KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አግታት ልትግ ስትል ደረስን !!! ~~~ ንብረት ለመወርስ ስጋዋን ያልጋ ቁራኛ አደረገቻት
49:03
የሱ አይደለችም
44:18
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
25:59
The Lost World: Living Room Edition
0:46
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
ሁለት ጾታ ያለው ባል// ሀብቴን በቀረጻ መሀል እንተኛ አለችው
Рет қаралды 48,947
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 78 М.
Single /ሲንግል
Күн бұрын
Пікірлер: 506
@RahiWollo
20 күн бұрын
ጀግናው ተው ግን ከዘላለም ዘገዬ ጎን በመሆንና በመተባበር ንስር አይንን ፈልጉልን የምትሉ ፕሊስ
@Mesra-k4q
19 күн бұрын
አዎ በሂወት አትቅለዱ ለምን ሰባዊስሜቴአይሰማቹም የንስር አይን ተባብራቹ ፈልጉልን የሁሉም አባትነዉ እሱ ከዘላለም ጓን ቁሙ😢😢😢😢
@Mesra-k4q
19 күн бұрын
እደሰዉይሰማቹ ከዘላለምጓን ቁሙ
@AntonyGarnacho
19 күн бұрын
I appreciate you 🫡
@EthJaccharias
19 күн бұрын
Awo please
@AshuAshu-un3ed
19 күн бұрын
በትክክል 💯💯😢😢😢
@tegetadeEwnetu
19 күн бұрын
ሀብታሙ በማሪያም በናትክ እባክህን ከዘላለም ጋ ሁነህ የንስርን አይን ፈልጉልን እባክህ እባክህ ሀብትሽ ዘላለም ብቻዉን አልቻለም ጊዜ ፈጀ ይህን ስፀፍልህ ፈጣሪ ምስክሬ ነዉ እያቀስኩ ነዉ፡፡እኔ አልቻልኩም፡፡
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
19 күн бұрын
እኔም በጣም ጨንቆኛል ዞላንም እዳያጠቁት ብዙ ሀይል አላቸው 😢😢😢
@TrunhseIame
13 күн бұрын
አረ ተገአ ገብተሽ እይዉ ዉዴ
@sbekele4200
19 күн бұрын
ሀብትሽ ይህን ልጅ እንዲታከም እርዳው።
@skr1695
16 күн бұрын
Behkmenaa metakem yechala qelal newo
@ሲዳማ
8 күн бұрын
እዴት አላህ የስጠው ነው
@astekastek1000
19 күн бұрын
በሴትነበር ማቀዉ ሁለት ፆታያላት ሴት አሁን ገና በወንድ ሰማሁ አይዞህ ወንድሜ መምህርተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝስማ ይሄ ብዙ ጊዜ ከበአድ አምልኮ የሚመጣ ነዉ ብዙ ጊዜ በርታ የሴት ባህሪህ በኦፕሬሽን አስወግደዉ ዱካ ሾ ላይ በሴት ነበር ግን የወንድ ፆታዉ አስወገደችዉ ዉጪ ሄዳ
@GenetGezahen
4 күн бұрын
ኣይዞህ ወድሜ ይህ የእግዚኣብሔር ስጦታ ነው እሱ በስራው ሁሉ ኣይሳሳትም እና ኣትፍራ ❤
@JessonT
21 сағат бұрын
Tekekele
@JessonT
21 сағат бұрын
Brother ya Egzyabehre sera nawuna esu kalawu gare yaganaghiehe
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
19 күн бұрын
ዛሬኮ ቅዱስ ገብርኤል የአመትነው እኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ❤❤🎉🎉🎉
