ለሰርጋችን ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ! MAHI&KID WEDDING 💒

  Рет қаралды 94,033

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

9 ай бұрын

We were blessed with a wonderful, healthy baby girl who is now a very active toddler. We are now enjoying our family adventures and we are excited to share them with you daily or weekly! Our channel is about our family including our miracle daughter EVANA and her growing up adventures.
telegram channel (ቴሌግራም ቻናል)
t.me/joinchat/AAAAAEjX_fUfoWS...
OUR INSTAGRAM PAGE @kidmahi_vlogs
KID INSTAGRAM ACCOUNT @kidusdawit18
******************************************************************
my email address
kiddave18@gmail.com

Пікірлер: 271
@elsilovee
@elsilovee 9 ай бұрын
ቅመሞችዬ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ😢ማሂ&ኪድ ትዳራቹ ይባረክ ልጆቻችሁንም ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤
@user-rs3qj2my3n
@user-rs3qj2my3n 9 ай бұрын
😢😢❤❤ኣሜንንን ያድርግልኝ ፈጣሪ ያችን😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 9 ай бұрын
አሚን ውዴ ዴምሪኝ
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 9 ай бұрын
​@@user-rs3qj2my3nሀየቸጸበ ኘጰኸቨዘቨጰዚዛ፣😊ዝዞሰ
@tigstdriba6879
@tigstdriba6879 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@Beba873
@Beba873 9 ай бұрын
አሜን
@hanahana8273
@hanahana8273 9 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔ከየት ነዉ ግን ተፈላልጋቹ የተገናኛቹት ሁለት ቆንጆዎች ሁሉን ያሟላቹ ፀባይ እርጋታ እረ መገጣጠም ምችት ይበላቹ አይለያቹ ደስታቹ ጤናቹ ስኬታቹ ሁሌም ብዝት ይበል❤❤❤
@senai974
@senai974 9 ай бұрын
😂😂❤እዉነት
@ethiojole
@ethiojole 9 ай бұрын
አሚን ከውቢቷ ናዝሪት ነዋ ያረቢ ሷሊህን አላል ወፍቀኝ
@sraap7689
@sraap7689 9 ай бұрын
ማነው እደኔ የሰርገቸውን ቪዲዮ በጉጉት የጠበቀ😂❤❤❤❤
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 9 ай бұрын
እነዚሕ ሰወቺ ግን የሀገር ጉዳይ አያሳስባቸዉም የራሳቸዉን ኑሮ ነዉ የሚኖሩት አንድቀን አይቻቸዉ አላቅም ሰለሀገር ስሰሩ ሲያዝኑ ኦረ እንተዛዘን😢😢😢😢😢😢
@rukiyarukiya3873
@rukiyarukiya3873 9 ай бұрын
እኔምእያልኩኝነዉ የራሳቼዉ ጉዳይነዉእሜሳስባቼዉ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 9 ай бұрын
@@rukiyarukiya3873 እኮ
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 9 ай бұрын
ይሄማ ቅናት ነው እነሱ ቢያወሩም ባያወሩም የህግ አካል አይደሉም ለውጥ የለውም
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 9 ай бұрын
እረ፣ቅናት፣ማሻአላህበሉ፣እንዴ፣በግድ፣ተሳዳቢ፣አልሆኑ፣ነውዴ፣እረረረ፣አይ፣ሀበሻ፣ተዋቸውውውው፣ጉድእኮነው፣
@bayushmelese7686
