ለመስራት ቀላልና ምርጥ የክሮሰንት አሰራር (How to make easy homemade croissants) Ethiopian food||EthioTastyFood

  Рет қаралды 47,124

EthioTastyFood

EthioTastyFood

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@Love-hh8tj
@Love-hh8tj 4 жыл бұрын
እኔሥ ያለቅቤ የሚሠራነዉ የናፊቀኝ ቅቤ ሢሉኝ ዉጥትነዉ የምለዉ
@MebrtaBirhan
@MebrtaBirhan 3 ай бұрын
ማሻእላህ ያመራል
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሞያ እዚህ ቤት አለ ። እጅሽ ይባረክ !
@amsaledemessie7986
@amsaledemessie7986 4 жыл бұрын
Nice explanations u hv got thank you
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
Thanks and welcome
@alesaal699
@alesaal699 Жыл бұрын
በርችይ
@jemilaalishikuruila1741
@jemilaalishikuruila1741 5 жыл бұрын
Arif new eht berchi
@rahwaefrem3472
@rahwaefrem3472 5 жыл бұрын
Gobez lji, Good job kbiew margarin metekem enchlalen wey
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 жыл бұрын
awo yechalal
@fafuyilma1643
@fafuyilma1643 5 жыл бұрын
እንዴት ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@zaytunyarja22
@zaytunyarja22 4 жыл бұрын
ማሻአላ አሪፍነው👍
@coolmom8537
@coolmom8537 5 жыл бұрын
Wawwww thanks for sharing sister 🙏🙏🙏🙏🙏
@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ
@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሺ ይባርክ ግን ባውደር አይጨመም እደ ንገሪኝ እህት
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
በእርሾ ነው ያቦካሁት ፓውደር አልጠቀምም ለክሮሰንት
@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ
@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ 4 жыл бұрын
@@EthioTastyFood እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
@lawaytarko2448
@lawaytarko2448 2 жыл бұрын
Wow🥰
@Tube-kh9nb
@Tube-kh9nb 4 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ሳይ ነው ኮሮሶን ያለ ጅብን ማማየ ምን አይነት ጣእም አለው ሊጥ ብቻውን እኮ ነው የተጠቀለለው
@አለሀምዱሊላ-አ1ነ
@አለሀምዱሊላ-አ1ነ 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 4 жыл бұрын
በትክክል በውስጡ ጅብና ማረግ ነበረባት ወይም የደሮ ክሽን መዘጋጀት ነበራት
@zahrahussen5511
@zahrahussen5511 3 жыл бұрын
@@konjokonjo8565 እኔም ያለ ጅብን ቲሰራ አይቸ አላውቅም ብቻውን
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛለረ
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 жыл бұрын
እኔአልችልም መሥራት ገዝተው ሲመጡ እደሷነው ቅቤውንያረጉት ወይም በዘይት ዘይቱን ቀብተውነውየሚሠራው
@ልጄየህይወቴፓስዋርድነው
@ልጄየህይወቴፓስዋርድነው 5 жыл бұрын
ለገበያ ከሆነስ ቅቤው በዛ ሳናደርግ መጠቀም አንችልም በዘይት እጅሽ ይባረክ በርቺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 жыл бұрын
ይቻላል በዘይት ሞክሬው አላውቅም
@hassenmamo1716
@hassenmamo1716 4 жыл бұрын
Waw was ymechsh betam new yemiyamrew yemitaft ymeslal.
@zeharazehara9062
@zeharazehara9062 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ግን ሰአት ይፈጃል
@mariodona8996
@mariodona8996 4 жыл бұрын
ውዴ ሀገር ቤት ኦቭን የሌለን እንዴት መስራት እንችላለን በዛተር ሰራው ነበር ያምራል ተባረኪ እስኪ ከይቅርታ ጋር ያለ ኦቭን መስራት ምንችልበትን ብታሳይን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
እሺ
@ሀገሬእወድሻለሁ-ጠ9አ
@ሀገሬእወድሻለሁ-ጠ9አ 4 жыл бұрын
እህት የምናበስለው እንደፈጣየር ነው ከላይም ከታይም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
አዎ
@ftieymftah118
@ftieymftah118 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እኔ እሞክረዋለሁኝ ግን ቂቤዉ አንድ ኩፓያ ያልሺዉ አልተረዳሁትም የዎሃ ኩባያ ነዉ ያልሽዉ እስኪ ግልጥ አድርግልኝ ሆቢ ልሞክረዉ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
አንዱ ጥቅልል 1 ኩባያ ነው የሚባለው
@ftieymftah118
@ftieymftah118 4 жыл бұрын
@@EthioTastyFood እሺ ከልብ አመሰግናለሁኝ ዉዷእህቴ ሰርቼዉ በጣም ወደዉታል ሰዎቹ
@martabini8473
@martabini8473 5 жыл бұрын
ምን አይነት ቂበ ነው የተጠቀምሽው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 жыл бұрын
የአትክልት ቅቤ ነው የተጠቀምኩት ባለን ወይም በምናገኘው ቅቤ መስራት እንችላለን
@ድንቅነሽኢትዮጵያ
@ድንቅነሽኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ባለሙያ በጣም ያምራል ግን ማነኛውም የገበታ ቂቤ መጠቀም ይቻላል?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 жыл бұрын
አዎ ይቻላል
@rukiyashamil96
@rukiyashamil96 5 жыл бұрын
በቅቤው ፋንታ ዘይት መጠቀም አይቻልም?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 5 жыл бұрын
በዘይት ሞክሬው አላውቅም
@miza2139
@miza2139 5 жыл бұрын
I am already hungry!
@masreshalule7686
@masreshalule7686 5 жыл бұрын
10Q Tebareklen
@NadeemNadeem-tp4eg
@NadeemNadeem-tp4eg 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@ዕንቁዬ
@ዕንቁዬ 5 жыл бұрын
Betam yamiral
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 5 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው በርቺ
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
wow wow very nice bautifu garil
@tigesttefera4674
@tigesttefera4674 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው
@messeret911
@messeret911 5 жыл бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿 yummy
@FhuyHhh
@FhuyHhh 9 ай бұрын
ባዶነውሳ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 9 ай бұрын
አዎ ቸኮሌት ማድረግ ትችያለሽ
@genetalem2092
@genetalem2092 4 жыл бұрын
Good job 👍
@mohammedrabie5858
@mohammedrabie5858 4 жыл бұрын
Keba
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
😍😘🙏🙏🙏
@makia-alwiayaalwiaya3727
@makia-alwiayaalwiaya3727 4 жыл бұрын
ማሻ አላ
@zemen6928
@zemen6928 5 жыл бұрын
Inde bado nw inde yemitekelelew
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ 4 жыл бұрын
እውስጡ ምንም የለውም እኔ በዝሁ አይነት ውስጡ ላይ የተለያዩ ነገሮችን ይደረግበታል ጂምና እና ጀዘር
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 жыл бұрын
የኔ ምንም የለውም በቅርቡ በጃምና በቸኮሌት እሰራና ፖሰት አደርጋለው
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ቆንጆ የቀረፉ ዳቦ #Ethiopia food how to make cinnamon roll
10:47
Adot አዶት tube
Рет қаралды 300 М.
The easiest way to make croissant! Why I didn't know this method before!
8:04
Liza’s Delicious recipes
Рет қаралды 2,1 МЛН
Quickly Make Perfect Croissants at Home Recipe in Urdu Hindi - RKK
13:54
Ruby Ka Kitchen
Рет қаралды 713 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН