ሻምፖ እና ኮንዲሽነር (Shampoo & Conditioner | የፀጉር እንክብካቤ | ዶ/ር ሰይፈ | Dr.Seife

  Рет қаралды 587,220

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Жыл бұрын

ለህክምና አገልግሎት እኔን በስልክ ለመሰግኘት፣ ዘወትር ቅዳሜ ከ ሰዓት ከ9 እስ 11 ባለው ግዜ ብቻ በ 0974163424 መደወል ይችላሉ
ለህክምና ቀጠሮ በአካል ለማግኘት ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናሌ ላይ አድራሻ አስቀምጫለሁ።
የቴሌግራም አድራሻ 👉t.me/seifemed

Пікірлер: 1 000
@egzabhirymsigen3368
@egzabhirymsigen3368 Жыл бұрын
ወድም ዶክተር እግዚአብሔር በዕድሜና በጤና ያቆይልን
@hirutayele5030
@hirutayele5030 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ ዶ/ር😘😘😘🙏🙏🙏
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 Жыл бұрын
ወድ የሆንክ ወንድሜችን እና ዶ/ር በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ተመኛው እናመሰግናለን 💚💚
@addisalemfentahun7772
@addisalemfentahun7772 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-is4iv3mq1n
@user-is4iv3mq1n Жыл бұрын
እንኮን በሰላም በጣህ ደክተርየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fidleytube
@fidleytube Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር 👏🥰
@user-sd2xl1ol9r
@user-sd2xl1ol9r Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለህ ዶ/ርየ🥰🤩
@lemlemethopia6054
@lemlemethopia6054 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዶክተረ አመሰግናለዉ
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተርዬ እንኳን ደነ መጠን👏💐💚💛❤
@awet5949
@awet5949 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣ ዶክቶር ❤❤
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ሰይፈ👏👏👏
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg Жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው ዶክተርዬ
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር😘😘
@yesusmichuko5324
@yesusmichuko5324 Жыл бұрын
Thank you so much 🙏can you tell us how to reduce grey hair ?
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 Жыл бұрын
ወላሂ.ዶ/ር.ከልብህ.መልካም.ሰው.ነህ.እርጂም.እድሜ.ይስጥህ.በልጆችህ.ተደሰት.ዘርህ.ይብዛልን.
@kisanetkahsay5129
@kisanetkahsay5129 Жыл бұрын
Thanks you for everything
@beataarmeda7132
@beataarmeda7132 Жыл бұрын
Thank you God bless you more 🙏
@munitayegabezmunit69
@munitayegabezmunit69 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኝዉልክ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@AyanElmi-cp6nx
@AyanElmi-cp6nx 6 ай бұрын
እውነት በጣም thank you so much በጣም ያስቸገረኝ ነገር ነበር መታጠቢያ ❤❤
@yasina63
@yasina63 Жыл бұрын
Very useful. Thank you so much.
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ዶ/ር እናመስግናለን❤🙏
@keditube7321
@keditube7321 Жыл бұрын
እናት አለሽ በህይወት እንደት ያለ አንደበተ ርቱልጅ ወልደሻል አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለሜዋ እትፍትፍ ብለናል እኔም የልጆች እናት ነኝና
@nazrul4837
@nazrul4837 Жыл бұрын
እናመሠግናለን አላህ ይጠብቅህ
@hikmayoutube6653
@hikmayoutube6653 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ እናመሠግናለን
@bettytesfaye5115
@bettytesfaye5115 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር፤ የኔ ጥያቄ የፀጉራችንን አይነት እንዴት ማወቅ እንችላለንን ነው? አመሰግናለሁ ።
@freselamtesfamariam3665
@freselamtesfamariam3665 Жыл бұрын
Hello Dear Doktor 👨‍⚕️ what did you think about keratin and protein treatment? Thank you for the ℹ️
@ramlashamil4738
@ramlashamil4738 Жыл бұрын
እኔም ደምሩኝ የኔም ጥያቄ ነው
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 4 ай бұрын
ልዩነህ አገላለፅህ ዛዛታ የልበዛበት በጣም ነው እምትመቸኝ በርታ D.r
@abdahlah9463
@abdahlah9463 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ
@loopall_
@loopall_ Жыл бұрын
Doctor can I use sun silk shampoo? Is it good for my hair or it is not? Please if you saw my comment reply to me doc.🙏 and if there is any recommendations please tell me.
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
እናመሰግናለን የፀጉር ውበት እንጂ እርዝመቱ አያሳስበኝም።
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 Жыл бұрын
ዶ/ር.በርታልን.ተባርክ.አላህ.ያክብርህ.መልካም.ሰው.ሽአመት.ኑርልን
@user-qh6ko3gb2v
@user-qh6ko3gb2v 6 ай бұрын
ዋው. አቀራረብህ. ዴስ ሲል እድማና ጤና. ስኬት. ተመኜሁልህ. ዴኩተርየ❤❤
@tirste2744
@tirste2744 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ፀጉራ ከተፈጥሩም እረጅም ነው
@zinashabera8794
@zinashabera8794 Жыл бұрын
Thank you Dr.....
@betelhemambaye9846
@betelhemambaye9846 Жыл бұрын
Please tell us about prenatal vitamins 😃
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Жыл бұрын
በጣም ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 Жыл бұрын
Thank you so much Dr, how often should I wash my hair?
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተራችን በርታልን ላይክ ሸር አርጉ ለዚህ ለመልካም ወገናቸን እናበረታታው ❤👍
@elhamabas158
@elhamabas158 Жыл бұрын
በእውነት ምርጥ ዶክተር ነህ
@hamdiamohamed8852
@hamdiamohamed8852 Жыл бұрын
Thank you big respect ❤❤❤
@tgistlove5653
@tgistlove5653 Жыл бұрын
እናመሰግን አለን ዶ/ር
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
አር የኔ ፀጉር ላይበዛናላይርዘም ቃል ገብቷል 😏😥😁ግን አልሀምዱሊላ ትንሽም ብትሆን ላዛ ነች🙏🤣 ዶክተርየ tnx🙏❤️
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk Жыл бұрын
😅😅😅😂😂😂የኔቢጤ
@tsitta...g
@tsitta...g Жыл бұрын
The doctor that keep his promise to serve his society thank u D.r ma hero
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
thanks
@twbaamaraa4059
@twbaamaraa4059 Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorku ቀቀ
@user-bs2nz4hb3k
@user-bs2nz4hb3k 10 ай бұрын
እሚገርምኖ
@user-bs2nz4hb3k
@user-bs2nz4hb3k 10 ай бұрын
ወወድማችንዶክተር
@zenabmuhammad3194
@zenabmuhammad3194 10 ай бұрын
ዶክተር መልካም ትምህርት ነው አድነቂህ ንኝ ቀጥልበት ከይቅርታ ጋር ስልክፍን ፍልጌው ነበር እንድት ላገኝህ
@iloveethopia
@iloveethopia Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶኩተር🥰🥰🥰🥰
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ሰይፈ ❤❤❤❤❤
@lase-of9wq
@lase-of9wq Жыл бұрын
ውይ አንተ ወጣት ዶር እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት።
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እባክህን የፀጉር ቅባቱን ስራልን በተቻለ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ ልናገኛቸው የምንችላቸውን ነገሮች ብትጠቁመን ጥሩ ነው።
@user-ln2me7yx4j
@user-ln2me7yx4j Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ዶክተር 🥰🥰🥰🥰
@birtukaneadisalme2957
@birtukaneadisalme2957 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ❤
@elltatikabo1741
@elltatikabo1741 Жыл бұрын
I found this video very helpful thank you so much, but i have a question do kids use the same shampoo and conditioner like adults? Can you please make another video for kids too based on hair texture.
@fkrtamekky2150
@fkrtamekky2150 Жыл бұрын
አርፀጎሬ ከስር ጀምሮ መታነዉ አላድጋለኝ ብዙግዜ ተላጨሁ መልሶ ያዉነዉ ይበጣጠሳል አሁን ስወስት አመት ሆነዉ ግን ለመሰራት አይያዝም አላድግ አለኝ
@zenabal6831
@zenabal6831 Жыл бұрын
እኔም ነኝ
@hani6370
@hani6370 Жыл бұрын
Atecheneki weda
@fkrtamekky2150
@fkrtamekky2150 Жыл бұрын
አርበጣም አስቸገርኝ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Use homemade like banana avecado aloe Vera and oils
@rewiaregawi
@rewiaregawi Жыл бұрын
ሊቭኢን ኮንዲሽነር ተጠቀሚ አሪፍ ነው
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
ምርጥ ገለፃ ነው👍 እስኪ እሞክራለሁ መቼም አይሰለቸኝም ፀጉሬ መሞከርያ ሆኗል ለውጥ ግን የለም
@fikerabgezachew6304
@fikerabgezachew6304 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ👏👏
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 Жыл бұрын
25 አመቴ ያድግልኛል ብየ እየተመኘሁ አረጀሁ
@dhrrrge2404
@dhrrrge2404 Жыл бұрын
😂😂😂
@lailamohamed-cc4bi
@lailamohamed-cc4bi Жыл бұрын
35 new
@user-xe9jv8wn5y
@user-xe9jv8wn5y Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@dhrrrge2404
@dhrrrge2404 Жыл бұрын
😂😂😂
@menentadesse
@menentadesse Жыл бұрын
😂😂😂
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
የሀበሻ ፀጉር ከአንድ አዶቹ በስተቀር በአስር ጣት የተፈረመበት ነው የሚመሥለው ተጆሮ አለመውረዱ😂😂😂😂🙈🙈
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
😄
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Жыл бұрын
ያንችስ ከፋ ያው ለጀሮሽ አዝኖ ነው ጓደኛውን ጥሎ ለምን ያድጋል ሲመስለኝ ጀሮሽ ምቀኛው ሆነበት😂😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
@@user-bu5ob4nj1v እር የመልስ ምት🤣🤣🤣🙏
@omerabate
@omerabate Жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@alemy210
@alemy210 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-bo4rc3qg4y
@user-bo4rc3qg4y 4 ай бұрын
እ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርየ
@user-oc3ds4de6e
@user-oc3ds4de6e 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ጥሩ ነገር ነው ያሳወቅከን
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
እናመሰግናለንን ዶክተር😍👏
@mimiak325
@mimiak325 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
@arsemabeshah3983
@arsemabeshah3983 Жыл бұрын
Thank you, Dr
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ተለያለህዳክትር❤️❤️❤️😘
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏❤
@bestlove3536
@bestlove3536 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@user-kn4xe2fx5d
@user-kn4xe2fx5d 8 ай бұрын
ዋው በጣም ናመስግናለ ዶ/ር
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ደክተር እግዚአብሔር ይድን ጤና ይስጥህ ክፉ አይካህ እኔስ ስለ ፀጉሬ ተስፋ አስቆርጦኛል ከስሩ ንቅል እያለ
@zdhussen9597
@zdhussen9597 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@annaadmaso4926
@annaadmaso4926 Жыл бұрын
ዶክተርዬ በጣም ነው የምወድህ
@user-iw9po4uk8i
@user-iw9po4uk8i Жыл бұрын
እናመሰግናለ ❤🙏
@hidayamuhammadisan4562
@hidayamuhammadisan4562 Жыл бұрын
Thank you doctor
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ለመልካም ትምህርት ቤትህ
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር🙏
@bdhf9370
@bdhf9370 Жыл бұрын
.ዶክተር እናመሠግናለን
@alemseyoum3629
@alemseyoum3629 Жыл бұрын
Thank you doctor 😍
@thankgodforeverything6361
@thankgodforeverything6361 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@sadaalas7146
@sadaalas7146 Жыл бұрын
እናመሰግናለሁ ዶክተር
@abebechgirmagirma
@abebechgirmagirma Жыл бұрын
Thank you for information
@rosarosa8236
@rosarosa8236 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዳክተር❤❤
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Thanks so much doctor
@ayelechabreham3603
@ayelechabreham3603 Жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶር ሰይፈ ከልብ አመሰግናለሁ 💚💛❤👍
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
እናመሰግናለን፡ደክተር
@yirgetub2564
@yirgetub2564 Жыл бұрын
Thanks Dr🌺
@ZdEthiotub
@ZdEthiotub Жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር
@wrwr6836
@wrwr6836 Жыл бұрын
Thanks doctor
@nebig9475
@nebig9475 Жыл бұрын
Thank you doctor what do u think about biotin product please answer me thank u
@sanaitairo8565
@sanaitairo8565 Жыл бұрын
thank you dr which shanpo is good for normal hair and condtioner ❤❤❤❤❤
@swagzuu
@swagzuu Жыл бұрын
የምታቀርበው ነገር በጣም እየጠቀመን እውቀት እያገኘንበት ነውና በጣም እናመሰግናለን።እኔ ዶዶራንትና ሽቶ ሳሙና ማንኛውም ኬሚካል አለርጅክ ነኝ መታጠብ መቀባትና የታጠበ ልብስ መልበስ እራሱ በጣም እቸገራለሁ ይህ የሆነብኝ ከጊዜ በኋላ ነው ሲታሰብ ቀላል ይመስላል እንጅ ህይወቴን በጣም ከባድ ያደረገብኝ በሽታ ነው እኔ የማየው ልክ እንደ disability ነው ማንኛውም አይነት ሽታ air freshener ን ጨምሮ ባለበት ቦታ እታመማለሁ burning sensation, itching sensation እና ለመግለፅ የሚያስቸግር ዲስኮምፎርት ይሰማኛል በዚህም የተነሳ በተቻለኝ አቅም ከቤት እስካለመውጣት ደርሻለሁ በኬሚካል ሴንሴቲቪቲ ዙሪያ የምትለን ነገር ካለህ እስኪ ዶክተር
@sunnight7903
@sunnight7903 Жыл бұрын
Betam new menamesegnew Dr Ebakhen kechalk eski sele dem manes seraln
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 10 ай бұрын
በጣም መታጠብ በጣም ዎሳኝ ነዉ ጸጉር ማለት ከትክልት ነዉ እክበካቤ እና ኮድሽነር ያስፈልጋል በጣም ነዉ የተነተንከዉ ዶክተር እናመሰግናለን
@seadahassen2672
@seadahassen2672 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🥰
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 6 ай бұрын
ደሥሥሥ የሚል አደበተ ርቱ ነህ ወድሜ❤
@user-jn1fp6ln7d
@user-jn1fp6ln7d 2 сағат бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶ /ር🎉🎉🎉ጥሩ ት/ም
@tessema3419
@tessema3419 Жыл бұрын
Egzabehr yebarek
@user-wz4ts1jk1u
@user-wz4ts1jk1u 5 ай бұрын
በርታልን ዶክተር ጠቃሚ ነገር ነዉ 👌👌❤️❤️❤️
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Жыл бұрын
Thanks doctore
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@inshaallahandiken2849
@inshaallahandiken2849 Жыл бұрын
Thanks Dr
@matramatta8167
@matramatta8167 Жыл бұрын
ተባረክ
@liliabreham1131
@liliabreham1131 Жыл бұрын
Selam doctor tnx alot ebakeh sle strawberry 🍓leg or chicken leg Metheringham sralegh
@zaidtiquabo7584
@zaidtiquabo7584 9 ай бұрын
Danke Dokter
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,6 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 16 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 182 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН