No video

የደም አይነት ኤ አመጋገብ የተፈቀዱና የተከለከሉ የአትክልት አይነቶች[part 1/ blood type food \Ethiopian

  Рет қаралды 51,640

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 159
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድመችን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ለወገኖችን ጤንነትና ህይወት ተጠበህ ተጨንቀህ ለምትስራልን መልካም ስራ ሁሉ አላህ ምንዳህን ይክፈልህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን በርታልን
@ayenalembelete8944
@ayenalembelete8944 2 жыл бұрын
ዉድ ወንድሜ ለወገን እየፈልክ ያለዉ ነገር እጅግ ደስ ይላል ሰዉ ማለት ትርጉሙ ይህ ነዉ ባለዉ ነገር ሰዉን መርዳት እ/ር ካንታ ጋር ይሁን ተባከክ ያንተ ፕሮግራም ተከታታይ አይናለም በለጠ ደቡ ኢተዬጰያ ደቡብ አሞ ጂንካ እወድሃለሁ
@فاطمها-ح4ط
@فاطمها-ح4ط 14 күн бұрын
በጣም ሃሪፋ ነወ ብዙተማረበት እረሚ ይሥጥልን
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 8 ай бұрын
ባለማወቅ ብዙ ተጎድተን ነበር እናመሰግናለን እውቀት ይብዛልክ
@hanaabate9365
@hanaabate9365 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ታሜ🙏 እጅግ በጣም ጥሩ አገላለፅ ነዉ እናመሰግናለን!
@kikahumed2392
@kikahumed2392 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለሁ መልካም ስራ እየሰራህ ነዉ መልካሙ ሁሉ ፈጣሪ የስጥህ
@solnetu1260
@solnetu1260 2 жыл бұрын
Enamesgnalen wedmachen tebarek
@Sofia_teklu
@Sofia_teklu 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን ሁሌም ትምህርትህን እከታተላለሁ በጣም ጠቃሚ ት/ት ነዉ አመሠግናለሁ:: እባክህ የሐሞት ጠጠር በጣም ያስቸግረኛል ደሜ A+ ነዉ በህክምና ብዙ ደቃቅ ጠጠሮች እንዳሉብኝ ተነግሮኛል ምክርህን እጠብቃለሁ አመሠግናለሁ::
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
Yes ene bereber sebela fite yekeyerale betam yakatelegnal ewenet new 👍👍👍👍👍👍👍Thank you bather alajireke alebegn ekan aweku
@simretlulekal133
@simretlulekal133 2 жыл бұрын
ታምዬ የኔ ደግ ወንድም ሰላም ነህ በልዑል እግዚአብሔር ስም እውነት ብዬ የምናገረው በዚህ ምድር በኖርኩበት ዘመን ሁሉ የታምዬን መልእክት በመከታተል በደም ዓይነቴ መመገብ ከጀመርኩ ጀምሮ ምን ያህል ጤንነቴንና ደስታዬን እንደመለስኩ በትክክል መግለጽ እቸገራለሁ ታሜ እድሜና ጤናህን ያርዝምልኝ እኔ ታውቃለህ በትክክል እንደምከታተልህና እንደምተገብር እባክህን አሁንም ኢትዮጵያ ውስጥ የሌሉትን አትክልቶች ዘር ብትልክልኝ ደስ ይለኛል ። ታሜ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሁል ጊዜም አመሰግንሀለሁ።
@addisalemgebru3913
@addisalemgebru3913 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ታሜ እግዝአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እኔ ደሜ A- ነው ኢትዮጵያ ነው ያለሁት እና ቅቤ እወዳለሁኝ ምን ማድረግ አለብኝ?
@user-kz5bl5fj4d
@user-kz5bl5fj4d 2 жыл бұрын
የደም አይነትህ ኤ ከሆነ የተልባ ዘይት ከየት እንደማገኝ ንገሪኝ እባክሽ ያልተለመዱትንም ተክሎች እና ፍራፍሬዎችንም
@user-cg8xv8xd4v
@user-cg8xv8xd4v Жыл бұрын
ممتاز جدا، موفق.
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ ኤ+ነኝ ይህ ሁሉ ያልከው በተለይ የፊቴ ቆዳ ማድያት አስቸገረኝ።በርበሬም ስለማይስማማኝ ብዙም አልጠቀምም።ሀይለኛ ጨጉዋራ አለብኝ
@abdulkadirtaye550
@abdulkadirtaye550 2 жыл бұрын
ወንድሜ ታሜ እናመሰግናለን።በተለይ በዚህ አስጠሊታ ወቅት አንተንና መሰሎችህን ስናይ ነው ትንሽ በሃገራችን የማንቆርጠው።ለዚህች ከንቱ አለም መጠፋፋቱ ያሳዝናል።ሀብትም፡ስልጣንም ሁሉም ጠፊ ነው።መልካም ስራ በሄድክበት ይከተልሃል።በተረፈ የዋትሳብ አድራሻህን ላክልኝ
@getemelese1971
@getemelese1971 2 жыл бұрын
I would like to thank your for fantastic lecturing. Next I need Parsnip Seeds. Please send me
@batimelaku5313
@batimelaku5313 2 жыл бұрын
ቀይ ሽንኩርት እኛም አገር ጥሬዉን ይበላል።ግን ተከትፎ በጨዉ ዘይተና ትንሽ ጠብታ ሎሚ ተደርጎ በእንጀራ ነዉ ሚበላዉ። በተለይ በዓብይ ፆም ግዜ ብዙዎች ይጠቀሙታል
@fantayegezahegn3346
@fantayegezahegn3346 2 жыл бұрын
ሰበር ዜናው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እውነት ያድርግልን ሰልችቶናል
@ethiotube9805
@ethiotube9805 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
@beyansalih3075
@beyansalih3075 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ታላቅ ባለውለታነትህን መቸም አንረሳውም ! ነገር ግን አንዳንድ ያልገቡኝ ነገሮች አሉ የኔ የደም ግሩፕ A RH +ነው ቲማቲም ተጠቃሚ ነኝ እንደምግብ ብቻ ሳይሆን እንደ መድሃኒትም ። ለምሳሌ ጨጓራዬን በተለያየ ምክንያት የማቃርና የማቃጠል ሁኔታ ሲያጋጥመኝ ሁለት ቲማቲም ቆርጨ ስበላበት በሚያስገርም ሁኔታ ከ15 - 30 ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ ፍፁም ጤናማነት ይመለሳል የምግብ አለመፈጨት ሲኖርም እንደዚያው ሌላው ቃሪያ ሲሆን ቃሪያን ከምግብ ጋር ስበላ ፍፁም እርካታና መነቃቃትን አገኝበታለሁ ። ዛሬ ግን ለኤ ግሩፖች የተከለከለ ነው ስትል ግራ አጋባኝ እባክህ ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? በሌላው ትምህርትህ ላይ ደሞ ቀይ ስር ለስኳር ታማሚ በጭራሽ የተከለከለ መሆኑን አስተምረህ ነበር ዛሬ ደሞ ለ ኤ ዎች እጅግ ጠቃሚ መሆኑን ገልፀሀል የዛሬው ትምህርትህ የስኳር ህመምተኞችን አይመለከትም ? ጊዜህን ሰውተህ ስለጠቀምከን ምስጋናዬ ይድረስህ
@marymebaba7161
@marymebaba7161 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ይህ ኢ//ፕላስ ያካትታል ገለፅ ብታደርግልን
@khaliedahmedkhaliedahmed4748
@khaliedahmedkhaliedahmed4748 2 жыл бұрын
Weye almaweq yalkachwen hulu betam new yembelaw meche awqu txx ahun aqomalhu
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 2 жыл бұрын
ዋው በሰርጅና ችግሬን አወኩ
@azebmesfin6130
@azebmesfin6130 Жыл бұрын
ተባረክ
@sebleteketel5772
@sebleteketel5772 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃ ነው።
@emanetamam8838
@emanetamam8838 2 жыл бұрын
Thankyou
@yoniwine-gc6hs
@yoniwine-gc6hs 11 ай бұрын
ይገርማል! ከስኳር ድንች እና ቲማቲም ጋር ተያይዞ የተናገርከው እኔ ላይ ተከስቷል
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Жыл бұрын
አሪፍ ትምሮ ነው በርታልን
@haymanot3147
@haymanot3147 Ай бұрын
ሀይ እዴት ነህ ወድሜ እስኪ ስለ Adult Mult Vitamin GUmmies አስረዳኝ አመሰግናለው
@Harge-en5rz
@Harge-en5rz Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን🎉
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
Grazie
@judyhaile714
@judyhaile714 Жыл бұрын
Thank you for the info on what to eat according to our bloid type. i am A+ so the above description is for A+ and A-
@selamrita
@selamrita 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@user-nt2lc2kv9e
@user-nt2lc2kv9e 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እናመሠግናለን እኔ የሸገረ የደሜን አይነቴን አላቀውም እንጅ ትምህርትህ ቆንጆ ነበር
@user-rh4zf1fi7v
@user-rh4zf1fi7v 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው
@rukiahagiserage6647
@rukiahagiserage6647 Жыл бұрын
Thank you so much, my brother, please make the same video for blood B+ May God bless you for you detailed education,( reaching) 🙏
@rukiahagiserage6647
@rukiahagiserage6647 Жыл бұрын
Teaching
@ayanatirueh8245
@ayanatirueh8245 Жыл бұрын
አንዳንዱ ሀኪም ለስኳር በሽተኞች። በቀን። አንድ ሙዝ በቀን አንድ ብሩትካን። ብሉ ይሉናል። ቫታሚን። C. ነው። ሐይል ለማግኘት ሙዝ ብሉ። አንተ አትብሉ የትኛውን እንሁን። መፅሐፍ ሁልንም የፈጠረው ጌታ ኢየሱስ አመሥግነህ ብላ ካለስ።?? የሐኪሞች የሁሉም የሳይን እውቀት አንድ መሥሎኝ የሥማቸው መጠሪያ ደ/ር አይደል። ዘሩ የሠው አንድ ደም ያውም የአዳም የሄዋን። ኢትዩጵያ ያለነውን የሥኳር በሽተኞች የምንበላውን ንገረን። ሽሮአችን ጓያ ሥለሆነ። እና ቆሎ። ወዳጄ መልሡን ላክልኝ። በወር አንዴ የሚገኝ ሙዝ (ብርቱካን) እንተው። ወይ የዘመኑ ሣይንሥ። ይገርማል።
@muradtenker2512
@muradtenker2512 2 ай бұрын
Best newu
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 2 жыл бұрын
Thank you we are waiting
@emebettedla6817
@emebettedla6817 2 жыл бұрын
Thank you so much
@fikirtegebretsadik1555
@fikirtegebretsadik1555 11 ай бұрын
God always bless us
@nuhaametulah2860
@nuhaametulah2860 2 жыл бұрын
Selam yehagery lij srah tru neber gin eny meketatel tchalehu lemin tgottewaleh tdegagmaleh klegizy altemechgnem keltef yale tru merega btset ???
@elu1298
@elu1298 2 жыл бұрын
Thank you yene wendm🙏🏽❤️
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e 2 жыл бұрын
በርታ ወንድም እናመሰግናለን
@WondwesenAssefa-xi1pv
@WondwesenAssefa-xi1pv Ай бұрын
Ebakoten whitekarot zerun eflegalhu
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 2 жыл бұрын
God bless you more
@elizabethnegash6705
@elizabethnegash6705 10 ай бұрын
thank you
@seblezozo473
@seblezozo473 2 жыл бұрын
በጣም ይጨንቃል ብሉ ከእንደገና አደገኛ ነው so የትኛው ኢትዮጵያዊ ነው የሚበላውን በካልኩሌሽን የሚበላው እውነት ለመናገር በጣም ነው የሚያስጨንቀው በኔ በኩል ሁሉንም ምግብ እየፀለይኩ መብላት ነው የመረጥኩት but for your sporting and kindness thank you very much🙏
@yoniwine-gc6hs
@yoniwine-gc6hs 11 ай бұрын
እንዳትሸወድ ግኝቱ እውነት ነው ተረጋግተህ ሞክረው
@TolasaatRooba-xq6yl
@TolasaatRooba-xq6yl Жыл бұрын
Shunkurt bichawun indet indeminseraw vidio bitisaralin
@Eskutitube
@Eskutitube Жыл бұрын
Thank you so much ❤
@fitsumkidu374
@fitsumkidu374 2 жыл бұрын
Selam Selam brother Eni tinsh mewefer efelgalew AB- negn gin
@lokicrafthelper7362
@lokicrafthelper7362 Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ አንተ
@susumehamed7496
@susumehamed7496 2 жыл бұрын
ወላሂ ልክ ነህ ዶክተርየ እኔ ቃሪ በጣም ነው የምውደው ምግቤላይ ሳልጨምር አልበላም ግን እሰውነቴ ላይ ማሪያ ስማ የሚመስል ነጠብጣም በብዙ ወቶብኛል ፊቴም አይታይም ነጠብጣም ብቻ ነው 😭😭😭
@alemhlwi8989
@alemhlwi8989 Жыл бұрын
lemangnawum lruln kfu aynkah enamesegnalen
@yeruksewlukas3200
@yeruksewlukas3200 4 ай бұрын
ena alcha megb becha new memgeb yalben ? ways berbere b wet senblaw chger yelwm?
@endeshawhailu4365
@endeshawhailu4365 4 ай бұрын
የኔ ኤ ሆኖ ቲማቲም ግን የሚስማማኝና ሲያመኝ ጥሬውን እመገባለሁ
@rbeq
@rbeq 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ታሜ ያለውን በሙሉ ተግባራዊ አድርጌዪ ከችግሬ እዪተላቀቅኩ ነው
@solyanasolyi5699
@solyanasolyi5699 2 жыл бұрын
Thank u
@MeazaHaile-cc3tn
@MeazaHaile-cc3tn 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@tehayetefera2747
@tehayetefera2747 2 жыл бұрын
ስለቃሪው መላ በለኚ ምን ልብላ እሚቃጥልነገር
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 2 жыл бұрын
ስላም ታሚ ተልፉንህ ኢምቢ ኣልች ክትችልህ ኢስኪ ድውልልይ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 2 жыл бұрын
ልክ ነህ እኔ A+ ነኝ የአበሻ ጎመነ እንኳን ሲበላ ምንም አይፈጭም ቁጭ ነው ምለው ለረጅም ሰዓት
@cadocado2851
@cadocado2851 2 жыл бұрын
Endet walk wendeme hulem yanten yemtlekewn esemalew betam tiru neger new yemtastemren .zare demo yedem aynet A hlwna blek yelekekewn semche betam new yegeremegni .Lemin kalk hulum lene bahri gar and aynet silehone .betam new yegeremgni .amesegnalew wendme .lilaw ene tnshi bota alechi enam atklt ezeralew .betam tnsh nat botaye gin hulum yemfelgew eteklalew .ena anten mesmat kechemerk bewala .chay enkan yekoselet new yemtekem .bicha hulum neger melkam memhr nek egzihebher tinebun abzito ysitk wendme amesegnalew .bemtle meselet biu neger ene berase tichalew bedem aynete yemfekdewn new yemtekemew ....Akebrkalew seigaw ybzalk !!!!
@user-rd8pc2is1k
@user-rd8pc2is1k Жыл бұрын
Betam wedjiwaliw A- negn ena tingna wefrte felge neber health weight gain lemarge felge neber
@GirmaB
@GirmaB 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@SaraMohamed-uv7ql
@SaraMohamed-uv7ql 2 жыл бұрын
Are ens qarya betam new yemwedw A neghi
@zuzusiraj9763
@zuzusiraj9763 Жыл бұрын
በርበሬ😢 ያስታራቂ ያለህ
@abuzakir5595
@abuzakir5595 Жыл бұрын
?
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 8 ай бұрын
ወንደሜ❤❤❤
@lishangetacgew7778
@lishangetacgew7778 2 жыл бұрын
ቲማቲም የተከተፈ ነው ጥሬው ነው ከወጥ ገመርም አይቻልም ወንዲሜ
@AbrhaTeklay-we6xz
@AbrhaTeklay-we6xz 2 ай бұрын
የስኳር ድንች ቅጠል እንደ ጎመን ኣብስሎ መመገብ ምንጥቅም ኣለው ?
@ermiyasbaynesagn161
@ermiyasbaynesagn161 Жыл бұрын
እባክህ መልስልኝ A+ ለእስፖርተኛ ሰውነት ለመገንባት የሚመከር ወሳኝ ምግቦችን ንገረኝ??
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
1000 amet nurelegn befit alakem edeze 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@habtam1782
@habtam1782 7 ай бұрын
ene A+ blood type negn; tikikil neh betely berber ahun lay tolerat madireg akitognal tomatom endezaw aymechgnim:: Ye nech carrot zerun biitilikilgn des yilegnal
@akam1625
@akam1625 8 ай бұрын
Hello Dear ene A+ nege Yemin Dabo new Richmond mitadergew weyim Duket❤
@HanaHana-jb1yl
@HanaHana-jb1yl 2 жыл бұрын
እግዚዬር ይስጥሕ
@wesenwesu6134
@wesenwesu6134 11 ай бұрын
LA positive wfrat lmknse ngran
@lorenloren1576
@lorenloren1576 2 жыл бұрын
selam selam ene ye cheguara acid alebegn shekurt tekelkeyalew ye deme aynet A positive new
@hiwottadesse3687
@hiwottadesse3687 2 жыл бұрын
Melkamu sew endet neh betam konjo ena kechen endhon selrdahgn kelba amsgnalhu A new blood type ebkh dench meblat echlalhu? 11 kilo kenshalhu gefita gen normal mehon alchalm ebakh lila men ladrg
@beyenedamtew5512
@beyenedamtew5512 2 ай бұрын
ጥሩ ነው እንጂ በርበሬ መብላት ማቆም አለብኝ
@shamskhan653
@shamskhan653 2 жыл бұрын
Selam wendema selkh embi bloge nw be mn lagegeh echelew? Please
@saradav2853
@saradav2853 2 жыл бұрын
ለደም አይነት ኤቢም ስራልን እናመሰግንሀለን እኔ ሁሉንም ነው እምከታተልህ
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ታሜ 💚 መልህክት አስቀምጬልክ አይተከው አልመለስክልኝም 😔
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 Жыл бұрын
Aytayemko
@saradagne7683
@saradagne7683 Жыл бұрын
Fitan betamm begure yasechegeregale oily skin nw yalegn yedeme ayeneten aweka amegageben basetekakele lewete yenorewale or memekeregn ngre kalel ebkh doctor?
@rbeq
@rbeq 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጠፋህ
@eluass6065
@eluass6065 2 жыл бұрын
Begugut entebkalen wondim
@alemhlwi8989
@alemhlwi8989 Жыл бұрын
Qariya ena Timatim yenea wedaj
@yassinmohammed6864
@yassinmohammed6864 2 жыл бұрын
Selam dr endit new abate eni lay lew awotechalew wendime
@yosefayto2310
@yosefayto2310 2 жыл бұрын
ara bakehe taw ena ahun A+ new blood gin karya ewadlhu mnem alhonkume
@user-zn9zi6ot1q
@user-zn9zi6ot1q 2 жыл бұрын
ታሜ እናመሠግናለን!! ማንኛውም ጥቅል ጎመን መጠቀም አይቻልም ወይ? እና ካሮትስ ??
@user-lv9ge1wd2i
@user-lv9ge1wd2i 4 ай бұрын
ሰለ ሎሚ ንገረኝ
@simragorg1920
@simragorg1920 2 жыл бұрын
እንዴት ነህ ወንድም። የበግ ስጋ መብላት እንደሌለብን ነበር ያስተማርከን ለ ደም A ማለት ነው?
@user-wb1eh2eo4t
@user-wb1eh2eo4t 9 ай бұрын
እኔ ደግሞ የነጭ ደም ሴል ዝቅተኛ ነው ይለኛል ደኩተሬ እና ምን ማድርግ አለብኝ እባክክ ወንድሜ 🙏
@robelragual3809
@robelragual3809 2 жыл бұрын
Does it include under 18 too?
@pomipomi2348
@pomipomi2348 2 жыл бұрын
ሰላም ትምህርቶችክ በእውቀት የተደገፈ ነው ብልጥ ሰው ይጠቀምበታል አጋጣሚ ሰላምትምህርቶችክበእውቀትየተደፈነውብልጥሰውይጠቀምበታልአጋጣሚሆኖእኔምኦነውደሜ የደሜን አይነት ካወኩኝ በዋላ ብዙ ነገሮችን አቁሜያለው ግን ሰውነቴ ጥሩ አይደለም ብርቱካንና መንደሪን ምንድነው ጉዳታቸው ለእኛ የደም አይነት ብታብራራልኝ አመሰግናለው
@abebagselassie5139
@abebagselassie5139 2 жыл бұрын
Tomato yebesele nw trewn nw yemaybelaw ena dmo kewet ga teserto bibelas le A+ type please tolo ngereg
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 Жыл бұрын
You can’t eat tomatoes , cooked or an cooked at all
@tehayetefera2747
@tehayetefera2747 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@GetawuHaile066
@GetawuHaile066 Жыл бұрын
ደሜo+ ነው ግን ቀጭንነኝ ምን ልመገብ ትንሽ ለመጭመር
@abigiya5756
@abigiya5756 Жыл бұрын
E.ne felgalehu wendeme
@zerfegardw7891
@zerfegardw7891 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ አግዚአብሄር ይባርክህ ጥያቄው ቢበዛ አንዳትሰለቸኝ ሰለተቸገረኩ ነው የደም አይነቴ B + ነው የጨጓራ አልሰር 3 ቦታ ቆሰሎ ያሰቃየኛል Osto Artrites እጎሬን አሰሮ ይዞኛል መሄድ መቆም ተቸገረ
@zerfegardw7891
@zerfegardw7891 2 жыл бұрын
የሳማ ቅጠል ጥቅም ለኔ ጠቃሚ ነበር ግን የደም ግፌት ያለበት መውሰድ አይችልምአልክ በጣም አዘንኩ ምን ይሻለኛል
@maranatha391
@maranatha391 13 күн бұрын
አንዳንዱ ምስል አይታይም
@user-kz5bl5fj4d
@user-kz5bl5fj4d 2 жыл бұрын
የደም አይነቴ ኤ ነው ልትረዳኝ የምትችለው እኛ ሀገር የሌሉት ተክሎች የት እንደሚገኙ ካወክ እባክህ በተለይ የተልባ ዘይት
@fantayegezahegn3346
@fantayegezahegn3346 2 жыл бұрын
የነጩን ካሮት የመሰለውን ዘር ብትልክልኝ በጣም ደስ ይለኛል
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 2 жыл бұрын
አድራሻዎትን በዋትስ አፕ ይላኩ
@peacelove6150
@peacelove6150 2 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube How about bell peper the red, yellow, green pleseas let me kmow
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 69 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
የ ደም አይነት ኦ Blood type O
7:19
Rita AM
Рет қаралды 69 М.