ለፊት ቆዳ ውሳይ ዘይት‼ማታማታ ተቀቢና ማሳጅ አርጊው‼🌱 ለልጅ ላዋቂ የሚሆን

  Рет қаралды 48,005

zizi beauty ዘበናይ9

zizi beauty ዘበናይ9

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 5 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ዛሬም ግሩም የሆነ ለልጅ ላዋቂ እንዲሁም ለቆዳ ፣ ለችግር ባጠቃላይ ለሙሉ ሰውነት የሚሆን በሽታ ፕሮቲን የበለፀገ ውድ ውህድ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ።❤❤
@marueman9494
@marueman9494 5 ай бұрын
Ziziye ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው በጣም ነው የማመሰግነሽ ተባረኪልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ውሃው በጣም ቆንጆ ነው ሁሉ ግዜም ለፊት ለፀጉር ታዘጋጃቸው በጣም ጥሩ ናቸው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቼ ቀጤበት በጣም አሪፍ ነው 😊😊
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 5 ай бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ካሮት ከምግብነትም አልፎ ለዉበት መጠበቂያ አሪፍ በተለይ ለፊታችን በጣም አሪፍ ነዉ እዉቀትሽ ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ።
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የካሮት ዘይት የስራሽው የምወደው ቀባት ነው እጅሽ ይባረክ ከውጪ ከመግዛት እደዚህ በቤት ውሰጥ ሰርቶ መጠቅም ጥሩ ነው ዚዚዬ እናመሰግናለን
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 5 ай бұрын
ጎበዝ ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን
@tube20134
@tube20134 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚ ዋውው በጣም ደስ የሚል ለፊታችን ወሳኝ የሆነ ዘፈየካሮት ዘይት ነው እያሳየሽን ያለሽው ያወቁትይ ማሳወቅ መልካምነት ነው ቀዚሁ ቀጥይበት
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣሸ ዘበነይ እጂሽ ይባርከ በዉነት ምርጥ የሆነ የከሮት ዘየት ነዉ ጥሩ ስራነዉ ቀጥይበት ሰለምሽ ይብዛልኝ🎉🎉
@romanethiopia
@romanethiopia 2 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዚዚሻዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ የካሮት የፊት ቅባት ነው የሰራሽልን እኔ ከአሁን በፊት ከሌላ እህታችን አይቼ ሰርቼ በኮኮናት ዘይት ሞክሬዋለሁ በጣም አሪፍ ነው
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 5 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውው በጣም ምርጥ አሠራርነው ያሣየሽን እናመሠግናለን
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 5 ай бұрын
ዚዚዬ ይህ ዘይት ለፊት ብቻ ሳይሆን ለጸጉርም በጣም አሪፍና የሚያምር ነውሽበርችልን እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም ይስጠን
@jossstube1417
@jossstube1417 5 ай бұрын
ዚዚዬ ቆንጆ የሆነ የካሮት ዘይት ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን በርቺ ❤❤
@zengenamedia
@zengenamedia 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የተወደድሽ እህታችን ።በጣም አሪፍ ነው ።በጣምየወደድከት አሰራር ነው በጣም ደስ ይላል በርቱ ምርጥ ስራ ነው።መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ‼️
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዚታዬ እንኮን ሰላም መጣሽ በጣም ቆጆና ደሰ የሚል ስራ ነበርበርችልን እደዚህ የተለያዬ ነገሮችን ሰለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናለን
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 5 ай бұрын
እግዝአሽሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ ዋውውው በጣም አሪፍነው የምር እኔም እጠቀማለሁ ካሮት ለምብላት ለመጠጣት ለፊት ለፀጉራችንም ለሁሉም ተመራጭነው ዋውው እናመስግናሉን ውድ
@frezermamo5578
@frezermamo5578 4 ай бұрын
ዘመናይ በጣም አመሠግናለው ብዙ እውቀት አግቻለው በርቺ
@zinatube
@zinatube 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ የውበታችን ምንጭ እንኳን ደና መጣሽ ሁሌም የምትሰሪያቸው ስራዎች በቀላሉ በቤት ውስጥ ሊገኙ የሚችሉ መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል በርቺ ጎበዝ ❤❤❤
@Radiahmed
@Radiahmed 5 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ገራሚ የሆነ ሥራ ነው ይዘሸልንን የመጣሸው ውዴ በጣም አሥፈላጊ ነው ካሮት በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት ለፊትምም ለፀጉርም ምርጥ ነው አቺም ያዘጋጀሸልንን በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ❤❤
