No video

"አለቺኝ አንዲት ሐገር !" ታገል ሰይፉ ክፍል ሶስት

  Рет қаралды 18,101

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@DjTD3841
@DjTD3841 2 жыл бұрын
መቼም ይህንን ዝግጅት ለማድነቅ ቋንቋዬ አይበቃም....ለኔ ፍፁም ወይም perfect ነው::
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ታገልዬ 24ሰአት ስታወራ ብትውል አትጠገብም እደስራህ ብዙ አልተወራለትም እድሜና ጤና ይስጥህ!!
@tadesseworkneh1151
@tadesseworkneh1151 2 жыл бұрын
ታገል አንተ ልዩ ነህ፡፡ ታሪክህና ተመክሮህ ብዙ ታዳጊዎች እና ወጣቶችን ያስተምራል ያነሳሳል፡፡
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 2 жыл бұрын
ለል ፍትህ አምላክ ለሀገርህ የምትለፈውን አይቶ በቸርነቱ ይርዳህ እንዳለ ጌታ እናመሰግናለን 🙏🙏 አባክ እነዝህን ጋብዝን ዶ/ር ወዳጄነህ ጋዜጠኛ ና ገጣሚ ዮናስ አብርሃ ተፈሪ አለሙ አሌክስ አብርሃ ሀገር ውስጥ ካለ ወይም በስራዎቹ ላይ ውይይት ቢደረግ ከተቻለ ነዋይ ደበበን ጋብዙ በዘፈን ግጥሞቹ ላይ እየተነሳ ብታወራው በጣም ገራሚ ግጥሞችና የተፃፈባቸው አጋጣሚዎቹ ላይ ብትጫወቱ ጥሩ ነው ብዙ አስገራሚ ታሪኮች ስላሉት ግጥሞቹ ውስጥ ካተቸለ ይቅርታ አበዛሁት ,🙏🙏
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 2 жыл бұрын
እኔም ግጥም የወደድኩት በታገል ምክንያት ነው!! Thank you Tagel!
@user-kn7rw5zx6c
@user-kn7rw5zx6c 2 жыл бұрын
የተማረ ምላስ፤አድማሰ ሰፊ፤የዳበረ ልምድ፤ድንቅ ተሰጦ፤ታላቅን ማክበር፤ተስፍ አለመቁረጥ ወዘተ ትገል ሰይፉ ኑርልን ገና ብዙ እንጠብቃለን
@salome5498
@salome5498 2 жыл бұрын
ይህንን መርሐ-ግብር ስወደው! መታደም እፈልጋለሁ::
@fikrudejene249
@fikrudejene249 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@maruoffoli9796
@maruoffoli9796 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም እንዳለ ጌታ በተጨማሪም ታገል ሰይፉ ዘወትር ሰለ ሐገር ባህል እምነት ተዉፊትን አካታቹ በለዛ የተሞላ በሰው ልጆችም ህሊና ጓዳ ተቀብሮ የሚቀር ሥራዎች አክላቹ ይበልጥ የሰነ - ፅሁፋችንን ከደብዘዘው እይታ ብታወጡት
@besaqneber
@besaqneber 2 жыл бұрын
ካሜራ ፎከስ ይስተካከልልን? ጠያቂዎች ሲጠይቁ ፎከስ እነሱ ላይ ሆኖ እያለፈ እያለፈ ወደሰዉ እና ወደእንግዳው ቢዞር? ያው ይኼ ቻናል perfect እንዲሆንልን እንመኝ የለ? :)
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t Ай бұрын
ዋዋዋው ፍቅር የሆኑ ገጣሚ
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
አቶ ፈዲል ያንተ ዓይነቱን ባለሃብት ያበርክትልን
@DjTD3841
@DjTD3841 2 жыл бұрын
ይህን ዝግጅት የማደንቅበት ቋንቋ የለኝም....it is perfect
@fitsumasfaw7399
@fitsumasfaw7399 Ай бұрын
He has a big potential , i don’t even know that , he can be a good lecturer .
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 2 жыл бұрын
እነዝህ ተምረው ሰው ይሁናሉ
@michaelmengesha3177
@michaelmengesha3177 2 жыл бұрын
የመምር ንጉሴ የአማርኛ እጅ ጽሁፍ ለቅም ያለች ገልብጦ መፅሀፍ ሲያነብ
@michaelmengesha3177
@michaelmengesha3177 2 жыл бұрын
sos ሰንማር የምታደርገው ሁሉ ነገር አስታወሰከኝ ንጉሲንም ጭምር
@tigistfantahuntegegn3467
@tigistfantahuntegegn3467 2 жыл бұрын
we want to see him for 3rd time 👏👏👏👏👏
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Wow Mrt Dbab Yalew Thanks
@abelhaileofficial
@abelhaileofficial 2 жыл бұрын
Bertu betam arif program new
@abdued700
@abdued700 2 жыл бұрын
Betam des yemil program enamesegnalen
@user-xr4tl8gc6x
@user-xr4tl8gc6x 2 жыл бұрын
ምስጋናችን ከልብ ነው ለዝግጅቱ አቅራቢዎች በሙሉ
@ss-md6ff
@ss-md6ff 2 жыл бұрын
Wawwwwww Endi New tiwilidi migresew
@nathaniafiker
@nathaniafiker 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@MrFisseha50
@MrFisseha50 2 жыл бұрын
Superb program, wish to attend such an enlightening show when I visit my homeland next!
@aziቲ
@aziቲ Жыл бұрын
🥰💚
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 2 жыл бұрын
Waiting ….
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 жыл бұрын
Thank you!
@tarikuataye4299
@tarikuataye4299 2 жыл бұрын
As usual I really thank Endale Geta kebede and the crow beside I have one idea to tell you that is, I think it's better to plant indigenous small flowers or other in all those cups(Mag) which are left in the office in the name of all guests. Because as they will be empty plus as a memory it's better to make them way of life as well as beauty. Let me know your response please I will be happy.
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
we will discuss about that idea
@marthawaldemariam9395
@marthawaldemariam9395 2 жыл бұрын
Dr endale Geta thank a million pls advise your cotact addtess
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 2 жыл бұрын
ሀይ ታገል እንዴ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ቤተሰብ እንዴት ነው ካስታወስክ አስረኛ ክፍል SOS አንድ ክፍል ተምረናል ኮከቤን ታስታውሳታለህ ወፍራም እረጅም ልጅ ስለምንም ግድ የሌላት እንደውም ጃንቦ ኮከቤን ፈነከታት ብለህ ግጥም ፅፈህ ነበር ይገርማል::
@michaelmengesha3177
@michaelmengesha3177 2 жыл бұрын
አስታወሰከኝ የከሰአት ተማሪ ሆነን እረፍት ሰአት 😂😂😂
@winterwolf5510
@winterwolf5510 2 жыл бұрын
እኔ የምወደው ከበዕውቀቱ ግጥም በቪድዮ/ ቪሲዲ ይገርማል እኔ ስፅፍ ልጁ ሲናገር ወይ መገጣጠም
@user-gc7zu7gi8y
@user-gc7zu7gi8y 2 жыл бұрын
የሚዘጋጅበት ቦታ የት ነው ?
@amanuelalembrhan9929
@amanuelalembrhan9929 2 жыл бұрын
4 ኪሎ ኢክላስ ህንፃ
"ሕጻናት ላይ የማትሰራ ሐገር ትጠፋለች" ታገል ሰይፉ ክፍል ሁለት
40:55
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 22 М.
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 49 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
የለውጥ ምስጢር   //  ክፍል አንድ
28:18
ነፃነት ቤተክርስቲያን Netsanet Church
Рет қаралды 80
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН