No video

ለእናቴ ወርቅ ገዛሁላት እማ❤

  Рет қаралды 65,278

ኩሩ ያበሻ ልጅ Tube kuru Habesha Lij Tube

ኩሩ ያበሻ ልጅ Tube kuru Habesha Lij Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 697
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ ልጅ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ የወላጆቻችን ምርቃት የምንመኘውን እይወት ትዳር ይሰጠናል እነሱን በችግር በመከራ አሳድገውን እኛ ደግሞ ውለታቸውን ቀስ ቀስ እያልን እንክፈል በርቺ እናቱ!!!!!
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
🙏❤❤
@sameeralbaloshi2313
@sameeralbaloshi2313 2 жыл бұрын
You🌹🌹👍👍💛❤💚
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 жыл бұрын
@@tubekuruhabeshalijtube9230 እህት እስኪ ስራ ፈልጊ ውዴ ዱባይ ከሆንሽ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
መችንውይገዛሸውእኒምያገትናይጀእፈልጋለሁ
@sanegerma3942
@sanegerma3942 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እናት አለም 😍😍😍😍
@tube-ui8wh
@tube-ui8wh 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@tube-ui8wh ደምሪኝውዴ
@user-sh4ce7hv2g
@user-sh4ce7hv2g 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🥀🥀🌼🌼🌾)🙏🙏🌷🌷❣️1💓💓💓
@user-fb6kt3me4o
@user-fb6kt3me4o 2 жыл бұрын
የእናት ደስታ ማየት ደስ ይላል አላህ ረጅም እድሜ ለናቶች ኮራሁብሽ ኩርዬ በርቼ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቀንነት
@user-fb6kt3me4o
@user-fb6kt3me4o 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 እሺ
@ethio1822
@ethio1822 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ እናቱን የሚያስደስት ለኔ ከሚል ይልቅ ለእናቴ የሚል ሰው ደስ ይለኛል ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ ውዴ ደምሪኝ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ለእናት ወርቅም ሲያሳት ነው በሰላም ያገናኛቹሁ ጎበዝ ነሽ ❤️
@almyyoutube95
@almyyoutube95 2 жыл бұрын
ለናቶቻችን እርጅም እድሜ ይስጣቸው
@fatimamohammed1661
@fatimamohammed1661 2 жыл бұрын
A wwooooddddddd 😭🤝🤝🤝🤝👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏☝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💟💟💟💟💟❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️😭😭😭Eebbifami Eebbifami Eebbifami Eebbifami Eebbifami Eebbifami Eebbifami Eebbifami Ameeeee
@fatimamohammed1661
@fatimamohammed1661 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@miskumisku8696
@miskumisku8696 2 жыл бұрын
@@fatimamohammed1661 Aswrwba
@smearahmdsmearahmad706
@smearahmdsmearahmad706 2 жыл бұрын
ደስ ይላሊ
@cameleayousef2922
@cameleayousef2922 2 жыл бұрын
ማሻአላህ፡
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
ጉበዝ ልጅ እውነትሽ ነው ማን እንደናት የናት ውለታዋ ብዙ ነው ወርቅ ሲያንሳት ነው አሪፍ ነገር ነው ያደረግሽላት ተባረኪላት ሰብስክራይ አድርጌሻለው 👍👏
@bezabeza900
@bezabeza900 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለናትሽ እድሜ ላቺም ጤና ይስጥሽ ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ ሆ ለእናቴ ብለሽ ታገቢያለሽ ጀመርሽ ወይ አንቺ😁😁😁😁😁😍
@user-he9ge7ep7f
@user-he9ge7ep7f 2 жыл бұрын
እናቴ ትናፍቀኛለች ሁሌም ስለዚህ ስለናት ሲወራ. የምንገናኝ በት ቀን ይናፍቀኛል እማየ ሺ አመት ኑሪልኝ
@atereftube19
@atereftube19 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ መልካም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለእናትሽ ውዴ❤🥰
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ለእናት ሲያሳትነው በጣም ጎበዝነሽ እግዚአብሔር እድሜ በጤና ያቆይልሽ እናትሽን 😍😍😍😍🥰
@tube2341
@tube2341 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም አሥደሥተሽኛል ኩሩ የናቷ ልጅ 😘😘👌👌ሠላምያገናኛቹ ደሥታችሁን ያሣየን የኔ ቅመም
@gigidubai8039
@gigidubai8039 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጉልበትሽን ይባርከው የእናት ምራቃን በጣም ጥሩነው🙏🙏🙏🙏🙏
@ZanabOmar-i1v
@ZanabOmar-i1v 5 күн бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላል ለምየ ማጌጥሽ
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u 2 жыл бұрын
ኩሩዬ የኔ ልዩ ጀግና እኮ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ እነ ወንድ ቀላቢ ተያቸው ምን አለፋሽ የወጡበት አላማ የዘነጉ እናማ ውዴ ወላሂ ደስስስስስ ብሎኛል ማሻላህ ማሻላህ ደሞ ኢንሻላህ ከዚህ በላይም ታደርጊላታለሽ አንቺ ብቻ በሰላም ግቢላት እኔም ያየሁት ሁሉ ለእናቴ ነው የምመኘው እናት ከማንም በላይ ናት
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
ትክክል ሁቢ😘❤❤🙏
@enateyafelke9279
@enateyafelke9279 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@user-vl9rs2ex4x
@user-vl9rs2ex4x Ай бұрын
ማሻአሏሕ ደሰሰትይ የኔ እሕት እዴሜና ጤና ለእነቶቸ ያረብ ኧረ ክክክክክ ❤
@wardward5356
@wardward5356 2 жыл бұрын
ጎበዝ ለእናት ወርቅ እራሡ ያሣቸዋል የኛሚሥጥሮች ነፍአመት ኑሩልን
@user-kn5ls6ou5m
@user-kn5ls6ou5m 2 жыл бұрын
ክክክክ ሀረካሽ በጣም ያስቃል እራጅም እድሜና ጤና ለናቶች 😍😍
@zebibatube3524
@zebibatube3524 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ተባርክላህ እናት ረጂም እድሜ ይስጣት 😍
@tube-ui8wh
@tube-ui8wh 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 15 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያስደስትሽ የናትሽ ደስታ ስሚላህ ታየኝ እደት እደሚደሰቱ ኢሻአሏህ
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ኩሩየየ እደት ነሽልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደናነኝ ዋዉዉዉ የኔልዩ ለእናትሽ ጤናዋን ይስጣት በሰላም ተገናኙ እኔም እናቴን አሸበርቃታለሁ ከእግዚአብሔር ጋ ሸጋ አሰፋ ለፍታ ነው ያሣደገችኝ አስደስታለሁ ❤️💙💜
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያሳቅሸኝ ወርቁ ደስ ይላል አባባልሸ ያስቃል እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን😍
@meskeremwoldeeyesus2355
@meskeremwoldeeyesus2355 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ😂😂😂😂💚💚ማርያምንአሳቅሽኝ፡ጎበዝ፡እረጅምእድሜ፡ለናቶቻችን🙏🙏🙏🙏ይስጥልኝ
@user-td1st8qo2h
@user-td1st8qo2h 2 жыл бұрын
የኔማር ማሸአላህ እኔቀለበትና ጆሮጌጥነዉ የገዛሁላት አላህየጠብቅልን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
የቲክ ቶኳ ንግስት እዛ ላይ ነዉ የማይሽ እንዴት እንደምወደሽ ❤❤❤ ዛሬ ሰፕስክራይብ አደረኩሽ ክብር ለናቶች
@user-my7ql6kx8u
@user-my7ql6kx8u 2 жыл бұрын
ዛሬ በጣን አመሰገንኩሽ። በውጣ ይተካ። እህት። እኔም እንዳችው ነኝ ለውንድ 1 ብር አልሰትም እንዳውም። አልሰጥም። ስለው። ፍታው ገመዱን። ክክክክክክ ውላ
@zinashteshome2058
@zinashteshome2058 Жыл бұрын
ጎበዝ እድሜጤና ይስጥሽ
@aminwollo8138
@aminwollo8138 2 жыл бұрын
ለእናቱ ያሥደሠተ ሁሉ አላህ ያሥደሠተው አሁላይ ለፍቅረኛየ እጅ ለናቴ የሚል የለም አላህ በወጣ ይተካልሽ እማ ለዘላለም ትኑሩልን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቀንነት
@user-fj1zb4gg4e
@user-fj1zb4gg4e 8 ай бұрын
እህቴ በመጀዉ ነዉ የገዛሽዉ እኔም ለናቴ ልገዛ አስባለሁ ኢንሻ አላህ ያሥካልኝ እናቴን በጣምነዉ እምወደት በተረፈ ደስ የምትይ ልጂነሽ አላህ ያሥደስትሺ
@shjking2439
@shjking2439 4 ай бұрын
የኔቆጆ እናትሽን እርጂም እዲሜ ለናቶች
@ETHIO5G
@ETHIO5G 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ መሻላህ እናት ከዝሂም በላይ ያንሳታል እድሜና ጤና ለናቶቻቻን ይስጥልን ልባም ሴት ስለ ሆንሽ እውደሻለሁ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ያስከፍልሽ ይሆን ስብስክራይብ ብታርኪኝ እህት
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ሱሜ የኔ ቆንጇ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ውድ እህታችን በጣም ውስን ነው እንኳን አረግሽ ለትላንት በጣም ወደ ስም ነው እናት ናት ነች ማስቀየር መለወጥና ትራስ ወርቅነሽ ልጅ በእናቱ ወርቅነህ በጣም 20 ከአንቺ ብዙ ተምረናል መጣን ደስ ይለኛል አሪፍ ነው ቆንጆ ነው አገራችን ሰላም ያርግልን አንድነት ፍቅር እስከመቃብር ያላቸውን👍👍
@habhabshi1801
@habhabshi1801 2 жыл бұрын
ጎበዝ ለናት ሲይሳት ነው እናት ኖሮኝ በገዛሁላት ምን ያህል በተደሰትሁ ነበር
@ZanabOmar-i1v
@ZanabOmar-i1v 5 күн бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላል ለምየ ማጌጥሽ 12:48
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ኩሩየ ደስ ይላል ለእናት ሲያንስባት ነው ።እኔ ቅድሚያ ለቤተሰቡ እሚያደርግ ለቤተሰቡ ግዜ እሚሰጥ ሰው ለእኔ ጀግና ነው በጣም ነው ክብር እሚኖረኝ እግዚአብሔር ላንችም በእጥፍ ይመልስልሻል ያሳቅሽኝ የኔ ሸፋፋ ባል ስትል ነው😂 በዛላይ ፈታ ነው ያረግሽኝ ጥላ ቢስ😂
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
የኔ ውድ😘🙏😂
@user-vw4eu6pb6n
@user-vw4eu6pb6n Жыл бұрын
ዋውውው እኮን ደስ አለሽ ማሬ በሠላም ያገናኝሺ
@semirabintbaba6562
@semirabintbaba6562 2 жыл бұрын
ለእናቶቻችን ሢያንሳቸዉ ነዉ እኔም ለእማየ ገዝቻለሁ የኔ ዉድ እናት በደሥታ ሥታለቅሥ እደት ደሥ እዳለኝኝኝኝኝኝኝኝ የእናትን ደሥታ ከማየት በላይ ምን አለ 😍😍😍👌👌👌❤❤❤
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 жыл бұрын
ጆሮን ከአንድ በላይ መበሳት አይቻልም ዝም ብላችሁ ተበሳስታችሁ ነገ በአሏህ ፊት ያስጠይቃችኋል
@mesitube6372
@mesitube6372 2 жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ በጣም ጎበዝ እህታችን በርቺ የእኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በነገራችን ላይ ወርቅ ማለት ለማጌጥ ብቻ ሳይሆን ለችግር ግዜም ዋስትናችን ነው ።ሰብ ላይክ ሼር በትዝታ ሼር Tizita ትዙየ 💚💛❤
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 2 жыл бұрын
ኩሩ ለእናቴ ስጦታ ውሰጅልኝ በአላህ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
እሺ የት ነው ያለሺው ውዴ
@user-sn4mx4oy5y
@user-sn4mx4oy5y 11 ай бұрын
አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው በልጆችሽ አግኚ
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እህቴ ጎበዝ እንዲህ እናትን ማስደሰት በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣቼው በዎጣው ይተካል ጎበዝ በርቺ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የመጣልኝ ዩትይብሽ ጎበዝ እያደግሽ ነው እኔከፍቼ ተውኩት በጣም ስራ ይበዛብኛል 😍😍
@user-wk5su3fm2y
@user-wk5su3fm2y 2 жыл бұрын
የኔ እህት ልክ ነው የናት ውለታ ከአላህ እንጂ እኛ አንከፍለውም በርቺ ደስ ይላል
@susutube360
@susutube360 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለእናትሺ ረጅም እድሜና ጢና🥰
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እህት
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ኩሩ ሀበሻ ጀግናነሽ ውዴ
@user-ml6sh6vg7u
@user-ml6sh6vg7u 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ተባረኪ አንቺም ጤና ይስጥሽ
@atsedeahcenef5438
@atsedeahcenef5438 2 жыл бұрын
ውርቅ ነሽ ልጅቶ ሲጀመር አብዝቶ ይስጥሽ እህት አለም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ለብሳ ተደስታ እየመረቀችሽ ትኑር
@marthalagussa9142
@marthalagussa9142 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለእናቶች
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ ውዴ ደምሪኝ በቀንነት
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
በጣም ውድነው ውድ ቦታ ሄደሽ ነው ረመዳን ሢገቤ ደሞ ይቀንሣል አገሩን አልተናገርሽም የባሆሪን ወርቅ ነው ተፈለጊው በተረፈ ጎበዝ ነሽ ለናት ያልሆነ ማ ጥንቅር ይበል
@roqianesre4022
@roqianesre4022 2 жыл бұрын
አንድም ቀን ኮመት ሰጥቼሽ አላቅም ግን የእናት ነገር ሲነሳ አልችልም ማአሻላህ ያምራል ባወጣሽበት አላህ ይተካልሽ
@Ymenuhal25
@Ymenuhal25 3 ай бұрын
ዋው
@user-pu1ut4mp8x
@user-pu1ut4mp8x 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ረጅም እድሜ ለናትሽ ለእናት ሳንሳት ነው
@sifen5
@sifen5 2 жыл бұрын
እድሜነ ጤና ይስጥልሺ የኔው አላህ ይጠብቅልን ቤተሰቦቻችንንን ያረብ ነ አብረን እንዴግ
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል የኔ ውድ ጎብዝ የትነውየገዛሺ ንገሪእማ እድሚእናጤናይስልሺ እናትሺን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ውዴ ያስከፍልሽ ይሆን ስብስክራይብ ብታርኪኝ እህት
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ዱባይ ከልባ ፊጄራ👍😘😘
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እድሜና ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቸው ኩሩዬ በጣም ያምራል የአገታቸው ትንሽ ቢረዝም አሪፍ ነው 😍
@almetube5688
@almetube5688 2 жыл бұрын
ጎራ በይ ወደ እኔ እእት
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ትዙዬ ነይ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
@@almetube5688 ሱመያዬ አንችም ነይ እንደማመር
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
ትዙዬ እሺ እቀይረዋለው🙏❤❤
@user-ud7ww2fj4i
@user-ud7ww2fj4i 2 жыл бұрын
@@almetube5688 አዎ
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 2 жыл бұрын
የኔ አቤት ስወዲሽ በራስሽ ሙዲ ፈታ ስለምትይ እዉስጤ ነሽ ጀግናነሽ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
🙏😘😘😘
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 2 жыл бұрын
ተባርኪ የኔ ቆንጆ ለቤትሺ አድስ ነኝ አይዞሺ በርቸ ማን እንደ እናት እርዝም እድሚና ጤና ይስጥልሺ
@ayshatube6139
@ayshatube6139 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቢል አፍያ ይሁንላቸው ለማዘር ቆፍጣና ልጅ ወልደዋል😂❤️
@ZanabOmar-i1v
@ZanabOmar-i1v 5 күн бұрын
መሻአላ አላህ ይጨምርልሽ
@hageratube8338
@hageratube8338 2 жыл бұрын
ዋው ሂክሩዬ ለናትሽ እድሜናጤና ይስጥልን
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እናት ማስደሰት መታደል ነው የተረገመ ደሞ እናትሽ የራሷ ጉዳይ እያለ ይመክራል እናት ያላችሁ አስደስቷት የሌላችሁ ደሞ ምንም ሳይሰማችሁ እራሳችሁን ትልቅ ደረጃ ለማድረስ ጠካራስትሆኑ የእሷ ነፍሷም ትደሰታለች
@umuahematube349
@umuahematube349 2 жыл бұрын
ሰብ አረኩሽ የኔ ጀግና እናት ያላችሁ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ እኔ ስ አልታደልኩም
@zedbetty8991
@zedbetty8991 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ለናት ምንም ነገር ብናረግ ያንሳታል በህይወት ስላሉልሽ እግዚአብሔርን አመስግኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ትክክል ውዴ ደምሪኝ በቀንነት
@user-se3yi7ju5o
@user-se3yi7ju5o 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለናቶች
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ ውዴ ደምሪኝ በቀንነት
