነው
@ማኪውስጤነውማኪውስጤነው 4 жыл бұрын
ሙሌን አድኖ ለዚህ ያበቃ አምላክ ይሄን ዘመን አመጣሽ በሽታ ያጥፋልን ሙሌ ደስ ብሎናል የሙሌን መዳን ስትመኙ የነበራችሁ ሁላ እኳን ደስ አላችሁ ድካማችሁ ፀሎታችሁ ተሳክቷል ሙሌ ፈጣሪ የበለጠ ያድንክ
@ሀያት-ገ6በ
@ሀያት-ገ6በ 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ሲል
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል አስለቅሳኝ ነበር ያኔ አሁን እንኳን ለዚ ቀን አበቃችሁ ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ ሙሌ እንኳንም ለዚ አበቃህ
@goldenprince2256
@goldenprince2256 4 жыл бұрын
Mule.waw.betamdes.leng.😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 37 МЛН
ታስሬ አውቃለው | abduh jr | ወቸው GOOD
3:01:46
ወቸው GOOD
Рет қаралды 100 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12