KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
[ አስከፊው የመናፍስት አሰራር ] "የንጉሱ ሚስት ሰው አርደው በደሙ ይታጠቡ ነበር" #2 | Emperor Haile Selassie | Pastor Tesfaye
36:23
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምታመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው :: // በቂ ምላሽ // ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ:: #church #orthodox #ethiopia
56:03
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
2:20:23
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
00:20
"ለጥንቆላ ቤተመንግስት ገብቼ ነበር! ጦርነቱን በጥንቆላ እንድመራ ከጀነራሎች ጋር ተስማማሁ" | Wichcraft | Mengistu H/Mariam
Рет қаралды 28,241
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 762 М.
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 134
@tigistuderese664
Жыл бұрын
በእነዚህ አይነት ቆርጦ ቀጥል ደፋሮች ሀገሬ እውነትም በፈጣሪ በመቀጣት ላይ መሆኗን እያመንኩ ነው!! ከየትኛውም በንጉሱ አጠገብ የነበሩ፣የኖሩ ሰዎች ሲናገሩ ያልሰማነውን የሞቱ ሰዎች እንደ ምስክር እየቆጠረ ይዘባርቃል!! ወይ ዘመን!!! የጥፋት ዘመን የመድረሱ ምልክት መሆን አለበት!! ፈጣሪ ሆይ ኧረ ከዚህ ትህትናና እውነት ከጠፋበት ጊዜ ገላግለን! ኧረ መፍትሄውን ስጠን!
@kalidomer4006
Жыл бұрын
መንግስቱ ሀይለማርያም አንተን ላለማግኘት ነዉ አገር ጥሎ የወጣዉ ቱሪናፋ
@sabatsehaye4252
11 ай бұрын
GOD BLESS YOU MORE MORE BLESSED MAN 🙏
@selamwongel1625
Жыл бұрын
ክፉ ስራ በየሱስ ስም ይፍረስ አባቴ ጌታዬ ኦየሱስ እሱ ብቻ
@habeshist
Жыл бұрын
ባጃጅ ከ50 ሣንቲም 500 ብር ገባ 😅 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።በዛ ጊዜ ባጃጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም።አረ ህንድ አኔንጃ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ😢
@Nisirmedia1767
Жыл бұрын
3ቱንም ክፍል ሙሉውን ተከታትያለሁ አሪፍ ቆይታ ነው የነበረኝ አዝናኝ ነው አንድ ነገር ግን ቅር ያለኝ ነገር ጥንቆላን ከእስልምና አና ከኦርቶዶክስ ጋር ለማገናኘት የሄደበት መንገድ ትክክል አደለም ።
@habeshist
Жыл бұрын
ባጃጅ ከ50 ሣንቲም 500 ብር ገባ 😅😅 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።በዛ ጊዜ ባጃጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም።አረ ህንድ አኔንጃ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ።😮
@seifumekuria6207
Жыл бұрын
ይህ ቲቪ ጣቢያ እና ተናጋሪው ሰው በህግ ሊጠየቁ ይገባል። እቲጊ መነን በደም ይታጠቡ ነበር በማለት የንግሥቲቱን ተክለ ሰውነትና ክብር በአደባባይ የተሳደበ ሰው ነው። ይህንንም ስድብ በመሰራጨት "የኛ ቲቪ" በግብረ አበርነት አግዞታል። የሚመለከታቸው ሁሉ ሁለቱንም በመክሰስ ህግ ፊት እንዲያቀርቧቸው ጥሪ አቀርባለሁ።
@FikruFike-zp2hh
6 ай бұрын
አንተ እራስህ በቤተሰብ የሚመለከው መንፈስ ነው የተቆጠው እንጂ አንተ አይደለህም በጌታ በኢየሱስ ስም ነው ውጣ
@seifumekuria6207
6 ай бұрын
@@FikruFike-zp2hh ዓለም ስንት ቦታ በደረሰበት በዚህ ሳይንሳዊ ዘመን ፍቅሩ የሚባል ሰው "መንፈሥ" "ጊታ" "እየሱስ" የሚል የ14ኛ ክፍለ ዘመን ድንቁርና ይለፈልፋል። አይ ኢትዮጵያ!
