እውነታው ማን ጋር ነው? “እኔም የምለው አለኝ” የቀድሞ ፍቅረኛዋ! ልጁ የኔ ስለመሆኑ በDNA ይረጋገጥልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 336,031

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ወጣት ፅጌረዳን ለማግኘት በዚህ 👉+251907920347 ይደውሉ! ንግድ ባንክ አካውንት በጋራ በተከፈተው ቤተልሄም ተፈራ እና ፅጌሬዳ አገኘሁ 1000552901219
@MaMa-qc4qi
@MaMa-qc4qi Жыл бұрын
​@@userenter2635 መርዳት ካልቻልን ዝም በማለት እንተባበር ።
@freweynigslassie2039
@freweynigslassie2039 Жыл бұрын
​@@userenter2635አንተ አለመርዳት ትችላለህ ያስገደደህ ሰው የለም መርዳት የሚፈልግ ይርዳት አይባልም ነውር ነው የወለደ አይፈርድም ይፈረድበታል
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን Жыл бұрын
አለምየ እግዜር ይባርክኸ ስታዳምጥ የሰወችን ሀሳብ በጣም የምትረዳ ፈጣሪ ዘርኸን ይባርከው ትትናኸ እዳተ አይነት ወዶች ቢበዙ ስለጽጌ ስናገር የተበደለች የሚመሥለኝ ሰው ሳይበደል እደዛ አያነባም ጥፍት ይኖራታል እሱም ካተ ወደሌላ መሄዷ ይኼ የሷ ትልቅ ስተት ሰው ከጎዳኝ መልሸ ሰው አላምንም የምንል ሰወች ሁሉም አይድ አደለም በሚመለው ማርገዟን እያወቀች ወደሌላ የሄደች ከባድ ነው ዞሮ ውነቱ አተና እሷ ፈጣሪ ያውቃሉ ምነው ሸዋ ጌታየዋ ከደጋጎቹ አጋጥመኝ ወይ ከደግ ተወለድ ወይ ከደግ ተጋባ አለያ ተዋደድ ድላል ያገሬ ሰው የኔ ስደተኞች በሀረብ ሀገር ይኖሩ ሁላችሁ ፈጣሪ ከሚፈራ ያቆራኚልኝ
@meserettadege9387
@meserettadege9387 Жыл бұрын
Yetekebelechesh sew Egziabher yetebekat yetebarekech nat sebsabi atechi
@ካሙይቱብ
@ካሙይቱብ Жыл бұрын
​@@freweynigslassie2039 ኮተት ጭቅላትሽን አሰሪዉ እና ምን ይበል ለመርዳት አቅሙ ከለለሽ ተደበቂ 😂
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 Жыл бұрын
ልጅቷ ብቸኛ ያለእናት አባት እህት ወንድም አይዞሽ ባይ የሌላት የኔ እናት አንጀቴን በላሽው😪😪😪 ያስጠጋሻት ልጅ እግዚአብሄር ይክፈልሽ😍
@user-vh6tv6nj4p
@user-vh6tv6nj4p Жыл бұрын
በጣም😢😢😢😢
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 Жыл бұрын
Ere enat alat
@user-vh6tv6nj4p
@user-vh6tv6nj4p Жыл бұрын
@@wacaalewalloo5224 ይች እናት ካለች አትቆጠርም ክፉ😏😏
@appseth8007
@appseth8007 Жыл бұрын
​@@user-vh6tv6nj4pለምሳሌ የቱ ጋር ነው ክፍትዋ አንፍረድ ተይ ስትባል አለመስማትዋ ያመጣባት ጣጣ ነው እናት ለእናትዋ ሰጥታ አያት አሳድገው ለፍተው እናትም ብትሆን ሰምተናል የከፈለችውን ዋጋ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ Жыл бұрын
​@@appseth8007ዝም በይ አንቺ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
አንቺ እማ እናቷ ነሽ ለሷ በመከራ ቀን ያልጣልሻት ሳታውቂያት ያቀፍሻት ከወደቀችበት ያነሳሻት ከእናትም በላይ ነሽ አንቺ ለእሷ ክብር ይገባሻል ተወዳጅ ሰው ነሽ !!!
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
ሀቅ😢
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ልጅቷ መረዳት ያስፈልጋል በአንድ ልብስ 3ቪዲዮ ሰራች 😭😭😭💔💔ስታሳዝን ጌታ ሆይ መጨረሻዬ አሳምርልኝ💔
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ Жыл бұрын
እውነት እኔም እያልኩነበር የተረዳላት የለምያምመጣወሬ ልጂቱ ብዙፈተና ያሳለፈቺናት
@sofiamuhammad4484
@sofiamuhammad4484 Жыл бұрын
ላት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
😢አሜን ፫ እውነት አዛዘነችኝ ቤተስብ የሚሎን ካልስማን እንዴህ ነው የምንወድቀው። ልብ ይስጣት !
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
​@@ሁለገብሀያቴ በትክክል ሚረዳት አጥታጅ ልጅትዋ በጣም ተበድላለች
@yalem2598
@yalem2598 Жыл бұрын
እውነት ነው በደንብ ሚረዳት ሰው ያስፈልጋታል እስካሁን እንዳየሁት ጋዜጠኛው እና አብራት እንድትቀርብ የረገቻት ጓደኛዋ ናት የልጅቱን የውስጥ ችግር የተረዷት እንደኔ እይታ
@Tig729
@Tig729 Жыл бұрын
በወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛዋል የልጅቷ ህይወት በጣም ያሳዝናል እንደኔ ሁሉንም ትታ የራሷን ኑሮ ብትኖር ነገ መልካም ስለሆነ ❤❤❤❤❤
@aminakebede3225
@aminakebede3225 Жыл бұрын
በትክክል
@zabibemuhammed4616
@zabibemuhammed4616 Жыл бұрын
ግንኮ ልጁቱ በጣምተጎታለች አሁንም በደብየተረዷትአይመሥለኝሞ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Жыл бұрын
Tekkl❤❤❤
@abebamail3599
@abebamail3599 Жыл бұрын
Mnm atasaznm liju tedar mesereta qedus hiwit endetnor mokeroal mekeroal esewa gin mesqelqrl nat
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 11 ай бұрын
አታሽቃብጡ ልጁ ትክክል ነው እናቷ ያለችውን ባህሪዋን ነው የተናገርው
@hayutube2065
@hayutube2065 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ማሻ አላህ ትግስቱን እና ትህትናውን አለማድነቅ ንፉግነቱ ነው
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 Жыл бұрын
በጣም
@nosib7890
@nosib7890 Жыл бұрын
ዳምርኝ በቅንነት
@nosib7890
@nosib7890 Жыл бұрын
​@@shebreshebre2952ዳምርኝ በቅንነት
@SD-dw6wr
@SD-dw6wr Жыл бұрын
በጣም ተገሰቱን ወደደኩት የሚር
@alemtube12
@alemtube12 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 Жыл бұрын
ያስጠጋሻት ልጅ ቤቲ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ ይሄ ቅንነት አይወሰድብሽ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 Жыл бұрын
ወይኔ ያስጠጋሻት እህት የጥሩ ጥግነሽ እውነት በሷዋ ልብ ውስጥ ደስታ እንደፈጠርሽ ባቺ ልብም ደስታ በደስታ ይፍጠርብሽ በተለይ በችግር ሳአት ሚያስጠጋ ሰው ከባድ የሆነበት ሳአት ላይ ነን ❤
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
ልጁ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ልጅትዋ ልጅነት አላት ተመክራ መስማት አለበት ሰው ማመን መቀነስ አለበት from Eritrea❤
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Tekikel ❤❤
@seadahusin634
@seadahusin634 Жыл бұрын
​@@SolianaTewahido ልጁጡሮነውየኔቢሆንድፊቶይጥለኝነበር ውላሂትልቅጥፋትነውያጠፋችው
@سلامهمزقيوه
@سلامهمزقيوه Жыл бұрын
👍
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 Жыл бұрын
Haki
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Жыл бұрын
እደኔ አለም ሰገድን የሚወደው አሳዩኝ እስቲ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
👍👍
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
❤❤❤👍👍👍👍👍
@MesiMitiku
@MesiMitiku 2 ай бұрын
❤👍🫶👍👍👍
@mekdestsegaye1391
@mekdestsegaye1391 Жыл бұрын
ወ/ሮ ቤቴልሄም ❤እጄን በአፌ አስጭነሽኛል አምላክ ትዳር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ አንችላይ ነው የእናትነት ባህሪ ያየሁት ምን ብዬ እንደማመሰግንሽ። ቤቴልሄም እና ጽጌረዳ በጣም የዋህ ሴቶች❤
@hayamhomad44
@hayamhomad44 Жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ጋዜጠኛ ሳላደንቅ አላልፍም ወላሂ አላህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤
@fikrsewdseekogtayebrkseden4450
@fikrsewdseekogtayebrkseden4450 Жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ይባርከው መልካም ስው
@salamsalam2945
@salamsalam2945 Жыл бұрын
ከናቷ ይሄልጅ. ያዝናላታል. በእውነት ስሜቱ ያስታውቃል
@seniafeworki1066
@seniafeworki1066 Жыл бұрын
ልጅቷ አስተዳደጟ በጣም ጎድቷታል ለዚህ ሁሉ ዝብርርቅ ሒወት እናትዋ ነች ተጠያቂ ወጣትነት ከባድ ነው አሁንም እናትየው ሁሉን ነገር ትታ እኩያ ልጅዋን ከወደቀችበት በማንሳት ነገዋን ተስፋ እንድታደርግ ማድረግ ይጠበቅባታል የልጅነት ጌጥዋ ናት
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
እናቷ ድንጋ ልብ ነች
@Didu-Midu
@Didu-Midu Жыл бұрын
በቃትአ ምን ታርግ አዝላት ትዙር ልጅትዋ ከባድ ሱስ አለባት እርዳታ ያባለሞያ ያስፈልጋታል
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Жыл бұрын
ትክክል እናትቱ ናት ተጠያቂ
@haethio8005
@haethio8005 Жыл бұрын
Enatua denegaye nate 15 amate lij batakarayecha asekamatekuate yametele sate yemaselagnale enateyawe kabatua yalasegabachate baluane fareta yehuanale
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ምን ይጎዳታል አያትጋር ማደት ትልቅ ደሥታ ነው ከፍ ካለ የሰውልጅ ጎጅና ጠቃሚውን ለይቶመጓዝ የኛ ፋንታነው ሲቀጥል ያልተገባውሳኔ ለአደጋ ያጋልጣል ልጅቷ እውቀትይጎላታል ብልጠት ከለለን አጥቂው ብዙነው
@shemim6079
@shemim6079 Жыл бұрын
ይህችን ልጅ የእዉነት የተረዳት አተብቻ ነክ ጋዜጠኛ አለም ሠገድ የሠዉን ስሜን ለመረዳት ቅርብ ነዉ ኑርልን የኛ መልካም ❤
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
የቤተሰብ ፍቅር ያላገኘ ልጅ በጎደኛ እና በአቅራቢያው በሚገኝ ሰው ተፅእኖ ይወድቃል።
@senyaschalew2774
@senyaschalew2774 Жыл бұрын
Betekikile
@meymuna-fm6de
@meymuna-fm6de Жыл бұрын
በትክክል
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 Жыл бұрын
ትክክል
@FilkuAlmze-fp9qz
@FilkuAlmze-fp9qz Жыл бұрын
ቤተስብ የማይፈራ የጠገበልጅ መጨረሻው እሄ ነው አምላከተባረከ ከሰጠ ብቻ ነው ፍቅር አያቴ አሞላቃ ነው ያሳደገችኝ ብላለች እናቷ ለሷ ብላ ተሰዳ አሳድጋለች እያንዳንዳች ብዙ አሳልፈነው
@ሀገሬነውቤቴ
@ሀገሬነውቤቴ Жыл бұрын
​@@FilkuAlmze-fp9qzሚገርም ኮሜንት ነው ግን ሀሳቤን ነው የገለጽሽው እናቴም እኛን ትታ ነው አረብ ሀገር የሄደችው በዛላይ ሁላችንም ከ 11 አመት በታች ነበርን ያለዘመድ ያላጋዥ ነው ትታን የሄደችው ለኛ ስትል እሄው አሁን አድገን አግብተን እናቴ ቁጭ ብላ እኛ እንረዳታለን በ አላህ በፈጠረን ፍቃድ እና ማስተዋሉን ይስጠን
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
አብራት ያለችው ሴት ፈጣሪ ይባርካት በጣም መልካም ሰው ነች ትዳርዋን ልጆችዋን ይባርክላት🙏🙏
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 Жыл бұрын
እኔ ለዚህች ሴት ትልቅ ክብር አለኝ ከእናትዋ የምትበለጥ አስተዋይ ናት እግዚአብሔር ይባርካት
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
በጣም
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 Жыл бұрын
የልጅቷን ህይወት ያመሰቃቀለችሁ እናቷ ነች ምክንያቱም እንቷ ምንም የልጇ ፍቅር የላትም ንግግሯ ሁሉ እንጨት እንጫት ነው ያለኝ
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
ከእናቷ እራስ ውረዱ። እራሷ ነች የራሷን ህይወት ያበላሸችው። ምክር የማትሰማ ዘላን ዲርዬ ነች ልጅቷ። እናቷንም አያቷንም አቃጥላለች... ከንቱ!
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም መጠቀሚያ አድርጎሽ ስቃይሽን አበዙት ከሰው የተለየች አይደለች።እድሜዋ ገና ትንሽ ነው ልክ እንደትልቅ ሰው ስቃይዋን አበዛቹሁት እግዚአብሔር ይመልክትሽ❤
@ጼዴንያ1021
@ጼዴንያ1021 Жыл бұрын
በእውነት አሜን እግዚአብሔር ይመልከታት
@lubabaali4974
@lubabaali4974 Жыл бұрын
በጣምምምምም ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Wiy betam hulum ras wedadoch nachew
@ረሒማሲራጁ13
@ረሒማሲራጁ13 Жыл бұрын
ወላሒአሚንንወላሒ አላህይገዛትኢሻአላሕ መጨረሻዋኑ አላህ ያሳምረዋል እመኑኝ የተገፍሰዉ መጨረሻዉደስታነዉ ብዙዉጣዉረዲ አሳልፈዋል እህቴ አይዞሽ😢
@dkanbaryay8818
@dkanbaryay8818 Жыл бұрын
ተሳዝናለች እግዚኣብሔር ያስባት
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy Жыл бұрын
ምንም ተባለ ምንም ልጅቷን የተረዳት የለም ዋናው ጥፍቱ እናቷ ጋር ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ ከሰው ይልቅ እግዚአብሔር አጥብቀሽ ያዥ ወላዲተ አምላክን እናት አድርገሽ ይዘሽ ህይወትሽን ምሪ ቀን ለጎደለበት ሰው ፈራጁ ብዙ ነው ከሁሉም በላይ እውነትን የሚያቅ የማያዳላ እግዚአብሔር አለ።
@هاحم-ت5غ
@هاحم-ت5غ Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ❤❤❤❤❤
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
ልጅትዋ ተሳዝናለች😢😢 የቤተሰብ ፍቅር የላት ከባል ባል አልሆናት በዛ ለይ እርግዝና ከባድ ፈተና ውስጥ ነች 😢😢እገዛ ያስፈልጋታል ወዳ አደለም መርጋጋት ያቃታት ፀበል ውሰድዋት👈👈ሴት ልጅ👈ከቤት ከወጣች ስሟ አያምርም ሁሉም ፈራጅ ነው ሚፈርድላት የለም ከፈጣሪ በስተቀር ❤❤ወንድ ልጅም ሴት ልጅ ከቤተሰቡዋ ጋር ጥሩ ግንኙነት ከሌላት አያከብርም ❤ምናልባት ካነበብሽ እሄን ሁሉ ትርኪ ምርኪ ተይና ፀበል ግቢ ለመረጋጋት ሞክሪ ቆንጆ ነሽ ❤ወጣት ነሽ ገና ብዙ እድል አለሽ እሄን አጋጣሚ እንደ መጥፎ ታሪክ ቆጥረሽ እለፊው ወደፊትሽን በስራት ለመኖር ሞክሪ አይዞሽ ❤❤❤
@AaAA-oq5ix
@AaAA-oq5ix Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤትይሁን
@natalasafer3333
@natalasafer3333 Жыл бұрын
በጣም የሚደነቀው የቤቴሌሄም ባለቤት ነው ሚስቱ ሌላሰው ስታመጣ መቀበሉ ይህ ይደነቃል እህታችን ቤቴሌሄም በውነት ዘርሽ ይባረክ ምርጥ ሴት ነሽ ልጆችሽ ትልቅ ደረጃ ይድረሱልሽ እንዲህውም ባሌ ነው ያለች ልጅ ይደነቃል ሃይማኖቱ የጸና ነው ፈረሐ እግዚአብሔር አለበት ልጁን እረከባለሁ አለ ገረመኝ ፕሮግራም አቅራቢው ወንድማችን አንተም ትደነቃለሕ ርግት ያለ ፕሮግራም ነው እንደዚ የተረጋጋ ሰው በሕይወቴ ደስ ይለኛል በርቱ ዮሐ ሚዲያ አድናቂያችሁ ነኝ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ Жыл бұрын
ግድየላችሁም ልጅትዋ ደስታ እንዳታገኝ ተረጋግታ እንዳትኖር የሆነ መንፈስ ይኖርባታል እና ባለሙያ ሳይሆን ፀበል ነው የሚያስፈልጋት .... እግዚአብሔር ይማራት !!!
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
Tsebel aydelm balemuya nw yemiyasflgat
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ትክክል ማንም ሰው አልተረዳትም ። ፀበል ብቻ ሳይሆን ፆም ፀሎት ስግደትም ያስፈልጋል ...ብቻ ልጅትዋን ማንም አልተረዳትም ግን እግዚአብሔር አይጥልም የልቧን ንፅህና አይቶ መልካም ነገርን ይስጣት ።
@fary6042
@fary6042 Жыл бұрын
በትክክል ማንኛቸውም አልተረዶት 😢
@weletageberela4280
@weletageberela4280 Жыл бұрын
Uneta newa
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
በትክክል ይኸው ሁለተኛ ምስክርመጣ!!!!
@hirutkahesay6151
@hirutkahesay6151 Жыл бұрын
ልጁ ጥሩ ልጅ ይመስላል፤ የሚወዳትም ይመስላል ቢታረቁ ጥሩ ነው
@እሙNHቲዩፕ
@እሙNHቲዩፕ Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ልጃቸውን በደይን ማወቅ ይችላል ቢያስታርቋቸው
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 11 ай бұрын
ጥሩ ልጅ ቢሆንማ ሰብስቦ ያኖራት ነበር እየሰደበ ሞባይል እየነጠቀ እያመናጨቀ ምኑን ይወዳታል ? ሲባጎ ሲቢጣ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 4 ай бұрын
​@@tigistlakew9032😅😅😅
@Almetshay
@Almetshay 3 ай бұрын
​@@tigistlakew9032ስድቡ ፈገግ አስብሎኛል
@MahletMulat-h6h
@MahletMulat-h6h Ай бұрын
​@@tigistlakew9032ፀበል ብላ አብረን ወጥተን እኔ ከስራ ስመጣ እሷ አትመጣም አለ እኮ እሱ ምን ያድርጋት
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ልጅቷ ጸበል ያስፈልጋታል 🥹🥹🥹🥹በእውነት ተጎድታለች ፍቅር ያጣ ሰዉ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹ያስጠጋሻት ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
Tarikun alsemashim Endy?beyekenu eyhadech nbr eko? Nw weys endizefezfwat nw?
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
@@yohan7782 ሰምቻለሁ ከመጀመሪያው ነው የተከታተልኩት ግን ለችግራችን መፍትሄ ለማግኘት ጽናት ያስፈልጋል እሷ ደሞ አንድ ሰሞን የተጠመቀችው ጸበሉን ብቻ አደለም እዛም እዛም ነው እንጅ የምትፈትነው ማንኛውም ነገር ጠብቅ አርጋ አልያዝምችም ስለዝህ ጸበል መጠመቅ ምንድነው ክፋቱ 😡አንተ ደሞ ምንድነው የምትለው ባለፈው በሆነ ቪዲዮ ተጨቃጭቀናል የረሳዉህ እንዳይመስልህ አትነጅሰኝ በጭራሽ ታግ አታርገኝ እጅጅ ነው የሚለው ንግግርህ
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Tekikel neshi yene wede ❤😢😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
@@shawaye5579 ❤️
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
@@tigisit2534 😁😁😁😁አይዞሽ እህቴ እለፊው
@ፍቅር-ፀ4ኀ
@ፍቅር-ፀ4ኀ Жыл бұрын
ልጅ ስለሆነች ነው ተረዳት ወንድሜ እባካችሁ አብራችሁ ኑሩ❤❤❤
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 Жыл бұрын
ከምንም በላይ ያስጠጋሻት ልጂ መድኃኔዓለም እድሜና ጤናዉን ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ይስጣችሁ ዘመንሽን ሁሉ በደስታ ያኑርሽ 🙏🙏🙏 የወልድሻቸዉን ልጆችሽን በሰላም በጤና ለቁም ነገር ያብቃልሽ🙏🙏🙏
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow Жыл бұрын
ወድ ማች ንእግዚ አብሔርይባርክእ ህታ ችን ፈጣሪ እረ ጅምእ ድከ ጤናጋይሥጥሽ አቸየም ሥ ኪን እ ንባ አባሽ ልጅይዉጣልሽአቸ ትለያለ ሽ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
አሜን❤
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
ሶስት የተለያዩ ታሪኮችን ነው እየሰማሁ ያለሁት ። እዉነቱን አላህ ያዉቃል። እንደዚህ አይነት ታሪኮች ካላስተማሩን መቼም አንማርም😢
@MeriMTube
@MeriMTube Жыл бұрын
እውነትነው
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 Жыл бұрын
ምን ምን የሚለውን ሰማሽስኪ
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 Жыл бұрын
ምንም የተደበቀ ምስጢር የለም፥ ልጅቷ ጥፋቷንም በደሏንም ሳትዋሽ ነዉ የተናገረችዉ
@umuselim1428
@umuselim1428 Жыл бұрын
ድራማ ኣይደል ለዛ ነው
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 Жыл бұрын
የ3 ቱንም ቪዲዬ ተከታትየዋለሁ አስረጋዡን አድንቄዋለሁ ጥሩ ቀና ሰው ነው።
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
ሲጀመር ጓደኛ በፍቅር መሃል በጭራሽ አያስፈልግም እሷም ልጅነቷ አለመብሰሏ ነው ያጠቃት እንደ አንዳንድ ሰው ብልጥ ብትሆን እንዲህ አትጎዳም ነበር አሁንም አልረፈደም ተነጋግራችሁ አብራችሁ ብትኖሩ ጥሩ ነው
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት Жыл бұрын
በእውነት ግሩም ታሪክ ነው ሰው በጠፋ ሰዓት ሰው መገኘቱ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር እረድቷት ልጇን አቅፋ የምትስም ያድርጋት።
@gentimesfin9154
@gentimesfin9154 Жыл бұрын
እውነቱን ፈጣሪ እና እነሱ ያውቃሎ ጌታ እኛን ከመፈረድ ታደገን
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Tebareki and kewnet gar yekome sew
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
👍🌹🌹
@gentimesfin9154
@gentimesfin9154 Жыл бұрын
@@emuadmasu873 አሜንን
@gentimesfin9154
@gentimesfin9154 Жыл бұрын
@@almazali4784 🙏
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
​@@gentimesfin9154 አስተዋይ ነሽ🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ወ/ሮ ቤቲ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅ ይውጣልሽ ሲቀጥል የልጅ አባቴ ያለችው ልጅ አነጋገሩ በሳል መልካም ነው ልክም ይመስላል እውነታውንፍጣሪ ያውቃል ልጅቷም ዓለምየ እንዳልከው ፍቅር አጥታ የኔ የምትለው ሰው ትሪት አላደረጋትም እናቷ ገፍታታለች ልጅነት አላት ታሳዝናለች ፀበል ያስፍልጋታል ልትረዷት ያሰባችሁ ሰዎችን መረዳት ያስፍልጋታል ዘላቂ ነገር ወልዳ ልጁም በDNA ተረጋግጦ ከልጅ አባቷ ጋ ር ለመኖር ያብቃቸው
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ Жыл бұрын
የእውነት ያሥጠጋቻት ልጂ ግን በጣም መልካም ናት አላህ ግራ ከሚያጋባ ህይወት ይጠብቀን
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
ልጅቷ የቤተሰብ ፈቅር ሰላላገኝች ህይወቷ እንዲህ የተዘበራረቀው እና አትፈረዱባት አምላክ በሰላም ይገላግላት
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
አለም ሰገድ አተ ትለያለህ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን እህታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና ይስጥሺ በዚህ ሰአት እዳቺ አይነት መልካም ሰው ማግኘት ከባድ ነው እህታችን ፅጌ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሺ
@enateneshabebe2072
@enateneshabebe2072 Жыл бұрын
ከናቷ ልጁ የተሻለ አስተሳሰብ አለው እናት የልጅ ስንት ገመና ተሸፍን ነበር ጣት ገማ ተብሎ ተቆርጦ አይጣልም እና ይቅርታ ስጠይቃት የናትየው ክፋት ምንም ብትሆ አያገባኝም የሚመስል መልክ ይታይባታል ሳታውቃት የረዳቻትን ግን በጣም የተበረከችና መልካም ሰው በመሆኗ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት
@ZubaidaZubi-c5q
@ZubaidaZubi-c5q Жыл бұрын
ይች ያስጠጋቻት እህታችን ተባረኪ የኔመልካም እንደዚአይነት ሰውበዚሰአት ማግኘት ይቸግራል ትለያለሽ እህታችን የማያልቅ በረከትቤትሽ ይግባ አላህይስጥሽ ❤🙏
@Arsemaenate-o6q
@Arsemaenate-o6q Жыл бұрын
ልጂቷን የተረዳት የለም እፍፍፍ ልብሷ እራሱ አንድ ብቻ 3ጊዜ አየሗት ምን አለበት ልብስ ብትገዙላት እናቷም ከልቧ ይቅር ያለቻት አይመስለኝም አልተዋጠልኝም😢😢😢😢
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው Жыл бұрын
በአንድ ቀን የተቀረፃ ሊሆን ይችላል
@MikiMikiyas-iw4xp
@MikiMikiyas-iw4xp Жыл бұрын
ምንድነዉ ልብስ ልብስ የምትሉት
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 Жыл бұрын
@@MikiMikiyas-iw4xp በጣም እኮ ነው ሚገርመው . ቪድዬ በ 1ቀን ተቀርፆ ቢሆንስ .ሰዉ አስቸጋሪ ነው
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
እናትዋማ የራስዋን ላይፍ እየኖረች ነው
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
​@@MikiMikiyas-iw4xpአዳሜ በአንድ ልብሥ አመት እዳለበሡ አሁን 3ቀን ለበሠች ብለው ኡኡ
@leylatube134
@leylatube134 Жыл бұрын
ልጁ ግን ጎበዝ ነው እደሚያወራ ው ከሆነ እኛ የመዳም ቅመሞች እድህ እየለፋን ምነው ጥሩ አፍቃሪ አጣን 😢
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Enja uuufff 😢😢😢
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Жыл бұрын
Tekkle
@Mulu-eh2lz
@Mulu-eh2lz Жыл бұрын
የወደቀ እጨት ምሳር ይበዛበታን ልጅቷ የሚረዳት የለም እመብርሀን የልብሽን ትስማሽ እህቴ💔💔💔😢😢😢😢
@semerafeker7849
@semerafeker7849 Жыл бұрын
ትክክል እሱ ራሱ ራሱን እንደ ፍፁም እርጎ ነው ሚወራው ልጅቱ ተጎድታልች ደሞ ልጅ ነች ሰው የላትም ምንም አልተረዳትም
@Ze-Arisema
@Ze-Arisema Жыл бұрын
ማለት ምፈልገው ነበረ ግን አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ ። ለልጅቷ ልቦና ይስጣት
@sifanmelka1102
@sifanmelka1102 Жыл бұрын
እኔ ልቤን የነካኝ የቤቲ ነገር ነው ምን ጥሩ ልብ ቢኖርሽ በክፉ ሰዎች ምክኒያት ንፉግና እራስ ወዳድ ትሆኛለሽ አንቺ በሕይወትሽ መጥፎ ሰዎች ቢያልፉም እንኳን መልካምነትሽን ያላስነካሽ ጀግና ሴት ነሽ እግ/ር ልጆችሽን ለትልቅ ክብር ያብቃልሽ በቤታችሁ ሁሌም ደስታና ፍቅር አይንጠፍ።
@yeayeshmenale8358
@yeayeshmenale8358 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አካሄድ ነው አለም ሰገድ እስከ ባልደረቦችክ ያደረጋችሁት እርብርብ የሚደነቅ ነው በተለይ ከእናቷ ጋር ያለዉን ሳየዉ ቃላት ያጥረኛል ጉዳዩ ዉስብስብ ቢሆንም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይራዳችሁ ❤❤
@ruthabera72
@ruthabera72 Жыл бұрын
ልጅቷ ዘመኗን ሁሉ የተጎዳች ነች ሰሜቷ አእምርዋ ሰውነቷ abused የተደረገች ልጅ ነች ,, እግዚአብሔር ልቧን ይፈውስ:የመሀፀንዋን ፍሬ እግዚአብሔር ይባርክላት! ይህ ቀን ታረክ ይሁንላቶ!
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
እኔ ጋዜጠኛዉን በጣም አደንቃለሁ🎉 በተጨማሪም ያስጠጋሻት እህት አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ በዚህ ልጅ ታሪክ ብዙ ነገር ተማሪኩ ልክ እንደ መጥፎ ጓደኛ, መልካም ሴቶችም እንዳሉ ደጋግሜ የፕሮግራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ በጣም እናመሰግናለን❤
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 Жыл бұрын
ይሕች እሥከ አሁን የምትረዳት ልጅ። ፈጣሪ ውለታዋን ይክፈላት!!! የተባረከች ወጣት እና በጣም ጥሩ ልብ ያላት ልጅ ናት
@Massawa2002
@Massawa2002 Жыл бұрын
ጽጌረዳ በእኔ እምነት ምንም ጥፋት የለብሽም ምክንያቱ ከጎንሽ ኣባትና እናት ዘመድ ኣልነበር እና ሂወትሽን ለመምራት ጥረት ነው ያደርግሹው ስሕተቱ የተፈጠረው የሁለት ዓመት ልጅ ሁነሽ እናትሽ ለእናትዋ ጥላ ስትሄድ ችግሩ ከዛው ነው የጀመረው በእኔ እምነት ጅግና ነሽ ያደረግሹ ሁሉን ጥረት ካለ ኣባት ካለ እናት ራስሽን ለመቻል ነበር ምንም ያጠፋሸው ነገር የለም
@WubetieGetaneh
@WubetieGetaneh Жыл бұрын
Gobez betam tru eyta ena hasab nw Hiwot edasebut kelal aydelem yawm yale manim erdata...... Ayzosh maykeyer tarik yelem
@salamsalam2945
@salamsalam2945 Жыл бұрын
በማርያም መጨረሻዋን አሳውቁን ታድያ. አደራ. ችግር ብቻ አትገሩን ደስታውንም አካፍሉን።❤❤❤❤❤❤❤
@melesuyilak2250
@melesuyilak2250 Жыл бұрын
አንቺ መልካም እህት ነሽ እግዚአብሔር ኑሮሽን ቤተሰብሽን ትዳርሽን ህይወትሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን በልጆሽ ይካስሽ የኔ ውድ እህት
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በሷ ምንም አይፈርዲም ማርያምን ልጂነት ወጣትነት በጣም ከባዲ ነው እግዜአብሄር ብቻ መጨርሻዋን ያሳምርላት ስታሳዝን😢😢😢ጓደኛዋ እግዜአብሄር ዋጋሽን ይክፈልሽ🙏
@AllahisoneAllahisOne-y6f
@AllahisoneAllahisOne-y6f Жыл бұрын
ልጂቷ እናቷም ልጁም እንዳሉት ሚነግሯትን አትሰማም መጥፎ ጓደኛ አበላሽቷታል ህይወቷን አጨልመውባታል። ልጁ እውነት አለው እኔም ባለፈው ከልጅቷ ንግግር ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ነበር ከድሮ ፍቅረኛዬ አርግዣለሁ ካለች በኋላ ሌላ ቦታ ደግሞ አርግዥልን ሲሏት እሽ ማለቷ ግራ ሚያጋባ ነው 😢
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
በረካ ሁኝ ልጅቷ የመሩሽ ናት እናቷም ብላለች እሺ ትላለች አተገብረውም ብላለች እናቷ የዋህ ነገር ናት
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ልጂቷ የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልጋታል መለወጥ የምትችል ልጂ ናት አስተዳደጓ በጣም ጎድቷታል ሁሉ ነገር ቢሟላ የምታማክረው ሰው ከሌለህ ህይወት ባዶ ናት
@Rስደተኛዋ
@Rስደተኛዋ Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም. ክብር ይገባዋል
@saday1261
@saday1261 5 ай бұрын
ይዛት የመጣችው ልጅ እምትገርም ናት በዚህ ጊዜ አገራችን እንዲህ አይነት መገኘቱ ይገርማል እሷን ለመርዳት እንደተነሳሽ የነካሽው ያሰብሽው በልጆችሽ በዘር ማንዘርሽ እግዚአብሔር ቀድሞ እየተገኘ ይባርክልሽ እህቴ በጣም መከበር ያለብሽ ሰው ነሽ ❤
@meryamamane3432
@meryamamane3432 Жыл бұрын
ጋዜጤኛው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ኢስጥህ❤❤❤❤
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ Жыл бұрын
ልጅቷ በብዙ የተጎዳች ናት አለም ሰገድ እግዚአብሔር ዋጋህን ይስጥህ የተርዳሀት አንተ ብቻ ነህ
@nebiyatsentayhu6168
@nebiyatsentayhu6168 Жыл бұрын
የቤተሰብ ፍቅር እና ትኩረት ማጣት የሚያጋጥመውን የህይወት ውጥንቅጥ የደረሰበት ብቻ ያውቀዋል ብቻ ልጅትዋ ከወለደች ቡሀላ ብስል ካልሆነች ከባድ ነው
@solomezelekeayele4495
@solomezelekeayele4495 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው አበሳ ነው የእርቅ መአድ ቤተሰብ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын
ወዳ አይደለም ልትረዷት ይገባል ብትችሉ ፀበል ብትወስዷት ይመረጣል ጋዜጠኛው የምር በጣም እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን🥰👍👍 እና ደሞ ቢታረቁ ደስ ይለኛል ከልጇ አባትጋር አስታርቋቸው በማሪያም
@muludenekew2576
@muludenekew2576 Жыл бұрын
ባለቤትየዉ እኔ የምልህ ቢኖር እስከምትወልድ ድረስ አጠገባ ሆነህ አፅናናት የተጎዳች ልጅ ሰለሆነች የአንተም እርዳታ ያሰፈልጋታል ገንዘብ ብቻ አይደለም ፍቅር አሳያት እባክህን ወንድሜ ደዉልላት አደራህን 💕
@ስዴተኛዋየመዳምቅመም
@ስዴተኛዋየመዳምቅመም Жыл бұрын
ልጅቷ ጋር ነው እውነታው ያለው ምን ያክል ልቧ እደተሰበረ ፊቷ ይናገራል እናትዮዋኳ ወቀሳ እጅ ልጄ ይቅርታ በተሳሳተ መገን ተረድተሽኝ ነውኳ አላለቻትም እናቶቻችን ለኛ ስንት መስዋት እየከፈሉልን ነው አሁንኳ አቅም የለኝም ይርዷት አለች ይገርማል 😭😭😭
@semerafeker7849
@semerafeker7849 Жыл бұрын
ትክክል ምንም የተረዳት የለም
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Sibeza balege enat nat. Yichin bilo enat ere gedel tigba
@NbsGtub
@NbsGtub 2 ай бұрын
በትክክል ውይ ማንም አልተሩዳት የኔ እናት ይህ ደግሞ ጭዋ ለመምሰል እየሞከረ ነው የሚሰማኝ ሚዲያ ላይ መሆኑን አስረግጦ ስለሚያውቅ!!! ሂጅ ውጭ ካለ በዃላ ይቅለሰለሳል አይ ወንድ ተው ግን ጨርሼ እንድጠላችው አታድርጉ ምናለ ትንሽ እንኳን ሳታስቀይሟት ቀርታችው አይደለም ይቅርታ ብትሏት አትሞቱም !!!
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
እንደው ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች ማጣት መጥፎ ነገር ነው የእድሜም ጉዳይ አለ እና ተረዷት እባካችሁ እድሜ ይቀጣታል ሁላችንም እኮ በዛ እድሜ ውስጥ አልፈናል ያን ያህል የሚጋነን አይደለም ሁሉም ያልፋል እሷም ነገ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለች እና የዛን ጊዜ ፈላጊዋ ይበዛል እድሜ ይስጠን።
@elutube3717
@elutube3717 Жыл бұрын
ልጅቷን ያስጠጋች ስም መልካም ነች አላህይባርክሽ
@ትግስትወዳጆቢሰጥ
@ትግስትወዳጆቢሰጥ Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንደተባለው ልጅቷ የተፈላጊነት ስሜት የለኝም ብላ ልቧ ተስፋ ቆርጧል እጅግ በጣም አሳዘነችኝ ከምንም በላይ በአጠገባ እህት ወንድም እናት አባት የላትም በዛ ላይ እድሜዋ ገና ነው ብቻ ሁሉም አልፎ ነገ ታሪክ ሆኖ ይወራል ክብር ለመድሐኒአለም ይሁን
@ያረብመገዲህንምራኝ
@ያረብመገዲህንምራኝ Жыл бұрын
😢😢ወይኔይች ልጂ 3ቪዶወ ሰራች በአዲ ልብስ ነው የነሠ ሚስኪን ዲህነት አይኑ ይጥፋ 😢😢 የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል ልጁቱ ተጎዳታለች ቶሎ ሠው ታምናለች እና ትታለላለች የኔ ቆጆ አይዞሽ ይሄም ያልፋል ታሪክሽን የሚቀይር ነገር አላህ ይስጥሽ
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
ምን ታርግ እኔን
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
Tarikun lmn bednb atsemum? Huletu video ande ken nw yetseraw
@haninhaninhaninhanin4866
@haninhaninhaninhanin4866 Жыл бұрын
ውይ ማጣት አይኑ ይጠፋ ሥታሣዝን
@jemmatube4741
@jemmatube4741 Жыл бұрын
በአንድ ልብስ ያደገ ሁሉ 😂😂😂
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
አስግድ በጣም ከማደንቃቸው ከማከብራችሁ የሚዲያ ሰዎች ዋናና አንደኛ ነህ ከምንም በላይ ትህግስትህ 100% የሚሰጥህ ነህ አሰግድዬ ለማስማማት የምትሞክረው ነገር ሁሉ መልካም ሆኖ ሳለ እንደ ወንድ የልጁ ቦታ ላይ ብትሆን የማታደርገውን እድርግ እያልክ የተጫንከው ይመስላል ልጂቱ በመሰረቱ ወስላታ ዘልዛላ ነበረች ሆኖም ዋጋዋን እየከፈለች ነው እኔ እግዚአብሄር ይርዳትና ትዉለድ በተክኖለጂ ተመርመርምሮ የልጁ ከሆነ እስከ መረከብ ቃል ገብቶል ለመርዳትም ጭምር አልፋ ተርፋ ትዳር ካለው ሰው በሆዶዋ ልጅ እያለ ለሌላ ወንድ ልጅ ለመውለድ በሚል ሳቢያ መጋደም ም ን የሚሉት ነው ? ከእናት በላይ ምስክር የለም ስለ ልጂቱ ባህሪ መጥፎነት አሁንም ለቀጣይ መጠንቀቅና ያለ ማንም እርዳታ በራስዋ ሰርታም ማሳደግ ትችላለች አደለም አንድ ልጅ 4 እና አምስት ልጅ ለብቻቸው አሳድገው Dr. professor engineer ያደረሱ በዚህ በዘመናችን ስንቶቹ ናቸው ልጂቱን አታቅብጦት መረዳቱን ትከልከል ሳይሆን በእስዋ እድሜ እፃን አይደለችም በተረፈ አባት ተብየው እግዚአብሔር ይርዳው እውነቱን ያውጣለት ለጎደኘዋ አድናቆታችን ይድረስሽ ስለ መልካምነትሽ እርዳታ ሊያደርጉ ሊረዱ ያሰቡ ሁሉ እውነት እንዲሆን እንመለን
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አለምዬ የኔ መልካም ምናለ ያንተን አይነት ትሕትና ያላቸዉን ቢያበዛልን ሣከብርክ ከልቤ ነዉ ሑሌም ከፍ በልልኝ ወንድም አለምዬ፡፡
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س Жыл бұрын
ያስጠጋቻት ልጅ ግን አላህ ይስጥሽ የኔ ማር አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የዋህ በአሁኑ ሰአት እንዳንች አይነት ሰው ፈልጎ ማግኘት ከባድ ነው
@jalene12a
@jalene12a Жыл бұрын
ለዚህሁሉ ተጠያቂዋ እናትየዋናት በስረአት አላሳደገቻትም።
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 Жыл бұрын
ትክክል
@EteneshWolde-sz2yo
@EteneshWolde-sz2yo Жыл бұрын
አንቺ ልጅ በዚህ እድሜ አስተዋይ አድርጎሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቅን ለልጆችሽ መልካም ሰርተሻል ጋዜጠኛውንም ተባረክ
@BintNuru
@BintNuru Жыл бұрын
ምንም ነገር አልገባኝም የተለያየ ታሪክ ነው እየሰማሁ ያለሁት አላህ ዘንድ ብቻ ነው እውነቱ አላህ የተሰበረውን ልብሽን ይጠግንልሽ
@umuselim1428
@umuselim1428 Жыл бұрын
ውሽትድራማ ነው ብር ለመልቀም
@assistanthome578
@assistanthome578 11 ай бұрын
​@@umuselim1428እዳዛ እያለቀሰች ድራማ
@mylordandi7673
@mylordandi7673 Жыл бұрын
እንዴት የተባረክሽ ውብ ጓደኛ ነሽ!!! ጓደኛ ማለት እራሱ ልቤን አቅለሸለሸኝ። አንቺ የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታዋ ነሽ። ገንዘብ ሳይሆን ፣ ሰው አጥተን ስንት የምናነባ አለን በባዶ ቤት። እግዚአብሔር ግን አይጥልም። ሁለታችሁንም ጌታ መድኃኒት ዓለም ፣ የድንግል ማርያም ልጅ ገና ከፍ ያረጋችኋል። ሰው ሁሉ እጁን በአፉ ላይ እስኪጭን ድረስ። ዓለምሰገድ፣ ውነትም ዓለምሰገድ ታደስ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ዘመንህ በክብር ይለቅ❤
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረካት ጥሩ ልጅ እህቷ ነኝ በክፉም በደግም አልለያትም የሚል በዚህ ዘመን አይገኝም እግዚአብሔር ይሰጥሸ
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw Жыл бұрын
ጥፋቱ ሙሉበሙሉ ከልጅቷ ነው ምክንያቱም እናትየዋም የልጁ አባት እምትለውም መክረዋታል እና አልሰማችም አለመስማቷም ደግሞ ችግሮችን አሸክሟታል ግን ያው መረዳት አለባት እና ጋዜጠኛውና ልጁንም እግዛብሄር ይባርካችሁ
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 Жыл бұрын
ልጁም እውነት አለው ባልና ሚስትን የማያግባባ ነገር ካለ በሰላም መለያየት አለቀ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
ጥዋት የወጣች ማታ ከስራ ሲመለስ እሷ እዛው እውጭ ቁጭ የምትል ቆንጆ ልጁ ትግስተኛ ነው ያውም ሆ
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Жыл бұрын
ልጅቷ መብሰል ይቀራታል ! እናቷም ምክር አሰማም አለች ባሏም እደዛው ችግር አለባት ልጅቷ መብሰል ይቀራታል
@Ms-bg8qm
@Ms-bg8qm Жыл бұрын
ሰንተ ደግ ሰው አለ ያስተጋቻት ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትሽ ቀላል አይደለም ሰው የራሱን ሆገን በሚገልበት በሚያፈናቅልበት ጊዜ ደግ ሰሆችን ማየት አገራችን ተስፉ አላት እዬአ ሚዲያም እናመሰግናለን ብዙ ችግረኞችን እንዲረድ እምታደርጉት ተረት እሚበረታታ ነው
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Жыл бұрын
ልጅቷ ቆንጆ ናት ልጅ ናት።ቆንጆ ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው።አስተዳደግም አስተዋጾ ኣለው።ነገር ግን ከነዚህ እናት ተብዬ እና ባል ተብየ አርቋት።እናግዛት ልጇም ከእናቱ ጋር በፍቅር ይኑር።
@negashakele4873
@negashakele4873 Жыл бұрын
ይዛት የመጣች እህታችን ከእናትም በላይ ነች ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 Жыл бұрын
አለምዬ ,እንሱሲታረቁ እንተ ምንያህል ደስ እንዳለህ !! አንተ የተለየህ ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ ❤❤
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 ай бұрын
የርዳሻት ሴት ግን ትልቅ ሴት መሸ እውነት ዘመንሸ ይባርክ ትልቅ ነገር ይግጠምሸ ወደፊት መልካም ሴት እንደንች ያሉ ሰወች ይብዙልን ❤❤
@amanuelsyoumgebremeskel9230
@amanuelsyoumgebremeskel9230 Жыл бұрын
የእናትዋና የኣባት ፍቅር ማጣት ፍቅር ፍለጋ ዉደ ስህተት ገባች ሚስኪን:
@Eurael
@Eurael Жыл бұрын
Exactly. People don't understand this.
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ትክክል
@denkiesile4827
@denkiesile4827 Жыл бұрын
በትክክል ፍቅር ነው የምትፈልገው አላገኘችም ፍቅርን ፈለጋ ስተት ውስጥ ገባች አያዙሽ እህት ነገም ሌላ ቀን ነው
@DagnewShumye
@DagnewShumye 11 ай бұрын
❤የደግነትን ጥግነሳየችን ይህች እህት ያደረገችውኮ እንደ ቀላል ማየት የለብንም የ ሁለት ሰው ሕይወት አትርፋለች በዚህ አጋጣሚ ባይቀርብም ባለቤቷም ሊመሰገን ይገባል እሱም ሩህሩህ አዛኝ ባይሆን እህታችን ለዚህ ታሪክ አትበቃም ነበር ይህች እህት "አሁን እህት አላት" አለች የምትሰማት አይዝሽ የምትላት ገመናዋን የምትሸፍንላት እህት አላት እያለችን ነው በእውነት አነጋገሯ ብቻ ስሠማው ያሳደጓትን ቤተሰቦቿን ያደገችበትን እየኖረች ያለችበትን እምነት (ክርስትን) ሁሉም ያሳካች የፈፀመች እህት ናትና እናመሰግናለ።
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅቱ በብስለት ጉድለት ብዙ ስተት ሰርታለች ያዉ ልጅነት ይዟት አላስተዋለችም ሚስኪን ለዚህ ዉስብስብ ሂወት ዳረጋት
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ስታረግዝ ውጭብሎ አስወጥቷታልኮ ጥፋቱ የስዋ ነው እንዴ ተጠቅሞባት ሲያበቃ አስወጥቷታል
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
እውነት አሁን ስሜቷ የበለጠ ይጎዳል ወዱ ያዎጣቼው ሚስጥሮች ይጎዳታል ብቻ እግዚአብሔር መረጋጋትን ይስጣት አላለሁኝ ኡፍ ትልቅ እህት የላት መልካም ጓደኛ የላት መካሪይ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
በትክክል
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት Жыл бұрын
@@Tewabechwollo በማንኛቸዉም ለመፍረድ ይከብዳል ሁሉም እዉነት አላቸዉ
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት Жыл бұрын
@@HiHi-xn3mr አሜን
@shewittube29
@shewittube29 Жыл бұрын
በጣም የዋህ ሰው እና ሰው ሚያምን ሰው ይጎዳል አይዞሽ ጽጌ ነገ ሌላ ቀን ነው
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Жыл бұрын
አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ እዴሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
@meronshiferaw5969
@meronshiferaw5969 Жыл бұрын
Fetari yemerk ❤❤❤
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ልጁ ትክክል ነው እኔ ልጅቱን በጣም አቃታለሁ እኛም አካባቢ የሆነ ቤት ስትሰራ ነበር ብቻ ላይፉ በጣም ከባድ ነው ከተለያዩ ወዶችም አብረዋት በዙሪያዋ ነበሩ እና ባለቤቷ ለዚህም ጥርጣሬ ይኖረዋል ስለዚ ዲኤንኤን ይመርመርልኝ ማለቱ መልካም ነው መተማመኑ እዲኖር በተረፈ ከባለፈው ህይወቷ ተምራ ጠካራ መሆን አለባት እኔ በዚመልኩ በትትና ሚድያላይ ሳያት ገርሞኛል እዲ አይነት ልጅ አትመስለኝም ነበር
@almazmekonnen5528
@almazmekonnen5528 Жыл бұрын
ልጅነት አለማሥተዋል ይኖራል በሠዉ ቁሥል ላይ እንጨት አትስደጅ ልጁ ልኮሽ ነዉ ቀጣፊ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
@@almazmekonnen5528 ምነው ለመሳደብ እሮጥሽ አቃታለሁ ማለት ያሰድባል ምድነው በቁስላ እጨት የሰደድኩት እደውም በዝመልኩ ወታ ሀሳባንም ችግራንም ለህዝብ በማጋራቷ በጣም ተደስቻለሁ እዳቺ ለትችትና ለስድብ ከሚሮጡ ይልቅ የውስጣን ችግር ተርተው ከጎኗ የሚቆሙ እልፍ መልካም ኢትዮጵያንና ኢርትራውያን አሉ ዳግም በዛ ህይወቷ ስለማላያት በጣም ደስታዬ ወደር አታል አቺ እደምትይኝ ሳይሆ
@yalem2598
@yalem2598 Жыл бұрын
እህታችንም አንች ልዩ ነሽ ፈጣሪ ብድርሽን ይመልስ ተባረኪ
@tiybatasfwu6668
@tiybatasfwu6668 Жыл бұрын
ልጅ የዘመን አጭበርባሪ አይደለም ሚስኪን ነው ሰው ነው የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይስጥህ እንኳንም ውለጁው አልከት
@mulumulu6088
@mulumulu6088 Жыл бұрын
ያስጠጋቻት ሴት በጣም ድንቅ ናት እግዝያብህር ይስጥሽ
@merulove9515
@merulove9515 Жыл бұрын
በጣም ጨካኝ እናት ነው ያለቻት። ምንም የማታውቃት ባለትዳር የሆነች ልጅ ናት ያስጠጋቻት እናትዋ ግን…። የልጅ አባት ተብየው እራሱ ሊዛትና ሊረዳት በፊልግ እንዲህ አነበረም እሱም ቢሆን ሴትልጅናትና መውሰድ ያለበትን ሀላፍትና አልወሰደም ሁሉንም አላህ ያውቃል። ፅጌሬዳ አላህ ይርዳሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ነገ ሌላ ቀን ነው። ያስጠጋሻት ወገናችን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ትዳርሽን ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ ይህን መልካም ባህሪሽን አላህ ያቆይልሽ።
@almazmekonnen5528
@almazmekonnen5528 Жыл бұрын
ትክክል
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ግን ካቅም በላይ ነህ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤ በጣም ልዩ ደግ ሰው ምን ልበል የኔአባት ኑርልኝ
@meka9442
@meka9442 Жыл бұрын
የህች ፅጌረዳን ያስጠጋቻት ሴት እንዴት መልካም ሰው ናት እግዚአብሄር ይባርክሽ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ወንድማችን እግዚአብሔር የነገህን ያሳምርልህ እሷም ስቃ ተደስታ እምናይበትን ያቅርብልን አንቺም እህት ለዚህ ያበቃሻት እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ
@mymamking8293
@mymamking8293 Жыл бұрын
ልጅትዋ በጣም ነው ያዘንኩላት የናትዋና የልጁ አንድ ነው አነገገራቸው ልጅትዋ እሺ ትላለች ግን አታርገውም ግን አንድ ነገር ሆናለች መስኪን አይዞሽ ሁሉ ያልፋል
@Nunutiii
@Nunutiii Жыл бұрын
እዉነታዉን ፈጣሪ ነዉ የሚያቅ ያስፈራል የቱ ነዉ ትክክል የቱስ ነዉ ሀሰት እህ ልጂቷን እርዷት ሌላዉ ይደርሳል🙏
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
እንዳንተ ሀሳብ በጣም ጥሩ ነህ ! ትልቁ የልጀቱ ችግር የእናቱዋ ያደረስችባት ተፅኖ ባል መርጣ እሱዋን መገፋቱዋ ፣ቤተስብዋም እርሱዋን ሳይኮሎጀካሊ በጣም ጎድቱታል እና ይህንን የመረዳት አቅም ይህ ልጅ የለውም እና ቢምናት ጥሩ ነበር ግን አይሆንም ብቻ አለም እንዳንተ ያለውን ያብዛልን።አንች እናቱዋ ኑሮ አለ እያለች የገፋቻትን ልጅ መስብስብሽ መርዳትሽ ታላቅ ነሸ መድሀኒለም ይክፈልሽ !!!
@tigistlegese7098
@tigistlegese7098 Жыл бұрын
የኔ እናት😢😢😢😢 የኛን የሴቶች ችግራችንን በደንብ ማሳያ ነሽ 😢😢😢
@KassayeAhmed
@KassayeAhmed 9 ай бұрын
እውነት መርዝ ልት ጣነበር ሰማ ወሥጀ ለረስ በየአለሑ ቃሌ ነው ባልየዯውእግዚአብሄር የባረከው ልጅ በመሆኑ ይባረክ ለጋዜጠኛውና ለአሰጠጋቻት ልጅ ቃላት ያንሰኛል ጌታ ይክፈላችሑ ከደቡብወሎ/ደሴ/
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,5 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН