ለ 20 አመት | ፍቅረኛውን የጠበቀ | ጎልማሳ |ለማ ሃይሌ | seyfu on ebs | ethioinfo

  Рет қаралды 78,377

Amoraw መዝናኛ

Amoraw መዝናኛ

3 жыл бұрын

#አሳዛኝ #ethioinfo #seyfuonebs #ebsworldwide #Ethiopia

Пікірлер: 123
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 3 жыл бұрын
አሁን 20 ደቂቃ የሚጠብቅ የልም ወዳጄ
@mekdesephraim7800
@mekdesephraim7800 3 жыл бұрын
Egzabier ystsh balebiet betefatan be sostegna kenu lila yzual
@maritaworkineh9133
@maritaworkineh9133 3 жыл бұрын
ውጭ ቢሆን ኖሮ በጣም የረቀቀ ፊልም ይሰራበት ነበር ለማንኛውም ቀሪውን ዘመንህን ጤናህን ይመልስልህ እግዚአብሔር ለእሱ የሚሳነው የለምና🙏
@Omerkedim01
@Omerkedim01 4 ай бұрын
እሄው ፊልም ተሰራለት ደስ ይበልህ
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነት ፍቅር በዚህ ዘመን መኖሩ ትልቅ አስተማሪ ነገር ነው።
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 жыл бұрын
የኔ አባት አስለቀሰኝ ሒወቱን አጨለመችበት በፈጣሪ 😢😢😢😢😢
@ElzbethElzabeth
@ElzbethElzabeth 4 ай бұрын
betam chekagh nat😢
@Sara2127
@Sara2127 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ልብ ይሰብራል ኡፍፍፍ የፍቅር ሃያልነቱን ያፀባርቃል አራሡን ዋጋ ከፈለ እሷ በራሷ አለም ኖራለች የእሱ ውድ ግዜ ወጣትነት የስራ ዘመኑ ሁሉም ብዙ ነገሩ ትዝታ ሆኖ ቀረ ጥቁር የነበረው ፀጉር በሽበት ተቀየረ ምን ይሰማት ይሆን በዚህ ሁኔታ ስታየው ተስፋ ፅናት ፍቅር እምነት ያማል ❤️😭
@senayebeyene3618
@senayebeyene3618 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናክን ይመልስልክ
@hiwotgerma4099
@hiwotgerma4099 3 жыл бұрын
ፀበል ለምን አትወስዱትም ምን ይታወቃል ፈጣሬ ቸር ነው ይድናል እባካችሁ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 3 жыл бұрын
ምንአለበት የአእምሮ ሐኪምች እንዲረዱት ቢደረግ ታሪኩ እጅግ ያሳዝናል ።
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ይገርማል ወድልጅ ከወደደ እዲነዉ በባሌ ሰላየሁት
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 3 жыл бұрын
እኔም ኤሚዬ
@abrhamaynu6261
@abrhamaynu6261 17 күн бұрын
Awo Wend lej newa..!!!!
@yemaramlijeethio3954
@yemaramlijeethio3954 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችን ውስጥ እውነተኛ አፍቃሪ አለ
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 жыл бұрын
ግን ለምን አልደወለችለትም እኔ ድሮ የጠየቁኝም ሆነ ጠይቀውኝ ያኮረፍኩዋቸውን በሙሉ እሰው ሀገር ከመጣሁ ቡኋላ እጠይቃቸዋለው የምር ግን ለምን 😭😭😭😭😭😭👈
@Yabseratube
@Yabseratube 3 жыл бұрын
እዉነተኛ አፍቃሪ ለሚወደዉ ሰዉ 20 አመት ትንሽ ነዉ በጣም ይገርማለሰ 😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️
@martatube5156
@martatube5156 3 жыл бұрын
አሞዬ ሰላም ላተ ይሁን ያሳዝናል ምን አይነት ቅን አፍቃሪ ነው ፍቅር ስከ መቃብር በዚህ ሰውዮ ሂወት ውስጥ አለ እናመሰግናለን ሰለመረጃው ፍቅር ይስጠን❤
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 3 жыл бұрын
የሂሰዉ ጡሩሰዉ ሰቶት አላህ ጡሩ ነገር ይስጠዉ ወደራሡ መልሶ ልብይነካል
@abdoha9079
@abdoha9079 3 жыл бұрын
መልካም ሰው ነው እሚያፈቅር፣ ያሳዝናል/ ይከብዳል...ማፍቀር ይሉሃል ጥግ ድረስ ይህ ነው።
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 3 жыл бұрын
ሄወቱን ቀማችው😭 እፍ ልቤ ተሰበረ
@user-nd4dh9qg4c
@user-nd4dh9qg4c 3 жыл бұрын
በጣም እኔም የማቃት ልጂ እንደዚሁ ሆና ለች በጣም ታሳዝናለች የፍቅር አምላቅ ልቦናቸውን ይመልስላቸው
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 3 жыл бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝን
@selamethiopia5515
@selamethiopia5515 3 жыл бұрын
እሷማ ጨካኝ ናት የሚገርመኝ የቤተሰቦቹ ነው እንዲህ ከመሆኑ በፊት አማኑኤል ለምን አሎሰዱትም መዳን እሚችል ሰው ነው እንዲህ የሆነው እኛ በቤተሰብ ገጥሞን ችግሩን ተረድተን በሐኪም እርዳታ ህይወት አድነናል ፡ፈጣሪ ይማርህ ይመልስህ☝️☝️🤲🤲😭😭😭😭
@HayatHayat-jq3oj
@HayatHayat-jq3oj 3 жыл бұрын
ይሄንን ሠዉየ እሠይፉ ላይ ቀርቦ ከራሡ አድበት ብሠማዉ ደሥ ይለኝ ነበር ።ፍቅር ማለት እደዚህ ነዉ !
@martamarta1614
@martamarta1614 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላስተም ሲል ነው ለበጎ ነው ዉድ ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ለ ኢትዮጵያ ይሁን አሜን የኔም ፍቅረኛ እንደዝ ነው አች ካልመጣሽ እድሜ ልክ ተብቅሻሎ ብሎኛል እስት ፍቅራቹ አግዚአብሔር ይባርካችሁ በሉኝ ዉዶቼ አግዚአብሔር እደኔ ጋደኛ አይነት ባል ይስጣቸው 😘😘😘😘
@user-yb6rx4df1l
@user-yb6rx4df1l 3 жыл бұрын
አሜን፡አሜንአሜን፡ያረግልሺ፡ግን፡በሆን፡ጌዜ፡መኖሩ
@demeketeshome9211
@demeketeshome9211 3 жыл бұрын
ፍቅር የህግጋት ሁሉ ፍጻሜ ነው የሚለውን 1ቆሮ 1:13 በሱ አየሁት እውነትን የሚኖሩ ጥቂት ሰዎች አሉ
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Wow betam gerami Tarik new 🙏💕
@samrawitgmeskel132
@samrawitgmeskel132 3 жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል የሰው መፍቴ ሁናቹ ብትሰሩ እንጂ በሰው ታሪክ የራሳቹ ቢዝነስ ሊትሰሩበት በጣም ያማል ለሰውየው ለምን አትረዱትም መነጋገርያ ከምታደርጉት እ/ር ከታሰረበት የፍቅር ሰንሰለት ይፍታው ደግሞ ላያገኛት ይሄ ጤንነት አይደለም ልትረዱት የምትችሉ ለፈጣሪ ብላቹ እርዱት ዋጋቹ በእርግጥ ታገኛላቹ ይህ መንፈስ ነው እድሜውን ሙሉ የበላው እ/ር ይገልብጠው
@zizitino6797
@zizitino6797 3 жыл бұрын
ይህን ሰውዬ ሙድ አትያዙበት ለምን ወስዳችሁ አታሳክሙትም? እንዴት በሰው ሕይወት ትቀልዳላችሁ ምን ማረጋገጫ አላችሁ በፍቅር ይተነሳ እንደዚህ መሆኑ? እባክችሁ እናሳክመው?
@EyerusJerry
@EyerusJerry 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል💔😰
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
ሴት መሆኔን እንድጠላ ያረገኝ እንደዚች ሴትዮ የለም እንዴት ፎቶ ለመነሳትስ ሞራል ኖራት እንዲህ ስታየዉስ ያ ጨካኙ ልቧ ምንስ አላት😢😢😢
@desalezeray2663
@desalezeray2663 3 жыл бұрын
.Lama....!!. He is symbol of love.......!!! Lama bale teru amro yalaw saw naw....!!! Setyawa nat yamero cheger yalat tenaga kohonchi lalama tenche gza betsataw 🙏🙏🙏
@kingphone4461
@kingphone4461 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ ከሚመቻት ጋር እንጂ ከሚወዳት ጋር አትኖርም ፍቅር የማያውቁ ገገማ ሴት በሞላበት ጊዜ የእውነት ማፍቀር ትርፍ እሄ ነው (እግዚአብሔር አእምሮህን ይመልስልህ!
@honey48757
@honey48757 3 жыл бұрын
Ere Hulum Set And Aydelem. Ahun Sint wend New Setoch lay eyetechawete Tiluachew yemihedew??
@yikertaendale1112
@yikertaendale1112 3 жыл бұрын
ያሳዝና አንዴ አለመለከፍ ነው
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 3 жыл бұрын
_ውይይይይ መዳንያለም ልቦና ይስጥክ _አቤት የእግዚአብሔር ስራ የተማረሰው እንደዚህ ሲሆን በጣም ያሳዝናል _እደዚች ያፈቀረሽ ልጅ ፈጣሪን መፍራት አለብሽ ወደፍቅረኛሽ ተመለሺ እህቴ
@seembesulove4360
@seembesulove4360 3 жыл бұрын
ሢያሣዝኑ
@muluf7616
@muluf7616 3 жыл бұрын
Way we don't hlpen hem God bless you amen 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@niema8807
@niema8807 9 ай бұрын
አይ ፍቅር በጣም ልብ የሚነካና አሳዛኝ ገራሚ ፍቅር😢😢😢
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 3 жыл бұрын
uffff betam yasaznal
@user-oz1ku8qz3j
@user-oz1ku8qz3j 4 ай бұрын
😢አይ ሰዉ😢ፍቅር ድሮ ባባቱዋችን😢ቀረ፡፡
@user-vb1xc6cw9r
@user-vb1xc6cw9r 3 жыл бұрын
ffffffffff 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💓💓💓💓እውነት እደዚ አይነት ሰው 20 እግዛብሔር አይ ሴት ስንባል ጌታየሰጠን ትተነ የአልሆነቦት እንወድቃለን የኔጌታ 😭😭😭
@smerb2978
@smerb2978 3 жыл бұрын
wow ❤❤💕😢😢 siyasazn
@selamalemayehu3381
@selamalemayehu3381 3 жыл бұрын
So Sad if it is True
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 3 жыл бұрын
ምነው ቀለል አደረከው 30 አመት ጎፋ ሻለቃ ጠጅ ቤት ፍለፊት የማታቁትን አትቀባጥሩ
@QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy
@QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስ ልህ ኣባቴ
@asterdesta312
@asterdesta312 3 жыл бұрын
esuwa Hiwotuan Tinoralech Esu Gin Edimewun Bekentu Asalefe uuuuu Siyasazin
@user-lk4vw6je3u
@user-lk4vw6je3u 3 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭wow I can't believe it please God be with him I wish u all the best lema❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 3 жыл бұрын
what is the music album name creat to lema haile
@user-km2jg7ml3z
@user-km2jg7ml3z 6 ай бұрын
😢😢በጣም የሚገርም ፍቅር
@imissformama3939
@imissformama3939 3 жыл бұрын
ምንብየ ልጻፍ so sad😥
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 3 жыл бұрын
ይህ ሚስኪን ሰው ታሟል ከታሪኩ በላይ አምላክ ይድረስለት ከእዚህ ችግር እጁን ይዞ ያውጣው በቃህ ይበለው:: ታሪኩ ግን ሁነኛ መረጃ ከማጣት ይሁን ባይታወቅም የተምታታ ነው "የተማረ በኢንጂነሪንግ ዲግሪ ያለው" ትላላችሁ ወንድሙ የተባለው ደሞ "ማትሪክ ለመውሰድ ፍላጎት ነበረው በፍቅረኛው መሔድ ሳይሳካለት ቀርቶ የአይምሮ በሽታ ሰለባ ሆነ:: ከዛ ጊዜ ጀምሮ እዛ ቦታ ላይ እየሄደ ፍቅረኛውን ይጠብቃል" "ይሄን ሲያደርግ ሃያ አመት ሆኖታል" ይላል እንግዲህ ይህ ሰው ማትሪክ ሊወስድ ባለበት እድሜ ጀምሮ እስካሁን ሃያ አመት ብቻ ነው ወይ? ለመንኛውም ከታሪኩ በላይ ለጤንነቱ እናስብ ትኩረቱም ጤንነቱን በመመለሱ ላይ ቢሆን?
@mohdhasan6920
@mohdhasan6920 3 жыл бұрын
Ebakacihu sebele wusedut lenbesacihu yehonale adenut
@honey48757
@honey48757 3 жыл бұрын
Fetari Tenawn Yimelusilet 😥😥 Ye Sewyew tarik betam Yasazinal Yemir 😔😔 Be Ahun gize endih Aynet Fikir keyet yigegnal??? Wendu Setun Mechawecha Adirgual enji 😔😔 Fetari tiru Fikir enna Afkari yisten 🤲🏼🤲🏼
@user-bp5hi3ru5p
@user-bp5hi3ru5p 8 ай бұрын
😢😢😢
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 жыл бұрын
እየደጋገማችሁ አቅርቡልን መቼም መተዳደሪያችሁ ነው በእውነት በዚ ዘመን እንዲ የሚያፈቅር ይኖር ይሆን?በጣም ብዙ ጌዜ ፈልጌያለው አላገኘሁም ቤቴንና ብሬን ፈላጊ እንጂ እውነተኛ ሰው አልገጠመኝም ምን አይነት እውነተኛ ሰው ነው ግን ወንድሞቹ ቸርች ውሰዱትና አፀልዩለት ምክንያቱም በልጅቷ ምክንያት አርጎ ሰይጣን ነው እንዲ የሚያንከራትተው ደሞ ካገባች ከወለደች በላይ ምን ልታረግለት ነው እሱም የቀረችውን እድሜ በሰላም እንዲኖር አፀልዩለትና ነፃ ወቶ ይኑር ጴንጤዎች ጋ ውሰዱት ።
@kiyayetube5469
@kiyayetube5469 3 жыл бұрын
😭😭uuuufffff 😥😥😥😥
@shsh-rt1iz
@shsh-rt1iz Жыл бұрын
አለም ሁሌም ለውሸታሞች እንጂ ለእውነተኛ ኣትሆንም
@sabahalmasudi6173
@sabahalmasudi6173 3 жыл бұрын
Ooooo yasaznale batame
@undermysaviour
@undermysaviour 3 жыл бұрын
ሃዸ ወሬ የት አናገርከው? በል ሂድና ውትድርና ተመዝገብ አሁን ወሬኛ ወጣት አንፈልግም።
@nateterefe4798
@nateterefe4798 3 жыл бұрын
Enkuanim ciwedat nore ❤ yena abat ayzoge
@ekru4028
@ekru4028 3 жыл бұрын
መጨረሻው ምንድነው የአላህ ሲያሳዝኑ
@s.8681
@s.8681 3 жыл бұрын
😭😭💔💔
@user-us2cy8df6k
@user-us2cy8df6k 3 жыл бұрын
Betam yiigermal bezih zemen..yefiker hail lemanawkew eski.biyastmeren egzio tsebel wisedutt ebakachu
@user-bg3wt5sp1u
@user-bg3wt5sp1u 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
😭😭
@Amorawtube
@Amorawtube 3 жыл бұрын
ደስቲ 😘😘
@linas2343
@linas2343 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kudusgebreil9272
@kudusgebreil9272 3 жыл бұрын
ግን እውነት ከሆነ ያሳዝናል 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@semirhabibsemuhabib4809
@semirhabibsemuhabib4809 3 жыл бұрын
yezinl uufi 😢😢😢😢
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 3 жыл бұрын
ምን ይሻላል መሥተፋቅር ይሆን
@azebberihun1081
@azebberihun1081 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 20 ዓመት ግን አንዲህ በሚያሳዝን ሁኔታ እየወጣ መንገድላይ መቆም ቤተሰቦቹ ወደ ህክምና ወይ ወደጸበል ወስደውታል ወይ ካልወሰዱት አሁንም አልረፈደም ስለእግዚአብሔር የጸበል ውሰዱት ይድናል
@ametesema8629
@ametesema8629 Жыл бұрын
Yamal bewenet asazenegn fetari lebonaken yemeleselek kere zamenek bedeseta yelefe😢😢😢
@amenedchrnthhhh3369
@amenedchrnthhhh3369 3 жыл бұрын
Waye fkerr 💔
@zinashmesfin4510
@zinashmesfin4510 3 жыл бұрын
Gen bexam yaszenal
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
አድነን ነው ባንስ ስትቆይ ለራሱ በወሰነ ነበር ስንት አጭበርባሪ ወንድ በሞላበት ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መገኘቱ ይገርማል🤔🤔
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 3 жыл бұрын
Wyina sezezin
@kibromkidane9283
@kibromkidane9283 3 жыл бұрын
Simeten mekotater akategn betam yasleksal ohh
@senaithuluka4497
@senaithuluka4497 3 жыл бұрын
እረበፈጣ ሪ እሰን እንደመርዳት ከሳጋር እገናኝቶ ማግባ ባት ለፈጣሪብላችውእርዱት
@user-nd4dh9qg4c
@user-nd4dh9qg4c 3 жыл бұрын
አረ የኔም የማቃታ በፍቅር ታማ 10 አመታ የአላህ እንዳው ምንዲን ይሆን መዳኒቱ የአላማቱጌታ እሱ ይሰባት ምን ማረግ ይቻላል
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
ማን ትሆን ይች ልጅ ታውቀው ይሆን ከባድ ነው
@mimiwolloyewatube9972
@mimiwolloyewatube9972 3 жыл бұрын
አሉጅ ያሁኖቹ ከተደባበሩኳ ሀያ ደቂቃ የማይታገሱ አቦ እውነተኛ አፍቃሪ ጀባ ይበለን
@binyamleele9390
@binyamleele9390 3 жыл бұрын
Amoraw mezangnase man adergalety ?
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 3 жыл бұрын
Oh my God 😂
@guenetzekiros9841
@guenetzekiros9841 Ай бұрын
ሁላችንም እንጸልይለት። በርሜል ጊዮርጊስ እሚወስድ ዘመድ ቢኖረው፣ ሁለቱም ሰተት ብለው በቁም ይጸድቃሉ። የዘመድ፣ የወዳጅ ያለህ
@ibrahimali6657
@ibrahimali6657 3 жыл бұрын
Ichi kiletham kadit set besuwa mikniyat endezih bemehonu betham azignalehu
@TewodrosMesafent-jw2gl
@TewodrosMesafent-jw2gl 9 ай бұрын
ፍቅር=ስቃይ
@ayniethiopia1495
@ayniethiopia1495 3 жыл бұрын
እኔ አንድ ሰውይ አቀለው ቄራ አከባቢ ድልድይ ለይ ሁሊ አስራ ሁለት ሰአት እይጠበቅ ቀጠሮ ያለበት ይሚመስል እይህድ ይቆማል
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
ይሄ ይሆናላ
@AmessaluAGelaw
@AmessaluAGelaw 3 жыл бұрын
yekefat chaf,,,
@3n143
@3n143 3 жыл бұрын
Uuuuuuuffffffffffiiiiiiiiiiiiiiiiì 💔
@user-vu8wp9pp2n
@user-vu8wp9pp2n Жыл бұрын
አይሲጀመር እሱተመርቆ የውጭ እድል መጣልኝ ሲላት እኔን ለማንትተህ አለችው አይደል ግን እኔ እደሚመስለኝ የሱን እድል ወስዳ እሱን አደዝዛ ቤሆን ነውእጅ ይሰው አላዳችነገር እዴዚህ አይሆንም ምንምሆነምን በሱእድል ነው እሳየምትኖረው ግን እግዚአብሒር ዋጋያስከፍላታል
@laz_y2517
@laz_y2517 3 жыл бұрын
migerem newe awen ewenetega fikere alhe le malet yekbedal genhe esju ulem selmiyasebat newe engi fikreko tefa !
@ameleworkderaga7293
@ameleworkderaga7293 3 жыл бұрын
20 አመት ብቻ አይደለም ቢያንስ ከ25-30አመት ይሆነዋል ግን እራሷናት እርግጠኛነህ
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 жыл бұрын
Amazing wow and share and like 👈
@andualemmegerssa9773
@andualemmegerssa9773 3 жыл бұрын
Beleleshibet bota
@malihamali1022
@malihamali1022 3 жыл бұрын
Laman satiyawa ataskamwam sayikatarist atsaywam
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 3 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuffffffffff
@Danatube721
@Danatube721 3 жыл бұрын
ግን ሰውየው የእውነት እሱ ራሱ ነው ወይስ ቅንብር የሌላ ሰው ለጥፋችሁ ነው። ታሪኩን ሰምቸዋለሁ ሀይለየሱስም የዘፈነለት በሌለሽበት ቦት ብሎ በጣም ልብ ይነካል የሰውየው ታሪክ
@firewen9668
@firewen9668 8 ай бұрын
እራሱ ነው😢
@danielmekonnen9940
@danielmekonnen9940 3 ай бұрын
እሱ እራሱ ነው
@simpleymoretired7693
@simpleymoretired7693 3 жыл бұрын
Feker Yetbalew Endalhonw ebakachew Tebele Asracw Wesedwet Beteseb kalew
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 3 жыл бұрын
Menalebet xebel bewesdut betesebochu minalbatm wesdewet yehonal gin yalemetaket erkus menfesem bezi tedegfo serawen yeseral
@habtaron6897
@habtaron6897 3 жыл бұрын
ሰው አቶ እኮ ነው በደምብ ነው የተሰራበት እንዲ ብሎ ነገር የለም
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 3 жыл бұрын
ቀርባችሁ በደብ ስሩለት የነጮችብቻ አናምልክ
@hanalove8500
@hanalove8500 3 жыл бұрын
Lemen gene wnd hakemen atewsedutem
@user-cn5bg5bh9m
@user-cn5bg5bh9m 3 жыл бұрын
እኔ ነኝ ሰልኩን ሰጡኝ
@tirsettshay4074
@tirsettshay4074 3 жыл бұрын
Nisiha gibe enate satawikew gif serash
@user-uo7kn3nm7m
@user-uo7kn3nm7m 3 жыл бұрын
ግን::ፊሊምነው::ወይሥ::እውተኛ??
@linas2343
@linas2343 3 жыл бұрын
የእዉነተኛ ታሪክነዉ
@user-nd4dh9qg4c
@user-nd4dh9qg4c 3 жыл бұрын
አረ የኔህት አይሻብኝ በይ እኔም የማቃት ልጂ 10 አመቷ እፍፍፍ
@user-uo7kn3nm7m
@user-uo7kn3nm7m 3 жыл бұрын
@@user-nd4dh9qg4c ወይሥታሣዝን::ምከሪያት::ውደ
@tomstomy4191
@tomstomy4191 3 жыл бұрын
አይ ሴት ቱ
@goodnews2392
@goodnews2392 3 жыл бұрын
ሴትን ያመነ እንደዚህ ይሸወዳል፣ እውነት/ሀሰት?
@betelhemmail5638
@betelhemmail5638 3 жыл бұрын
ሰውዬ ለዩቱብ መሸቀያ አታድርገው ህሊና ካለቹ ሳይካ ትሪስት ጋር ውሰዱት ትፀድቃላቹ፡፡
@aishasfaw235
@aishasfaw235 3 жыл бұрын
አረ ባካቹ ይሄ ሰዉዬ ከታመመ 35 አምስት አመት ይሆነዋል እቤቱ 51ቀበሌ ፊትለፊት ነበር ቤቱ ዉሽትነዉ
@user-hk8px4pi3p
@user-hk8px4pi3p 3 жыл бұрын
Are you sure?
@naniberhanu7304
@naniberhanu7304 3 жыл бұрын
Ere ewinet new yehe lema new tarikum ewinet new ene gofa mebirat heyel le 9 amet norealew esum ezihu bota laye endekome new.😭
@aishasfaw235
@aishasfaw235 3 жыл бұрын
@@naniberhanu7304 እኔም ጎፋ ካንፕ ኖርያለዉ ለማ የወድሞቼ ጋደኛ ነበር በቅርብ አዉቀዋለዉ እኔ ካገር ሳልወጣ ነዉ የታመዉ እነ እንካን ከወጣሁ 30አት ይሆነኛል እነረ ሳልወጣ ነዉ የታመመዉ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 жыл бұрын
@@aishasfaw235 በጣም ያሣዝናል💔😭😭
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 221 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 78 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
😳 ЛОВЛЮ ВОРА в бандитской БАРСЕЛОНЕ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 16 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
0:11
AngLova
Рет қаралды 6 МЛН
УСТРОЙСТВО ДЛЯ АВТОВЫГУЛА СОБАК🐶
0:20
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 6 МЛН
I Have Ducks Stuck In My Ears😰🐤👂
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 11 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
0:15
Аришнев
Рет қаралды 1,6 МЛН