ለደም አይነት ኤ+እና ኤ- ውፍረትን በ15 ቀን ውስጥ ለማሰናበት ምርጥ መላ / A+ AND A- BLOOD TYPE FOOD /ETHIOPIAN

  Рет қаралды 75,517

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@bmtq
@bmtq 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው B+ ደሞ ይሰራልን እናመሰግናለን
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ነገ ይቀርባል
@yimsa8415
@yimsa8415 3 жыл бұрын
በተረፈ ትምህርትህን እከታተላለሁ ብዙ ሰዎችን በትምህርትህ ተጠቃሞ እምዲሆኑ ኢትዮ ፋሚሊን እምዲከታተሉና ጤንመታቸውን እንዲጠብቁ ሽር አድራጊህ ነኝ ማሽአሏህ
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን በየጊዜው የምታመጣልን ጠቃሚ የሆኑ የጤና ምክርና ዕውቀት በ ጣ ም እናመሰግናለን
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባሪክ ውንድም በጣም አትሪፌ አለው ! ዕውቀቱን ይጨምሪብህ
@eritreal3955
@eritreal3955 9 ай бұрын
Thanks my sweet brother god plees u ♥♥♥♥🌹
@LeahGreen-rd2iy
@LeahGreen-rd2iy 4 ай бұрын
ትክክል ነህ ቤተሰቤ ሁላችንም A+ ነን ወተት የበሬ ስጋ ስንበላ በጣም ነዎ የሚርብሸን መዉሰድ ስናቆም ሰላም አግኝተናል
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 Жыл бұрын
ሻሎም ዳክተር ማራናታ ስለሰጠከን ምክር ትምርት ተባረክ ቅን ሰው ሆነክ ወገንክን በመጥቀምክ ዬሄም አገልግሎት ነው፡፡Danke
@AzebabebeMelaku
@AzebabebeMelaku 2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ ያገኘዉት አመሰግናለዉ
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 3 жыл бұрын
We are very lucky to have you 🙏🏼
@azebhdg5106
@azebhdg5106 Жыл бұрын
ወንድሜ አላህ መልካም ነገር ይጨምርልህ እኔ A+ነኝ ያለሁት አ.አ ነዉ ንሮ ብዙ አይመችም አተክልት ሁነ ስጋ ለማግኘት ግን ክብደቴ 83ነው ቁ ሱካር ነገር ጣፋጭ ነገር አበዛለሁ ብዙ ሰአት እተኛለሁ በልቼ ከጥጋብ በላይ እንቅልፍ ይለኝና እተኛለሁ ይህ ይሁን ያሱፈረኝ
@SelamawitEndale-h9s
@SelamawitEndale-h9s Жыл бұрын
አምስግናልሁ በጣም
@hailaseid2220
@hailaseid2220 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እውቀት ወስጀበታለሁ። አመሰግናለሁ
@dinkuatizazu0411
@dinkuatizazu0411 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል እኔ ስጋ እና ወተ ት አቁሜ ሸቀጥ ብያለሁ ሞክሩት በጣም ስጋ በል ነበርሁ ጨክናችሁ አቁሙ እናመሰግናለን
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
ከምርሽ ነው. እኔ ከህክምናበሁዋ 10.kg_ጨመርኩ እና. አመት ሆነኝ ምንም መቀነስ አልቻልኩም.
@dinkuatizazu0411
@dinkuatizazu0411 3 жыл бұрын
አዎ ከምሬ ነው ወደ 7 ፖውንድ ቀንሻለሁ ስኳር መተው የግድ ነው ዳቦም
@ermiasaberra8150
@ermiasaberra8150 2 жыл бұрын
ይህን የደም አይነት አመጋገብ ተጠቅሜው ውጤቱን ባየውም ጥናቱን ሚያረጋግጥ ጥናት ለማግኘት ደክሜአለሁ የዚህ ዳይት ጸሀፊ የሆነውን ዶክተር ብሎግ ሁሌ እከትስተላለሁ ያገኘሁት ነገር በጥናት አልተፈገፈም ነገር ግን ለሰራለት ሰው ቢከታተለው ጥሩ ነው ግን ሳፕላይስ ተጨማሪ ቫይታሚንስ መውሰድ ግድ ይላል ያለበለዛ ጉዳቱ ሰፊነው ይላሉ ዶክተሮች አንዳንዶችም ፍጹም አታድርጉት ሙሉ ኔውትሬሽን ስለማይሰጥ ከባድ ነው ይላሉ
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመስግናለን ስልክህን ያብዛልክ!
