አለምን ያስገረመው የሞሳድና የሲንዋር ፍልሚያ ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 31,699

salon tube

salon tube

Күн бұрын

Пікірлер: 115
@me_212
@me_212 Күн бұрын
ታምሜ አልጋ ላይ ከምሞት ለአላማዬ ተዋግቼ መስዋት መሆንን እመርጣለው አንዳለው አሳካው...ጀግና ነው... እሱ ቢሞትም ሃማ ብዙ ሲንዋሮች አሉት.
@gizawtarekegn2944
@gizawtarekegn2944 Күн бұрын
anidu huni
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 Күн бұрын
አላህ ይዘንለት ሸሂዱ ያህያ ጀግና አይሞትም ለቆመት አላማ ታግሎ ሼሂድ የሆነው
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 Күн бұрын
ሳውዲ ግብፅ አረብ ኢምሬት የእስራኤል ገረድ ናቸው
@calebd9456
@calebd9456 Күн бұрын
ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ
@hadraabas8178
@hadraabas8178 Күн бұрын
ማንንም ላይስማማ ይችላል። አለም ሰላም አታገኝም የአሜሪቃ ጅራቶች በተፈጥሮ ህግ ምድር ካልዋጣቸው። ጀግና ያልፋል ትግሉ ግን ሁሌም ህያው ነው።
@AtkiltTekle-k4b
@AtkiltTekle-k4b Күн бұрын
@@hadraabas8178 የምድራችን ካንሰር የሆነችው አሜሪካ የምድር ሀይል አይችልም የሰማዩ ግን የእጇን ይሰጣታል ።
@TiyaTiya-tz6wf
@TiyaTiya-tz6wf Күн бұрын
አላህ ከሰብረኞች ነው የህያ ሸሂድ ነው የህያ ስለሞተ ሀማስ ሺኢ የህያ ሲዋር ያፈራል ሂወት ይቀጥላል አላህ ከሀቀኞች ነው በዳዬች አላህ የጃቸውን ይሰጣቸዋል😢
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal Күн бұрын
ያህያ ሲንዋር ጀግና ሆኖ ኖረ ጀግና ሆኖ ሞተ አላህ የጀነት ያድርገው ወራሪዋን እስራኤልንና አጋሮቻቸውን አላህ ያጥፋቸው።
@HarunHusian
@HarunHusian Күн бұрын
ደል ለ ፍልስጤም ❤❤
@mohamedjud5037
@mohamedjud5037 Күн бұрын
ያህያ ሲኖር ጀግና ነው አሜሪካ እና እስራኤል መቸም ሀማስን ነው አያሸነፉም ፍልስጤም ነፃ ትወጣለች
@birhanuwoldegebriel2766
@birhanuwoldegebriel2766 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Eshet7
@Eshet7 Күн бұрын
ተሸንፎአል እነጂ! እስራኤልን ማሸነፍ አይቻልም።
@מסרק
@מסרק 14 сағат бұрын
ለጂል ህልም አይከለከልም
@miliyon938
@miliyon938 Күн бұрын
ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HarunHusian
@HarunHusian Күн бұрын
ያሃያ ሲኖር ጀግና ነህ አላህ ይዘንልህ 😭
@EmebetAnmut
@EmebetAnmut Күн бұрын
ሳሎኖች አብዱ ሰመድ መሀመድ የት ነው ድምፁ ናፈቀን እባካችሁ አምጡልን 😢
@ermi-u8c
@ermi-u8c Күн бұрын
ምን አይነት የመገዳደል መንፈስ ነው ግን ያለው አለም ላይ ወንድም ወንድሙን ለመግደል የማይተኞበት አለም አረ በቃቹ ይበለን የፈጠረን አምለክ
@ismaelseid6658
@ismaelseid6658 Күн бұрын
ያህያ ሲንዋር ጀግና ነው መቼም እንደ እስራኤል ያሉ ጣውት አምላኪያኖች ቅጥፈትና ውሸትን በማውራት ማንም አይበልጣቸውም እስከዚህ ጊዜ ድረስ አስቀዝኗቸዋል አላህ ይራህመው ጀግና ነው ትግሉ ይቀጥላል መቼም አይቆምም💪💪💪💪💪💪💪
@nejatali7088
@nejatali7088 Күн бұрын
Quran yalalewin batil tiru new?
@Only-true91
@Only-true91 Күн бұрын
Men agebah?😂😂😂😂😂
@SonaOnlineShoppingHawassa
@SonaOnlineShoppingHawassa Күн бұрын
😂😂😂😂taot?
@gizawtarekegn2944
@gizawtarekegn2944 Күн бұрын
@@ismaelseid6658 የሀይማኖት ጭንብል አዉልቅ።
@Belesmusic
@Belesmusic Күн бұрын
@@ismaelseid6658 ለምን ሂደህ አትቀላቀልም?
@hadraabas8178
@hadraabas8178 Күн бұрын
#ኢናሊላሒ ወኢና ኢለሒ ራጂኡን💔
@salamrita2646
@salamrita2646 22 сағат бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@fisigu
@fisigu Күн бұрын
በርቱ ሳሎኖች ምርጥ ዘገባ። ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን ፈጣሪ በቃ ይበላቸው
@yezi-ft4ko2ww9m
@yezi-ft4ko2ww9m Күн бұрын
Allah jenetin yiwefikih
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 22 сағат бұрын
ጀግና መሪ ነዉ እድሜዉን ሙሉ ለፋልስጤም መሰዋት ከፋሏል መሪ ቢሞት መሪ ይተካል የፋልስጤም ህዝቦች ሁሉም ሀማሶች ናቸዉ ሞት አይፈሩም ትግሉ አይቆምም ፋልስጤም ነፃ ትወጣች
@somnewsflash5834
@somnewsflash5834 Күн бұрын
Hero
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 Күн бұрын
ያህያ ሲንዋር የጀግኖች ጀግና ነው!❤
@HawaBashir-b7z
@HawaBashir-b7z 16 сағат бұрын
ኢሲለኤልአለሀ የራግማችው አሲቢአለሀቢኒማልዉኪ አለዘልሚ የሁዲ😭🖤💔🙏☝️
@amirsad4113
@amirsad4113 22 сағат бұрын
ጽንፈኞች እንዲህ ቦታ መልቀቅ አለባቸው😊❤
@IbrahimMecha-tm1cx
@IbrahimMecha-tm1cx Күн бұрын
Rahmat Allah aleeyihi.....
@LidiyaLidiya-mq8vw
@LidiyaLidiya-mq8vw Күн бұрын
ከተራክዉ በላይ ሰለሚናቀዉ ሚንሚ አይመሰለንሚ እራስህን ገሚጊሚ ወንደመ ፈተሀዊ ሁነህ ተረክ። የነፄነት ታጋዩ አላህ ይዘንለት❤😊
@nurddinelaj
@nurddinelaj Күн бұрын
ኣላህ ይርሓሙ ጅግና😢
@mohammedshifa8482
@mohammedshifa8482 13 сағат бұрын
Yahiya Sinwar is king for Entire Life.He is Legend as well as every body thinks U!!!
@AbdurahmanSeid-l5m
@AbdurahmanSeid-l5m 22 сағат бұрын
ጀግናችንን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው
@AnewarMohammed-e9w
@AnewarMohammed-e9w Күн бұрын
ሠይጣን ለሠይጣን ይደሠታሉ መቼም ግን ሠላም የላቸዉም ሲንዋር ቢሞት ሺ ሲንዋሮች አሉ ትግል ይቀጥላል 😂
@ma9546
@ma9546 Күн бұрын
thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤
@SalonTube
@SalonTube Күн бұрын
You are so welcome
@miftanurimiftanuri6148
@miftanurimiftanuri6148 Күн бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀዉ ነገር ግን አላህ ከሱ የበለጠ የላቀ መሪ ይመጣል ለዛዉም አይሁዳውያን የሚጨፈጭፍ ኢንሻአላህ
@AbasFeluAwol
@AbasFeluAwol Күн бұрын
ታያላቹ የኢስራኤ ላቅሶ አሑናው ሚጀምራው
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 Күн бұрын
ህለእም አይከለከልም
@מסרק
@מסרק 14 сағат бұрын
ደቆሮ
@D4D-v1y
@D4D-v1y Күн бұрын
ያአላህ ድል 🇵🇸 ዎንድሞቼ 💔💔😭😭😭😢🙏🏻
@Only-true91
@Only-true91 Күн бұрын
😂😂😂😂😂 do you’re own business
@מסרק
@מסרק 14 сағат бұрын
አላህ እኮ ስኗርን አቃጥላቺሁ ቀይ ብሀር በትኑት አለ😂😂😂😂😂😂😂
@FatumaMohammed-cn8gb
@FatumaMohammed-cn8gb Күн бұрын
ጀግና ነዉ እንደአንበሳ ተፋልሞ ነዉ የሞተው እንደፈሪ አልተደበቀም😢
@kanedagfinn7421
@kanedagfinn7421 Күн бұрын
Almotem esu shehid new Allah yeshehidii dereja yistew
@AbasFeluAwol
@AbasFeluAwol Күн бұрын
ታድሎ ላሓይማኖቱና ላሃገሩ ሻሒድ ማሆን ማታዳል ነው አላህ ጀነታል ፍርዳውስ ይዋፍቃው
@fisehayehagos7714
@fisehayehagos7714 Күн бұрын
Congratulation Israel
@munaabdella6601
@munaabdella6601 Күн бұрын
Allah yezeneleh our hero.🤲
@rahmarahma4152
@rahmarahma4152 Күн бұрын
ጀግና መሪ ነው አላህ የሸሂዶችን ማእረግ ይሰጠው
@nejatali7088
@nejatali7088 Күн бұрын
Atiterateri yisetewal inshaallh.
@FedluAbrar
@FedluAbrar 14 сағат бұрын
ለ ሆዱ ያላደረ ጀግና ለ አላማው የተሰዋ ካሃድዋ አስራኤል ያርበደበደ ጀግና!
@HabibeFerja
@HabibeFerja 23 сағат бұрын
❤❤❤
@abdushemussa4508
@abdushemussa4508 Күн бұрын
ትግሉ መቼም አይቆምም ወራሪዋ እስከትደመሰስ
@YATx-l2y
@YATx-l2y Күн бұрын
አታስበው, ገና ከዚህ በላይ ታልቃላችሁ
@UGg-ph9so
@UGg-ph9so Күн бұрын
ያህያ ሲንዋር እቤት ቁጭብሎሰይሆን ጠመንጃ አንሲቶ ስፈለምነዉ የሞታዉ ጃግና ይሞታል ትግሉ ግን ይቀጥለል አላህ ይራሀምክ
@HamzaHabesha-uj2ps
@HamzaHabesha-uj2ps 12 сағат бұрын
Allah yirhamu del le palsta🙏🙏
@YATx-l2y
@YATx-l2y Күн бұрын
አላህ ወአክበር እያላችሁ አለቃቹህ!😔
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و Күн бұрын
እኛ ብንሞትም መጨረሻችን ጀነት ነው እናተ አላችሁጅ የጀሀነም ቀለብ የምኮኑት በጣኦት አምልኮት ተሞታችሁ
@Ayesha-k6f
@Ayesha-k6f Күн бұрын
ለኛ አታስቡ ዱኒያ የኛ ሀገር አይደለችም የኛ ሀገር ጀነት ነዉ ዱንያ እናንተ አጣጥሙት ጀነት ሽታዋንም ስለማታገኙዋት
@FatumaMohammed-cn8gb
@FatumaMohammed-cn8gb Күн бұрын
ዱኒያ ለአማኞች እስር ቤት ነች እናውቃለን😢
@mohammedkassa8788
@mohammedkassa8788 18 сағат бұрын
@@YATx-l2y ውንድሜ አላህ ወክበር ማለት አላህ ታልቅ ነው ማለት ነው። አላህ ታላቅ ነው እያልን እንሞታለን የጌታችንን ታላቅነት እየመሰከርን መሞት በምን እድል ተገኝቶ ነው። ቢገባህ
@hafsafedlu9298
@hafsafedlu9298 Күн бұрын
ገደልን ያሉትም እስካሁን አላመኑም ገና ጥርጣሬ ውስጥ ናቸው ስንቴ ገደል ነው እያሉ እሱ ግን ጅግና ነው
@birhanuwoldegebriel2766
@birhanuwoldegebriel2766 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@feyselnurseged1756
@feyselnurseged1756 19 сағат бұрын
ይህን ተረክ በአብዱሰመድ መሐመድ ከዚህ በፊት አቅርባቹት ነበር ከዚህ በፊትም በሌላ ፕሮግራማችሁ አቅራቢዎችን ብቻ በመቀየር ተመሳሳይ ታሪክ አድርሳችሁናል ከእናንተ ብዙ የምንጠብቅ ሰዎች ይህ ሲደጋገም ለነገ ግብአት ከሆናችሁ ብለን አስተያየት ለመስጠት ያህል ነው አመሰግናለሁ!
@ShikurBedir
@ShikurBedir Күн бұрын
Allah tiglikin bejenetel firdewus yikasew our hero!
@JamalAhimed-io1fw
@JamalAhimed-io1fw Күн бұрын
allah yee jennet yargew
@musamiftah
@musamiftah Күн бұрын
ያህያ ቢሞትም በሺዎች የሚቆጠሩ አሉ ትግሉ ይቀጥላል ድል ለፍልስጤም
@ferhanaadem8954
@ferhanaadem8954 Күн бұрын
Wey good and sinwar bigelu meto shi sinwaroch alu gudayu ye hiliwina negr silehone mechem torinetu aykomim. Israel mewreruan ena megdeluan kalakomech mechem selam atmetam. Min ale selam bihonu. Wendimamachoch eko nachew allah selam yamta
@AandGConstructionplc
@AandGConstructionplc Күн бұрын
ምዕራባዉያን መቼም ቢሆን ሀቁን አይነግሩንም ሚፈልጉትን ቢሆን እንጂ!
@leddisplay8293
@leddisplay8293 Күн бұрын
Ashqabach habeshoch sitastelugn yerasihin hager ye galaw siriat atfituatal silemayagebah hager taweraleh midre ye comment jgna
@mollagosaye
@mollagosaye Күн бұрын
#ገላጋይ
@lijabushe3156
@lijabushe3156 Күн бұрын
እኔን የሚገርመኝ ትግሉ ይቀጥላል የምትሉ ሰዎች ለምን አትቀላቀሉም ይሄን ያህል የምትደግፉ ከሆነ የርሱን ያህል አይደለም የሱን ወታደሮች ልብ የሌለው ፈሪ ሁሉ እዚህ በወሬ ሰውን ታደክማላችሁ
@mosisaabera646
@mosisaabera646 Күн бұрын
Shalom shalom shalom
@NejatUmerMohammed
@NejatUmerMohammed Күн бұрын
awo jegna new biyans ejulay bale limich limetachew werwurual alferachewum enday gelut altemastenachewum
@dhalemuhad
@dhalemuhad Күн бұрын
መቼም አይቆመም እሱ አንድ ሰው ብቻ ነው
@davewole1725
@davewole1725 23 сағат бұрын
ክፉ ሰዉ ነበር እንኳን ሞተ🙏🏾
@mestewalie6479
@mestewalie6479 Күн бұрын
እባብ ተንኮለኛ መሆኑ ያስታውቃል ያንሰዋል
@medinashifa150
@medinashifa150 Күн бұрын
ጀግና ብሞት ጀግና ይተከል ፈለስጤማዊየን ደግሞ መቼም ለሰፋርወች እጅ አይሰጡም
@surefiel
@surefiel Күн бұрын
አንድ በአንድን ለቀመቻቸው አያቶላህ ቀረ
@vo_6461
@vo_6461 Күн бұрын
ትግል በ ግለሠቦች የተወሰነ አይደለም እንጭጭ
@YATx-l2y
@YATx-l2y Күн бұрын
​@@vo_6461ማለት ሂደህ ልታስቀጥለው ነው!? 😔
@surefiel
@surefiel Күн бұрын
@@vo_6461 እናያለን እስቲ
@Ayesha-k6f
@Ayesha-k6f Күн бұрын
እስራኤሎችን እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ሲያሸናቸዉ ና ዋጋቸዉ ሲሰጣቸዉ ቆይቶ በአላህ ዉሳኔ ሞተ ያለ አላህ ዉሳኔ ማንም አይሞትም እሺ ይሄን ማወቅ አለባቹ አዩኸል ካፊሩን
@degubayu4855
@degubayu4855 Күн бұрын
@@Ayesha-k6f😂😂😂😂 በአላህ ፈቃድ ወይስ በሞሳድ ፈቃድ ነዉ የሞተዉ?? አለም ያዬዉ እስራኤል ከተደበቀበት አድና ስትገድለዉ ነዉ ለናንተ ደግሞ ....ራሳችሁን ለምን ታታልላላችሁ??
@amantube3668
@amantube3668 Күн бұрын
Is the world hero rip
@asratsintayehu8954
@asratsintayehu8954 21 сағат бұрын
አሥክሬኑን እንደ ቢላዲን አሥክሬን ወደ የአረብ ባህረ ሠላጤ እንደ ውሻ ይጣላል።አበቃ!! አትንጫጩ ።እሥራኤል የኪዳን ሀገር ናት❤
@NatnaelGetachew-k9o
@NatnaelGetachew-k9o Күн бұрын
እኔ ምለው ቢቀርባቸውስ ከሚያልቁ እስራኤሎችን ማሸነፍ እንዳማይቻል ግልጽ ነው መተውን የምሰለ ነገር የለም!!!
@Ayesha-k6f
@Ayesha-k6f Күн бұрын
ገና አለም በኢስላም ትመራለች መህዲ የሚባል ፍትሀዊ ሰዉ ይመጣል አይሁዶች ከምድረ ገፅ ይጠርጋቸዋል ፍልስጤም ነፃ ትወጣለች መስጅደል አልአቅሳ በሙስሊሞች እጅ ትገባለች እየሱስ ወደምድር ይመጣል ቤተ ክርስቲያን ወደ መስጅድ ይቀየራል መስጅዶች ይጠባሉ ይሄ የማይቀር እዉነት ነዉ ዋጡት
@GuDt-us4rr
@GuDt-us4rr 22 сағат бұрын
ወላሒ ድል የነሱ ነው እድሜ ይስጥሺ
@zemenushiferaw1747
@zemenushiferaw1747 Күн бұрын
Enchetun yewerewerew sew lay sayihon. ..mitiqertsew Drone lay new.
@tofikabdurahman4965
@tofikabdurahman4965 Күн бұрын
Tough person ever
@AbidileKarem
@AbidileKarem Күн бұрын
Esreli tnfaa
@Only-true91
@Only-true91 Күн бұрын
Israel 😂😂😂😂
@forever688
@forever688 Күн бұрын
ወዳጀ ሲኑዎር በእስራኤል እስርቤት እያለ በጭንቅላት ካንስር በሽታ የሞት አፋፍ ላይ እያለ የእስራኤል ስፔሻሊስት ዶክተሮች ተረባርበው እንዳዳኑት ግን አላወራክም ?
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 Күн бұрын
ከእውቀት ነፃ ናቸው ተዋቸው 😂 ተልባ ቢንጫጫ ባንድ መውቀጫ እምሽክ ወይ እስራኤል ዋዛ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 20 сағат бұрын
ታጋቾች አልነበሩም
@birhanuwoldegebriel2766
@birhanuwoldegebriel2766 Күн бұрын
Yashebari tagaye new😂😂😂
@HayatMuss
@HayatMuss Күн бұрын
ሙጃሂዲን ወላሂ እንደ ፍልስጤማዊያን ጀግና የለም
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 22 сағат бұрын
እስራኤል እንደሆነች ንቅንቅ አትልም ተስፋችሁን ቁረጡ ተቃዋምዎች።
@hafsafedlu9298
@hafsafedlu9298 Күн бұрын
አሁን ሞተ ትላላቹ ነገ ደሞ አልሞትም ትላላቹ የነጻነት ታጋይ ነው 🎉
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Күн бұрын
ከ እስራኤል ጋር መጋጨት ከባድ ነው ጀለሶች
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Күн бұрын
ኧራ ይቺ እስራኤል የምትባል ምን ጉድ ናት???
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Күн бұрын
ኢሪራ ፈ እስራኤል ለዘላለም ትኖራለች ።!!!
@HawaBashir-b7z
@HawaBashir-b7z 16 сағат бұрын
።የሲንአለሀሱበሀነዉተአለበጀነትዬኑራችው💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭☝️🙏
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
ጋዳፊ እንደ ያህያ ሲንዋር    |  ሀገሬ ቴቪ
16:26
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 1,2 М.
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 11 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 18 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 118 МЛН
لماذا تحريرها كلها ممكن؟ - بودكاست مع تميم
3:46:56
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 11 МЛН