ለሙስሊሞች ጥያቄ ትክክለኛ መልስ እና መሠረታዊ ጥያቄ ?!?! አምላካችሁ አላህ ስንት ነው???

  Рет қаралды 3,528

Mohammed abebaw(መሐመድ አበባው)

Mohammed abebaw(መሐመድ አበባው)

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@ethiopianpastorbikalewadem6119
@ethiopianpastorbikalewadem6119 5 ай бұрын
ጌታ ይባሪክህ ለአንድ ሙስልም ላስቸገረኝ መልስ ሆነኸልኛል
@eleni311
@eleni311 2 ай бұрын
ማምዬ ተባረክ በጣም ነው የምወድህ ብዙ ሙሰሊም ወገኖች አሉኝ ያው የወሎን ሰው ካወከው አበበ ብሎ ሰይድ ነው ይሄ ህዝብ ከጬለማ ይውጣ እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድማለም 🙏❤
@WendesonMamo-d8x
@WendesonMamo-d8x 8 ай бұрын
ፀጋ ይብዛል
@sumayayasin6311
@sumayayasin6311 3 ай бұрын
የኛ አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወልድም እንደነት የኢትዮጵያ አምለክ የአስራኤል አምለክ ብሎ ነገር የለም ዘጠኝ ወር ተረግዞ ከሴት መሀፀን የተወለደዉን ኢሳን አምለክ ነው ብለቹ የለም መጀመሪያ የረሰቹን እወቁ የረሰቹን ሰተዉቁ የኛን ሀይማኖት ለመስተመር ትመጠለቹ
@RamaRama19772
@RamaRama19772 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-xd4xp5bo5h
@user-xd4xp5bo5h 11 ай бұрын
ፀጋ ህ ያብዛልህ ወድማችን
@ነበርሹልጊ
@ነበርሹልጊ 8 ай бұрын
ትክክልነህ
@JoneStrive
@JoneStrive 28 күн бұрын
Allah is greate. eysus ymilwe kale Greek word nw like zuse ye Roman tawete andu seme nw ewntegaw ye eysus seme enkuan atkem doma.
@yonasgizaw7212
@yonasgizaw7212 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@ቃልኪዳንአስፋው
@ቃልኪዳንአስፋው Жыл бұрын
ክበር ወድማችን
@girmagetachew4517
@girmagetachew4517 11 ай бұрын
ጌታ ይጨምርህ ከገልግሎትህ ይብዛ ❤
@ykeram
@ykeram 10 ай бұрын
አትፈላሰፍ መጀመረያ ተማር መሃይም
@AbduArarsaAlwmu
@AbduArarsaAlwmu 9 ай бұрын
Hin sobin paaster
@HafizMohammed-m1k
@HafizMohammed-m1k 10 ай бұрын
እኔ በጣም ደነዝ ነህ ለእኔ እረ አትግማማ መግማማት በጣም ያስጠላል መግማማት ትልቅ ውርደት ነው አማሪኝ እናስተምርህ
@wudearaya8756
@wudearaya8756 8 ай бұрын
አላህ ጣኦት ነው። መሐመድ ሐሰተኛ ነብይ ነው። ለሙስሊም ስድብ ሱና ነው ? ፈጣሪ ያስባቹ
@حكمهحكمه-ب4ق
@حكمهحكمه-ب4ق 9 ай бұрын
ወድሜ ሲጀመር እውቀት እንዲያስተምሩህ ከፈለግክ በግል መስመር ግባላቸውና ያስረዱሀል ያተን አይነቱ ማሀይም ቁረአን በመጣበት ሊያስረዳን አይችልም እኛ ሙስሊሞች ዲናችን ሙሉ ነው እናተ ተጨነቁ ሰው ለፆፈላቹ መፆሀፍ ቅዱስእናም ኢሄ የደቆሮዎችን ንግግርህን ሚዲያ ስታወጣ ያሳፍራል
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 8 ай бұрын
ቁራንን የፃፈው ማነው የመሀመድ ተከታዮች ለዛውም ከሞተ በሗላ ለዚህ መልስ እፈልጋለሁ
@ZinetshefekeAyelgh
@ZinetshefekeAyelgh 4 ай бұрын
እስኪ ልጠይቅህ እየሱስ ክርስቶስ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ እኔ ጌታ ነኝ ተገዙኝ አላለም ነብያችን ዓሳ ሰ ዐ ወ የአላህ መልክተኛ እንጂ ጌታ አይደለም
@ZinetshefekeAyelgh
@ZinetshefekeAyelgh 4 ай бұрын
ነብያችን ኢሳ
@ZinetshefekeAyelgh
@ZinetshefekeAyelgh 4 ай бұрын
የሰው ልጅ ከተወለደ በኋላ ሳይጠመቅ ሃይማኖት ሙስሊም ነው ማለት ትክክለኛ ው ሃይማኖቱ እስልምና ነው
@firahundesie4374
@firahundesie4374 4 ай бұрын
ትንቢተ ኢሳያስ 45:21 በደንብ ነው ሚናገረን
@muktisefu3083
@muktisefu3083 Жыл бұрын
Lamin lib kalek ke ustaz abu hayder ga fitlafit teganagntek ataweram eee
@የማይደበቅእውነትኢየሱስ
@የማይደበቅእውነትኢየሱስ Жыл бұрын
እንዲመጣ ጥያቄ አቅርበን አልመጣም
@sunyaali2072
@sunyaali2072 Жыл бұрын
​@@የማይደበቅእውነትኢየሱስባገኛችሑ እኔ በቃችሗለሑ ለናተ መልስ ምን አደከመው ኡስታዛችን እናቴ አውቆ የተኛን ሰው ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይባላል ይልቁንስ ለራስሕ ልብ ግዛና ተማር ሙስሊም ያስተምርሀልጅ ወላሒ ወቢላሕ አታስተምረውም ይሕንን እወቅ ሃይማኖት አንተ እደምጨፍረው ቀላል መሰለሕ
@MohammedYusuf-nq9ns
@MohammedYusuf-nq9ns 10 ай бұрын
ወንዲም በጣም ትልቅ ስህተት ተሳስተሀል። first the Jusus language is only Aramaic. There fore in past Aramaic language the name of god is Alaha' ጥናቶችህ በጣም አናሳ እንደሆነ እሚያሳየው ቢያንስ የግብፅ ክርስቲያኖች(all areb Christianity)እንኳ አምላካቸውን አላህ ብለው እንደሚያመልኩ አለመገንዘብህ??? The name እግዚአብሔር is only amharic(come from giez) በመቀጠል ማሪያምን የሚያመል የለም ለምትለው ቤተክርስቲያን ፎቶ ለጥፈው ለማራያም እያሉ ይሠግዳሉ,እርዳታን ይጠይቃሉ,በርሷ ይምላሉ,ታዲናለች ብለው ያስባሉ ....ከዚህ በላይ አምልኮ የለም!!! ቁርዓን የመጽሐፋችሁን ብቻም ሳይሆን በግል እምሰሩትን ሁሉ ያብራራልሃል Please read
@cgf8399
@cgf8399 10 ай бұрын
ሳይመሺብህ ሀቁንተቀበል ሙስሊሞችን አተአታስትምርንም አልሀምዱሊላሂ ድናችንሙሉነዉ ኢሳአሊይሂወስለም ነብይነዉ የአላህበሪያነዉ ፈጣሪአንድአላህብቻነዉ በአንተ አፉ የኛ ዉድነብይ አይነሳም በጩሆትእሚሆንየለም. ትክክልኛሀይማኖት ኢስላምብቻነዉ።ኡስታዝን አተልታስተምርዉ ሆሆሆይይይ አብበህ ተርዳ መጀመሪያ ከዛንቡኅላ ሲገባህ ሀቁንትከተላለህ።
@SeidZeyin
@SeidZeyin 2 ай бұрын
Arebgnawn bible anbb zm bleh ende gari atmera
@abdulhakimshelemo4401
@abdulhakimshelemo4401 Жыл бұрын
እስቲ አረብኛው እና እብራይስቱ መፃፍ ቅዱስ ላይ እግዛቤር የሚል ስም አንድም የለም እንዲያውም አረቢክ ባይብልክ ላይ ሁሉም ቦታ አላህ ነው እሚለው ። ወገኔ ዝም ባለ አፍ ዝምብ አይገባምና አንተም ዝም ብለህ እውነትን ብትፈልግ ያዋጣሀል እሺ
@yonasgizaw7212
@yonasgizaw7212 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@tizitalost2693
@tizitalost2693 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እኮ ግእዝ ነው - እግዚ ገዢ ብሔር ማለት ግዛት ነው አንድ ላይ የዓለማት ገዢ ፈጣሪ ማለት ነው። የአእግዚአብሔር ስሙ ያህዌ ነው አልፋና ኦሜጌ ማለት ነው❤
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م Ай бұрын
Abo.aydara.gan.fiton.bamastawat.ayto.yawekal.gab.fet
@JemalHassen-jl8ei
@JemalHassen-jl8ei 10 ай бұрын
ፕፕፕ የሚገርም ጭንቅላት ይብላኝ አንተንየሚከሉት
@user-bl8hk5ek2x
@user-bl8hk5ek2x Ай бұрын
በጣም የሚገርመው ድፍረታቹ ነውኮ እንደው ማን ይሙት ኢሳ የአላህ ሰላም በሱም በእናቱም ላይ ይሁንና እሱ ነብይ ለመሆኑና ፈጣሪ ላለመሆኑ ከእስልም የተሻለ ማስረጃ ያለው እምነት አለ ይሄ ሶሻል ሚዲያማ ለማሃይብ የሚፈነጭበት ጊዜና ዘመን ነውኮ እንጂ እስኪ አንተና መሰሎችህ ከሳዲቅጋር ፊትለፊት ተገናኝተህ የመወያየት ልብና እወቀት አለህ ምን ያደርጋር ተደብቆ ጩኸት ፋይዳ ቢስ ነው
@LidiyahayluHayludula
@LidiyahayluHayludula 22 күн бұрын
Sadiq yemibalew sewiye alawaqi new beqininet honeh bayibil anibib alebeleziya chirash atimeliketew
@amirmohammed3445
@amirmohammed3445 9 ай бұрын
where do we find the author of the bible? christians whom they call gospels are ananymouse, to answer this Question they will come to the Quran that means they dont have answers.they always make burden of proof
@qwermohammed
@qwermohammed 9 ай бұрын
አንተ የሴጣን ወንድም ጥመትህ በጣም ሀይለኛ ነዉ ግን ልንገርህ በሰማይም በምድርም ያለዉ ሁሉ አንተ አመንክም አላመንክም ብትጠራጠርም ባትጠራጠርም ለአሏህ እጅ የሰጠ ነዉ። እና ከእስልምና ዉጭ በዚህች አለም ሆነ በመጨረሻዉ አለም ተቀባይነት ያለዉ ሐይማኖት የለም እሺ አንተ ደደብ ፡ካፊር አንተ ግማታም ልንግርህ ነፍስህን ተከትለሐል እናም አንድ ከነፍስህጋር ጠፍታችሆል ደሞ አሏህ ሲጠም ያጠመመዉ ማንም አይመልሰዉም።
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 8 ай бұрын
በታኦት መረጋም በዚህ ዘመን 😢
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 ай бұрын
Isu sayihon inate nachu yeseyitan wondimoch bagilits eko nagarachun eko bemidya layi seyitan Jin wondimachin now bilachu yejin iht aleni yejin wondim alen bilachu barasachu afi yetanagarachu erasachu nachu injy igna machem seyitan wondimachin now anilim
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 ай бұрын
Inate ayigabachumi injy Jin seyitan 1 now seyitan now 1 bicha now seyitan yejinyoch alaqa now isu alaqa hono jinyochun yazizal gin inate ayigabachumi seyitanina Jin Andi now
@rahmaahmed343
@rahmaahmed343 10 ай бұрын
ያንተን ድቁርና ሳይ ተገረምኩ መፅሀፍ ቅዱስ ምነው አላህ አለውሳ በል አንተ ደግመህ ይህን እውቀት ይዘህ ሚድያ ላይ አትውጣ እሽ ወገኔ አንተ ነፃ ነህ መፅሀፍ ቅዱስህ አላህ ይላልሳ ታዳ فَإِنَّ اللهَ وَاحِدٌ، وَالْوَسِيطُ بَيْنَ اللهِ وَالنَّاسِ وَاحِدٌ، وَهُوَ الإِنْسَانُ الْمَسِيحُ يَسُوعُ، 2‏:5
@rosaliealayon5764
@rosaliealayon5764 3 ай бұрын
አረ አልቀረብህም የአረብ ክርሥቲያኖች እዚጋሂቤር መቸ ይልና አላህ ነው የሚልት አላህ ማሥተዋልን ና ሂዳ ይሥጥህ
@mamaethiotube2667
@mamaethiotube2667 10 ай бұрын
አልገባህም በቃ !!!
@lubabaseid808
@lubabaseid808 2 ай бұрын
እረ ይድፋህ በቁምህ የሞትክ ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም ምን ገልቱ ነው ሲያስጠላ የወለቀ
@ykeram
@ykeram 10 ай бұрын
አንተ ጭንቅላትህ ቂጥህ ስር ነው ያለው መሃይም መጀመረያ ተማር
@Roza..15
@Roza..15 10 ай бұрын
tenagrshe motshal lebe yestshi
@mohammedtoyeb5695
@mohammedtoyeb5695 10 ай бұрын
በጣም የወርድክ ቆሻሻ በጣም ነው የምታስጠላኝ ምንም ስለማታውቅ ወሬህ ራሱ አር አር ነው የሚለው ማንም አይሰማሕም
@EdlawitMar
@EdlawitMar 9 ай бұрын
ሙስሊሞቹ ሁልግዜ መሳደብ ብታ ለነገሩ ሱና ነው አይደል
@SumeyaMustefa-tu4ih
@SumeyaMustefa-tu4ih 9 ай бұрын
Okote awarek beka fesam ke enanteyebelete tesadabi ale ende
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 104 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,5 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
19:02
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 15 М.
እስኪ ስሟቸው
7:38
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 7 М.
አምላክ አምላክ አለውን?
4:03
Mohammed abebaw(መሐመድ አበባው)
Рет қаралды 277
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 104 МЛН