ለመስቀል አያታችንን እንዲህ አሳርፈናል

  Рет қаралды 17,374

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ

Пікірлер: 138
@betlhemmesfin3477
@betlhemmesfin3477 Жыл бұрын
ይህን እድል የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ሰለሁሉም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ይሁን በርቺ እህቴ
@Lbubu350
@Lbubu350 Жыл бұрын
ዉብ ባህል ❤ አዶትዬ ተባረኪ ለመላው ቤተሰብሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 Жыл бұрын
የተንቢ አዶትዬ አይን አወጣሽን እኮ ወይኔ ናፍቆት ትዝታ አቦ ጉራጌ ኑሮ ተወደ ቢባል የፖለቲካ ጭቅጭቅ ቢበዛ ዘረኝነት ቢስፋፋ የምንሰማው ሁሏ እያስጠላ በላበት ሳአት ጉራጌ ሀገር ግን አሁንም ባህሉ ፍቅር ሰላሙን ይኖራል ደስ ይላል ወላሂ ያረቢ ሀገራችን ሁሉ ህዝባችን ስላም ፍቅር በረከት አብዛለት
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ Жыл бұрын
በጣም የሚገረመኝ ገጠሩስጥ ያለዉ ፅዳት ከተማ አላየሁም በጣም ደስ ይላል መልካም መስቀል❤
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
እኔም 🥰🥰🥰በተለይ አገር ቤት ሄዶ የሚያቅ ገቢው ሁሉ ሰፈሩ ንፁህ አየሩ ደስ ሲል 👏🥰
@teferaalemseged399
@teferaalemseged399 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ እ/ሔር ይባርክሽ በአያት መመረቅ ትልቅ ነገር ነው አንቺ ግን ምንም አላረፍሽም ጌታ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
ኦ አዶትዬ በጣም ደስ ትላላቹ የጉራጌን ባህል በጣም ነው የምውድው ቀጣዪንም እጠብቃለን ❤
@betelhemwagaye1700
@betelhemwagaye1700 Жыл бұрын
My God, beautiful culture ❤️ ♥️ ❤
@gebattube
@gebattube Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ውድ የሀገሬ ልጆች ያመት ሰው ይበላቹ ሳይለያቹ ሳይቆርሳቹ😘😘
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
God bless you all, beautiful culture. Thank you for sharing ❤️ 👍 🙏
@j7corr152
@j7corr152 Жыл бұрын
ወሂም አሰናናሁ ። ንቅ ቃር ትሽሮ እንማሁ የጉራጊ አጅየት ንበሮኒ ጎይታ ያረ ብርሁ ።
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ነሽ አው ምትቀልጂ ነው ሚመስላቸው እኛ እዚ ያገር ፋቅር አገበገበን ባህላችን ስናይ ቦታው የተገኘን ያህል ደስ ይለናል ይመችሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
የተንቢ ❤❤❤❤😅ኩራጌ ኩራቴ ፍቅር እኮነንውድድድድድድአደረጋችሁ❤
@JdCell-l7d
@JdCell-l7d Жыл бұрын
God Bless You Adotye
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ተባረኩ❤
@lidya4781
@lidya4781 Жыл бұрын
አያታችሁን እንዳስደሰታችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን በደስታ ያጥግበው:: ተባረኩ::
@Hayat79725
@Hayat79725 Жыл бұрын
raw talent thank you merkama adotye for showing us the authentic culture keep going girl you are killing it❤❤❤ ejena afer❤❤❤
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ሁፈይይይ ጌታ ሲከብር ሳይ ደስስስ ሲል❤ ተባርኩኩኩኩ
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ባህላችን ስላሳየሽን አዶትዬይ❤❤
@habtu306
@habtu306 Жыл бұрын
የተባረከ አይምሮ የተነሳቡት አይረሳም ጌታይባርክሽ
@tgmcmaster128
@tgmcmaster128 Жыл бұрын
Thank you for another amazing work! Keep it coming please
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Жыл бұрын
Tadileshi kenat belay ayat silaleshi idilgna nesh mesqel kenate gar yaslfikutn asitawesishgn Idimeachew yarzimlish ❤❤❤ 🙏💐💐💐
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
አዶት እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክሽ በልጆችሽ አግኚው ባለፈው ለአያቶቼችሽ የገዛሽው የጆሮ ማዳመጫ ከየት እንደገዛሽው ጠይቄሽ ነበር ማወቅ የፈለኩት ለእነሱ ጠቅሞአቸው ከሆነ እኔም ለአያቴ ተመሳሳዩን መግዛት ፈልጌ ነው እህቴ መልስሽን እጠብቃለሁ አመስግናለሁ
@መለወጥበሀገር
@መለወጥበሀገር 2 ай бұрын
የኔ ውድ አፎና አፈር ቃቃዳ አትቃር ቴቀብር ትትዝረኪ ትሺ ኸማ ትሬፍ
@martaabate1486
@martaabate1486 Жыл бұрын
ከውጭ ሄደው ቤተሰቦቻቸው ላይ ለሚንቀባረሩ ጥሩ ትምህርት ሰጭ ነው።
@tigistfikade892
@tigistfikade892 Жыл бұрын
You working hard so beautiful thank you ❤
@rozalema9552
@rozalema9552 Жыл бұрын
Great job I love it ❤❤❤❤
@belaymehretyebzalgn4693
@belaymehretyebzalgn4693 Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ደስ ስትሉ ማማራችሁ ጉራጌዎች ስወዳችሁ ❤❤❤
@betiosamo1599
@betiosamo1599 Жыл бұрын
ጎበዝነሽ በጣም ደስ የሚል በአል አይተናል ተባረኪ
@martaabate1486
@martaabate1486 Жыл бұрын
በብዙ ተባረኪ አዶት በጣም ደስ ይል ነበር 'የተንቢ'
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb Жыл бұрын
Beautiful culture ❤❤❤
@SelamMeded-po2mk
@SelamMeded-po2mk Жыл бұрын
Geta yebarekachu wow eyesus geta new
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
የተንቢ አዶት የጉራጌ አጅየት ባህለዳ ወሄቃር ታትየሽ ወላሂ በጣም ነዉ ምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo Жыл бұрын
ሀሌ ሀሌሉያ በጣም የምወደው መዝሙር ዋው
@meserettadese6205
@meserettadese6205 Жыл бұрын
ብዙ ነገሮችን አስታወስሽኝ የአያቴን ቤት 😢😢😢
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
Wow, so beautiful and beautiful Culture. I love it.❤
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Thank you Adotye
@bethelhemlemma5956
@bethelhemlemma5956 Жыл бұрын
Eweye yene mare tebareku geta abezeto yebarkachu ❤❤
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 Жыл бұрын
Gobez yen jegna betam des yilal.
@ምህረትባደንጋ
@ምህረትባደንጋ Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ሀገራችን በደንብ ገልፀሽዋል
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 Жыл бұрын
ውይ አዶትዬ እዴት ደስ እንደምትሉ ❤❤❤
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@neimakedirmuhamedneimakedi6283 Жыл бұрын
ሊዬ ምር ንበርም ኖድኽ ትሽረማ ኸማ ታህማ ይርቅ ሲዬ አዶት ብላሽ በትክክል ነው የሰየምሽው ቀሚስ በልኳ የት ነው ያገኘሽ እንደሲያና እድሜ አለችኝ በአላህ ንገሪኝ ሀዋሳ መሆኔን ነግሬሻለው
@Mimid5
@Mimid5 Жыл бұрын
ታምራላችሁ ተባረኩ ❤❤ ሰብ ቲቃሼ የረሳሄ እንም ቲቄ የረመድሄ ሀሌ ሀሌሉያ ❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
የኔ ማር እፍፍፍፍ የተቢዬ ❤❤❤❤❤💔💔💔💔በጣም ታምራላችሁ
@gebattube
@gebattube Жыл бұрын
ጎርደቲ ቲደቅ የግሬድ ቤቱ ያትቸር 😂😂😂 ❤❤❤❤❤
@Kremixtube
@Kremixtube Жыл бұрын
እንኳን ለዚቀን አደረሰሽ አጀት❤❤❤❤
@titinasina2686
@titinasina2686 10 ай бұрын
ጎርደድ በድየ ሟጃው ያሺ
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 Жыл бұрын
Adotiye 1gna neshe tebarekkk please zefen enidatileki
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Жыл бұрын
Enmahima tishrema aetemeecho ❤❤❤
@tirsitwedano4313
@tirsitwedano4313 Жыл бұрын
Wow Aditya Geta birkkkkkk yadergish
@ሜና
@ሜና Жыл бұрын
አዶናት ትንብር ዮ በይኝ መ ምር ትሽሮ ❤ስያናዬ❤
@seranatube1366
@seranatube1366 Жыл бұрын
Meskel begurarage eyo yisher hema 🥰🥰
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
አዶት አያትሽም በጌታ ናቸው ማለት ነው? በጣም ደስ ይላል እኔ ጉራጌ ክልል ወንጌል ብዙም የገባ አይመስለኝም ነበር ስሙ ይባረክ እንደዚሁ የሰሜኑ አያቶቻችን ጌታን ሲያመልኩ ያሳየን ልኡል❤ ተባረኩ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ኮተታም ለአንቺ ወንጌል ማህተብ መበጠስ ነው ጉራጌ ኦርቶዶክሶች ወንጌልን በ40ና በ80 ቀን ተጠምቀን ተቀብለናል ከጊዜ በኋላ ለሰልባጅ ብለው ነው ሚተቀበልን የሚሉት
@SaraSara-uk9gs
@SaraSara-uk9gs Жыл бұрын
Wow tabrakiiii dsala egzaber yebarkchu
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን አጠረ ቪዲዮው
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm Жыл бұрын
አሜን ሲይምር አጀት❤❤❤❤
@genitude6705
@genitude6705 Жыл бұрын
Wooowww so beautiful 🎉🎉❤❤😮😮😮😢
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
❤❤❤ተባረኪ
@Hagere-k3r
@Hagere-k3r Жыл бұрын
በረካ ሂ❤❤
@TT-qj7bx
@TT-qj7bx Жыл бұрын
You are blessed Adotyeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@endalkdesu
@endalkdesu 10 ай бұрын
ያምራል።
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤berch ehate
@addis9308
@addis9308 Жыл бұрын
ተባረኪ።
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ዋወ መስቀል ልዩ ነዉ ለጉራጌ
@rozihanen1429
@rozihanen1429 Жыл бұрын
adotaye wahema asenanehum wahe wahameya yehanehu❤❤❤
@ketfowatube3093
@ketfowatube3093 Жыл бұрын
ዋው ኩሩ ህዝብ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ጉራጌ መሆን ኮራትነው በጣም ያምራል
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
7:52 ስታምሩ ❤❤❤
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
I am #1 today, love you Adotiye ❤
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu Жыл бұрын
ተባረኩ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችቱሁ
@sabaheavenly1067
@sabaheavenly1067 Жыл бұрын
God bless you!
@tedilalemma3196
@tedilalemma3196 Жыл бұрын
God bless❤❤amazing❤❤
@birhanutimerga4508
@birhanutimerga4508 Жыл бұрын
❤❤❤
@kingcell4953
@kingcell4953 Жыл бұрын
❤yne kmem asyina
@betykifle7512
@betykifle7512 Жыл бұрын
ወሂም አሰናናሁም እተሟሚት 🥰🥰🥰🥰
@haimanotgizaw3915
@haimanotgizaw3915 Жыл бұрын
Love Gurage!!
@qatardoha9424
@qatardoha9424 Жыл бұрын
እዴት እደምታምሩ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@sefyahussen9294
@sefyahussen9294 Жыл бұрын
ይያ ቀልጣፋ ❤❤❤
@seadabedewi3490
@seadabedewi3490 Жыл бұрын
Wow ንቃር ትሽረማአ🎉🎉😊😊😊
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df Жыл бұрын
የተቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትሽረማ ትረፈማ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nahu3008
@nahu3008 Жыл бұрын
የጉራጌ ኧጅ የትረፍ እንቃረዳ ሙራ❤❤
@laelnaam
@laelnaam Жыл бұрын
Wow 🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🥰🥰🥰🥰🥰
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
Woooow❤❤❤
@DegemuSeresa
@DegemuSeresa 8 ай бұрын
❤😂t👏
@BaithuUllah
@BaithuUllah Жыл бұрын
በጠምንውየሚያምራው በአህላቼን ከሳራቤትጀምሮ እህቶቼእናተምበጣምንውያማራባቹ በዚውቀጥሉ በአህላችንበማስተውውቅ የጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@senaitsine2175
@senaitsine2175 Жыл бұрын
bless u yene konjo
@martamengesha2491
@martamengesha2491 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@martadesta3904
@martadesta3904 Жыл бұрын
አጅየት❤
@Bellayerose
@Bellayerose Жыл бұрын
Wow 😮
@hananahmed9709
@hananahmed9709 Жыл бұрын
❤️❤️❤️😘😘😘
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesiberhanu3799
@mesiberhanu3799 Жыл бұрын
wow❤❤❤❤
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 Жыл бұрын
God bless all
@massamo4596
@massamo4596 5 ай бұрын
Ere benatish adotye alehu beyign begeta tefteshal beselam naw woy?
@LydiaM.Ayalew
@LydiaM.Ayalew Жыл бұрын
Ager bet des yelal❤
@ferhwottesfaye
@ferhwottesfaye 10 ай бұрын
በጣምበጉጉትየምጠብቀዉበአልነዉ❤ደሰትላላቹ❤ሁሌየሚገርመኝነገርግንእኛየከተማሰዎችይሄንንልብሰለበአልእንለብሳለንየገጠርሰዎችግንአይለብሱትምለምን😂ይንቁታል😂
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 Жыл бұрын
Elilllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@am7532
@am7532 9 ай бұрын
ምነው ጠፋሽ በሰላም ነው ቤተሠበቼ ያስባሉ አትይም
@haymanot9041
@haymanot9041 Жыл бұрын
ግን አዶትየየሳት ማደጃውን ውጭ ለብቻው ቢሰሩለት ጥሩ ነበር ጭሱ አይን ያማል
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
አቦ ጉራጌ ❤❤❤
ይሽታ መስቀር /የጎመን ክትፎ
18:06
Adot አዶት tube
Рет қаралды 16 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 28 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 78 МЛН
የሀገር ቤት ፅዳት ለካ እንዲህ ይከብዳል‼️
19:40
እጅ የሚያስቆረጥም የእናቴ ብራብራት
14:25
Adot አዶት tube
Рет қаралды 23 М.
የገጠር ህይወት ገላይ እስከ ታች‼️
21:10
Adot አዶት tube
Рет қаралды 27 М.
ለአያቶቼ ያመጣሁት ስጦታ/gifts for my grandmas‼️
10:31
Adot አዶት tube
Рет қаралды 26 М.
የጉራጌ የቅቤ አወጣጥ #how to make ethiopian gurage better
19:39
ጉዞ ለመስቀል ወደ ሀገር ቤት
11:53
Adot አዶት tube
Рет қаралды 11 М.
ጉዞ ወደ ናፈኩት ትውልድ ሀገሬ‼️
20:48
Adot አዶት tube
Рет қаралды 37 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 28 МЛН