ለሁሉም ደም ጠቃሚ የሆነው ሰሪቲ/ቀስተኒቻ/ አስፓራጎስ/ Asparagus: Health Benefits, Risks & Nutrition Facts

  Рет қаралды 7,827

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

Күн бұрын

አስፓራጉስ በካሎሪ በጣም ዝቅተኛ ነው ምንም ስብ የለውም ፣ የሶዲየም መጠኑ ዝቅተኛ ነው። በጥሬው ወይም አብስሎ ሊበላ ይችላል

Пікірлер: 25
@mubarekkedir1591
@mubarekkedir1591 Жыл бұрын
ሙባረክ ነኝ አስተምህሮትህ በጣም ደስ ይላል ደሜ Aነው አላህ ይጠብቅህ ጥሩም የተባለ ነገር ሁሉ ይስጥህ
@muluyihdego239
@muluyihdego239 Жыл бұрын
Amesegenalehu Tame
@seifuali5479
@seifuali5479 Жыл бұрын
እንስላል ነውዎይ
@haregituyerdaw4976
@haregituyerdaw4976 2 жыл бұрын
በደም አይነት መመግብ በጣም ጠቃሚ ነው። እኔ ኦ ነኝ እና የደም አይነት ኦ ላይ የተከለከሉ ምግቦች እና መጠጦችን ስበላ ወይም ስጠጣ በጣም እችገር ነበር። ይህን ያውኩት በጣም ቆየሁ ለምን የጨጉአራ ህመም ያስችግረኝ ነበር ። እና የማይመቹኝን ሁሉ መለየት ስችል በጣም ጤነኛ እሆናለሁ። ካልሆነ ግን ባላንሴን እስክስት ድረስ ነው ህመም የሚስማኝ። ስለዚህ በደም አይነት መመገብ ወሳኝ ነው እላለሁ። በርታ ጥነቱን ቀጥል።
@librameja5283
@librameja5283 2 жыл бұрын
እንደት ነህ ታሜ አስተምሮትህን በጣም ውስጠ ይገባል ብዙ ተጠቅመበታለሁ ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ይጨምርልህ 💕🍇🏆🙏🏻
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ እናመስግናለን
@BeletuLibase
@BeletuLibase 5 ай бұрын
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ተባረክ በስራ ሁሉ የተሳካ ይሁንልህ
@alemayele7521
@alemayele7521 2 жыл бұрын
Tebarekd Tame
@ethiotube9805
@ethiotube9805 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@abebayelma8103
@abebayelma8103 2 жыл бұрын
ግሩምምክር ውንድሜይባርክህ
@tinatina4778
@tinatina4778 2 жыл бұрын
Thank you
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ወንድም ታሜ ምነው እባክህ እንዴ blue አንዴ green color እየጠጣህ ታጓጓናለህ እኛ ስናፈላው ግን እንደአንተ ዓይነት ቀለም አናገኝም ያለነው። በነገር ሁሉ ግን በጣም እናመሰግናለን ተባረክልኝ 🙏
@selemawitghebremussie2993
@selemawitghebremussie2993 2 жыл бұрын
Please tell as sleeping well good or drink ?
@magdam8106
@magdam8106 2 жыл бұрын
Tanken 🤙🤙🙏💐
@manyazewaltekola409
@manyazewaltekola409 2 жыл бұрын
ስለግዛዋ ጥቅሞ ስራልን ወንድማችን....!!
@addisgebresilase184
@addisgebresilase184 2 жыл бұрын
ሰላም ታሜ አስፓራጎስ ተዘጋጅቶ ታሽጎ የሚሸጠውን ገዝቶ መብላት ይቻላል ?
@kijizike6274
@kijizike6274 2 жыл бұрын
ቴንኪው
@nazrawitdereje2284
@nazrawitdereje2284 2 жыл бұрын
YEDEM manese medanet ebakehe
@mikaeltesfaye5899
@mikaeltesfaye5899 2 жыл бұрын
Tame enamsgenalen
@letebrhanbayru2045
@letebrhanbayru2045 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@zewdineshterefe1314
@zewdineshterefe1314 2 жыл бұрын
የምትጠጣው ምንድነው? ጠቃሚ ከሆነ አሳውቀን። እኔ ውሀም ብዙ አልጠጣም ከጁስ በቀር ሌላ ለስላሳም አልኮልም ቀምሼ አላውቅም ቤት ውስጥም የሚዘጋጁትን አልጠጣም ፈሳሽ ባለመውሰዴ በደም ማይነስ አቸገራለሁ ያዞረኛል ምን ትመክረኛለህ?
@kuraodanabe6970
@kuraodanabe6970 2 жыл бұрын
ሰሪቲ የኦሮምኛ ቃል ነው
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 жыл бұрын
Eina min yitebes hone ena min yihunlik e .............
@helens3677
@helens3677 2 жыл бұрын
Thank you
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 21 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 3,6 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 91 М.
oct 27/2024 መሪር ሓቂ እዋናዊ ሓቤረታ
28:20
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 2,2 М.