@hajar3573
6 ай бұрын
ኦሮሞወች ይመስሉኛል ማንነታቸው ምክንያቱም አፄወቹን ለማጥላላት ይመስላል ሁኔታቸው
@birukadane8022
Жыл бұрын
ምንድን ነው እዚ ቤት ጠንቋይ ታበዛላቹ
@Zizuyosan
Жыл бұрын
Arif new yagerachin esirat enawukLen enji minu yikefal timhirt new
@habeshist
Жыл бұрын
ባጃጅ ከ50 ሣንቲም 500 ብር ገባ 😂 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።በዛ ጊዜ ባጃጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም።አረ ህንድ አኔንጃ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ።
@selamwongel1625
Жыл бұрын
አንተወንድም በጣም ነው የሳኩት ምክኒያቱም ድፍረት ግን ጠንክረክ ፀልይ ዘመንህ ከጌታ ብቻ ጋር ይሁንልህ
@habeshist
Жыл бұрын
ባጃጅ ከ50 ሣንቲም 500 ብር ገባ 😂 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።በዛ ጊዜ ባጃጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም።አረ ህንድ አኔንጃ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ😮😮
@sabatsehaye4252
11 ай бұрын
THANKS LORD JESUS CHRIS YOU ARE ALFA OMG 🙏
@SamuelSleshi-zt8jd
Жыл бұрын
እሚገርም አስተማሪ ነበረ መቼ ይቀጥላል
@sabatsehaye4252
11 ай бұрын
EZGUYO MAHARENA KURUSTO 🙏🙏🙏
@shiferawzeru1190
Жыл бұрын
እንኳን ከሞት ወደ ህይወት ተሸጋገርክ። ክብር ለጌታ ይሁን😊
@habeshist
Жыл бұрын
ባጃጅ ከ50 ሣንቲም 500 ብር ገባ 😅 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።በዛ ጊዜ ባጃጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም።አረ ህንድ አኔንጃ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ።😢
@berryberry2124
Ай бұрын
እንደው ሰው ካለጥንቆላ ሌላ የሚያወራው የለም ጆራችን ደማ ይቅር ይበላችሁ
@mekdesjaleta522
Жыл бұрын
በርቺ
@Zizuyosan
Жыл бұрын
You are amazing yenberew hiwet silakafelken edime yiateh
@NathanKefyalew
Жыл бұрын
Yelam beret....
@tsehayhussein6333
Жыл бұрын
ድምፁ ይረብሻል
@aeds-ps7ue
Жыл бұрын
በታልቅ አክብሮት የምመክርህ 1_አሁንም ከሰይጣን አምልኮ ወደ ሰው(ነብይ) አምልኮ በመቀየርህና በተዘዋዋሪ በድሜህ የመጨረሻ እርከን ሰይጣን በድጋሜ ሰለሸወደህ ቶሎ ንቃ ካልሆነ የጀሀነም አፋፍ ላይ እንደሆንክ አበክሬ አሳውቀሀለሁ። 2_የምጠቅሳቸው አንዳንድ የመፀሀፋ አናቅስት መነሻቸው ለየሱስ(የሰራኤሎች ነብይ) የተሰጠው የጌታ ቃል ቢሆንም በብዙ መልክ የሰው እጅ ሰለገባበት የሰይጣን መሳሪያ ሆኗልና ያልተበረዘውንና ያልተሰረዘውን ወደ መጨረሻው ነብይ(ለአለም ወደተላከው) የወረደውን ቁርአን ብታነብና በጊዜ ብትታረም ከአስከፊ መጨረሻ ትተርፋለህ። 3_ለራስ ተሳስተህ ሰዎችን ወደ ጀሀነም ጉድጓድ እንዲሄዱ ሰበብ ባትሆን 4_በተረፈ በሁለቱም ሀገር ሰላም የሚገኘው በኢስላም ነውና ብታስተወል እያልኩኝ ሀቁን እንድታገኝ ያግዝህ ዘንድ ሊንኮችን እልካለሁ......
@yoditsahle2046
Жыл бұрын
እንዴ እረ ምንጉድ ነዉ በቃ ማፈር የሚባል ነገር ቀረ ማዉራት ስለ ቻለ ብቻ የማይመስለዉን መቀባጠር ሻዕቢያን በጭሳጭስ እናጠፋለን ሌላዉ ለጀነራሎችን የጃንሆይን የወታደርን ክብር ማንቋሸሽ በሕግ ሊያስቀጣዉ ይገባል የመንደር ወሬ እረ ኢትዮጵያዊያን አንድ በሉት ምኑ ጉድ ነዉ መንግስቱ ጠንቋይን ገድሎ ጨረሳቸዉ ብሎ ነበር ግደለኝ ለማለት ነዉ በጀነራሎች እንዲሕ መቀባጠር የዱርዬ ወሬ በሚዲያ መልቀቅ በራሱ ከመንደር ወሬ አልፎ የአገር መሪንና ጀነራሎችን ወታደሮችን ማዋረድ ማነዉ ሓላፊነቱን የሰጠዉ ሰዉየዉ እብድ ነዉ ስንት ሰዉ ጨርሰሐል ተብሎ ሊጠየቅ ይገባዋል ወሬዉ ያስታዉቅበታል ዉሸት የሞላዉ መሆኑ የጋዜጠኛዋ ማዳመቅ ደግሞ የሚገርም ነዉ ።ሰሚ አገኘዉ ብሎ ይህንን ለመቀባጠር ከበቃ ነገ አንባቢ አገኛለዉ ብሎ መጽሐፍ ይጽፋል እራሱ ተዋርዶ አገር ያገር መሪዎች ሐይማኖት የሐይማኖት መሪዎች ተከታዮችን ስም ይበክላል ኢትዮጵያዊያኖች አንድ በሉት መሐረና
@NardosGebeto-yf3cx
Жыл бұрын
Ereee gn endet migerm tarik nw eyesus getaaa nw........ Be zemenachin eyesus yisebek tebarek pastor
@HanyTade-sp8fj
Жыл бұрын
That's why i like woyane ❤❤ ..korat
@peacelove5040
Жыл бұрын
መጽሃፍ ጻፍ አንድም ሳታጎድል ትምህርት ይሆናል። ግን ከድጥ ወደ ማጡ - ረልሸሹም ዞር አሉ ሆኖብሃል። ጽፈህ ክመጨረስህ በፊት ሙሉ ታሪክ እንዲሆንልህ እውነተኛውን መንገድ እንድታገኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ትምህርት ተማር።
@yadituluu4574
Жыл бұрын
very interesting story,
@ggvideonow1
Жыл бұрын
እልም ያለ ቁጭ ይበሉ።
@mikrecheru2743
Жыл бұрын
God bless u
@habeshist
Жыл бұрын
ባጃጅ ከ50 ሣንቲም 500 ብር ገባ 😂😂 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።በዛ ጊዜ ባጃጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም።አረ ህንድ አኔንጃ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ።😢
@ማር-ዀ3ጨ
Жыл бұрын
ባባጃጂ በዚያን ጊዜ ከየት ተገኘ 😂 ጋሪ ማለትህ ነው ? 😅
@Abraham7528
2 ай бұрын
ይሄንን ጉዳይ አውቀዋለሁ ዛሬም ይህ ሰው ነገሩ እንዲጣፍጥለት ውሸት ጨማምሮበታል!!! እባካችሁ በህይወት ያሉ ብዙ ሥላሉ ትዝብት ላይ ትወድቃላችሁ!!!
@sirakabebe
Жыл бұрын
ስለ ታቦት ምን ታውቃለህ ጩባ ራስ
@hana.t12345
Жыл бұрын
ሰይጣን የኛ አባት አይደለም ለኛ ኦርቶዶክስ የተጣለ አመድ ነው። ሁለት አባት አለም ስትል አታፍርም ? መፅሀፍ ቅዱስ አንተ የምትለውን አይልም ። ዲያቢሎስ ናቹ
@meisme7593
Жыл бұрын
#እንደዚህ አይነት ቱሪናፋ አይቼም አላውቅም። #በአንድ አፉ መንግስቱ ኃይለማርያም ጠንቋዮችን ጨረሰ ይላል ወዲህ መለስ ብሎ ደግሞ ለጥንቆላ ቤተ መንግሥት ተጠራሁ ይላል። በርግጥ አውሊያው ከውስጡ ሥላልወጣ እያዘባረቀው ነው።
@xFlavoriax
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@adanechemekonene7694
Жыл бұрын
He is not normal 😂😂😂😂
@S-G.19
Жыл бұрын
ምን ይቀባጥራል? ከቤቱ ወደ ቤቱ ነው የወሰደህ እሱ ነው የሚያስቀባጥርህ
@rozageberhiwot7000
Жыл бұрын
የእኔ ውንዲም አሁንም ያው እዚያው ነህ አሁንም እምነትህን መርምር ውደ እውነተኛይቷ ተዋህዶ ተመለስ *ነገ ዴግሞ በካራተ ሰይጣንን አውጣሁ ልትለን ነው
@EtanaAbeshu-hj9ge
Жыл бұрын
ጀኔራልነ ረጋሣ ጅማ የሞቱበት ጊዜ አና ኮ/ ል መንግሰቱ ሀገር የለቁበት ጊዜ ጋር ነገሩ የተምታታ አይሆንም? ምክንያቱም እነ ጀነራል ረጋሣ የተገደሉበት እና ኮ/ኔል መንግሥቱ ከአገር በወጡበት ጊዜ መካከል የጊዜ ልዩነት ስለ አለ
@kenfeab
Жыл бұрын
he is just a funny story teller . Hope no one would take him seriously
@NigistiBefekadu
Жыл бұрын
Mengsstu haylemareyam ikon isum bzhn menses yarn nber malet ihtu amelewrq yemitubal wf argf TenQay nberche here yalew Sudan tenQay hiedo bexemenie dem bexabiN MN ladrg silTaNie Liles new blog Teyqot tew silTanihn atilqeq blot qeTele yemenegstu iht malet harder nberche ahun bhywt yelecihem beTam beTam wf argf nberche mengstu lexhm new ifimie yageNew yhnn siliSi inie iraSie yeharer pji slhonkuN bedenb awqaleh Ina yh wndimacin yemilew Hulu tikikil new
@SerkalemTesfaye-n8f
Жыл бұрын
ጡቃይ
@TheodoreAklilu
9 ай бұрын
Ahunm menfesu alekekehim dingil marram kene lijwa tikrebik
@kassahungebrehiwot5604
Жыл бұрын
Men aynet Kedada New. Yehe sewye Emekededew
@GodIsWithUs4LIFE
Жыл бұрын
IS THIS PART THREE?
@AdugnaAbebe-t7q
Жыл бұрын
ታዲያ ምንድን ነው ከዚህ ታሪክ የምንማረው?
@natsahederu8950
Жыл бұрын
ከመንፈስ ወደ መንፈሰ ምንዋጋ አለዉ🙄
@tirusenumariye3541
Жыл бұрын
የዚህ ሚዲያ አላማ ግን ምንድነው። የሆነ የተሰትሀው ሚሽን ያለ ይመስለኛል። ሆን ብላቹህ ህዝቡ ውስጥ እንዲገባ ለማድረግ የምት ሰሩት ይመስለኛል። እንደውም የዚህ ሚዲያ አላማ የሴጣን መንፈስ ስራ የሚነገርበት መለያቹህ ይሆናል።
@seifumekuria6207
Жыл бұрын
ይህንን ሰው አዳምጦ ምሥጋና የሚያቀርቡትን ሰዎች ኮሚንቱ ላይ ሳነብ ከት ብዪ ሳቅኩ፣ ገና ብዙ አሉባልትኛ እና ጀዝባ ሰው አለ ለካ !
@Amhara.A.Mohammed1
Жыл бұрын
ግን እዚ ላይ #የተረዳሁት ነገር ቢኖር #የደርግ_መንግስት_የኦሮሞ መንግስት እንደሆነ ነው!. ለምን ካላችሁ የሚጠሩት ባለስልጣኖችና ጀነራሎችም ሆኑ የነሱ ጸሀፊዎች በሙሉ የኦሮሞ ስሞች ናቸው ...ገመቹ , ረጋሳ ምናምን... እና ደግሞ አሁን ያለው የአብይ መንግስት ጋ በጣም ነው የሚመሳሰሉት።
@AfritopHappyFamily
Жыл бұрын
😮😮
@munewer827
Жыл бұрын
ኧረ ባጃጅ !!!!1983ባጃጅ???🤔
@abebetasew5687
Жыл бұрын
የታሪኩን A 2 Z መጽሐፍ እእንዲጽፉ ቢሆን ጥሩ ነበር ።
@1587-fazr
Жыл бұрын
መጌ ጥንቆላ አያውቅም. 100% ጥንቆላን. ለአብይ. አህመድ. ተዉለት.
@shiferawzeru1190
Жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል በጉጉት ነው እየጠበኩኝ ያለሁት😊😊
@habeshist
Жыл бұрын
ባጃጅ ከ50 ሣንቲም 500 ብር ገባ 😂 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ለምታዳምጥ ።በዛ ጊዜ ባጃጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም።አረ ህንድ አኔንጃ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ😢
@habeshist
Жыл бұрын
ባጃጅ ከ50 ሣንቲም 500 ብር ገባ 😂😂 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።በዛ ጊዜ ባጃጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም።አረ ህንድ አኔንጃ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ
@Zizuyosan
Жыл бұрын
Gerami hiwet tark new egzabeher melkam new
@eshetugizaw-
Жыл бұрын
ይህንን ሰው ታቦተ ጽዮንን ከተሳደበ በሕላ የሚናገረውን ማመን አቅቶኛል ፡ እንዳውም ለፍርድ ማቅረብ ያስፈልጋል
@habeshist
Жыл бұрын
ባጃጅ ከ50 ሣንቲም 500 ብር ገባ 😂 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።በዛ ጊዜ ባጃጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም።አረ ህንድ አኔንጃ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደ ሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ።😢
@لينامحمد-ك4ف
Жыл бұрын
እጨት ቢሰደብስ😂😂
@NardosGebeto-yf3cx
Жыл бұрын
Mskrnetu dess yilal.... Gn mnew interview staregu wuha enkwan bitakerbu ende sewuye sint seat mulu siyawera gororow dereke eko ere asibubet le lela gize
@mulukeri9627
Жыл бұрын
ወግ ያውቃል አትጠገብ ብዬሀለሁ ቀጣዩን ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን
@alemayehubekele811
Жыл бұрын
ምን አይነት ቀዳዳ ሰው ነው😂 ባጃጅ በወቅቱ አልነበረም የ 50 ሳንቲም 50 ብር ሆነ አለ😂25፡39 ደቂቃ አዳምጡት ደግሞ የሚገርመኝ ከጥንቆላ የሚመጡ ሰዎች ወደ ፓስተርነት ይሄዳሉ ግንኙነት አላቸው እንዴ?
@hajar3573
6 ай бұрын
ሰውየው ኦሮሞ ነው በእርግጠኚነት ምክንያቱም አፄወቹን የማጥላላት ስራ ይታይበታል ጋዜጠኛዋም የሀይለስላሴን ሚስት ለማጥላላት ምክር ብል ጥቆላችሁን እዛው መተታሞች ግን አፄወችን እትኩ
@HenokKassegn
Жыл бұрын
እኔ ያንቺ ጥያቄ ደሞ እህ እያልሽ የውሸት ተረተረት ቁጭ ብለሽ ስትሰሚ በዛ ጭንቅ ሰአት አንድ ተራ ወታደር በዛ ዘመን አንድን ጀነራል ሄዶ አሪቲ ቡርቲ ወሬ ሲሰማው ታየኝ ጭራሽ አይን ያወጣ ውሸት እሱን ፕሬዘዳንቱ 3ቀጠሮ ሲይዝለት ያውም መንግስቱ ሀይለማሪያም😅😅😅
@ErmiasZeleke-jh1ql
Жыл бұрын
ere sakss tetelaleh
@kemalkak1448
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ወይ ታሪክ ግልብጥ ዓለም ምን እማይሰማ ነገር አለ ምድርና ጉዳንጉዷ😂😂😂
@saronnigatu5763
Жыл бұрын
Lamen wesht washer telalchu Almenah wasa bahewat Alaa
@Amhara.A.Mohammed1
Жыл бұрын
ደግሞ ምኑን ቱሪናፋ አቀረባችሁት!?😁
@tirusenumariye3541
Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ እራሷ የሴጣን አምላኪ ትመስላለች እየተደሰተች ነው የምት ሰማው አንድ ቦታ ሞራል ሲሰጣት አብራ የመተባበር ታሳያለች።
@لينامحمد-ك4ف
Жыл бұрын
😂😂😂አባት አለኝ😂😂
@teoted7378
Жыл бұрын
እናተ ናቻሁ ወያኔን ያሰገባችሁት ጠንቆይ ለጠንቆይ ቤት እየዞራችሁ
@sarazerai2180
Жыл бұрын
ዙሮዙሮ ሰበካ. ነው ሁሉም. ሃይማኖት ወደ ጥንቆላ ውስዶ ሌላ መስበክ. ነው
@abrhamtulu3985
Жыл бұрын
bajaj nabara wayi????????
@Naniya254
Жыл бұрын
በደርግ ዘመን ባጃጅ አለ ብሎ ነው?አልሰማሁትም 😂
@gurmug5528
Жыл бұрын
ጋሪ
@aynalemgeletu46
Жыл бұрын
Toltula nager
@لينامحمد-ك4ف
Жыл бұрын
ሴጣን በሙስሊም መፈስ ይሰራል ሙሲሊም ነዉ😂😂
@aynalemgeletu46
Жыл бұрын
MENE AYANT WASHTAME SAWE NAWE YA DERG TAFTE BTE MANGADU TAZAGA ENGE BAT KERSATIYAN ALZTZAGAME .
@EthioNur
Жыл бұрын
Bajaj ???
@gurmug5528
Жыл бұрын
ጋሪ ማለቱ ነው
@hailugebremariam6610
Жыл бұрын
ከየት የመጣ ቀዳዳ ነው እቺ ሰይጣን ከየትነው የምትሰበስባቸው።
@kalebdesta7232
Жыл бұрын
ባጃጅ በ 50 ሳንቲብ ባጃጅ ነበር😂😂😂
@millikebe3537
Жыл бұрын
Fake, no Bajaj was at that moment
@derawhan9131
Жыл бұрын
ውሸት ከረጢት፥
@habeshist
Жыл бұрын
ባጃጅ ከ50 ሣንቲም 500 ብር ገባ 😂😂😂 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።በዛ ጊዜ ባጃጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም።አረ ህንድ አኔንጃ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ።😢
@gurmug5528
Жыл бұрын
ጋሪ
@Anumma572
Жыл бұрын
Geta Yhennen Kefu Menfes Ytalelen
@azebbekele4300
Жыл бұрын
አልሸሹም ዞር ነህ አሁንም አለብህ የሚያስለፈልፍህ እሱ ነው በበበበበበ ጨጨጨጨ
@WaynshetbelayBelay
Жыл бұрын
ወሬ አለብህ ድርሳነ ሚካኤል መቁጠሪያ ውዳሴ ማርያም አጅሬው ሲለሚጠላ ነው 😂 ለማንኝውም አዳል ሞቴ ስራውን እሰራ ነው እሱ ነው መናፍቅ ያደርገህ አንድጊዜ ጠንቋይ ቤት ሰው ወስዶኝ እውቀቱ አልነበረኝም የቅዱስ ሚካኤል ስእል አድኖ ቦርሳየ ውስጥ ነበረ ጠቋዮ ቀወጠው ገጠመኝ አዳምጥ አሁንም ያው ነህ ያተ እርግጠኛ ነኝ ልጆች ናቸው ሶዶማውያን ከሆኑት መካከል
@BakiYegezu
Жыл бұрын
ቀዳዳ
@girmatimer9348
Жыл бұрын
ጋሪ ለማለት ፈልጎ ነው ባጃጅ ያለው?
@tesfaybrihane5969
Жыл бұрын
sewu abdewal libel 😂😂😂😂🇪🇷
@HenokKassegn
Жыл бұрын
ምናለ ውሸታም ሰዎችን ባታቀርቡ ምንድነው አላማቹ የሀሰት ትርክት በትውልዱ አይምሮ ውስጥ ማስገባት ፈልጋቹ ይመስለኛል ይሄ ሰውዬ እኮ ህግ ቢኖር ኖሮ ለሚያወራው የስም ማጥፋት መጠየቅ ነበረበት እናንተም በተባባሪነት መጠየቅ ነበረባቹ
@shiferawzeru1190
Жыл бұрын
ደግሜ ነው የሰማሁት ግን አይጠገብም❤❤።።
@habeshist
Жыл бұрын
ባጃጅ ከ50 ሣንቲም 500 ብር ገባ 😂 ይብላኝ አፏን ከፍታ 😮 ሀ ብላ ምታዳምጥ ።በዛ ጊዜ ባጃጅ ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም።አረ ህንድ አኔንጃ።አንተ እኮ አንተ እኮ "አባታችን" ከሚል ታርጋ "ጌታ" ወደሚል ቀየርክ እንጂ እዛው ነክ (መንጌ ሲወጣ መለስን ልያዘው ብዬ ቤተመንግስቱነ ዞርኩ ነው ያልከው) ልክ እንደዛው ነው ግዜው ጌታ ተገለጠልኝ እያልክ ነው ምትነግደው። ህዝቤ ፈጣሪ ይድረስልህ ከነኚ መተተኞች ሚጠብቅህ።😢
@Amhara.A.Mohammed1
Жыл бұрын
@@habeshist👍👍 ትክክል!
@Zizuyosan
Жыл бұрын
Ethiopia abzagnaw be kifu menfes mecgawecha new
@Ayal-dt9ni
Жыл бұрын
አፈር ብላ በመስሜዲያ ይህን ስታወራ አታፍርም ቀዳ ዳ
@DoriTewaney
9 ай бұрын
ሞኝ ህዝብ ቀላል ሰይጣን መሰብ ቀላል ይመስላቹሀል መን ተምሮ ነው ቁርአን የያሬዳዊ ትምህር ተምሮ ነው ጫት ውሸታምምም ይአይነት
@MekdesJeldu
Жыл бұрын
Yeseweyewen kutr maggnet bechal
@shebamednic3386
Жыл бұрын
Why are you bring this now, you guys bringing useless things... I really have to think twice you guys really think...
@MartaM-ov8dr
5 ай бұрын
የምታቀርቧቸዉ ሁሉ በሽተኛ
@surafelbh4055
Жыл бұрын
ምን አይነት ውሸታም ትርትር የሆነ ሰውዬ ነው በመድሐኒአለም
@Bio650
Жыл бұрын
የሆንክ ቀዳዳ ባፍህም በቂጥህም ትቀደዳለህ
@mishu372
Жыл бұрын
አንተ ብሎ ሰባኪ
@tigistuderese664
Жыл бұрын
ደግሞ ከእሱ በድፍረት የውሸት ድርሰት ከሚያነበው! አድናቂ አስተያ የት የሚሰጡት ይገርማሉ! ይህ አጭበርባሪዎችን ያበረታታል! ኧረ ሰዎች አይናችሁን ክፈቱ! ከቆርጦ ቀጥሎች ተጠንቀቁ!! ነው ሰውየው ያሰማራችሁ፣የሚከፈላችሁ ናችሁ?? በትውልድ አጥፊነት እናንተም በእግዜር ፊት ትጠየቃላችሁ!!
@jiregnatuli3604
Жыл бұрын
ውሼታም ቄጣፍ ኔሕ
@haieleysusyizengaw5065
Жыл бұрын
ቀዳዳ ጴንጤ
@tenayenedaw8167
Жыл бұрын
ምንም አልተለወጥክም ዘም ነህ መጣህ እንጂ
@messeretagegnehu6683
Жыл бұрын
የመምህር ተስፉፋዬን ግጠመ ኝ አዱምጥ ዛሩ ዘምኖ ነው ጴንጤ ያደረገህ ከመንፍፈሱ አልተላቀክም ፀበል ተጠመቅ
@negasheshetu5627
Жыл бұрын
ይሄንን ቀባጣሪ በሶ በጥባጭ ለዚህ ኝሮግራም የማይመጥን ቱልቱላ ከየት አመጣሽብን ደግሞ የውሸቱ ብዛት አያፍርም
@Ayal-dt9ni
Жыл бұрын
ሌባ
@DoriTewaney
9 ай бұрын
አንተ ሰውየ በህገ አምላክ ውሸትህ ልክ ይሁን
@Bio650
Жыл бұрын
ይሄ ወራዳ ተስፋዬ የሚባለ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት የቀድሞ ሠራዊትን ስም እያጠለሸ ይገኛል
@yiheyiswoldesellassie2157
Жыл бұрын
@derawhan9131
Жыл бұрын
ውሸት ከረጢት፥
36:23
[ አስከፊው የመናፍስት አሰራር ] "የንጉሱ ሚስት ሰው አርደው በደሙ ይታጠቡ ነበር" #2 | Emperor Haile Selassie | Pastor Tesfaye
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 26 М.
56:03
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምታመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው :: // በቂ ምላሽ // ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ:: #church #orthodox #ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
2:20:23
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
НТК Show
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:47
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
火影忍者一家
Рет қаралды 125 МЛН
00:17
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
00:20
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
超人夫妇
Рет қаралды 37 МЛН
37:21
13 አመት በጥንቆላ ቤት!! ሚስቴ ስታጓራ በጋለ ፋኖስ ፊቷን ጠበስኳት!! | Pastor Tesfaye | #ethiopia
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 13 М.
48:47
[ የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ] የሉሲፈር እና የሳይንስ ፍጥጫ!! | Lucifer | Metaphysics | Asst.Professor Abraham
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 80 М.
30:20
ታይተው የማይታወቁ ሰው መሰል ፍጥረታትን ፈተው ለቀውብናል።ንቁ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 61 М.
13:09
ሰበር ዜና-|አብይ ከመሸ ከባድ ጉድ አሰሙ-“ጭካ ያሉት ቅዠታሞች ናቸው”-‘ወደብ ለማግኘት 20 አመት ይፈጃል’-|ፊ\ማሉ ከመቀሌ ጉድ አሰሙ-|ከአ.አ ሰበር ዜና
Addis News
Рет қаралды 12 М.
42:25
"ነብይ ገቢ ይቀሰፋል!" የሁለቱ ነብዮች ፍጥጫ ህንድ ያስደገሙ ነብዮች ጉድ | Pastor Chere | Pastor Biniyam | Protestant church
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 18 М.
52:28
በገዛ እጄ ያልጠበኩት ጣጣ ውስጥ ገብቻለሁ! የ38 ዓመታት የአሜሪካ እና ጣልያን ቆይታ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 206 М.
1:11:00
እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር! #women #ethiopia #strong
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
31:06
ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ር/መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ጋር የተደረገ ቆይታ - ነፃ ሃሳብ ክፍል 2
AddisWalta - AW
Рет қаралды 236 М.
40:16
Anchor Media ''በፋኖ ተጋድሎ ውስጥ የኦሮሞ ተወላጅ የሻለቃ አመራሮች ይገኛሉ'' አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ
Anchor Media
Рет қаралды 107 М.
25:55
#Hiyaw_Mesker_Part_2 ለጥንቆላ_ቤተመንግስት ገብቼ ነበር፣ ጥንቆላን የተማርኩት ወታደር ሆኜ ነው!
GMM TV Ethiopia
Рет қаралды 41 М.
2:20:23
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
НТК Show
Рет қаралды 1,1 МЛН