@bayushmelese7686 9 ай бұрын
ዝም ማለት አለመዘባረቅም ማሰብ ነው
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 9 ай бұрын
የእናተ ቭዶ ሳይ በረታሁ ከስደት ብሃላ ደስታ አለ እህቶቼ ተስፋ አለን😂
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 9 ай бұрын
በአላህ ፍቃድ ተሰፋ አንቆርጥም ኢሻአላህ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 9 ай бұрын
በጣም እኔማ ተስፋ ቆርጨ ጥንዶችን ሳይ ተስፋ አደርጋለሁ😢😢
@uaeuae8373
@uaeuae8373 9 ай бұрын
😢😢😢
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 9 ай бұрын
ወይ መቀላላት ማሂ😂😂😂እኔ የሰርጉን ቪዲዎ እየጠበኩ እናተ ገና መረጣ ላይ ናችሁ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 9 ай бұрын
ማሂ ኪድ እኳን ደናመጣቹ እረ እነኢቫናን አሳዮን ናፍቀውናል ማሂ እዴት ናቹ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 9 ай бұрын
ምርጦች ከነ ስርአት ያሰባችሁትን የሚጠቅማችሁን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ❤❤❤❤
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃችሁ❤
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr 9 ай бұрын
❤🎉
@msfatama9308
@msfatama9308 9 ай бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ ፍቅራቹሁን ዘላለም እደዝህ እዳማረ ያቀይላቹህ ልጆቻችሁን በጥበቡ ፈጣሪ ያሳድግላቹህ የነሱንም ወጉ ማረግ ያሳያቹህ
@MalhetDejene
@MalhetDejene 9 ай бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ የኪድ ሚዜዎች ያፈዛሉ 😘ለሰርጉ መጠራት አለብን ጥቁር ነው የሚያምርብሕ ኪድ
@Sofiyyoutube-dd3sb
@Sofiyyoutube-dd3sb 9 ай бұрын
ሁላችሁንም በሰዉ ሀገር ያለነዉ በተለይ በሰዉ ቤት ለምሰራዉ አላህ መልከሙን ትዳር ይወፍቀን ከሰዉ ቤት በቃ ይበለን
@limujimma
@limujimma 9 ай бұрын
ሸቃሎች ለዝች ቀን ያብቃን Ensha allah❤❤🙏
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 9 ай бұрын
አሜን አሜንበእዉነት
@madeenamohammed8430
@madeenamohammed8430 9 ай бұрын
አሚንን ቀኑራቀኝ የኛየስደተኞችነገር
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 9 ай бұрын
ሰርግ፣ከምደግሱ፣ወገኖቻችን፣ዳቦ፣ናፍቆቸዋል፣በአሁን፣ሰአት፣ሰው፣በራብ፣እየሞተነው፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ደሞ፣ከወለዱ፣ከቆዩ፣ብሀላ፣ሰርግ፣የሚባለውስ፣ግን፣የኛ፣ባህልነው??????????አይደለም።
@rukiyarukiya3873
@rukiyarukiya3873 9 ай бұрын
እኛ በሰዉሀገር በሀገራችን ግፍ በሀሳብሞትን
@user-fu6us5vy5f
@user-fu6us5vy5f 9 ай бұрын
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ ከዩቱበር ለኔ አንደኛ እናንተ ናችሁ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳዲግላችሁ ሁሌ ከፍ በሉ
@user-fh2cv1wz7d
@user-fh2cv1wz7d 9 ай бұрын
ማሂና ኪድ እንኳን ደስ አላቹ የማዳም ቅሙችዬ እናተም ሀገርችን ስላም አድርጉት ለዚህ ክብር ያብቃቹ ማሻአላህ ስጠብቀው ነበር ቲጂ ጋር አይቻችሁ ነበር ❤❤❤
@samsamsun367
@samsamsun367 9 ай бұрын
ሙሉ ስማቸው ማነው 🙏?
@alemyemane2824
@alemyemane2824 9 ай бұрын
​@@samsamsun367 Kidus Dawit & Mehalet Abate😍😘
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለጭቁኑ ህዝባችን ድል ለፋኖ እናተ ምን አለባችሁ 😢😢😢😢
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@anshamohammedali791
@anshamohammedali791 9 ай бұрын
ፍትህ የለም ደስታቸውን ይግልፁበት
@ZeynebaSeid-on7wc
@ZeynebaSeid-on7wc 9 ай бұрын
የኔ ማር በአገርሽ ላይ ደስታሽን እንኳን አደረግሽ በሰው ተከበሽ የኔ ውድ የምር ሰውጋ ሳይሽ ደስ ነው ያለኝ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 ай бұрын
ሁሉም ያምራል መጨረሻ ላይ የለበሽው ማሂ ሀበሻ ቀሚስ ሳምር😘
@alinaalina212
@alinaalina212 9 ай бұрын
ማሒ ከፈረሥ ከሕድ አርቲፊሻል ፀጉር ነፃ ነሽ ጎበዝ
@user-nz9oo4od1m
@user-nz9oo4od1m 9 ай бұрын
ሠርጋቸዉን ለማየት ማነዉ እደኔ የጓጓ በላይክ ያሳይ🎉
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 9 ай бұрын
የሰርጋችሁን ሙሉ ቪዲዋ ልቀቁልን እንካን ደስ አላችሁ❤
@HeluTube940
@HeluTube940 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የማታ ሪዝቅ ይስጣችሁ💋💋💋💙💎👈
@user-ed4wu1vh9m
@user-ed4wu1vh9m 9 ай бұрын
የወድ ሚዜወች ሲያማምሩ 😮😅
@Rozi199
@Rozi199 9 ай бұрын
እኮ😮
@aynyeasfaw5817
@aynyeasfaw5817 9 ай бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች እንኳን ለዝህ አበቃችሁ ቀጣይ ናታንዬ እና ኤባናን ይዛችሁልን ኑ ተናፍቀዋል🥺🥰🥰🥰
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 9 ай бұрын
❤❤❤የኔዋ
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 9 ай бұрын
ዋው ማሂዬ የኔ ቆንጆ እሰይ ስታምሪ ኪድም በጣም ነው ያማረባችሁ ምርጦቼ የደስታና የጤና ያድርግላችሁ ከክፉ ሁሉ ተጠበቁ።
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 9 ай бұрын
ሆ ማይ እዴት ነው ሚያሀረግሽ ምነው ልጃገረድ ነኝ አልሽ ክክክክክ ሰው እየተራበ እናተ በጣም አካሀበዳችሁ እራስ ወዳዶች
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 9 ай бұрын
አረ ብራችሁን አትጨረሱ ልጆችሽን አሳድጌበት ተዛዛባችሁ እግዚአብሔር የአለም ያድርገዉ🎉🎉
@user-fz6gg6cp7k
@user-fz6gg6cp7k 9 ай бұрын
ክክክ ኮሜንቶች ስትመቹኝኮ አታሳልፉም ማስታወቂያ ነው አዎ
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 9 ай бұрын
ነጭ በጥቁር በጥም ያምራል❤❤❤ እንኮን ድስ አላችሁ❤
@fanatube196
@fanatube196 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ የምትዩ ጥንዶቸ ❤❤
@nadiaahmed-bu5tl
@nadiaahmed-bu5tl 9 ай бұрын
Habibi Mahi you look awesome ymr
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 9 ай бұрын
ዘድሮም መረጣላይ ሰርግ ደስሚለው በድግልና ጊዜነው በዛላይ በዚህ ሰአት ወገን እያለቀ ሰርግ ራስ ወዳድነት እወዳችሁነበ ግን ምንም አልነፍኝ 😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 9 ай бұрын
ዲንግሉ ሁለትልጂነዉ😂😂😂😂
@abebahaile1753
@abebahaile1753 9 ай бұрын
Hay I am glad to see you guys, congratulations you just got married ❗ I just wondering are guys doing commercials? Not blog? Any more???
@user-oh9bo1dp5l
@user-oh9bo1dp5l 9 ай бұрын
እንኳንደስአላችሁ ዋዉ ሀበሻቀሚሱ በጣምያምራል
@emanMtytube
@emanMtytube 9 ай бұрын
ማሂና ኪድ እኳን ደስ አላችሁ ማሂየ ስወድሽ
@kedestterefe697
@kedestterefe697 9 ай бұрын
በጣም ያምራል እንኳን ደስ ያላችሁ ምርጦችዬ❤❤❤❤
@user-st3yz3ej2s
@user-st3yz3ej2s 9 ай бұрын
እር ማሂ ተርጋጊ ኦኦ መነው የተራበን ለማብላት እንዲ ብትሆኚ
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j 9 ай бұрын
የኔምርጦች ስታምሩ በፍቅር ኑሩ ልጆቻችሁ ይደጉ🥰🥰🥰🥰
@tiazone3655
@tiazone3655 9 ай бұрын
Mhe and nhe እንኳን ደስስስ አለችሁ❤ እቫናይዬን ሰሙልኝ💋
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 9 ай бұрын
መብሩክ፣የኔ፣እንቆዎች፣ማሂየ፣መሠበር፣መልከምነው፣ካንች፣ብዙ፣ተማርኩኝ፣ሠብር፣ጥሩነው፣አልሀምድሊላሂ፣እንኮን፣ለዚህ፣አበቃሽ፣የኔ፣ደርባባ፣🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@rihanamuhammde3303
@rihanamuhammde3303 9 ай бұрын
ማሂዬ የኔ ጀግና ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ለዚህ ቀን አበቃሽ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 9 ай бұрын
ወይጉድ እኔ ስለምወዳችሁ የሠርጉን ቪደዎ እየጠበኩ እናተ ዛሬም መርጣ ላይናችሁደ 😒
@dinaabraham3825
@dinaabraham3825 9 ай бұрын
Congrats mahi and kid keep shining
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 9 ай бұрын
እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ እኳንደሥያላችሁ ማሂና ኪድ❤❤❤❤
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 9 ай бұрын
ለሁሉም፣ጊዜ፣አለው፣፣የሚለውን፣ቃል፣በተግባር፣አሳያችሁን፣ማሻአላህ፣ብያለሁ፣መልካም፣ጋብቻ፣የአብራሀምየሳራ፣ብለናል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@rahma6779
@rahma6779 9 ай бұрын
Kid kexekuru weche hulum Andegna ymrebehal
@seadi5
@seadi5 9 ай бұрын
ትዳራችሁ ይባረክ
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ሠላማችሁ ደስታችሁ ጤናችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 9 ай бұрын
ስንቴ ነው ሰርጋችሁ ለግማሹ ለቅሶ ለግማሽ ዴስታ አይ እማማ ሀገሬ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 9 ай бұрын
እቺ ናት አለም አዘንና ደስታ ጥሩ ነገር ካፋችን ቢወጣ ምን አለበት
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 9 ай бұрын
👌👌👌👌👏👏👏😍😍ምርጥ ጥንዶች በጣም ነው የምወዳችሁ 😍😍😍
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 9 ай бұрын
የኔ ጠካራ እህት በጣም ነው የምወዳችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 9 ай бұрын
እንኳን ለዚ ቀን አበቃቹ በሰው አገር ያላቹት እህቶቼ ከስራ መልስ ፈጣሪ ለእናንተም የተባረከ ትዳር ፈጣሪ ይስጣቹ 🙏❤🥰
@alshop46
@alshop46 9 ай бұрын
አሜን🙏
@frehwtasgidam9816
@frehwtasgidam9816 9 ай бұрын
መሃ የኔ ቆንጆ ፕራክሽ ናፈቀን እኮ♥♥♥
@zuzukmem6960
@zuzukmem6960 9 ай бұрын
ከረጅም ግዜ በሗላ ቪድዩአችሁን ሳይ ፊዚካሊ ለውጣችሁ ገረመኝ🤔
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 9 ай бұрын
ፍጣሪ ለናተም የዘንበ ለኛም ያካፋልን ከስደት መልስ የተባርከ ባል ያጋጥመን
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
መጨርሻችዉ መልካም ይሁን ዉዶች😍😍😍
@ZerthunMitku
@ZerthunMitku 9 ай бұрын
እ/ር የአብራሀም እና የሳራ ያርግላችሁ
@abrahamadmasu5568
@abrahamadmasu5568 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤mahi&kid destachu ybeza ysakalachu
@mash5767
@mash5767 9 ай бұрын
የሰርግ ዘፈን ስሰማ የምወሰወሰው ነገርስ 🥺😂😂😂
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 9 ай бұрын
እኔም 😭🤣
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 9 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😂😂
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 9 ай бұрын
😢😢😢 እኔም
@febenshow-7153
@febenshow-7153 9 ай бұрын
ማሂዬ ያለ ወትሮዋ ቅልቅልቅል ያለችው ነገርስ የሰርገኛ ነገር❤
@yonatank2354
@yonatank2354 9 ай бұрын
ዋው ማሂና ኪድ ማስታወቂያውን እያጦፋችሁት ነው ይመቻችሁ ውዶችዬ❤❤
@mec1169
@mec1169 9 ай бұрын
ሰርጉ አልቆ ምረጡ አይከብድም ኪድ እንኩዋን ደስ አላቹ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 9 ай бұрын
ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አምላክ ማነው እደኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው ሀገሬ ልገባ ነበር ሰላም ከሊለ ምን ተስፍ አለ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 9 ай бұрын
ማሂ ሁሌም ሙሺራናት ❤❤ስታምሩ
@douprew3592
@douprew3592 9 ай бұрын
beautiful spouse wishing you all the best. good luck. let me bless you with mobile card!
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@bint.seid.
@bint.seid. 9 ай бұрын
ቅዱስኮ ማስታወቂያ ስትችልል
@user-tl8so1dz9f
@user-tl8so1dz9f 9 ай бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ ዋው ሰታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@betty-2121
@betty-2121 9 ай бұрын
ሁሉም በጣም ያምራል ግን ለመምረጥ ያስቸግራል 😍😍👍👍
@dinkalmnegash3543
@dinkalmnegash3543 9 ай бұрын
እንካን፣ለዚህ፣አበቃችሁ
@nihuy-xw2rt
@nihuy-xw2rt 9 ай бұрын
Tekur lebes btame yamerbachwal amerobachiwal setameru ayelyachu ❤❤❤
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 9 ай бұрын
ምርጦች እንኳን ደስ አላችሁ
@Foz-cy4nm
@Foz-cy4nm 9 ай бұрын
እንካን ደሰ ያላችሁ
@user-xy7qp4ks3j
@user-xy7qp4ks3j 9 ай бұрын
ሶስት ውር ሙሉ ስለሠርግ ነው የምለቁት ምን አለ በአንድ ግዜ ብለቁልን
@Zebnay
@Zebnay 9 ай бұрын
❤❤❤❤.wudochiye.
@Eyerus21
@Eyerus21 9 ай бұрын
ወንዶቹ ሚዜዎች😮😮😂😂ማሂ ና ኪድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Jmillahsaeed8332
@Jmillahsaeed8332 9 ай бұрын
መቸ ነው ሙሉው የሰርጉ ቪድወ ?
@rahelra865
@rahelra865 9 ай бұрын
ታድላችሁ እናንተ. ግን ጠቅልሎ ነው የገቡት ኢትዮጵያ. ወይስ ይመለሳሉ ወደ ቻይና ❤❤❤
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 9 ай бұрын
እኮን ደሥ አላችሁ 💓💓🎉
@FatumaAssfa
@FatumaAssfa 9 ай бұрын
ምነዉእነተ ግን አጓጉታችሁ ልገሉንነዉ ሠርጉንአሣዩን
@imobilezt7205
@imobilezt7205 9 ай бұрын
4ኛ ላይ የለበስካዉ መርጭያሎሁ❤❤
@rahwahaile3090
@rahwahaile3090 9 ай бұрын
asey kendey des tebelu
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 9 ай бұрын
እንኳን ደሰ አለች ❤❤❤❤❤❤በጣም የምወዳች
@user-ch4bd5dz6k
@user-ch4bd5dz6k 9 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ግን ሰርጋችሁ መቼም በፆመ ፅጌ አታደርጉትም የእመቤታችን ስደት ልጇን ይዛ በርሀብ በጥም የተንገላታችበት ወር ነው ይህን በማሰብ እንፆማለን መቼም እናተ ስደትን ማጣትን መጠማት መራብን አይታችሁ ለዚህ በቅታችኃል ይህ ደግሞ ስደታችሁን እመቤቴ ባርካላችሁ ነው እና ምን ል ላችሁ ነዉ ባለ ማህተቦቹ ገብቷችኃል❤!
@rahma6779
@rahma6779 9 ай бұрын
Xekuru Aymerm kid
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 9 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤ ትዳራቹህን አላህ ያሳምርላቹህ❤❤❤❤
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 9 ай бұрын
አንደኛ 🌹
@beritoberito4139
@beritoberito4139 9 ай бұрын
congratulations ❤❤❤❤woowowoo
@Ruta0922
@Ruta0922 9 ай бұрын
አረ demonstration እንውጣ መቸ ነው የሰርግፀም ሚለቀቀው
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 9 ай бұрын
😂ኪድ በሠርጉም ቀን ቦክስ አለ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ ሥወዳቹኮ ልጆቹሥ የት ደበቃቹ
@user-eu4tm3pg6y
@user-eu4tm3pg6y 9 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤❤❤
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r 9 ай бұрын
ሥወዳችሁ ሥታምሩ መሸአላአህ
@tigisthabtegiorghis4141
@tigisthabtegiorghis4141 9 ай бұрын
መልኳም ጋብቻ ውዴች!!!!
@kirstinatube
@kirstinatube 9 ай бұрын
እንኳን ደስ ❤አላችሁ
@fewzahayrdin6319
@fewzahayrdin6319 9 ай бұрын
Mashallah
@Gurage4
@Gurage4 9 ай бұрын
😅😅😅 አው ሁሉም አለ በደብ አሰተዋዉቂላቸው
@aynalemmarsha8227
@aynalemmarsha8227 9 ай бұрын
Wow so amezing❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mdet8849
@mdet8849 9 ай бұрын
እኔም ህልም ነበርኝ እንደዚህ ሁኝ ለማግባት ምን ቢሆን ጡሩ ነው ባል ተብየው አግብቶ ቁጪ 😢😂😂😂❤❤
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 9 ай бұрын
አሣቅሽኝ ደረበብሽ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 9 ай бұрын
እ🙄በቃተይዉ ላችያለዉአለ
@HawiDad
@HawiDad 9 ай бұрын
አይዞሽ ይበልጥ ይመጣል ♥️
@mdet8849
@mdet8849 9 ай бұрын
@@HawiDad እሺ ውዶ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 9 ай бұрын
😂😂፣አብሽሪ፣የተሻለ፣ይመጣል፣ተስፋ፣እኔዳትቆርጭ🎉
Baptism Matias mehari with yoram graphics
49:43
Yoram graphics
Рет қаралды 547
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
ማሂ በደስታ አለቀሰች MAHI BRIDAL VLOG 2023
22:52
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 108 М.
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 126 М.
ለመጀመሪያ ግዜ ሜዜ የሆንበት ​⁠የ @MAHIKIDVLOGS  ሰርግ.....
13:15
ካሜራ ፊት ሽንቷ አመለጣት!!!!MAHI&KID VLOG 2020
30:57
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 328 М.