@lemeltewelde110
@lemeltewelde110 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር ይስጥልን እኔን እደዚህ ነው የሚያደርገኝ እውነት ነው በተለይ ስጋ ስበላ ቀኑንሁሉ ሲረብሸኝ ነው የሚውለው ዎተትም እዲሁ
@AmeleworkShanka
@AmeleworkShanka 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ሊሊታደሠ
@ሊሊታደሠ 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ከልቤ እናም የጐዳኝ ነገር የሚያቃጥል ነገር በጣም ተጠቃሚ ነኝ አይቼ ማለፍ አልችልም ለምሳሌ በርበሬ፤ ሚጥሚጣ፤ ዳጣ፤ ቃሪያ፤ በጣም ነው የምወደውና እንደተባለው ደግሞ ፊቴ ላይ ማዲያት አውጥቶብኛልና ይህንን ከሠማሁበት ቀን ጀምሮ በመተው ልዩነቱን ለማየት እሞክራለሁ አ መ ሰ ግ ና ለ ሁ፡፡
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Жыл бұрын
ታሜ ቢዘገይም አለምነድ አኦት ሚልክ ሁሎን አይነት ወተት ነው ወይሰ የላም ወተት መቼም ታሜ በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረክ ጊዜ ሰታገኝ ብትገልፅልኝ
@nekhatmehary7398
@nekhatmehary7398 2 жыл бұрын
Wonderful for me it works. I recover from inflammations in my body , and 7kg lost weight in 4 months .keep it up brother!
@wardehgete2853
@wardehgete2853 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ምርጥ ዶክተር ነህ እናመሰግናለን እኔ የደም አይነትB+ነኘ እና ከኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ ስመጣ በመጣሁ በ2 ወሬ 5ኬሎ ነው የጨመርኩት የምበላው ነጭ ሩዝ ነው እና የዶሮ ስጋ አበላለሁ ዶክተር እና ኒስካፌ እና ሎሜ ብጠቀም ጉዳት አለው
@tigistadane832
@tigistadane832 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፡፡ወተት ሲባል ግን የወተት ተዋፆዎቸን ልክ እርጎ :አይብንም ...ያጠቃልላል ወይስ..?
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 3 жыл бұрын
O+ በጣም እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ በጣም ጥቃሚ ምክር ነው like share
@seyidlegese8748
@seyidlegese8748 3 жыл бұрын
Men enebla tadiya
@ketemaabomsa941
@ketemaabomsa941 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በርታልን ወንድማችን
@xhhdhdhdhhd6601
@xhhdhdhdhhd6601 2 жыл бұрын
Ene sekare deneci Ewodalehu jene betame newu Yemiyamenge
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድም ❤️
@romanmohammed3314
@romanmohammed3314 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ካንሰር ያመጣል የኔ ደም A + ነው ወተት በጣም እጠቀም ነበር አሁን ግን ትቻለው የአንጀት ካንሰር ይዞኝ ነበር አሁን ግን አልሁምድሊላ በጣም ድኛለው ግን መጠንቀቁ ጥሩ ነው
@ysiehvvdgd7317
@ysiehvvdgd7317 5 ай бұрын
አላህ አፍያ ያርግሽ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@susumehamed7496
@susumehamed7496 3 жыл бұрын
እና መሰግናለን በርታ 🙏
@ayenalm2320
@ayenalm2320 3 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ተባረክ እኔ በአሁን ሰአት ጨጓራዬ በጣም እመረጥኩ ካልበላው ሻይ ብራውን ዳቦዎችም ሆኑ ቂጣዎ ስበላ ሰላም አይሰማኝም ይጨንቀኛል ለመተኛት እንኳን እየፈራው ነው ወደ አሲድነት እየተቀየረብኝ እና የደም አይነቴን አላውቅም አብሶ በዚህ ሰአት ውስጤ ሰላም ሚሰማው ምንም ምግብ ባልበላ ነው
@lidiyagirma9063
@lidiyagirma9063 2 жыл бұрын
የደም አየንትሽ አወቂ በጣም የጥቅምሻል
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@አገልጋይአልማዝከማል
@አገልጋይአልማዝከማል 3 жыл бұрын
እናመሰግናለነ በጣምጌታ የባረክህ
@haymanotgezehagn1986
@haymanotgezehagn1986 Жыл бұрын
ወይኔ እኔ ደሜ ኤ ነው ግን ልቤን ያመኛል ያልከው ሁሉ እውነት ነው ።🙏🙏 እናመሰግናለን
@tewodros6834
@tewodros6834 3 жыл бұрын
Enamesegnalen. Ene gn lemewefer slemfelg ketayun lewufret yalkenn begugut tebkalewu. Tnx yeskahun wufret lemekenes slehone lalemetewu wesghalewu. Sporten eyeserawu bemetenu kenshe etekemachewalewu pyalewu. Bezi lay mn tleghalek?
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ያልከውን ሁሉ እከተላለሁ. ከዛሬ ጀምሮ. በተለይ ወትተ አሁን እራሱ እየጠጣሁ ነው. ግን እኔልህ. ሁሉንም. የወተት ውጤቶችን መተው አለብኝ ወይ. ዛሬ ላይ ክብደት 66kg ነው ኢንሻ አላህ. ለውጡን ሳይ እዚሁ. ቪድዩህ ላይ. አስቀምጣለሁ
@jemaneshsaid7254
@jemaneshsaid7254 3 жыл бұрын
አሁን የገለጥከው በሙሉ እኔን ይመለክታል በጣም ጥቅም ያለው ነው ያንተን ፕላን ከዛሬ ጀምሮ እከተላለሁ ምክንያቱም እኔ A plus. ስለሆንኩ ነው አመስግናለሁ.
@biraramuche3905
@biraramuche3905 Жыл бұрын
Tnx it importan information
@vipvp2400
@vipvp2400 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማዴንቅህ በጣም ነው እማመሰግነው እኔ የዴሜ አይነት ቢነው ህይወቴን ነው የቀየርክልኝ ምን ብየእዴማመሰግንህ አላውቅም ውፍረቴን ለመቀነስ የማልጠጣው ነገር የለኝም ነበር ጨጓራየን ከጥቅም ውጭ አድርገው ነበር አንተን በመከታተል በዴሜ አይነት በመመገብ 11 ኪሎ ቀነስኩኝ አሁን 4 ኪሎብቻ ነው መቀነስእምፈልገው
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ
@rekiktibebu8874
@rekiktibebu8874 2 жыл бұрын
ተባረክ. በርታ
@ssm1839
@ssm1839 2 жыл бұрын
ውንድሜ እኔ ቃሪያ በጣም ነው የምወደው የደም አይነቴ ኤ ነው
@elu1298
@elu1298 2 жыл бұрын
A+. Neg yene wendim mewefer yfelgalhu video etebkalehu❤️
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድሜ ሻይ ስጠጣ የበሰለ ሙዝ ድንች እነዚህ በጣም ይረብሹኛል እሳት ነው የሚለቁብኝ
@saraabebe1549
@saraabebe1549 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ለሰው ልጅ ሁል መልካም ነገር ማስተላለፍህ እኔ ግን ስልክህን ማግኘት ፈልጌ ነበር እንዴት አገኛለሁ አላውቅም እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው
@suramaya7857
@suramaya7857 2 жыл бұрын
ሠላም ትምህርትህ እጅግ በጣም ምርጥ ነው እኔ ግን ጥያቄዬ A+ እሚባል የደም አይነት አለ? ከለም ከA ጋር የአመጋገብ አይነታቸው አንድ ነው?
@haimanotalemu6624
@haimanotalemu6624 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ዛሬ የሠራህልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 2 жыл бұрын
Thank you God bless you
@fkrfikr5538
@fkrfikr5538 2 жыл бұрын
ወይኔ እስከ አሁን አላመሞቴ በፈጣሪ ጥበቃ ነዋ😔 ብቻ ፈጣር ይመስገን እሄንን በማወቄ ራሱ😥 እኔ አፕል ሳይድል ቬነገርን በጣም ተጠቅሜዋልሁ እናም ደሞ ንዑስካፌ በሎሚ በጣም ተጠቅሜዋልሁ እና ብዙም ለዉጥ አላየሁበትም እናም ግን አሁን አሁን ደረጃ ስወጣ ልቤ መተንፈስ እስክያቅተኝ ይመታል ብቻ ብቻ ባጠቃላይ የዶክተርን ምክር መስማት በጣም አስፈላጊ ነገር ነው
@genetshibeshi6946
@genetshibeshi6946 2 жыл бұрын
Betam ymegerm new lekasi chigerun sanawq chiger laye lela chigrr enchemiralen ine betam wteti muze betam ewdalew etekemalew gin selam setitogn ayawkim chegerun lemaregagat degime iwsedewalew ina beka siyasegesagn new ymewlew lekase lechigeru chiger eyechemerku new ejig betam ameseginalew Geta abezto ybarkihi !
@EmabetKetma
@EmabetKetma 20 күн бұрын
ስለ ሁሉ ም እናመሰግናለን ኤ_ጉልበቴ ይዝልብኛል ችግር ምንድነው
@shewargealeneamare4128
@shewargealeneamare4128 Ай бұрын
Enjera mebelates?????
@firdwos
@firdwos 3 жыл бұрын
A+ ጉድ እኔ ስጋ እወዳለሁ ብዙም ስጋ አላገኝም ወተት ውስጤ ነው እሱን ካላገኘሁ ምግብ አይበላልኝም የሚገርመው የምጠቀመው ሁሉ ለኔ የማይፈቀድ ሆኖ አገኘሁት
@rosasolomon6888
@rosasolomon6888 2 жыл бұрын
Enene hhhh
@simretlulekal133
@simretlulekal133 3 жыл бұрын
ታምዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ወንድም።
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን አንቺም ብሩክ ነሽ
@yordayordayaorda1879
@yordayordayaorda1879 3 жыл бұрын
Thanks you brother 🙏
@BeniamSolomon
@BeniamSolomon 4 ай бұрын
እንቁላልስ ኣስፈላጊ ነዉ ወይ ኣደጋ ነው፣
@galaxgalaxy1179
@galaxgalaxy1179 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን አኔ ደሜA+ነው ግን ወተት በጣም እወዳለሁ ሁል ግዜም የጨጎራ አሲድ ያሰቸግረኛል
@mahidarteka3763
@mahidarteka3763 2 жыл бұрын
እንደኔ ምግብ ለሚወድ ሰዉ a+ መሆን በጣም ከባድ ነዉ እና ምን ልብላ 😢አብዛኛዉ ነገር ክልክል ነዉ በተለይ ወተት 😢በርበሬ😢ስጋ 😢ዳቦ 😢😢😢😢😢በቃ እዴት ልጨክንባቸዉ ኢትዮጵያዊት እኮ ነኝ ባለዉለታዬ ነበሩ
@Bethlehem777
@Bethlehem777 Жыл бұрын
እኔም A+ ነኝ መጨከን አልችልም በተለይ ወተት ስጋ 😂
@sebsbenisrane7133
@sebsbenisrane7133 Жыл бұрын
ጎመንና ሽሮ እንበላለን
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Жыл бұрын
እናነት በራራችሁለት መጠን የሱን የጭካኔ መጠን ያሳያችሃል
@tigistensermu99
@tigistensermu99 Жыл бұрын
እኔም A+ነኝ
@mahiyeemebrihan1204
@mahiyeemebrihan1204 3 жыл бұрын
betam enamesegnalen gin appel bebado hode hule gize etekemalehu sihteti yhon ?
@azitytube6811
@azitytube6811 3 жыл бұрын
እባክህ የውስጥ እግሬን እየጠዘጠዘኝ ነው በጣም ያማል እንድ ነገር ልክ እንደ ወጋኝ እንሽ ክብ ነገር አለው
@senayitsenayit4465
@senayitsenayit4465 2 жыл бұрын
እንጀራ ውፍረትይጨምራል?
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@salemhailu9759
@salemhailu9759 3 жыл бұрын
God bless you bro🙏🙏🙏🙏🙏
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ብዙ ነገሮችን መሞከር ይቻላል ያለ ማዳበሪያ የበቀሉ ነገሮችን ማግኘት ከባድ ነው ኢኮኖሚም ይጠይቃል
@hadisebabre5066
@hadisebabre5066 3 жыл бұрын
Slamik ybezalek wedim
@HaymiGirma-d6s
@HaymiGirma-d6s Жыл бұрын
What about yebeg yefeyel siga ???
@langerdangeergete58
@langerdangeergete58 3 жыл бұрын
Thanks
@dinkuatizazu0411
@dinkuatizazu0411 3 жыл бұрын
በጣም ነው የገረመኝ በርብረሪም አቁሜያለሁ
@tehayetefera2747
@tehayetefera2747 3 жыл бұрын
እሺ።እኛ በውጭ የምንኖር ሰዎች የስደ ዳቦ ነው ያለው ምን እንብላ ታዲያ💚💛❤💚💛❤
@Fatmah-ug8mh
@Fatmah-ug8mh 2 жыл бұрын
እንደ ውደጥቁር ዳቦአለእኮእሱንአስመጪ
@BeniamSolomon
@BeniamSolomon 4 ай бұрын
ቲማቲም ጥሬ ወይስ ወጥ ከተሰራስ ነዉ ኣደጋ የሚሆነው፣
@aynalmigata4644
@aynalmigata4644 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
አሜን
@sw5981
@sw5981 3 жыл бұрын
ሰላም ወድሜ እዴት ነህ እስኪ ያላካቸውን ሁሉንም እሞክራለሁ በተለይ ሰጋ እና ወተት በጣም ነው እምወደው ማታ ማታ ወተት ካልጠጣሁ እቅልፍ አይዘኝም በጣም ወፍሬለሁ እሱ ይሆን እዴ ደግሞ ማንኛውንም በዘይት የተሰራ ነገር ከበላሁ ወገቤን በጣም ነው እሚመኝ እና በቅቤ ብቻ ነው ሰርቸ እምበላው ቅቤስ እዴት ነው ደሜ A ነው
@Mom608
@Mom608 2 жыл бұрын
Thank you
@ይስሬሸ
@ይስሬሸ 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እና አሁን እኔ በጣም ዝጋታም ነኝ የምግብ ፍላጎት በፍፁም የለኝም በግድ ነው የምበላው ግን ድንች ስንዴ ወተት በነዚ ነበር ትንሽ የሚከፍትልኝ ስለዚ አትብሉ ያልከን ለደማችን ስለማይመች ነው ወይስ እንዳንወፍር ነው?? ኧረ በጌታ የሚያወፍርና ከደማችን የሚሄድ ነገር ንገረን🙏🙏🙏🙏
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 3 жыл бұрын
Thank you so much 👍👍
@elsatube387
@elsatube387 2 жыл бұрын
ለምን እስከነ ጭርሱ ምግብ አትብሉ አትልም በአንድፊትህ አሁን ካልካቸው አንዱንም አልጠቀም ግን ወፍራም ነኝ ምንድን ነው ምክንያቱ ምግብ ባልበላም አልቀንስም
@samrimerry6466
@samrimerry6466 2 жыл бұрын
ታዲያ ምን እንብላ ??ይህንን ብሉ ሳትል ጨረስከው part 2 ስራልንን
@mimishow348
@mimishow348 2 жыл бұрын
ወይ እዳችን ምንም እኮ መብላት አልቻልንም ስናሳዝን A
@neimamuhammad4765
@neimamuhammad4765 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ኧረ ጤና የመሠለ የለም ስለዚህ እንቆጠብ
@S.m543
@S.m543 Жыл бұрын
እህቴ ልክ ነሽ እኔም እያማረኝ መቁለጭለጭ ነው😇
@GerumsemaZepra
@GerumsemaZepra Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ የደም አይነት A+ ነዉ እና በጣም ቀጫጫ ስለሆንኩኝ መወፈር እፈልጋለዉ
@Wynibiby
@Wynibiby 9 ай бұрын
Tadiya men enebela asa becha
@henokbelete9621
@henokbelete9621 Жыл бұрын
ወተት በጣም ነው የምወደው የምጠጣው አቋርጬ አላውቅም ግን ችግር ፈጥሮብኛል .....ቆይ እርጎ ብጠጣስ ??መልስ አፈልጋለሁ
@hnanalshammari2920
@hnanalshammari2920 Жыл бұрын
ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግነለሁ እኔ ውፍረት መቀነስ እፈልገለው ግን ስረ ይበዘብኛል ይርበኛል የልከውን ብጠቀም እንኳን በምኖርበት ሀገር የዶሮ ስገውንም ቢሆን ከሩዝ ነው ምንበለው ምንም ለውጥ የለውም በለፈው የንታን ትምህርት ወስጄ ሶስት ኪሎ ቀንሼ ነበር ከዘ አልቀነስኩም አሁን ለይ 90kg ነኝ ቶሎ መቀነስ እፈልገለው በሽታ የመጠብኛል የደምዝለት አለብኝ 😢 አሁን አፕልሲልድ ቪኒጀርን መውሰድ ጀምሬየለው ከምግብ ቦሀለ ለብ በለ ውሀ እወስደውለሁ እስኪ ምክር ከለህ ለግሰኝ አመሰግነለሁ እበክህን መልስልኝ
@romanaabdella5626
@romanaabdella5626 3 жыл бұрын
እናምስግናለን🙏
@woinshetdebebe7910
@woinshetdebebe7910 3 жыл бұрын
እንዴ አረ ምን ልብላ ታዲያ ካለበርበሬ እና ሚጥሚጣ ካልበላሁ ምግብ አይዋጥልኝም ምን ይሻላል ?
@woldeyesusalemu1857
@woldeyesusalemu1857 2 жыл бұрын
Tikil gomen ledem aynet A gojinew weys tekaminew?
@astermelaku8795
@astermelaku8795 2 жыл бұрын
ምን ልብላ ወይ ሩዝ ወይ ዳቦ ነው ምን ይበላል
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
ይገርማል. ከ7አመት በላይ. ምንም ክብደት. አይጨምርም ነበር. ልክ ነህ ሳላውቀው. እራሴን. የጎዳሁት. ስጋ ስበላ አድሬ እራሱ. ጨጉራዬ. አይፈጨውም
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን አሁን የተናገርካቸው ችግሮች ከ ዉፍረት ዉጭ ከኔ ላይ ይታያሉ በርበሬ በጣም እበላለሁ ሙዝም ሻይ በዳቦም እንዲሁ እና እሂን ስመገብ ያልከው ሁሉ ይከሰትብኛል አመሰግናለሁ
@zeyinyaahmed9696
@zeyinyaahmed9696 2 жыл бұрын
ክብደቴ በጣም ጨምሯል የዛሬ 10አመት 70ኪሎ ነበርኩኝ አሁንማ 100ልሆን ነው ሰውነቴ ሲታይ ያን ያህል ኪሎ አልመስልም ግን ስመዘን 95ነኝ የደም አይነቴ A+ነኝ መሠለኝ ረስቸዋለሁ
@tadeleshewaye
@tadeleshewaye 8 ай бұрын
እኔ ግራ የገባኝ ምን እንብላ ዶሮ እና አሳ ከዬት እናምጣ እስቲ መብላት ያለብንን ንገረን
@getachewobse2178
@getachewobse2178 2 жыл бұрын
የጅብ ጥላ ያልከው እን ጉዳይ በሚለው ቢተካስ?
@mekdeshaile2302
@mekdeshaile2302 3 жыл бұрын
Selata lemesral mn entekem timatim abekado karya mayfeked krhone malete new???????
@wendmagegnabera2704
@wendmagegnabera2704 Жыл бұрын
እሺ ምን እንብላ?
@muludesta5366
@muludesta5366 2 жыл бұрын
ትክክል
@SihnDeribe
@SihnDeribe Жыл бұрын
ምስር ባቄላ አተር እነዚሕስ የተከለከሉ ናቸው ወይ
@yordayordayaorda1879
@yordayordayaorda1879 3 жыл бұрын
God bless you 🙏
@Wynibiby
@Wynibiby 9 ай бұрын
Enjera enakum
@Sunny-vw3bq
@Sunny-vw3bq 3 жыл бұрын
ብመጀመርያ ነመስግነካ ንዓይ ዘይተረዳአኒ አብ ዝሐለፈ ብርስን ከምዚስማማዓና ገሊጽካ ነርካ የቐንየለይ።
@azebhdg5106
@azebhdg5106 Жыл бұрын
እናመሠግለሁ ኤ+ነው ደሜ ዛሬ ሁሉ ነገር ማዳበሪ ነው እንዴት እለየዋለን ያለሁት ኢትዪጰያ ነው
@hanasisay7125
@hanasisay7125 2 жыл бұрын
ዶክተርየ የደም አይነቴ a ፖዘቲቭ ነው እናም እውነት ብለሀል ሰጋ ስበላ በጣም ይጨንቀኛል ፍፁም ሰላም አይሰጠኝም
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 3 жыл бұрын
በተፈጥሮ የስጋ ዘር በልቼ አላውቅም ወተት ነበር ምጠጣው እሱም ከጠጣውት በኋላ የሚያስጠላ ስሜት አለው በሰው ሀገር ጉልበት የሆነኝ ጌታይን አመሰግነዋለሁ
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 8 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 1,6 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,9 МЛН
How to Study for Exams - An Evidence-Based Masterclass
2:49:37
Ali Abdaal
Рет қаралды 2 МЛН
የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia
27:06
Ethio Family Tube
Рет қаралды 74 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 959 М.