@hanytwin
@hanytwin 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል የፅዳ ለልጅ ለአዋቂ የሚሆን የኮሮት ቅባት አሰራር ነዉ እውነት ነው ውጭ ላይ ውድ ነው በቤታችን በቀላሉ መስራት እንችላለን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube 5 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን አንካን ደህና መጣሻ በጣም ቆንጆ ለሴቶች አጀግና በጣም ልዩ ነገር ነው ሁላችሁም ዉድ የተከበራችሁ ለሀገራችን ልጆች ልዩ ነው ❤❤❤
@Mehlat
@Mehlat 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውዴ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን ዘበናይ በጣም አሪፍ የፊት መስክ ነው ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን🎉❤
@ethio140
@ethio140 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዚዚዬ ዋውውውውውው በጣም አርፍ ለፍታችን ይምሆን ማስክ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@fayizamohammed
@fayizamohammed 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ በእጥፍ ይብዛ ተጣም አሪፍ አሰራርነዉ በርች ጠቃሜ ነዉ ይዘሺልንን የምትመጪዉ እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤
@Eyerus5
@Eyerus5 5 ай бұрын
እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነው ለሁላችንም ይጠቅማል❤❤❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ይብዛልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የካሮት ቅባት ነው የሰራሽልን በቀላሉ ቤታችን ከኬሚካል ነፃ የሆነ ቅባት ነው የሰራሽልን ወድጄዋለው ሞክረዋለው ወድጄዋለው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን
@melektube
@melektube 5 ай бұрын
ዋውው ሰላም እንደትናችሁ ዋውአሪፍነው አስራርነው ስላቀርብሽልን ስላሳየሽንአቀራረቡ ዋውውውነው🎉🎉🎉
@hanan123tube5
@hanan123tube5 5 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ ዙዙዬ እንከኳን በሠላም መጣሽልን ዋውውው ምርጥ የፋት ቅባት ነው በተለይ እነዲ በቀላሉ መስራት እነችላለን
@AMIR465
@AMIR465 5 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍 hunda dura baga nagan dhufte qalii bageenyi rabii mana kanaf yaa jiratu jabaadhuu jabaadhuu video akkan namatti toludha jabaadhuu jabaadhuu
@feker122
@feker122 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዙዙዬ ስለምትሰይን ጠቂሚ ቪዲዮ
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 5 ай бұрын
Dhugaa dubbaachuuf baayyee bareeddaadha zuzuyyee yenee konjoo malkam sira getan arif sirra nw ❤❤
@beydatube
@beydatube 5 ай бұрын
Selam selamsh ybza ziziya enkan dena methash balesh bet selamsh ybza wwwww betham arif whd new enamesegn alen❤❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 5 ай бұрын
ዋዉዉዉ በጣም አሪፍነዉ ማሻአላህ ፊትሺ ጥርት ያለነዉ ደስ የሚል እራስሺን መከባክብሺ በጣምቆጆነዉ በርችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርች
@masiitube8361
@masiitube8361 5 ай бұрын
Baagaa naagaya dhuuttee naagaya waaqayoo isini waa waa baayatuu mani kunii akkmi jituu jiraa hayee itumaa jabadhuuu❤❤❤
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo 5 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ተፈጥሯዊ የሆነ የካሮት ቅባት አሰራር ነው ያሳየሽን ለፀጉርም ለቆዳም የሚሆን እናመሰግናለን የኔ መልካም እኔ ግን ሁለቱም ዘይት አይስማማኝም ያሳክከኛል ምናልባት ሌላ አማራጭ ካለ ንገሪኝ ውዴ
@Mama-on8bx
@Mama-on8bx 5 ай бұрын
Ziziya selamse yebzalen balesebet ejege yemgerem konjo yefete zeyete new yasayayesn emokrewalu yena melkam enamsegenaln kanh bezu entebkaln ❤
@TsigererdaAsfaw
@TsigererdaAsfaw 5 ай бұрын
thank you
@astretube4607
@astretube4607 5 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን ዚዚዬ ያወቅሽዉ ሼር ሰላደረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሃገራችን [
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 5 ай бұрын
Selam ziziye enkan dehina metashi betam konjo yehone mirt ye carottes zeyt new yeserashiw sile carottes bizu yweral tiru mehonunim awkalehugn enamesegnalen share siladergshin wudee ❤❤
@neju9654
@neju9654 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዚዙየ እንኮን ደና መጣሽ በጣም ለየት ያለ ቪዲዮችን ሰለምታደረሽን በጣም እናመሰግናለን ቆጆ የሆነ ሰራ ከቆጆ አዘገጃጀትጋ ሰለምትመጭልን ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጥሽ በርችልኝ
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 5 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ካሮት ከምግብነትም አልፎ ለውበት መጠበቂያ ጠቃሚ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን የሚገርም ነው ካሮት ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው ተረድቻለሁ ከበቂ ማብራሪያ ጋር ከልብ አመሰግናለሁ አሁኑኑ ጀምራለሁ
@AmaraTube-ry8by
@AmaraTube-ry8by 5 ай бұрын
ብርች
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዩ እንኩዋን ሰላም መጣሽልን ዛሬም እንደተለመደው የካሮት ዘይት እና ቫይታሚን ኢ ጨምረሽ በተፈጥሮ ሚኒራል የበለፀጉ ዘይት ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ዚዚዬ ዘይት ከለሩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ።❤❤❤
@BelaynesheTv23339
@BelaynesheTv23339 5 ай бұрын
ዋውውው ብጣም ቆንጆ ነሸ እናምሰግናልን ሰላካፍልሸን
@Sitotaye
@Sitotaye 5 ай бұрын
ዋውውውውውው ሁሌም የሚገርም የሚገርም ውህድ ስለምታሳይን ከልብ እናመሰግናለን በቃ ቻሌጅ እስኪ እንጀምር ምን ይመስልሻል ካልሆነ እየረሳሁት ምንም አልሆነልኝ
@AlemnatMarwu
@AlemnatMarwu Ай бұрын
❤❤
@SerkalemTulu
@SerkalemTulu 5 ай бұрын
nagenyii jalalii ararsrii waqayoo mana kesanif ya bayyatuu akkam jirtaa bagaa nagan dhuftan ana dhufuu wow wan bayee namatii toluu hojacha jirta itii fufii jsbadhuu❤🎉🎉🎉
@AlemnatMarwu
@AlemnatMarwu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mesimaed3403
@mesimaed3403 5 ай бұрын
selam selamsese yebzalbes balsebtet ejege yemtseryahewn betam adenkesalu gobze nese kanhe bezu entebkalen zizya❤❤
@BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa
@BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa 5 ай бұрын
Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu too Qalii halumaa kananii itii fufii yaddaa garidhaa wauu bayee namatii tolaa
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 5 ай бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf kanaf taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii ❤❤❤🎉🎉😊😊
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 4 ай бұрын
Thank you my Sister God bless you
@susuTube16
@susuTube16 5 ай бұрын
Ziziyee❤️🙏🙏thanks dear good job
@sabolatubesabolatube
@sabolatubesabolatube 5 ай бұрын
ስለምስለምእህት እክናዳ መጣሽ ውድ ዋወወወወ ማሻ አላህ ብርችልኝ አርፍ ቆይታ ነብርን ስለምን ፍቅሬን ለሀገሬችንንንን ያረብ
@SelamZerihun-l6p
@SelamZerihun-l6p 5 ай бұрын
ዚዚዬ እዴት ነሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ መልካም በጣም ነው ማመሰግንሽ ፊቴ በጣም በ ብጉር አና በጥቋቅር ተበላሽቶ ነበር አንቺን ማየት ከጀመርኩኝ ጀምሮ ፊቴ በጣም ለውጥ አለኝ አውንማ ጭራሽ ጠፍቷል ማለት ይቻላል ብችል ስጀምር እና አሁን ያለወበትን ፎቶ በምን እደምልክልሽ ተባረኪ የኔ ውድ ❤❤❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 5 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንደህና መጣሺ በርችዉድ በጣም አሪፍነዉ የምትቃርቢልን ግባአቶች አሪፍናቸዉ ዩበሬሬች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hawa7349
@hawa7349 5 ай бұрын
የኔ ዉብ እፍፍ ሥወዲሺ❤❤❤
@רותאנילו
@רותאנילו 5 ай бұрын
በጣም ያምራል እኔ ከሣሙናሽ እስከቅባት ተስማምቶኛ ከልብ አመስግናለሁ❤❤❤❤
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እኳን ሰላም መጣሽን ኧረ እንጠቀመዋለን በእውነት እኔ የምትሰሪውን ህልም ደስስስ ነው የሚለኝ ኬቀራረብ ጀምሮ ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ውድ እህቴ
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 5 ай бұрын
Wawaww betame arife koyeta nebr gobeze byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun fekrun yametalen melkam geze
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዘበናይ ትክክለኛ ስም ነው ከምትሰሪው ነገር ጋር ስምሽ ይሄዳል በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን ማዳም አትገዛም ከኢትዮጵያ ከመጣው ስምንት ወሬ ነው ያመጣውትን ጨርሼ ምን ልቀባ እያልኩ ስጨነቅ በቀላሉ ማግኘት የምንችለው ነው ማዳሞች ለነሱ በጣም በውድ ክሬም ይገዛሉ ለእኛ ለሰራተኛ ግን በገንዘብሽ እንኳን ለመግዛት ከባዝሊን ሌላ አይፈልጉም ምን አዳረቀኝ አንድ ቀን ራቅ ብላ ስትሄድ ሰርቼ ደብቄ እጠቀማለው ግን ሁሉም ማዳሞች አይደሉም ብዙ ጥሩ ማዳሞች አሉ እንደ ልጅ የሚያዩ ስለዚህ ዚዚ እናመሰግናለን ባይ
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 5 ай бұрын
ሴት ልጅ እርሱን ምጥብቅ ገደትነው። እህታችን እንምስግንል ውቅተሽን ስለክፍልሽን እንምስግንል ስላም ጤና ይስጥል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት
@MasiiTubu-iq3pd
@MasiiTubu-iq3pd 5 ай бұрын
Baagaa naagaya dhuuttaannii mani kunii nagaya waaqayoo isini waan waa waaa baayatuu mani kunii akkami akkami mee garuu woooww neww
@lucytube1379
@lucytube1379 5 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም ጎበዝ ቆንጆ አርገሽ ከነማብራሪያው ነው ሼር ያረግሽን በርቺ ውዴ ❤❤
@eskedartamru6559
@eskedartamru6559 4 ай бұрын
እውነት ምን እንደምልሽ ሰላቅም ብቻ እ/ር ይባርክሽ እንዴት እንደተስማማኝ ብታ ብቻ አመሰግናለሁ❤
@comingsune
@comingsune 5 ай бұрын
❤❤❤
@Teyonmaryam
@Teyonmaryam 5 ай бұрын
ሰላም እህታችን በጣም ደስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን እህታችን የምታውቂውይ ስለምታውቂው ነገር ስለምታሳውቂን እናመሰግናለን❤
@astersimatube
@astersimatube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ ዋውውው በጣም ደስ አቀራረብ ነው በጣም አረፍ ነው እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ❤
@አለምብመ
@አለምብመ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እህት
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 5 ай бұрын
Enemesaginln yene wid ❤❤❤🧡🧡🙏
@ayshanuri2507
@ayshanuri2507 5 ай бұрын
ክረምት ነው ያለ ፀአይ መስራት አይቻልም ዙዙዬ
@AminatMaru
@AminatMaru 13 күн бұрын
Selam selam endet neshlegn videocheshn eyayehut neber enam bezh videos lay olive oil and coconut oil kelelen eyhn wuhdet mesrat anchel mamlet newu
@husanseid-m1g
@husanseid-m1g Ай бұрын
yewera ziyt le wot mintekmo nw
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges 4 ай бұрын
Selame Lanechi yehune ziziye Enkuwane Dehena metashe zareme ende weterow konjo kebate be karote bekelalu bebetachn endenesera selakafeleshen Enamesegenalen ❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 5 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ዙዙየ እኮንንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንን ያብዛልንን በጣም አሪፍነዉ በርችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azizaabdulwahid8232
@azizaabdulwahid8232 5 ай бұрын
I sun dry the grated carrot and kept for over one week but not changed the color
@chaltutusee
@chaltutusee 5 ай бұрын
Maashaa Allah taabakklaa baayee namati tolaa jabaadhu halumaa kan itti fuuf jabaadhu ❤❤❤❤😮😮
@ETENESH
@ETENESH 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዙዙዬ እንኳን ደህና መጣሽል እዉነት የከሮት ቅባት በጣም አሪፍ ነው ሴት ልጅ እራሳን መጣባቅ ግድታዋነው እናም ሰርትሽ ስለአሰይሽን ከልብ እነመሰግናልን❤
@abdiitube22
