No video

ለአይረን እጥረት የደም ማነስ መመገብ ያለባችሁ እና ፈፅሞ መመገብ የሌለባችሁ ምግቦች| Best food for anemia and foods you must avoid

  Рет қаралды 31,607

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Жыл бұрын

#youtube #Anemia #የደምማነስ
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/Healthedu...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes

Пікірлер: 91
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@mesertg43
@mesertg43 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህን እዴት ላናግርህ
@piadam2720
@piadam2720 Жыл бұрын
Enem tyake nbregn
@Ametube-ws7dg
@Ametube-ws7dg 6 ай бұрын
እሽ ዶ/ር ለምትሠጠን ትምህርት እናመሠግናለን እኔ ፀጉሬ በጣም ይነቀላል መፍቴሔው ምን ይሆኔ
@MulualemDemesse
@MulualemDemesse 11 күн бұрын
Ebakh melslg lja 3 ametu new mgb aybalm ena yedem mans yazaw mn marwg edalbg enaja betam teshankug
@workutiku6223
@workutiku6223 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ጥያቄ አለኝ አብዝቶ ያዛጋኛል ምን ይሆን ምክንያቱ እና መፍትሄው አመሰግናለሁ
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg Ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-rg4hi9ds6q
@user-rg4hi9ds6q 8 ай бұрын
ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
አሜን አመሠግናለሁ!
@himi8691
@himi8691 7 ай бұрын
እኔምላድርግልጀአለበት
@fikrfkr2783
@fikrfkr2783 2 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር እንኳን ደህና መጡ እናመሰግናለን 🙏💓
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
የተፋሽ ሰው አለሽ ግን
@fanalulu8518
@fanalulu8518 9 ай бұрын
How about ginger tea and lemon tea??? Thank you
@ThankyouLord-yj8gj
@ThankyouLord-yj8gj Ай бұрын
Thank you
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለወ
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር
@muridaheru3918
@muridaheru3918 8 ай бұрын
ዶክተርዬ ተባረክ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ቀጥልበት🙏 አንድ ጥያቄ አለኝ አተለፈኝ plz ከ አንድወር በፊት ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር እናም የ አይረን እጥረት ደማነስ አለብሽ ብለዉኝ ለ 3የሚሆን መዳኒት ሰጡኝ እናም በስራት እየወሰድኩ ነው ገን በጣም እራሴን ያመኛል ያዞረኛል የመርሳት በሃሪም ኢታይብኛል ምን ላድርግ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Thank you Doctor 💊🙏
@sebliwengel6314
@sebliwengel6314 Жыл бұрын
Leliji akure ater aja ena key tif bizetat tiru nw l iron
@asmaredi4643
@asmaredi4643 Жыл бұрын
Salem Doctor endat sanbtek fatri birtatun yasteh
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም ከልብ አመሠግናለሁ🙏
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
በጣምምም እናመሠግናለን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እኔም አመሠግናለሁ
@holyland5716
@holyland5716 Жыл бұрын
Enameseginalew doctor eine kenin teazenal yewetet tawaxio ena lewiz medihanit eske micheris new mayteta weys hule new
@user-lw3qz1ww6z
@user-lw3qz1ww6z 4 ай бұрын
እኔ ስወልድ 0 ገብቸ አሁን ትንሽ ነው የጨመርኩት አሁንም ፀሀይ ሲመታኝ ተቀምጨ ስነሳ በጣም ነው አዙሮ የሚጥለኝ ደሜ ምንም ልክ እደኖርማን ሰው አልሄን አለኝ እፍ ሰውነቴ ወፍራም ደሜ ባዶ
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 3 ай бұрын
በውሥጢ አዋሪኝ
@bereketyibrah290
@bereketyibrah290 11 ай бұрын
እንዴት ወተት ኣይረን ኣይሰጥም የእንስሳ ውጤት ኣደለም?
@abduhusen9310
@abduhusen9310 Жыл бұрын
ene dem anes alebign betam yezoregnal lela beshit new irasu demanes new
@user-fs7mk7bp5h
@user-fs7mk7bp5h Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እኔም አመሠግናለሁ
@tsegagirmay845
@tsegagirmay845 Жыл бұрын
Thank you Doctor 🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
Most welcome!
@piadam2720
@piadam2720 Жыл бұрын
Ebakh doctor l liver cyist madreg yalbnn ngeregn
@senaoromo3522
@senaoromo3522 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እኔም አመሠግናለሁ🙏
@hilanhilan5
@hilanhilan5 5 ай бұрын
Dakwtar enamsagenalan batam teru tmeret naw
@asmaredi4643
@asmaredi4643 Жыл бұрын
Salem Doctor
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም ነው?
@hawa-ne
@hawa-ne 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶከተር እኔስ መላው ጠፋኝ ያለሁት በስደት ነው ሀኪም ሄጄ የሶስት ወር መዳኒት ሰጥተውኝ ነበር ግን ሊሻለኝ አልቻለም 😢😢😭
@HanaBaye-el7fc
@HanaBaye-el7fc 5 ай бұрын
እኔም አለብኝ
@lidiya727
@lidiya727 3 ай бұрын
ሻይና ቡና ፈጽሞ ነው የምናስወግደው ወይስ አብረን አለመውሰድ ነው
@user-td8bv4jv5k
@user-td8bv4jv5k 4 ай бұрын
Er amognale eyewosdeku nw
@user-cj4kb2ss7i
@user-cj4kb2ss7i Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ ግን ወተት የአይረን እጥረት አይተካም ማለት ነው
@emmabethmohammed1502
@emmabethmohammed1502 Жыл бұрын
የእጅ መዳፍ ድርቀት እና መፈርፈር ነጭ መሆን እና መላላጥ መፍትሄ ካለህ ንገረን
@user-lu9so9lr8u
@user-lu9so9lr8u Жыл бұрын
Amsegnalwe d,r seflgwe yanibrwe NW lemtwna emlsalwe thanks
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ🙏
@user-lu9so9lr8u
@user-lu9so9lr8u Жыл бұрын
@@healtheducation2 አይርን እራስ ምታት ማለትም በጣም ወጥሩ የሚይዝ በቃ ለመግለፅ እርሱ ያስቸግራል በጣም ነው እራሴን የሚመኝ አፍንጫይን እርሱ ይፍናኝል ግን ተመርምሪ አይርን እጥረት አለብሽ ተብይ ለ3ወር Hemogolbine ወስጂ ጨረስኩኝ ግን እንደ በፊቱም ባይሆንም አሆንም ይመኛል በተለይ ሰሞኑን እርሴን በጣም እየመመኛ ነው
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሻይ በወተት አይጠጣም ሌላው የደማነስ የአይረን ጥረት አይድንም ወይ?
@astertefera3904
@astertefera3904 Жыл бұрын
Docter ene ye 4 wer erguz eyalehu dem manes ezogn neber enam temermre iron setewgnal ahun alkoal gn ahunm yamegnal beza lay wetet teche tebyalehu mn mareg alebgn
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
Wetet calcium እጥረት ካለብሽ አዎ ግን ከአይረኑ ጋር መወሰድ የለበትም በ 2 ሰዓት ልዩነት ነው መጠቀም ያለብሽ! በተጨማሪም በድጋሜ መመርመር አለብሽ! Hemoglobin test አድርጊ
@sofiaaa9771
@sofiaaa9771 10 ай бұрын
በአላህ ሠዉነቲ ዛለ ምይሆን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
እኔ ሰውንቴ ቶሎ ይዝልብኛል በፍት እንዲ አነበርኩም የመዳም ቅመም ነኝ ስመርመር የአይርን እጥርትና ደም ማነስ አለብሽ ተበልኩ
@user-hq4fl6ks4i
@user-hq4fl6ks4i Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ነፍሰጡር ነኝ ከፅንሱ ቦታ ውጭ ስጋ ነገር አለ ተብዬ ነበር እና አራተኛ ወር ከገባሁ ቡሐላ በጣም ያመኛል መሐፀኔን ከእምብርቴ በታች አላንቀሳቅሰኝ አለኝ ስራም ተውኩኝ ምን ባደርግ ይሻላል ፕሊስ መልስልኝ
@emmabethmohammed1502
@emmabethmohammed1502 Жыл бұрын
እህቴ ውሀ ንፁህ ወሀ በደንብ በቀን የቻልሽውን መጣት አለብሽ ምንአልባት የሽንት ውሀ እጥረት ሊኖርብሽ ይችል ይሆናል እናም ምርመራ አድርጊ
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d 10 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን የደም ማነስ አለብሽ አሉኚ ግን እኔ ሰዉ ቤት ነኚ በስደት እና ምን ተሻለን
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
መታከም እና Iron supplement መውሰድ አለብሽ እንደ ቀልድ አትይው እሺ ስር ከሰደደ እስከ መተንፈስ ችግር ያስከትላል ጥንቃቄ እና ተገቢውን ህክምና አድርጊ!
@user-nk6vs5yp7f
@user-nk6vs5yp7f 9 ай бұрын
​​@@healtheducation2 ምን ያህል ነው መውሰድ ያለብን አወሳሰዱንም ንገረኝ የምንገዛውስ ስሙ ምንድነው እባክህ ንገረኝ 🥺🤲
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
​@@user-nk6vs5yp7fእኔ የደም ማነስ ያይርን እጥርት አለብሽ ተባልኩኝ እንዳንቺው ስደት ነኝ ደክተር ምንም አልሰጠችኝም ሴትዮያ ለሷ የተሰጣት የደም ማነስ ክኒን ውሰጂ ስትለኝ አልመሰለኝም ዝም አልኳት ብቻ ባቄላ ቭንቶ አንዳንዴ እጠጣለኩ ወይስርም ጥሩ ነው ሰርች አድርጊ አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@AtseduGudisa
@AtseduGudisa Жыл бұрын
Okha masala matar
@tilahunkume8124
@tilahunkume8124 Жыл бұрын
ዶክተር ልጀ 1አመቱነዉ ግን የአይረን እጥረት አለበት ምንልመግበዉ
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam Жыл бұрын
ደም ማነስ አለብሽ ተባልኩ ህመሜ ቄጭ ማለት አልችልም ልቤን ሰፍቶ ያዘኝ ምን ላድርግ ዶክተር
@aw56609
@aw56609 5 ай бұрын
🎉🎉🎉😢እኔምያመኛል
@LiliYaynu
@LiliYaynu Жыл бұрын
Selam doctor yedem manes alebsh tebye ferrous sulfate 325 mg tablet tazezelgn ye 6 wer arguz negn ana be ken 2 new yazezlugn ana medanitu salwesd be amegageb lastekaklew alchlm le ljus chger yelewum?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
መውሰድ አለብሽ supplement ነው! ጉዳት የሚያስከትል አደለም ምግብ ነው እሺ! እጥረት ከፍተኛ ከሆነ supplement ያስፈልጋል አመጋገብ ጉድለታችንን ቶሎ አይሞላም! በእርግዝና ወቅት የአይረን እጥረት ደግሞ ከባድ መዘዝ ስላለው ጥንቃቄ አርጊ ቪድዮ ሰርቻለው ስለ ጉዳቱ!
@LiliYaynu
@LiliYaynu Жыл бұрын
@@healtheducation2 Ashi Amesegnalew doctor
@asmaredi4643
@asmaredi4643 Жыл бұрын
Tiyake yamamls giza kaleh lityqeh naber?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ምን ነበር
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 2 ай бұрын
ሳውዲ የምትኖሩ የውርጃ መዳኒት ከፈለጋቹ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት62
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 2 ай бұрын
ውርጃ አልሽው
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 2 ай бұрын
@@zemzemtube2551 አወ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t Ай бұрын
እግዚያብሔር ያዋርዳቹህ እናንተ ንሰሀ ግቡ ጭራሽ በዚህም መጣቹህ 😢😢😢 ይብቃቹህ እግዚያብሔርን ፍሩ በንሰሀ እግዚያብሔርን እንታረቅ ጭራሽ በዚህ ማህት በሆነበት ግዜ እረ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@msgujar-wf3ek
@msgujar-wf3ek 3 ай бұрын
እኔ የአይረን ተጠቂነኝ 8ነው ያለሽ ተብየ በግልኮስ ደም ተቀብያለሁ ድጋሜ በሳምንት ቀጥረውኛል ከዛበሀላ 2 ወር ከኒና አዘውልኛል ግን የአይረን እጥረት እስክስንት ቢሆን ነውየተሻለው
@AishaTube-jl4sj
@AishaTube-jl4sj 2 ай бұрын
ድጋሜ ስትሄጅ ምን ሰጡሽ እኔም ደሜ አልቆ ተለግሶልኝ ነው ሌላ ደም ከ15ቀን በኋላ ነይ ብለውኛል😢😢
@asmaredi4643
@asmaredi4643 Жыл бұрын
2war erguz negn hakim bet haje alwqem bicha Folic Acid eyawsdku new chger Yano raw all?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ፎሊክ አሲድ በመጠነኛ ከሆነ ለ 3 ወር ችግር አይፈጥርም ቢሆንም ግን ሀኪም አማክሩ እባካችሁ!
@asmaredi4643
@asmaredi4643 Жыл бұрын
@@healtheducation2 eshi amsgnlew
@ssssssd8689
@ssssssd8689 Жыл бұрын
እባክህ መልስልኝ ካሁን በፊትም ጠይቄህ ነበርና የ7ወር ነፍሰጡር ነኝና ለደም ማነስ የሚሆን ሰፕልመንት ታዞልኝ ነበር ነገር ግን የሚታኘክ ስለሆነው እኔ ማኘክ አልቻልኩምና በዉሀ ብውጠው ችግር ያመጣልደ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
መድሀኒቶችን ኤኔደ መመሪያው ውሰዱ! ግዴታ የሆነ ነገር ግዴታ ነው! ወይም ዶክተራችሁን አማክራችሁ ሌላ አይነት supplement ሊታዘዝላችሁ ይችላል
@rahmachekole847
@rahmachekole847 Жыл бұрын
ዶክተር እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ እርጉዝ ነኝ ደሜ 8. 6 ነው እደው ልጄ ላይ የከፋ ችግር ያመጣብኝ ይሆን ቀይ ስር ጁስ ከካሮት ጋ እጠጣለሁ ምሳ ቀይስሩን ቀቅዬ ከሩዝ ጋ እበላለሁ ጁሱንም እጠጣለሁ ደሜ O nw ወተት ብጠጣ ይሰራ ይሆን
@user-hq4fl6ks4i
@user-hq4fl6ks4i Жыл бұрын
ዘቢብ አሲር ፈጭተሽ ጠጪ እሱ ቶሎ ይተካል
@KT-wr1kt
@KT-wr1kt Жыл бұрын
Asir???
@messitube11
@messitube11 Жыл бұрын
ቀይ ስሩን ሳታበስይ ነዉ አብስለሽ ነዉ ምትፈጭዉ?
@hannahfker1786
@hannahfker1786 3 ай бұрын
እኔም አለብሽ ተብያለሁ😢
@user-ht4qj3tg6j
@user-ht4qj3tg6j Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@meriamebrahim2082
@meriamebrahim2082 Жыл бұрын
Thank you
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
You're welcome
@ssssssd8689
@ssssssd8689 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እኔም አመሠግናለሁ
@zynebazyneba3178
@zynebazyneba3178 Жыл бұрын
ዶክተር ልጄ 3አመት 2ወሩ ነዉ አሞት ህክምና ወስጄዉ ደማነስ ያሳያል ተባልኩ መዳኒት ታዘዘለት በተጨማሪ ምን ማድረግ አለብኝ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
እናመሰግናለን
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 14 МЛН
Top Iron-Rich Foods /በብረት የበለጸጉ ምግቦች
7:20
Ermi the Ethiopia
Рет қаралды 26 М.
Celery juice  ናይ ሰለሪ ፅማቅ እዩ ዋውውው
7:01
Eldana kitchen ኢልዳና ኪችን
Рет қаралды 8 М.
Ethiopia | የደም ማነስ በሽታ (Anemia) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
22:29
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 25 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН