ታዋቂው ፓስተር የልጄ አባት ከካናዳ የመጣች ሴት አግብታው ወሰደችብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 178,897

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 400
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ክፍል 2 kzbin.info/www/bejne/qqSYo3p7ndJ5o6s
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
አለምየ ምርጥ ጋዜጠኛ ትሁት ሰው አዳማጭ መካሪ የሰወችን ኸመም በደብ የሚረዳ አዳማጭ ስለሆነ ወደእኸቴ ስመጣ ስተተኛ ነሽ ሴት ሆነሽ በሴት ጨክነሻል የውነት የምወደው ባሌን በጭራሽ አሳልፌ አልሰጥም ከሄደ ይጠረግ እጂ ለገዘብ አሳልፈሽ የሠጠሽ በማጭበርበሩ ተባባሪነሽ አች ለሡ ርካሽ ነሽ ሴት ራሷን ስትጠብቅ በራሷ ስትተማመን ሆሆሆ ምነው ሸዋ ደግሞኮ ታዋቂው ነብይ ፓስተር ስትይ አለማፈርሽ ማርያምን የካደ ቅዱሳን ሰማእትን የካደ አችንማ እንደት የማይክድ ለካ ሀብታቸው በዚኸ ነው ውነት መቸም ከነዚኸ ከሀድወች አታጎራብተኝ ፈጣሪን የከዳ ሴት የራሷ ስራ መሥራት አለባት ለምን ሻይ ብስኩት አታዞር የወድ እጂ መጠቅ ከባድ ነው የመዳም ቅመሞች እኔ ግን የፈጣሪ ቅመሞች ነን የምል የግዜ ጉዳይ እጂ ነገን የተሻለ ለማረግ እጂ የማዳም ቅመሞች በሚለው አልስማማም እናተ ስለምትሉት ነው ስሩ ገንብ ያዙ ውነቴ ነው ገንብ ካለ የወድ ልጂ እጂ መጠበቅ ከባድ ነው ተማሩበት ወድ ብር ምን ቢወደን መጠየቅ የለብን እንስራ መሥራትም አደል እንያዝ አስራት በኩራት እናውጣ እድባረክልን በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮና ኤርትራ እወዳችኋለሁ በተለይ ሴቶች ተጠቀቁ ነገ ብታለቅሱ አልረዳልሁም ማርያምን ግፍ አትስሩ ነገ ይመታናል መልሶ አለምየ እረጂም እድሜ ዘርኸ ይባረክ አብርሀም
@FjfFjfj-wf4oc
@FjfFjfj-wf4oc 11 ай бұрын
@betobelo56
@betobelo56 Жыл бұрын
የሴቶችን በደል ማየት ባልፈልግም ለዝች ሴት የማዝንበት ልብ አጣሁ....ሰው እንዴት በጆሮው እየሰማ የባለጌ ተባባሪ ይሆናል😢
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Iko yibalate
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Жыл бұрын
ቪዲዮን ሳልጨርስ ደግ አደረገሽ እያልኩ ነው 😅ሳኩኝ በእሱ አልፈረድኩም በእሷ ተናድጃለው እያወቀች 😮
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 Жыл бұрын
ዉጪ ሀገር አይታዋለች በትንሹ ጨካኝ ነች እንጂ ...በሰዉ ላብ የነገ ህይወቷን ለመለወጥ እምታስብ ለራሷ ክብር የሌላት..
@milanrafael4524
@milanrafael4524 Жыл бұрын
እራሷም ተባባሪ ናት በሰው ብር ሐብታም ልትሆን ሁለቱም ሰርተው ሳይሆን ዘርፈው መክበር ነው የሚፈልጉት
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
ትክክል አንቺም የሌባ ተባባሪ ነሸ እሳ እህትሸ ነች ገንዘቡን ሰትበዩ ልክ አይደለሸም ኧር ወገን ወዴት እየሄድን ነው እነዚ ጴንጤዎች ምንድነው በሌብነትና በዝሙት የተጨማለቁ ይሁዶች ኧር መድሀንያለም ይጨርሳቹ ኧይ ፖሰተሮች ጉዳቹ አላልቅ አለ ምድር ወንበዴ ጥርቅም
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 Жыл бұрын
የሰውየው መታወቅ ለዚህችም ሴት ህጋዊ መፍትሄ የሚያመጣ ሲሆን አግብታ የወሰደችው ሴት የዚህን አጭበርባሪ ሰው እውነተኛ ማንነት እንድታቅ እና እራሱዋን በግዜ እንድታድን ያደርጋታል በተጨማሪ እሱን እንደ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ለሚያዩትም የሰውየውን ማንነነት እንዲያውቁ ያደርጋቸዋል ስለዚህ የእሱን ማንነት አለመግለፃችሁ ልክ አይደለም አሳቤን የምትደግፉ በላይክ አሳዩኝ!!!!
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
ልክ ነህ ልጅቷም ጥፋት አለባት።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ፎቶውን መለጠፍ ነበረባት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
አሁን ሥለከዳት እንጅ ያችኛዋ ሥለመጎዳቷ አላሣሠባትም ለሠው ያሠቡት በራሥ ይደርሣል
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Жыл бұрын
አንቺም ትልቅ ጥፋት አጥፍተሻል። በላይሽ ላይ ሌላ ሴት ጋር ሲያወራ መስማማትሽ ትልቅ ስህተት ነው።
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ፖስተሮች ሚሉዋቸውን እንደ ፈጣሪ ነው ሚሰሙት
@lopesohadiso
@lopesohadiso Жыл бұрын
በትክክል ጥፍተኛ ነት
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 Жыл бұрын
ልትበላ ነበር
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ቁጭ ብላ ልበላ ነዋ
@emugodblessyoumyblessedsis9624
@emugodblessyoumyblessedsis9624 Жыл бұрын
እዉነት ነው ትልቅ ጥፋት
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
ዘነድሮ ማመን ያለበን እራሳችን ብቻ የእምነት ቤትንም አትመኑ ያጠፋሸው አልጋ ከፈለሸ ያሳደርሸው ቀን ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢😢 አመነችዉ ትልቅ ሰው ነው በመፅሀፍ ቀል እገባለሁ አላት አመነችዉ አይፈረድም
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
አወ የዛን ቀን ነዉ ከሷ መዉሰድን የተማረዉ እቃዋን ኮ አሸጣት ጭራሸ ፍራሸ መዉሰድ ያዉ ያላት ደህና ነገር ያ ሰለሆነ እሱንም አልተወላት ለወንድ መሰጠት ማሳየት መጨረሻዉ ኪሳራ ነዉ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጨዋ ሲሆን እንጂ በእምነት አይደለም እግዚአብሔር መርቆ ሲሰጥ ነው ፡ወይ ዘንድሮ ጥሩ ነገር ናፈቀን😢😢😢
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
አንቺሌላዎንእይጨበርበርለኔጥሮሰውይሂናልብለሸማሰብሸሰትትነወ
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Жыл бұрын
​@@semiraabdela5479❤❤ ኮ
@azebweldecherkos9552
@azebweldecherkos9552 Жыл бұрын
@azebweldecherkos9552
@azebweldecherkos9552 Жыл бұрын
❤its ewenet new kongoo
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 Жыл бұрын
አንቺም ሴት ሆነሽ የሱን ተንኮል መቀበልሽ ትልቅ ብልግና ነው 😢
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አይዘበትበትም ትንሽ ሳይፈሩ በእግዚአብሔር ስም የሚነግዱ እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል የተረገሙ
@slmti5827
@slmti5827 Жыл бұрын
:( yasazinal
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፣ ፓስተር ሆኖ እምነቱን ለጥቅም ብሎ የሸጠ ይሁዳ ነው። ውጭ አገር ለመሄድ የሰዎችን ህይወት የምታበላሹ ፍርዱን ከፈጣሪ ተገኛላችሁ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Жыл бұрын
እውነት ነው ቢሳካ ኖሮ እዚህ ወጥታ አትናገርም ነበር የዛችኝዋ ልጂ ሀቅ ነው ገንዘቧን ሊበሉ ነበር
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Жыл бұрын
Paster dero ker fetarin yemifera yelem genezeb ena genezeb geta yeferdal
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
እኔ አንዳንድ ሴቶች እንዴት እንደምታናድዱኝ ወጭውን ሸፍነሺ አብረሺ ያደርሺ ግዜ ነው ያጠፋሺው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@JesikaFischer-ip4nr
@JesikaFischer-ip4nr 11 ай бұрын
Awo, endet le alga tkefyalesh
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
የማይሰማ ጉድ የለም አይ ፓስተር የስራህ ይስጥህ የቺ የመሠለች ቆጆ ቅስሟ ሰበርክ 😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እረ እባኮትን ምኑን አምነው አውቀው ፈራጅ የሆኑት እናንተ ሰዎች አንድ ወገን አንጠልጥላችሁ ፈራጅ አትሁኑ በምን አምነዋት ነው ሰውየው መልኩን አላሳዩን ሲናገር አልሰማን ወገን እንጥንቀቅ ይህች ሶሻል ሚድያ ላይ እየተወጣ እንዲህእንዲያ ኑሮ መቀየሪያ ሆንዋል እንጠንቀቅ!!!
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
OK
@mastewalhonelgn9968
@mastewalhonelgn9968 Жыл бұрын
Min kismua yiseberal ye hatyat ena yetikim tebabari neberchi. Yewuchiwa nat yemitasazinewu yetechawotubat.
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
በዝህ ቪዶ የፓስተሩ ብቻ ሳዮን የሰቷዋ ጅልነት ጭምር ጎልቶ የታየው ማነው እንደኔ 👍👍አየሽ አች እራሥሽ ከሰውነት ተራ ወተሽ በልጅቱ ገንዘብ ሕይወትን ለመምራት እንዴት ተስማማሽ ፈጣር ይቅር ይበልሽ::በሰው ገንዘብ ቤት እና መኪና እገሳልሻለሁ ልጃችንን ደህና ቦታ እናስተምራለን ስልሽ ደህና ልብ ቢኖርሽ ባልተስማማሽ::ደግሞ አልሳካልሽ ስል ትንሽ ሳታፍር ሚዲያ ላይ እዩልኝ ድሙልኝ ብለሽ ወጣሽ, ፈጣሪ ሆይ እንደነዝህ አይነት ገንዘ አምላክ ሰው ያልሆኑ ሰው መሳይ ሰወችን ልቦና ስጥልን እኛንም በተለይም በሰው ሀገር ላለን ከንደዝህ አይነት አስቀያሚ አንተ አድነን ጠብቀን አሜን !!!
@erey1307
@erey1307 Жыл бұрын
Right ✅️
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Setiowan birran belito echinim arakito aremin goodnew
@tiruworkbirhanu4440
@tiruworkbirhanu4440 Жыл бұрын
EWNET NEW
@helenaklilu7537
@helenaklilu7537 11 ай бұрын
Btkkl btam balge nat eraswa.newrgna nat
@tenagnemekonnen6687
@tenagnemekonnen6687 3 ай бұрын
በርግጥ ትልቅ ስተት ሰርታለች የዚች ሴት ማንነት ስታያት ብልጣብልጥ አትመስልም ከወለደች በኃላስ ምን አማራጭ አላት ያንኑ የምሰጣትን እንዳይከለክላት ስትል በሱ ሃሳብ ትስማለች እቢ የሚል ምን ጉልበት አላትና እባክህን በሷ ህይወት ውስጥ ግባና ሰውዬው የሚሰራውን ድራማ በደንብ ተመልከት
@eritrealove7981
@eritrealove7981 Жыл бұрын
ከትዳር በፊት ራስን ሰብሰብ ማድረግ እንደናቶቻችን ያስከብራል ሴቶችዬ። በወጉ ሁሉም ይደረሳል። ኣይዞሽ ዋናው ነገር ጤና ነው።
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
አለምሠገዴ ምርጥ ጋዜጠኛ
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 Жыл бұрын
ውጪ ሀገር ያላችሁ ሴቶች ልብ ብላችሁ ስሙ😪😪😪
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
እሷ ችግር አለባት እንዴት ብር ስትልክላት በላክቱ ምትበላው
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ካናደ ያለችው ሴት ምን ሆና ነው ይሄን ያህል ሰውአጥታ ነው እንዲህ የተስገበገበችው... ሁለቴ አግብቶ የፈታ አዛውንትን እንደባል አስባ 3 ሚሊየን 8 መቶ ሺ ብር የላከችለት??😳... ምን ልትጦረው ነው?? ኧረ በጣም ይገርማል።
@meklitkfale9604
@meklitkfale9604 Жыл бұрын
@@nardip4999 አርጅቷል እኮ ማማዬ ስሙን ፅፌ አይቸዉ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
​@@meklitkfale9604ከየት አገኘሸ ውዴ
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n Жыл бұрын
​​@@meklitkfale9604 የናቁት ሰዉ ያስረግዛል አሉ 😂😂
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h Жыл бұрын
ምን አይነት ድራማ የሆነ አለም ላይ ነው ያለነው የፈጣሪ ያለ ሰው አይደለም የምንኖርበትን ምድርን እየተጠራጠርናት ነው 🙏 አምላኬ ሆይ ይቅር በለን
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын
በጣም😢
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
ኧር ዘመዴች ምን ጉድ ነው የምንሰማው እነዚ ጴንጤዎች ከየት ነው የመጡብን ምድር ሌባ ይሁዳ ጥርቅም እውነት እየሱሰ ያዋርዳቹ ቆሻሻዎች ደግሞ ሰለኦርቶ ትሳደባላቹ የራሳቸውን ውርደት ኧር ሰሙ ጉደኞች እየሱሰ ሰትሉ ልሳናችውን ይዝጋው
@tadessegebre9003
@tadessegebre9003 Жыл бұрын
Á
@marynatan3157
@marynatan3157 Жыл бұрын
አንቺ እራሱ ችግርጨ አለብሽ አብረሽ የልጅታን ብር ስትበዪ ኖረሽ እንደ ንፁህ ሰው ማወራትሽ ሚዲያ ላይ ገራሚ ነው ያቺን ሴት መጀመሪያ ይቅረ በይኝ በያት
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ፖስተር አምናችሁ ፍቅር የምትጀምሩት ቤታችሁ የምታሳዬት ደብኛ ሌቦችናቸው አስተውሉ😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድጥሩምክፉነገረ የሚያውቀውአምላክብቻነው
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 Жыл бұрын
የእግዚአብሄር አገልጋይ ነኝ ብሎ ለገንዘብ ብሎ ቃሉን ሲያጥፍ በጣም ያሳዝናል ፡፡ አይዞሽ እህቴ በእግዚአብሄር ተፅናኚ
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንኩዋን ሰው እራሴንም ማመን አቁሜያለሁ::
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 Жыл бұрын
ሀሀሀ
@lensagudeta9766
@lensagudeta9766 Жыл бұрын
😂😂
@hayatmohmed2305
@hayatmohmed2305 Жыл бұрын
😂😂😂
@preeminent2192
@preeminent2192 Жыл бұрын
We need his full name to protect church people.
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 Жыл бұрын
Absolutely right 👍
@senayitmelese8806
@senayitmelese8806 Жыл бұрын
Exactly
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Yes
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Correct ✅
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
Absolutely I don’t know why They hide them
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
ውጪ አገር ያላችሁ ሴቶች ልብ አላችሁ ስሙ ይጠቅማችዋል 😢😢😢😢😢😢ወይ ሰው ለጥቅም ብሎ አይማኖቱ ቃል ገብቶ እረ በሰማም እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
@biriebirhanu6917
@biriebirhanu6917 Жыл бұрын
እበላለሁ ብለሸ ተበላሸ!ቀድሞውንም ሴት ሆነሸ በሴት ለይ ግፍ ሲሰራ ያኔ ነበር እንደማይሆንሸ አይተሸ ጥለሸ መሄድ የነበረበረሸ
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ወንዶች መቼም ፍቅር አይዛቸውም። ልክ እንደህፃን ያዩትን የቃቃ መጫወቻ ሁሉ ነው የሚያምራቸው ፤ አንዱን Toy ከተጫወቱበት በኋላ ሲደብራቸው ሌላ Toy ያምራቸዋል። ይሄ ነው ባህሪያቸው ፤ ምንም ቁምነገር የላቸውም።
@hayutube2065
@hayutube2065 Жыл бұрын
😂
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
እርምንጉድነውእንዴትነውምታሰቢውየግርማል
@hala-th2to
@hala-th2to Жыл бұрын
እውነትሽን ነው እነሱ የሚያፈቅሩት ገንዘብ ብቻ ነው ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
ትክክል
@kuralove2988
@kuralove2988 Жыл бұрын
ደርሶብሻል ማለት ነው አይዞሽ
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Жыл бұрын
አንቼ የጅሽን ነው ያገኘሽው ቤሳካልሽ አብረሽ የውጭዋን ልጅ ለመብላት ነበር። ሲቀጥል ሴት ልጅ ለወንድ ወጪ ካወጣች ባል አይሆናትም ያኔ ነው ያንቼ ጉዳይ ያለቀው። ወንድ ማመን ቀብሮ ነው።
@seventube794
@seventube794 Жыл бұрын
ወይ ፓስተር ጉዳቹ አያልቅ😢😢😢😂😂😂😂😂😂
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 Жыл бұрын
አሚን የሚሉት አይብሱም😅
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
እነሡኮ አይነገርጂ ጉዳቸዉ ከተነገረማ ልሣምሽም ሢል አሜን ይላል ሌላዉ ተከታይ
@meditube4525
@meditube4525 Жыл бұрын
​@@tigasttjcv-rk4rvክክክክክ ሀቂቃ ሠው ራሱ ደዝዞል
@mekdi805
@mekdi805 Жыл бұрын
​@@tigasttjcv-rk4rv😂😂😂😂አረ በሳቅ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
​@@mekdi805ቆይ እሷ ኦርቶዶክስ ነች ጴንጤ ነች
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ በጣም ይገርማል አንቺ ግን ምን አይነት ነሽ የጅሽን ነው ያገኘሽው ልብ የለሽም እንዴ አንዳንዴ አይምሮአችን ይመራናል አንቺ በእሺ የተሞላ ነው ማለት ነው
@zemzem5178
@zemzem5178 Жыл бұрын
አቺም፣እራአሰ፣ወዳጅ፣ነሽ፣ሰብሀን፣አላህ፣የሰራሽ፣ሰጠሽ፣ይቅር፣ይበለኘ
@zemzem5178
@zemzem5178 Жыл бұрын
የበል፣ብር፣የሰው፣ብር፣ከመጠን፣በላይ፣ሚፈልግ፣ሴት፣ሰው፣ወይም፣ትዳር፣ይረሳል፣ጅብ፣ነሽ
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
@@zemzem5178 ምን ልትይ ፈልገሽ ነው ቢያንስ እሷ ሴት ናት መኪና እንደ ካልሲ ስትቀያይር ስራ ሰርታ አይደለም ልክ እኔና አንቺ ስደት ላይ እንዳለነው የምትልከውም ተቃጥላ ነው በሁለቱ ውሸት ብር ታገኛለች ለዛ ነው እሺ እሺ የምትለው እሽ
@MimiTube442
@MimiTube442 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንል ትቢት እንናገራለን የሚሉ በሀይማኖት ከበር አርገው የሚሰርቁ የሚሸረሙጡ በዝተዋል ተጠቀቁ ዘመኑ ከፋ አውሬ ሳይሆን የሰው አውሬ ነው የምፈራው እኔ 😢😢😢
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Tikikil
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
እውነት ብለሻል፣ የሰው አውሬዎች ምድሪቱን እየሞሉ ነው። ከንደዚህ አይነት መንፈስ ይሰውረን ፈጣሪ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ትክክል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የኛ ችግር የሃይማኖት መምህር ነን ሲሉን ጥግ ድረስ የምናምነው እያንዳንዱን ነገር በጥንቃቄ መከታተል አለብን ነገሮችን እንደቃላቸው ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል እንይ ማንም ምንም ቢያደርግ ኢየሱስ ግን ምንም አላረገንም ቃሉን በማስተዋል ብንከተል ማንም አያታልለንም መመዘኛችን ቃሉ ብቻ ነው ጌታ ይርዳን
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ትክክል እኔም ደርሶኛል ግን በጊዜው ሰለውኩት ብሎ በብሎክ አድርገው ወጣው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
@@bafanamemehiru6442 በነሱ ይብሳል ከሰይጣን የከፉ እግዚአብሔር መንገዳቸው ላይ ይቁም
@almaayala4768
@almaayala4768 Жыл бұрын
ማንም አይታመንም እግዚአብሔርም ሰውን ውደጀው እንጅ አትመነው ያለ የሰውን ልብ ፈጣሪ ሰለሚያቅ ነው
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz Жыл бұрын
እኔ ደርሶብኛል የምር አንዱ ደወለልኝ ሰላም አለኝ እግዚአብሔር ልኮኝ ነው አስብበት አለኝ ምን ስለው ይህ ሰው ለምን ወደን መጣ ብለሽ 🙆አንቺ አታቂኝም እኔ 7ወር ሞላኝ አለኝ 😂ስልኬን ከሰው ከተቀበል አንድ ቀን እራሱ ወሸት አረ ብዙ አላወራም ጉድ ነው ዘንድሮ 🙆
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
@@hulumyalifal-jq1zz እኔም ስልክሽን ነብይ ሰጠኝ ብሎ ደውሎ ባጭሩ ሳስቀምጥ በማይገመት ክትትል ተከታትዬው አዋረድኩት አሰናበትኩት አልማዝ ባለጭራ የሰጠችውን ጠባሳ የመኪና አደጋ ነው ያለኝ ጉደኛ ደፋር ሌባ ነበር ቋሚ ስራቸው ነው በእምነት ስም ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
በሰው ንብረት በሰው ላብ ሂወት መቀየር አይከብድም አይ ፖስተር
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
kkkkkkkkሲጀመር በሰመ ፓሰተር ወንጀል እየተሰራ አይደል ጉድ እኮ ነው የምንሰማው ምድር ይሁዳ ጥርቅም እሳም ጥፍት አለባት እብላለው ብሎ መበላት አለ ወገን እንበርታ አገሪታን ወንበዴ ወራታል አይ ጴንጤ ቆንጤ ጉዳቹ ወጣ ምድር ሌባ እና ዝሙት መንፍሰ የጨፍርባቹ666አምላኪዎች እግዛብሄር ያጋልጣቹ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እዉነትነዉ 😢ያማል
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ብቻ ያማል😢
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
አንቺም ተባባሪ ነሽ ሲቀጥል ሴት ሆነሽ ሴት ሲያናግር ትንሽ እንደሚስት አትቀኝም እኔ በዚ አላዝኑም ሁለታችሁም ሌቦች ናችው አለቀ
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 Жыл бұрын
የተወደድክ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ስለትህትናህ እና እግዚአብሔር በሰጠህ የጋዜጠኝነት ሞያ ስጦታ በትጋትና በርህራሄ ወገን ሀይማኖት ፆታ ሳትለይ በትጋት ሰዎችን ሁሉ እያገለገልክ ስለሆነ ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ያብዛህ ይባርክህ ያሳድግህ አይወሰድብህ እንዳንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን ጌታ ዘመንህን ያንተ የሆነውን ይባርክ ይጠብቅህ ለብዚዎች ከዚህ የበለጠ መልስ ያድርግህ❤
@lovewin1582
@lovewin1582 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም! ጌታ ሆይ እባክህ ማረን!! እህቴ አንቺም አማኝ ነሽ? ከሆንሽ ብዙ ጥፋት አንቺም አጥፍተሻል። የእሱን ቃል አይገልፀውም! 😢 ምስኪኗ የካናዳዋ ናት። እንደ እግዚያቢሄር ቃል እንዲህ ያለ ጋብቻ የለም! ዛሬ አብረን ነው ምናድረው ሲልሽ ያኔ ነው ፓስተር እንዳልሆነ መጠርጠር: ቸርቹን:ልጆቹን እንኳ አይተሽ አታውቂም:ከሁሉ የከፋው ካናዳ ያለችው እህትሽ ሴት ናት እሷ ላይጨምሮ ግፍ ሲሰራ ዝም ብልሽ ተባበርሽ። የእግዚያቢሄር ቃል አይወደውም። በጣም የዋህ ነሽ!ቃሉ ግን እንደ እርግብ የዋሆች እንደ እባብ ብልሆች እንድንሆን ያስተምረናል። በደረሰብሽ ነገር አዝኛለሁ እግዚያብሔር ለአንቺና ለልጅሽ የካሳ ሂወት በምህረቱ ይስጣቹ!🙌 ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ!
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Жыл бұрын
ምን ለማለት ነው ፓስተር እንዳልሆነ መጠርጠር ነበረብሽ ማለት ነው? ፓስተርነቱን ለማወቅ መታወቂያ ነበር ማየት የነበረባት ወይስ ሌላ ምልክት አለው በቪዲዮ እየታየ የሚሰብክ ሰው መሆኑን ስትናገር አልሰማሽም?
@lovewin1582
@lovewin1582 Жыл бұрын
@@ethiopianpoettsedidawit5738 ፓስተርነቱን በቅንፍ ውስጥ ማስገባትና መጠርጠር ነበረብሽ ለማለት ነው። 'ፓስተር' ቃሉ በፍሬአቸው ታውቋቸዋላቹ እንዲል አንድ 'ፓስተር' ዛሬ አብረን ነው ምናድረው ሲል ቆም አርጎ ጀርባውን ማጥናት የት ነው ሚያገለግለው? ቃሉን የሚኖረው ነው ወይስ አይደለም ሚለውን...ሀ ብሎ ስለሱ ማጥናት ለማለት ነው።
@lovewin1582
@lovewin1582 Жыл бұрын
@@ethiopianpoettsedidawit5738 ፓስተርነቱን ለማወቅ ዩቲዩብም መታወቂያም ሳይሆን ቃሉን (የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል) ነው ማወቅ(ማስታወስ) ሚያስፈልጋት።
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 Жыл бұрын
በትክክል፡ፓስተር ነኝ ያለ ሁሉ ፓስተር ነው እንዴ? አንድ ትክክለኛ ፓስተር ፡ክቡር የሆነውን ትዳር በዚህ መልክ አይጀምርም።
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
የጥፋተኝነት ስሜት ሊሰማት ይገባል
@mikialyou1009
@mikialyou1009 Жыл бұрын
It's so hard to feel sorry for her, while she's also trying to use another woman.
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Жыл бұрын
Tebarekulge!
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Exactly 🤐
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
I don’t trust this story it is no clear we want see his picture
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ሳታውቂው አውሬስ ቢሆን አንዴ ሙስሊም አንዴ ፖስተር ጋ አንቺም መፈተሽ አለብሽ!!!
@MayoBeth
@MayoBeth Жыл бұрын
Exactly
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ምንድን ነው ከባድ ነው እምትይው እረ እፈሪ አንቺን ብሆን እኔ አደባባይ አልወጣም በሰፈሩት ቁና ማለት ይሄው ነው
@hadiaa7244
@hadiaa7244 Жыл бұрын
የኔ እህት አንቺም በጣም ጥፋት አለብሽ መጀመሪያ ነው ያጠፋሽው ሌላው ደሞ የሌላ ህይወት ሲያበላሽ ዝም ብለሽ የስው ብር አብረሽ ስትበይ አይደብርሽም
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ፣ስም ፣የምትነግዱ፣ማስተዋል ፣ልቦና ፣ይስጣችሁ 😢😢☝️☝️
@enatehode5065
@enatehode5065 Жыл бұрын
የእጅሽን እኮ ነው ያገኘሽው ለሁለት ሆናቹህ ስትግጧት እኮ ነበር በእኔም ሊያደርገው ይችላል አትይም ነበር ሴት አይደለሽ ለምን ጨከንሽባት?????!!!
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
Please put his Full name and what City, he lives in Canada
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Жыл бұрын
እረ እባካችሁ ሴቶች ልብ ግዙ ማስተዋልን ይስጣችሁ ምንም ማለት አልፈልግም
@user-zl4vr6hg4q
@user-zl4vr6hg4q Жыл бұрын
አይ ዘድሮ በቃ እኛ ያላገባነው ቆመን መቅረታችን ነው በሁሉም ቦታ ባሌ እንድህ አደረገ ባዩ በዛ😢
@tigsttube7259
@tigsttube7259 Жыл бұрын
😅😅😂
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
አግብተን ከወለድን ወዲ እናባርራቸኋለን 😂
@ayenewmulat8544
@ayenewmulat8544 Жыл бұрын
​@@clickcell4333👍👍👍
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
እድላችንን እንሞክራለን ካልሆነ መሸኘት ነው
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 Жыл бұрын
በሰው ገንዘብ ህይወት እንቀይራለን ሲልሽ እንዴት ነው እሺ የምትይው? አንቺ እራስሽ ሴት ሆነሽ ሴትን ለመበደል ትስማሚያለሽ? ደሞ ታለቅሳለች
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ስንት ቀላል ሰው አለ እሱስ እሰይ ይበልሽ ልትበይ ስትይ ተበላሽ እህ 😢
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
እንስሳ ልትበዪ ስትዪ ተበላሽ አንቺም ሰው ትባያለሽ በቁምሽ የሞትሽ
@preeminent2192
@preeminent2192 Жыл бұрын
I am speechless !! We need to expose people such as this guy. We can not hide his identity. despicable !!!!
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
አያፍርም እኮ ቢጠየቅ ጌታ ጠርቶኝ እንጂ አግብቼ ነው አይልም
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Жыл бұрын
😅😅😅😅
@user-vl8cu1dm7s
@user-vl8cu1dm7s Жыл бұрын
😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ክክክክክክ በራዕይ ጌታ የካናዳዋን አመልክቶኝ ነው ማለቱ አይቀርም ይሄ ሴሰኛ አጭበርባሪ ይሄኔ ስንት እህቶቻችንን አስለቅሷል ፎቶውን እንየው።
@ayenewmulat8544
@ayenewmulat8544 Жыл бұрын
😁🤣🤣🤣
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku Жыл бұрын
ከነገረሽ በኋላ የሆነ ነገር ማድረግ ትችይ ነበረ ። ምክንያቱም አችም በልብሽ ያሰብሽው ነበረ , ስለዚህ ንሰሃ ግቢ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ።
@selamaf8711
@selamaf8711 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም😢😢
@user-lx9qs2eh3r
@user-lx9qs2eh3r Жыл бұрын
ግን የሚገርመው አንቺም እያወቅሽ ልጅቷ አስራት እያለች የምትልከውን ትበያለሽ?
@abenetkassa22
@abenetkassa22 Жыл бұрын
መቼስ የፖስተሮቻችን ጉድ አያልቅም መቼስ ዛሬ ደሞ ምን ልንሰማ ይሁን ዛሬ አደኛ ኮማች ነን ወደ ፕሮግራሙ እንሂድ መልካም ቆይታ የእዮሀ ቤተሰቦች 🙏🙏
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h Жыл бұрын
eyu chufa yehon ende kkkkkkkkkkkkk
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
ሁሉንም ፓሥተሮች ባይወክልም አጭበርባሪና ሆዳሞች አይናቸው ገና ከምድር ያልተነሳ
@user-xn9nr7qk9y
@user-xn9nr7qk9y Жыл бұрын
ኧረ እንደዚህ አትበይ የኛ ገበና ስላልወጣ ነው እንጂ ሁሉም አንድ ነው
@FiyouMeles-cg7gb
@FiyouMeles-cg7gb Жыл бұрын
Hametegna athugni begna ayibisim ende yihe midea lay sleweta new tlachan atfi sew yaw sew new fsum yelem
@enat9497
@enat9497 Жыл бұрын
😂😂😂
@fikerzeyne4591
@fikerzeyne4591 Жыл бұрын
የምን አገልጋይ ቤቱን ስያጋለግል እንዴት ነው የእግዚአብሔርን ህዝብ የሚያገለግል??? እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ 🙏
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 11 ай бұрын
pente blo agelgay.....NEBEYE yelutal.....gud new
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
ውድ እህቶቸ እደኔ ስደት ያደከማችሁ ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ መቸም ዱኒያ አይሞላም የሠው ቤት ምርር ነው ያለኚ ሁላችሁም እደኔ መሯችሇል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😢
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ጆሮቻችን ስንቱን ሰሙ ! 😢 መቀበልሽ ልክ አደለም የዛኔ ብትቃወሚ ወደ ባሰዉ ላይኤድ ይችል ነበር ሌባ ሲሰርቅ ተስማምቶ ሲካፈል ይጣላል እንደሚባለዉ !
@user-lx7uz5mo1h
@user-lx7uz5mo1h Жыл бұрын
አንችጋ ትልቅ ጥፋት አለ እኔስ ብሆን አትይም የስደትን ድካም ታቂዋለሽ በቃ አትቀበል ወይም እኔን ተው ማለት
@afta123l7
@afta123l7 Жыл бұрын
የኔ ገጠመኝ ነወ እህቴ እኔ አራት አመት በፍቅር ቆይተን መጳሀፍ ቅዱስ ቃል ተጋብተን ነበር አሁን ግን ሌላ ሴት አፈቀርብኝ እያም ፈጣሪ አልፈቀደወም በየ አለሁ ስደት ላይ ነኝ አልተገናኘነም አስር ሺ ሰጥቸወ አለሁ የመንግስት ሰራተኛ ነወ አስመልሰወ አለሁ አለቀወም 😢😢😢
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
የፈለገ ነገር ቢመጣ ለወንድ ብር አልሰጥም ፤ ለምን የ10 አመት ባሌ አይሆንም ፤ ቢጠይቀኝ እንኳን አዋርጄ ነው የማባርረው። ብር የሚለምን ወንድ ሲቀፈሽ። ወንድ ከሴት ብር መውሰድ የለበትም። እንደትለቂው ብሩን መመለስ አለበት።
@afta123l7
@afta123l7 Жыл бұрын
@@nardip4999 እወነተሺን ነወ ደረሰኝ አለኝ ምስክረም አለኝ አሁን ስደት ስለሆንኩኝ አገር ስገባ በባንክ ደረሰኙን ይዠ አስከፍለወ አለሁ አሀቀወም በጣም ነወ ያናደደኝ ግን ፈጣሪ ይመስገን ቤትሺን አሳየኝ እያ ሲጨቀጭቀኝ አላሳየም እኔ ስመጣ ነወ አልኩት ሁኒታወ ከኋላ ሚመጣወን እያሰብኩ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
እህቴ ልምከርሽ፣ ይሄን ብር አስመልሳለሁ ብለሽ የማይሆን ችግር ላይ እንዳትወድቂ አገራችን ህግ የለም፣ ለእግዚአብሔር ስጪው እሱ ይበቀልልሽ። አይዞሽ!
@afta123l7
@afta123l7 Жыл бұрын
እሸ እናት በጣም አናደደኝ አር እሱማ ፈጣሪ ይፈረደበታል
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
@@afta123l7 በሌላሰው በኩል ከአሁኑ ፍርድቤት ፋይል አድርጊ ፤ በጣም ከዘገየሽ ብሩን አጥፍቼዋለው ደሀ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ብሎ ሊሟገት ይችላል። ፍጠኚ። ለምን ቤቱን ማየት ፈለገ? ምን አጭበርብሮ የራሱ ሊያረገው ነው? ጉድእኮነው ዘንድሮ።
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 Жыл бұрын
እዋይ ፓስተሮች 😂 ሲጀመር ወንድ 18:39 ልጅ ሴት ብር ስትሰጠው የሚቀበል ከሆነ ሩጡ ሴቶችየ 🏃🏃በቂ red flag ነው
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 Жыл бұрын
Betam wend birr keset ketkbele wend aydelem
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 Жыл бұрын
@@amalnohaleb1405 በትክክል
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
😂😂😂😅😅😅
@lilaarega9774
@lilaarega9774 11 ай бұрын
እህቴ አንቺ የስደትን ህይወት እያወቅሽ በማጭበርበር የሚመጣውን ገንዘብ ተቀባይ ሆነሻል ነገበኔ ላይ ምን የመጣል ብለሽ አላሰብሽም በግፍ የሚመጣውን ጥቅምሽን አሰብሽ ነገ በኔ በልጄ ምን ይመጣል ብለሽ እንኩዋን አልተቃወምሽም አሁን ባንቺ ላይ ሲደርስ ወጣሽ በእውነት ለሁላችንም ፈጣሪ ምህረት ያድርግልን
@routtayye3125
@routtayye3125 Жыл бұрын
ሴት ሁነሽ የራስሽን ሂወት አበላሽተሽ የሷንም ሂወት እያወቅሽ ማበላሸትሽ
@wewetutu1248
@wewetutu1248 Жыл бұрын
እኔ የምለው የሰራሽን ነው የጌኜሽ እውነት እንዴት በአንድ ሰው ልፋት አንች ለመደሰት 😡አታፍርም ጉድ እኮነው እህቶች እባካችሁ እራሳቸውን ጠብቁ ምን አይነት ግዜ ላይ ነዉ ያሌኑ እግዚአብሔር ይሠውረን
@eluasse1865
@eluasse1865 Жыл бұрын
ወይኔ የእኔ እህት አይዞሽ የሀገረ ልጅ በጣም የ ጨዋ ቤተሰብ ልጅ ነች ወንድሟ ወያኔ አፍኑት እስካውን ይሞት ይኖር አታወቅም የወንድመ friend ነው i think 25 or 25 አመት ይሆናል ያሳዝናል የሰውየውን ስምና ፎቶ ለጥፎ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
😢😢😢 ያሳዝናል ምን አድርገውት ይሆን
@semeneshmulugeta9626
@semeneshmulugeta9626 Жыл бұрын
ለራስሽም ለእግዚአብሔርም ክብር የሌለሽ ሴት ስለሆንሽ መንገድሽ ይህን መሰለ የባልሽ ብቻ አይደለም ጥፋቱ። አሁን ሁሉን ትተሽ ንስሐ ገብተሽ ከአምላክሽ ታረቂ ከክፉ መንገድሽ ተመለሺ
@meaza5812
@meaza5812 Жыл бұрын
እስካሁ እንደሰማንሽ ሁለታችሁም አታላዮች ናችው😢 ማፈር አለብሽ የሌላ ሴት ወይም ሜስቱን ገንዘብ እያመጣ ሲጠቀም ዝም ማለትሽ በጤናሽ ነው? እሱም ልጅ ስትወልጂ አብሮሽ ሳይቆም በርህብ መቅጣቱ የሰው ዘር ነው ማለቱ ይችግራል. እስቲ ደሞ ቀጥዮ እንስማ😏እሱንም አቅርቦ መስማት ያስፈልጋል አንድ እጅ ብቻውን ስለማያጨበጭብ 🙃 ወይ ዝንድሮ እኔ ብሆን እደበቃለሁ 😅 ልክ አይደላችሁም በታሪኩ መሰረት
@user-eu8xi8xj1p
@user-eu8xi8xj1p Жыл бұрын
የገባኝ እውነት በሰው ሀቅ ልጇ ለማሳደግና ትዳሯ ለመምራት ነበረ ህልማቸው ። ይገርማል ሰውየ አበደ (ከሰው ተራ ወጣ) ልበል እንደ እቃ በደበለጠ ያመዝናል እሺ እያሉ የሰው ብር ነጥቆ ሂወት ለማሻሻል መሞከር ግን በርግጥ ዋጋ ያስከፍላል። እየከፈልሽም ነው እህቴ .....ክርስትና ሰርቶ መለወጥን ነው ሚስተምረው ።ልብ ይስጠን ምን ይባላል
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
አዎ ያሉበት አገር ወንድ/ሴት የሌለ ይመስል ከኢትዮጵያ አምጥተው በቁጥጥራቸው ሥር ለማዋል በሚያደርጉት ጥረት መሠረት ነው።
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ትክክል
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ኧረ ይች ደፋር ነች 😂😂😂😂
@fikerewoldetensiy8923
@fikerewoldetensiy8923 Жыл бұрын
እኔ መቼም ሰውየው ብቻ ነው ጥፋተኛ ማለት ይከብደኛል አንቺም በመቶ ፐርሰንት ተባባሪ ነሽ እዛጋ የሚበላሸው ሕይወት ፈፅሞ አልታየሽም አንቺ የራስሽ ብቻ ነበር የሚታይ ዝም በይ ሲልሽ መቀበል ዋጋ አለው ይቅርታ በአንቺ ለመፍረድ ሳይሆን እውነታው ይሔ ስለሆነ ነው በጣም ይቅርታ የዘመኑ መጨረሻ ስለሆነ መደነቅን አይገባም ግን ለሌላው ሰው ትልቅ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@tibaremu1357
@tibaremu1357 Жыл бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ 😢😢😢 (ምን ነክቶሽ ነው እህቴ አንቺ ብትሆኚስ ባለ ገንዘብዋ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ በጣም ከባድ ግፍ ነው 😅😅😅
@swagzuu
@swagzuu Жыл бұрын
ልፈርድብሽ አልፈልግም ሀጥያቴ ብዙ ነውና ግን በሌላ ሰው ላብ ቤትሽን ለመገንባት መስማማትሽ ገንዘቧን እንጅ እሷን አልፈልጋትም ሲልሽ ሴት ሁነሽ እንዴት በሴት ላይ ጨከንሽ ታሪኩን ማቅረብሽ ለሌላው ትምህርት ይሆናል ሀቀኝነትሽንም አደንቃለሁ የደረሰብሽ ነገር ግን ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላልና ቀሪ ዘመንሽን ንስሀ ገብተሽ ሰርተሽ በላብሽ ልጅሽን አሳድጊ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው እኔንም አንችልም ያንንም ያችንም ይቅር ይላል።
@user-lx7uz5mo1h
@user-lx7uz5mo1h Жыл бұрын
ስንት ሰሚ ያጡ የታፈኑ ጩኸቶች አሉ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ይች ይቅርታ ምንም አታሳዝንም ሌላ ሴት ሲወራ እሷን አልፈልግም ገንዘቧን ነዉ ሲላት እሺ እያለች እየላከችለት እየበላን ነዉ ብላለች እኮ እና ጥሏት መሄዱ እንጂ የሰዉ ገንዘብ እየበሉ መኖሩ አልደነቃትም😊
@ownerowner2993
@ownerowner2993 11 ай бұрын
ጅማሬው መልካም ትክክል አልነበረ😮የዋህነት ነው አለማወቅ ነው ምን ቸገረኝ ነው ወይስ ምንድነው?ይህ ሰው ማንነቱ መገለጥ አለበት😢ጎ
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 Жыл бұрын
አለም ዬ እባክህ የሰውየውን ማንነት ካልተናገርክ መፍትሄ አይገኝም ስሙም ፎቶውም ይውጣ
@8october187
@8october187 Жыл бұрын
አይ እህቴ ትልቁ ሃጢያት አንቺጋ ነው ያለው የግፍ ገንዘብ ተባብረሽ በልተሻል:: ንስሃ ግቢ እህቴ ለልጅሽም ጥሩ አይደለም
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
እንደ ሚዲያ ሊያስጠይቃችሁ ይችላል ግን በሴት ላይ ግፍ የሚሰሩትን ወንዶች ፎቶአቸውን አደባባይ ላይ ማውጣት ሌላ ሴት ደግሞ እንዳያጭበረብር ይረዳል እነሱ ግፍ ሲሰሩ መች አፈሩ።
@alemseifu1556
@alemseifu1556 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው አይዞሽ የኔ እህት በቃሉ የሚገኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሁሉም ያልፋል እርሱ ግን የስራውን ያገኛል እዮሀዎች አገልግሎታቻሁ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ግን ስሙን መናገር ነበረባችሁ እርሱ ያላሳፈረው እናንተ ምን አሳፈራችሁ ሌላዋንም ሴት እንዲሁ ሊያደርግ ይችላል ኡፍ ጌታ ሆይ እባክህን ስተዋል ስጠን !! ኢየሱስ ቶሎ ናና ራናታ!!!
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Жыл бұрын
Eswame letenkolu tebabari neche eko! Semu Tamrate yebalale.
@mesiabebe4709
@mesiabebe4709 Жыл бұрын
አንችስ የዛችኛዋን ሴት ገንዘብ እንብላ ሲልሽ አብረሽ መስማማትሽ ያሳዝናል
@sarasarita835
@sarasarita835 Жыл бұрын
የዘንድሮ ፖስተሮች ይሁዳዎች ናቸው የስንቱን ምስኪን ሂወት አበላሹ ።ሰው መሰለ አጋንች ናቸው ጥቅመኛ ።
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እውነት የደረስባት ያውቃል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ሴቱም በጣም ይርዋርዋጣል ወንዶቹን አልፈርድባቸው ሴቱ ለወንድ በጣም ዴስፕሬት ነው!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ዛሬ እኮ ፖስተር ኦርቶዶክስ ሙስሊም አይልም ስለዚህ ሴቱ ቶሎ አልጋ ላይ ነው እሚሮጠው በጭራሽ በጭራሽ በጭራሽ በወንዱ አልፈርድም መቆጣጠሪያ እንክዋን አይጠቀሙም በዚህ በኤጭ አይቪ ዘመን!!ሴቱ ሴቱ ባለጌ ነው አትዘኑ አሁን እዚህ ሶሻል ሚድያ ላይ እያለቃቀሱ ህይወታቸውን ይቀይራሉ!!!
@saramekonnen5155
@saramekonnen5155 Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 በጣም ያሳዝናል በእግዚአብሔር ስም መቀለዱ ምንም አልመሰለሽም ሴቶች ላይ መፍርድ ቀለለሽ ኢየሱስ ሰዎችን ኢያታለለ ነበር እንዴ እንደ መቃወም ታበረታታለሽ 😢
@Saron202
@Saron202 Жыл бұрын
የዘንድሮው ሴቶችስ?
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Жыл бұрын
ታዲያ ተስማምተሺ የስው ብር አብርሺ ብልተሺ ጥቅሙ ሲቀርብሺ ነው እደ ሚድያ እምትመጪው ከሱ የበለጠ አንቺም ስህተተኛ ነሺ በስው ብር ሂወት እንቀይር ሲልሺ እናጪበርብር ሲልሺ ለምን ፍቃደኛ ሁንሺ
@layilalayila903
@layilalayila903 Жыл бұрын
ere yedefate wellahi betam yemetegereme ሌባ ናት acheberebari
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
አሁን ላይ ያሉ የሞሉት እንዳንቺ ያሉ . ቢቻ ወንድ ይሁን የሚሉ ሱሪ ብቻ ይታጠቅ እንጂ ባግራውንዱ ምንም ይሁን አገባለሁ የሚሉ ሴቶች እንደዚህ ይቀጣሉ ምድረ ጋለሞታ የሰው ባል የሰው ገንዘብ ምትበይ ትተፊዋለሽ !!!!!
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Жыл бұрын
@@aviya5907 ወላሂ
@fikerbazi-gk5kv
@fikerbazi-gk5kv 11 ай бұрын
ምንም አላዘንሆም ምክንያቱም የእጃን ነው ያገኝች ግን እኛ አይደለም ፍርድ ሰጭ እግዜሔቤር ነው በሰውላብ ልትከብር ጌታ ልቦና ይሰጠን
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
ወይ የሀገራችን ሰዎች ምነው ግን በዚህ መልኩ ሆነ እኛነታችን😢
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም የሚነግዱ አታላዮች ከሴት ገንዘብ የሚቀበሉ ባለጌዎች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ይሄን ሁሉ ጉድ እየሰማን የኛ ቆሞ መቅረት ነው የሚያሳዝነኝጅ ሌላውንማ ሆድ ይፍጄው ተከድኖ ይብሰል
@mengistug
@mengistug Жыл бұрын
አገልግሎት የሚጀምረው ከቤት ነው ቤቱን ማገልገል ካልቻለ ማንንም አያገለግልም:: እግዚሐብሔር አንችን ይታደግሽ::
@tigib6790
@tigib6790 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ሁላችንም በአንድ ወቅት ሳናውቅም ሆነ እያወቅን ያጠፋነው ጥፋት ይኖራል ግን ካለፈው ትምህርት መውሰድ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ ንሰሃ ጊቢ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ላንቺ ይደርስልሻል እሱ ግን የእጁን ያገኛል ብትችይ ሴትየዋን ፈልግሽ ይቅርታ በያት ምክንያቱም አንቺ ሁሉን እያወቅሽ ገንዘቧን እንደዛ ስታባክን አውቀሽም ሆነ ፈርተሽ ዝም ብልሻል እሷ ግን ትዳር ላገኝ ነው ብላ ጏግታ ይሄ ሁሉ ተደርጏባታል በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
የማይሰማ ነገረ የለም😢😢😢😢😢😢
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Жыл бұрын
ማለም ሰገድ ምርጥ ሰው እኔ ወደ ሀገር ሲገባ ባገኚህ ደስ ይለኛል ምክርህን እፈልጋለሁ ከልብ ስለምታዳምጥ ፈጣሪየንም ከመማፀን አላረፍኩም 😢😢😢😢😢
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 Жыл бұрын
ዓለም ሠገድን " የዕርቅ ማዕድ..." በሚል በድም ነበር የምሠማው። ትሁትና አስተዋይ ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል። Bless you Alem
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ሰላቀረብከው ታሪክ ሰማነው ይህ ሰው ስሙ ብቻ ሣይሆን እራሱን ማቅረብ አለብህ እሱ ይህንን ሲፈፅም ሰው አደለም ፈጣሪ ያልፈራ ሌላ ሰው በድጋሜ እንደማያታልል ምን መረጃ አለህ ማጋለጥ አለብህ ለሌለም መቀጣጫ ይሆናል እሣም መብታ መከበር አለበት እውነተኞ ታሪክ ከሆነ እሱ ያላፈረ አንተ የምታፋረው ለምንድነው መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ ❤
@kidesttagey8182
@kidesttagey8182 Жыл бұрын
እኳን ጉድ አረገሽ መጀመርያ እንቼ ይንን ሁሉ እያለሽ አቼ ሊባ አሁን ቀንተሽ ነው መጀመር አልስማማም እትይም እዲ
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ሴቶች ልቦና ይስጣችሁ።
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Жыл бұрын
ሰለዚህ አንቺም አብረሸ እየበላሸ ነው ሰለዚህ አንቺ ተባባሪነሸ እሱስ አንደኛውን ጥቅም ይዞተ አሷስ አታሳዝንሸም ለሁለት ሆናችሁ ሰተገጡዋት አሁን ጥቅሙ ሰለቀረብሸ ነው ሚዲያ ላይ የቀረብሸው
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me Жыл бұрын
ሚገርመኝ ባልሽ ካንች ጋር ቢቀጥል ነበር እሷን ማግባቱ አሪፍ ውሳኔ ነው ምክኒያቱም ብር ወዳጅ ስለሆንሽ ነው የሱን ሀሳብ ተቀብለሽ የተስማማሽ ስለለዚህ አች ጥቅም እጅ ትዳር ፈላጊ አይደለሽም አሁንም ባልጅቱ ገንዘብ የተደላቀቀ ኑሮ ለመኖር ያለምሽው ከንቱ ህልም ስላልተሳካልሽ እልክ ነው ወደሚዲያ ያመጣሽ ይልቅ ለጥፋትሽ ወደፈጣሪ አልቅሽ ምህረት ለምኝ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ሴቶችዬ ገንዘብ ይኑራችሁ ባል የትም አይጠፋም
@uffvgcf2681
@uffvgcf2681 Жыл бұрын
ሲጀመር ሰውዬው ብቻ ሳይሆን በሰው ሂወት የቀለደው እሳም ከሱ የባሰች አጭበርባሪ ናት ፈጣሪ የልባን አይቶ ነው እንደዚ ሂወታ የተመሰቃቀለው በሰው ሂወት እቀልዳለው ብላ ፈጣሪ ለሳ አረገው
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ አንዳድ ሴቶች ወንዶችን በስለት ያገኛችሁ ይመስል አናታችሁ ላይ አውጥታችሁ ታስጨፍሩና እንዲህ አደረገኝ ምናምን ትላላችሁ ኤዲያ
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 Жыл бұрын
የአገሬ ሴቶች ምን ነካችሁ እረ ባካችሁ ልብ ግዙ በወንድ ቆዳ እኮ የተቀበረ የለም 😢
@amaamk3213
@amaamk3213 11 ай бұрын
ትክክክ።
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
ጥቅመኛ ፖሰተር እግዚአብሔር የጅህን ይሰጥህ አይሁድ😢😢
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
አቤቱ አላህየ የት ነዉ ያለነዉ እንዴዉ 😢እንዴት እንታመን በቃ የኛ ነገር እንድህ ሆኖ ቀረ 😓መጄመሪያም የሄ የጥቅም ሰዉ ነዉ አረብ ሀገር ኖሬአለሁ ስላልሽዉ ብር ያለሽ መስሎት ነዉ ከዛም ወጩን ሸፈንሽለት መጀመሪያ ላይ ከዛ ባንድ መኖር ስትጄምሩ እንዴሌለሽ ሲያቅ ነዉ እንዲህ የጨከነዉ ወዶች ሀብታም ሴቶችን ይወዳሉ ለጆሮ መኖር ስለሚፈልጉ ቱ
@mamaminas502
@mamaminas502 Жыл бұрын
እኔም ሴት ነኝ የደረሰብኝን የትዳር ፈተና በታላቅ ውሳኔ ተወጥቼው አሁን የእውነት አምላክ ፈጣሪ ደስተኛ ንሮን እንድኖር ረድቶኛል ግን ሴት ልጅ እድሜ ልኳን ስትጃጃል ደሜን ነው ምታፈላው ማርያምን
@uffvgcf2681
@uffvgcf2681 Жыл бұрын
እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ሴቶች እረ ኡኡኡኡ አይምራቹ ከምንድነው የተሰራው አስቡ እንጂ አወድሻለው ላለ ሁሉ የለፋችውበትን ለማንም የምትበትኑት እረ ተዉ ግን
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m Жыл бұрын
ምንም ላንቺ ሚያዝን ልብ የለኝ ሚገርም ነው እንዴት በስደት ደም ተፍታ የምትኖርን እህት ለመብላት ትተባበሪያኖሽ ልብ ቢኖርሽ ኖ ፈጣሪ በፃፈልን እኖራለን እንደዚህ አታድርግ ባልሽ ኖሮ ይህ አንችም ለገንዘብ ተገዥ መሆንሽን ያመለክታል. እኛ በስደት ያለን እህቶች ከዚህ ታሪክ ልንማር ይገባል ሚስት የለኝም ስላለና ቤተሰቡ ጋ ስላስተዋወቀን አምነን ራሳችንን ሆነ ገንዘባችንን አሳልፈን መስጠት እንደለለብን ነው የተሰማኝ ሲጀመር በስደት ላይ ሆነን ጅንጅን ምን ሊሰራ ። አላሳዘንሽኝም ግን ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
ዲቦራ በጣም የዋህነሽ አይዞሽ
@meskeremdaba375
@meskeremdaba375 Жыл бұрын
የእጅሽን ነው ያገኝሽው ለብር ብለሽ ማንነትሽን አጣሽ የዛች ሴት ግፍ ነው እያወቅሽ አብርሽ ገንዘቦን የበዘብሽው
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 14 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42