No video

በ 15 ደቂቃ የሚደርስ የሱፍ ፍትፍት አሰራር

  Рет қаралды 298,098

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 280
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች መልካም ቀን በያለንበት ቪዲዮ ላይክ ማድረግ አትርሱ ።በያላችሁበት መልካም ቀን
@ludkiros617
@ludkiros617 3 жыл бұрын
Tiru ehte b instant pot misera mgb srilin anchin temamgne gezchalew 😂😂😂
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Eshi menem cheger yelem yezie entalew bebzate
@selammebrahtu2760
@selammebrahtu2760 3 жыл бұрын
Ehte Yanch Instant pot ngerji kutr megzat felige neber
@haniyekidanmheretlij6844
@haniyekidanmheretlij6844 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የተለያዩ የሰላጣ አሰራሮችን ስሪልን እባክሽ
@haniyekidanmheretlij6844
@haniyekidanmheretlij6844 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የተለያዩ የሰላጣ አሰራሮችን ስሪልን እባክሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የሱፍ ፍትፍት አስራር ነው እኔ ሱፍ ፍትፍት በጣም የምወደው ምግብ ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Very yummy and healthy thank you for sharing meluye ሱፍ ፍትፍት በጣም ነው ምወደው🥰🥰👍👍
@elizabethzewdie4582
@elizabethzewdie4582 3 жыл бұрын
ሱፍን ከመቀቀልሽ በፊት ትንሽ አመስ አመስ ማድረግ በጣም ቆንጆ ነው
@ninitikinde6637
@ninitikinde6637 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ እናመሰግናለን
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜላት ቆንጆ አሰራር ነው😍
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤናማ እጅሽ ይባረክ ሜላትዬሳቅሽ ራሱ ሜላትዬ መንፈስን ያድሳል ተባረኪልኝ በርቺልኝ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ በዚህ በፆም እንዴት ደስ የሚል ምግብ ነው:: በጣም እናመሰግናለን::እጅሽ ይባረክ🙏🏾
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
አሜን እኔም አመሰግናለው
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፍትፍት ነው ሱፍ ገዝቼ ለማዘጋጀት ቸኩያለሁ በጣም እናመሰግናለን 💞👍🏾😍
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 жыл бұрын
One of my favorite meal..i even prepare "Suf" fitfit during hot seasons..I tell you its a day maker! Keep coming and coming with more of your sweet recipes.
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Oh thank u dear i love love sufe feteft too
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሜሪዬ ልዩ ነዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Thank you dear
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ሼር በማድረግ ስለተባበርሽኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ስለምታበረታችኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይባርክሽ😍😍😍
@haniyekidanmheretlij6844
@haniyekidanmheretlij6844 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ.....እኔ ያንቺ ተከታታይ ነኝ የእውነት አብዛኛውን ግዜ ያንችን እያየሁ ነው የምሰረው ስረዬን አቅለሽልኛል።
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
Thanks for sharing እስቲ እኔም ልሞክረው 💃
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube 5 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሄር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ ዋውውውውው🎉🎉❤❤❤❤
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ትናንት የሰንበት ቁርስሽን ሰርቼ ተወዶልኝ በላን ዛሬ ደግሞ ምሳ አብሬሽ እሰራለሁ እንሳትፓት ባይኖረኝም በድስት እሰራለሁ ወንፊቷ ግን ከሀገር ቤት አምጥተሽ ነው የሀገራችን እቃ እዚህ ሲያዩት ብርቅ ይሆናል ደስ ይላል
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
አወ ልክ ነሽ ሁሉ ኑገር አዲስ ይሆናል እዚህ ስታይው ።ከ አገር ቤት ነው የገዛሁት ።።ደሞ ቁርስ ስለተወደደልን ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
Melat እያወራሽ ፈገግ የምትያት ውስጤ ነች የኔ ቆንጆ ♥🌷🌹
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ በርቺ ትርፍ ነው ጎራ በይ
@hanashambel1907
@hanashambel1907 Ай бұрын
ዋው
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ዋዋዋዉዉዉ ሜልዬዬዬዬ አንቺ እኮ ውይ አያቅምሞያ በየቀኑ ታስደምሚኛለሽ በርችልኝ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ቆንጆ የሱፍ አሰራር ነው ያሳየሽን ግን ሜሉዬ ዛሬ ቪድዬሽ እጠረብኝ 💕🥰🥰😘😘
@gjhy8344
@gjhy8344 Ай бұрын
እናመሰግናለን ግን ውደ ያበሰልንበትን ውሀ አንጠቀመውም ወይስ ስታደርጊያየሁት ንፁህ ውሀነው የራሱን ያበሰልንበትውሀ አያስፈልግምን
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 жыл бұрын
እረ ሜሉየ ምግቦችሽ ከምነግርሽ በላይ ምራቄን አስዋጠይ እረመቸነው ለመየ አገሬ ምበቃ እጅሽን ቁርጥማት አይንካብይ የኔ መልካም ፀባየ ሰናይ ላይክ ወይ አንድ ብቻ ሁኖነውእንጅ የማረግልሽ ላይክ ብዙነበር አይቻልም የመዳም እሩዝ ሆዴን አድርቆ የሆድ ድርቀት ይዞያል ሜሉየ የምታውቂው ካለሽ ሹክ በይይ የኔውድ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ቆስጣ እና ተልባ በጣም ቆንጆ ነው የኔ እህት በርችልኝ
@user-jv9cl4is9z
@user-jv9cl4is9z 3 жыл бұрын
ዋው ነው እናመሰግናለን ሀገሬ ስገባ እሞክራየረዋለሁ
@mahletdemissie8126
@mahletdemissie8126 3 жыл бұрын
I try a lot of what u cook it work for me I love it Thankyou so Mach and keep going.👍
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Oh my gosh one of my favorite food is sufe fitfete 👍🏽👏🏽💪🏽✊🏽🙌🏾💕
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
በጣም ልዮ አሰራርነው ያስተማርሽን
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ የሱፍ ፍትፍት ነው 👌thank you for sharing 🥰🥰🥰👌👌👌
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Thank u dear
@tgytad9950
@tgytad9950 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሊዬ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ሜሊ የሱፍ ፍትፍት በጣም የው ምወደም እጅሽ ይባረክ 🥰👌
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ካአንቺ ብዙ ተምርያለዉ❤❤❤❤❤
@woinalemu8537
@woinalemu8537 3 жыл бұрын
የባለሞያ ልጅ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Thank you yen konjo
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው ሜሊዬ በጣም አሪፍ የሰፍ ፍትፍት የምወደው ሰፍ የት ይገኛል አሳምረሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ👌❤ሼር
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሳንብሳውን ብር አደርገዋለው ይቅርታ እሺ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
@@melatTUBE ሜሊዬ ማር እንጀራ ለመጀመሪያዬ ነው እስቲ ሼርሸር አርጊልኝ የኔ ማር can you do favour for me please.
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Beteyee amsegnalew tefashe eko
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ አመሰግናለሁ አለሁ ኢንስተግራም ላይ እጽፍልሻለሁ እሺ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@reachtube543
@reachtube543 3 жыл бұрын
Wow.... Gobez sint neger aweku... Tebareki
@teshome7160
@teshome7160 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜላትየ ዋው በጣም ነው ሚያስጎመዥው ባለሙያ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 3 жыл бұрын
Wooow mely shikorrr betam dess yilal. Ejish yibarek
@zebenaywodage5532
@zebenaywodage5532 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ አሰራርሽን ወድጄዋለሁ በርቺ። ስለጤናዳምና በሶቢላ እኔም ረጅም ጊዜ አልፀድቅ ብሎኝ ነበር። አሁን ግን በእቃ ላይ ፍሬውን ዘርቼ እዛው እቃው ላይም መሬት ላይም አጽድቄያለሁና በዚህ መልኩ ሞክሪ።
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
ወይኔ ማልዬ በጣም ነው የምወደው የሱፍ ፍትፍት ገዝቸዋለው ልስራ በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ ሜልዬ 👌🏼👌🏼😍😍
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ረዱዬ አዋ ይሰራ ይሰራ
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
@@melatTUBE ❤️😍👍
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሱፍ ፍትፍት ነው ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ😋😋❤️❤️🥰👍👍👌❤️
@daewas1403
@daewas1403 3 жыл бұрын
ዋው ሜሉዬ ሲያዩት ራሱ በጣም ያምራል እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ የሞከርኩት ማሚሽ ሼር አድርገውን ነበር በጣም ነበር ወደነው የበላነው እጃችሁ ይባረክ❤😘😘
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Thank you ..enegratalew le mother she will be happy to here this
@sntuwelde5851
@sntuwelde5851 3 жыл бұрын
Wawuuuu yen wude betam yameral egishi yebarek
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 жыл бұрын
Thank you Melat. Please where I can find suf. I live in Europe
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜላት
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Wuy meluye ene suf fitfit betam new miwedew ayaten astawusalew suf fitfit say... Yene balemuya betam gobez sat nesh ejish yebark yene kimim. Share
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አሜን የኔ ውድ
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Lome yes!!! Thank you for sharing my sisterejesh yebarek
@habtammulaw6371
@habtammulaw6371 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ሜሉዬ በጣም የምወደው ምግብ ነው
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 3 жыл бұрын
ሜላዬ እኔም ሱፍ በጣም ነው ምወድው እናምስግናለን ስላካፈልሽን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏💕
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ሀኒዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@lizanworkatnafu2809
@lizanworkatnafu2809 Жыл бұрын
አሪፍ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን! ግን ስትሰሪ የሚያስቅሽ ምን ይሆን?
@user-gs9dl8yy5l
@user-gs9dl8yy5l 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@berhanetezera5614
@berhanetezera5614 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ የኔ ውድ
@selamhaile5222
@selamhaile5222 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ👏🏽👏🏽👏🏽
@user-bv6qz2uq6b
@user-bv6qz2uq6b 4 ай бұрын
ምን ያስገለፍጥሻል ታዲያ😮
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
I'm watching 👀
@Toddlerworld21
@Toddlerworld21 4 ай бұрын
መብሰሉ በምን ይታወቃል?
@MelatDeen
@MelatDeen 3 жыл бұрын
I miss it .I will definitely try it meluye Thank you for sharing it look so delicious 😋😍❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
እደሁልጊዜው ምርጥ እና ጥርት ያለ አሰራር እጅሽ ይባረክ🙏
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 3 жыл бұрын
ደስ የላል thanks እንዴት አድርጌ ለስራው እያልኩ ነብር
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u 9 ай бұрын
ባለሙያ❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching 👍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሱፍ ፍትፍት በጣም ነው የምወደው ግን ለመስራት በጣም ስነፍ ሆኛለው 😻 ልዬ አድርገሽ ነው የስራሽው ሜልዬ እጅሽ ይባርክ💚💛❤
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔም እንዳንቺ ነበር የምለው ግን ቀላል ነው
@luletesfaye3865
@luletesfaye3865 5 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🥰🥰
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም ያጔጔል እናመሰግናለን ግን ድፍን ከየት አገኘሽው ሜሉ
@shegera1183
@shegera1183 3 жыл бұрын
ተባረኪ. በጣም ባለሞያ ነሸ
@user-nv2ju4mj9k
@user-nv2ju4mj9k 3 жыл бұрын
Bey bey chaw yene konjo my lunch will be stuff. Thanks to you.
@eyerusalemkasahun5658
@eyerusalemkasahun5658 2 жыл бұрын
ሱፍ ሞቼ ነው የምወደው 😋
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Betam yemewedew ye tsom megeb new! Thank you for sharing!
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@tgytad9950
@tgytad9950 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ❤❤❤😘😘😘😘
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Just wow 👏 🥰👍
@bezawit668
@bezawit668 2 жыл бұрын
Anedaga eko nash happy new year melu
@edenhaile5452
@edenhaile5452 Жыл бұрын
ሜሉዬ አረ ምግብሽ ናፈቀን መቼ ነው የምትመለሺው??
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
wow arif aserar new emokerewalehu selasayeshen enamesegenalen
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ቤተሰብ ሆኛለሁ ደውሎን በመጫን ብቅ በይ ሜሉ አበርቺኝ👌👌👌👍👍👍🥰🥰❤️❤️
@Alemye777
@Alemye777 5 ай бұрын
InstantPot ያስፈራኛል
@haymikidane6185
@haymikidane6185 3 жыл бұрын
Wow meluye amroten ametashw yene konjo👏🙏😘😍🤩
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Haymiye yesera tadie men abatu
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ሜሉየ እናመሰግናለን። ዉድ የሀገሬ ልጆች አዲስ ነኝ እኔ ቤትም ጎራ ብላቹ አበረታቱኝ 🙏🙏
@derejegirma4602
@derejegirma4602 3 жыл бұрын
Ebakesh slijo endet endemesera betnegreg amesegnalu
@marakimesfin4290
@marakimesfin4290 3 жыл бұрын
Yemtseryachew mgboch hulu betam arif nachew enamesegnalen Yhen instantpot Ethiopia enagegnewalen wey awo kalshgn yet bota??
@znashtefera3844
@znashtefera3844 3 жыл бұрын
በርቻ የእኔ ጎበዝ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው
@bettytube6255
@bettytube6255 3 жыл бұрын
Betam konjo nw ijish yibarek
@hanabirhan9334
@hanabirhan9334 6 ай бұрын
እጂሺ ይባርክ
@helentekalign1250
@helentekalign1250 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሎዬ እጅሽ ይባረክ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ሄሉሻዬ
@helentekalign1250
@helentekalign1250 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ምርጥ ሁሌም አንደኛ
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 3 жыл бұрын
Thank you for sharing!!
@abrhi98
@abrhi98 5 ай бұрын
Arif nw gin yekerew yetfeche suf bedigami be euha tebetbto yitetal.lemin tewshw?
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
Watching.
@HA-do2yw
@HA-do2yw 3 жыл бұрын
እኔም ዘሩን ከአማዞን ላይ ገዝቼ ነው የፀደቀልኝ ገዝተሽ ሞክሪው እንዴ ከዘራሽው በየ እመቱ ራሱ ይበቅላል
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Just I'm watching 👍😘😘🙏💓
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፂዬ
@najatmohammad7852
@najatmohammad7852 5 ай бұрын
wow 👍
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
Yene embate thanks for sharing
@elizashow3014
@elizashow3014 3 жыл бұрын
ጽዳትሽ ኣያያዝሽ ኣቀራረብሽ እንዲሁም በሚገባ ስላብራራሽልን Tnx I love your roses🌸🌸 and I love your Channel happy holidays dear☃️❄️🎉💗🙏
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@abayneshadimachew7770
@abayneshadimachew7770 2 жыл бұрын
You are great.
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 3 жыл бұрын
ዋውውው አሪፍ ኔው ቤርቺ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@myturn2002
@myturn2002 8 ай бұрын
ምንሆነሽ ነዉ ሳቅሽ
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
I have no words how I like Suf fitifit, thank you for sharing Meluyae.
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Thanksdear😘❤
@hanymar7160
@hanymar7160 3 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ማር አዲስ እንግዳ ነኝ ግን በጣም ወድጄሻለሁ የመጥበሻሽን ብራንድ ብታሳይን ምንም ነገር ይዞብሽ ስለማያቅ ተመችቶናል ከጓደኞቼ ጋር ነን
@mercykaleab9536
@mercykaleab9536 3 жыл бұрын
ወይኔ ሜሉዬ እርጉዝ ነኝ ሱፍ ፍትፍት አማረኝ ኬት ላግኘዉ አሁን ?
@sebleyeab6228
@sebleyeab6228 3 жыл бұрын
Betam gobez neshi kemitseriyachew migbochi hulum temechitewgnal Berchi 👍
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Sebliye kelbie amsegnalew
@lemlemhagose9816
@lemlemhagose9816 3 жыл бұрын
ሜሉ እናመሰግናለን instantpot አዲስአባ የሚሸጥበት ቦታ ብጠቁሚኝ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ለምለምዬ እስካሁን ምንም እዚህ ይገኛል የሚለኝ ሰው አሌገኝሁም እንደሰማሁ ግን አሳውቃቹሀለው
@mahletlegesse4907
@mahletlegesse4907 3 жыл бұрын
@@melatTUBE Piassa yeka meshecha suk ale
@mahletezema787
@mahletezema787 3 жыл бұрын
Melu endet nesh balefew ig lay teyekesh neber alayeshewem? Wuha yemetetekemiw bemen matariya new weys bottle water new metetkemiw? Matariyawen kehone betasayen.
@alemtakele598
@alemtakele598 3 жыл бұрын
ድምፅሽን አርጋታሽን ስወደው
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 83 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 8 МЛН
በጣም ቆንጆ እርጥብ
4:45
Mahdi kitchen 🥪
Рет қаралды 4,2 М.
Ethiopian Suf Fitfit የሱፍ ፍትፍት
1:59
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 9 М.
የሱፍ ፍትፍት ሱፍ ጭማቂ Ethiopia food
9:48
Wow Ethiopian Food
Рет қаралды 21 М.
የተልባ ፍትፍት አሰራር/Ethiopian Food Telba Fitfit
6:57
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 37 М.
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН