ለኔ እስትፋሴ ነህ የሱሴ | Abenezer Fekadu | Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic Songs | lyrics

  Рет қаралды 10,790

Apostolic Church

Apostolic Church

Жыл бұрын

ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደምትናፍቅ
ጥሟን ታረካ ዘንድ በበረሃ እንድትጨነቅ
ነፍሴ አንተን ብላ ትፈልግሃለች
ቀኑ እንኳ ቢጨልም ሌቱንም አትሰለች
ለእኔ እስትንፋሴ ነህ ጌታዬ
ለእኔ ህልውናዬ ነህ አባዬ
ለእኔ ዕድልፈንታዬ ነህ የሱሴ
የማምለጫ አለቴ መሸሸጊያዬ
ፍለጋህን አጥብቄ በህይወቴ እከተላለሁ
አላማይም አድርጌው ዘመኔን ባንተ ኖራለው
ባዶ ነኝ ካንተ ውጪ ጠንቅቄ ይህን አውቃለው
አንዲትም ቀን ያላንተ መኖርን እጅግ ፈራለው
መኖር ማልችለው ያላንተ ነው
መዋል ማልችለው ያላንተ ነው
ጉዞ ሚከብደኝ ያላንተ ነው
ሚጨልምብኝ ስትርቀኝ ነው
በምልጃና በፀሎት ፊትህን እፍልጋለው
ተስፋዬ የሚታደሰው ካንተ ጋር ስነጋገር ነው
ድምፅ ያበረታኛል እባክህ አነጋግረኝ
አተን ብዬ በጥቼ እያየ ዝም አትበለኝ
አነጋግረኝ አነጋግረኝ አንተን ብዬ ስጠብቅ አትለፍኝ
አነጋግረኝ አነጋግረኝ ድካሜን እያየህው አትለፍኝ
አነጋግረኝ አነጋግረኝ አተን ብዬ ስፍልግህ አትለፍኝ
አነጋግረኝ አነጋግረኝ ጉለቴንም እያየህህወሰ
አትለፈኝ
ያላንተ ቀኑ ለኔ ትርጉም የለውም( መኖር )
ያላንተ ክብርም ቢሆን አልፍልገውም
ያላንተ ቀኑ ለኔ ጨለማ ነው
ያላንተ መንገዱ ሀሉ ግራ ነው
#apostolicchurchofethiopia #lyrics #apostolicsongs #ethiopia #apostolicchurch #abenezerfekadu #ethiopia #eregnaye #besntu

Пікірлер: 28
@kalikidanapo
@kalikidanapo 4 ай бұрын
የሱስ አንቴንህ ዬኔ የእድል ፋንተንህ አሜን😢😢😢😢😢🙏🏻🙏🏻
@user-tt6zf2wu6p
@user-tt6zf2wu6p 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እውነቴኝ እድል ፈንታ ነው !!
@alisoma7855
@alisoma7855 Жыл бұрын
መኖር ማልችሎ ያላንተ ንዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kalikidanapo
@kalikidanapo 4 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰
@deribedegu
@deribedegu 11 ай бұрын
Amen hallelujah
@alisoma7855
@alisoma7855 6 ай бұрын
Amen amen amen amen amen 😥😥😥😥😥😥🤲🤲🙏🙏
@leletayely6102
@leletayely6102 Жыл бұрын
Geta iysus ybarekh ❤❤❤❤❤❤
@Sarah209-cg9mm
@Sarah209-cg9mm 2 ай бұрын
አሜን አንተ ለኔ ጋሻዬ 😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏
@GenetTsegaye-y8c
@GenetTsegaye-y8c 26 күн бұрын
Ameen
@user-sp5se2gh1j
@user-sp5se2gh1j 11 ай бұрын
amenn
@fitsumfeleke9484
@fitsumfeleke9484 8 ай бұрын
🙎🙎🙎🙎🙎🙎🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@temhi6598
@temhi6598 Жыл бұрын
😭😭😭 OMG!
@tagetage
@tagetage 5 ай бұрын
Amen 🙏❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@FevenFekere
@FevenFekere 12 күн бұрын
አሜን አሜ😢😢😭😭🤲🤲🙌🙌👏👏☝️❤️❤️🤷‍♂️🤷‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️ን
@BarakaB-tf8bm
@BarakaB-tf8bm Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አንድ እድል ስጠን ጌታዬ ለኔ እስትንፋሴ ነህ ጌታዬ 😢😢😢
@MiraBakala
@MiraBakala Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-hn3uw8ui3n
@user-hn3uw8ui3n Жыл бұрын
አሜን አሜን የሱስ አንቴነህ ዬኔ የእድሌ ፈንተነህ ሀሌሉያ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@tistaali2024
@tistaali2024 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን ኢየሱስ 😭😭😭😭
@user-jn4xf2mc5z
@user-jn4xf2mc5z Жыл бұрын
Egizabiher yibarikih degimom degagimo tsega yistilih ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅!tebareki
@SaNight-og5wu
@SaNight-og5wu Жыл бұрын
ለእኔ እድል ፋንታየ እየሱስ ነዉ😢😢😢😢
@mulu6386
@mulu6386 Жыл бұрын
አሜን አሜን አነጋገረኝ 😭😭😭
@HinnK-gr5gm
@HinnK-gr5gm Жыл бұрын
Biranash
@FevenFekere
@FevenFekere 5 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@alain870
@alain870 Жыл бұрын
😭😭😭🤲🤲🤲🤲☝️☝️
@yosi_yo_
@yosi_yo_ Жыл бұрын
❤🙏😭
@MeritWodalo-hy7pj
@MeritWodalo-hy7pj 8 ай бұрын
😂ameni
@FevenFekere
@FevenFekere 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌☝️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GenetTsegaye-y8c
@GenetTsegaye-y8c 26 күн бұрын
Ameen
ኢየሱስ ሙላቴ የህብረት  መዝሙር    eyesus mulate/New Apostolic song/
1:15:53
sol tube የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን
Рет қаралды 134 М.
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 187 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 8 МЛН
Apostolic church of Ethiopia//ምህረት በዝቷልኝ ነው #apostolictv #apostolicchurch
5:10
Apostolic church of Ethiopia in south africa
Рет қаралды 260
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
12:36
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 49 М.
በአንተ ፊት የቆየ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
14:05
Apostolic church of Ethiopia Yadah Choir
Рет қаралды 5 М.
ToRung short film: i sell watermelon🍉
0:38
ToRung
Рет қаралды 16 МЛН