@abdiitube22 5 ай бұрын
Maashaa Allah tabaakalaa baayee namati tolaa jabadhuu halumaa kaan itti fuufi jabadhuu ❤❤❤😮😮
@Asna_tube
@Asna_tube 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም nageeyii waaqaayyoo mana kanaa haa baayatuu baga nagaa dhuftani haadhoo koo gobez gobez good good very nice jabeesa umataa qasht jabadhuu
@sawarmulu712
@sawarmulu712 4 ай бұрын
ስተኛ ነው ምንጠቀመው ጥዋት መታጠብ ነው ስላልገባዝኒ ነው
@almzeyegetalijji5736
@almzeyegetalijji5736 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nazrettesfaye
@nazrettesfaye 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MastewalNegash
@MastewalNegash 5 ай бұрын
Selam ziz መጠኑን (ልኬቱን) አስቀምጭልን
@Ruqya-n7g
@Ruqya-n7g 5 ай бұрын
እናመሰግናለን የሰውነት ሎሽን በካሮት ስሪልን
@fikirte3593
@fikirte3593 5 ай бұрын
ለቀን የሚሆን ቅባት ብታሣይን
@ytb9516
@ytb9516 5 ай бұрын
አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካት ❤❤❤❤❤በጣምአረፈአሠራራነዉበረችዋዋዉበይይመችሺየኔቆጆበጣበሠላምአላህላገራችያብቃንጥክክክ
@selamfilagot8586
@selamfilagot8586 5 ай бұрын
ቫይታሚን ሲ የሚጨመቀውን ባደርግስ
@selamfilagot8586
@selamfilagot8586 5 ай бұрын
ዚ አንድ ላይ መልሽልኝ ከወይራ ዘይት ውጭ በሚበላው ወይም በዚነት ቅባት መስራት ይቻላል ለፀጉር ???? እጠብቃለሁ መልስ
@desta5885
@desta5885 5 ай бұрын
አመስግናለሁ እሞክራለሁ።
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 5 ай бұрын
ተባረኪልኝ ቅንነትሽ አደንቀዎለው
@WasihunKebede-d3r
@WasihunKebede-d3r 2 ай бұрын
Yefereng video new yemtasaysh
@fikirte3593
@fikirte3593 5 ай бұрын
ለቀን የሚቀባ ምን ታሣይናለሽ
@Azeb1
@Azeb1 5 ай бұрын
selam betseb eekan dena mexash des meil arif new selasayshin keleb enamsegenalen erichi
@gelilamesfin4038
@gelilamesfin4038 2 ай бұрын
ባይታሚን ኢ ኦይል ከሌለን በሱ ምትክ ምን መደባለቅ ይቻላል?
@MesiMesi-bl5ct
@MesiMesi-bl5ct 5 ай бұрын
ለአይን እሳ ጥቁረት እብጠት እና ጥራት ምን እንጠጣ ምን እንጠቀም❤
@hikmetabdelah
@hikmetabdelah 5 ай бұрын
inemilsh yewoyira zeyit lederq fit yihonal? kalhones bemn inteqem?
@Selamawit
@Selamawit 5 ай бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን እኔ ራሱ ለፊቴ በፊት ምንም ደንታ አይሰጠኝም ነበር አልከባከብም ነበር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መንከባከብ ጀመርኩ እና ፊታችንም ይሁን ፀጉራችን እያንዳንዱ አካላችን እንክብካቤ ይፈልጋል ካሮት ደግሞ በጣም ቆንጆ ነው ራሳችንን ስንከባከብ ለውጥ እናያለን እድሜአችን በጨመተ ቁጥር እንክብካቤ ይፈልጋል ሼርርር
@jonimercy
@jonimercy 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ለፊታችን ቆዳ ጠቃሚ የሆነ ጤናማ የካሮት ዘይት አሰራር ነው ያሳየሽን እውነት ነው ተፈጥሯዊ የሆነ ነገር ወሳኝ ነው ለቆዳችን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤️🙏👍
@senaithailu5415
@senaithailu5415 2 ай бұрын
ካሮት ከኮናት ጋር ሲላቀል አይረጋም ዘይ
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን 5 ай бұрын
እኔ ሁል ጊዜ ቫዝሊን ተቀብቸ ነው የማድረው
@hawatube7169
@hawatube7169 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ግን ለወዛማ ፊት ይሆናል እደ ወይም ስርልን ለወዛማ የሚሆን🎉🎉
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 5 ай бұрын
@@hawatube7169 ይሆናል
@AaAa-l7t
@AaAa-l7t 28 күн бұрын
እኔ ግን ምኑም አይስማማኝም. ለምን ይሆን
@azizaabdulwahid8232
@azizaabdulwahid8232 5 ай бұрын
I did same thing but it didn’t give yellow colour at all
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 5 ай бұрын
@@azizaabdulwahid8232 ሜቢ ዘይቱን ከካሮቱ በጣም በዝቶ ይሆን ? ሁለት ስንት ቀን አቀመትሽው በቀላሉ ሶስትና አራት ቀን መቆየት አለበት አንድ ላይ ሶስት ምናልባት የተጠቀምሽው ካሮት ? ሞር ከለር የለው ይሆን ?
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 218 М.
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН