No video

ለደም አይነት A+ እና A- የተፈቀዱ እና የተከለከሉ የፍራፍሬ አይነቶች/Blood types and food combinations / ethiopia food/

  Рет қаралды 299,154

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

3 жыл бұрын

በዙ ግዜ ለጉዳት የምንጋለጠው በምንመገበው ምግብ አማካኝነት ነው ፡፡ ስለፍራፍሬ ሲነሳ ያለን አውቀት የቫይታሚን ምንጭነታቸውን ብቻ እንጂ ከደማችን ጋር ያለውን ዝምድናና ተቃርኖ ባለመሆኑ ያለእውቀት ስንመገባቸው ውለው አደረው ግን ጉዳታቸው መገለጡ አይቀርም ፡፡
የደም አይነት ኤ ምንም እንካን በተፈጥሮ በሽታን የመከላከል አቅሙ ከፍተኛ ቢሆንም ከአመጋገብ ጉድለት ግን ያለውን ብቃት ያጣል ፤ ምክንያቱ ደግሞ የምንመገበው ምግብ ለደማችን ጠላት በመሆኑ ነው ፡፡ በዚህ ምክንያት የደም አይነት ኤ በቀላሉ ለስካር ማነስ እና መብዛት እንዲሁም ለክልስትሮል እና ለደም ግፈት በቀላሉ ተጋላጭ አድርጎታል ፡፡ ስለዚህ ሙሉ ጤነኛ ለመሆን ለደማችን አይነት ተስማሚ የሆኑትን የፍራፍሬ አይነቶች አዘውትረን በመመገብ የተፈጥሮ በሽታን የመከላከል አቅማችንን እና ጤናችንን መጠበቅ አለብን ፡፡
በውስጥ መስመር ለማግኘት ስልካችንን ይጠቀሙ
+393511234301
tamrat106@gmail.com

Пікірлер: 742
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
አንተን የመስለ ቅን ስው ወንድም ስለስጠን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን! እድሜ ጤና ይስጥህ!!
@marechwodaj9529
@marechwodaj9529 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የብርቱካን ነገር ትክክል ነህ በጣም ነበር የምወደው ግን ከአመት እሰከ አመት ጉንፋን ነበር የ አንተን ትምህርት ከሰማሁ በሀላ ጤነኞ ሆኛለሁ አግዛብሔር ይባርክህ
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 3 жыл бұрын
ውይ ባጠቃላይ A የሆንን ደማችን ከከተማ ወተን ወደጫካው አካባቢ ኑሩ ብትለን ይቀላል በለኛ ምክንያቱም ፍራፍሪውን ጠቅላላ አሳቅፈህናል በተረፈ ግን ወንድሜ እኔ A ነው ደሜ ግን የምወደው ምግብ የነበረው ጥሪ ስጋ ክትፎ ቅቤ ነበር ፍራፍሩትን ነክቺውም አላውቅም ነበር ከዛ ምን ብሆ መስለህ ስውነቴ በጨርቅ የተቁዋጠረ ድንች ነው የምመስለው ጭራሽ አሁንማ ልቤ መምታት ሲጀምር አንተን ላከልኝና ምግቤን ቀይሪ አሁን ትልቅ ለውጥ አለኝ በእውነት ጥሩ ስራ ነው እየስራህ ያለህው እግዚአብሔር ይባርክህ
@BezawerkMoges-oe8ku
@BezawerkMoges-oe8ku 3 ай бұрын
😂😂 ትክክል
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 ай бұрын
እኔ ምስክር ነኝ ያንተን ቪዲዮ አይቼ የደም አይነቴን ተመርምሬ ምግቦቼን በደም አይነቴ መመገብ ከጀመርኩ ወዲህ ጤንነቴ በጣም አስተማማኝ ነው ይህንን ጥበብ የሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ አመሰግናለሁ ተባረክ Grazie mille
@user-kk1qh8ie6m
@user-kk1qh8ie6m 3 жыл бұрын
አገላለጽ ከማስተዋል ጋር በጣም ደስይላል! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏
@muluzeleke3966
@muluzeleke3966 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ቅንነት ህን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ አንተ ለሰው ልጂች ጤና ሰለምታሰብ ላንተ ደግሞ ጌታ እግዚአብሔር የሰማይ መሰኮትን ከፍቶ የሚአሰፈልግህን ሁሉ ከላይ ከአርያም ያፍስስልህ በርታ ይጨመርልህ።
@muluzeleke3966
@muluzeleke3966 Жыл бұрын
ችያ ሲድ ኢትዮጰያ ላገኝአልቻልኩም ካላስቸገርኩ ብትጠቁመኝ ባረክ።
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Жыл бұрын
chat.whatsapp.com/Jy0mlkfHRfK1xUTDQnEyT1
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Жыл бұрын
የፈለጉትን መረጃ ይጠይቁ በግሩፕ ይሳተፉ
@tigistayele8963
@tigistayele8963 Жыл бұрын
የገለጽከው በሙሉ እውነት ነው A+ነኝ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ።
@sophienur8116
@sophienur8116 2 жыл бұрын
ትምህርቶችህ ግሩም ናቸው ብዙ በዘረዘርክ ቁጥር ብዙ ብዙ አጠቃላይ እውቀቶን እንገብያለን: ያለህን ሳትሰስት ስለምታካፍለን ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ!! ብዙ በመዘርዘርህ ቅር የሚለው ካለ እያረፈ ያዳምጥህ ትግስት ከሌለውም ጥትቶ ይውጣ አጉል komment ባይፅፉ ጥሩነው: ሁሉንም ማስደሰት አይቻልም እና ተዋቸው
@selammesele6817
@selammesele6817 2 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን አንዳንዱ ከእኔ ጋር በተቃራኒው ነው ያገኘሁት ለምሳሌ ብርቱካን እና ሙዝ በጣም ተመጋቢ ነኝ ያውም ከመጠን ባለፈ መልኩ ነገር ግን ያልካቸው ምልክቶች የሉም ለምሳሌ በጉንፋን ብዙም አልጠቃም በጣም ጤነኛ ነኝ ደሜ A+ ነውምን ትለኛለህ
@sarafiseha8919
@sarafiseha8919 3 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ደም A+ ነው ሙዝ ማንጎ ስበላ አፌ ይቆስላል በህክምናም ተከልክያለው ከዚ video ብዙ ተምሪያለው አመሰግናለው 🙏
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 Жыл бұрын
የእኔም የደም አይነቴ A+ ሙዝ እና ማንጐ በጣም ነው ምጠቀመው ይስማማኛል ።
@user-pe3ce1de5e
@user-pe3ce1de5e 2 ай бұрын
me too
@titt9640
@titt9640 3 жыл бұрын
እዉነተኛ ነዉ አመሰግናለሁ ብርቱካን እና ማንጎ በልቼ በጣም ታምሜ ነበር ነብሰጡር ስለነበርኩ ልጄ ሁሉ አደጋ ላይ ነበር ።
@breakdoor8946
@breakdoor8946 3 жыл бұрын
Thank you so much...እኔ A+ ነኝ ሙዝ በጣም ወዳለው ከቤቴም ጠፍቶ አያውቅም በባዶ ሆዴም እስከ 3 እና እበላለሁ ነገር ግን ሌሎች ያልካቸውን እስካሁን አልበላዋቸውም ማለት ይቻላል። እናመሰግናለን ስለምክርህ Be bless.
@semiralulu4949
@semiralulu4949 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ እና ማወቅ ያለብንን ነገር ነው እምታስተላልፈው በርታ
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 2 жыл бұрын
ወይኔ ዶክተር ቡርትካንኮ በጣም ነው የምወደው ከሁሉም የፍራፍሬ አይነቶች በላይ የምወደው ብርቱካን ነው በጣም ነው ያዘንኩት ለA + የደም አይነት የሚጠቅሙ ፍራፍሬዎች ያልካቸው አብዛኞቹ ኢትዮጵያውስጥ አይገኙም ዶክተር ለትምርቱ ግን በጣም እናመሰግናለን
@kelemwatsegaye1116
@kelemwatsegaye1116 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጌታ አብዝቶ እውቀትን ያድልህ ያለህን አካፍለኸናል ተባረክ
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 3 жыл бұрын
የሚገርመው በጣም የምወደውን ፍራፍሬ ነው የተከለከልኩት ማንጎ ብርቱካን ሙዝ የተፈቀደው ደግሞ በሃገራችን የማይገኝ ወይም ውድ ነው።
@elu1298
@elu1298 3 жыл бұрын
Ineam kemeten belay neg mango yemwedew
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ እኔ የደም አይነቴ A+ ሲሆን አሁን ያልካቸውን የተከለከሉ ፍራፍሬዋች ስመገብ ወዲያውኑ ያለመመቺት ስሜት ይሰማኛል በተለይ ብርቱካን እና ማንጎ ስወስድ።በጣም አመሰግናለሁ
@kinhasaboch6309
@kinhasaboch6309 3 жыл бұрын
ምክንያቱም የጨጓራሽ የአሲድ መጠን ዝቅተኛ ስለሆነ ነው ።የምትበይበትን ሰአትና መጠን በማስተካከል መመገብ ትችያለሽ ።በጁስ መልክ በማዘጋጀት ከውህ ጋር በመቀላቀል በቀላሉ መ መገብ ትችያለሽ።
@tigistfesseha8200
@tigistfesseha8200 3 жыл бұрын
@@kinhasaboch6309 +q¹1¹q
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
ዶኮክተር ተባረክ ያሰተማርከን ትምህርት ዕድሜያቾንን የሚያራዝም ይመስላል አንደንዳዱነ እያቆሞኩ ነው ልዩነቱንም አያለሁ አግዚአብሄር ዕድሜ ይስጥህ
@maranatha391
@maranatha391 13 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ በእውነት
@user-nu4jx4wu4y
@user-nu4jx4wu4y 3 ай бұрын
የምወደውን ፍራፍሬ ቢሆንም ግን ማስተካከል አለብኝ ጥሩ ትምኸርት ነው ወንድሜ
@bezuworkmeles3658
@bezuworkmeles3658 Жыл бұрын
የደም አይነቴ A+ ነው በልም ብርቱካንናሚዝ ስለማይማማኝ አልመገብም አሁን ስትነገረን ገረመኝ በትክክል የልከው እውነት ነው አመሰግናለሁ ብዙ የማላውቀውን ስለነገርከኝ ተባረክ
@saraseyfu1972
@saraseyfu1972 3 жыл бұрын
የምትመክረው ነገር በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ
@YordanosAdisu-qk1lo
@YordanosAdisu-qk1lo 2 ай бұрын
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ማለት ነውና ተባረክልን እድሜከጤና ጋር ያድልህ
@abushbrshi4816
@abushbrshi4816 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዱክተር በጣም ብዙነግር አዉቃለሁ አግዚአብሔር አድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለሁሉም ነገር ፈጣሪን ማመስግ ይገባል እናም አልሃምድሊላህ ብያለሁ እኔ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ቀላል ማይባል ለውጤት በጤናዬ ላይ አምጥቻለሁ ያ ማለት እኔ ምወዳቸው ለእኔ ደም የተከለከሉ ምግቦችን ፉሩቶችን ነበር ስበላ የኖርኩት በተለይ ደሞ አሁን ብርቱካን ሙዝ ማንጎ ኦ ያ አላህ ግን አልሃንድሊላህ ማለት ነው እጅግ ምወዳቸው ናቸው በተለይ ብርቱካን ጁስ ቢስሚላህ በጣም ነው ምወድው የነበር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አልሃንድሊላህ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ሰላምህ ብዝት ይበል ከአደጋ ነው እያወጣኽኝ ያለኽው በድጋሚ አላህ ይስጥልኝ በርታ ታስፈልገናለህ አላህ ይጠብቅህ ሰላም ዋል
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 Ай бұрын
እናመሰግናለን።
@yemaryam2668
@yemaryam2668 3 жыл бұрын
ዶክተር እንደው በሞቴ አሁን ያልካቸውን ምግቦች መብላት ነው ማየት ነው ለኛ የሚጠቅመው እዚህ አገር ካለው የሌለው ነገር በዛ እኮ
@abebatefera3791
@abebatefera3791 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-sm3kl4si2e
@user-sm3kl4si2e 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@glorytogod3384
@glorytogod3384 3 жыл бұрын
Betam tekekel
@nefisasiraj8852
@nefisasiraj8852 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
አለ ሁሉም ብር ካለ እድሜ ለሱፔር ማርከት አንዳዱ ደቡብ ይገኛል ደጋማ አከባብ አ አበባም የሚበቅሉ አሉ ሰዉ አይተክልም እንጅ አለ ሌላው ከውጭ ይገባል
@jdkjjdkdd7350
@jdkjjdkdd7350 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰለ አስተማርከን አመሰግናለሁ
@taybatayba1277
@taybatayba1277 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ዘመንህ ይባረክ
@debrituheyilemariam8871
@debrituheyilemariam8871 2 жыл бұрын
ዶ/ር በእውነት በጣም ነው የገረመኝ ሰጋ ተሸክሜ ሰጋ መብላቴ ገርሞኛል በርሜል ነው እማክለው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@hemitaaman2608
@hemitaaman2608 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@ztazabi1262
@ztazabi1262 3 жыл бұрын
ግሩም አስተማሪ! ተባረክ::
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 3 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይጨምርልህ አብዝቶ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታስተምረን ከልብ አመስግናለሁ
@LeahGreen-rd2iy
@LeahGreen-rd2iy Ай бұрын
በጣም ይገርማል የተከለከሉትን ሁሉንም ስመገብ አይስማማኝም በስህተት እኳን ከተመገብኩ በጣም ነው የማርብሸኝ A+ነኝ
@berhanushanko5983
@berhanushanko5983 3 жыл бұрын
Thank you very much. It's definitely true. I am A blood type and I used to observe different unusual reactions in my body whenever I take Mango, Orange. Due to this, I don't take these fruits most of the time. If we discipline our selves by not taking what is not recommended for our blood type i am sure we can benefit a lot.
@meseretmulatu1489
@meseretmulatu1489 3 жыл бұрын
የደም አይነት ቢ መመገብ ያለብንን ግለፅልን
@martatamrat5101
@martatamrat5101 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት አገግንችለው አመስገናለው
@user-dz6ux5hn1q
@user-dz6ux5hn1q 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ከ2 ዓመት ብኀላ ነው ያየሁትና በጣም ደስ ኣለኝ!ሁሉም ያልከዉ ነገር ስላጋጠመኝ ግን ምስጢሩ ኣሁን ነው የገባኝ እና thank you !
@getahungech-vb4ro
@getahungech-vb4ro 5 ай бұрын
ሰለጥራጥሬዎች እና ሰለብዕር እሎችስ እንዲሁም ስለሥጋ እና የወተት ተዋፅዖዎችስ ለደምአይነት ኤዎች ምንትመክረናለህ እሰከአሁን ሰለአስተማርከን እያመሠገንን ጥያቄአችንን እነቀርባለን እናመሠግናለን።
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 3 жыл бұрын
ተባረክ፡ሁሉም፡ጠቃሚ፡ነው፡ትምህርትህ፡እናመሰግናለን፡፡ሁሌም፡በጉጉት፡ነው፡የምንጠብቅህ፡፡👋👋👋👋👋👋👋
@melkamumelese9359
@melkamumelese9359 Жыл бұрын
ብረታልኝ እግዛቤሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ትልቅ ተምህርት ነው የምትስተምረው ደግሜ ምልህ በርታ በርታ ወንድሜ
@aryamy6216
@aryamy6216 3 жыл бұрын
Thank you so much for your advice I am blood type A+ and I’m learning a lot from you thank you so much I used to eat the wrong food now I’m gonna start to correct my diet
@vhggg1581
@vhggg1581 2 жыл бұрын
👍👍👍
@sumeyamohammed9802
@sumeyamohammed9802 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን አመሰግናለሁ
@arseyab7453
@arseyab7453 3 жыл бұрын
Yene wendim lemitakeribew timihirt kelib enameseginalen. Gin can you list all the items in the description box below for next time, truly appreciated 😀 👍 😊
@kassahunsiele3400
@kassahunsiele3400 Жыл бұрын
Thanks. you deliver me a good info that helps me in caring myself. banana, & orange always makes me uncomfortable. that was the case!
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 3 жыл бұрын
ተባረክ ሁሉም ትምህርትህ ጠቃሚነው እናመሰግናለን፡፡
@mershaq21
@mershaq21 3 жыл бұрын
Bless you brother you are full knowledge I feel blessed you speak my native language
@taditesfaye22
@taditesfaye22 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት ካንተ ቀስሜአለሁ። እድሜ እና ጤና ይስጥልን። 🙏🙏🙏 💚💛❤
@bekelegirma9787
@bekelegirma9787 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ትምህርት ነው።
@genetasgedom304
@genetasgedom304 3 жыл бұрын
ስለምክርህ በጣም አመሰግናለሁ መመገብ የለባችሁም ያልካቸው በሙሉ አይስማሙኝም በተለይ ብርቱካ አሁን ግን በጣም ጥሩ ትምርት ስለሰጠኋኝ ችግሬን ስላወቅህልኝ አመሰግናለሁ በርታ።
@abiy72
@abiy72 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የደም አይነቴ A positive ምን መመገብ እናደለብኝ በቂ እውቀት አግኝቻለው በተለይ ከቀይ ስጋ በጣም እመገብ ነበር ለኔ የደም አይነት እንደማይፈቀድ ከዚህ ቪዲዮ ተምሬያለው በርታልን!
@1919happylife
@1919happylife 16 күн бұрын
በተረፈ አሪፍ ነው
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
እኔ A+ ሙዝ በጣም እወዳለሁ ግን ከበላሁ በሁአላ ሰላም አይሰጠኝም። ምክንያቱ አሁንገባኝ በጣም አመሰግናለሁ ለጥሩ ትምህርትህ በርታ።
@endeshawhailu4365
@endeshawhailu4365 4 ай бұрын
ልክ ነህ ብርቱካን ሙዝ እና የመሳሰሉ ጣፋጭ ምግቦች እና መጠጦች አይስማማኝም ከተመገብኩ ግን የጎሮሮ አለርጂክ እና የአንጀት ህመም ስለሚያስከትልንኝ ትቼዋለሁ
@brinebekle5939
@brinebekle5939 2 жыл бұрын
እግዜርህ ያክብርልኝ ዶክተር በጣም የምውዳቸው ፍራፍሬዎች ፡ባይፍቀዱም ግን ከጤና የሚበልጥ ነገር ምንም የለምና ።።። ።።
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 3 жыл бұрын
ዋው እንዳለ የጠቀስካቸው ፍሩቶችና አትክልቶች በሙሉ እወዳቸዋለሁ ይገርማል? ፈልጌ የምገዛው እምበላው እነዚህን ነው። ስለምታካፍለን ምክር እናመሰግናለን ።
@azebhumblot9430
@azebhumblot9430 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሁሉም ለ ኤ የታዘዘው ነገር በጣም ዉድ እንካን ኢትዬ ውጭ ጪገር እንካን ፍሬሹን እስፔሻል የፈራፍሪ ሱቅ ነው የሚገኘው ግዜም ያስፈልጋል በየግዜው ሔዶ ለመግዛት ግን እናመሰግናለን
@user-to7pj6rj9g
@user-to7pj6rj9g 9 ай бұрын
ስለ ገለፃህ እናመሠግናለን ተባርክልን
@askaletebebu8223
@askaletebebu8223 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህኝ አመሰግናለሁ
@misrakesileshe1031
@misrakesileshe1031 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 3 жыл бұрын
Amesegenalu awe ena yedem ayineta A+ new beeetukan ena muz sebela betanay lay cheger yifeterebegnal mogom yakatelgnal
@birukefenie9423
@birukefenie9423 Жыл бұрын
መልካም እናመሠሰግናለን፣ችግሩ ብዙዎቹ አገራችን ዉስጥ የሉም።
@marthadagne5641
@marthadagne5641 3 жыл бұрын
Thank 🙇 I waited long for this video I like fruit and I have a wider variety to have for blood tips A
@shasheenadlew6488
@shasheenadlew6488 3 жыл бұрын
Excellent job 👏 👍 👌 🙌
@tigistgebrewold8459
@tigistgebrewold8459 3 жыл бұрын
yesetehin miker arif hono gin le ethiopia ayihonim atakiletu chirash yelem
@BayushGobisa-qd3xf
@BayushGobisa-qd3xf 11 ай бұрын
Thank you so much
@yedeleqene8551
@yedeleqene8551 Жыл бұрын
Thank you so much our brother 🙏
@Rahelaaaaaa
@Rahelaaaaaa 3 жыл бұрын
Thanks brother. Lomis yichalal weys aychalim
@eribettytube2515
@eribettytube2515 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው። እናመሰግናለን
@zinashamare5584
@zinashamare5584 3 жыл бұрын
ዶክተር ትምህሪቱ መልካምነው ከምግቡ አይነት ም ብትነግረን እንጠቀማለን ተባረክ
@hanaabate9365
@hanaabate9365 3 жыл бұрын
Thank you very much brother🙏
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
ተባረክ አሪፍ ትምህርት ነው
@nigisthaileyeadanechelije120
@nigisthaileyeadanechelije120 3 жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ሳምንት ይሁንልህ ወንድሜ።
@abeltsegaye277
@abeltsegaye277 2 жыл бұрын
ምርጥ ሠው ነህ
@godisgood1473
@godisgood1473 3 жыл бұрын
Thank you so much its 100% true keep it up bra!
@Seblekefelegn-z4u
@Seblekefelegn-z4u Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የምንኖር ደም ኤ ዎች እንግዲህ በቅርብ የምናገኛቸውን ፍሩቶች ቻው እንበላቸው። በተለይ እኔ አብዝቼ ሙዝ ከበላሁ ብረት ሁሉ ኮታክት ያደርገኛል እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏
@worekalem.mekuriaw5811
@worekalem.mekuriaw5811 Жыл бұрын
Thank you my brother God bless you keep up et good information god classs
@zuzusiraj9763
@zuzusiraj9763 Жыл бұрын
ባለህበት ሰላምህ ይብዛ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የደሜን አይነት አላውቅም ያተን ትምህት መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ነው ነገር ግን የደሜን አይነት በ A ውስጥ አግኝቸዋለሁ አመሰግናለሁ
@tenatena7826
@tenatena7826 3 жыл бұрын
Betam ameseginalehu bizu tekamina yalitebekachew negerochin agichalehu edimena tenawin yisth wendime
@hayatali253
@hayatali253 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏
@veronicatedla2990
@veronicatedla2990 3 жыл бұрын
እመሰግናለው በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@kidistdagnachew3716
@kidistdagnachew3716 Жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen wendmi Egziabher yistelen merci
@user-ei3ss6kr6l
@user-ei3ss6kr6l 3 ай бұрын
እስካሁን አላውቅም ነበር በጣም ነው የማመሰግነው ወንድሜ
@Alemayehu30
@Alemayehu30 2 жыл бұрын
እኔ የምወዳቸውን ተከለከልኩ። ሙዝ እና ብርቱካን !? አቮካዶ ይከብደኛል ግን የተፈቀደ ነው። ብዙዎቹ ደግሞ አገር ውስጥ የሉም። ለምክርዎ እናመሰግናለን!!!
@getachewasefa8500
@getachewasefa8500 Жыл бұрын
Betam new yemamsegenew dr thanks you 🙏🙏Beritalene
@fantayegezahegn3346
@fantayegezahegn3346 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ለደም አይነት Aየነገርከን ፍራፍሬ የሌለው ይበዛል ያለውም የማይፈቀድ ነው በተለይ ሙዝና ብርቱካን ማንጎ ለማንኛውም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@hatesiaster1210
@hatesiaster1210 3 жыл бұрын
ወንድሜ ሀገር ቤት በቀላሉ ማግኘት የምትችለውን በቀጣዩ ጊዜህ ብታዘጋጅልን መልካም ነው
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሃለሁ ተባረክ በነገር ሁሉ !! ግንውሀ ፉት እያልክ አውራ ስላንቴ የነጉጉሮ ደርቋል።
@wubatube1644
@wubatube1644 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ የሆንክ ሰው ነህ ኑርልኝ ሁሌም አስተምረን
@yordanosgebrehiwot9222
@yordanosgebrehiwot9222 3 жыл бұрын
ወንድማችን ስለትምህርት ሁሉ እናመሰግናልን ነገር ግን ብዙዎቹ በአገራችን የማናገኛቸው ጭራሽ የማናቃቸውም ናቸው።በሚያሳዝን ሁኔታ የለመድናቸውን እና በቀላሉ የምናገኛቸው ፍራፍሬዎች ተከልክለና እንግዲህ በቀበል ነው ግን በጣም ከባድ ነው።
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
Bezuwechu ayakum edeze kaladametu betam tekami temeret new thank you Dr
@aymen2202
@aymen2202 2 жыл бұрын
በጣም የምወደውን ሙዝ እና ቡርቱካን በመከልከሌ አዝኛለው
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ እድሜ ጤና
@azebseyoum3210
@azebseyoum3210 3 жыл бұрын
what about coconat oil? I use it for cooking pls let me know
@haregadmasu6361
@haregadmasu6361 3 жыл бұрын
እኛ የደም አይነት ኤ የሆንን ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር የለብንም ማለት ነው ምክንያቱም የተፈቀደልን የፍራፍሬ አይነት ሀገራችን ውስጥ በብዛት የሌለ ነው አለመኖርም ብቻ ሳይሆን አይተነው እና ሰምተነው የማናውቀው ነው በተቃራኒው ደግሞ የተለመዱት እና እንደልብ የሚገኙት ፍራፌሬዎችን ደግሞ አልተፈቀደልንም
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Harge-en5rz
@Harge-en5rz Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤👍🫶
@tamratniguse1947
@tamratniguse1947 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እኔ በራሴ ብዙ ትምህርት ተምረበታለሁ A+
@bege7778
@bege7778 Жыл бұрын
Very nice info, Thank you.
@MenenSimon
@MenenSimon 2 ай бұрын
Thank you so much Dr.
@hjwfsh8403
@hjwfsh8403 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ የተከለከሉ ያልካቸዉ ፍራፍሬዎች በሙሉ እወዳቸዋለሁ በብዛት እመገባለሁ ነገርግን ከተመገብኩ በኃላ ራስ ምታት ያመኛል
@sinkneshmandefro5695
@sinkneshmandefro5695 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ💕
@tadelechfanta9523
@tadelechfanta9523 3 жыл бұрын
Tank's so mach papaya anbelam rest heal A+ and A-
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 46 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 9 МЛН
ፅንስ እና የደም አይነት|
16:37
EBC
Рет қаралды 10 М.
የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia
27:06
Ethio Family Tube
Рет қаралды 69 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 46 МЛН