@EslahSeman-w5z
10 күн бұрын
የሳቱ፡ወይም፡የደቂቃ፡የለም
@MakurdHdeu
19 күн бұрын
ሚሥኪን ልጁ ያሣዝናል ልጆታ ቢሆንም በ ባይሆንም ምስት አትሆኘውም ይቺ ከንቱ ነች😭😭😭
@AlamDweik
20 күн бұрын
አትሳቁ text ስታደርጉ አውቆ አላመጣም የእግዚአብሔር ስራ ነው ለምን ትስቃላችሁ አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር የሰጠ ስለሆነ ሊስተካከል ይችላል አይዞክ
@kassfatuma
20 күн бұрын
ያሁኑ ደግሞ በባል ሆነ እስካሁን በሚስት ነበር ጠብቀን ዘንድሮ የማንሰማዉ የለ 😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
20 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
20 күн бұрын
የፈጣሪ ስራነዉ 😢😢😢😢
@yttugyygttff5531
20 күн бұрын
አይባልም እዴ አይነት የፈጣሪ ነው😢😢😢
@MerryCeline-j3l
10 күн бұрын
Yechi betekerebet yeshalal awedelday nat Ayezoh Hekemena Yenoral fetari yeseteh newu behekemena moker
@JessonT
21 сағат бұрын
Egzyabehre yafatarawu ayedale falgo altafatara ayebaleme
@Mariam-x8f7l
20 күн бұрын
ምሥኪን ልጁ አሣዘነኝ😢😢😢
@Mikimiki.67
20 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ የማይሰማ የለም ወንድማችን የነስር አይንና ዘላለም ምን ይሻላል ? ሃያሉ መልዓክ ሊቀመላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከጉድ ያውጣቸው ።ይጨንቃል ተባብራችሁ ከእግዚአብሔር በታች ድረሱላቸው።
@ephremkassaye9594
20 күн бұрын
ሀብቴ ዛሬ ደግሞ ምን አጋጠመህ የማይሰማ የለም
@FhgdFhh
20 күн бұрын
እኔ ራሱ ገብቸ አያለሁ አያለሁ የንስር አይን ና ዘላለም በጣም ያሣሥባል😢
@Mesra-k4q
19 күн бұрын
በጣምያሳስባል የንስርአይን
@MetadelLeaku
20 күн бұрын
እደኔ የንስርአይንና ዘላለምን እየጠበቀያለ ፈጣሪይጠብቃቸው
@Mesra-k4q
19 күн бұрын
እኔ አለሁ እነሱን ስጠብቅ እቅልፍምአጣሁ የንስር አይን ስንል ምኪ
@SamsungA24-l4b
19 күн бұрын
መታከምይችላል አፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢ሲያሣዝን
@Elsa-n1p
19 күн бұрын
በህክምና ይስተካከላል እኮ አይዞህ ወንድማችን ምንም ማለት አይደለም አይዞህ ይስተካከላል :ግን ከሴት ጋር ወደ ሌላ ግንኙት ስትፈልግ ግልፅ መሆን አለብህ ። ፍቅር የላትም ቢኖራት እንደዚህ አትሆንም አይዞህ ፈጣሬ ይርዳህ
@haymanotbelete5295
19 күн бұрын
የፈጣሪ. ስራ .. ሰጀመረ... ሆረሞኑ. የወንድ ነው... ድም ፁ. ሁሉም ነገሩ ወንድ ነው... የስታውቃል.. አረዳው . ቢታከም.😢😢
@MeseluWerku-f9h
19 күн бұрын
እመቤቴ ሆይ ይቅር በይን ከልጅሽ አስታርቂን እናቴ አይ ወንድሜ ቅዱስ ገብርኤል መላ ይበልህ አይይይይይ
@genettekele5696
20 күн бұрын
ኣቤቱ ጌታዬ የምንሰማው ሁሉ ጆሮጨው ያረጋል😢😢😢
@FreweyenSeman
20 күн бұрын
ሀብታም በናትክ የንስር ዓይን ፈልግ pleas
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
20 күн бұрын
የነሰርአይን ዛሬተስፍአለን እደምናየዉ
@TrunhseIame
13 күн бұрын
ተገኘ እኮ ገብተሽ እይዉ
@sophiagualu2567
19 күн бұрын
አሜሪካ ተወልደዉ ያደጉ እንኳን እንዲህ አያወሩም ስታስጠዬ በደንብ አታወሪም ድንባዣም ፣፣፣
@EKR24-i1f
20 күн бұрын
ሁሉ ነገሩ ወንድ ነው አኪም ቤት ይህድ
@Mariam-x8f7l
20 күн бұрын
እረፍይቺማ የለመደችው ብዙ ነው ቢታረቁም አትሆነው የችገልቱ😢😢😢😢
@kuw6095
20 күн бұрын
አምላኬ ሆይ መጨረሻዬ አስምርልኝ😢
@M_52-l1y
19 күн бұрын
Egzeo marene krstos afer bye setochin tasedbalechi
@ddtrty516
20 күн бұрын
ልጁ ሀክም ቤት ተበበሩት ሰሪጀሪይ ይደረግ
@amanuelberaki770
17 күн бұрын
Munu new surgery mderego yeset eko sample bcha new enji mnm kftet yelewm mejemera maweq tru new
@user-dn4yr5oo8j
20 күн бұрын
ወንድማችን የንስር አይንን እባክህ ዘላለምን እርዳው ተባበሩ ይህን ልጂንም እርዳው እሱ የወንድ ባህርይ ነው ያለው ይህ ስይጣንን የሚያመልኩ ናቸው ብዙ ጊዜ የሚከስትባቸው
@طيبةمحمد-ز8ف
20 күн бұрын
ኧኔሥ ጨቆኛል ብወጣብገባ የዘላለምና የነሥር አይን ነገር ፈጣሪየ አደራዉን ደናነገር ያሰማን ፀሎት ዱአ አርጉ
@አማራነኝየጀግናዘር
19 күн бұрын
ወዶ አልተፈጠረም እሱም ፈጣሪ ይረዳዋል😢
@M_52-l1y
19 күн бұрын
Esu awo esa gn mn aynet set nat
@sileshigelaneh6350
18 күн бұрын
ሀብታሙ፡በርታ።በጣም፡ብርቱ፡ስለሆንክ፡ለሕዝብ፡እንባ፡አባሸ፡እና፡አስታራቂ፡በመሆንህ፡የምትቀርባቸ ው፡ዕድለኞች፡ናቸው።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።
@elhandle-t4
17 күн бұрын
ሀብትሽ በጣም አደንቅሃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ምሰጢር ጠባቂ ሁላችን እንወድሃለን❤❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
20 күн бұрын
ሀብትዬ እንኳን ደህና መጣህ አደኛ ነኝ ዘላለምን ስራዬን ትቼ አፍጥጬ እየጠበኩ ነው 😢😢😢በጣም ልቤ ተሰብሯል😢😢😢😢
@asianilo2894
17 күн бұрын
የወር አበባ ካላየ ወንድ ነው የሴት ብልት ቢኖረውም ማህፀን የለውም ወንድ ነው የሴቱን ፃታ በህክምና ማስወገድ ይቻላል ሐብታሙ እባክህን እርዳው
@JessonT
21 сағат бұрын
God bless you
@EtalemMulat
20 күн бұрын
ሀብትሽ እደዚ አይነት ጉዳይ ዱካ (ዘላለም)ላይ አይተናል እና ሊስተካከል ይችላል ግን አሁን ጨቆኛል የንስር አይን ጠፍቶል እባክህ አፋልገን🙏
@Elsa-n1p
19 күн бұрын
እባክህ ሐብታሙ በምትሰራ ጊዜ ወንጀሎች ሰለበዙ እራስህን ጠብቅ ከጉንህ ሰዋችን አሰከትል ። እባክህ የነስር አይንን አፈላልጉልን ዘላለምንም እባካችሁ ተባብራችሁ አፌልገው እርድት !!!!
@messir363
19 күн бұрын
ሲያሳዝን😢😢
@netsanetworku2852
20 күн бұрын
በመጨረሻው ዘመን ጆሮ ጭው የሚያደርግ ወሬ ትማለችሁ የተባለው በዚህ ዘመን ነው😢ማርነ ክርስቶስ
@astekastek1000
19 күн бұрын
እኮ በተለይ ይቱብ ከመጣ በሀላ ጆሮጩ ሚያረግ ወሬ ነዉ ምንሰማዉ
@mimimimi-c4o4w
16 күн бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ጌታ ልጁ ሲያሳዝን 😢😢😢
@ወይንሸት-ቘ6ኸ
20 күн бұрын
አቢቴ ጀግናዉ ምን ጉድ ነዉ ወንድማለም
@NejiyaAsrar
20 күн бұрын
ሀብትሽ ጀግናችን ❤❤❤❤❤
@tesfomgebremichael6225
19 күн бұрын
ወይ ጉዱ ኣይን ኣውጣ ካመራ ማኖሲ ምን ይለኛል ኣትልም 😂😂😂😂😂😂
@fetaryitebikishyasenishiwu724
19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@IrdalailaLaila
12 күн бұрын
❤❤❤በጣም ነዉ የምወድህ ወድሜ በርታ
@netsolo8225
17 күн бұрын
አይዞክ ወንድማችን እንዳይነት ብዙ አሉ የሚስተካከል ነው
@helenheli410
19 күн бұрын
Meskin😢😢😢❤❤❤ xelot arig na yesus bel lela siet yishalhal
@etetudejong8756
19 күн бұрын
Habetamu, Ebakeh yenser Ayenn Ke Zelalem, gar honeh agezew Antem erashen tebek! Egziabeher kekefu yetebkeh ❤❤❤
@GanoAndia
19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:50
@edendak5588
20 күн бұрын
Atfirdubet Betam yasazinal. Gin gobez New erasu yehone ye Berta.
@ShhsBdh-mw7om
4 күн бұрын
አይዞህ ወንድም ፈጣሪ ለአንተ ያለው ፈጣሪ ይስጥህ❤❤ ትቅርብህ
@YoditDegefa-j9g
20 күн бұрын
ምነው ይህ ነገር በዛ? ወይስ እስከዛሬ ስልማንሰማ ነው? ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጥሪ አድርጎ በዘመቻ ህክምና እንዲያገኙ ቢደረግና ቢያንስ እንዳያፍሩ : የተፈጥሮ ክስተት መሆኑን ተረድተው በነጻነትና በግልጽነት እንዲናገሩ የጠብ መነሻ መሆኑ እንዲያበቃ ቢደረግ ደስ ይለኛል:: ሀብትሽ ይህን ጥረት አድርግ
@HalimaHalima-e2k
20 күн бұрын
ማነዉእደኔ የተጨነቀ በነስርአይንና በዘላለም 😢በጪቀትና በሀሳብዉሥጥነኝ😢
@AsAz-i4x
19 күн бұрын
ህክምና አለው እየተባለ ነው እስኪ ንገረው ከዛ ሚዲያ ላይ ሰው እንዲተባበረው ወቶ ይናገር የኢትዩጵያ ህዝብ ደግ ነው ይተባበራል ችግር የለም
@birtietenagne4447
19 күн бұрын
በናትህ እርዳው እንዲታከም ልጁ ንጹህ ልብነው ያለው ሆንብሎ ያደረገው አይደለም ሲፈጠር የተስጠው ነው ሳይደበቅ በግልጽ ነው የነገርክ ሊረዳ ይገባል ከእግዚአብሄር ታገኘዋለህ
@ማሚላ-ጐ2ወ
18 күн бұрын
ሀብትሽ አንታን እንኳን ያልሆነ ነገር ታቀርባል ልብዬ አላስብም ግን ማይታመን ነገር ነው ግራ ገባኝ ከሌላ ሰምቼው ቢሆን አላምንም ፈጣሪ ሆይ ምን ጉድ ነው
@enanuzeleke9442
20 күн бұрын
በወንዱ። አትሞክርም። በምንታቃለች። ሀብሙ ዘላለምን። አግዘው። እሱም ፈተናላይነው እርዳው የነሰር አይንን ፈልጉት እናንተም እራሳችሁን ጠብቃቹሁ። ተንቀሳቀሱ። በነስርይን የተነሳ። ልንፈነዳ ነው
@Rshan-w7e
19 күн бұрын
እኔ የነስር አይን ሳይ መጣ በጣም ተጨነቂ አለሁ😢😢 እደእኔ የጨነቃቹ በላይክ አስቀምጡ😢😢
@MakiTilahun-y1u
13 күн бұрын
እውነት እውነት ማስረዳትም መምከርም ማፅናናትም አትችልም ሀብትሽየ የወድምነት ምክሬ ነው
@FoziaYesuf
19 күн бұрын
እስከ ዛሬ ሚስት ላይ ነበር የሰማነው 😢😢😢😢 ሴትዮዋ ባልጌ ናት እ 😢😢😢 ትንሽ እንካን አታፍሪም ካሜራ ፊት እንደዚህ ስትይ ኤጭ 😢😢😢
@Hundumak
20 күн бұрын
ወደ ህክምና ቦታ ውሰደው። በቀዶ ጥጋና ያስተካክላሉ ። ከዚያም ወንድ ሆኖ ይቀጥላል የወንዱ ብልትና ፍሬዎች ካሉት
@FhgdFhh
19 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣህ ወንድማችን እባክህ ከዘላለም ጋ ሁነህ የንስረ አይን ወንድማችንን ፈልጉ መተባበሩ ይሻላል😢😢😢😢
@ZynbZynb-m7u
7 күн бұрын
የምስቁ ሰወች ግን ልቦና ይሥጣችሁ ይሄ ምን ያስቃል የፈጣሪ ሥጦታ ነው
@hmmn2173
20 күн бұрын
ሱበነ አሏህ ለእለህእሏሏ የረቢ የላሲረ
@LemlemLemlem-c3p
19 күн бұрын
ሃበቴ በገብርኤል የንስር አየንን በመፈለግ ዘላለምን አግዘዉ
@tsehaye-b5o
20 күн бұрын
ሀብቴ የንስር ዓይንን አብረህ ፈልግ።
@Astertadesse-u8v
19 күн бұрын
የወር አበባ ስ ያያል😢😢 የእግዚአብሔር ስራ እኮ
@fengebi9715
16 күн бұрын
Alayim ale eko
@tsigeadunya9754
13 күн бұрын
Habtu jabadhu jaaba namati ati❤❤❤❤
@asianilo2894
17 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ትድናለህ የሰብከው ሁሉ ይሳካል ዘመኑ እረቋል የማይቻል ነገር የለም
@kifleabebew9568
20 күн бұрын
ሀብትሽ ወደ ህክምና ውሰደው እርደው ይስተካከላል
@kadijaradi1899
19 күн бұрын
ሀብትዬ አላህ ይርዳህ ተባበረው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅
@eritreanerena7332
19 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ለሚስቱ በግልፅ ላለመናገር ትቶ በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት መናገር ምን ይሉታል እዛ አልጋ እያለ አይነግራትም ነበር
@Mariam-x8f7l
20 күн бұрын
ሱበሀን አላህ
@ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
19 күн бұрын
ሀብትሽየ በማሪያም ዞላየን አግዙት የንስር አይንን በማፋለግ የኛ ውድ ወንድሞች በርቱልን❤❤🎉🎉🎉
@عمكحسن-خ3ز
14 күн бұрын
ነስር፡ምንድነው፡ቢአገኘውስ፡እንዴት፡አርጎ፡ነው፡የሚጠቀመው፡ዘርዝርለት፡ቢአገኘው፡እንዲጠቀምበት
@atinafe5880
19 күн бұрын
ኣቤቱ እግዚአብሔር የምንስማው ሁሉ ጆሮሕጨው የረጋል😢😢😢😢😢😢😢
@eskinderzegeye433
19 күн бұрын
You are right ✅️ youtuber
@Araeyaraya-e2u
18 күн бұрын
ላይቀር እባክህ አንዱን እንድወገድለት ተባበረው ልጅቷ ብትቀር ምንም ማለት አይደለም
@TesfenshYegetaAlij
19 күн бұрын
ኧረ ከታሜና ከዞላ ጎን ሁን ሚክና የንስር አይን ምን ለይ እንደሉ አንቅም 😢😢😢
@HanaAyele-kh2dm
19 күн бұрын
ጄግናው በረታ እግዝያብሄረ ይጠብቅህ
@dawitmamo8892
13 күн бұрын
Ligitu Betam Miskin Nat Ayzosh Ligum betam asazenegn
