‘ኮከቡ ተወልዷል’ _ የሱራፌል አዝናኝ አቀራረብ በፍጻሜው ውድድር _ NBC ታለንት ሾው

  Рет қаралды 19,542

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 53
@fanufana2364
@fanufana2364 Күн бұрын
ሁሉም ድንቅ ናቸው። የዚህ ልጅ መሰጠት ግን ይለያል። ስጦታውን የሚያወጣበት ነፃነትና በራስ መተማመን የተለየ ያደርገዋል። ፈጣሪ ይርዳው ገና ብዙ ድንቅ ነገር ያሳየናል።
@manenet2867
@manenet2867 Күн бұрын
ዳኞች 👉🏽👉🏽እንኳን ደስስ አላችሁ ከምጥ ተገላገላችሁ👍🏽☝️ ትክክል የማያሻማውን ከ5 ድንቆች መሐል የድንቆቹን ድንቅ ሱራፌልን መረጣችሁ❤️👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 Congrats 🎈 Sura‼️
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Күн бұрын
ዋው ይሄነው ታለን ሾው ከምርጥዳኞች ጋር ሲጣመር አድማጭ ተመልካች እራሱ በቂ ምስክርነው በርቱ ሽመልስ ከዶሀ ኳታር
@edennatedug6615
@edennatedug6615 Күн бұрын
በስማም ትክክለኛ ዳኝነት ሱራፌል ይገባዋል ይገባዋል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 Күн бұрын
አሪፍ በጣም በጣም አሪፍ ነው የሰራሀው ሱራፌል ይገባሀል ትክክለኛ ዳኝነት ነው ያየሁት ትችላለህ የፀሀዬ ዩሀንስ፣ የዳዊት መለስንማ ምን ልበልህ ሱራፌል ነፃነትህ ኮንፊደንስህ ድንቅ ድንቅ ብቃት አለህ በርታ
@jordanw3048
@jordanw3048 Күн бұрын
የእድሜዬን የመጀመሪያ ግማሽ በጥላሁን ዘፈኖች ስደሰት ኖርኩ፣ ለሁለተኛው ግማሽ ደግሞ ሱራፌል ተፈጠረልኝ!
@adamuteferi5702
@adamuteferi5702 Күн бұрын
ግን ምን አይነት አመራር ነው አንደኛ ለወጣው 500,000, አምስተኛ ለወጣታቸ 50,000 ብር በጣም አልራቀም እንዴ እንዴት ይሆናል ብርክታዊትና አብረሃምን በጣም ነው የጓደቸው እንደዚህ በምንም ስሌት አይሰራም። ከከ4ኛና ከ5ኛ እኮ ዳኔ 6ኛ የወጣው ይሻላል በገንዘብ ደረጃ ካሰብን
@abenezerzewdie5406
@abenezerzewdie5406 Күн бұрын
ቀልብ ይገዛል ❤❤ ከቃል በላይ ትችላለህ ሱራራራ❤
@TsehayChereka
@TsehayChereka 17 сағат бұрын
አረ ሱሬ ይገባሃል ምርጥዬ ነህ የዘመኑ ዳዊት ፅጌ ነህ ሱሬ ወ/ሮ አስቴርን እንኳን ደስ አለሽ በልልኝ
@ethioasni6631
@ethioasni6631 Күн бұрын
ድንቅ ልጅ የአዘፋፈን ስልትህ ይለያል ዘፈን ግጥም ብቻ ሳይሆን ስሜቱን መግለፅ ትልቅ ቦታ አለው።
@zewidusime8180
@zewidusime8180 Күн бұрын
NBC mn necachehu?
@frewoynisolomon7858
@frewoynisolomon7858 Күн бұрын
Tikikilegna wesane new zem bilachu atizelabidu pls yale muyachu atigebu❤
@LealemBabi
@LealemBabi Күн бұрын
n2
@Yemegnusal
@Yemegnusal Күн бұрын
ይገባዋል ድንቅ ብቃት በራስ መተማማን ደስ የላል
@ramadan1707
@ramadan1707 Күн бұрын
ይገባሃል የበላዮች በላይ ነህ ከምር ብሮ ትችላለህ
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 Күн бұрын
very talented guys! Congratulation❤🙏
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 21 сағат бұрын
ወይ ጉድ እነ ሳንቾ ግን ምንድነው የሚባሉት
@f2world-ne7xb4wq1e
@f2world-ne7xb4wq1e 6 сағат бұрын
ይችላል❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 22 сағат бұрын
ዋውውውውው ብቃቱ የሊለ ነው
@mamemamila1754
@mamemamila1754 Күн бұрын
ይገባዋል
@MinazSignatures
@MinazSignatures Күн бұрын
Kudos to the Guitarist ❤
@Adna-h4k
@Adna-h4k Күн бұрын
N18 sora❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wodmeyi
@hagermenor3842
@hagermenor3842 Күн бұрын
God bless u Good
@EyobAshenafi-l8m
@EyobAshenafi-l8m Күн бұрын
N18
@joelmulat7824
@joelmulat7824 Күн бұрын
N18
@AsterZerihun-v5c
@AsterZerihun-v5c Күн бұрын
N18
@milliman654
@milliman654 Күн бұрын
N18
@GetachewGECH-x6l
@GetachewGECH-x6l Күн бұрын
N18
@hivisionplchivisionplc6012
@hivisionplchivisionplc6012 Күн бұрын
N18
@MeseretKifle-u9b
@MeseretKifle-u9b Күн бұрын
N18
@DeslegnBerta
@DeslegnBerta Күн бұрын
N18
@DeslegnBerta
@DeslegnBerta Күн бұрын
N18
@emu-q5i
@emu-q5i Күн бұрын
N18
@MelkamuMola
@MelkamuMola Күн бұрын
N18
@minteworku3590
@minteworku3590 Күн бұрын
N 18
@hivisionplchivisionplc6012
@hivisionplchivisionplc6012 Күн бұрын
N 18
@adanudereje9892
@adanudereje9892 Күн бұрын
N 18
@adanudereje9892
@adanudereje9892 Күн бұрын
N 18
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👍
@WoinshetYemaneGebreeyesus
@WoinshetYemaneGebreeyesus Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluYimer-rd2xc
@MuluYimer-rd2xc Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@soniyazewde7449
@soniyazewde7449 Күн бұрын
Ere meshenen
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Күн бұрын
❤🎉
@atsedemaryammulualem
@atsedemaryammulualem Күн бұрын
❤❤❤❤
@WoinshetYemaneGebreeyesus
@WoinshetYemaneGebreeyesus Күн бұрын
1:10
@abebeashagrie3793
@abebeashagrie3793 Күн бұрын
በጣም ያዘንኩት በአንደኝነት የጠበኩት ግዛቸውን ነበር ምክኒያቱም የሙዚቃው ብቻ ሣይሆን የሚያቀርባቸው ዘፈኖች ላይ የሚያቀርባቸው ትወናዎች የህዝቡን ቀልብ የገዙ ነበሩ እናንተ ዳኞችም አስተያየታችሁና ማርክ አሠጣጣችሁ አልተገናኘልኝም።የተሠማኝን መናገር ስለነበረብኝ ነው ካጠፋው ይቅርታ ።ጥያቄ ካለ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ
@TheBex2007
@TheBex2007 Күн бұрын
ዛሬ እንኳን ሱራፍኤል አሳምኖ ነው ያሸነፈው:: የመረጠው ሙዚቃ አቀራረቡ ምንም አይወጣለትም:: እኔም የግዛቸው አድናቂ ነበርኩ የሱራፌል ማሸነፍን ግን ተቀብያለሁ ዳኞቹም ትክክል ናቸው ብዬ ነው የማምነው:: አንተ እኮ ችግርህ የምፈልገውካልሆነ ዳኞች ትክክል አይደሉም የሚለው አስተሳሰብህ ነው:: ፍላጎትህን እና ስሜትህን ዋጥ አርገህ ዛሬ ያቀረቡትን አይምሮህን ነፃ አርገህ እንደገና አዳምጠው:: የሰጧቸውን ድምፅ ተቀራራቢነት አስተውል የህዝብ 10% ነጥብ አስተውል:: ሱራፌል 46 ሺ ግዛቸው ደግሞ 22 ሺ ነው:: እና ዳኞቹ ለሱራፌል ወይስ ለግዛቸው የተሻለ ነጥብ ሰጡ? ሂሳብ ላይ ትንሽ የምትሞክር ከሆነ ሱራፌል ያሸነፈው በዳኞች ነጥብ ሳይሆን በህዝቡ ከፍተኛ የድምፅ ልዩነት ነው:: አሁን ለወደፊቱም ሰው ላይ ከመፍረድህ በፊት ያንተ ሀሳብ ነፃ ሆነህ ያሰብከው መሆኑን ገምግም:: አለበለዚያ መጨርሻህ አያምርም:: ምን ይህል ያየህውን እና የሰማሀውን ሳይሆን በልብህ ምኞት እንደምትነዳ የሚይስረዳው ደሞ የህዝቡ ድምፅ ለሱራፌል የግዛቸውን ከእጥፍ በላይ ሰጥቶት አንተ ግን ግዛቸው የሚይቀርባቸው ትወዎች የህዝብን ቀልብ የገዙ ትላለህ አየህ ምን ያህል ስሜትህ እየነዳህ እንደሆነ?
@simon_twold
@simon_twold Күн бұрын
አሳፋሪ እፈሩ ወግንና በሙያ ደሰ አይልም
@ShedItOff-df4tl
@ShedItOff-df4tl Күн бұрын
Wokeba muzikegna ayadergim, Hizb yemeretewu ena enante yalmeretachut yet endemidersu enayalen
@ShedItOff-df4tl
@ShedItOff-df4tl Күн бұрын
Surafel enkuwan Abreham layi lidersi ategebu ayidersim enanitem Abreham endemiashenifi silemitawu yedagnochun netib ke 90 shi adergechu , Hizib midagnewu new mibeltewu enji dagna betaaaam yigermal
@simon_twold
@simon_twold Күн бұрын
በማጭበርበር የሚወለድ ኮከብ የክረምት ፀሀይ ነው እናያለን
@MercyLikassa
@MercyLikassa Күн бұрын
Dedbi esu yant amelkakit nw yegbawal😏😏😏
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 93 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2,3 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 93 МЛН