ለጥንዶቹ እኔ ‘ልጅ ልወልድላቸው’ እነሱ መሬት ሊሰጡኝ ተስማማን! የ21 ዓመቷ ወጣት የህይወት ጉዞ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 387,010

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 2 500
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ወጣት ፅጌረዳን ለማግኘት በዚህ 👉+251907920347 ይደውሉ! ንግድ ባንክ አካውንት በጋራ በተከፈተው ቤተልሄም ተፈራ እና ፅጌሬዳ አገኘሁ 1000552901219
@hanacell5845
@hanacell5845 Жыл бұрын
ይህታሪክ የኔን ታርክ ይመስላል ከሊላ ዉንዳ ሳለቅ ነዉ የኔ አደለም ብሎ ብዙ መከራ ቀምሻለሁ አሁን የድፕሬሽን በሽተኛ ሆንኩ ቁጥርህን አግኝቼ ባዋራህ
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 Жыл бұрын
@@hanacell5845 አዋሪወው 😭😭💔💔
@meazatekle4498
@meazatekle4498 11 ай бұрын
አይዞሽ በሉዋት አንድ ቀን ያልፍልሻል ጌታ ለማን ብሎት በርቺ
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 11 ай бұрын
Lemen yetkadew eko and qen melyner hono yetkadku neberku yemilebet qen ale ayzosh
@argwaabi6189
@argwaabi6189 11 ай бұрын
ዋላጅ፡እነትጤናኛንሽግን፡ዬልጅሽንችግር፡ማትራጂዉ፡ልጂቱ፡ታሠዝነላች😭😭
@hamadala4531
@hamadala4531 Жыл бұрын
እናግዛት የምትሉ like
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አነጋገርዋ በጣም ግራ እሚያጋባ ነው!!! ጋዜጠኛው ግራ ተጋብትዋል!!!!?????
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 Жыл бұрын
እውነት ያማል የስው ልጅ ውጣ ውረድ
@tigistejima1991
@tigistejima1991 Жыл бұрын
ሰርታ ትብላ ጤነኛ ናት
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Жыл бұрын
የምንማሺቃበጥነው ጥሩስራነውዴየሰራችውየም ናግዛትመቸምበየትኛውም ሀይማኖት ዝሙት አይፈቀድም ስለዚህ በበርእኮነውልጇንየሸጠችው
@beselfwamengash7133
@beselfwamengash7133 Жыл бұрын
@@selam4659 ቤሤዉ ቁሥል እጨት ሥዱበት አሉ ጨካኝ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው 👍👍👍እንዲህ ሰውን የመስማት ብቃት እግዚአብሔር ከሀጢያት በስተቀር የልብህን መሻት ይስማክ🙏🙏🙏
@zekariasbulto6158
@zekariasbulto6158 Жыл бұрын
Ya, you are right
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💙😭💙💙💙😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@sadaawol691
@sadaawol691 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
በጣም
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
በጣም ውይ ታድሎ
@user-oy8wu5gt8k
@user-oy8wu5gt8k Жыл бұрын
በእንባ ጀምራ በእንባ ጨረሰች😭 ለዚህ ስቃይ እናቷ ናት ተጠያቂ የሴትን ህይወት እምታመሳቅሉ ወንዶች ፈጣሪ የቁም ስቃይ ይስጣችሁ 😾
@dubairak9638
@dubairak9638 Жыл бұрын
የኔምህይወት ከዚህተመሣሣይነዉ
@helensolomon9723
@helensolomon9723 11 ай бұрын
​@@dubairak9638Egzabihar telek new ayzosh yeni wed ❤
@atsede7592
@atsede7592 6 ай бұрын
Amen
@sabalemma5593
@sabalemma5593 21 күн бұрын
በጠም ያማል እኔም እናቴ በደል አድርሳብኛለች። ህመሙ ይገባኛል 😭😭😭😭😭
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Жыл бұрын
ሠው የሆን ሁሉ የዚችን ልጅ ሂወት እንታገልላት ያለንን እንርዳት 😢😢😢😢😢😢 የዚህ ሁሉ ምክናየት እናቷ ነች
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Жыл бұрын
በትክክል
@user-px2qo4nn2f
@user-px2qo4nn2f Жыл бұрын
1000 birr binagzat buzu yagzal😢
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j Жыл бұрын
የጋዜጠኛውን እርጋታ የማዳመጥ ችሎታ አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤ አንዳንድ ቤተሰብ ግን ልቦና ይስጠን 😢😢 አይዞሽ እማ ይሄም ያልፋል ነገ አዲስ ቀን😢
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ለሴት ልጅ ስቃይ ስበብ የምትሆኑ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ 😢
@haninihanini4322
@haninihanini4322 Жыл бұрын
አባካችሁ ድምፅ ሁኑልኝ በ አግዚአብሔር ስም ልጄን እንደት ላገኛት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ph4qe7jt6f
@user-ph4qe7jt6f Жыл бұрын
​@@haninihanini4322ְששְ
@alihassandeka7115
@alihassandeka7115 Жыл бұрын
Ethiopia.wucit.cet.liji..benetanet.menor.befutum.ayitacebim..awure.mujirimoch.yemolubat.hager.inemehonuwa.degimo.deginetachu.tigidirec.yehonu..melkam.cewochm.alu..inezihin.yager.cim.yemiyatefutin.fetari.yatifalin.amin.
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 9 ай бұрын
አሜን
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
የእዉነት አምላክ አንቺን ከማንም የተሻለ ሀብታም አድርጎሽ የጠሉሽ ችግር የሆኑብሽ ከእናት ከአጎት ከጓደኛ ብቻ ባንቺ ዙሪያ የነበሩ ሁሉ የምትረጃቸዉ ሰዉ ሆነሽ ሳልሞት አምላኬ ያሳየኝ።
@muhammadkbid4179
@muhammadkbid4179 Жыл бұрын
የዚችልጅ በተሰብ እደው በሂወት አላችሁ ከሞተ የማትሻሉ እናት ተብየዋ አላህ ይይልሽ 😢😢😢
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 11 ай бұрын
እውነት ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ገንአልገባኚም
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
እናቷን ነበር 40 መግረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህ ወደዚህ ያመጣሻት እህታችን ግን ተባረኪ ዘርሽ ይበረክ
@yeabsra25212
@yeabsra25212 Жыл бұрын
ሴት ሆነሽ ሴት አትፍረጂ ያዉም እናት ላይ
@netsanetfulle340
@netsanetfulle340 Жыл бұрын
Aye mkediye bezu chegere Ale
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
ወይኔ 80 ይሁን😂😂😂😂😂😂😂
@mesimesi200
@mesimesi200 Жыл бұрын
​@@yeabsra25212እናትነት እኮ ግዴታ ነው ውዴ ያውም ይችን የመሰለች ልጅ ኡኡፍ
@user-bh7hw8hw1p
@user-bh7hw8hw1p Жыл бұрын
አምን፡ያኛኡድ
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
መልካም ነገር እንዳስማ ተፈርዶብናል 😢😢😢😢😢😢
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
😢😢😢😢ዘንድሮ እየባስ ነው የሚመጣው
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n Жыл бұрын
😢😢😢😢 በጣም የመኖር ትሬጉሙን አስጠፉን አሁንስ
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
ትክክል😢😢😢😢😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
Be Tekkl Are Geta Yasben😢😢😢😢
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
እዉነት
@mesiredu6173
@mesiredu6173 Жыл бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል የኔ እናት ያስጠጋሻት ልጂ ልጆችሽ ይደጉልሽ ሀሳብሽ ይሳካልሽ እናቴ
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
የሰዉ ህይወት ምስቅልቅል የምታደርጉ ሰዎች ህይወታችሁ ዝብርቅርቅ ይበል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
አይቀር
@jesusking3536
@jesusking3536 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@juju....1091
@juju....1091 5 ай бұрын
አሜን
@user-ob8wh2vn7h
@user-ob8wh2vn7h Жыл бұрын
ደግሞ ስታምር ልጂቷ ወይ አቺ አለም 😢
@sabalule7915
@sabalule7915 Жыл бұрын
እባካችሁ ሴቶች ወንድ ልጅ ያላችሁ ልጆቻችሁን ስታሳድጉ ስለ ሴት ልጅ ክብር እየመከራችሁ ቢሆን እንደዚህ አይነት ታሪኮችን አንሰማም ነበር
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድ ልጅ ለህቱ እንደሚሳሳ እህቱን እንደሚቆጣጠር ሌላ ሴት ላይ ስሜቱን አይቆጣጠርም የሱ እህት ካልሆነች መጫወቻዉ ናት ሴት አብዛኝው ሀበሻ እናቴን እወዳለው የሚለው ዉሸት ነው እናቱን የሚወድ ወንድ ሴቶችን በእናቱ አይን ይመለከታል
@askle5419
@askle5419 Жыл бұрын
Bhge mtyke albhwe home esane mrdate ymhlbte mngade ymhhlate
@tigistendilalu153
@tigistendilalu153 Жыл бұрын
Tekekel
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Alu kibr yalachewu eko kifochuni eyesemani newu enji
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Жыл бұрын
የእዉነት ጥሩ ሀሳብ ነዉ። ልጄን ካሁን በዋላ ስለምን አጥብቄ መምከር እንዳለብኝ ገባኝ: እኔ እናቱን የጎዳኝ ያህል ሊያመኝ ይገባል ሴት ቢጎዳ
@haymanottamerat8159
@haymanottamerat8159 Жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ ነገሮች ተጠያቂ ወላጅ እናቷ እና አጎቷ ናቸዉ ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ በጣም ያማል 😭😭😭😭😭
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs Жыл бұрын
በጣም ሰው የወለደውን አለመታደል እኔ አለሁ የእህት ልጅ አሰተምሬ ላሰመርቅ ነው ወላህ ለሷ ብዬ ሁሉ ነገሬን ትቸ ማግባት መውለድ ታልፈልግ አረብ ሀገር ሰረቸ እህቴን አሰተምሬ አሰመርቄ ዘንድሮ ደሞ የእህቴ ልጅ አሰመርቃለሁ የራሴ ህይወት የተወኩት ሴት ልጅ በትንሸ ነገር ይበላሻል በጣም ጥንቃቄ ያሰፈልጋል
@helayetata5637
@helayetata5637 Жыл бұрын
የዚህችን ልጅ ህይወቷን እያበላሸች ያለችዉ ጓደኛዋ ናት ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ይጠብቀን ያስጠጋቻት ልጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካት አንተም ወንድማችን ተባሰክ!!🙏
@lilikebede2659
@lilikebede2659 Жыл бұрын
ጓደኛ፣አያስፈልግም፣በአሁን፣ሰአት
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
​@@lilikebede2659እውነት ነው😢
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Жыл бұрын
ጓደኛ አያስፈልግም በአሁኑ ሰዓት🙏
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
የአስጠጋሻት ተባረክ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
እኔም በጣም አድንቄያታለሁ
@helensolomon9723
@helensolomon9723 11 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@kareemkalo7944
@kareemkalo7944 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ውስጤነው ለሰው ይለህ ክብር❤
@bellotv27
@bellotv27 Жыл бұрын
ሰብሰብ ብለን እያየን ነበር። አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻሽን አይደለሽም። ደጋግ እጆችም አሉ በተረፈም ልጅ አለሽ። በሰላም ተገላግለሽ ማየት የሁላችንም ምኞት ነው። ጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም ትርዳሽ።🙏
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 Жыл бұрын
መልካም እና ቅን ልቦና ያላቸዉ ሰዎችሳይ በአለም ተስፍ እዳልቆርጥ ያግዘኛል እደ እናተ አይነት ፈጣሪ ይስጠን እናተም ስላላቹ ሁንይቺን አለም ጣፍጭ ታደርጋላቹ እና ፈጣሪ ይስጣቹ በአሳባቹ ሁሉ ፈጣሪ ይግባ ወገኖቼ
@shalom744
@shalom744 7 ай бұрын
Lij menoru ko new chigiru
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚፍስ እንባ አቤት ግፍ ብዛቱ😢😢😢 አቤት ጭካኔ ሴቱም ጨካኝ ወንዱም ጨካኝ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
በጣም😮
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Жыл бұрын
😢😢😢 የግፍና የጭካኔያችን ውጤት ነው እንዲህ ሀገሪቱን መከራና ስቃይ ያበዛባት😢😢😢
@abayabay690
@abayabay690 Жыл бұрын
ያስጠጋሻት ሴት ግን በጣም መልካም ሴት ነሽ! እግዚአብሄር አንቺንም ትዳርና ልጆችሽን ይባርክልሽ ❤ !
@jote5284
@jote5284 Жыл бұрын
ያስጠጋሻት እግዚአብሔር ልጆችሽን ትዳርሽን ባርኮ በእድሜና በጤና ያኖርሽ ❤❤❤❤❤
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 11 ай бұрын
የአለም ሰገድን ትህትና የማዳመጥ ችሎታ የሰዎችን ሀሳብ የመረዳት ብቃትን ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል በጣም ግሩም ሰው ነህ
@mamibabi6805
@mamibabi6805 Жыл бұрын
እንደ ሀበሻ ለሴት ልጅ ጨካኝ የለም እኮ😥😥😥ድንግል ማርያም በሰላም ትፍታሽ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ነጌ ሌላ ቀን ነው🙏🙏ጠንከር በዪ😍🙏ስታምሪ ደሞ እማ አይዞሽ❤
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Жыл бұрын
በጣም ወይ ጭካኔ ወይ ሲያሰፈራ እኔ ገና 26 ደቂቃ ላይ ነኝ እንበዋ ዝም ብሉ ይፈሳል
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
😢😢😢uuufff 💔
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Menew menew enate be hiwete eyalesh mendenew misemash endeh enbawa sifes ere teye leje leje new menem niyatefa ayezosh endevhelem ayekerem yenegale neg melecam yehonale
@user-xv7nk6os8t
@user-xv7nk6os8t Жыл бұрын
ያሥርገዛት ወንድ የሳዝነል ባያንሥ እህት የሌዉም
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu Жыл бұрын
ኧረ የጣቷ መርዘም ለኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Жыл бұрын
አሁን ያስጠጋቻት እህት ደስ ስትል ንግግሯ ❤❤
@AdiseAdise-ey3zt
@AdiseAdise-ey3zt Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይሙላላት
@ururur6108
@ururur6108 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንች ገር ይሁኑ አይዞሽ እንደ ስሟ መልኳም ፅጌ እንባሽን እመቤቴ መርማሪ ታብሰው ያስጠገችሽንም እህቶቻችን ቤትሽ ይበረክ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሰድግልሽ ( ከክፉ ጎደኛ ይሰውረን
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የአንቺን ዕንባ አብሶ ደስታሽን ያሳየኝ የኔቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ከእግዚአብሄር ጋር የኔ አህት❤
@getealamdew1632
@getealamdew1632 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ተጎታለች ያስጠጋቻት ልጅ መልካምነምነት ነው ወደ ህዝብ ፊት እንድትደርስ ያደረገችው እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ሆይ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 🥲🥲
@sabalule7915
@sabalule7915 Жыл бұрын
ይዛት የመጣችሁ ሴት ልበ ቀናነት ሁሉም ሰው ጋ ቢኖር መልካም ነበር
@tupe8497
@tupe8497 Жыл бұрын
እባካቹ እንርዳት ሁላችንም ያልፍንበት ታሪክ ንዉ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ትንሽ የቱምታታ ንግግር ይመስላል!! የሁለት ሳይድ እንስማ አሁን እኮ እውነትም ቢሆን ሉማመንበጣም በጣም አስቸጋሪ ነው!!!
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
በግል፣ከመርዳት፣ድርጅት፣እድትገባ፣ቢደረግና፣ድርጅቱን፣በተቻለን፣ብንረዳዳ
@fasikatilahun
@fasikatilahun Жыл бұрын
😢 መጨረስ አልቻልኩ የክፋታችን ጥግ ዘላለም የምንኖር እንጂ አንድ ቀን አልፈን ለፍርድ የምንቀርብ አይመስልም። እናት ፣ጒአደኛ፣ወንዶቹ😢😢😢
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Жыл бұрын
ያስጠጋቻት ሴት ግን እውነት በጣም ደግ ነሽ እግዛቢሔር ይባርክሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
ምርጥ እረጋ የለ ጋዜጠኛ አለምሠገድ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ነው
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Жыл бұрын
በጣም እድሜ ይስጠው።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
በጣም, ትልቅ ሰው ዓለም ሰገድ 🙏🏿❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤betme
@20f16f2
@20f16f2 Жыл бұрын
አቤት፣አርጋታህ፣አድሜና፣ጤናውን፣አብዝቶ፣አብዝቶ፣ጨማምምሮ፣አትረፍርፎ፣ይስጥል፣ልኡል፣አግዛብሔር፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yazn9575
@yazn9575 Жыл бұрын
ያስጠጋሻት ልጅ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ጤናሽንም ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ይስጥሽ
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 Жыл бұрын
አረ የኢትዮጵይ ወንዶች ግፍ ፍሩ ወላጆች ለሴት ክብር ይኑራችሁ ጉዋደኛ ተብዬ ሴቶች ነግ በኔ በሉ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Жыл бұрын
የክፉ ወንዶች መጨወቻ የሆነች ሴት ቤት ይቁጠረው እጅግ ያሳዝናል ህግ ሥርዓት የፈረሰበት ሀገር ከዚህ የባሰ እንጂ የተሸላ ነገር መጠበቅ መቼም አይታሰብም
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 Жыл бұрын
አፈር ይብሉ እንደዚህ አይነትወንዶችን ማቃጠል
@user-gy6bi7qq8f
@user-gy6bi7qq8f Жыл бұрын
የኔኔኔኔ እህት አጀቴን በላችኝ እዳው ለሴት ልጅ ለቅሶ ስበብ የምትሆኑ ወዶች የስራችሁን ይስጣችሁ
@suzankonjo9349
@suzankonjo9349 Жыл бұрын
😢😢😢😢የኔ እናት አይዞሽ የማይጥል የማይረሳ እግዚአብሔር ብቻ ነው አይዞሽ ይህም ያልፋል💔💔
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ታሪክ እና """እምባ , አይቼም ሰምቼም አላውቅም በጣም ልብ ይነካል 😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር መልስ አለው 🙏🙏🙏💞💞 አይዞሽ የኔ እናት እመብርሃን ትዳብሰሽ !!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ገና ይጠብቁ ጉድ ይሰማል ይህች ገና ሳትፈጠር የሰው ልጅ በጥቅም ለመሙከም ያሳዝናል!!! ኮመንታተሮች ማስተዋልየታከለበት አስተያየት ስጡ!!!!
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384በጣም በጣም ያማል ☹️ያሳዝናል
@atkelttadesse4388
@atkelttadesse4388 Жыл бұрын
esti ebkeh ymgnbten selke lkeln ebakeh
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
ማሬ እኔን ክፍት ይበለኝ ኡፍ የቤተሠብ ጭካኔ ያሣዝናል እግዚአብሔር መንገዱን ሁሉ ይጥረግልሽ❤
@AdiseAdise-ey3zt
@AdiseAdise-ey3zt Жыл бұрын
አሜን
@lovetube9672
@lovetube9672 Жыл бұрын
እናት ግን በሂወት አለች ከንቱ የወለደ ሁሉ እናት ይባላል 😢😢አይዞሽ ማማዬ ጠንክሪ 🙏🏽
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
እናትን እናት የሚያስብላት እርህራሄዋ እንጅ መውለዷ በጭራሽ አይደለም።
@mszebenay5495
@mszebenay5495 Жыл бұрын
በእውነት ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ መድሀኒያለም እና ይቺ እህታችን በአሁኑ ሰአት በምንችለው አቅም ከጎኗ እንቁም የእውነት የሴት ልጅ ስቃይ ይብቃ እና ውድ ኢትዮጲያውያን እህታችንን አሁን እንርዳት
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እኔ እማ ምኔ ተነካ ዝም ብዬ ነው እማማርረው ይቅር በለኝ ጌታዬ ውይ የሴት ልጅ ስቃይ የእኔ እህት አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው የእኔ ዉድ ለሕግ መቅረብ አለባቸው ሁሉም 😢
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z Жыл бұрын
ለየትኛው ህግ አሁንማ አገራችን ወጀል ተስፍፍቷል
@fafaffafagwgwfafaffafagwgw9917
@fafaffafagwgwfafaffafagwgw9917 Жыл бұрын
የልጅቱ ስልክ
@mdomonan
@mdomonan Жыл бұрын
ስጀመር ህግ የት አለናነዉ እ
@ZeinebSeid-mg6eu
@ZeinebSeid-mg6eu Жыл бұрын
ህግ አለ እንዴ አላህ ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ያልፋል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
በጣም
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ከባድ ነው አታልቅሺ የኔ እናት ያስጠጋሻትም እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ 🙏ከነ ባለቤትሽ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
ያስጠጋሻት ልጅ ተባረኪ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ❤
@HabtamBelete-yy2if
@HabtamBelete-yy2if Жыл бұрын
የሰው ሂወት የምታበላሹ ጓደኛችም ወዶችም ልቦና ይሰጣችሁ በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩ ውይ ፈጣሪየ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Жыл бұрын
😭😭😭😭😭የእኔ እህት አላህ ይርዳሽ ከባድ ነዉ ያልፋል ይሄ ቀን ገና ልጅ ነሽ አይዞሽ እንደመሸ አይቀረም ይነጋል አላህ ሁሉን ቻይ ነዉ ኢሽ አላህ እንባሽ እንደፈሰሰ አይቀርም ያስጠጋሻት እህታችን እጅግ እናመሰግናለን
@hewanchane7182
@hewanchane7182 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢 ዛሬ ያነባሽውን እንባ የሚረዳሽ ፈጣሪ ብቻ ነው። ህመምሽ ንግግርሽ ውስጥ አለ። ይሄ እምባ ነገ ዋጋ ያስከፍላቸዋለ። አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረዋል። ነገ ሁሉም ዋጋውን ያገኘዋል አንቺ ግን በሰላም ለመኖር ስትይ ለበደሉሽንም ለራስሽም ይቅርታ አድርጊ የኔ ትንሽዬ ልጅ 😢😢😢 እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጠሽ። በዚህ ችግር ውስጥ የረዱሽን ሁሉ ፈጣሪ ያስባቸው።
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
አሜን ታሪኳ ይቀየር😢😢😢😢
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
በትክክል! እግዚአብሔር ለሁሉ እንደስራው ይከፍለዋል። እሷ ግን ይቅርታ አድርጋ እረፍት ማግኘት አለባት ቂም መያዝ በራሱ ተጨማሪ ህመም ነው
@user-be8nn9sx9v
@user-be8nn9sx9v Жыл бұрын
የሴትን ህይወት የምታመሰቃቅሉ ወዶች ፈጣሪ ይቅር የማይለዉን በሽታ ይስጣቹ
@nebyatneba829
@nebyatneba829 Жыл бұрын
Amen 😢
@vhbh3532
@vhbh3532 Жыл бұрын
ኣሜን
@fatumaberu3237
@fatumaberu3237 Жыл бұрын
አሜን አቦያኮላሻቸው
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 9 ай бұрын
😅amen
@xboxone8393
@xboxone8393 Жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሄር እንባሽን ያብሰው እናትዮዋ የስራሽን ይስጥሽ ይችን የመሰለችልጅ ለመከራ ዳረግሻት 😢😢
@user-ic1qr2vn1j
@user-ic1qr2vn1j Жыл бұрын
እናት እንዴት በልጇ ትጨክናለች ? አባቷን እሷ አልገደለቸው !? ከደገና የሴት ጓደኞቿ እጅግ ክፉዎች ናቸው ልቦና ይስጣቸው በእውነት ብቻ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ያስተካክለው ገና ልጅ ነሽ ተስፋ አትቁረጪ ፀልዪ እግዚአብሔር ለተበደሉት ለተገፉት እጅግ ቅርብ ነው !
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
እስኪ እናቶ ምን እንደምትል ሣናውቅ አትፍረዱ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እባካችሁ ወገኖች አንድ ሳይድ እየሰማችሁ አትፍረዱ ኢትዮጵያ ብዙ ነገር እሚዘገንን ይደረጋል ቁጭ በሉ አለ ብዙ ማጭበርበር አለእያጭበረበረች ነው ማለቴ አይደለም ብዙ ስለሚሰማ ሶሻል ሚድያ ብዙ ስለሚረዳ እባካችሁ እናስተውል ብዙ በማሳዘን በማልቀስ አልጋ ላይ ተኝቶ ታማሚ በመስመል ብዙ ብዙ ይሰማል!!! ስለዚህ ሜክ ሹር እንሁን ለማለት ነው!!!
@user-ic1qr2vn1j
@user-ic1qr2vn1j Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384Social media ላይ የወጣ ሁሉ ገንዝብ ሊጠይቅ የሚመጣ አይመሰለን እንደዚህ አናስብ ቢያንስ ብሶቷን የሚሰማት አታ ነው የመጣቸው አይዞሽ እህቴ ማለት እንኳን ትልቅ ተስፋ ነው ገንዘብ ምንድነው ከሰው አይበልጥም ሲቀጥል ደሞ በእናቷ አልፈረድኩም አልፈርድምም እኔ ማነኝ እና ሁሉ ገንዘብ ፈልጎ ሚድያ የሚወጣ አይመሰላቹ ።
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 9 ай бұрын
እረ እናቷ እባክሽ ምንም ታጥፋ ምንም ልጅሽን በቁሟ ገለሻታል! በይ አሁንም ድረሽላት!አድምጫት እናቷ ስለፈጠረሽ ከአንቺ የቀረባት ማን ይገኛል ????እባክሽ ከወለድሽም ታውቂዋለሽ! ስላላሳደግሻት በአንቺ ተፅኖ ስር አላደገችም! ባህሪዋን አርቀሽ አላሳደግሻትም ስለዚኽ አሁን ባለው ነገር እየተመካከሩጨቀሪውን ጊዜ ከልጅሽ ጋር መኖር ጥሩ ነው
@hhana1232
@hhana1232 Жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ግን እናት ያልወለዳችሁ የመሰለ እንደዚህ አይነት ጭካኔ ፈጣሪ ልብ የሰጣቸው😢😢😢
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
ግዜው ከፍቷል🥺🥺ህይወት በፈተና የተሞላች ናት 🥺🥺አድ ቀን ግን ታሪክ ሆኖ ያልፋል 😢ውስጧ በጣም ታሟል 🥺የምንሰማው ሁሉ ከራስ ጀምሮ ይነዝራል🥺🥺🥺
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የስጠጋሻት ልጅ እግዚአብሔር ልጆችሽን ዘመንሽን ይባርክ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-yp2mx9on1s
@user-yp2mx9on1s Жыл бұрын
😢
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
ስልኳን ብታስቀምጡ የቻለ ሰው ይረዳት ነበር። በጣም ታሳዝናለች ።አይዞሽ ቆንጅዬ። ያስጠጋሻት ሴት እግዚአብሔር ይስጥሽ ደግ ነሽ ተባረኪ🙏🙏
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
ማርያምን የሴት ጓድኛ አልቀት ነው። አሳልፍ ስጠችሽ ይች ክፎ 😭 አዝናለው!!
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p Жыл бұрын
የሴት ልጅ ፈተና በጣም ከባድ ነው ጎደኛ ጠላሁ ወንድ ጠላሁ አላህ ሆይ ለብቻዬን አትተውኝ ያረብ አሚንንን ያረበላለሚን ያራህማን ያራሂም ያረብ የእኔ ሂወት በአንተ እጅ ነው አደራ አምላኪ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ክሲትጓደኛወደይሻላል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
አላህታሬኳንይቀይርላት
@funnyday240yididiya5
@funnyday240yididiya5 Жыл бұрын
ያስጠጋቿት ቤተሰቦች መንም ፈልጋቹ አትጡ እህቴ አይዞሽ እመብረሀን ትጎብኝሽ
@tenanisro9218
@tenanisro9218 Жыл бұрын
እኔን ይጭነቀኝ አይዞሽ የድሮ ወላጆች እኮ ግዴታቸውን አያውቁም አሁን ላላሽበት ህይወት የመጀመሪያ ተጠያቂ እናትሽ ናት አይዞሽ እህቴ በርታ በይ
@tayechgashawoffical1646
@tayechgashawoffical1646 Жыл бұрын
አንች የረዳሻት ሴት ጌታ እዩሱስ ዘመንሽ ባረክ ልጆችሽን ክፉ አይንካበሽ፡፡አትጪ ለምለሚ ኑሮሽ ይባረክ ቤትሽ በክፉ ኤፈተን፡፤
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
ያስጠጋሻት እህት እግዚአብሔር በሮችን ይክፈትልሽ ተባረኪአስተዋይ ነሽ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ። እህቴ ልጅሽ ዕድል ነው ግድ የለሽም ፈጣሪ የሚያደርገዉን አታውቂም ታገሺ ይኽም ያልፋል
@selamtube6483
@selamtube6483 Жыл бұрын
ሰልኳን ስጡኝ በማርያም 3 እህቶቼን አጥቼ እሷን እህቴ ላድረጋት
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
አቤት ስንት ግፍ እየተሰራ ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እስቲ እርግጡን እንወቅ ስንት የአዞ እንባ እንዳለ ኢትዮጵያስንት ቁጭ በሉ እንደሚሰራ አታውቁም???? እናስተውል አንድ ሳይድ ብቻ አትመኑ!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
የሆነ ሰውዬ መጥቶ??? በሩን ቆልፎ ነው እሚሄደው አላለችም!!!
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
የአላህ የኛ ነገር 💔💔💔😭😭😭 አላህ መጨረሻችንን አሳምረው ያረብ የኔ እህት አላህ መልካም ነገር ይስጥሽ ያረብ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
በእዮሀ ሚድያ እንደዚች ልጅ ታሪክ ልቤን ያቆሠለውና ያስለቀሰኝ😢😢ታሪክ የለም ወላሒ የእናትም ጨካኝ አለ በዚ ልክ ወንዶቹና ጓደኞቿስ መቸም ባዳ ናቸው አይዞሽ የኔ እናት
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ግን😡 ሂወታን የበላሹት ጓደኞች ተብዬዎች ናችው አውሬዎች የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ አለ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ እሺ ❤❤❤❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
ከማናድዱኝ ነገር ወዱች እይወትን ከአበላሹ በዋላ የራስሽን እይወት ኑር ማለታቸው አይዞሽ የኔ እህት 😢😢😢😢😢
@user-sn5nj5ek1m
@user-sn5nj5ek1m Жыл бұрын
እርዳሻለው ያው እኔም የማዳም ኩሽና ነው ምስራው ግን ካለኝለይ ቀንሼ እረዳሻልው ውዴ።እውድሻለው የኔ።ደርባባ❤
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
Yene konjo ❤️
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
የኔ ዉድ❤❤
@zenebechbeyene2994
@zenebechbeyene2994 Жыл бұрын
Wuye yena mar negegereshe beki new barejatem ederedashate kutere new
@kinfeasnake6202
@kinfeasnake6202 Жыл бұрын
ወደዚህ ያመጣሽሽ ያስጠጋሽኝ ልጅን እመብርሀን ልኡል እግዝሀብሄር ልጆቿንን ትደርሽን ይባርክልሽ ልጆችስ መልካም ነገር ነው ያስሸመጥሽው በልጆችሽ ታገኝዋለሽ ። እህቴ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን መሰላም ትገለግለሽ አዞሽ ነገ ብርሀን ነው ሁሉም ያልፈል።
@destakebede3953
@destakebede3953 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው የእውነት እርጋታህና የማዳመጥ ችሎታህ ይገርማል ተባረክ 🙏🙏🙏🙏
@belayabbagartew3254
@belayabbagartew3254 Жыл бұрын
በጣም ኣሳዛኝ ታሪክ ነው:: ኢዮሃ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰርች ሁት:: እግዝ ኣብሔር ይስጣችሁ:: ያስጠጋቻትም ልጅ በጣም የተባረከች ናት ::በረከቱ ይብዛልሽ:: ልጅቷ ከሁኔታዋ ሲት ታይ ጓደኛዋም ሆነች እናቷ ዘመዶቿ እንዲሁም ውልጅልኝ ያላትም ያስረገዛትም እንደሚሉት ችግር ያለባት ኣይመስለኝም ለማንኛውም ልጅቷም ህፃኑም የተሻለ ዕድል እንዲገጥማቸው እመኛለሁ:: በእኔ በኩል ለመረዳት ፈቃደኛ ነኝ ::ማለት እርግዝናዋን በሰላም እንድትጨርስ በጎንም ትምህርት እንድትማር ልጁንም ማሳደግ እንድትችል በኣጠቃላይ ተስፋ እንዲኖራት ማድረግ እችላለሁ:: ካስፈለገ ልጁንም ኣባቱ ካልተቀበለው ኣሳዳጊ ኣባት ልሆነው እችላለሁ:: ያማለት የኖርዌይ ዜጋ ስለሆንኩ ኣውቶማቲካሊ የኖርወይ ዜጋ መሆን ይችላል ማላት ነው:: እስከ ኣስራ ስምንት ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በፈለገው ሰዓት ሴትም ከሆነች በፈለገችው ሰዓት ወደ ኖርዌይ መምጣት ይችላል ማለት ነው :: ከዚህ የተሻለ የሚረዳት ካገኘች ደስ ይለኛል:: የእኔን እርዳታ ከፈለግሽ በሚከተለው ስልክ ቁጥር በኢሞ ወይም ዋ ስኣፕ ደውሉልኝ:: 004792510841 መልካም ዕድል!
@betelihemtefera6352
@betelihemtefera6352 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ! እግዚአብሄር ባለህ ላይ ጨምሮ ይስጥህ! ደውዬ እንድታወራት አደርጋለሁ🙏🙏🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
አቤት የስው ህይውት 😢በመከራ የተሞላ ህይውት አይዛሽ እህቴ ሁሉ ያልፋል ተስፋ እንዳትቆሪጭ
@MeronMeron-gm9ff
@MeronMeron-gm9ff Жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ መከራ😢😢😢😢
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 Жыл бұрын
እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ! ይቺን የመሰለች ቕንጆ ትንሽ ልጅ ህይወት ተመሰቃቅሎ ማየት ያሳዝናል! የእናቷን ልብ እግዚአብሔር ያራራላት እና "በአንተም አለማየሁ - eyoha media" ምክንያት ከእናቷ ጋር ሲታረቁ ለማየት ያብቃን!
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እዮሀ ሚዲያን በጣም ነው ምወደው ሲቀጥል እህቴ የኛ የክፍለ ሀገር በተለይ አማራወች መጥፎ ባህሪ አለባቸው እነሱ ይወልዱንና አይናችሁን ላፈር ይሉናል ለምን እንደሆነ አላቅም እኔ እናቴ እኔን ከወለደች ከ 2አመት በሁዋላ ነው የሞተችው እና አንች ገፊ እናትሽን አንች ነሽ የገደልሻት ይሉኛል ብዙ ነገር አሳልፊያለሁ እረዳሻለሁ የሆነ ጊዜ ከትምህርት ስመለስ ባፌ ደም ተፋሁ እና የአጎቴ ልጅ ታማለች ሀኪም ቤት ውሰዳት ስትለው ድብን ትበል ለምን አትሞትም የምናባቷ ሀኪም ነው አላት እስክሞት የማረሳት አነጋገሩ አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም ነገር ተቀይሯል ያሁሉ አልፎ ይሀው በስደት ሀገር እየኖርኩ እሱን እየረዳሁት ነው እና አይዞሽ ታሪክሽ ይቀየራል ከነሱ በላይ ሆነሽ እነሱ ነገ ያፍራሉ እናትሽም ጉዋደኞችሽም ወንዶችም ታፍራላችሁ ሁሉም ያልፋል እህቴ አይዞሽ ጠንክሪ ፈጣሪ ይርዳሽ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
ታሪኩ አልገባኝም የምትሉ ሰወች ካንዱ አርግዛ ሌላው ጋ ስትሄድ ዴብቃዋለች በፊት እርጉዝ መሆኗን ማለት ነው እኔ የገባኝ እዴዛ ነው የሚመስለኝም
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
እንከን ሰላም መጣህ ትህትና አዳማጭ አዛኝ መልካም ጋዜጠኛ አለምሰገድ
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
እዉነት ፈጣሪ ካለ ይሄንን የዉስጥሽ እዉነት መዉጣት አቅቶት በሳግ የሚያሰቃይሽ እዉነትና ችግርሽ አልፎ የሴትን ልጅ ችግር ከአንቺና ከመሰሎችሽ በቀር የሚያዉቀዉ አምላክ ፎርዱን ለሱ ትቼዋለሁ።
@dagneaddisu2445
@dagneaddisu2445 Жыл бұрын
ያስጠጋሻት እህታችንም እግዚአብሄር ይባርክሽ!!!
@user-cg8mu8ew4q
@user-cg8mu8ew4q Жыл бұрын
የኔ አህት እኔን አይዞሽ እባካችሁ የመሰረት እናቶቸ ማቆያ አስበገቧት እዛ ያግዟታል
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
ባለፈው፣ሸገር፣ኢንፎ፣ላይ፣ሌላ፣ልጅ፣ቀርባ፣አስገብተዋት፣በማግስቱ፣አይመጥነኝም፣ብላ፣ጠፋች፣በርግጥ፣ሁሉ፣አንድ፣አደለም።
@tamarattamarat7070
@tamarattamarat7070 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ እህት ያስጠጋችሽን እህት በድጋሚ እግዚሀብሄር ይባርካት
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
ምን አይነት ክፉ ናት እናትሽ ግን ኢሄሁሉ መከራ የደረሠብሽ በናትሽነዉ አይዞሽ😢😢😢😢
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል አይዞሽ የቤተሰብሽንም ልብ ያራራልሽ ወደፊት ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ
@helenhelen5899
@helenhelen5899 Жыл бұрын
ጀምራ እስክትጨራስ😢😢😢ተሰቅስቂ አንጀቲን በላሽው ሴት መሆን እሪሱ ፈተና ንው አይዞሽ ድንግል ማራይም ችግራሽ ን ትፊታልሽ ይህም ያልፊል የማያልፊ ነገር የለም አይዞሽ
@amenyehun7053
@amenyehun7053 Жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሴት ምንአይነት ድንቅ ልብ አለሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክ በዘመንሽ ምንም አትጪ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ጆሮ ይስጥህ ፅጌ ይህ ቀን ያልፋል እሺ
@seryamengstwo9049
@seryamengstwo9049 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የዚችን ልጅ ህይወት አንተ ቀይርላት ለክፉዎች ልቦና ስጣቸው
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u Жыл бұрын
የኔ እናት 💔😭 አይዞሽ እግዚአብሔር ለተገፉት ነው እህታለሜ😢 ጋዜጠኛውና እዚያ ቦታ ያመጣሻት ልጅ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ💜🙏
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
በሰው ላይ ግፍ የምሰሩ ሰወች ጎርፍ ሁኖ እንደሚወስዳችሁ እንዳረሱት ከመጀመሪያው እሰከ መጨረሻው ለቅሶ ግን እናት እንድህ ይጨክናል የአላህ😭😭😭😭 ሸፍነሀት ኑሮ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ምን ላርግሽ ቆም ብለሽ አስተውለሽ ኑሮ በስህተት ላይ ስህተት
@abmane6010
@abmane6010 Жыл бұрын
አሜንን😊
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Жыл бұрын
ይሁሉ በደል የሚደርስባት ሰው በማመኗ ነው ከአንዴም ሁለቴ በጓደኛ ተሽጣለች ግን አሁንም ሰው አማኝ ናት የኔ እህት አይዞሽ ሁሌም የዋህ ሰዎች በሰዎች ይጎዳሉ ያማል በጣም ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ዋናው ጤና ነው💔💔💔💔💔💔💔
@selamyenafekihu1221
@selamyenafekihu1221 Жыл бұрын
Eunt new
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
ፈጣሪን ነዉ የምላችሁ ጥሩ ህይወት ላይ ሆና በዚሁ ሚዲያ እንደምናገኛት እርግጠኛ ነኝ።
@adugenet1114
@adugenet1114 Жыл бұрын
አቤት ፍጣሪ በርታትን ስጣት 🙏🙏 እግዚአብሔር በሆድሽ ወስጥ ያለው ፍሬ መልካም ፍሬ ያድርገልሼ 🙏🙏 እች ዓለም ስንት አይነት ክፉ ሰዎች ታብቀላልቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Жыл бұрын
ራሷ መውደቂያ የላትም ፣ ልጁ እንዴት ያድጋል ? በመጨረሻም አባቴ ማነው ይላል? ኣባትህ ክዶሀል ፣ያለበትንም ኣላውቀውም እንደማለት ከባድ መርዶ አለ ወይ ? አንድም ስለልጁ የሚያስብ ኣላየሁም።
@GenetLegese-qt6ho
@GenetLegese-qt6ho Жыл бұрын
የኔ እንባ የፈስስ አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ለበጎ ነው ግን በስው ህይወት የምትቀልዱ ስዎች ግን ልቦና ይስጣቹ አይዞሽ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@zeinabnasser4173
@zeinabnasser4173 Жыл бұрын
😭😭😭😭❤❤❤❤
@zeinabnasser4173
@zeinabnasser4173 Жыл бұрын
😭😭😭😭❤❤❤❤
@genetyoutube5524
@genetyoutube5524 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልባቸው የተሰበረውን የተጨነቁትን አተው መልካሙን ሁሉ ስጣቸው😢😢😢😢😢 የምንሰማው ሁሉ አስለቃሺ ነው😢😢😢😢😢
@tiruneshmamo3939
@tiruneshmamo3939 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነዉ ያዘንኩት እንደዉ ጓደኘነት እንዲህ አልነበረም ፈጣሪ የእጃቸዉን ይስጣቸዉ ያሰጠጋሻት ደግሞ በእዉነት ፈጣሪ ክብረት ይስጥሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ያንችንም የባለቤትሽንም ሰላማችሁን ብዝዝዝዝዝዝዝት ያድርግላችሁ አቅርራቢዉም ለቤተሰብም ሆነ ለልጆች ትልቅ ትምህርት ነዉ
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Жыл бұрын
የአጎቶች ጭካኔ እና ግፍ ተወርቶ አያልቅም 😢 የኔ እህት ወደ ፊት ጠንካራ ሁነሽ ደግመን እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለሁ ❤
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 Жыл бұрын
ያስረገዛት በህግ ይከሰስ ቻይልድ ሰፓርት ያድርግ እግዝያብሔር በሰላም ይገላግልሽ
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
አድማጭ ያጣች ነፍስ😭 አይዞሽ እሕታለም 😭😭ከባዱን ፈተና ያልፋል እስካልፍ ያለፉል ፈጣሪ ይርዳሽ🙏ይቺን እሕት ያራራልሽ ጌታ አይጥልሽም
@aselefechfeyissa9417
@aselefechfeyissa9417 Жыл бұрын
በመጀመሪያ የስጠጋቻትን እህት በጣም አደንቃታለሁ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን ዘመንሽ ይባረክ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩ ። ባለታሪኳ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ ፅኚ ሁሉ አላፊ ነው ወጣት ነሽ በውስጥሽ ያለ ልጅ እንጂ የማይድን በሽታ አይደለም። ልጅ ደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አምላክ የምትገርም እህት ሰቶሻል በዚህ ዘመን ቅኖችን ያብዛልን ተባረኪ አምላክ በጥፍ ያርግልሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💯👏👏👏
@Chaltutolera
@Chaltutolera Жыл бұрын
እህቴ ምን ላድርግሽ እግዜር ካንቺ ጋር ይሁን ለእናትሽም እግዜር ልቦና ይስጣት አንቺ አምላክሽ አይጥልሽም እንባሽን እሱ ይብስልሽ የኔ ቆንጆ ዘመድ ተብዬዎችም የስራችሁን ይስጣችሁ ያስጠጋሻት ልጅ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ይሄ ችግር እናቶች ለወለዳችሁት ልጆች ክፉ አትሁኑ
@mesertabebe9658
@mesertabebe9658 Жыл бұрын
😊
@febanlove2876
@febanlove2876 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሰው ቢከዳሽ. ፈጣሪ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው
@user-sg6gw7vh1l
@user-sg6gw7vh1l Жыл бұрын
ላኢላህ ሀኢለላህ ሱብሀን አላህ ልቤን ሰበረችው. እሯ እናት ለልጇ እንዲህ አይነት ጨካኔ ሱብሀን አለህ
@yonasdenekew6453
@yonasdenekew6453 Жыл бұрын
ይቺን የመሰለች ቆንጆ ልጅ ይሄን ሁሉ ስቃይ በዚህ ዕድሜዋ ገና መኖር ሳትጀምር አሳልፋለች ቢባል ማን ያምናል 😔 አይዞሽ እህቴ ሰው የጣለውን ቀና የሚያደርግ አምላክ አለን በርትተሽ ፀልይ በመንገድሽ ሁሉ እመብርሃን ትከተልሽ 🙏🙏
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
Beim
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,7 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 200 М.
That Lame Prod. Cheap Limousine
3:57
FreshyDk
Рет қаралды 140
ሁለት አይኑን በካንሰር ያጣው ህፃን
29:18
neba tube ነባ ቲዩብ
Рет қаралды 1 М.
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН