ለጾም በፍጥነት ልትሰሩት የምትችሉት ምርጥ የእንጀራ ፍትፍት አሰራር

  Рет қаралды 36,596

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
ሁሌም በጣም ቆንጆ ምግቦችን ነው የምትሰሪልን thanks ሜሎን
@cokim4480
@cokim4480 2 жыл бұрын
ዛሬም በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ የሰራሽዉ። እጅሽን የባረክ። ግን Rosmarin የመጥበሻ ቅጠል ትያለሽ መጥበሻ እኮ ቡረቱ ዕቃዉ ነው። የጥብስ ቅጠል ነዉ የሚባለው።
@maraki652
@maraki652 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ለየት ያለ አሰራር አሳይተሽናል እናመሰግናለን እህቴ እኔም ሰርቸ እሞክረው አለሁ 👌👌👌ያስጎመጃል ሲያውት የጤና ያርገው እጀሽ ይባረግ 👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ኡሚ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ሚሉዬ የሚያምር ፍትፍት ነው እጅሽ ይባረክ በፆም ሰአት አስፈላጊ ነው ተባረኪ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሜሊዬ እህቴ!! ዋዉዉዉ! ከሚገባው በላይ በጣም ቆንጆና ለጤና ተስማሚ አድርገሽ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በተለይ ለፆም አማራጭ ቆንጆ ነው በጣም የወደድኩት የህን የመሰለ የሽንብራ ፍትፍት ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌😍😍
@haimihaimanot2890
@haimihaimanot2890 2 жыл бұрын
Thank.uuu marye enema be mastawesha eyetsafku new hager bet sgeba lemesrat videochshin 😍😀😀😀
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
My beautiful sis with yammy food as always. Thanks
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ዛሬ እኔ ሽንብራ ዱቤ ፉል ነው የሰራውት ሜሊዬ 💖 የተረፈኝ ሽንብራ አለ ፍትፍቱን እሰራለው የእውነት አሰራርሽን ስወደው 🙏❤
@SparkEntertainment45
@SparkEntertainment45 2 жыл бұрын
የምስር ወጡ በጣም ያምራል ዶሮ ወጥ ይመስላል አሰራሩን አሳይን እኔ ምስር በጣም እወዳለሁ ፍትፍቱን ግን ነገ እሰራዋለሁ ዛሬ ሽምብራውን ዘፍዝፌው አድርና
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ውይ ጥበብዬ ሰርቻለው ቀደም ብዬ በተለያየ መልኩ ሲትችዪ እይው ትወጅዋለሽ
@simrtgetahun5034
@simrtgetahun5034 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥነሽ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ዋው ሜሊዬ እንዴት ያምራል መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት ማለት ይሄን ነው ባለሙያ አረክሽኝ ተባረኪልኝ
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
ውዳ እህቴ በርችልኝ ዋው እጅሽ ይባረክ ምርጥ ስራ ሚያሚ ምራቄን አስዋጥሽኝ እማ♥♥
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
Meluye ejish yibarek eskimokirew chekuyalehu yene balemuya ❤🙏
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ልክ አልሰራሽም አሁን ደግሞ ገብቼ ይሄን ልሰራ ነው ... ቆንጆ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ኪኪኪ አይለመደኝም ሁለተኛ ማክቤልዬ
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር ነው የኔ ውዴ እናመሰግናለን እናተም ወደኛ ጎራ ይበሉ🙏💖😍
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ሜሉ ቅልል አድርገሽ ነው የምትሰሪው ሙያ መቼም አለሽ ግን ሁል ግዜ ያሳደጉሽን ይህንን ሁሉ ነገር አስተምረው ሊመሰገኑ ይገባል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሀንዬ
@bilenfanu8524
@bilenfanu8524 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ
@tg5355
@tg5355 2 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ነው የማመሰግንሽ እኔ ከአንቺ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረኪ!!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ቲጂ
@dhainicell8031
@dhainicell8031 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ አንደኛ ነሽ እናመሰግናለን❤❤❤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ሁሌም የኔ ባለሙያ ነሽ ነገ እሠራዋለሁ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
ሜላትዬ በጣም በጣም ይጣፍጣል ስትይን እኔን በጣም በጣም ራበኝ ስትቀምሽው በጣም ይስጎምጃል 😋😋😋❤️👌🏾ሰላም ዋይልን 🙏🏾
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ 2 жыл бұрын
በተረፈ በርች እህቴ
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
ዋው አመሰግናለሁ
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 2 жыл бұрын
በርቺ !!!
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 2 жыл бұрын
Tebareki melly
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ማሪያ
@yewubdarlemma6225
@yewubdarlemma6225 2 жыл бұрын
ሜሊ በጣም ምርጥ ሰው ሁሌ ተከታይ ሽ ነኝ በርቺ እወድሻለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ክበሪልኝ የወብዳር
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
ሜሉ ጥያቄ አለኝ ባልሺ ነጭ ነው ወይሥ ሀበሻ መቸም የሀበሻ ወዶች የተለየ ነገር አይቀዱም ብየ ነው እኔ የምሠራውን ሁሉ ከልጀ ጋር ነው የምንበላው እሡ ቀመሥ አርጎ ትውት ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሀበሻ ነው ውዴ ግን በደንብ ነው የሚመገበው አድንቆ ።ምናልባት ቤተሰቦቹ እዚህ ስለሆኑ በግዜ አስለምደውት ይሆን አላውቅም
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አወ በግዜ ለምዶ እጂ ሺሮ እጀራ አልጫ ጥብስ በብዛት የሚወዱት የኛወቹ😁😁😁 የሆነ ነገር ሥርቸ ሣቀር አጨማለቅሺው ሙያ ዜሮ ይለኛል😁😁😁😁 ሺሮየን ግን ሳትበስል እኳ ባቀርብለት ዋው ዛሬ ደሞ አሣምረሻታል ብሎ ነው የሚመገባት😁😁😁😁
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 жыл бұрын
ዋው ሲያምር 😋👍
@elsatsehayegebrmdhin4680
@elsatsehayegebrmdhin4680 2 жыл бұрын
Milly berkti..hule endndtgrmku new...anchi gar kelal new enate ❤️🇪🇷
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 жыл бұрын
Yenae Balemoya it looks awesome as usual 👏👍
@muhammadalfadel259
@muhammadalfadel259 2 жыл бұрын
መልካም መአድ ዋው ላኪልኚ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እልክልሀከው ተካፍሎ መብላት ባህላችን ነው
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
Thank you for sharing gobez berchi 🙏❤️🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ዛዮንዬ ከልብ አመሰግንሻለው የዚህ ሰሞን ምግቦች ላንቺ ናቸው የጾም ስለሆኑ
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
I love very good fetefet cost I like it 😋👌
@bisratsu4859
@bisratsu4859 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናቴ !
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ብስሪ
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 2 жыл бұрын
Thank you so much. ❤️
@woyeneshetasefa6664
@woyeneshetasefa6664 2 жыл бұрын
Betan konjo fitfut yomeslal! Neger gin shimbirawun sitkekiyi alayewum; tezefzifo bicha new yemichemerew????
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
በደንብ እይው ወይንሸት ቀቅዬዋለው
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 2 жыл бұрын
Thanks Meluya
@firehiwot2197
@firehiwot2197 2 жыл бұрын
ስትሰሪው ገና የሚጣፍጥ ነው የሚመስለው ልክ እኔም ልክ እንደ አንቺ አርጌ እሰራውና ትክክል የማስበው ጣእም ይመጣልኛል
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት 2 жыл бұрын
የኔውድ ጎበዝ የሺሮ ምጥን አሳይን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ ወለተ ሽሮ በቅርብ አሳያለው
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
watching 👀
@tupe5270
@tupe5270 2 жыл бұрын
ሜሎ ምንግዜም ልዪ ምግብ ናው የምትስሬው
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ 2 жыл бұрын
ውድ እህት ወድሞቼ እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው እንጩኸላቸው እኛ ካልጮህንላቸው ማን ይጮህላቸዋል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች
@dawitterefe8371
@dawitterefe8371 2 жыл бұрын
የድስቱን ጆሮ በጅሽ አትያዝው እንዳያቃጥልሽ ብዙጊዜ እርር አድርጎኝ መስራቱንም ተውኩት
@ganootube7855
@ganootube7855 2 жыл бұрын
Gaalltomii
@tewhdawitgual6413
@tewhdawitgual6413 2 жыл бұрын
ስላም ሚሊ ምን ትይኛለሽ ዝንጅብል ስበላ አይኔ ያቃጥለኛል ደግሞ ደስ ብሎኝ በምግብም በሻይም እጠጠዎሎ ግን ስውነቴ እሳት ነው በዛም ላይም እንቅልፍ ያሳጠኛል ለምንድነው ከሁሉ አይኔ የሚያቃጥለኝ እንደ እሳት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አለርጂ ሊኖርሽ ይችላል ወደሀኪም ሄደሽ መጠየቅ እስክትሄጂ ድረስ ግን እንደዚህ አይነት ምልክቶችን ካየሽ ከምግብሽ ውስጥ ማስወገድ አለብሽ ምንም ነገር ቢሆን ጤናችን ላይ እክል እንደሚያደርስ ከተረዳን ያንን ነገር ማቆም እና ለመፍትሄው ደግሞ ሀኪም ማማከር አለብን
@hababiy9747
@hababiy9747 2 жыл бұрын
ሜሉ ሰርቼ ጣዕሙን በሇላ
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ግን ሲርበኝ አላይም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ምስርዬ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
❤🌹👌
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ሜሉን 100,000 እናድርሳት እባካችሁ ሁላችንም share እያደረግናት
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
አዎ እህቴ እውነት ብለሻል ሜሉ ከዛም በላይ ይገባታል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቶቼ
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 2 жыл бұрын
እጅ ይባርክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሳራ
@maredesta4472
@maredesta4472 2 жыл бұрын
yene balmuey nurelegn
@habtomhaile6016
@habtomhaile6016 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🥰
@sadaadam1054
@sadaadam1054 2 жыл бұрын
Yemmy thanks 🙏 seysgomeje
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 2 жыл бұрын
👌👌👏👏👍👍🥰🥰
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@azooz515a
@azooz515a 2 жыл бұрын
🥰🍎
@shironganga1395
@shironganga1395 2 жыл бұрын
Your recipes are also keto friendly 🥰 just love it
@salemisfamily708
@salemisfamily708 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️🇪🇹
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@dawitterefe8371
@dawitterefe8371 2 жыл бұрын
ሴትነት ተክነሽበታል ምትሰሪው ሲያዩት ያጠግባል ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ዴቭ
@lemeja6589
@lemeja6589 2 жыл бұрын
እህቴ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበዪ። ስትቀበዪ፦ 1ኛ የእግዚአብሔር ልጅ ትሆኛለሽ። 2ኛ ከገሐነመ እሳት ከሲኦል ያድንሻል። ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ ¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 743 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 88 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 55 МЛН
የስጋ አልጫ ወጥ አሰራር
14:26
Melly spice tv
Рет қаралды 391 М.
Veggies soup 🍲/የአትክልት ሾርባ
3:52
Emu Meklit
Рет қаралды 240
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 732 М.