@RahmaHayat-x7r
2 күн бұрын
ያላህ ስራነዉ ልጁግን ወዳወድነገርነዉ የሚታይበት አብሽር ካላህ የመጣነዉ አመስግነዉ
@AnshaSeid-gi7ei
20 күн бұрын
🙊🙊🙊🙊🙊🙊ጉድህ ፈላ ሀብቴ😂😂😂
@EyerusMengstu-d5v
20 күн бұрын
በህይወት መኖሩን ቀጣይ ቪድዮ ሲለቅ ነው😂😂😂😂😂😂
@HahaHshs-u2h
20 күн бұрын
ሞቱኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@DemwozYalew
20 күн бұрын
አይ ሀብትሽ ከተወለድክ በኋላ ነዉ አልክ
@AbasaderZefihun
19 күн бұрын
ሱብሐን አላህ 😢😢😢😢
@MeseretSeifu-g7t
19 күн бұрын
Saljari ye sara akim bet wusedut yechalal Habte erdawu❤❤❤❤
@mechialtemesgn2699
19 күн бұрын
አንድ ወንድ ብቻ አይደለም ብዙ ወንዶች ጋር ወታለች😂😂😂😂😂
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
20 күн бұрын
😂😂😂😂ኧረ ሀብትሽ ይች ወደል ልትደፍርህ ነው እንዴ ሆይ ጤና የላትም እንዴ ምኗ ወራዳ ክብረቢስ ናት😢😢
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
20 күн бұрын
ሱበሀን አሏህ የአሏህ ፍጡረ😢😢😢
@zewdineshabera4041
19 күн бұрын
Habtish endew yenisir ayn wendimachin yalebet tilik wizigib wist ligegn alchalemina endew ke zelalem zegeye duka show gar tibibir bitaderg ebakachihu tebaberu hulachihum midyawoch
@HayuEmureyanamharawit
19 күн бұрын
የኔ ሚስኪን ወንድም ሲያሳዝን😢😢😢😊😊😊
@saidfanta-hl7lu
19 күн бұрын
በጨለማ ቢገናኚ መቸታውቅነበረ ወይስ የሴክስ ስሜትየለውም
@furtunaghirmy8829
20 күн бұрын
ኣሳዛኝ ዘመን ኖው😢😢
@guyatunura1682
16 күн бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ሐብትሽ ከሀዋሳ ነኝ Pls ይሔንን ሰው የጤና ባለሙያ አናግረህ እርዳው በሐገር ውስጥ መስተካከል የሚችል ከሆነ psychologically ቤተሰቡም የሴት ጓደኛ፣ትዳር እንዳይዝ የፈለጉት በዚህ case ይመስለኛል ደግሞም ከዚህ ጀርባ ልጃቸውን መስዋዕት አድርገው የሚያመልኩት ደባል አምልኮ ይኖራቸዋልና ጀርባቸውን አጥና 👏
@MeseretHailu-kt8gl
19 күн бұрын
ሀብቴ የአሁኑ ትውልድ ሁሉ ባለ ሁለት መሆኑ በጣም ይገርማል ግን የማይፈልገውን ወደባንከ ማሰቀመጥ ይቾላል ሰለዚህ በህከምና ማሰወገድ ይቻላል
@tamutafu528
20 күн бұрын
Habeteshe. Betame. Denegeteke. Ayezoehe. ANETE. GENE. KOSETARA. JEGENA. NEHE❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saidfanta-hl7lu
19 күн бұрын
ብዙቺግር አለበት አለመገረዙ ሊገረዝ ይቺላል አንዱፆታ በህክምና ሊወገድ ይቺላል ግን ልጅቱ አትቀበለውም
@habtamumeselu5689
18 күн бұрын
Megerez men chiger alew,ezi eko sew ayigerezim Habesha akabach huno new enji
@meazafekadu5657
20 күн бұрын
Behun seate hulacihum yutuberoci neser wendemacin felguln yeswe tarik behola yedersal❤
@kokokko8695
19 күн бұрын
አኡዙቢሏህ ሴትልይ በሂልክ ያርቢ ውዴይት እየሄዲነው 😢😢
@Idhidyshdjhd
20 күн бұрын
ሀብቲሽ ጀግናው❤
@Srukutemarym
16 күн бұрын
ሃብትሺጀግናው፡ወድማቺን፡በርታልን፡እባክህን፡እስኬውንም፡ጨምረህ፡ዱካሾው፡ወድማቺንን፡ዘላለምን፡አግዙት፡የንስርዓይን፡ወድማቺን፡በሰውአራዊት፡ደብዛውከጠፋ፡ቀናትተቆጠሩ፡እባካቺሁ፡ጠላተብዙበመሆናቺሁ፡እራሳቺሁን፡ጠብቁ፡ወደወንጀለኞቺስትሄዱ፡በፀሎት፡ውጡ።
@HayatHayat-sf8xf
19 күн бұрын
ቶባ አለች አያቴ ቱ ስታስጠይ ምን ጉድነው ያለንበር ዘመን የማንሰማው የማናየው የለም አጀብ
@tekleababera1965
18 күн бұрын
Big respect to ሲ ን ግ ል ሚ ዲ ያ 👌👌👌
@leimetAbadi
20 күн бұрын
ሃፍታሙ እነትህ ነዉ ይሄኒን ስራ የምትሰራ ባክህ የነስር ኣይን ወንድሙ ኣግዛቸዉ ባክህ ወንድሜ
@nanimisgan3346
20 күн бұрын
በርታ ጀገሰና
@nanimisgan3346
19 күн бұрын
አብትሽ ህክምና ለምን አታስጀምረውም ሴሳዝን😢😢😢
@fatimamoha7377
19 күн бұрын
ትክክል
49:03
አግታት ልትግ ስትል ደረስን !!! ~~~ ንብረት ለመወርስ ስጋዋን ያልጋ ቁራኛ አደረገቻት
Single /ሲንግል
Рет қаралды 4,1 М.
44:18
የሱ አይደለችም
Single /ሲንግል
Рет қаралды 88 М.
25:59
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 558 М.
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
1:30:54
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 188 М.
56:57
ለቤተሰቤ ስል በየቀኑ እደ*ር ነበር// ባንከሩ ሰራተኛዋን ሲደ*ር ተያዘ
Single /ሲንግል
Рет қаралды 52 М.
1:03:07
ያሳስዝ
Single /ሲንግል
Рет қаралды 109 М.
40:58
ጀግናው ጋዜጠኛ አላወሰው// ህፃናትን በከረሜላ እያታለለ የሚደ*ረው ባለሱቅ
Single /ሲንግል
Рет қаралды 55 М.
42:38
ጉድ በል ጎንደር በሚስቱ ለ2 አመት ሽባ የሆነው ባል ። በር ተቆልፎበት ሲያጣጥር ደረስንለት !!
Gojo Tube
Рет қаралды 76 М.
57:05
አባት ለዓይን ስውር ልጃቸው ሚስት ፍለገ ዳኒ ጋር መጡ ! ምንስ ገጠማቸው?? CherkoseShow/DaniBrasco
ጨርቆሴ ሾው / Cherkose Show
Рет қаралды 44 М.
45:19
ቀንድና የበሬ እግር ያለው ሰው ተገኘ// ለ16 አመት የተደበቀ ሚስጥር
Single /ሲንግል
Рет қаралды 114 М.
49:38
በመጨረሻም ልጆቹ እውነታውን አወጡ!!የቤት ሰራተኛቸው ልጅ እንደሆኑ ታወቁ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 95 М.
48:09
4 ወር ያለ ወሲብ የቆዩት ባለትዳሮች!!ባል የደበቀችው ጉድ ወጣ!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 147 М.
51:50
ባልታመመው ልጇ ቤተክርስቲያንና መስጊድ የምትለምነው እናት//በልመና አፓርታማቤት የገዛችው አጭበርባሪ
Single /ሲንግል
Рет қаралды 37 М.
40:00
የአክስቴ ልጅ ነው ብላ የራሷን ልጅ ይዛ መጣች!! - ባል ሚስት የሰራችውን ጉድ ሲያውቅ አበደ!!
Maleda Tube
Рет қаралды 31 М.
25:59
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 558 М.