የአይረን እጥረት የደም ማነስን ጠቋሚ የመጀመሪያ 9 ምልክቶች| 9 early sign of Iron deficiency anemia

  Рет қаралды 35,762

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Күн бұрын

#youtube #irondeficiency #የአይረንእጥረት
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/Healthedu...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes

Пікірлер: 112
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@የናፍቆትእናትስንቴ
@የናፍቆትእናትስንቴ Жыл бұрын
Yemwsdwe iron food yemigblwne supplement NW please silk kotrkne lawrka eflgalwe ebkha
@heyryakeder3755
@heyryakeder3755 Жыл бұрын
ዶክተርየ በፈጠረህ መልስልኝ ልጀ ገና አራስ ነዉ ካካ ሲልም ሆነ ሲፈሳ በጣም ያምጣል ምን ይሻላል ህክምና ወስጀዉ ነበር ለከፋ ነገር አይሰጥም ብለዉ ጠብታ አዘዙለት ግን ለዉጥ የለዉም ምን ይሻላል ካካዉ ቀጭን ነዉ ተሎ ተሎ ነዉ ካካ ሚል
@ይሳካልአንድቀን
@ይሳካልአንድቀን Жыл бұрын
ዶክተር በግል ላናግርህ ፈልጌ ነበር በምንድነው የማገኝህ ካየህው መልስልኝ
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 4 ай бұрын
ትዶክተር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛ ላቹ በእውነት ይገርማል እኒ ሁሊ የልብ በሽተኛ ምላሴ እደዜው ጎሮሮየም እደዜከፈሬም ቁስል አድ አዴ እራሴን እየ ተጠራጠርኩኝ ውስጤ የምን በሽታነው እያልኩ አይላይርጅክ ኢፌክሽን ያልከው ሁሉ እኒ ላይ አለብኝ ግን እኒ ሀገሬን ገ ብቼ እታከመለው እያልኩ እሱላይ የማህፀን ኢጢ ወደውጭ ወቶ ቁጭ ብሉ አዱ ቀን ወደኩ ሀክቤት ሁሉ ተረባርቦ ወስዶ 20 ሺ ድርሀም ካላስቀመጣቹ አናይም ብሎኝ ሶስት ሀክቤት ሂጂ አን ቀበልም ብሎኝ አደኛዎች መርምሮ አዩና የሶስት ቀን እድሜነው ያላት ብሎ ለጎደኛየ ነግሮ ሀያ ሺ ድርሀም ከሌለ አናክምም ብሎ ዱባይ አውደቤ ኮርኒሽ ያሉትን ሀኪ ሞችን አመስግኑ ልኝ ወዳጆቼ ከሞት ከፈጣሪ ጋር ከሞት አፍ ነጠቁኝ ደም ውስጤላይ የለም ሶስት ደም ብቻነው ያለሽ ብሎኝ አሞስት ጉሉኮስ ደም ሰጡኝ ጉሉኮስ ሁለት ባጠቃላይ ሰባት ሰቶኝ አድ ብር ሳል ከፍል ከሞት አወጡኝ አሁን ደሞ ኢጢውን ለማውጣት ደሚ አልስተካከል አላቸው አምስት ደም ብቻ ሆነ መዳኒት ሰቶኝ እየ ተጠቀምኩ ደሜ አል ስተካከል አለኝ ዶክተር መፍቲው ምን አርጌ ደሚ እዲሞላ ላድርግ የወር አበባ በወር ሁለቴ ለዛውም ሳይሂድ ወር ይቆያል እሱላይ ኢጢ😊ውም እየመጠጠኝ መፍቴየ ምን ላርግ በምን ልሙላ በጣም ምግብ እየበላው ነው ጁሱንም እየጠጣው ግን አልስተካከል አለኝ መፍቴን ንገረኝ
@Ermiteklu
@Ermiteklu 4 ай бұрын
እኔም አቡዳቢ ነኝ ተመሳሳይ ህመም አለብኝ የኔ እጢው 2.8 cm ነው እስከ 5 cm ችግር የለውም አትስጊ ብለውኛል ግን ሁሌ እያመመኝ ነው እምብርቴ ላይ ቁርጠት ኩላሊቴን ጀርባየን ያመኛል ምግብ አይስማማኝም ያጥወለውለኛል ያዞረኛል ትንፋሴ ያጥረኛል ያልበኛል መፍረቅ ሄጄ 10 ሺ ድርሃም ጠየቁኝ ምን ላርግ ኮርኔሽም የዛሬ አመት ሄጄ ብዙ ስላልደከምኩኝ ልያኩሙኝ አልቻሉም ስትሞት ነው የሚረዱሽ ቆሜ ስለሄድኩ ልያክሙኝ አልቻሉም😢
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 4 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ እህቴ በስደት ላይ ህመም በጣም ከባድ ነው ደምሽ እንዲሞላ ጀርጂር ሎሚ አርገሽ ብይ በጣም ቆንጆ ነው ሌላው ደሞ ለበን ጨው ጨምረሽ ጠጪ ፍራፍሬ ደሞ ሩማን ምሽምሽ ብርቱካን በደምብ ተጠቀሚ ቀይ ስር የዱባ ፍሬም በጣም ቆንጆ ነው ሌላው የረሳሁት ደሞ ጥቁር የደረቀ ዘቢብ በጣም እና ተምር ብይ እህቴ ኢንሻአላህ ይሻልሻል አብሽሪ አላህ ያግዝሽ
@Meka-sz1in
@Meka-sz1in 8 ай бұрын
ደግተርከልብእናመሰግናለን፣እነዚህችግሮች፣አብዛሀኛወቹ፣ምልክቶችእኔላይ፣አሉ፣ግንምንማደርግነውያለብኝ😢😢😢😢
@RahelGirmay-bh8ct
@RahelGirmay-bh8ct 27 күн бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ😂
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
በረዶ መብላት ላልከው በትክክል በኔ ላይ ነው በረዶ በጣም ነው የሚያምረኝ
@janatmarcha7801
@janatmarcha7801 Ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብሳልክ ዶክተር መፍቲዎቹን ምን ማድረግ አለብኝፍ በምርመራ ተገኝቶብኛል የሰጡኝ መዳኒት የሚበጣበት ነው ህማሙ ግን አልቀነሰልኝም
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 Жыл бұрын
Thanks for sharing your Experience 🙏🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
thank u too
@HenokBelete-r3l
@HenokBelete-r3l 25 күн бұрын
ዶክተር በአፌ ደም እያስተፋኝ ነው ምክንያቱን ምን ይሆን
@ሠላሜባንተነውየኔጌታ
@ሠላሜባንተነውየኔጌታ Жыл бұрын
ሠላም ዶክተር ስለምታሳውቀን በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏 ግን እባክክ ደም ማነስ አለብኝ ደም ተለግሶልኝ ነበር ከአመት በፊት አሁንም ከተቀስካቸው ምልክቶች አንዳንዶቹን አያለው እስኪ መጠቀም ያለብኝ ነገር ካለ ብታሳውቀኝ? 🙏
@FtTt-v3y
@FtTt-v3y 9 ай бұрын
ያልካቸው ሁሉም አሉብኝ ያለሁት በሰው ሀገር ቁጥርክን አስቀምጥልኝ
@Mar-c7e
@Mar-c7e 7 ай бұрын
ዶክተር እኔ ያልካቸው ስሜቶች አሉብኝ ምን ይሻለኛል እባክህ
@RahelMohammed-dv5qp
@RahelMohammed-dv5qp 2 ай бұрын
ትክክል ብለሀል
@Sultan-x9v
@Sultan-x9v 10 күн бұрын
እኔውጪነውያለሁት አሞኛል ምላድርግ
@makamubarak6175
@makamubarak6175 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶ ር ስልክሕን አኑርልኝ በኮሜት
@Aidakiros
@Aidakiros Ай бұрын
ሰላምደኩተር እኔምልህ ልብህ ድክም ሲልህ ምንማረግ አለብህ
@sraayele840
@sraayele840 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Thank you Doctor 💊🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
Welcome!
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ጥያቄየ ተመልሦል ዶክተርየ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
Thank u too
@sarasarasarasara-rd9ef
@sarasarasarasara-rd9ef 3 ай бұрын
ዶክተር አድጥያቄመልስልኝ ላስቸግረህ እናበግራጎኔ በኩል እጡቴስርበጣምእሚህድብኝነገ ያለይመስለኛል እናስተኛም አያስተኛኝበጣምነው እሚያጨናንቀኝ የምንበሺታምልክት ይመስልሀል እዳታልፈኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
አንደኛ #ሼርርርር እንኳን ደህና መጣክ እናመሠግናለን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ🙏
@Helen-bc7xd
@Helen-bc7xd 5 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ አንተ ያልካቸው ሁሉ ስሜቶች አሉብኝ መዳኒትም እየተከታተልኩ ነበር ግን ይኸን መዳኒት ከጀመርኩ 2 ወር ሁኖኛል ግን ለውጥ አላገኘሁም sider AL forte Int
@helenreta5060
@helenreta5060 2 ай бұрын
Thanks
@adishbetwold3201
@adishbetwold3201 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@genetAbebe-mg1zn
@genetAbebe-mg1zn 4 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@memehk7382
@memehk7382 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክትር 🙋‍♀️
@nagatnoor3748
@nagatnoor3748 Жыл бұрын
ሹክራን
@adisssheger3924
@adisssheger3924 Жыл бұрын
Selam ,betam enamesegenalen ke 3wera befat blood tesetogno neber haemoglobin 7,3 neber wede 11 kefa bilo neber ahun gen betam yetsegore menekakele ale min barege teru new?
@samirawithgorges2179
@samirawithgorges2179 Жыл бұрын
ሰላም ዶክትር በጣም አመሰግናለሁ
@FtTt-v3y
@FtTt-v3y 9 ай бұрын
ያጥንት መሳሳት ምልክቶችስ
@tgyeema
@tgyeema Жыл бұрын
selam doctor ene 6 wer nebse tur negn egren yamegnal dem manes alebgn malet new?
@baree9092
@baree9092 Жыл бұрын
Wooow tanks to be made for me love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
thank u🙏
@አማረችምህረቴ
@አማረችምህረቴ Жыл бұрын
ስላም ዶክተር እኔ መፍትሄውን ንገርን አተያልካቸው ሁሉ በእኔላይ አለ
@LetebirhanGebremariam-sk3wz
@LetebirhanGebremariam-sk3wz Жыл бұрын
ደክተርህን ኣማክር
@keriaibrahim4369
@keriaibrahim4369 Жыл бұрын
Keria
@keriaibrahim4369
@keriaibrahim4369 Жыл бұрын
Thanks
@gedamd1528
@gedamd1528 Жыл бұрын
ዶ /ር በጣም አመሰግናለሁ !!!!!እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልህ በህክምና ነው ወይስ በምግብ የሚስካከለው ? የትው የተሻለ ነው ?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ከፍተኛ እጥረት ካለ ህክምና ማድረግ እና ቫይታሚኖችን መውሰድ ያስፈልጋል።
@ዮዳሄ-ቨ8ኘ
@ዮዳሄ-ቨ8ኘ Жыл бұрын
Welcome Docter .Enamesegnalen 🙏🙏🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
Thank you kindly
@rahelso
@rahelso Жыл бұрын
Ene 3 amet lijonegninew dr hemoglobin alebish tebalku gin listekakel alchalem yihe hulu milikitoch yitayubignal min largi please 🙏
@abebebmamo5176
@abebebmamo5176 Жыл бұрын
Enamesegnalen d/r
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ሥለምሠጠን ጠቃሚ መረጃ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 Жыл бұрын
Wayyine ane ehe hullu melektoch allubiny meftewu mendenewu?
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 Жыл бұрын
Enamsgnalen merci
@ማህሌትተስፋይ
@ማህሌትተስፋይ Жыл бұрын
ኣነየ አለኚ ግን መዲኒት ኣይወረዲኩ ነኚ ይተዊሊ ግን
@ddesiy6325
@ddesiy6325 Жыл бұрын
እኔ ግራ እጀን በጣም ነው የሚቆረጥመኝ
@rabiaahmed6668
@rabiaahmed6668 Жыл бұрын
አመሠግነለሁ ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@nagatnoor3748
@nagatnoor3748 Жыл бұрын
እሺ መዳንትስ በጣምነው ምያመኝ
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ስለ ጤና ምክርክ 💗 እናመስግናለን 🙏👍👍 ክበርልን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ በጣም🙏
@tayeasmare812
@tayeasmare812 Жыл бұрын
Tena yestelgne docter leja lay melktocun hulu ayalew mefthew menden new 5 year old
@bekrimuhammad8508
@bekrimuhammad8508 Жыл бұрын
Selam Dr teyke aleng aren ixirat bemin mikenat leyon echila
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
Nege video seralew yemikesetibet mikiniyatochin
@meaziyoni19
@meaziyoni19 Жыл бұрын
Selam Dr ebakhi endeyt nw lamakirhi yemefelegew nager ale ebakhi betam chenkogal ebakhi
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም Meazi nege telegram lay anagrign eshi.... @Doctoryohanes
@meaziyoni19
@meaziyoni19 Жыл бұрын
@@healtheducation2 awo gin ebakhin personal guday nw befetereki yesera selki yelekim befetereki🙏🙏🙏🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
@@meaziyoni19 eko be telegram awarign personal mitaweribetin username new yelakulish ye group adelem. Private message new eshi.
@meaziyoni19
@meaziyoni19 Жыл бұрын
@@healtheducation2 eshi dr
@seadashawl740
@seadashawl740 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ወገቤና ጉልበቴን ያመኛል እንድሁም ይደክመኛል
@muridaheru3918
@muridaheru3918 11 ай бұрын
እኔሞ ልክ እንደዚ አሞኝ አኪም ቤት ስሄድ የአይረንእጥረት የደማነስ አሉኝ ቶሎ ሂጂ አኪሞቤት
@saada9476
@saada9476 Жыл бұрын
ደም 8ነዉ ዶከተር ምንዪሻለኝል 3ወር መዳኒት ታዝሎኝነበር ግን ሰደት ነኝ ለዉጥየለም ህመም ጨምሮል
@sofi5490
@sofi5490 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ጉልበቴን ያመኛል አሁን ከጉልበቴም በታች እያመመኝ ነው ምን ማድረግ አለብኝ መዳኒቱ ምንድነው
@አማረችምህረቴ
@አማረችምህረቴ Жыл бұрын
እኔ ምለሽ የሀበሻ በሽታ እንድ እይነት ነው በተለይ አርብ ሀገር ያለውነ እንድ እይነት ነው በሽታችን ይገርማል መፍትሄ ስታገኞ እካፍይይ እግዚአብሔር ይማርሽ
@سالمعلي-ز2ق
@سالمعلي-ز2ق 5 ай бұрын
በአላህእቤትየምትጠቀሙትካለንገሩኛእምእደዝህነውየሚርገኛ
@بسمالله-ح2غ5خ
@بسمالله-ح2غ5خ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ያአላህባሪያነኝ-ከ1ቀ
@ያአላህባሪያነኝ-ከ1ቀ Жыл бұрын
ዶክተር ያልካቸው ህመሞች እኔ ጋር አሉብን መዳኒቱሥ ምንድነው
@mahelettula2534
@mahelettula2534 Жыл бұрын
እናት ይሄ ነው መድሀኒቱ ferro Sanol duodenal
@devotube2392
@devotube2392 Жыл бұрын
ዶ/ር አይረን መተኪያው ምድነው ????????
@ethiopialove2806
@ethiopialove2806 Жыл бұрын
እረ ዶክተር መዳኒቱን ነገረን ስደት ላይ ነኝ ሁሉም ያልካቸው አሉብኝ
@የናፍቆትእናትስንቴ
@የናፍቆትእናትስንቴ Жыл бұрын
Hii d,r please malslige ena ye iron etrat albai gin hemogolbine eywasdkoige nabirr minme altshligme sew hagra NW yalhot ahnme endgana supplement eywsdkoige NW mn temkrigalkhe d,r
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ስለ አይረን እጥረት ህክምና በስፋት መረዳት ስላለብሽ በአጭር መልኩ ማስረዳት አይቻልም ስለዚህ ማክሰኞ ለት ስለ አይረን እጥረት የደም ማነስ ህክምና እና ምን ማድረግ እንዳለብሽ ቪድዮ እሰራለሁ እሺ በትግስት ጠብቂኝ አስተማሪ ቪድዮ አቀርባለሁ🙏
@የናፍቆትእናትስንቴ
@የናፍቆትእናትስንቴ Жыл бұрын
@@healtheducation2 eshi d,r amsegnalwe etbklwe
@የናፍቆትእናትስንቴ
@የናፍቆትእናትስንቴ Жыл бұрын
D,r please telgrame erkarde adrgalwe malslige setchla amsegnalwe
@ahmedmehammed2477
@ahmedmehammed2477 Жыл бұрын
ለአይረን እጥረት መፍቴሔዉ ምንድን ነዉ መድሀኒት አለዉ?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ቪድዮ ሰርቻለሁ🙏
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg 10 ай бұрын
መፈቴዉሰ እበክ
@healtheducation2
@healtheducation2 10 ай бұрын
መፍትሄው በመታከም የአይረን Supplement ይታዘዛል እንደ አስፈላጊነቱ! እናም Iron rich ምግቦችን መጠቀም ነው!
@senaithailu7740
@senaithailu7740 Жыл бұрын
Ibaki irdanyi Inee hulumi miikiti Alebinyi mililarigi yee sawu ageri neenyi😭😭😭😭😭😭😭😭😭mine large???? Himamu kanaafi newuu
@keriaibrahim4369
@keriaibrahim4369 Жыл бұрын
ምን ምድርግ አለብን
@keriaibrahim4369
@keriaibrahim4369 Жыл бұрын
ስላም ዶክተር አየረን ኢንድዝህ ይንግካፕ ኖወ ይደርግፕ ምን ምድረግ አልብንፕ
@keriaibrahim4369
@keriaibrahim4369 Жыл бұрын
ስልክህን ስጥዪ ፍቅደይፕ ክሆንክ
@zebibajemal5859
@zebibajemal5859 Жыл бұрын
Doc ልጄ 11 ወሩ ነዉ ግን 14kg ነዉ ደም ማነስ አለበት ከሽሮፕ ውጪ በምን ይስተካከላል
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የእኔ 2 አመቱ 15 ኪሎ ነው
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
መፉቴውስ እሺ
@menengetachew827
@menengetachew827 Жыл бұрын
ቴምር የደም ስኳርን ይጨምራል ውይ?
@amina.0011
@amina.0011 Жыл бұрын
ወይ ጌታን ይህ ሁሉ በኔ አለ እና ምን ማድረግ አለብኝ 😢????
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ማክሰኞ ለት ስለ መፍትሄው ቪድዮ ሰራለሁ🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
@@kistetsuccessconsutancy7698 እሺ ነገ ስለህክምናው መፍትሄ ቪድዮ ሰራለሁ🙏
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg 10 ай бұрын
እበክ ሰራልን
@Daima611
@Daima611 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥
@nagatnoor3748
@nagatnoor3748 Жыл бұрын
ሹክራን
@eyerusalemgetachew3140
@eyerusalemgetachew3140 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@የናፍቆትእናትስንቴ
@የናፍቆትእናትስንቴ Жыл бұрын
Hii d,r please malslige ena ye iron etrat albai gin hemogolbine eywasdkoige nabirr minme altshligme sew hagra NW yalhot ahnme endgana supplement eywsdkoige NW mn temkrigalkhe d,r
@asial.s4772
@asial.s4772 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
thank u too
@ሂክማ-ኀ2ወ
@ሂክማ-ኀ2ወ Жыл бұрын
እርደክተር መደኒቱን ንገርኝ ያልከውሁሉ እኔላይአሉ በተለይእግሬን ሁለየነዉየሚያመኝ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
@@ሂክማ-ኀ2ወ ነገ ስለ ህክምናው ሂደት ቪድዮ እሰራለሁ!
@የናፍቆትእናትስንቴ
@የናፍቆትእናትስንቴ Жыл бұрын
Hii d,r please malslige ena ye iron etrat albai gin hemogolbine eywasdkoige nabirr minme altshligme sew hagra NW yalhot ahnme endgana supplement eywsdkoige NW mn temkrigalkhe d,r
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 3,3 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:28
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 27 М.
BEAUTIFUL MORNING DUA | For Protection| Blessings| Rizq | Tasbih | full | Omar Hisham|
27:31
EthioQuran اثيو القرآن
Рет қаралды 3,8 МЛН
Sunlight: Optimize Health and Immunity (Light Therapy and Melatonin)
1:56:10
MedCram - Medical Lectures Explained CLEARLY
Рет қаралды 4,1 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 392 М.
IFA Global Café in Conversation with Dr. Ralph Martins
58:30
International Federation on Ageing
Рет қаралды 1,7 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57