ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 100,126

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 391
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn 10 ай бұрын
እድሜ ላተ ዶር ሰይፍሻ ❤❤ ብጉር ኖሮኝ አያውቅም ነበር ለማድያት ተቀምሞ የተቀባሁት መድሀኒት አምቶብኝ ብጉር ያተን ቪድዮ ሳይ ሳሙናውን ገዝቼ ስጠቀም ድራሹ ጠፋ በጣም አመሰግናለሁ ዶር ❤❤ የምትሰራው ስራ ቀላል እንዳይመስልህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meydianesre8311
@meydianesre8311 10 ай бұрын
ምን አይነት ሰሙነ ነው የተጠቀምሽው?
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk 10 ай бұрын
ምንአይነትነውሳሙናው ኸረንገሪኝፊቴተበላሸ
@seadamohammedyoutube3116
@seadamohammedyoutube3116 10 ай бұрын
ምን ተጠቅመው ነው ንገሪኝ
@shabah3857
@shabah3857 10 ай бұрын
ምን አይነት ሳሙና ነው እኔም እፈልጋለሁ
@anshaahmed02
@anshaahmed02 9 ай бұрын
አላህ በእውቅት ላይ እውቀት ጨማምሮ ይስጥህ የምር መልካምነትህ👌✅
@sarabh698
@sarabh698 18 күн бұрын
የምወዴው ዶክተር ነው አገሬሰገባ ማገኘት እፈልጋለሁ❤❤
@ዲባቲቭ
@ዲባቲቭ 9 ай бұрын
ዘመንክ ብርክ ክርክ ይበል ተባረክ በብዙ ስታስረዳ ሁሉ ነገርክ ደስ ይላል መፈስን ያዳሳል እዴት እደምወድክ እኔ ለብዙ ትረፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 10 ай бұрын
ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም እና አመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏
@HawintaGetachew-uh1ix
@HawintaGetachew-uh1ix 10 ай бұрын
እባክ በሰውነታችን ላይጥቋቁር እና ትናንሽ ጠባሳ ምናጠፋበት መንገድ 🙏😭
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 5 ай бұрын
የሁላችን😢
@TariKua-g3t
@TariKua-g3t 7 ай бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ዶክተር ወንድማችን🙏❤🙏
@Tube-zz7fi
@Tube-zz7fi 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ለምሰጠው ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ በተጨማሪም ጥሩ ትምህርት አለው በመቀጠል አድ ጥያቄ ፈልለሁ እባክህ እራስ በማዞር ላይ አድ ቪድዮ ብሰራ እላለሁ ምክናቱም እራሴን ያመኛል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 ай бұрын
ሰላም ወዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ያስቸገረኝ የወር አበባዬ ሊመጣ ሳምንት ሲቀረው ጆሮዬ አከባቢ ቅድቤላይ በጣም ነው የሚቆስለው ይደማል ሲደማ ጥቁር ነው ደሙ አያቆም ልክ ስጨርስም ይከስማል ያላረኩት ነገር የለም ያልካቸውን መዳኒቶች የዛሬ አራት አመት እየወሰድኳቸው ነበር በቀጠሮዬ ቀን መዳም ሳትወስደኝ ቀረች እንደገና አገረሸ የፊቴን በባት ውስጥ እየሰራሁ ቀንሸው ነበር ግን ደረቴ ላይ እና ትካሻዬ በጣም ነው የማቃጥለኝ በልዞ በሙቀት ምክንያት ሲነሳብኝ በጣም ያቃጥለኛል ህክምና ለመሄድ እኛ ኮትራት ያለን ልጆች እንደ ፈለግን አንሆን ታልፈቀዱል አመሰግናለሁ 💚💛❤️
@genetdemissie9537
@genetdemissie9537 10 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ። በዛውም ለማዲያት ጀባ በል ስለማድያት ብዙ ተብሏል
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 10 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሰርቼ ነበር
@keepsome5832
@keepsome5832 10 ай бұрын
እነመሠግነለን ለሠጠህን ትምህረት
@TigistsewagengeTg
@TigistsewagengeTg 9 ай бұрын
የቡግር መድሀኒት የምንጠቀመው k moisturizer በሆላ ነው ወይስ በፊት doctor
@abdijitu4178
@abdijitu4178 5 ай бұрын
"I've noticed significant changes in my face since I was 14 that have made me feel like I look older ( fiten borbirotal ahun 7 amet honebign) It's been a concern for me and has affected my confidence. Can you help me understand what might be causing these changes and what options are available to address them?😢😢😢😢
@asnabenti4926
@asnabenti4926 10 ай бұрын
Mifeligewin hasab sile melesikiliny amseginalew❤
@makkihassen7634
@makkihassen7634 10 ай бұрын
Dr.እናመሰግናልን።wander ful man.
@biniyamtamen3477
@biniyamtamen3477 9 ай бұрын
Dr. ዘመን የተባረከ ይሁን
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 4 ай бұрын
ዶክተርየ ላስቸግርህ ስደት ነው ያከሁት አንድ ጎኔ ጆሮየ አይኔ በጠቅላላ ግራ ጎኔ በጣም ታምሚያለሁ ህክምና ስሄድ ከኒና ሰተው ይመልሱኛል ምን አይነት ምርመራ ልበላቸው እባክህን እርዳኝ በእንግሊዘኛ ጻፍልኝ እንዳሳያቸው ባማረኛ ለኔ ንገረኝ እንግዝ አላነብም ጆሮየን ወግቶ ገደለኝ ብቻማብራራት የማልችለው ነገር ገጥሞኛል እባካችሁ ላይክ አድርጉልኝ ኮሜንቴን በህመም ተሰቃየሁ የሆነ ሳአት ይኮለኩለኛል አሁን በጣም ጥና ላይ ነኝ ተባበሩኝ
@እረድኤትየስላሴልጅ
@እረድኤትየስላሴልጅ 3 ай бұрын
አይዞሽ የኔእህት❤
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ 3 ай бұрын
@@እረድኤትየስላሴልጅ አላህ ይጠብቅሽ እህትዋ
@Alemf2k
@Alemf2k 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶግተር በርታልን አሪፍ ትምህት ነዉ ሁሌ ምተስተላልፍልን
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዉድ ወንድማችን ስለ ሁሉም መረጃዎች ሁሉ እጂግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይክብርልን ተባርክ እኔ ግን ይቅርታ ጥያቄ አለኝ ግን ከርሱ የወጣነው ?ጥርስን በሎሚ ብቻ መቦረሽ ችግር አለው? ያለኮልጌት ማለት ነው?
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 10 ай бұрын
ኧረ ዶክተር በጣም ተቸግሬያለው ብጉር ወቶብኝ መውጣቱ ቀንሷል ግን ጥቁር ጠባሳ ጥሎብኝአል ምን ባደርግ ይሻለኛል 😢
@sablawork5367
@sablawork5367 10 ай бұрын
የኔ ፊት ወዛም ነዉ ግን ምንም አይነት ነገር መጠቀም አልችልም በጣም ፊቴ ይቆጣል
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ 10 ай бұрын
ጀግና ደክተር ነህ እኮ ተባረክልኝ
@BitewTena-q6p
@BitewTena-q6p 14 күн бұрын
እድሜና,ጤና,ይጨምራልህ
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@Rዘረኝነትጥብናት
@Rዘረኝነትጥብናት 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እስኪ ስለ ቫይታሚን ሲ ግሪነር እሚለውን ካወከው ንገረኝ ጥቅምና ጉዳቱን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 10 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሰርቻለሁ
@HayatAbdu-v2j
@HayatAbdu-v2j 9 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ያሳየሀው ሳሙና ለወዛማ ፊት ይሆናል እባክህ መልስልኝ ብዙጊዜ ጠይቄሀለሁ pls😢😢
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 10 ай бұрын
Thank you Dr!........ and I have one question for you, Do you recommend Glycolic acid for "old black spot"? ...if you say yes , how many percent is good? 2% or 7%? ...? ..if you say No, so what do you recommend to clean old dark spot completely? ....(please respond me)
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤
@RahelAklilu-be7ub
@RahelAklilu-be7ub 10 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@ፍቅርተስፋዬ-ዸ4ጸ
@ፍቅርተስፋዬ-ዸ4ጸ 10 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን እስኪ ስለ ኦቫሬ ስስት የሚያስከትለውን ችግር መፍትሄውንና የሚመጣበትን ምክንያት ቪዲዮ ብትሰራልን አመሰግናለሁ 👏
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 ай бұрын
ስወድህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ና ጤኔ ይስጥህ
@H-el7of
@H-el7of 8 ай бұрын
ባረከላህ ፊክ አላህ ይጨምርልህ
@meserettesfaye-fy4tj
@meserettesfaye-fy4tj 10 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ስለፈጠረህ አምላክ ብለህ ልጄን ታደግልኝ የአ.አ ዩንቨርስቲ የ3ኛ ዓመት ተማሪ ነች እና በጣም ነው ብጉር ፊቷን ያበላሸብኝ ወንድሜ
@Ebu-y8u
@Ebu-y8u 8 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ እኔንም በጣም ያስቸግረኛልብጉር ደምናመግል ኦየያዘ ካተብዙ ትምርቶችን ሠማሁ ስለዚህ መሄድ አለብኝ ወደህክምና ማለትነው
@zebu4271
@zebu4271 10 ай бұрын
ናመሰግናለን ዶክተርዬ ኑርልንንንን
@titieti1880
@titieti1880 9 ай бұрын
,እኔማ አንተጋ መምጣት አለብኝ ታክሚው እንኳን እየተመላለሰ አስቸግሯኛል ውይይይይይ ብጉር ፅድት ያለ ፊት እንድኔርኝ ተመኘው😊
@HayatAbdu-v2j
@HayatAbdu-v2j 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ፊቴ ብጉር እና ትንሽ ማዳት አለው እና አንተ ካሳየሀው መሀል ሳሙና ልገዛ ነበር SA smoothing cleanser የሚለውን ፊቴ ብዙ ባይባልም ወዛማ ነው ብጠቀመው ችግር አለው🙏🙏🙏
@StjsodJjdgd
@StjsodJjdgd Ай бұрын
እዴሜና ጤና ይስጥህ እኔ ሆስፒታል ሄጄ የሚዎጥ ከኒን ሠጡኝ አሁን እየለቀቀኝነው👍
@Tsinata1
@Tsinata1 10 ай бұрын
28 አመት ሁኖኛን ግን ፊቴ ተጨማደደ ሜካፕ እና ክሬም አልጠቀምም። ፊቴ እንደ ማድያት ሁኖ በጣም ጥቁሩ እየበዛ መጣ ።እባክህ መፍትሔ ካለህ። ማድያት ግን አይመስለኝም መነሻ መንስኤ የለውም። ዶክተር ሁሌ እጠይቅሀለሁ ግን አልመልስልኝ አልህ😢
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 10 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሰርቻለሁ
@BettyJ-il9fr
@BettyJ-il9fr 10 ай бұрын
ዶክተርዬ ስለ ምሰጠን ህክምና ከልብ እናመሰግናለን እኔ የከፋ ህመም ወስጥ ነኝ ስግደት ነው ያለሁት የማፀን እጺ አሉኝ 😢እና ምንም ብታከምም እንኳን ብታከም ሊተወኝ አልቻለም 😢😢ምን ትመክረኛለህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 10 ай бұрын
መጠኑ ስንት ነው? ቅዳሜ ከሰአት ከ 9 እስከ 11 ይደውሉልኝ 0974163424
@BettyJ-il9fr
@BettyJ-il9fr 10 ай бұрын
ሁለት ኪስ ነው አሉኝ እና መዳኒት አዘውልኝ ነበር ለ3 ወር
@Majed-z1k
@Majed-z1k 6 ай бұрын
ጀዘክ አላህ ኻይር ዶክታር!! እኔ ፊቴለየይ ጡቀቅርነገር በጣም አለብኝ በተለይ አፊንጨዬለይ አሁን ደሞ ቡግርም ኢየወገብኝነ ጥቀቅንነ አንደንድ ምግልም የየዙ የልየዙም ኢየወጠብኝነዉ አንደንዴ በጣም የሰክከኘል ከዚበፊት ፈርመሲለይ በተደገገሚ መደኒት ሰቶኝነበራ ግን ምንም ለዉጥ አለመጠዉም እንደዉም ኢየቆዬ ኢየበሰ እንጂ የለዉት የሰዉ ሀገርነዉ እነ አሰሪዬን መደኒት ግዥልኝ ስለት ስሙን ጠይቂ አለችኝ ሀኪምጋር መሄድነዉ የለብኝ ወይስ መደኒቱን ገዝቼ መጠቀም ዬተኘዉን መደኒት ልጠቀም እበክህን ርደኝ❤❤
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 10 ай бұрын
ዶክተራችን ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏
@JimBaloyi-to5iu
@JimBaloyi-to5iu 4 ай бұрын
አንደ ጥያቄ ለፍርፋሪ ማደንት ይገኛል ?
@ፋጢማብንትሰይድ
@ፋጢማብንትሰይድ 8 ай бұрын
እናመስግናለን ዲክተር እያረጀዉ ሁኛነዋ ቡግር የለቀቀኝ
@bege7778
@bege7778 10 ай бұрын
Enamesegnalen Dr. ende hasab yebet wst mazegajet yemchlachewna wtetama lihonu yemichlu negerochn btnegren des ylegnal. Amesegnalehu
@mdibintali9604
@mdibintali9604 10 ай бұрын
ዶክተርየ ብዙ ግዜ ጠይቄሀለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ እና ለስስ ቅንድብ መፍተሄ ካለህ እስኪ እባክህ ❤❤❤❤
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 10 ай бұрын
ቫዝሊን ፣ካስተር ኦይል ተጠቀሚ ማታ ማታ
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ደ/ር ወላሂ ኣስቸግሮኛል ካንተም ኣይቼ ፈሳሽ ሳሚናዉን ተጠቅሜ ነበር ግን ኣልተወኛም ስለምክሮችህ ከልብ ኣመሰግናለሁ ዶ/ርዬ
@hawa7349
@hawa7349 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ክበርልን😊😊😊
@freedomritali5198
@freedomritali5198 5 ай бұрын
D/r please ከዚህ በፊት አልነበረብኝም የ 3ወር መርፌ ከወሰድኩኝ ቦሀላ አገጬ አከባቢ እያሶቸገረኝ ነው ዶ/ር ምን ልድርግ please 🙏
@SumeyNur
@SumeyNur 10 ай бұрын
ዶር ዚንክ ለመውለድ ይረዳል እንደ ብጠቀም ከኬኒያ ናይሮቢት ነው የሚልኩት
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 10 ай бұрын
አይረዳም
@SumeyNur
@SumeyNur 10 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorku ቴኬው
@ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ
@ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ 10 ай бұрын
ፊቴ ላይ ምንም ቅባታማ እና ሜካፕ አልጠቀምም ግን ብጉር ይወጣብኛል በራሱ እስከሚፈርጥ አልጠብቀም ካላፈረጥኩት እጀ አያርፍም ያፈረጥኩት ሲድን ጥቆቁር ይወጣብኛል 😢
@rabia4266
@rabia4266 10 ай бұрын
ልክ እንደኔ 😢😢
@lailaendris7439
@lailaendris7439 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር አላህይጠብቅህ ትምርትህ በጣም ይገባኛል ዶክተር እኔ ብጉር ከጅመርኚ 13 አመቱ እፊቴላይ ምንም አይለቅ በሀኪምም በፋርማሲም ሞከርኩ በፊት እዴረቴላይ እና በኽላየ ጂስሜላይ ነበረኚ አሁግን ለቆል ያው የጅርባየና የዴርቴ ጣባሳም ሳይጥል ለቆል ግን እፊቴላይ ያለው ይጠፋና መልሶ ይመለሳል የሚመለሰውም የወር አበባየ ሊመጣ ትንሺ ቀን እንዴቀረው በጣም በዝቶ የወጣል ከዛ ዴሞ ሲመጣኚ ብገሩ ይከስማል ከዛ ጠባሳ ይተዋል መልሶ ሲመጣ ያው ጠባሳ መልሶ ብጉር የሆናል መፍተሄ ካለህ ዴክተር እግዘኚ አይተህ ዝምእዳትለኚ በፈጣሪህ ይዥሀለሀ
@makeamakea9451
@makeamakea9451 10 ай бұрын
ዶ/ር ሰይፈ እናመሰግናለን እኔ አፍንጫዬ ላይ እንደቅባት ነገር ይወጣብኛል ምን ላድርግ
@selamselam9222
@selamselam9222 10 ай бұрын
ዶክተርዬ ስለምሰጠን ምክሮች እና መሰግናለን የኔ ጥያቄ የሰረጎዶ የብጎር ጠባሳን እንዴት ይጠፋል ወይስ አይጠፋም? ከ17 አመት በላይ ሆኖኛል ያልሞከርኩት ነገር የለም መፍትሄ ካለው እባክህን😢😢😢
@bezamengesha22
@bezamengesha22 10 ай бұрын
እኔም ነኝ ጪራሺ አይጠፋም😢😢አይዞን
@DidiAdem-pe5vr
@DidiAdem-pe5vr 10 ай бұрын
የማድያት ማጥፍያ ሳሙና ምን ይባላል?
@MenaMeka-o7j
@MenaMeka-o7j 14 күн бұрын
thank my bro best advice❤❤❤
@gxydyxyyx3629
@gxydyxyyx3629 9 ай бұрын
ዶክተር ለምትሰጠን ጠቃሚፐትምርቶች እናመሰግናለን በርታ 🙏 ስታብራራ እንዲገባንና እንድንረዳ አርገህ ነው
@laylaeth8040
@laylaeth8040 10 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ ሠላም ጤና ተመኘሁልክ 🎉🎉🎉🎉 አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻልክ መልስልኝ በኔ በግባሬ እና በጉንጮ ይወጣብኛል ግን በጣም ያመኛል ወላሂ በጆሮዬ ስር ለይ ነው ደሞ የሚወጣብኝ ፊቴ ላይ ዬለብኝም ቡጉር ምን ትመክለኛለክ ተባረክ ወንድሜ
@SofiaIdris-bm4cr
@SofiaIdris-bm4cr 9 ай бұрын
ዶ/ር እንዴት ነው በግል የማናግርህ ፊቴ ላይ ያለውን አንስቼ ልልክልህ እና መፍትሄ ፈልጌ ነበር
@aaww-ec3pv
@aaww-ec3pv 10 ай бұрын
እናመሰግናለን አጣምጠዋለሁ ደክተር ስልክህ ብምን እናግኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 10 ай бұрын
ቪዲዮው መጀመሪያ ላይ አለ
@Hekram367
@Hekram367 9 ай бұрын
ዶክተርዬ እኔ 14 አመት በፊት የጀመረኝ እስካሁን ቡጉር አብሮኝ አለ ሀኪምቤት ሄድኩኝ ለ6 ወር የሚዋጥ ክኒን ና የሚቀባ ክሬም ሰጡኝ ተጠቀምኩት ግን አልጠፋ አለኝ ያልሞከርኩት የሳሙና አይነት የለም እስኪ መላ ካለህ ተባበረኝ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 10 ай бұрын
ዶክተርየ እኔ ካስር አመት በላይ ሆነኝ ይጠፋል ይመጣል ፊቴ ወዛማ ነው ሊተወኝ አልቻለም እስኪ ያልከኝን አደርጋለሁ ኑሪልኝ❤❤
@elrohiyemariyam3340
@elrohiyemariyam3340 6 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር
@shamiljemal926
@shamiljemal926 9 ай бұрын
ያዘዝካቸዉ እዳለ በጣም ዉድ ናቸዉ
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن 10 ай бұрын
እነማሰግነላን ዶክታር ለተም መልካም ግዜ ረዠም እድሜነ ጤነ ይስጥህ
@TigistKifle-i9e
@TigistKifle-i9e 3 ай бұрын
Thank you Dr yene tekakin shift new Asti Mela belagn mar ayetkebahut new kesam bilala gin chigar yamatabign yihon maru? Please
@የናቴናፉቂ
@የናቴናፉቂ 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተረ
@ነኝየራያዋቆቦ
@ነኝየራያዋቆቦ 10 ай бұрын
ለምሰጠን ትምህርት ምስጋናየ ከልብ የመነጨ ነው ከቻልክ ሰለ ደም ማነስ ህመም እና መፍትሄ ቪዶ ስራልን እኛ የማዳም ቅመሞች በደም ማነስ ተጠቂ ነን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 10 ай бұрын
እሺ ሰራለሁ
@hodg5666
@hodg5666 9 ай бұрын
እናመሠደግናለን
@فايزه-ي1ب
@فايزه-ي1ب 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ፊቴበጣም ወዛም ነው ቡግር አስቸግሮናል እና ዶክተር መፍትሄ ካለህ
@SamrawitSamry-g1f
@SamrawitSamry-g1f 10 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ፊትን ስለሚወጥረው መርፌ ከዋጋው ጀምሮ ጥቅሙና ጉዳቱን ብታብራራልኝ !እባክህ
@user-ws7rc5pd9p
@user-ws7rc5pd9p 6 ай бұрын
ደክተር ንገረኝ እባክህ ከ8 አመት በፊት የወጣ ሀኪምም ሄጀ የሚቀባ ሰጡኝ ባሰበት ጠባሳዉ ስርጉድ ያለ ነዉ በፈጣሪ እርዳኝ😢😢😢
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔም ይሄው በቅርብ አመት ጀምሮ ግንባሬን ይዞ እስከ ጆሮየ ብጉር እየወጣብኝ ነው ይጠፋና ይመለሳል ደግሞ ያማል አሁን ላይ ደግሞ ወደ ጉንጨላይ ወረደ እርግጥ ይሄን ልበልህጂ የውስጥ ችግር አለብኝ ህመም ፣ሌላው ፊቴን ይበላኛል አይኔ ዳር ቁስል ይወጣብኛል አፌ አካባቢ እደዛው ይህ ሌላ ቁስልነው እስኪ አገሬልግባና ችግሩ ቢቀልልኝ
@AldminaZed
@AldminaZed 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ በጣም ቡግር ያስቸግረኝ ነበር ከዛታክሜ ጠፍቶ ነበር ከዛ መድሀኒቱ ሲያልቅ ወፈር ያለ ቡግር ወጣ ምን ላርግ
@daypabplda8793
@daypabplda8793 10 ай бұрын
ዶክተር እኔ ሰውነቴ ብጉር ያወጣብኛል ያሳከኛል😢
@OnlyMy-e9g
@OnlyMy-e9g 4 күн бұрын
ሰላም ዶክተር ሳሙና የትነው ማገኘው
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 7 ай бұрын
እኔምንም ነገር አልጠቀምም ነበር ከባዝሊን ዉጭ አሁን ግባሬ አካባቢ ብጉር የምሮኛል በህይወጌ እደብጉር የሚስጠላኝ ነገር የለም😢😢
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb 2 ай бұрын
ሠላም ላተይሁን ደኩተር ፊቴ ተበላሽ ሢጀምር ሽፍታ ነበር አሁንላይ ግን ብ ጉር ጀመረኝ እና እኔ ደግሞ ምንም አይነት ሣሙና አልመርጥም ነበር ግን አሁን እየባሠ ሢመጣ መለየት ጀመርኩ ነገር ግን ምንም አይነት ለውጥ አላየሁም አሁን አሁን እማ ጭራሹን አፈንጫየላይ የብርቱካን ቆዳ የለም ልክ እደዛ አይናይን አወጣብኝ ብጉሩ ም ሽፍታውም ከቀንወደ ቀን እየጨመረ ብኝ መጣ እና ደኩተር ሰይፍሻ ተባበረኝ ምን መጠቀም እዳለብኝ ግልፅ አርገህ ንገረኝ ከይቅርታ ጋ🙏
@سعادها
@سعادها 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጉብርኳን የለኝም ነበር ፀጉር ማጥፊያ ንገረንማ ሴት ነኝ እጀና እግሬ ያባወርዮ መሰለብኝ ምን አባቴ ላርገዉ😢😢
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 10 ай бұрын
አልገባኝም ?
@سعادها
@سعادها 10 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku የፀጉር ማጥፊያ ነዉ ያልኩህ ዶክተርየ የጀና የግሬ የወንድ መሰለብኝ😥
@ኢልሀምአብደላ
@ኢልሀምአብደላ 10 ай бұрын
እኔ ስት አመቴ አለቅ አለኝ ዶ/ር አተ የለቀቅከው ሳሙና አጣሁ ስደተኛ ነበርኩ😢
@asmajemal7489
@asmajemal7489 9 ай бұрын
ፈረማሲ ነውጨሚገኘው እህት ሱቅ ውስጥ የለም መዳኒት ቤት ሞልቶዎል
@MrmsEtse
@MrmsEtse 8 ай бұрын
ደ/ር/የንቅሣት፣ማጥፊያ፣መደሀኒት፣እባክ፣፣ተባበረኝ፣
@ZahrahAhmad-pj4el
@ZahrahAhmad-pj4el 9 ай бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ላተ ይሁን ዶክተር ወየነው ያለህው ካወቃችሁ መኖሪያው መልሡልኝ ማለቴ ኢቶ ነው ያለው
@senaitgebeyhu5021
@senaitgebeyhu5021 10 ай бұрын
እናመሰግናን እግዚአብሔር ይባርክህ ከቡግር በህላ ለሚጠቁረዉ መዳኒት ከቻልክክ ንገረኝ ፊቴ ጥቆቁር በጣም አሐዉ
@hawayahiya2043
@hawayahiya2043 10 ай бұрын
ምን መፍትሄ አጣሁ ብጉር ያስቸግረኛል ፊቴ ውዛም ነው
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 10 ай бұрын
ቪዲዮው ላይ ያለውን ይጠቀሙ
@Zuzu-sk4ik
@Zuzu-sk4ik 10 ай бұрын
ሳታዳምጡነውደ የምኮምቱት😳
@kemerusalo820
@kemerusalo820 10 ай бұрын
አረ ላይክ አርጉ የመዳም ቅመሞች ለይክ ዬለዉም ለዶክተር
@trunashishugute7306
@trunashishugute7306 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ በጣም ብጉር ነበረኝ አሁን የጠፋልኝ ነው ግን ጥቁረቱ አልጠፋም
@yezinagetachew
@yezinagetachew 3 ай бұрын
ዶክተር የኔ ፊት በጣም ወዛም ነዉ እና አንድም ቀን ጥርት ብሎ አያዉቅም ሙሎ በሙሎ ሳይወጣ አንዳንድ ቦታወች ላይ ቡጉር ይወጣብኛል ግባሬ ደግሞ ሸፍታ አለዉ እሱም አንዳንዴ እልም ብሎ ይጠፍና ሲፈልግ ደግሞ ግልብጥ ብሎ ይወጣል የምጠቀመዉ ሳሙና ደግሞ ሜድካም ነዉ እና ፊቴ ጥርት እንዲል ምን ልጠቀም ዶክተር
@JaxbroJaxbro-pg8lw
@JaxbroJaxbro-pg8lw Ай бұрын
ብጉር በወር አበባ ጊዜ ያወጣል እሱስ ምን ያላሉ ዶ/ር
@TigistSaxs
@TigistSaxs 7 ай бұрын
ግርሙስና ነው ግንባሬ ላይ ይወጣል እብክህን መፍትሄ😢
@romandelelegn841
@romandelelegn841 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን ዶ / ርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ❤ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን በጉር የለብኝም
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ወለተሰንበት-ዘ2ቸ
@ወለተሰንበት-ዘ2ቸ 10 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuየጨቅላ ሕፃን አይን ብቻ ቢጫ መሆን የሰራኸው ቪዲዮ ሊክ የታለ አጣሁት ቴሌግራም አመት ስላለፈው።
@BethlhemBesha
@BethlhemBesha 5 ай бұрын
Momson ለፊት ይጠቅማል ማለት ሙሉ ፊቴ ላይ ብቀባው መጥፎ ነው
@AbdiMan-uh7wj
@AbdiMan-uh7wj 2 ай бұрын
Thanks
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@RyGhh-lz9ji
@RyGhh-lz9ji 10 ай бұрын
Please docter yekukucha medanit mela belen
@etsubdinkmesfin6656
@etsubdinkmesfin6656 10 ай бұрын
Fite betam sensative ne tsehay wust sihed betam yakatilrgnal enam demo kayi yihonal why gn
@WerkeGetu
@WerkeGetu 3 ай бұрын
Doctery edema ena zemenihn yebarkw
@Hregalemayew
@Hregalemayew Ай бұрын
እናመሰግናለን
@FgbD-de5xr
@FgbD-de5xr 5 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ዶክተር በአላህ መልስልኚ. ማንኛውነው ለወዛም ፊት የሚሆነው
@senilikinew1703
@senilikinew1703 9 ай бұрын
ዶክተር እኔ ፊቴ የቡግር ጠባሳ አለቅልኝ ስላለ በጣም ግራ ገብቶኛል ፊቴደሞ ወዛማነዉ በዛለይ በየግዜዉ ጉጮቸለይ አዳድ ቡግሮችም ይወጣሉ ብቻ ከምልህ በላይ ፊቴን አበላሽቶብኛል እናም የት እደምትገኝ አድራሻህን ብትነግረኝና ምርመራ ብታረግልኝ በቅርቡ አገሬ እገባለሁ እባክህ መላበለኝ
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 375 М.
BEST ACNE SPOT TREATMENTS | DOCTORLY AWARDS
19:52
Doctorly
Рет қаралды 338 М.
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,6 МЛН
የቋቁቻ ማጥፊያ | P. Versicolor | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 69 М.
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 196 М.