እኳን አደርሳችሁ ለመዳኒአለም ክብር ብአል ዲባቡ ከቤተሰብጋር🥰🙏

  Рет қаралды 227

Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ

Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ

Күн бұрын

Пікірлер
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ለዓመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን ፃህዬ ታድለሽ እግዚአብሔር እኛንም በሰላም በጤና ከስደት ይመልሰን ለመዘከር ለማስቀደስ ያብቃን ቸሩ መደኃኒ ዓለም አሜን
@itsmeageri
@itsmeageri Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሸ ፅሐይዬ ቆንጆ ሰላምሽ ሽዝት ይበል❤❤❤ አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጂ መድሐኒአለም ከከፋ ነገር ሁሉ ይጠብቀን💒💒💒💒🙏
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀሀየ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ተወዳጂ በውነቱ ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ድካም በኸላ ከቤተሠብ ጋር በዚህ በተቀደሠ ቦታ መገኘት መታደል ነው ፈጣሪ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ቸሩ መዴሀኒአለም የአመት ሰው ይበለን አሜን🙏🙏🙏
@batitube3367
@batitube3367 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቸሩ መዳህኒዓለም ከዚህ አለም መከራና ስቃይ ይጠብቃችሁሁሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመጣብን መከራ በቃ ይበለን ፀሎት ልመናችንንን ይስማንንንንን
@RUhama21
@RUhama21 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም የእመቤታችን አማላጂነት ጥበቃዋ ከእኛ ጋር ይሁን እንዴት አደራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሰገን መጠበቅን ጠብቆ ምህርት ቸርነቱ ሳይለየን ለዝች ሰአትና ደቂቃ ላደርሰን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዉ አሜን፫🤲🌸እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱሶ ክርስቶስ ወረሀዊ በአል አደረሳችሁ።
@astersimatube
@astersimatube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ❤❤
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 Жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን ጸሀይ ቸሩ መድሀኒያለም የአለም መድኃኒት በሰላም በፍቅር የአመት ሰው ይበለን ለአአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እናመሰግናለን በርችልን እህታችን
@ፋክት123
@ፋክት123 Жыл бұрын
እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሰሽ ባላገሯ ዋው ዲባቡ በጣም ያምራል ከቤተሰብ ጋር አብሮ መጫወቱ መብላቱ❤❤የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳንም አየሁሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺ እህቴ እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ አደርሰን አደርሰሺ እህቴ መፈሰን የሚያድስ ትምህርት በእውነት አባቶቻችነን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በደጁ ያብቃን ጸሃይየ እናመሰግናለን እህቴ ።
@muluneshzewude300
@muluneshzewude300 Жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ እንኳን አደርሰሽ አመቱው መድሀኒአለም በጣም መታዳል ነው በዚህ ስአት እንዲህ ስብስብ በሎ ከቤተስብ ጋር ማሳለፍ
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሰጣል አንኳን ደህና መጣሻ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉❤❤❤ በጣም ታደሰ ያሚል ነው ከ ቤተሰቦች ጋር አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏💒💒💒💒 ሠላም ኢትዮጵያ ለሀገራችን ይብዛላችሁ🎉🎉❤❤❤
@feker122
@feker122 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመቱ ሰው ይበለን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍቅር አንድነት ያድለን በስደት የለ ነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@mekedesbelete6958
@mekedesbelete6958 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእኔ እህት በጣም ደስ ይላል
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ያባታችን መድአኒአለን በረከትና እረዴታቸው ይድረሰን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን
@dibi-wollotube
@dibi-wollotube Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰንንን መልካም በአል ዋውውውው እንደት ደስ ይላልልልል መቸ ናው አሰንጀዝህ ያለመአልን የማሳልፈው
@apamabenyem
@apamabenyem Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልኝ የአባቶቻችን አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን የበርክቱ ተካፉይ ስላደርግሽን እናመስግናለን
@hayuti_819
@hayuti_819 Жыл бұрын
ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ፅሀይየ አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ
@KiyaየኔTube
@KiyaየኔTube Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛ አሜን እንኳን አብሮን አደረሰን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን በረከት ይድረሰን አሜን እናመሰግናለን እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን አሜን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን በቤቱ ያቆይልን አሜን ሰላም ፍቅር ይሰጠን አምላክ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን መዳኒአለም በያለንብት ይጠብቅን ይልባችን ምሻት ይምላልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር በጣም ደስ ሚል ነው ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን በሌላ ቢድይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን በረቺልኝ
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ በክርስቶስ የኔ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አብሮ አደረስን ለቸሩ መዳህኒለም ያመት ስው ይበለን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጠብቅልን ህዝባችን ይጠብቅልን
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጸሃይ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልን እንኳን ደና መጣሽ በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ቃለ በርከት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@elsaayoutube
@elsaayoutube Жыл бұрын
Amen amen amen ankwan abro adrsn kbetsab gar das ylala bsdat alem yalnwanm beslam lhagrchan medar yabqan selam lahgrchn feqer lahzbachn amen hulachum baylchubat selamchu ybzaa
@yenutube21
@yenutube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን እንኳን አብሮ አደረስን አሜን የኔ መልካም በጣም ደስ ይላል በአገራ ላይ ከቤተስ ጋ ማሳለፍ እግዚአብሔር አገራችንን እትዮጵያን ይጠብቅልን ስላም ፍቅር አንድነት ያድልልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን❤❤❤❤
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤🙏🙏🙏
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq Жыл бұрын
እግዚአብሔር መስገን ስላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም ሀገርችን ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን እንድናታችን እና ፍቅርችን ይመልስልን በርችልኝ አርፍ ቆይታ ነው ሀገርችን ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አዳርስን አደራስሽ
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ ነገር እንኳን አብሮ አደርሰን የአመት ስው ይበለን የኔ ውድ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውዴ እግዛብሄር ይመስገን ጄን ቀን ስለ አሳየኝ ፈጣሪ ድንግል ሆይ አገራች ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብ መከባበር የሚያድን የለም አሜን አሜን አሜን የኔ ልዩ
@Tsehay27
@Tsehay27 Жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድህታችን ዋው ቡና ጨፊ በጣም ያምራል በርችልን❤ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን🤲_
@Kdisttube
@Kdisttube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁን ዉድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አቤት ደስ ሲል ያመት ሰዉ ይበለን በያለንበት አሜን አሜን
@seni7092
@seni7092 Жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን ማየት እየፈለጉ ብዙ ሆች ማየት አልቻሉም እኛ ግን ምህረቱ እና ቸርነቱ በዝቶልን ይህን ቀን ማየት ችለናል የጌታ ስም ብሩክ ይሁን
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምን ፍቅርን መከባበርን አንድነትን ይለግስን ዋው
@ETENESH
@ETENESH Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደራስ ፀሀይ የኔውድ እንኳን በሰለም መጣሽ እንዴት ነው የኢትዮጽያ አየር ለምድሻል ዋዉ ዋዉ በጣም ደሲየሚል ቆይታ ነበር ሼር ስለአረግሽልን እነመሰግናልን
@እውቀትንበነፃYouTUbe21
@እውቀትንበነፃYouTUbe21 Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ከስደት መልሶ ክብረ በዓል ለማክበር አበቃሽ ፃህዬ በጣም ደስ ይላል ከቤተስ ጋር ሰብሰብ ብሎ ቤተክርስቲያ ሄዶ መጥቶ እንደዚህ ቤት ውስጥ ማሳለፍ ❤
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።💕💕💕💕 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ና በሰላም በጌና በድታ መጣች ዉዴ ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ያብዛ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርች
@fekermedia870
@fekermedia870 Жыл бұрын
ፀ እንኳን አብሮ አድረሰን በጣም ደስ ይላል የምር
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ፀሀይ ጠፋሽ ኢትዮጵያ እንዴት ነው ለመድሽ❤
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ደገኔ ልጆች ሰላማቸውን ባላችሁበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያብዛልን ምርጥ ቆይታ ነበረው እናመሰግንሀለን በልልኝ
@raheltube2578
@raheltube2578 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳንም ደህና መጣሽ የኔ ውድ እህት😍እንኳንም አብሮ አደረሰን🙏በእውነት ለመምህሮቻችን ቃል ሂውት ቃል በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🤲🙏🙏💞💞💞💞ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሑን💚💛❤
@hargtube216
@hargtube216 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኴን አብሮ አደረሰን
@GaniiFiche
@GaniiFiche Жыл бұрын
Selam selam lezi enkwan metash wude ehit Amen Amen Amen enkwan Abro Aderesan radetu yidarbengi berachi egziahber agerachin selam fikir yisten Amen❤❤
@mekditube2175
@mekditube2175 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ!! እንኳን በሰላም አደረሰን አሜን!! ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን።
@Tezatatube
@Tezatatube Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የፀሐይ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ መልካም መልካም በዓል ይሁነላችሁ እናመሰግናለን በርችልን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Жыл бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውዴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን ❤
@dibi-wollotube
@dibi-wollotube Жыл бұрын
ሠላምም ውድ የተከቀራችሁ የሀገሪ ልጆች እንደት ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝኝ ሀገራችንንን ሠላምምምዠ ያድርጌሌንን አሪፍ ቆይታ ናቀር በርቺ
@MrsHawa
@MrsHawa Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፀሀየ እንኳን ደስ ያለሽ በሀገሪቱ በአለም ስላሳለፉ ምንም ደስ ብሎኛል ለሁላችንም ይቹን ቀን ፈቃደ ወፍቀን በሀገራችን ቤተሰቦቻችን በዓላችን እናሳያለን አንችም እንኳን ደስ ያለሽ
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ፀሀዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የቀኑ. ባለቤት በምህረቱ ለሚያኖረን አገሬ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ 💜💜🙌🙏👍👏
@ኢክራምይቱብ
@ኢክራምይቱብ Жыл бұрын
ሠላምሠላምሠላም ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያን ልጆች ሠላምሠላምሠላም ብያለሁሁ በያለንበት ሠላምሠላምሠላም እንሁን ሁላችንንም እህታችን በርች ማማየየየ
@jameelatube782
@jameelatube782 2 ай бұрын
ሠላምሠላምእህታችንእንኳንበሠላምመጣሽደስይላማዬአገራችንሠላምያምጠልንአሚን
@askelachitube23
@askelachitube23 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን .. የኔ ቆንጆ ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
@amarechtube6625
@amarechtube6625 Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ፅሀይዬ የኔ መልክም እንኳን ደህና መጣሺ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@kenaajaalala
@kenaajaalala Жыл бұрын
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 ♥ ❤ 💖 😊 ☺
@emunuradistube304
@emunuradistube304 Жыл бұрын
አሰላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማማየ እኮን ሰላም መጣሺ እኮን አደረሰሺ እኮን አደረሳችሁ የኔመልካም ደስየሚል ቆይታነበር እናመሰግናለን ክበሪልን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ አሚንንንን❤❤❤
@bzuyebzuye5614
@bzuyebzuye5614 Жыл бұрын
ሰላምፂሀይዋ ❤በጣም ደስይላል ዉደዋ ❤️ስለሁሉምነገር እግዚሀብር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን❤️❤️❤️
@ሀበሻነኝ-ነ2ተ
@ሀበሻነኝ-ነ2ተ Жыл бұрын
በርችልኝ ያገሬ ልጅ❤❤
@emukal
@emukal Жыл бұрын
ፅዬ የኔዋ እንኳን አደረሰሽ አደረሳችሁ እንዴት ነሽልኝ ተናፍቀሻል
@TadeluTube27
@TadeluTube27 Жыл бұрын
Baga nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu Waqayyo gooftaan Sagalee isini haa dhagesisu Ebbifama brs keenya wow bayye namati tolaa mana kee
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኮን ሰላም መጣሽ ፀሀይየ ሰላምሽይብዛ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ዙረን መግቢያችን ዘረኝነት ያጥፋልን መዋደዱን መተሣሰቡን ይወፍቀን ሰላማቹ ይብዛ ያገር ልጆች
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial Жыл бұрын
Nagayaa waqqayoo mana kanaf hatahuu Baredduu koo baga nagayaa dhuftee Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Baga walluman genyee Tsahaye koo baga ayyaan wagaa gessaan
@mimitube1977
@mimitube1977 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸ ሰለመጣሸ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበረ 😍🙏
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. Жыл бұрын
Salami Selma new barchee like share aglate wowww Baxami yamerle yene wudi Ethiopia barchee azoshe thanks you wudohche Ethiopia yzenale Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hi Selma new yene ❤❤❤
@lidiyalidiya5116
@lidiyalidiya5116 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftaan qaliiwaan koo Ameeen Ameeen ebifamaa Ebifamaa heduu Namaati tolaa Galataa Waqayyoo
@mishaatube5249
@mishaatube5249 Жыл бұрын
Salam laze betee ukanii baselamii maxashee itachenii 😢😢abetii are selee inee idazee nafaqenyii laa Maa hedii labeshee adii qanii yabaqanii unatii nowuu Amen Amen 🙏 👏 🙌 ❤❤
@feyisemengistu
@feyisemengistu Жыл бұрын
Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa jaabadhu haaluma kanan itti fufii waaqayyoo sagalee jireenya Barabara saa dhageechisu dhaltuu mootumma is saa taasisu jaabadhu
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Жыл бұрын
ውዴ ምነው ጠፋሽ የኔውድ
@iluutube6835
@iluutube6835 Жыл бұрын
selam Lazh Bet Selamish Bizit Tirif Ebel Hagerachin Ethiopian Fetary Selam Yaderglin Egnanim Be Selan Lagerachin Yabkan Barchi🎉
@sifaantube1230
@sifaantube1230 Жыл бұрын
Bagaa nagaa dhufte kode nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏
@almaziisalalee32
@almaziisalalee32 Жыл бұрын
Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu Ebbii Abbotaa keenaa nuraa olee haa Buluu Kadhanaa keenyaa Dumesaa olitii Cubbuu keenyaa Dumesaa Gadditii nuf haa Habisuu waqayyoo Abbaa keenyaa Ameen
@ritatube19
@ritatube19 Жыл бұрын
Egezabiher yemesegen ehetachin selameshi bekersetos yebezalegn emekon dehena metashi amen Amen Amen enekon abero adersen medehane alem balenebet yetebeken leameto yadersen
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa dhugaa Galata Waqayyoo jalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen 🙏
@bilalhasanyoutubez9538
@bilalhasanyoutubez9538 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ዪሀገሬ ልጃ ሰላምቹ በዪላቹበት ብዝት ዪበል ፍትህ ለመፈርስ በቶች ሰው ደም ተፍቶ ዪሰራቤት ዛሬ በግሌደር እዪተጠረጋ ነው አድሰው ሀያ አመት ሰላሳ አመት ተቀምጦ ራሬላ በግሌደር እዪተጠራጋ ነው ሰዉቹ ሜዳ ቁጭብሉ ሸራወጥረው ከዛም ተነሱ እዪተበሉ እዪተመቱ ነው መፍቴህ ጠፋ አላህ በዘረጋው ምድር ሰላም ጠፋ ፍቅር ጠፋ እድነት ናፈቀን ፍትህ ለመፈርሱበቶች ፍትህ ፍትህ
@bontuusalalee1144
@bontuusalalee1144 Жыл бұрын
Nageeyii waqaayoo mana kanafii yaa bayatuu bagaa nagaa dhuftee qaalii nama Ammeen Ammeen Ebifaami waqaayoo biyaa keenyaa nagaa yaa buusuu kana hundhaa caaluu nagaadhaadhaa wan ta eefii
@hawiitube765
@hawiitube765 Жыл бұрын
Naga waqayoo sifa bayatu baga naga dhufte uuuffi akm das nama jedha tawedoo koo waqayoo siyaa ebisuu bayee tokko nama hawata nule waqayoo naga nuu galache nama mana isa dhaqee galata isa galachu nu haa tasisu⛪🥰🙏
@yerotube1219
@yerotube1219 Жыл бұрын
Baga walumaan ittii nu gahe ayyaana gaarii siif haa ta'u Waaqayyo sagalee jireenyaa si haa dhageessisu dhaaltuu mootummaa isaa si haa taasisu
@bilalhasanyoutubez9538
@bilalhasanyoutubez9538 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ዪሀገሬ ልጃ ሰላምቹ በዪላቹበት ብዝት ዪበል ፍትህ ለመፈርስ በቶች ሰው ደም ተፍቶ ዪሰራቤት ዛሬ በግሌደር እዪተጠረጋ ነው አድሰው ሀያ አመት ሰላሳ አመት ተቀምጦ ራሬላ በግሌደር እዪተጠራጋ ነው ሰዉቹ ሜዳ ቁጭብሉ ሸራወጥረው ከዛም ተነሱ እዪተበሉ እዪተመቱ ነው መፍቴህ ጠፋ አላህ በዘረጋው ምድር ሰላም ጠፋ ፍቅር ጠፋ እድነት ናፈቀን ፍትህ ለመፈርሱበቶች ፍትህ ፍትህ
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 572 М.
እደጉድ ተጨፈር  አቤት  ደስማለቱ  የዘዱሮዉ😍  ወሎ
12:16
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 471
የግእዝን ንባብ በአጭር ጊዜ ማወቅ
13:39
Geez Yiheyis(ግእዝ ይኄይስ)
Рет қаралды 13 М.
አስተሪዮ ማሪያም
12:04
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 181