How to make vegetable soup (ቀላልና ፈጣን የ አትክልት ሾርባ አሰራር )

  Рет қаралды 113,428

Cooking with Nura

Cooking with Nura

3 жыл бұрын

Very easy to make and healthy soup try 👌👌

Пікірлер: 174
@ephremgebre50
@ephremgebre50
ዋዉ ደስ አለኝ የመጨረሻዋን 1k የምታስገባዋን ላይክ ማድረጌ
@adutube8361
@adutube8361 2 жыл бұрын
ኑራዬ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ ጥራት እኮ ዋው ነው ሁሌም የማደንቀው ነገር ነው የአትክልት ሾርባ የድንብላል ቅጠል ፣ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ፣ ድፍን ምስር ፣ ድንች ፣ ሽንኩርት ፣ ካሮት ጨው እና ዘይት የተጠቀምሻቸው ግብአቶችሽበሙሉ በጣም ጤናማ እና ለሰውነታችን ተስማሚ ናቸው በጣም ጎበዝ ነሽ አሪፍ ሙያ ስላስተማርሽን ክበሪልን
@ethiopia8076
@ethiopia8076 Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነው ግን ከመኮርኒው ውጭ ያለው መብሰል ነበርብት ከይቅርታ ጋር
@Life-nj7sr
@Life-nj7sr 2 жыл бұрын
ኑራዬ ፈጣንና ቀላል እንዱሁም ልዩ መልኩም እራሱ የሚያምርና የሚያስጎመጅ ቆንጆ ሾርባ ነው በርቺ
@SenayTium
@SenayTium Жыл бұрын
ድንብላል ቅጠል ማለት parsley ነው ?
@equalityequality3720
@equalityequality3720 Жыл бұрын
አንድ ማንኪይ ቅቤ ላዪ ላይ ብታደርጊ ውይይይይ
@tinsaemedia8865
@tinsaemedia8865 2 жыл бұрын
ልዩ የሆነ ሳዩት እራሱ ለጤና ተስማሚ መሆኑን በተጠቀምሻቸ ግብአት ይታወቃል በዛላይ ፈጣን እና ግዜ ቆጣቤ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 😍👌
@salatesfa5510
@salatesfa5510 2 жыл бұрын
ኑራዬ የኔ ባለሙያ ስራሽ ሁሉ እኮ የተለየ ነው የዛሬው ሾርባ ደግሞ ከለሩ ብቻ ይበቃል እንዴት እንደሚያስጎመጅ ጤነኛ የሆነ ምግብ ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
@eyerusalemoukubamichael4688
@eyerusalemoukubamichael4688 2 жыл бұрын
ኑራየ በጣም ቆንጆ የ ሾርባ ኣሰራር ነው ያሳየሽን እናነሰግናለን አጅሽ ይባረክ 😍🙏
@bekalutena5365
@bekalutena5365
ቀላል አሰራር ነው እናመሰግናለን
@user-my1ol6nf6h
@user-my1ol6nf6h 2 жыл бұрын
ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ እና ለየት ያለ ጤናማ የሆነ የሾርባ አሰራር ነው ልዩ ነው የተጠቀምሻቸው ግበአቶች በጣም ቆንጆ እና ለጤናም ቆንጆ ናቸው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም ልዩ ጤናማ አሰራር ነው በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍👌👌😍
@user-rb9ne5nc8j
@user-rb9ne5nc8j 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ኑራዬ በጣም ምርጥ ሾርባ ነው ሾርባ ለጤናችን ጠቃሚ ነው አንችም ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ
@hiyababraham6292
@hiyababraham6292 2 жыл бұрын
ዋው ያሚማማ ኖራዬ በጣም ምርጥ የሆነ የእትክልት ሾርፓ ነው ውዴዴ ጅሽ ይባረ ይጣፍጣል ምርጥ ሾርፓ ነው እናመሰግናለን ውዴዴ
@selamlanchi8312
@selamlanchi8312 2 жыл бұрын
Delicious tasting soup, I love the colors and all the ingredients are healthy too thanks for sharing with us Nuraye👌
@mimiayy6794
@mimiayy6794 2 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሾርባ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ ይህንን የመሰለ እሰራር ስላሳየሽን❤️🙏🏼
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 2 жыл бұрын
Nuraye wede betam merte ena kelel yel ena tenama yehone shoreba new ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede 👌
@etpyaetpya9571
@etpyaetpya9571 Жыл бұрын
Nice keep it up!!!!!!!!!!
@sabatube5010
@sabatube5010 2 жыл бұрын
This soup looks so delicious and healthy. The color is beautiful very fresh.I love me a good soup.thank you for sharing dear ❤️🤤
@Tube-tl7el
@Tube-tl7el 3 жыл бұрын
ኑራዬ እጅሽ ይባረክ ሙያ 👌❤️🙏
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 25 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 129 МЛН
SOUP | CHICKEN with vegetable SOUP | የዶሮ ሾርባ: ለምን ይብረደን?
10:03
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 110 М.
የአትክልት ሸርባ አሰራር🌺
7:39
ለይላ. tube
Рет қаралды 533
Lentil Soup/ የምስር ሾርባ/መጣፈጡ ልዩ ነው/ ዋው
8:33
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 8 М.
🌶️ Traditional Lavash Bread: Baking Bread on a Barrel Over Wood Fire
28:44
This potato soup is like medicine for my stomach
8:07
Gesunde Rezepte
Рет қаралды 7 МЛН
ምርጥ የአትክልት ሾርባ/ veggie soup
7:08
Tina Habeshawit
Рет қаралды 224 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН