💥አለምን በየአመቱ በጥያቄ የሚጠምዱት ሶስቱ ሰዎች ማናቸው?🛑ከኢትዮጵያ መሆኑ አነጋጋሪ ሆኗል! Ethiopia

  Рет қаралды 6,053

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@Masi-c6z
@Masi-c6z 2 күн бұрын
ሰላም እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adanebabyloriso
@adanebabyloriso 2 күн бұрын
መቼም ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ የሆነ =ሰባ ሰገል== ከተለያዩ መፅሐፍ ውስጥ ሲነበብ,,, ሳባ ሰገል ወይም የሳባ ነገስታት ቤተሰብ ወይም ለምሳሌ የሳባ ንግስት አዜብ ስትባል ነበር ===ሳባ===ማለት አገር ወይም ኢትዮጵያ ነች,, ሰገል ማለት ደግሞ 😊የነገስታት ቤተሰብ,,, ልዑላውያን ናቸው!!! ያ ማለት ተጠባባቂ ነገስታት ማለት እንጂ የጥበብ ሰው!!! ምናምን አይደለም!!!! አዳም ሀጥያት ሰርቶ ከገነት ከተባረረ በህዋላ የምድር ሕይወት እጅግ ሲከብደው ወደ ገነት በር እየሄደ,,, በየቀኑ ያለቅስ እና እጅግ ምርር ብሎ ይቅርታን ስለምን ነበር,,,, እግዚአብሔርም አዘነ እና ዘር ሐረግ እናት እና አባት የማይታወቀውን ካህንኑን መልቀፀደቅ በማምጣት በሰው እና በአምላክ መካከል እንዲገባ አድርጎ ሰው ሆኖ በምድር ላይ የሚወለድ ሁሉን ከእግዚአብሔር ጋር እንዲያስታርቅ አስቀመጠ,,, እናም በእሱ አማካኝነት ለአዳም እንዲህ የሚል ቃልኪዳን ነበር የገባለት,,,, ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድናሃለሁ,,, የሚል ተስፋ አዘል ቃል ገባለት,,, እናም ይህ ካህን መኖሪያው ኢትዮጵያ ሰሜናዊ ግዛት ውስጥ በጣና ሀይቅ ቂርቆስ ገዳም ውስጥ ነበር,,,, ያንን ቃል ኪዳን ሲጠባበቁ ወይም ደግሞ ክህነትን ከንግስና ጋር አጣምሮ የያዙ ሳባውያን ወይም መለከፀደቃውያን ይባሉ ስለነበር,, ያኔ የተገባውን ቃል ይጠባበቁም ነበር እና ክርስቶስ በቤተልሄም ሲወለድ ሲጠባበቁ የነበረው ኮከብ ተገለጠ እና እየመራቸው,, ወደ ቤተልሄም ወሰዳቸው,,, ከዛ ጊዜጀምሮ የመልከ ፀደቅ ክህነት ያበቃው,,,, ምክንያቱም እግዚአብሔር ከሰው ጋር ሆነ,,,,, አማላጅ አስፈላጊ አልነበረም,,ዕብ 8:10 ከዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና ይላል ጌታ፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፥ እኔም አምላክ እሆንላቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑልኛል። 11 እያንዳንዱም ጐረቤቱን እያንዳንዱም ወንድሙን፡- ጌታን እወቅ ብሎ አያስተምርም ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና።
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@WondsenDestaWondsenDesta
@WondsenDestaWondsenDesta 3 күн бұрын
ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተወለደልን እንኳን አደረሳችሁ ❤🙏🙏🙏!
@DTFNews
@DTFNews 3 күн бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሮሚ
@SamrawitSisay-t8e
@SamrawitSisay-t8e 2 күн бұрын
የኔ አስታዋይ ስወድሽ እኮ ከአለም ማስለቺኝ አንቺ ነሽ በጉጉት ነው ምጠብቅሽ ሀይማኖትን አክባሪ ባህልሽን ጠባቂ❤❤❤
@HiruyGiday
@HiruyGiday 2 күн бұрын
Aksum king at that time king bazen seba segel
@GetachewNatan
@GetachewNatan 3 күн бұрын
✍️ በብዙ ሚዲያዎች ታይተው የሚታለፉትን መረጃዎች ስለምታቀርቡ ሁሌ የእናንተን ዝግጅት እከታተላለሁ👏
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 2 күн бұрын
EWNE NEWENA YETEMARENEWEME YANENE YEMESELE NEBERENA:HONOME AEMERON YEMIYATEBU SIFELEKU HULACENENEM LIYAZENAGU MOKEREWALE INJI SEBA SEGELE ETHIOPIAWE ENDE HONU NEBERENA YEMENASETAWESEWE HONOME EWNETEGNA ETHIOPIAWE EMENETUNE INJI KEYET METÀ ALEMETA GUDAY AYESETEWEME MANENETUN YAWEKALENA TEKURETU LE FETARI BICIA NEWENA:HONOME FETARI AMELAKE EWENETAWENE HULEME SELEMIYAFELEKEWE KEBERE MESEGANA YEGEBAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 ENAMESEGINALEN MELEKAME AMETE BEALE LE HULACENENEM YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@semerehabte6633
@semerehabte6633 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@blynhtkla5986
@blynhtkla5986 2 күн бұрын
China
@TooriToori-b8w
@TooriToori-b8w Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@joymasresha3189
@joymasresha3189 2 күн бұрын
hulunm nger ethiopia ethipia argen cheresnew tarik endayferdibin plz...yhone addis tarikim sifeter ethipiawi madrg shame adlm ahun metsaf kidus sostu ethiopiawi nachew yilal dmo ethipian ruk misirak nat ende ke esreal geographical rasu aymetam ko akemametachin 🤥😏
@hannaassefa289
@hannaassefa289 3 күн бұрын
Ethiopian Alebete
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН