“ለምሳ ሲያስቡን ለቁርስ አረግናቸው!” |የገነነ| S02 | E44.2| Asham_Tv

  Рет қаралды 13,536

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

#Ethiopian_Entertainment #YeGenene #Yebuna_degafi"

Пікірлер: 25
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f Жыл бұрын
ስሰማህ ብውል አይሰለቸኝም ኑርልን 💚💛❤
@fitsumyirga67
@fitsumyirga67 2 жыл бұрын
ጋሽ ገኔ ደስ ብሎኛል ለእውቅና ሽልማቱ መረጃን በ መሰነድ🙏🙏🙏
@azmaddamaz
@azmaddamaz 4 ай бұрын
ስለ ኢህአፓ የፃፍካቸውን በተለይም ኢህአፓና ኳስ በሚል ርዕስ የፃፍካቸውን 3ስቱንም አንብቢያቸዋለሁ, አስተማሪና መሳጭም ናቸው, ከአለቃዬ ገስጥ ተጫኔ ጋር ያደረግከውን ተከታታይ ውይይትም እንዲሁ ተከታትየዋለሁ, ግን ግን ከአክብሮት ጋር እንትደችህ ከተፈቀደልኝ የኢህአፓ ፍቅር ሚዛናዊ እንዳትሆን አድርጎሀል። በለውጡ ጊዜ ደርግን በእጅጉ የተፈታተነው ፊውዳሉ ሳይሆን ኢህአፓ ነው, ጥፋቱን ሀገር ማመሱን የጀመረው የጠራራ ግድያ ከመጀመሩ በፊት እድገት በህበርት ጀምሮ ነው, እንዲያውም ኢህአፓ የተከለው የተንኮልና የጭካኔ ነቀርሳ ከትህነግ በመቀጠል እስከዛሬ ሀገራችን ለምትገኝበት ሁኔታ ያበቃን እንደሆነ በጊዜው የነበርን ብቻ ሳይሆን የአሁኑ ትውልድ ሳይቀር በሚገባ ይገነዘባል ብዬ አምናለሁ። እኔ እራሴ ኢህአፓ ነህ ተብዬ ፔፕሲ ኮላ (ጎተራ አጠገብ) ግቢ የታሰርኩ ቢሆንም በግሌ ከደረሰው ይልቅ ኢህአፓ በሀገር ላይ ከፈፀመው ጋር ፈፅሞ አይወዳደርም
@djhabtomentertaiment7545
@djhabtomentertaiment7545 Жыл бұрын
ገኔ ታሪክን ይተርካት
@jemsey189
@jemsey189 2 жыл бұрын
ገኔ በጣም ድንቅ ዝግጅት ሲሆን ነገር ግን ድምጹ በጣም የደከመ ሰለሆነ ትንሽህ ከፍ ይበል
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 жыл бұрын
ገነነው እኔ ሳቅህ ለኃይቆች እና ብታጅራ ትምርትቤቶች ወክለህ ናዝሬት ላይ ኳስ ስትጫወት ነው የመጨረሻው ጫወታ ከእኛ ጋራ ነበረ ከየረር ከረዩ ጋራ በፍጹም ቅጣት ምት ተለያየን ተሸነፋችሁ ፍጹም ቅጣት ምቱን የሳተው ገነነው ነበር ሜዳም ላይ በጣም ተናጋሪ ነበር ኳስ ትችላለህ ሰፊ ቁምጣ አድርጎ ኳስ የሚጫወት ለመጀመሪያ ግዜ አንተን ነው የማቀው በመጨረሻ ትንሽ እንደ ድሮም ባይሆን ሮጥ ሮጥ ብትል መልካም ነው የለበስከው የእድገት በህብረት የሚመስለው ካኪ ቱታ ቁልፍ እያለቀሰብህ ነው
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 жыл бұрын
ገነነው የመግስቱ አረመኔነትን በደንብ ባትገልጸውም የመግስቱ ፉከራ የሚገርም ነው እነዛን የመሰሉ ከፍተኛ የጦር መኮንኖችን በመትረየስ ደብድቦ ለምሳ ሲያስብን ለቁርስ አረግናቸው የሰው ደም ቁርስ እና ምሳ የሆነበት ዘመን የሰውልጅ በአስተሳሰብ አለመግባባት እና እኔ ልምራ እኔ ካልሆንኩኝ በማለት በቀን በጠዋት ለስብሰባ ጠርቶ የሚገድል አረመኔ ፋሽት መግስቱ ኃ/ማርያም ነበር ዳንኤልም ሰናይም የሱ ጭፍራ ሆነው ሰው ሲገድሉ ቢኖሩም በመጨረሻ ዋጋቸውን አገኙ ዛሬም እንደ ድሮው እኔ ብቻ አገር ልምራ በማለት ሰው በአደባባይ በመስቀል በየቤቱ በየቀየው በእሳት በማጋየት የድሮውን አስከፊ ተግባር እየደገምነው ነው ካለፈው አልተማርንም ያለፈውን አስከፊ ታሪክ እን ተረት ከማውራት አስከፊነቱን ለዚህ አዲስ ትውልድ ብናስተምር ካለፈው ስህተታችን ሊማር ይችላል በተረፈ ጋዜጠኛው ንጉሴ ወልደማርያም የናዝሬት አፄ ገላውዲዮስ ተማሪና የትምርት ቤቱ የሙዚቀኛ አባል ነበረ መሄዴ ነው ዘመቻ የሚለውን ዘፈን የዘፈነው እዛ ናዝሬት ሲሆን ዘመቻም የዘመተው ከናዝሬት ነው
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Жыл бұрын
ድምፅህ ደብዛዛ ነው በግልፅ አይሰማም።
@abuamiratube1362
@abuamiratube1362 2 жыл бұрын
አጄብ ነው ታሪክ
@ketematerefe1201
@ketematerefe1201 4 ай бұрын
ጃኬትህን ቆልፍ ወንድም
@robelmedeksa1412
@robelmedeksa1412 Жыл бұрын
Geneye Merte bertalege
@ermiyasteklulegese4400
@ermiyasteklulegese4400 2 жыл бұрын
የጎርፍነህ ይመር የቅርብ ጎደኛ ሰለሞን በቀለን እንግዳህ አድርገው በቴኒስ ቴብል ኢትዮጵያን ወክሎ ፔኪንግ የሄደ በጣም ጨዋታ ያቃል
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 2 жыл бұрын
ወይ'ጉድ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Do you have any information about Geremewe Zerga?
@BehigA
@BehigA 2 жыл бұрын
Poor sound system as usual. አስተያየት እይ እንጂ ገኔ
@belaystotaw3379
@belaystotaw3379 Жыл бұрын
ወደ አንድ ጎን ያደላውን ዘገባህን ነገ ሁኔታዎች ቢቀየሩ ትደግመዋለህን?
@kalkidanashebir1840
@kalkidanashebir1840 Жыл бұрын
Ermetemete tarik asemame
@kingman7945
@kingman7945 2 жыл бұрын
welcome but voice
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Yebunabet werègna neger neh useless ehapa
@d.w8602
@d.w8602 2 жыл бұрын
He talking and telling us about past and present. Just listen what happened, this is story of our land and many of us know nothing. If you don't liked walk away.
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 2 жыл бұрын
ያንተስ፡ያረቄ ቤት ወሬ ነው
@Mrursi
@Mrursi Жыл бұрын
So instead of countering the point he is making, you resolve to ad hominum attack? That says a lot more about you than anything else. That is sad.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
@@d.w8602 obviously you are new generation without a clue but not everyone as some of us grew up during the time of ehapa's terrorism.
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,5 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
የገነነ | ቴሌቪዥን እና ኢትዮጵያ ክፍል 1 | S02 E22 | #AshamTV
31:28
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,5 МЛН