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል ጉበዝ ኩሩዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለናቶች
@user-on9bs9zn2z
@user-on9bs9zn2z 2 жыл бұрын
ከናት በላይ ማሻአላህ
@user-gm6sr8nj4p
@user-gm6sr8nj4p 2 жыл бұрын
የኔቆን የልብሽን መሻትይፈፀምልሽ እግዚአብሔር በጣምደስይላል ማር
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 2 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኩረዬ አላህ እድሜዋን ያስረዝምልሺ እናትሺን♥በወጣ ይተካ ይገባታል በምክኒያት ነዉ የምወድሺ የኔ ጀግና በረቺ
@Tube-yd4yi
@Tube-yd4yi 2 жыл бұрын
ኩሩ ቀውሰ ቤትሸ ዛሬገባሁ😍 ትሬፍ
@halema9095
@halema9095 2 жыл бұрын
ለምን አሰላም አሌኩም አትይም 🤨 ልክፍ አሰላም አሌኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኸዋቲ ፊላህ መልካም ጁመዓ ዛሬ ጁምኣ ነዉ ሰለዋት አብዙ አላሁመሶሊ ወሰልም አለ ሰይድና ሙሀመድ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ቢንት ባባ ግድ ነዉ ሰ.አ.ወ ማሬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ
@fekertube
@fekertube 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ማሻአላህ ኩረዬ በጣም አሪፈነው ወረቅ በጣም አሪፈነው ከልብሰ እና ከሌላው ኮተት ማሰታወሻነው በሰላም ገብተሸ በወሀ ይለቅ ጤና እና እድሜና ይሰጥልሸ ጎበዝ ማሸአላህ ወረቅ ቢቸግረ እሬሱ መሸጥ ይቻላል ምክረሸ በጣም አሪፈነው እነሱ ደሞ በጣምነወረ ደሰ የሚላቸው
@faizaamina3116
@faizaamina3116 2 жыл бұрын
ኩሩ አላህ ይባርክልሽ ግን ባላፋ ጋዝቼናባር ግራም ስት እዳሆነ አላዋኩም ላማግዛት አውንም ፋልጋላው ግራም እዴት ማወቅ ይቻላል
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
ላይክክ ሼርርር ኩሩዬ የምወድሽሽሽ ይመችሽሽ♥♥♥♥♥♥
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አለምዬ🙏😘😘❤
@user-uh3wq9bj1j
@user-uh3wq9bj1j 2 жыл бұрын
ክክክክክ የተረገምሺ እዉነት እንደሱ እሚሉ አሉ
@user-ru3zi4pl9x
@user-ru3zi4pl9x 2 жыл бұрын
አድስ ነኝ ለቤትሽ ዉደ ደስ ስትይ እናቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ጠንካራ ነሽ በርች❤❤
@abebechwollotube
@abebechwollotube 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ኩሩ ሀባሻ በጣም ደስ ይላል ለእናት ስጦታ መስጠት እደት ያስደስታል እድሜ ጤና ይስጥልሽ ሰብ መልሽ ቆየሁ ቤተሰብ ከሆኩ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
አቤዋ እኔም ጋር ቤተሰብ እንሁን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ👍
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
@@tubekuruhabeshalijtube9230 ኩሩ ያበሻ ልጂ እረሳሽዉ እዴ አልደመርሽኝም እስካሁን የኔ ፍቅር ፕሊስ ደምሪኝ አሁን ዉዴዋ
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j 2 жыл бұрын
@@zinetfanetwtube9525 ነይ እኔጋ ወዴ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 жыл бұрын
እኔም ቀጭን ነገርና ትንሽ ነገር አልወዲሚ የወፈረ እጄረ ይሰጥሸ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 2 жыл бұрын
አሚንንን🙏❤❤
@user-ui3dm2hl5k
@user-ui3dm2hl5k 2 жыл бұрын
እኔ.በረመዳን.ግራም200ነበር አሁንጨምሯል. ለኔስግፕዝቻለሁ.ይበቃኛል.ግን.እደናቴ.የማያትየወድሜሚስትለሷእገዛለሁ.ኢሻአላህ.ይሳካልሽበሉኝ
@shemsiyatube2850
@shemsiyatube2850 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ጎበዝ እናትሽን አላህ ይጠብቅልሽ አላህ ራዥም እድሜ ና ጤና ለናቶቸችን ጀግኒት ማን እንደናት በትክክል❤❤❤❤ለይክ ሰብ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 2 жыл бұрын
እኔም ልገዛ ነበር ሳኡዲ ጂዳ ሴትዮየ አሁን በጦርነቱ ምክንያት ጨምሯል አለቺኝ በዚህ ሳምንት የገዛችሁ ፃፉልኝ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
የዩስራ እናት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴዋ
@officialtube1527
@officialtube1527 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ኩርዬ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በጣም ደስ ይላል የእናትና የአባት ደአ የምንቀበል ሰው ያድርገን ሀቃቸውን የምንከፍላቸው ያድርገን
@tegisgerma7360
@tegisgerma7360 2 жыл бұрын
ጎበዝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውዴ ታድለሽ
@selampetros5577
@selampetros5577 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ቆንጆ
@kidesttube6881
@kidesttube6881 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ውይይይይይ ውዴ ያንችን ደስታ ሳይ ምን ያህክል ደስ እንዳለኝ እውነት የእናትን ደስታ እንደማዬት የሚያስደስት ነገር የለም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይሁንልን በአለም ዙሪያ የምትኖሩ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያዬ ይሁን አሜን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን አሜን እስኪ እናቱን የሚወድ ሰብስክራይብ ያድርገኝ እኔም እመልሳለው
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ጎብዝነሽ የእነት ምርቃት ይደርብሽ ቆንጆ ይገባታል የእነት
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 2 жыл бұрын
ያምራል እህት አነችም ልጆችሽ እንደዚህ ይውደዱሽ ያስጌጡሽ እህት
@user-vl8lz2xl5i
@user-vl8lz2xl5i 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ ሁሉም እንዳንቺ ይሁን ለኔም ብትተባበሪኝ ደስ ይለናል ልዘዝሽ ግዢልኝ
@user-kk2hd2ue4w
@user-kk2hd2ue4w 2 жыл бұрын
ጉበዝ እሰየኔ እህት
@mskeke8518
@mskeke8518 2 жыл бұрын
Woww እናቴን እኔም በጠምነው የምወደት አድነቅሸ ነኝ ታበረክ ለእነቶች ሠሰበቸሁ ነው 💘💘💘💘💘💋
@fekertube
@fekertube 2 жыл бұрын
ደሞ ኩሩ ማሻአላህ ሪካሸነው እናተጋ💐💘💘🌹
@meryem9377
@meryem9377 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣምምም ቆጆነው ጎበዝነሽ ጀግናነሽ ለቤትሽ አዲስነኝ 👍👍👍👍👍💛💚❤️ይመችሽ ለናትሽ እድሜና ጤናይስጥልሽ ኩሩዬ እናቴ ብትኖር ብዬ ተመኘሁ እህህህ🥺🥺🥺🥺🥺
@bayeshknefa2383
@bayeshknefa2383 2 жыл бұрын
ኧር እርካሽ ነዉ እኔ በውድ ነዉ የገዛሁት ለናቴ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Woooow.biyelishalewu.yene.liyu.edime.xena.yisxilish.le.enatish.yene.wudii
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 Жыл бұрын
ዋው በጣሞ ያምራል
@mamehasen1550
@mamehasen1550 2 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ሠላም የእናቶች ይብዛላቹ
@eiman181
@eiman181 2 жыл бұрын
ማሻ አህ በጣም ነው የምያምረው የገዛሺበትን ቦታ ስሙን ንገሪን ውዴ
@elza253
@elza253 2 жыл бұрын
ኩሩዬ እግዚያብሄር አምላን ብድር ይግባሽ ለናትሽ እንዳሰብሽ እጥፍን ያስብልሽ እሱ የሰማዩየምድሩ ጌታ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
እንደማመር ዉዴ በቅንነት
@seadaseada3848
@seadaseada3848 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ኔነ ውድ
@intutube
@intutube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያማምራሉ ግን ውዴ የጆሮው መቆለፉ ብቻ በቂ አይደለም እኔም ለእናቴ ገዝቼዋለው ማፈኛ ያስፈልገዋል ካልሆ ተከፍቶ ይወድቃል
@hamidaddino2832
@hamidaddino2832 Жыл бұрын
video የሰራሹ የቆየ ቢሆንም እኔ ያየሁት አሁን ነዉ በጣም ነዉ ያኳራሽኝ በጣም ኡፍፍፍፍፍ
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 8 МЛН
ሀገር ገብተናል ቤተሰብ🙏🇪🇹❤
7:33
ኩሩ ያበሻ ልጅ Tube kuru Habesha Lij Tube
Рет қаралды 24 М.
መቆየት | Aster Abebe
9:45
Pente Media
Рет қаралды 15 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН