ፖለቲካው ከስፖርቱ መቀዳት አለበት | | ዶ/ር ዐቢይ ጀነራሎችና ባለሥልጣናቱን የጠሩበት ምስጢር | የኦሎምፒክ ኮሜቴው ሲመለስ ኳራንቲ ይግባ

  Рет қаралды 39,884

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

Пікірлер: 277
@solomongobana5107
@solomongobana5107 2 ай бұрын
ሰዬ ወዴ ፍት ያደረከው እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ እና ከሮቤል ጋር ከሁላችንም ጋር ይሁን ሰላም ለኢትዮጵያ።!!!
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 2 ай бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ሰየ ያራዳአ ልጂ ሲፈን ትመለስ ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@watcher6397
@watcher6397 2 ай бұрын
ኧረ ገድል ትግባ ፣ ስንት ምርጥ የተደበቁ አትሌቶች አሉ ለነሱ እድል በመስጠት ውጤት ማምጣት ይቻላል ❤❤❤❤
@misganwwolda9516
@misganwwolda9516 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ከሴፈን የባሱ እረዋጮች አሉን እድል ይስጡዋቸው ❤
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 2 ай бұрын
የፕሬዚዳንቷ ስልክ መልዕክት ልብ ያሞቃል ክብረት ይስጥልን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 ай бұрын
አላህ ነው የርዳን ታምራትን የሰጠን ጀግና የጀግናልጅ ኢትዮጲያታድላ በወቅቱ ጀግና ትወልዳለች 💚💚💚💛💛💛💕💕💕ገዛህኚ የኢትዮጲያ የቁርጥቀልጅ
@hiwotlemma3159
@hiwotlemma3159 2 ай бұрын
ክብር ለኢትዮጵያዬ ሁሌም ተሸለሚልኝ ድመቂልኝ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@woldefantu75
@woldefantu75 2 ай бұрын
"ፖለቲካችን ከአትሌቲክሳችን ነው መቀዳት ያለበት" ትክክለኛ አባባል ❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rorororo7967
@rorororo7967 2 ай бұрын
ስዪሜ እና ሮቤል ሰላማችሁ ይብዛ።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ወደባችንን በእጃችን አበባው ታደሰ ምርጡ ጀነራል ለኢትዮጵያ ተስፋ መተንፈሻ ወደብ አሰብ ለእኛ እማማ ኢትዮጵያ
@gediongonfa6992
@gediongonfa6992 2 ай бұрын
የአራዳ ልጆች እድሜ ይስጣችሁ ፈጣሪ ::
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድሞቻችን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ እናመስግናችኋለን ሁሌም blessed 🙏🙏🙏🙏
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 ай бұрын
ስዬ ጀግናው የታምራትን እናት አምጥተህ አስለቀስከኝ ዛሬ ኢትዮጵያዬ ከፍ በይልን
@TadesseOli
@TadesseOli 2 ай бұрын
የፕሬዝዳንታችን ርህራሄ ፣እናትነት ፣ የድል ጥማት እና የሀገር ክብር በእጅጉ ይገዛል። ያነሳችሁት የታሪክ ፍሰትም የማያልቅ እና ዘመን ተሻጋሪ ልክ እንደ አባይ ወንዛችን ነው።
@aschalewbeyene6037
@aschalewbeyene6037 2 ай бұрын
እባክህ ስዬ የኢትዮጵያ ህዝብ ሠላማዊ ስልፍ ወቶ ከስልጣን እንድያወርደው አስተባብር። ሠላም ላገራችን!!
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
yes
@zewdua155
@zewdua155 2 ай бұрын
ቅልጥምህን እሰብራለሁኝ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ብትወጣ! ዋ ! ብያለሁ
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
@@zewdua155 ማነኝ አልክ የአሸብር ትንሹ ወንድሙ ሰይጣን መሆን አለብህ
@zewdua155
@zewdua155 2 ай бұрын
@@zd820 እንተ በንፁህ አመለካከትህ ሰላማዊ ስልፍ ብለህ ትወጣለህ:: ሌሎች ደግሞ አጋጣሚውን ተጠቅመው ለአመፅ የሚወጡ ይኖራሉ:: በዛ ውስጥ ብትጎዳ ማንን ትወቅሳለህ? እንው ከመውጣትህ በፊት ቅልጥምህን ብልህ አይሻልም? አሸብርን በስዩሜ በኩል በደንብ አስረድቶኛል : ለሱ ግን ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት ክብር መስጠት ነው:: ክራቫቱን ይዞ ጎትቶ ማውረድ ነው::
@woldefantu75
@woldefantu75 2 ай бұрын
ታምራት ቅን፣ቆንጆ፣ ሸበላ፣ ጀግና ነው ለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@woldefantu75
@woldefantu75 2 ай бұрын
ስዩም የአንተም ትንታኔ ሌላ የወርቅ ሜዳልያ ነው ትናንትን ከዛሬ የአንድነታችን ማሰሪያ ለሆነው የአትሌቲክስ ገድላችን በአለምአቀፍ መድረክ የሰጠንን ክብር ገልፀኸዋል።❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 2 ай бұрын
የሁለቱም ቅንነት ከኢትዮጵያዊነት የተቀዳ ነዉ።ይህ በሁላችን ዘንድ ይሆን ዘንድ ናፈቀኝ
@AnewarSabir
@AnewarSabir 2 ай бұрын
እውነት ነው አሰብ የሚገቡትን ኮልክሌሽን ያረግልህ ስዩሚ
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 2 ай бұрын
ስዬ ቁልፍ ሰው 🇪🇹🇪🇹👍👍👌
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 2 ай бұрын
በፕሬዚደንቷ ድሞፅ ውስጥ የእናትነት ቃና አለ ! ❤
@ElleniAbayneh
@ElleniAbayneh 2 ай бұрын
Tekekel
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 ай бұрын
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤.
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlmtshaySheferaw
@AlmtshaySheferaw 2 ай бұрын
የፕሬዘዳንት ሳኽለወርቅ ዘውዴ ድምፃቸው የኢትዮጵያ እናቶች ድምፅ ነው እናመሰግናለን
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 2 ай бұрын
ታምራት ቶላ ፀረ ኢትዮጵያዊ ኃይሎችን ነው።
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 ай бұрын
ስዬምየ እና ሮቤል ቀስቶ ሰላምችሁ ይብዛ የሼቴ አባት እኔ እንደ ኢትዮጵያዊ ተቃጠየ ነበር ታምራት ቶላ እንባይን አበሰው 😭አመሰግናለሁ ታምራት ቶላ🎉❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ቀን አለ ገና ቀና በል ኢትዮጵያ ስዩም ተሾመ የእሸቴ አባት የማሸነፍ ምልክት
@androidhs5860
@androidhs5860 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስዬ አለምነህ ያለው ትክክል ነው 🌹🌹🌹
@ShimlesYimer-d1h
@ShimlesYimer-d1h 2 ай бұрын
ስዬ አናመሰግናለን
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 2 ай бұрын
አላህ ሰላማችሁን ያብዛልን 🤲 ስዬ 👋🥰❤️ ሮቢ 👋🥰❤️ ወፉ🐦 📷 👋🥰❤️
@wondwossenachalu347
@wondwossenachalu347 2 ай бұрын
ስዬ ሁሌም ይመችህ
@Markanberihun
@Markanberihun 2 ай бұрын
ሰላም ስየ ሮባ ሰላም ብለናል❤❤❤🎉🎉🎉
@YONASAgidew
@YONASAgidew 2 ай бұрын
እውነት ነው መማር በሽታ በሆነበት ዘመን አለመማር ከቅንነት ጋር ይበልጣል
@efoytabuche7282
@efoytabuche7282 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ፕረዚዳንታችንን
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ስየ ገመትክ ተባረኩ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 ай бұрын
ወያኔን ፣ ሸኔንና ፣ ፋኖን ልምምጫ ሳይሆን በእርግጫ 🤔👍🤔 እያሉ እንዲወድሙ በማድረግ ብቻ ነው አገርና ህዝብን ወደ ሠላምና ፀጥታ ለመመለሰ የሚቻለው ፣፣፣ ይብቃ 🙏🙏🙏🙏
@aziamshy-sn6rx
@aziamshy-sn6rx 2 ай бұрын
She isn't only president for us she is our mom we've most respecting person
@s_adam6858
@s_adam6858 2 ай бұрын
ሰላም ስዬ፤ ሰላም ሮቤላችን 💚💛❤️ ኳራንቲኑ 😂 ተመቸኝ 🇪🇹
@tsedaybogale6606
@tsedaybogale6606 2 ай бұрын
ስዬ እና ሮቤል ያራዳ ልጆች ወፍዬን ጨምሮ ፍቅር ናችሁ
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 2 ай бұрын
እውነት ብለሐል ስያሜ ተማርኩ የሚለው ነው ኢትዮጵያ ለማፈርስ እየተጣጣረ ያለው
@kediyas4605
@kediyas4605 2 ай бұрын
ክብር ለክብርት ፕረዚዳንት ሳህለወርቅ🙏🙏🙏 ❤❤❤ ክብር ለአባ እሸቴ ( አባ ተንትን ) ና ለመላ ባልደረቦቹ 🙏🙏🙏❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ቅስም አይሰበርም የነሱ ቅስም ተሰበረ ስየ ያራዳአ ልጂ እውነቱን አሳየህ ኢትዮጵያውነት የማሸነፍ ሚስጥር
@captainayub6482
@captainayub6482 2 ай бұрын
ወንድም አለም ብስጭትህን ባሽሙር ትገልፃለህ ያስታውቅብሀል ጣለው ይጉዳሀል ነፃነት ብለሀል!! 🕊⚖️🙏🏽
@abunu-ty5rv3vh9e
@abunu-ty5rv3vh9e 2 ай бұрын
ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ እናታችን እንወድሻለን
@danieladago4506
@danieladago4506 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@foadnasir216
@foadnasir216 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ሱዬ እና ሮባ ኑሩልን ❤❤❤ኢትዮጵያ ሁለም ታሻንፈለች🎉🎉🎉🎉
@abdurazaknasir8699
@abdurazaknasir8699 2 ай бұрын
ይህን ለምታዩ ሁሉ ሰላም ይሁን ስዬና ወፉን ጨምሮ✌️ጓድ አሸብር ኦሎምፒካዊ ሳቮታጅ ነው የፈፀመብን😡😡
@MesayBeza
@MesayBeza 2 ай бұрын
ልክ እንደእናት አይነት አነጋገር እና ደስታ ነው የፐሬዝዳንቷ ይች ናት ኢቲዬጰያ ስዬ
@abdurahmanmohammedsani343
@abdurahmanmohammedsani343 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊት አሸንፋ ኢትዮጵያ የተሸነፈችበት ስየ የአራዳ ልጅ!
@yonasbacha5564
@yonasbacha5564 2 ай бұрын
ሰዬ ልክ ልካቸውን ንገራቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ezu867
@ezu867 2 ай бұрын
ስዩሜና ሮቤል ያራዳ ልጆች ወተት በማር ጠጡ ።
@Vetsurgeryethiopia1
@Vetsurgeryethiopia1 2 ай бұрын
ክብርት ፕሬዚዳንት እግዝአብሔር ይባርኮት።
@etichahabtamu7475
@etichahabtamu7475 2 ай бұрын
🎉🎉 👋 👋 👋 Seye Robel 🎉🎉🎉Kebir le ETHIOPIA 🇪🇹 ♥️ hagerachin 🎉🎉🎉
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ሰው የተከበረበትን ሀገር ኢትዮጵያን ወያኔ መቶ አዋረደን እንደ ሀገር ስየ
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 ай бұрын
አቦ ይመችህ ስለ ማራቶን የሰጠሀን ትንታኔ አረካኝ
@berhanudema8941
@berhanudema8941 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🎉🎉🎉 አሸብር የሚባል ሰውዬ ግን በእውነት በእህውቱ ሳይሆን በስራው ይጠይቅ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂❤🎉🎉🎉🎉 ገደም ነው 😢😢😢😢😢😢😢
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 2 ай бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ምሣሌ1 :7❤
@DesalegnGebeyehu-q8b
@DesalegnGebeyehu-q8b 2 ай бұрын
Seyume ሰላምህ yebza
@semerefeleke5415
@semerefeleke5415 2 ай бұрын
Seyoum Anbesaw Berta ❤️♥️❤️
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 2 ай бұрын
ለኢትዮጲያችን🇪🇹 ክብር መጨነቅ አሁን ነው። ነገ አንገት ላለመድፋት ዛሬ ማፊያውን ከስልጣን ማውረድ ግዴታችን ነው። ማፊያው አሸብር እስካለ ድረስ ብዙ የ #ሲፈን_ሃሰን አይነቶችን እናጣለን💯 ኢትዮጲያዊያን🇪🇹 አትሌቶች ወደው ሳይሆን ተገደው ሌላ ባንዲር ለብሰው ሲወዳደሩ አይናችን ደም ለብሶም ቢሆን ማየታችን አይቀሬ ነው።
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 2 ай бұрын
ይሔን አጋስስና ባለጌ የወያኔ ግልገል ነቅለን መጣል አለብን
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
ግድ ነው ሁላችንም በአንድ ድምፅ
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 ай бұрын
ድኻ የሃሳብ ድኻ ተማር!!!!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
አርዓያነት ፀሎት አሸናፍነት ኢትዮጵያ ለታሪክ አስቀመጠች የታምራትን ውለታ ለሀይሌ የሰጠውን መልስ
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
መድሐኒአለም ይፈንቅላቸው
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
እንደ ሰው ነው ያወሩቱ ወይዘሮ ክብረት ይስጥልኝ
@FasikaCom
@FasikaCom 2 ай бұрын
አቶ ሥዩም ተሾመ፣ሮቤል ምትኩ ሠላም ለእናንተ ይሁን፦ የምታቀርባቸው ትንታኔዎች ፣ለሕዝቡ የምትሰጣቸዉ መረጃዎች እጅግ ጠቃሚ ያወቀበት የምጠቀምበት ምርጥ ነገር ነዉ ። በርታ አሸብር የተባለዉ አሸባሪ የኦሎምፒክ ዉድድር ተሣትፎ ነዉ አለን የስሙን ትርጉምና እንደት ይኸ ስም ልወጣለት እንደቻለ ብታወቅ ጥሩ ነበር።
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 2 ай бұрын
ስዩዩዩዩዩሜ ሮባላላላላላ ሰላማቹ እደሳር ቅጠል ይብዛዛዛዛ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ታምራት ለሀገሩ ተጠባባቄ ሆኖ ተሰልፎ ግን ወርቁን አመጣ
@segnitolcha9880
@segnitolcha9880 2 ай бұрын
ስዩም ና ሮቤል ሮባ አድናቅያችሁ ነኝ።ለኛ ኦሎምክ ተሳትፎ ሳይሆን ተሰጥኦ መሆኑን አለምነህ ዋሴ መስክሯል አሸብር አሸባሪው ግን ተሳትፎ ነው በማለቱ ብቻ ከነነብሱ ተቀብሮ ጭንቅላቱ ላይ ጨው ተነስንሶ ላሞች ስልሱት ባይ ቁጭቴን ተወጣሁ ማለት ነው ።ድል ለኢትዮጵያችን።
@Ethiopian21YouTube
@Ethiopian21YouTube 2 ай бұрын
ስዩም ምርጥ ተንታኝ ❤
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
በጣም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሰዩም
@Yenyemariamlij
@Yenyemariamlij 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች🙏🇪🇹
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ጃ ያሉቱ ጌታ ይመስገን አሉቱ ለአበበ ቢቄላን ያኔ ስየ
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ 2 ай бұрын
ስዬ ይህቺን ባትላት የመረጃ እጥረት ገጥሞህ ሊሆን ስሚችል ይቅር ብዬሃለሁ! ጀግናዋ አትሌታችን ትእግስት ውድድሩን በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን አቋርጣ መውጣት እንደማትችል surgery እንደሚገባ ታካሚ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ኮሚሽን አስፈርሟት እንድትሮጥ ማድረጉን ጆሮ አይሰማው የለ መቼም ለነገ የቤት ስራህ ነው ስዬ ተዘጋጅበት!!!!!
@SolosoloDebisa
@SolosoloDebisa 2 ай бұрын
አሸብር እና ጀሌወቹን እግ ይጠይቅልን
@markosalemayehu
@markosalemayehu 2 ай бұрын
ታምራትን ከፍ ከፍ ያረገው እግዚአብሔር ነው ምን አልባት ሰው ዝቅ ሊያረግሕ ይችላል ሁሉም በምክንያት ነው።
@miliyon938
@miliyon938 2 ай бұрын
ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል ምትኩ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🙏🙏🙏
@zewdituyitref6774
@zewdituyitref6774 2 ай бұрын
ስዬ,ሮቤሎ እና ወፍ መልካም ሰኞ ❤❤
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉን ይችላል
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 2 ай бұрын
ሱይሜ እኛ እኮ እንዲህ ያለ ፖለቲካዊ ግንዛቤ ነበር የነበረን ።ሀይለስላሴ ከፈረንጆች ጥበብና ስልጣኔያቸውን ተምራችሁ ኑ ብለው የላኩአቸው ወገኖቻችን ለእኛ ሀገር የማይበጅና የማይጠቅም ያውም በሚገባ ያላወቁትናና ያልተረዱትን ፖለቲካዊ ፍልስፍና ይዘው መጠው ይህው እስከዛሬ ያስለቅሱናል ።የእኛማ ፖለቲካ ማራቶንን የመሰለ ነበር ።አይ ነዶ!!!።
@foziatabit8428
@foziatabit8428 2 ай бұрын
ሠላም ስዩሜ ሮባ እንኳን ደህና መጣህ ላለፈው ክረምት ቤት አይሠራም ለሚቀጥለውአንፍሳቹህ አውጡት ለኢትዮጵያ እንቅፋት የሆኑትን አንቀርቅባቸው ደግ ዜና ይዘህከች በል።❤❤❤❤❤
@biniamer
@biniamer 2 ай бұрын
😢በብሄር ስልቻ ያልተመዘነ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነት የነ አቤ የነ ማሞ የነ ምሩፅ የነ በላይነህ ዲንሳሞ ቱርቦ ቱሞ ፊጣ ባይሳ አሰፋ መዝገቡ ገብረእግዚአብሄር ሀይሌ ገብረስላሴ ሚሊዮን ቀነኒሳ እና የስለሺ የሌሊሳ ነው ደሬ ብራኔ ጥሩዬ ጌጤ ፋጡማ ቁጥሬ መሲዬ ለተሰንበት ጉድሀፍ ሌሎችም ነው
@BettySaid-xd9mx
@BettySaid-xd9mx 2 ай бұрын
Lek belkal wendemi sssssyyyyyy❤❤❤❤❤❤❤
@almazadmike7734
@almazadmike7734 2 ай бұрын
አይ ስዬ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 ай бұрын
FERAWENY AYEZOSHE WE GONE SEE YOU NEXT OLYMPICS BE STRONG❤🙏
@KirosMehawi
@KirosMehawi 2 ай бұрын
ስያችን ሮቢቢቲቲ❤❤❤❤❤❤
@wechecha
@wechecha 2 ай бұрын
አቶ ዋሚ ቢራቱን ምን አለ ብትአቀርቡዋቸው::
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 2 ай бұрын
ፕሬዝዳንቷ የሰሩት ስራ እጅግ በጣም የሚያኮራ ስራ ነው ። ከዚህ በላይ እናትነት የለም ማንም ሊያደርገው የማይቻለውን የኛዋ እናት አደረጉይ ።
@habibhasen1379
@habibhasen1379 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ስዬ ያራዳ ልጅ 👂💚💛❤✍️
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 2 ай бұрын
ሰዩሜ አንተን ሁልጊዜ የማደንቅህ ወገን ነህ❤🎉 የፕሬዘዳንትዋ ንግግርና የዓለምነህ ዋሴ ትንታኔ ተደማምሮ የኢትዮጵያን ህልውና ከሥር መሰረቱ ባጭሩ የኢትዮጵያን እሴትን ከብዙ በጥቂቱ ይገልፀዋል:: 🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@adanechwordofa7886
@adanechwordofa7886 2 ай бұрын
Thanks for sharing 👍 I was crying when I watched this video. God bless ethiopia 🇪🇹
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ቅድም አለምኔ ዋሴ ያለ ነገር መጣአ ለሀገር ቅን መሆን ወይ ቅንቅን መሆን
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 2 ай бұрын
ስዬዬዬዬ ና ሮቤል ሰለም ነው። በአትሌትክስ ውስጥ ያለውን ችግር ለመጨረሻ የሚቀርፍ ይሆናል ማንም ሰው ከኢትዮጵያ አይበልጥም። በአትሌቲክስ ውስጥ የሀገር ፍቅረሰ ና እርስ በእርስ ፍቅር እንዲኖር መስራት ይጠበቅብናል ግብረገብ አንዱ አንንዱን መክበር መከባበር ሁሉም ለኢትዮጵያ እኩል እንደሆነ ማስተማር። ጥሩ ውጤት ስለሚያመጣ። ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከበብራ ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን 💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ክብሩ የኢትዮጵያ ነው ደራርቱ ብትሮጥም ከተሸነፈች ካሸነፈች
@habibjemal5638
@habibjemal5638 2 ай бұрын
ሰላም ስዬና ሮቢ! ተኝተህ አመለጠህ እንጂ ኮሜንታተሩ ማራቶንን ከአበበ ቢቂላ ጋር የኢትዮጵያ ባህላዊ ውድድር እንደ ሆነ፤ Cultural, Financial and Historical መለያችን እንደሆነ ደጋግሞ ሲናገረው ነበር!!!❤
@mesfindessalegn-xx4oh
@mesfindessalegn-xx4oh 2 ай бұрын
ለአበበ በቂላ እና ለአትሌቶቻችን መሀል ከተማ ሀውልት ይቁሞላቸዉ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ካለዝያ ወጭውን ይክፈሉ የደሀ ኢትዮጵያው ህዝብ ከመቀነቱ ፈቶ የሰጠውን ዶላር የበሉቱን ይክፈሉ
@johnseid2199
@johnseid2199 2 ай бұрын
Good to hear
@ashagrebezabih6568
@ashagrebezabih6568 2 ай бұрын
በ ፓሪስ ኦሎምፒክ ኢንጆይ ያደረገው እና ትዝታ ያለው አሸብር ብቻ ነው።
@tbgh215
@tbgh215 2 ай бұрын
ኧረ ተው ስዩሜ ኧረ በፈጠረህ ! አበበ ቢቂላ ማን ስለነበር ነው ያሸነፈው? ኢትዮጵያዊነት ፀጋ ነው! ኢትዮጵያዊነት በረከት ነው! እንጂ ልምምድ አይደለም ።
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 2 ай бұрын
yes you are right you are really intelligent woow you bring Thing to the point no more no less and i like that i really like to hear you talk i am your big fan for sure
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 2 ай бұрын
አሸባሪውና ሴሰኛው የወያኔ የእንግዴ ልጁ አሸብር should be in jail!!!
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,9 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 59 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 49 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 50 М.