ኩሽ እና ኢትዮጵያ ክፍል 1

  Рет қаралды 2,191

የኦሪት ትምህርት  שעור תורה

የኦሪት ትምህርት שעור תורה

Күн бұрын

ለሁሉም ሰው

Пікірлер: 16
@tessfayared110
@tessfayared110 3 ай бұрын
አይሁድ ማነው ከየትስ ነው የመጣው ትክክለኛ አሁንያለው ከኢንግላድ በኤክስዶስ መቶ የሰውን መሪት አማርጦ የወረሰው ነው ?
@hamzaebrahim6303
@hamzaebrahim6303 2 ай бұрын
Hhh
@ዓለምአየለ
@ዓለምአየለ 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል የአማረኛው ትርጉም ከኢብራይስጡ ጋር እጅግ በጣም የተለየ ነው እጅጉን የተደባለቀ ነው የአማረኛውንም የኢብራይስጡንም አነባለሁ የትርጉ ስህተት እጅግ በጣም አለ
@eliyasopreter
@eliyasopreter 7 ай бұрын
እብድ
@dawitaabye8228
@dawitaabye8228 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አርገን እናመሰግናችሁለን በርቱልን አላቅም ነበር
@mensurjemal7858
@mensurjemal7858 2 жыл бұрын
♥♥
@ሲፈንከሸገር
@ሲፈንከሸገር 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም። እናመሰግናለን። የኩሽ። አቅ ስላስተማርከን። ኩሽ ነን ነገድ ነን ለምንል ሰዎች። ጥሩ መረጃ ነው። እምነታችሁ ትክክለኛ ነው። አምኛለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤗🤗🤗🤗🤗 לילה טוב
@namrudkush6127
@namrudkush6127 2 жыл бұрын
የትም ብትሆኑ የ ሐገረ ኢትዮጵያን ፍቅር እንደማይለቅቃችሁ ውስጣችሁ ያቀዋል በርቱ ባላችሁበት ጠንክሩ ነገ ሐገራችንን አሳድገን ከስደት የምንሰባሰብበት ጊዜ ይመጣል ። እስከዛ የሐገራትን እውቀት ስልጣኔ ተማሩ ጥበብን ምጠጡ።
@mamushmamush5363
@mamushmamush5363 3 жыл бұрын
ባዶ ጭንቅላት ለባዶ ሲያስተምር ሰማሁ ይህን የምለው ሰለ ቅዱስ መጽሀፍ ከኦሪት እስከ ሀዲስ ከአንተ የተሻለ ስለማውቅ ነው ባዶ
@derbewbirku2095
@derbewbirku2095 3 жыл бұрын
ሰው ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ ነው ነገሩ ወንጌልስ ከኦሪት መቀዳቱ ሊካድ ነውን ? ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፯ ምን ይላል እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች ያለውን የት ሊጥለው ነው እሄ ጥራዝ ነጠቅ ሰባኪ ደግሞስ ኢትዮጵያ ታበፅሃ ሃበ እግዚአብሔር እደዊሃ ማለትም ኢትዮጵያ እጆቿን ዘርግታ ወደ እግዚአብሔር ትማፀናለች አይልምን በመፅሐፍ ቅዱስ ? ደግሞስ ከእስራኤል በላይ ኢትዮጵያን ስለመረጣት እኮ ነው ቅዱስ ኦሪቱን ሐገረ እስራኤል ሳትፈርስ አስቀድሞ ያሸሸው ሌላው የነግሥታት ታሪክ አሉቧልታና አፈ ታሪክ ሳይሆን በደንብ ሰለሞናዊ ሰርዎ መንግሥትነታቸውን ትውልድ እንዳይረሳው አድርገው አሻራቸውን አስቀምጠው እኮ ነው የሄዱት እና የኢትዮጵያን ታሪክ አንድ ተራ ጥራዝ ነጠቅ ግለሰብ ለዚያውም ሚዛናዊ አመለካከት የጎደለው አስተምሮ ሊያሳምን አይችልም እንዲያውም ድፍረት ነው እውነተኛው ታሪክ በቤተ ክርስቲያን ነው በብራና ተፅፎ የሚገኝ ያን ለማወቅ ደግሞ ቀርቦ ማየትና መመራመርን ይጠይቃል እናም ነገሩን ለታሪክ ተመራማሪዎች ክፍት ማድረግ ይመረጣል አለበለዚያ ግን አባይን በጭልፋ ነው የሚሆን ባልሆኑ ደናቁርቶች ታሪክን ማወቅ መሞከር
@እናትአገርኢትዮጵያትኑር
@እናትአገርኢትዮጵያትኑር 3 жыл бұрын
ኦሪት ግዜ አቆጣጠር እንዴት ነው
@ሲፈንከሸገር
@ሲፈንከሸገር 3 жыл бұрын
እውነት የመረራቸው ዲስ ላይክ እምታረጉት። ለፖለቲካቹ አልመች። አለ። ልብ ይስጣቹ የአይማኖት አባት ናቸው። እውነትን። እቀበላለው። ኦሪት። ትክክለኛ ነው አከተመ
@mohammeddingo2653
@mohammeddingo2653 Жыл бұрын
አንተ ኮልኮሌ ዝም ብለህ አውራ ሁሉም የእንዳንተ የፈጣሪ ቃል ሚሎ የሚገዝቱት!
@alinurlee3006
@alinurlee3006 9 ай бұрын
ቅማላም😂😂
@omernuredin
@omernuredin 10 ай бұрын
ምን እያልክ ነው?
@EsimaielAbriham
@EsimaielAbriham 2 ай бұрын
ምን እያልክ ነው😂😂😂 ኩሽ የሚባል ፣ ሰው አለ ያውን የኖኅ ልጅ የነ ያፌት እና የሴም ወንድም ነው። እና ኣንተ ከጀመርክ ተነስተህ ኤሪት ኦሪት ብለህ ጨረስክ😂 ምንም ስለ ኩሽ ነገድ አልተናሀርክም። አሁን ኣንተ ቤተ እስራኤል ነኝ ልትል ነው??😂 ቤተ እስሬኤሎች የሙህሮች ሙህር ናቸው ታሪክን ቀርቶ የጥበብ ፈጠራን እንደነሱ ማንም የለም። አንተ ግን ዝብየ ሳይህ የኩሽ ልጅ ምሀይም ነህ መሰለኝ😂። ቤተ እስራኤሎች ነገደ ሴም የሴም ልጆች ናቸው። ኢትዮጵያ ደግሞ የነገደ ሴም እና የኩሽ ቅልቅል ናት። አፍሪካ ግን በብዛት ኩሾች ናቸው። እና ቤተ እስራኤላዊ ከሆንክ እባክህ አታሰድባቸው ይሄን እውቀት ይዘህ። የሚሰማህ ቡዙ ምህር አለ።
Rare Bites: Ethiopian Magic Scrolls
30:09
UniSydneyLibrary
Рет қаралды 53 М.
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 567 М.
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
ኩሽ እና ኢትዮጵያ ክፍል 2
26:26
የኦሪት ትምህርት שעור תורה
Рет қаралды 268
ኦሮሞ ከየት መጣ? | Ethiopia
12:20
Andafta
Рет қаралды 74 М.
የአገው ማህበረሰብ ቋንቋና ታሪክ ጥናት
5:46
Fana Television
Рет қаралды 1,7 М.
አይሁድ እና እስራኤል ልዩነቱ ምንድን ነው ክፍል 1
53:58
የኦሪት ትምህርት שעור תורה
Рет қаралды 14 М.
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17