No video

ለስዃር ህመም ምግብ እንዴት ልምረጥ?

  Рет қаралды 39,967

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Күн бұрын

ለስዃር ህመም ምን ልብላ ብሎ መጨነቅ ቀረ
ካርቦሃይድሬት እህሎችን፣ ፍራፍሬዎችን፣ አትክልቶችን፣ ጥራጥሬዎችን፣ የወተት ተዋጽኦዎችን እና ጣፋጭ ምግቦችን ጨምሮ በተለያዩ የምግብ ዓይነቶች ውስጥ ይገኛል።
ዝቅተኛ የጂአይ ምግቦች (1- 55 )፦ እነዚህ ምግቦች ቀስ በቀስ የሚፈጩና ወደ ሰውነት የሚሰራጩ በመሆናቸው በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን በፍጥነት እንዳይጨምር ያድርጋሉ። ፋይበር/ቃጫ፣ ፕሮቲን እና ጤናማ ቅባት የመሳሰሉት ለምሳሌ የሚጠቀሱ ናቸው። ከእነዚህም መካከል ምስር፣ ስታርቺ ያልሆኑ አትክልቶች፣ ያልተፈተጉ እህሎች እና አንዳንድ ፍራፍሬዎች ይገኙበታል።
መካከለኛ ጂአይ ፉድ (56 እስከ 69) እነዚህ ምግቦች በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን በመጠኑ እንዲጨምር ያደርጋል። ከእነዚህም መካከል የስንዴ ምርቶች፣ ባስማቲ/ቡኒ ሩዝ እና አንዳንድ ፍራፍሬዎች ይገኙበታል።
ከፍተኛ GI ምግቦች (70 እና ከዚያ በላይ)፦ እነዚህ ምግቦች በፍጥነት የሚፈጩ ከመሆናቸውም በላይ በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን በፍጥነት ከፍ ያደርጋል። ከእነዚህ ምግቦች መካከል እንደ ነጭ ዳቦ፣ ነጭ ሩዝ፣ የስኳር ጥራጥሬና አብዛኛዎቹ የስኳር ምግቦች ይገኙበታል።
• ለስዃር ህመም መበላት ያለባቸው ሙቀ...
ሶሻል ሚዲያ ላይ ቤተሰብ ይሁኑን
Facebook-
/ hanagwellness
Instagram- www.instagram.....

Пікірлер: 70
@fekirtetadesse9151
@fekirtetadesse9151 4 ай бұрын
እራሳችንን ማዳመጥ የራስ የመጀመሪያ ሀኪም መሆን ጠቃሚ ምክር ነው:: There is so much to learn , I truly like the way you explain in Amharic as much as you can. Thank you, appreciate you and you are helping us.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-dj4rr3do1q
@user-dj4rr3do1q Ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@salemdesta5248
@salemdesta5248 4 ай бұрын
ዶክተር ሐና በጣም አመሰግንሻለሁ ስለ ምታደርጊው ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልሽ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ሱኳሬ እየቀነሰ ነው ትንንሽ ነገሮችን በማስተካከል ትልቅ ለውጥ እያየሁ ነውና thank you so so much 🙏❤️
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 12 күн бұрын
Main part of Diabetic education is knowing what you eat.
@Gopo661
@Gopo661 3 ай бұрын
ዶ/ር ደምሴ ታደሰ ባሳለፍነው ሳምንት በ NBC ቲቪ ላይ ስለ ስኳር በሽታ ያደረጉት አስገራሚ ቃለመጠይቅ አሁኑኑ ተመልከቱት፤ ታተርፉበታላችሁ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 ай бұрын
Thank you for your information. If possible please share the link. God bless
@ametesemra9386
@ametesemra9386 4 ай бұрын
Thanks God bless you and your family ur the best
@lovleytigraye
@lovleytigraye 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 4 ай бұрын
ተባረኪ
@asiasaid99
@asiasaid99 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቄ አለኝ ከምግብ በፊት የሚወሰደው መድሀኒት እና ከምግብ በኋላ የሚወሰደው ልዩነቱ ምድነው????????
@fragebru21gebru63
@fragebru21gebru63 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እባክሽ ውዴ የደም ግፊት የሚቀንሰውን ተባበሪ እባክሽ እህቴ
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 3 ай бұрын
Bizu atikota wendimie
@teg22345
@teg22345 4 ай бұрын
Thank you DR God bless you 🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
Amen
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ 19 ሰብስክራይብ እያለሽ ጀምሬ ነው የምከተልሽ አሁን 33 ስለደረሽ ደስ ብላኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
አሜን በእግዚአብሔር ቸርነት እና እናንተ ድግፋ እዚህ ደርሻለሁ። አቅሜ እስከቻለ ብዙዎችን ማስተማር ነው ፍላጎቴ። አንቺን ሁሌ ስለምትከታትይኝ እና መልካም የሆነ አስተያየት ስለምትሰጭኝ ፈጣሪ የልበሽን ይሙላልሽ
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 4 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW አሜን ማማዬ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ሁሉ ይስጥሽ ብዙ ሰው እያከምሽ ነው 🙏🏼
@dantechnow
@dantechnow 4 ай бұрын
ዶ/ር ስለ ስኳር ህመም የምትሰጫቸው ትምህርቶች እጅግ ጠቃሚ ናቸው። ምስጋና ይገባሻል።
@ExcitedBoardGames-lo2jd
@ExcitedBoardGames-lo2jd 3 ай бұрын
ስገነ ሱከር ይስመማሉ ወይ
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 4 ай бұрын
Thanks❤
@kebedefekadu62
@kebedefekadu62 3 ай бұрын
ግራም ስትዪ ማን በምን ኣውቐ ይመዝናል፣ በምናውቀው ቋንቋ ተርጉሚ
@abwoudie
@abwoudie 4 ай бұрын
Thanks Again!
@SelomeAshebir
@SelomeAshebir 4 ай бұрын
thanks Dr. Hana
@genetzerihun5658
@genetzerihun5658 4 ай бұрын
Thanks a lot Dr .
@shegersheger8045
@shegersheger8045 4 ай бұрын
የኔ እናት እንዴክስ ስዴክስ አቦ አይገባንም አቦ 😮
@tg-lb7rd
@tg-lb7rd 4 ай бұрын
Thank you 🙏
@mesfingebre8984
@mesfingebre8984 3 ай бұрын
Keto diet is the best remedy.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 ай бұрын
Keto does help, but I would not recommend it for a person with diabetes, because it puts a lot of pressure on our kidneys. If you decide to do keto Make sure to drink plenty of water to protect your kidneys.
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 4 ай бұрын
ዶ/ር. ስኾር ያለበት ሰው የተወሰነ ነው ስለ ግራም የየሚያቀው. እና በሚገባ መልኩ ብታረጂ ይመረጣል ትብብር ሽ እንዳለ ሆኖ እናመሰግናለን
@user-gb9sv6ij5j
@user-gb9sv6ij5j 3 ай бұрын
እውነት ነው
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 ай бұрын
Dr betam amsegnalhu
@bettytube2
@bettytube2 4 ай бұрын
Danke
@SenafekeshMekonen
@SenafekeshMekonen 3 ай бұрын
የት ነው ማገኘው ፕሪንት ለማድረግ
@habtehaimanot8992
@habtehaimanot8992 3 ай бұрын
የቻናላችሁን ስም ስፔሊንግ አስተካክሉ። managment ሳይሆን management ነው መሆን ያለበት።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 ай бұрын
Thank you for your observation and honest feedback.
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 4 ай бұрын
አዪ አገላለጽሽ ለኛ ለሀበሾች ትንሽ ይከብዳል በመጀመርያ ገለጻሽ እንግሊዝኛ ይበዛዋል በተቻለሽ በራሳችን ብታረጊው
@user-nc1hi6fx9r
@user-nc1hi6fx9r 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሃና በጣም ነዉ የምናመስግነዉ በርች ❤ እኔ ግን ስኳር በምንም አይነት ምግብ ዝቅ ሊል አልቻለም ሁሊ ከ150 250 ነው ክንን ነው የምጠቀመው 750 ጥውት 750 ማታ እና አሁን በጣም እየፈራሁ ነው ዶክተራ እንሱሊን ጀምሪ እንድይለኝ እባክሽ ምን ትመክሪኛለሽ 🙏🙏🙏🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
አይዞሽ ወደመርፌ አይውስዱሽም ፡ የምትወስጅው መድሃኒት በቂ ላይሆን ስለሚችል ፣የመድሃኒቱን ዶዝ እንዲጨምሩልሽ ጠይቂያቸው 1000 ሚሊግራም በቀን መውሰድ ይቻላል። አይዞሽ በርቺ
@genetbelayneh438
@genetbelayneh438 4 ай бұрын
ምግብ ሳይሆን ጭንቀትን ማሰወገድ ነው ዋናው
@caretoall8805
@caretoall8805 4 ай бұрын
ከመድሃኒቱ በተጨማሪ ስፖርት መስራት በእግር ብዙ መጓዝ እስከምንጠግብ አለመብላት ሌላው ዋናው ቢያንሰ እስከ ግማሽ ቀን ድረስ መፆም።
@abzabity177
@abzabity177 3 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ ብትጀምሪም ታቆሚያለሽ ከተስተካከለ አመጋገብ አስተካክይ ወክ አድርጊ
@user-cv3wu7md2x
@user-cv3wu7md2x 4 ай бұрын
Thanks ❤❤❤
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 4 ай бұрын
ገብስ እና ሎዝ ቆሎ ስኳር ይጨምራል ነው እኔ በሶ ስጠቀም በጣም ይጨምራል😢
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
ሰላም ሰአዳ፣ አዎ ይጨምራሉ። በጣም በጥቂቱ ብቻ ነው መበላት ያለባቸው። እኔም እንዳንቺ ነኝ በሶም ይሁን የገብስ ዳቦ እንደበላሁ ወዲያው ይጨምርበኛል፣ ስለዚህ ብዙን ጊዜ አልበላም
@hussahmed5323
@hussahmed5323 3 ай бұрын
እእ በሶ እኔ በጣም እጠቀማለሁ ጤነኛ ነው ተብየ ነበር ገብስ ማብራራት ከቻልሽ
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 3 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW ዛሬ በጣም ደስስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ ባንች ት ት A1c ቀንሶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን 13 ነበረ አሁን 9 ሁኖል 🥺
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 ай бұрын
@@Saada-og8hq እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ምን ያህል ትጨነቲ እንደነበር ስለማውቅ፣ አሁን የምታደርጊውን ሁሉ ቅጥይበት። በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@user-gl7zc4eg5f
@user-gl7zc4eg5f 3 ай бұрын
እኔ ግን እንደዛ አደለም የጠበኩት ከአትክልትም ከጥራጥሬ መበላት ያለበትን ብትጠቅሽልን ነበር የሚቀለው
@oumkhludi6311
@oumkhludi6311 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ለቤትሽ አዲስ ነኝ ነፍሰጡር ነኝ ስምንተኛ ወሬ ነው ስኳር መጣብኝ መድሀኒት ጀምሬለሁ ወደ ፅንሱ ይተላለፋል ስለተጨናነኩ ነው 🙏
@genetbelayneh438
@genetbelayneh438 3 ай бұрын
አይተላለፍም የሚሰጥሽን መድሀኒት ከወሊድ በፊትና በኋላ ያለውን ከወሰድሽ ሲሰተካከል ታቆሚያለሽ ቀጣይነት ሰለሌለው አተትጨነቂ ያባብስብሻል ጭንቀት
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 ай бұрын
ሰላም እንዃን ደህና መጣሽ፣ አይዞሽ መድሃኒቱ ወድጽንሱ አይተላለፍም፣ እህታችን እንዳልችው ስትውልጂ ያቆሙልሻል። ስዃሩ ከፍ ሲል ግን ወደ ጽንሱ ስለሚተላለፍ የልጅሽ ክብደት ከፍ ይላል ላንቺም ለመውለድ ሊያስቸግርሽ ይችላል። እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@oumkhludi6311
@oumkhludi6311 3 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW አሚን ዶክተር አመሰግናለሁ
@oumkhludi6311
@oumkhludi6311 3 ай бұрын
@@genetbelayneh438 አመሰግናለሁ
@awolabdo8779
@awolabdo8779 3 ай бұрын
አንችም ተበረክ አሁን ዕውቀትን ይጨምርብሽ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 ай бұрын
አሜን
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 4 ай бұрын
ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ምንም አይቀንስባችሁም እና
@RehmetEitu
@RehmetEitu 4 ай бұрын
ሰላም እህቴ ሳምት ሆነኝ ስኳር መያዜን ካወኩ መጠኔ 124 ነዉ መዳኔት ሶስት ቀን ወሰድኩና አቆምኩት ምግብ እያሰተካከልኩ ነዉ ምን ትመክሪኛለሽ ተባበሪኝ
@hananabdena4051
@hananabdena4051 4 ай бұрын
እንዴ ያንቺኮ ብዙ አልነበረም ለምን መዳኒት ጀመርሽ ምግብሽን አስተካኪይ
@RehmetEitu
@RehmetEitu 4 ай бұрын
@@hananabdena4051 መዳኒቱን ሶስት ቀን ብቻ ነዉ የወሰድኩት አቁሜ አለሁ
@fatmaendis356
@fatmaendis356 4 ай бұрын
እረየኔ145ነዉይሄማአለብኝማለትነዉ
@bililignegetahun
@bililignegetahun 3 ай бұрын
አሥተያየት ሙሉውን በእንጊልዘኛ አርጊው ወይም አማርኛ ሙሉውን
@ShimaregAbrha
@ShimaregAbrha 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤d.r
@user-ih5xj8iv5z
@user-ih5xj8iv5z 4 ай бұрын
ስህሉ ላላ እይታይም
@TefeseMarkose-eg4kr
@TefeseMarkose-eg4kr 4 ай бұрын
የምግቦቹን አይናት ብትገልጭ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 ай бұрын
ስለካርቦሃይድሬት የሰራሁት ቪዲዮ ላይ በርካታ ምግቦችን ዘርዝሬያለሁ እና ከቻሉ ያንን ቪዲዮ ይመልከቱ
@TefeseMarkose-eg4kr
@TefeseMarkose-eg4kr 4 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW eshi
@TefeseMarkose-eg4kr
@TefeseMarkose-eg4kr 4 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW ሀይ ዶክታሪ ሠለም ለአንች ይሁን በበዶ ሆንድ እስከ ስንት ስሆን ናዉ ስኮሪ ከፊ ብሎል የምንለዉ
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 105 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
# የልብ እምነት እጅ የጣት ቀለበት ዋጋ የለውም#
1:29:11
እሙ ነሲማ (Nesima)Tube
Рет қаралды 89
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 220 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 301 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН