ቡና ለደም አይነት የአመጋገብ ስርአት //ለደም አይነት ኦ ቡና ለምን ተከለከለ?/Coffee blood types//

  Рет қаралды 412,318

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@NestanetHabtu
@NestanetHabtu 4 ай бұрын
O+ ነኝ ቡና ስጠጣ ምክንያት የሌለዉ ጭንቀት...መረበሽ...ያልከዉ ሁሉ እዉነት ነዉ...እናመሠግናለን ❤
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 3 жыл бұрын
ወንድሜ ሆይ!!! ምን ብዬ እንደምገልፅህ እና እንደማመሰግንህ አላውቅም ፡ብቻ እግዚአብሔር አምላክ፡ ሠላምን እውቀትን ጤንነት በረከትን እድሜን ጨምሮ ይሥጥህ 🙏🙏🙏
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርያሸንፋል-ኈ5መ
@ፍቅርያሸንፋል-ኈ5መ 3 жыл бұрын
እኔም O - ነኝ አሁን ያልከው ነገር በሙሉ እኔ ጋ አይቻለሁ ከዚህ በሁዋላ ቡና ላለመጠጣት ወሰንኩ አመሰግናለሁ
@Amelia16192
@Amelia16192 3 жыл бұрын
what about tea?
@edukamirtuayebuzelij2943
@edukamirtuayebuzelij2943 8 ай бұрын
Enem O- negn enem lakom wesgnalew hulum yalew bemulu ale
@tesfayehaile2086
@tesfayehaile2086 4 ай бұрын
I have a sweet daughter with O- And I want to connect it with people of having same blood type Are you willing?
@tina-mr5bf
@tina-mr5bf 3 ай бұрын
Weshte new
@JegnieMequanint
@JegnieMequanint Жыл бұрын
እኔ አንደኛ ምስክር ነኝ ቡና እና ሻይ በመተው ከራስ ምታት 100% ተገላግያለሁ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።
@aishaaisha6153
@aishaaisha6153 3 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው ሁሌም የሚጠቅም ትምህርት ነው የምታመጣ ሰላምህ ይብዛልህ
@hawayyoutube586
@hawayyoutube586 3 жыл бұрын
100% ትክክል ነህ ወላሂ በጣም ጧት ጧት ሁሌ በጣም እጠጣ ነበር ግን ውስጤ በጣም ይርበሻል ምንም ምቾት አይሰጠኝም እራሴን ያመኝል እንቅልፍ ምንም አይውስደኝም ነበር ግን ዝብየ በራሴ ተውኩት አልሀምዱሊላህ ከትውኩት ጀምሬ እቅልፌንም እየተኛሁ ነው በጣም ሙርታህ ነኝ በአጠቃላይ ለካስ እሱን እየተጋትኩኝ በገዛጀ በሽታ ላመጣ ውይ አለማወቅ እውነት አላህ ይጠብቅህ
@yeneneshale6975
@yeneneshale6975 3 жыл бұрын
በጣም እየገረመኝ ነው የሠማውት እኔ ቡና ከልጅነቴ ነው አምጠጣው እናም ሁል ግዜ እራስ ምታት መድከም መደበር ከተቀመጥኩበት መነሳት ያስጠላኛል አሁን ደግማ ልቤን መድከም ብቻ ያልከው ስሜት ሁሉ አለኝ ደሞ ይህ ስሜት ሲሰማኝ ቡና እያቅለሸለሸኝም ቢሆን እጠጣለው አሁን ግን ከዛሬ ጀምሬ አቆማለው✋
@mercato967
@mercato967 6 күн бұрын
እኔ በልጅነቴ የነበረብኝ የቡና ሱስ በቀላሉ የሚገለጽ አልነበረም።ይሰማኝ የነበረው የራስ ምታት ደግሞ እስከ ማቅለሽለሽና ማስታወክ የሚደርስ ህመም ይሰማኝ ነበር ።የራስ ምታት ህመሙ ሲመጣብኝ ራሴን አስሬ ፀጥ ባለ ቦታ ላይ ተኝቼ በእንቅልፍ ማሳለፍ ግዴታየ ነበር።እንደተባለውም ቡና መጠጣቱን ካቆምሁ ወዲህ የራስ ምታት የሚባለውም ከጠፋ ይሄውና ከ45 ዓመታት በላይ ሆነ።ለካስ የደም አይነቴ " O+"ስለሆነ ነው።ስለ ሰጠኸን ትምህርት ጎንበስ ብየ አመሰግናለሁ።ተባረክ!!!ትምህርትህም ይቀጥል እላለሁ።
@wicuvnjdvmmk2363
@wicuvnjdvmmk2363 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድም በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው አላይ ይስጥልን
@mulushewamolla6567
@mulushewamolla6567 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ እኔ የደም ዓይነት O ሆና ምንም ስለማላውቅ በጣ ም እየተቸገርኩ ነበር አሁን ግን በደብ በደም ዓይነቴ ስለምከታተል በጣም ተሽሎኝ የልቤም ምት ጠፋለኝ ጤናዬን እየጠበኩ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ኑርል ጠቃሚ ትምህርት ነው
@AynuMene
@AynuMene 2 ай бұрын
በእመብርሀን እኔ ቃላት የለኝም የዚህን ያክል እውነተኛ መረጃ የሚሰጥ ሀኪም አለ ብየ አላስብም ነበር 100%እውነት እውነት እውነት ብቻ ፈጣሪ ይርዳህ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ
@zlalembirhan5343
@zlalembirhan5343 3 жыл бұрын
💙እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በጣም እናመሰግናለን🙏በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያገኘሁት
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 3 жыл бұрын
ባይገርምህ እኔ ከ16 አመት በፊት የደም አይነት እና ምግብ የኔ የባለቤቴን እና የልጆቼንም የደም አይነት የሚስማማንን ምግብ ፍሪጄ በሩ ላይ ለጥፊ እያነበብኩ እነጠቀም ነበር ከዛ አውሮፓ መጣን ከዛ ዶክተሮችን ስጠይቃቸው ሰምተን አናውቅም አሉኝ ልክ ነህ እናመሠግናለን ያልከው ሁሉ ትክክል ነው
@hannacherkos6796
@hannacherkos6796 3 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ነው የገረመኝ የደም አይነቴ ኦ ነው ቡና እጠጣለሁ የጠቀስካቸው ችግሮች በሙሉ አለብኝ ለመተው ቆርጬያለሁ:: ለውጥን ሳይ አሳውቅሃለሁ:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ !!!
@zelekeaneme7261
@zelekeaneme7261 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@እናታችንማርያምሆይእንወድ
@እናታችንማርያምሆይእንወድ 3 жыл бұрын
ክብሩን ያድልልን ወንድማችን ስንቱ ቤት ገብተህ የስንቱን ህይወት እንደታድግህ ቤት ይቁጠረው እኔንም ከጉድ አወጣኸኝ
@Kokoba123
@Kokoba123 3 жыл бұрын
እኔም የምሎው ይሰመኛል ደሜ ዶሞ O ነው።
@senibeletu7064
@senibeletu7064 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ተባረክ ከዘመኑ ቅራቅንቦወሬ እንዲሚጠቅመንን ሥለአቀረብክ ♥አደራ በዚሉ ቀጥል ታድያ ለልጆችም ሚሆን ትምህርት አክልበት ለምሣሌ ሥነምግባር ትህትና አክብሮት ትምህርታቸውን በተመለከተ እንዴት ያጥኑ አይነት ነገር ቤተሠበቦቻቸውን ታላላቆቻቸውን እና ታናናሾችንም ሥለማክበር ብታክልበት የኔ ሐሣብ ነው ከሥብለክ ረጋብለህ ሥለምታሥረዳ ይሠማሉ ብዬ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ
@dabashekassahun5030
@dabashekassahun5030 3 жыл бұрын
የደም አይነቴ ኦ ነዉ ቡና በጣም እጠጣ ነበር የማላቀውን ስላሳወከኝ በጣም አመሰግናለሁ !!!!
@dvdv3479
@dvdv3479 3 жыл бұрын
ያልከው ሁሉም ያደርገኘ ነበር አሁን እቤት የተፈቸ ቡና አንድ 2እጠጣለሁ ደህና ነኘ nescafe ከጠጣሁ ያመኛል ይሄንም ለመተው እሞክራለሁ thank you በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 3 жыл бұрын
ትክክልል ነህ እኔ ኤ ደም ነኝ ሌሊት ብጠጣም እንቅልፍ እምቢ አይለኝም በጣም ነው ይሚገርመኝ እናመሰግናለን ዶክተር
@mlpooomlpooo6177
@mlpooomlpooo6177 3 жыл бұрын
በጣም በትክክል እኔ የሚሰማኝን ሁሉ ነው የተናገርከው ተባረክ👍
@endalealehegn2816
@endalealehegn2816 3 жыл бұрын
ወንድሜ ትክክል ነህ እኔ ደሜ O+ ነዉ ቡና በጣም እጠጣ ነበር ደም ግፊት ጨምሮብኝ ነበር 148/95 ሆነ ነበር አሁን ቡና ትቼ በሁለት ሳምንታት ዉስጥ 134/77 ወረደለኝ ትክክል ነህ እዉነት ነዉ።
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 3 жыл бұрын
የኔ ኦ ይደም አይነት አለኝ ግን ሁሌ ዝቅተኛ ነው ለምን? ሀኪሜን እጠይቃለሁ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
እኔም 0+ ነኝ ግን ይህ ሁሉ የለብኝም እኔ ቡና በጣም እጠጣለሁ አፍቃሪም ነኝ ነገር ግን ቡና ባበዛሁ ቀን ሽንት እቸገራለሁ በጣም ያመኛል ሽንት ቤት ያመላልስኛል ሀኪም ብሄድም ኡንፌክሽን እያሉ መድህኒት ቢስጡኝም ምንም ለውጥ የለውም አሁን ግን የዚህን ወንድማችን ንግግር ከስማሁ በኃላ ቡና በቀን አንድ አነስተኛ ኮብ መጠጣት ስጀምር እየተሻለኝ ሽንት ሌት በሙሉ ስመላለስ የነበረው ቢያንስ ሶስቴ እነሳለሁ በፊት ከዚህ በላይ ነበር ቡና እንደኔ እሚጠጣ የለም እየወደድኩት ቀነስኩ
@t.mnegnselam8135
@t.mnegnselam8135 3 жыл бұрын
እ? የጆሮ ጩኸት ድካም ጭንቀት ሆሆ ግሩም ነው ፈጣሪ ይርዳኝ እንድተወው ተባረክልኝ
@helenabraham3012
@helenabraham3012 3 жыл бұрын
በጣም ገረመኝ እውነት ያልከው ሁሉ እኔጋ አለ ለሰው ነግሮው እንኮን አይረዳኝም ደስ የሚያል ስሜቱ ከባድነው ያመመው ሰው ብቻነው የምያቀው በቃ ወሰንኩ ከቡና ጋር ተለያየን
@amanueladamu9713
@amanueladamu9713 11 ай бұрын
የደም አይነትሽ O+ ነው እህቴ🙏
@helenabraham3012
@helenabraham3012 11 ай бұрын
Awo
@amanueladamu9713
@amanueladamu9713 11 ай бұрын
@@helenabraham3012 ዋት ሳፕግሩፕ ገብተሻል እንዴ እህቴ??? ከገባሽ እስኪ ሊንኩን እባክሽ??
@NetsanetkifleKifle
@NetsanetkifleKifle 19 күн бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ቡና ስጠጣ ከጠቀስከው ልብ፣ትንፋሽ መቆራረጥ ፣ሚቾት ማጣት ጭነቀት በአይኔ ላይም ብቻ ብዙ ነው ሁለም ደስተኛና ሚቾት የምሰማኝ ከብና ረቀ የቆየሁበት ሳምታት
@soliyana-i5n
@soliyana-i5n 5 ай бұрын
በጣም በጣም አመስግናለሁ ወንድም እኔ o+ነኝ ያልከው በሙሉ ይሰማኝ ነበር ቡና ስጠጣ ጀርባዬ ድረስ ህመም ይሰማኝ አይኔ ስር ሁላ ያብጥ ነበር ቡና ለመተው አልተቸገርኩም 2ዓመት ከ 6ወር አካባቢ ሆነኝ ሻይ በወተት እጠጣለው ጭንቀት እና መረበሽ ግራ መጋባት ይሰማኛል ሻይ መሆኑን አላወኩም ነበር ለማቆም እጥራለው 🙏🏽🙏🏽
@misrakbefekadu
@misrakbefekadu 5 ай бұрын
Thanks to you ❤
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m 5 ай бұрын
እኔ ግን ምንም የተሰማኝ ነገር የለም o+ ነኝ
@TesemaGeletaTesema
@TesemaGeletaTesema 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተገናኘን ።
@tiruaragau
@tiruaragau 3 жыл бұрын
ሃይ ወንድሜ የምታስተምራቸው ትምህርቶች በጣም ጠቃሜ ናቸው እግዚያብሔር ይጠብቅህ ዕውቀትህን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ እኔም ኦ+ ነኝ የምጠጣው የሽሃይ ቅጠል ያገኘሁትን ናው የምጠቀም ቀይ የሽሃይ ቅጠል ካልተሰማን ምን ልጠጣ?
@adomyeshi5791
@adomyeshi5791 3 жыл бұрын
በእውነት ነው የምልህ ሌላዋ እንደ አንተ ምስክር ነኝ በጣም አመሰግናለሁ
@frehiwotabeza4869
@frehiwotabeza4869 3 жыл бұрын
You're right Im O+ too and I have all the feelings except head ache. Thank you🙏🙏🙏
@mittitaye7912
@mittitaye7912 2 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ቡና በጠጣው ቁጥር ሲያመኝ ይገርመኝ ነበረ እና አተ እዳልከው እኔላይ የሆድ መረበሺ የልብ መምታት እና መጨናነቅ ሺትቤት መሮጥ ነው ስራየ እና ብና እየጠጣው ነበረ ይህን ቢዲዮ የማየው በቀጥታ ነው ቡናየን የደፈውት እናም የወስንኩት ክብር ይገባሀል እኔም ከሱሴ ለመውጣት ያብቃኝ 🙏🙏🙏
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
ዶክተርየ 0+ ነኝ ቡናን አብዝቼ ነው የምጠቀመው ለዛውም ወፍራም ቡና በዚላይ ቡና ሱሰኛ ነኝ ጠዋት በባዶ ሆዴ ሁሉ እጠጣለው ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ሻይ ግን አልጠጣም በተለይ ከወለድኩ በኀላ 100% ትቻለው አልጠጣም ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ዶክተርየ የተናገርከው ሁሉ 100% ትክክል የተናገርከው አስደንግጦኛል ከዛሬ ጀምር ቃል ገባው ለራሴ በፍፁም ቡና አልጠጣም የፈለገ ብቸገር ለተወሰነ ጊዜ እደሆነ ስለማውቅ እችለዋለው በእንቅልፍ እጦት እና የልብ መምታት እዲሁም ጭንቀት ከተቸገሩት ሰዎች አንዷ ነኝ ይሄው በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከለሊቱ 8 ሰአት ነው አልተኛሁም ዶክተርየ ምንም እንኮን ዘግይቼ ባውቅህም ፈጣሪ እደ መላዕክ ነው ለኔ የላከክ እግዚሓብሔር ዘመንህን ይባርከው እግዚሓብሔር ምስክሬ በሰላም ይንጋልኝ እጂ 200% ትክክል ነው ውሳኔየ አልጠጣመ እንኳንም ችግሩን አወኩ እጂ መፊቴው በእጄ ሆኖ ለምን እቸገራለለው ዶክተርየ አመሰግናለው
@biniyambeshah
@biniyambeshah 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉tanks
@negussiewoldemichael4396
@negussiewoldemichael4396 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ደ/ር በትክክል ለእኔ መልሰን የሰጠህኝ በሙሉ ነገሮች ይሰማኝ ነበር አይኔን እና ጆሮዪን ማሳካክ እስከ መሸፍን ደርሰብኛል በዚህ አጋጠሚ መፍትሄ የምትለውን ምክር ብሰጠኝ አመሰግናለዉ ::
@mastewalyilhal4137
@mastewalyilhal4137 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ጥያቄዬ:፦ ለደም አይነት ኦ ቡና እና ሻይ ከተከለከለ ሌላ ምን አይነት ትኩስ ነገር ብጠቀም ይሻላል ? እባክህ መልስ እፈልጋለሁ።
@hiwotdareskedar6576
@hiwotdareskedar6576 2 жыл бұрын
Arenguwade shay wetet makiyato shoba atmit
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 5 ай бұрын
Very helpful and i have checked it on my onwn being type O, i was suffereing insominia, nerve problem, stress, fatigue, and fast heart beat, and its very helpful, thank you
@Dani-hw4cf
@Dani-hw4cf 3 жыл бұрын
I have been getting migraine frequently since I have started to drink coffee regularly in the past 2 and half years. I am O+ and now I just got the answer from you. Thank you so much 🙏
@calebx750
@calebx750 3 жыл бұрын
Same here😊👍
@ሻሎም-ኰ1ዸ
@ሻሎም-ኰ1ዸ 3 жыл бұрын
I am o +ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም። እጠጣለሁ ግን ራስ ምታት የሚባል በሽታ አያውቀኝም ምንአልባት ህመምሽ ሌላ ምክንያት ሊኖረው ይችላል
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ማቆም ብቻ ነው መፍትሄው ድራሹ ይጠፋል
@netsolo8225
@netsolo8225 5 ай бұрын
እእእእንመስግንናለን ወንድማችን ስለ O ደም የገለፅከው በጣም እውነት ነው ❤❤❤
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
ተባረክ እኔ የተናገርከውን በሙሉ ገጥሞኛል ጭንቀትና ኮሎስትሮል ኢንፊሊሜሽንም ያሰቸግረኛል ኦ ነኝ! እባክህ ሰለ ኢንፊሊሜሽን ንገረን!?የኛ ስጦታ ነህ!
@thionebrahim392
@thionebrahim392 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ነገር ነው የነገርከን ነገር እናመሰግናለን እህቴ ያልከው ነገር ሁሉ ያማታል ቡናም በጣም ትወዳለች
@yemariam
@yemariam 3 жыл бұрын
ጌታ እድሜ ይስጥህ ጠቃሚ ትምህርት ስለሰጠኸን O ለሆኑ ቤተሰቦቼ ልኬላቸዋለው 💚💛❤
@selamgirma3778
@selamgirma3778 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጣም አመሰግናለሁ ሁሉም ልክ ነው
@a.z9309
@a.z9309 3 жыл бұрын
This is true it for me . Coffee for blood type o. Thank you so much
@Mili47998
@Mili47998 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል እናመሰግናለን ደኩተር እኔ በጣም ነበር የሚገርመኝ ቡና ስጠጣ ጠቅላላ ሰውነቴን ይረበሻል በተለይ የማቅለሽለሽ ስሜት እናመሰግናለን🙏
@Sarina.1122
@Sarina.1122 3 жыл бұрын
ለ ' O ' የተከለከለበት የጥናቱ ምንጭን ብትገልጽና እንደገና ብትቀርብ። እኔ ለምሳሌ ' O ' ነኝቡና ካልጠጣሁ ራሴ ይበጠበጣል። እኔ ላይ አንተ ካልከው የተገላቢጦሽ ነው። ሰው ሁሉ እንቅልፍ ሲነሳው እኔ ላይ ግን እንቅልፍ አይነሳኝም።
@tirhashabtemariam
@tirhashabtemariam 2 жыл бұрын
Endatenegn
@ruth135
@ruth135 2 жыл бұрын
His explanation is absolutely true in my case: increased heart beat, difficulty in breathing, severe headaches, probably connected with high cholesterol.
@alsadialsadii9497
@alsadialsadii9497 Жыл бұрын
እኔ ብዙም ቡና አልጠጣም ብጠጣም ምንም አይለኝ አዘውትሬ እምጠጣው ሻይ እና ኒስኬፌነው ካለጠጣሁ እራሴን ያመኛል የደም አይነቴ ምንእደሁ አላቀውም
@mewaelmehari1861
@mewaelmehari1861 5 ай бұрын
Bedemb yante dem mawek ygebahal k ykrta ga
@asmelashkahsay9959
@asmelashkahsay9959 4 ай бұрын
የደም አይነት ኦ መሆን ብቻ ችግር አይመስለኝም ምንአልባት, ኦ+/ኦ- የሚባሉ ነገሮችአሉ. ከቻልክ የመረጃ ምንጮችህን አብረህ ብትጠቅስ ተአማኝነትን ይጨምራል. ሁሉም የመረጃ ምንጮች በበቂ ጥናት ስለማይሰራባቸው ለፕሮግራምህ ጥራት ያጎልብሀል
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እጅግ አመሰግናለሁ! በሚገርም ሁኔታ ለደም አይነት የጠቀስካቸው የህመም ስሜቶች ከራስ ምታት ውጪ ሁሉም ይሰማኛል!! በቃ ልቤ ተነቅሎ የሚወጣ ነው የሚመስለኝ! ምሞት ሁላ ይመስለኛል መተንፈስ ሲያቅተኝ! በገዛ እጅ በሽታላይ መውደቅ ይገርማል ካለማወቅ! እውቀትህን ይጨምርልህ!!🤲😘
@TgGetu
@TgGetu Жыл бұрын
እኔም ልቤ በጣም ነዉ የሚያመኝ ቡና ስጠጣO+ነኝ
@astermesfin5822
@astermesfin5822 3 жыл бұрын
thank you my friend, please let us know when you put your book on the market, since I started following your teaching I am 90% better from my stomach issues including coffee drinking. thank you kindly my friend🙏🏽
@binyamasseged2066
@binyamasseged2066 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ በእኔ ላይ እያየሁት ስለሆነ ተባረክ እውቀቱን በላይ በላይ ይጨምርልህ
@belhumamo797
@belhumamo797 3 жыл бұрын
ደማችው ኦ የሆኑ ስንት ዘመን ጠጥተዋል ምንም ሆነው አላየንም ትክክል ነው ብለህ ታምናለህ ወንፍማችን
@yetikebede4705
@yetikebede4705 3 жыл бұрын
እነ እከሌ ሲጠጡ ኖረዋል የሚል መድኃኒት የለም ወንድሜ ነገር ትክክለኛውን ነገር እና መሆን ያለበትን ተናግሮአል መተግበር መቻሉ የኛ ግዴታ ነው ለጥቂት ቀን እንደምንቸገር አቃለሁ በተለይ ቡና ይሄው አቆምኩ ምንም አልሆንኩም እናም ምን ለማለት ነው ለጤና ጉዳይ መከራከር አያስፈልግም ባይ ነኝ
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube 3 жыл бұрын
ስረዳ ያባቶችን ዘመን አንተም እኔም አልኖርነውም እኔና አንተ በዚህ ዘመን እየኖርን ነው እነሱ የመርዙን ማርከሻ አውቀው ያደርጉታል ማለትም ፍየል እባብ ትበላና በፍጥነት የማርከሻ ቅጠላን ትበላለች ። አየህ እነሱ ምግብን ሲሰሩ በእውቀት እና በመረዳት ነው ። ዛሬ የነሱ እውቀት አንተ የለህም ። በርበሬ ሲያዘጋጁ ለጨጋራ ምችቶ የሚደረገውን ቅመም ያደርጋሉ አሁን ያን ቅመም ንገረኝ ብልህ አታውቀውም።
@merontaye8723
@merontaye8723 3 жыл бұрын
@@EthioFamilyTubeበቀን አንዴ ቡና በወተት ቢወስድስ እኔ ሳልሆን ባለቤቴ ያለቡና ምንም ስራ መስራት አይችልም እራስምታት በጣም አለበት ደሙ ኦ ነው
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube betkkl emigerm ገለፃ
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
@@EthioFamilyTube በእውነት ተናገርክ በጣም ትክክል ነው ምሳሌሕ ወንድማችን በርታ ✍️👍🌷
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 3 ай бұрын
Thank you my brother it is true statement/ education mashaallaah
@zebibabuser8077
@zebibabuser8077 3 жыл бұрын
ልክ ነህ እኔ ኦ ነኝ እኔ ላይ አይቼዋለዉ ይህ ምትለዉ ሁለ አይቻለዉ አላህ ይስጥህ
@afewerkifsehaye9705
@afewerkifsehaye9705 5 ай бұрын
Yes you are right brother thanks aloy.
@GetamlakAragie
@GetamlakAragie 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ አርሴማ ትጠብቅልኝ ኦ ነበርኩኝ 100% እተዋለሁ አመንኩህ
@ጀማዬነይነይ
@ጀማዬነይነይ 3 жыл бұрын
ባንድ ወቅት ቡና መጠጣት ለልብ ጤንነት ይጠቅማል ተብሎ መጠጣት ያልጀመሩ ይጠጡ ነበር አሁን ግን ችግር ነው ተባለ!!!! ምን ይሻላል።
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 3 жыл бұрын
አሁን በቅርብ አሪፍ ነው የሚል አንብቤያለሁ!
@HiwotmelesAlemu
@HiwotmelesAlemu 5 ай бұрын
በጣም ሚገርም ነገር ነው የነገርከን እኔ ደሜ o+ ነው እናየጠቀስካቸው ነገሮች ሁሉ ይሰሙኛል፣ከፍተኛ ራስ ምታት፣ድካም፣ቶሎ ቶሎ መተንፈስ፤ከዚህ በኋላ ቡና ላለመጠጣት ወስኛለሁ።እግዚአብሔር ይባርክህ አመሠግናለሁ ።
@የደቡቧቆንጆ
@የደቡቧቆንጆ 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@millionnigatu6104
@millionnigatu6104 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፣የደም አይነቴ O+ ነው፣እና አሁን የገለፅካቸው ምልክቶች ፣በሙሉ እኔ ጋ አሉ ፣ደጋግሜ ከአንገት በላይ ምርመራ ባደርግም ፣ምንም እንደሌለብኝ ተነግሮኛል ፣ማስታገሻም ወስጄ አይሻለኝም ነበር ።በዛ ላይ የቡና ሱሴኛ ነኝ፣ብያንስ በቀን በትንሹ 3&4 ሲን ጠጣለሁ ፣ግን ይባስ ያመኛል ፣የልብ ምቴ ይጨምራል ፣ያዞረኛል፣ስራ ያስጠላኛል ፣አይኔ ብዥ ይልብኛል። እና የምር በጣም አመሰግናለሁ ፣
@endalebereta5145
@endalebereta5145 2 жыл бұрын
ወንድሜ ምስጋናዬ ትልቅ ነው i am o + ...and i am over weight ቡና ስጠጣ የልብ ምቴ እጅግ አብዝቶ ይጨምራል ,,,,አይን እና ግንባሬ በጣም ልናገረው የማልችለው ህመም አልፎ አልፎ ይመጣብኛል
@AbdulhakimAhmed-bp1jt
@AbdulhakimAhmed-bp1jt 2 ай бұрын
Thanks for sharing such a valuable information. What about other types of stimulants such as cathine and others?
@emuemuti8642
@emuemuti8642 3 жыл бұрын
ለደም አይነት - o ተልባና አጃና ወይም oats ተስማሚ ነው ወይስ አይደለም ፕሬስ መልስልኝ
@betlehemzergaw348
@betlehemzergaw348 3 жыл бұрын
ይፈቀዳል
@senaitgebrehiwet2851
@senaitgebrehiwet2851 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው እውነት ነው ለደም አይነት ኤ አይስማማም
@bettyshaki1123
@bettyshaki1123 3 жыл бұрын
I'm o+ and can i drink green tea instead of regular tea or coffee?
@abomsanegera7667
@abomsanegera7667 3 жыл бұрын
Wow God blees you bro ወዳጄ ትምህርትህን በጣም ደስ እያለኝ እከታተላለሁ የዛሬውን ርእስህን አይቼ ቡና ይዤ ስለነበር ይሄ ልጅ ዛሬ ይችን ሳይከለክለኝ ቶሎ ልጨልጣት ብዬ ተያያዝኩኝ አየጣሁ ለደም አይነት ኦ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ስትለኝ የእስከዛሬውን ይቅር ይበለኝ አንደፈራሁት በትምህርቱ ያዝከኝ እስከ ዛሬም ናላዬን በቡና ሳዞር ነበር የኖርኩት ? ይቅር ይበለኝ ጭንቅላቴን ላፈርሰው ጥቂት ሲቀረኝ ነው ያደረስኸኝ አመሰግናለሁ ። ትምህርትህን ከሰማሁ በሓላ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል ፈራዋለሁ በልሰማው ይሻለኝ ነበር ነው የምለው ከሰማሁ በሐላ ግን ቀልድ የለም
@HusseinGuye-y9z
@HusseinGuye-y9z 3 ай бұрын
Yes you are Right my brother tank you
@tr7094
@tr7094 3 жыл бұрын
I definitely agree, but never thought that it’s specific to a blood type. I experience headache if I drink a very strong coffee. A doctor once suggested me to see a cardiologist due to my heart beat rate but that time I had consumed strong coffee. Black tea gives me tense feeling ……but on some research I read that coffee is good for liver…..Thanks for your explanation
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 Жыл бұрын
Yes AB ✅️
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
*After you drink your Coffee, just drink a big glass of Water or a Cup of Milk to dilute it. Look after your Heart's Health. Heart problem is a Silent Killer!
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 Жыл бұрын
@@elizabethhailesellasie1946 yes thank you so much🙏🙏
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 3 ай бұрын
My brother thank so much because i see all you give information so very thank all your idea is true mashaallaah mashaallaah tabaarakalaah rabbiin ❤
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 3 жыл бұрын
Hi there, thank you for your info.By the way R u a medical doctor???? Or by simply searching ?? I am 0+ I drink one cup or sometimes 2 a day which is Ethiopian (sini) but I dont have any problem or is there any intake limitation to feel all the symptoms that you are listed ???many thanks
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
He is a Natural Medicine Doctor.
@ElfineshEtete
@ElfineshEtete 4 ай бұрын
ወድሜ.ኑርልን.የሺኤች.ጤና.ምክር..❤ሊሠጠው .ተባረክ.ከእድሜ.እድሜ.ይሥጥ.ፈጣር.
@zinumelak2385
@zinumelak2385 3 жыл бұрын
ተባረክልን እናመሰግናለን እባክህ የተልባ ተጠቃሚ ነኝ እና ስለ ተልባ ቪዲዮ ብትሰራልን አመሰግናለሁ
@addisuasres8785
@addisuasres8785 Жыл бұрын
ዛሬ የሚያስቸግረኝን ነገር አውቂያለሁ እናመሰግናለን
@genetdbrumley7111
@genetdbrumley7111 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ የደሜ አይነት o ነው የጠቀስካቸው ምልክቶች በሙሉ እኔ የምቸገርባቸው ነው ከዛሬ ጀምሮ ቡና ቀይ ሻይ ባለበት አላልፍም ዶክተሮቼ እንዲህ ቢያብራሩልኝ ምን ነበረበት ቡና በዙ አትውሰጂ ከማለት ባለፈ ጠንከር ያለ ማብራርያ ስላልነገሩን እራስ ምታትና እንቅል የልብ መረበሽ የፀጉር መርገፍ የልብ ምት መጨመር የቫይታሚን ዲ እጥረት ነበሩብኝ እስቲ ከዛሬ ጀምሮ እርግፍ አድርጌ እተዋለው ለውጡንም እነግርካለው ተባረክ
@nejathnejath3019
@nejathnejath3019 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የማመሰግንህ እኔ በግራ ጆሮየ ላይ ይጮህብኛል በጣም አመስግናለሁ
@hannamichael1641
@hannamichael1641 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ።
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 5 ай бұрын
እኔ የደም አይነት O+ ነኝ ቡና ሱስ የለብኝም ግን ቡና እወድ ነበር አሁን ያልከው በሙሉ ከእኔ ጋር ነበር ልክ ቡናውን ወይም ሻይውን እንደጠጣሁ እራሴ በጣም ያዞረኛል ልክ ሳቆም ደህና ሆንኩኝ። ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሠግናለን።
@romanaabdella5626
@romanaabdella5626 3 жыл бұрын
እንመግናለን ዶክተር🙏🙏🙏
@alemtsehay6814
@alemtsehay6814 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ የኔ የደም ዓይነት ኦ ነው የተናገርከው በሙሉ እኔ የሚሰማኝን ነው። እግዚአብሔር ይርዳኝ ያለቡናና ሻይ እንዴት እንደምነቃ። በተለይ ስነዳ በጣም ነው ምሰጋው እንቅልፍ ያስቸግረኛል። አቆማለው እስኪ ፈጣሪ ይርዳኝ። ወንድሜ አንተን ግን በጣም ነው የማመሰግነው።
@gigihailemicael288
@gigihailemicael288 3 жыл бұрын
ስላም ወንድሜ፡ በጣም እናመስግናለን፡ ግን እኔ ቡናን በጣም እወዳለሁ፡እሱን ለመተካት ብዬ chi-cafe እጠጣለሁ፡እስኪ አንተ ምን ሀሳብ ትሰጠኛለህ?
@dvdv3479
@dvdv3479 3 жыл бұрын
እኔ ያለው ሁሉ ነበረብኘ ግን አሁን ትቶኛል እቤት የተፈቸ ቡና በቀን 1ወይም 2እጠጣለሁ አሁን ትቶኛል ካለ squar nescafe ስጠጣ ያመኛል
@abishoua4853
@abishoua4853 Жыл бұрын
በጣም.አመሰግናለሁ. ጥሩ.ትምህርት. ነው.እኔ.በራስ.ምታት.እችገር.ነበር.ቡናንም.ሻይም.እተዋለሁ
@senaitmekonnen8363
@senaitmekonnen8363 3 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንድሜ
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
100 percent true God bless you
@NithuwerkAsrat
@NithuwerkAsrat Жыл бұрын
ከሞትም ባይሆን ከስቃይ እድን ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
*Beye Kenu, Yemetebeyiwun ena yemetetechiwun huleguzwm tsafiw ena mezegbiw. Kamemesh, men endebelash ena endaltesmamash tawukiwalesh! Kezia eyemeretesh tebeyalesh/tetechalesh! 👍😸
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ወድሜ የተናገርከው ሁሉም ትክክል ነው እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ እኔ በራሴ ስላየሁት ነው በልጅነቴ ብና እጠጣአ ነበር ልቤን በታም ያመኝል ሀሙት ነበር እሚያስተፋኝ መጠጣት ሳቆም ተወኝ ሻይም አልጠጣም እግዚአብሔር ይመስገን
@denkinesholjira6166
@denkinesholjira6166 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከዛሬ ጀምሮ ቡና አልጣጠም የደሜ ዓይነት Oነው ደም ግፍትሜ በጠም ይጨምራል
@arsema8993
@arsema8993 5 ай бұрын
ትክክል ነው ያልገው ነገር እናምስግናለን 🙏🏻
@endalebereta5145
@endalebereta5145 2 жыл бұрын
ክብር እውቀታቸውን ለሚያካፍሉን
@FatimaHassan-p9d
@FatimaHassan-p9d 5 ай бұрын
Thanks very helpful my blood is o and everything you mentioned happened to me when I drink coffee.
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ንው ተባረክ ❤️🍀🍀🍀👍
@YeshiYeshi11
@YeshiYeshi11 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@Mufekamil
@Mufekamil 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው o+ ከሆነስ ???
@akliluayele9204
@akliluayele9204 3 жыл бұрын
Either O plus or O minus is O. + or - sign is polarity
@eamant.5383
@eamant.5383 3 жыл бұрын
Waw thanks. I have type of blood. For long time I drink coffee ☕. I will struggle to headache. Really thanks.
@helenm5089
@helenm5089 3 жыл бұрын
Selam endit neh am O but I never drink coffee if I even sips I can’t sleep more than 24 hours
@TekleSamuel
@TekleSamuel 3 ай бұрын
በሚገባ ገልፀኸዋል እናመሰግናለን ዶ/ር
@senaitmekonnen8363
@senaitmekonnen8363 3 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንድሜ. 👋
@daniketema7520
@daniketema7520 Ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@yibekalbelachew637
@yibekalbelachew637 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮ ፋሚሊዎች እኔ የደም ዓይነቴ O+ነው ቡና በጣም እጠጣለሁ አንዳንዴ እንደውም በቀን በአማካይ እስከ 4 ስኒ ቡና እጠጣለሁ ያጋጠመኝ ችግር ግን የለም። ታዲያ ይህ ከምትሉት ጋር አይጋጭም?
@hiwotawoke4507
@hiwotawoke4507 3 жыл бұрын
እኔም 0+ ነኝ ሻይ በቀን 4 እስከ 6 ስኒ እጠጣለሁ ግን ምንም ነገር አላጋጠመኝም ለሁሉም ላይሆን ይችላል ዶ/ ር እስኪ እንደገና ጥናት አድርግ ከሚጠጡትም ከማይጠጡትም ሳምፕል ወስደህ ጥናት አድርግ ወዳጄ
@millionnigatu6104
@millionnigatu6104 3 жыл бұрын
ወንድሜ ፣ቡና በመጠጣት ከኔ አትበልጥም፣የትውልድ ስፍራዬ ቡና አምራች ስለሆነ ፣ከልጅነት ጀምሮ ከፍተኛ የቡና ሱሴኛ ነኝ፣ብያንስ በቀን ለ 3 ግዜ ከሁለት ሲኒ በላይ እጠጣ ነበር፣ይሄ ማለት ለረዥም ግዜ ፣ግን አንድም ቀን አሞኝ አያውቅም ነበር።በስራ ምክንያት ከቤተሰብ ዕርቀ መጣሁ፣አሁን ከቅርብ ግዜ በኃላ ግን አሁን ዶክተር የገለፃቸው ምልክቶች መታየት ጀመሩ ፣ስሜቱ በጣም ከባድ ነው በተለይ ስራ ላይ ስትሆን ፣እና በየግዜው ነበር ሀኪም ቤት እየቀያየርኩ የምሄደው ፣አሉ የምባሉ ሀኪም ቤቶች ዞረያለው፣ግን የምርመራ ውጠቴ ምንም የለብህም ነው።ግን እኔ የምያመኝ በከባድ ሁነታ ነው።እና ወንድሜ አሁን ስላላመመህ አያመኝም አትበል ፣አንድ ቀን መከሰቱ ስለማይቀር ፣አሁኑኑ መጠንቀቅ ይበጃል
@wendmagegnmintesnot
@wendmagegnmintesnot 4 ай бұрын
እኔም O+ ነኝ በቀን ቢያንስ ከ3-4 እጠጣለው አሁን ያላቸው ሁሉም ግን አሉ እኔጋ ስለዚህ ከባድ ነው
@LwamGetachew
@LwamGetachew 3 ай бұрын
እኔም o+ ነኝ ሁልጊዜ በቀን ቢያንስ ሁለት ስኒ ቡና እጠጣለሁ ከአስር ዓመት በላይ ቡና ጠጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በቡና ምክንያት ግን ህመም ተሰምቶኝ አያውቅም። ነገር ግን የብዝዎችን ሐሳብ መቀበል እንዳለብኝ ይሰማኛል። ቡና በጣም እወዳለሁ ጨርሶ መተው ባልፈልግም ቢያንስ አልፎ አልፎ ለመጠጣት እሞክራለሁ።ስለምክርህ በጣም አመሰግናለሁ።
@Ethiopiamema
@Ethiopiamema 5 ай бұрын
ምርጥ ትምህርትነዉ ያገኘሁት🇪🇹🙏
@lov3888
@lov3888 3 жыл бұрын
Thanks for the informative and educational 🙏
@abebebekele7200
@abebebekele7200 3 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው።
@saronnida9321
@saronnida9321 3 жыл бұрын
እባክህ ዶክተርዬ የደም አይነት ኦ እና ኦ ፕላስ ልዩነቱን አስረዳኝ እባክህ ሁሌ ግራ ስለሚገባኝ ነው እኔ ኦ ፕላስ ነኝ
@addgizaw7059
@addgizaw7059 Ай бұрын
ኦ + RH ፋክተር ነው ። የአንተ _ የሚስትህ + ከሆነ የመጀመሪያው ልጅ ሲወለድ ለሁለተኛ ልጅ በ24 ሰዓት ውስጥ ምስት የምትወጋው ሠድአኒት መሰጠት አለበት ያለበለዚያ ለሁለተኛ ልጅ ሾተላይ ወይም ሊሞት ይችላል ። ከዚህ ጭቀት ለመዳን O+ ወንድ O+ ሴት ቢያገባ ይመረጣል ።
@fallemanya6770
@fallemanya6770 Жыл бұрын
ወንድሜ ትክክል ብለሀል እኔ ደሜ ኦ ነው ቡና 2 ጊዜ ትንሽ ለጠጣሁት የበላሁትን ሁሉ አስመልሶኝ ቢጫ አስኳል እስኪወጣኝ ድረስ ነው የታመምኩት እና ልክ ነህ አመሠግናለሁኝ ቡናን አልወደውም
@saronnida9321
@saronnida9321 3 жыл бұрын
እኔ የደም አይነቴ ኦ ፕላስ ነው ግን አንተ እንዳልከው እኔም የምጠጣው ጠዋት በባዶ ሆዴ ነው የምጠጣው ወፈር ያለና ባዶ ነው የምጠጣው ካልጠጣሁ በጣም ያመኛል እራሴን አይኔንም መግለጥ አልችልም ለመተው ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o 3 жыл бұрын
አምቢ አለኝ ሱሱ😥
@LemlemEnjerawerk
@LemlemEnjerawerk 5 ай бұрын
የተናገርከው ትከክል ነው።ተባረክ።
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 58 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 59 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 380 М.
የዳማ ከሴ የፈውስ በረከት //ocimum lamifolium/
14:34
Ethio Family Tube
Рет қаралды 225 М.
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 58 МЛН