የቅቤ አነጣጠር / የሚገርም ጣዕም ያለው / Ethiopian butter recipes/ butter spice/

  Рет қаралды 120,306

kine ቅኔ  media

kine ቅኔ media

Күн бұрын

#ethiopian food #video # የቅቤ አነጣጣር # Kine media #Ethiopian butter recipes #butter spice#

Пікірлер: 205
@emebet1238
@emebet1238 Жыл бұрын
ሰው የሚያውቀውን ማከፈሉ ጥሩ ነው ።ሆኖም ግን በቅቤ አነጣጠር ታሪክ ውስጥ ቀይ ሽንኩርትና ዝንጅብል አይገባም፡፡ ማንጎሩ ጥሩ ነው ቆሻሻውን ለማውጣት። ቅቤ ለማንጠር ትልቁ ቅመም ኮረሪማ እና ኮሠረት እንዲሁም ነጭ አዝሙድ እና ጥቁር አዝሙድ በጣም ሣይደቅ ቅቤ የራሱ ከለላ ስላለው እርድ አያሰፈልገውም።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
በትክክል ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚያብሔር ያክብርልኝ :: ከዚህ ቀደም ሞክሬው የጣፈጠኝና የተመቸኝን የቅቤ አነጣጠር ላካፍል ብዬ ነው :: ከጥቁር አዝሙድ ውጭ ሁሉንም ቅመማ ቅመሞች በመጠቀም ነበር የማነጥረው ግን የዛሬው ደግሞ ቅቤው ተነጥሮ ቢቆይ እራሱ እየጣፈጠ ስለሚቆይ ለዚህ ነው የሰራሁት :: አመሰግናለሁ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ Жыл бұрын
እኔም ሽኩረት የመጀመረያነው
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
እኔም ሽንኩርት እጨምራለሁ ይጣፍጣል
@maheletethio1154
@maheletethio1154 Жыл бұрын
Muya byebetu yeleyayal migbabetm buta ale
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
እኔ ሺንኩርት አርጌ ጠአሙ ቋቅ አለኝ አንድ ኪሎ ሙሉ ደፍሁት በጭራሺ ደሥ አይልም
@KidaneTeklay
@KidaneTeklay 23 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤
@alembekele3253
@alembekele3253 Жыл бұрын
ቀይ ሽንኩር ሲገባ አልቅም ነበር ግን ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነው ቅቤ በብዙ እይነት ይነጠራል ብዙዋቻችን ኮሰረት ነጭ ሽንኩርት እንዲሁም ሌሎች አይነት ቅመሞችን እንጠቀማለን ሰው የሚያቀውን ሲያካፍልን ሳንሞክር በደፈናው መጥፎ አስተያየት ከመስጠት እንቆጠብ እናመሰናለን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚያብሔር ያክብርልኝ ::
@etenshzerrfudllo
@etenshzerrfudllo Жыл бұрын
ኮሠነት አይደገፍምሢቆይ. ቃናይቀይራል
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት Жыл бұрын
ትክክል
@tiru2447
@tiru2447 Жыл бұрын
ለክትፎ አይሆንም ለወጥ ብቻ ነው ለክትፎ ከሆነ ኮሪማ ጥቁርና ነጭ አዝሙድ ኮሠረት ነው የሚነጠረው
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 8 ай бұрын
እህትየ በጣም ጥሩ ነው እኔም እንዳንቺ ነው የማነጥረው ብ ግን እኔ ነጭ ሽንኩር ኣደርጋለሁ በትረፈ ጣእሙና ልርረጅም ጊዜ። ይቆያል እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ ቀጥይብት።
@nighistberhe6317
@nighistberhe6317 Жыл бұрын
Gobez yene ehet betam des yilal. Yene aynet aserar silehone betam des alegn shitaw eko yawdal yasghomejal. Berchi ejesh yibarek.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ኮሰረት ኮርርማ በጣም ሳይደቅ ቀሽንኩ አንድ።እራስ ይበቃል ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ጤና አዳም አብሽ በትንሹ በጣም ሳይደቅ እርድ ቢኖረዉ ባይኖረዉ ችግርየለዉ ለከርነዉ ዝንጅብሉ የደረቀ ቢኖን ጥሩ ነዉ ሰዉ እንደቤቱ እማ በርች
@AsnakuDereje
@AsnakuDereje 10 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እናቴ ያስተማረችኝ ቅቤ አነጣጠር ነው
@yorditube1928
@yorditube1928 10 ай бұрын
ለገንፎ ለወጥ በጣም ምርጥ ነው
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛልኝ ቅኔየ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እህቴ በርችልኝ #Share
@zemzem5178
@zemzem5178 Жыл бұрын
ሸኩርት፣ቱም፣ለክቶፎ፣አይገባም፣አበሽ፣ደሞ፣ለለጋአ?፣ቅቤ፣ነው፣ሚገባው፣የሁሉም፣ምያ፣ይለየአል፣
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
@@zemzem5178 😂😂እንደ መልካችን ሞያችንም ይለያያል ለዛነው😂
@zemzem5178
@zemzem5178 Жыл бұрын
እሺ፣ውድ
@senitube999
@senitube999 Жыл бұрын
ሰላም እማ ሰላም እግዚአብሔር ያብዛልሽ አሜን ፈጣሪ ባለንበት አገራችን አለም ሁሉም ሰላም ያውርድልን እግዚአብሔር በያይማኖታችን ያፅናን ሰላም እና ጤናን እመኛለሁ 🇪🇹❤ ዋው እማ ምርጥ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
seni ዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ እማ
@nayana_Tube123
@nayana_Tube123 Жыл бұрын
የሁሉም ሞያ የተለያየ ቢሆንም ቅቤ ለማንጠር ዋናው ቅመም ኮረሪማና ኮሰረት ነው ቀይ ሽንኩርት ሲጨመር የመጀመሪያ ጊዜ አየሁ በተረፈ የማይቆይ ቅቤ ከሆነ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ይገባል ነጭ አዝሙድና አብሽ መጠኑ ሳይበዛ ቢጨመር ችግር የለውም አብሹን ስላጎነቆልሽው ምሬቱ ስለሚጠፋ ችግር የለውም ለጤናም ጥሩ ነው የቀይ ሽንኩርቱ ነገር ግን ጣእሙን ማሰብ አልችልም በዛ ላይ እርግጠኛ ነኝ ቅቤው መቆየት አይችልም እንደኔ ግን ቅቤው ለገንፎ ለቂንጬ ለክትፎ እና ለመሳሰሉተት ግን በኮረሪማና ኮሰረት ብቻ በቂ ነው
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ እውነት ነው የሁሉም ሞያ የተለያየ ነው እኔ ደግሞ ቅቤ ሳነጥር በተላይ በርከት አድርጌ ከሆነ እንደዚህ ነው የማዘጋጀው :: እና እየቆየ ሲሄድ ይጣፍጣል እንጂ አይበላሽም ::
@berhaneb7932
@berhaneb7932 Жыл бұрын
@@kinemedia4844 gin kibe frige ke hone yibelashal ende
@yikerta0006
@yikerta0006 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የቂቢው ጣዕም ምን እንደሚሆን ለማወቅ ያጓጓል ። ነገር ግን ባለሙያዎች ሲናገሩ እንደሰማውት ኮሰረት ቂቤው ሳይበላሽ እንዲቆይ ይረዳል ብለዋል ኮሰረት የሌለው ቅቤ ጣዕሙ ምን ሊሆን እንደሚችል እንጃ
@artt3915
@artt3915 2 ай бұрын
👍👍
@kelemteklu3460
@kelemteklu3460 Жыл бұрын
keye chenkurtena zengebll befesum ayegebam betam sehetet new
@tesfayeasnake840
@tesfayeasnake840 Жыл бұрын
ዋው እት ደስ ይላል
@noilkiyas98
@noilkiyas98 Жыл бұрын
ዝንጅብል፣ቀይ ሽንኩርት፣አብሽ? Hope ain't use it for ክትፎ
@almazfitiwi
@almazfitiwi Жыл бұрын
Befrge ykmtal?
@elsafseha1650
@elsafseha1650 Жыл бұрын
ፕላስቲክ ባልዲ ነገሮች የተነጠረ ቅቤ ፍርጅ ውጥ ካልተቀመጠ በጣም ያበላሻል ምናልባት ፍርጅ ለሌለው
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
በትክክል እኔ ጠርሙስ ወይም ፕላስቲክ ያልሆነ ቅቤውን ሁሉንም የሚይዝ እቃ ስለሌለኝ በባልዲ አድርጌ ፍሪጅ ውስጥ ለማስቀመጥ ነው :: ካልሆነ እውነት ነው ይበላሻል :: ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ቀይ ሽንኩረት ግን ምን ይጠቅመዋል ማማዬ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ያው እንደ ሌላው ቅመም ቆንጆ ጣዕም ነው ያለው በተለይ እኔ በርከት አድርጌ ቅቤ ሳነጥር በነዚህ ቅመሞች ነው የማነጥረው እና እንደፍላጐት ሌሎች ቅመማ ቅመም መጠቀም ይቻላል ::
@shemelesgizaw3338
@shemelesgizaw3338 Жыл бұрын
Anetatershe. Aymerem
@DebrituDejene
@DebrituDejene 8 ай бұрын
K10k betach lehone kibe metekem anchilim? Yetetekemishachewun kimemoch.
@wegayehuyimenu6818
@wegayehuyimenu6818 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ሙያው ለወጥ ጥሩ ነው ግን ነጭ ሽንኩርትና ቀይ ሽንኩር ያለበት ለክትፎ አይሆንም
@WagayeEndal
@WagayeEndal Жыл бұрын
ለሁለት ኪሎ ቅቤምንያህል ቅመም እንደሚያስፈል ብትገልጪ ጥሩ ነው
@dimvidpro
@dimvidpro Ай бұрын
በላስቲክ ነው የምታማስይው?
@teshuayu6051
@teshuayu6051 Жыл бұрын
Minim bey minim kibe ke kororima nech azmud tikur azmud koseret wich aynefam sistu
@esaksemere187
@esaksemere187 Жыл бұрын
ሰላም ሁሉን አየን ጥሩ ነው ግን የቅቤው አይነት ብትነግሪን ጥሩ ነበር
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
እኔ ኢትዮጰያ ነው ያለሁት እና ከክፍለ ሀገር ነው ያመጣሁት ። የኢትዮጰያ ቅቤ ነው። አመሰግናለሁ
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Жыл бұрын
Nache shenkurt enge keye shenkurt segeba ayche alawekem
@maryambeka3385
@maryambeka3385 Жыл бұрын
Wey zemn kebe ,zenjbl key shenkwrt endt yehunal ?
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 5 ай бұрын
Nice one!! Dear Kine, Are you "Gondere"? if you are From Gonder, It is the best "baltena" I have ever seen on my early life. If you are I have a wonderful story to tell you about the place called "Azezo".
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 6 ай бұрын
👍
@Fetihataju
@Fetihataju Жыл бұрын
ኸረ ከዚ ሁሉ መጥ አሠሪም የቂቤ ለዛው አጠፋሽው በተወደደ ቂቤ
@zabiba3445
@zabiba3445 Жыл бұрын
👌 👌
@HimSolomon
@HimSolomon Жыл бұрын
ወጥ ነው 😄😂
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 Жыл бұрын
Wawwww good jope
@hawa5542
@hawa5542 Жыл бұрын
ደስሚልሞያ እጅ ይባርክ💘💘💅💅👏👏💔💖💖💗💘💘💘💋💋💋💖💕💕💖💙❤❤💘💗💖💔💓💓👌👍👍👍👍👍👍👍👍
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ .
@kenutebebe8035
@kenutebebe8035 Жыл бұрын
Erguz negn ena legnfom yehonal weys lewt becha new?
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ለገንፎ ና ለቅንጬ ሲሆን . ኮረሪማ፣አብሽ፣ ነጭ አዝሙድና ትንሽ ኮሰረት በማድረግ ነው የማዘጋጀው :: ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ለወጥ በጣም ቆንጆ ነው ::
@abebashdebela8309
@abebashdebela8309 Жыл бұрын
የዚህ አይነቱ አነጣጠር ማለት ቅመሞቹ ለክትፎ ለአይብ ለጎመን ለገንፎ አይሆንም
@Senaaf-vj3gr
@Senaaf-vj3gr Жыл бұрын
♥️♥️♥️👍👌
@Fire-r7b
@Fire-r7b Жыл бұрын
እኔ ዝንጅብልና ሽንኩርት ጨምሬ አላዉቅም ግን ሞክራለዉ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ሠላም እህት የት ሀገር ነሺ ቅቤው ምን አይነት ነው ካርቶቱን አሣይን ወይም ጳፊልኝ ያው በየሀገሩ ይለያያል
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ኢትዮጰያ ነው ያለሁት ከክፍለሀገር ነው ያስመጣሁት
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@kinemedia4844 ❤🌹
@selamawithaile3686
@selamawithaile3686 Жыл бұрын
Hi endet neshe lemendenew abeshune yemetezefezefi ebakeshe aserejegne
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
አብሹ ሲዘፈዘፍና ሲበቅል በጣም የሚመረው ነገር ይጠፋል ፡፡ ቆንጆ ጣዕም እና ሽታ እንዲኖረው ማለት ነው። መጀመሪያ መልቀምና በውሀ ዘፍዝፎ ለእንድ ቀን ማሳደር ከዚያ አጠንፍፎ ለስዋስት ቀን ማስቀመጥ በደንብ እንዲበቅል ::ከዚያ በእጅ ሳይነኩ እስኪደርቅ ድረስ ማስጣት ከደረቀ ቡሀላ ለተለያዩ ነገሮች ማዋል ይቻላል :: ለምሳሌ ፣ለቅቤ ማንጠሪያ፣ ለእንጀራ ማቡኪያ እና ለተhያዩ መስሪያነት ይውላል። አመሰግናለሁ .
@EmnetTafese
@EmnetTafese 5 ай бұрын
ለወጥ ነው ወይስ ለክትፎም ይሆናል❤
@yorditube1928
@yorditube1928 10 ай бұрын
በላስቲክ ማስቀመጥ ግን እኔ አልወድም😊
@SabaG-o3y
@SabaG-o3y Жыл бұрын
Tru temerialew gen kebewlay besobla ayasefelegem wey
@alemalemalem5408
@alemalemalem5408 11 ай бұрын
አሰራራሽን ወድጄዋለዉ ግን ለምን ጥቁር አዝሙድ አትጨመረም ምክነያቱን
@saratube1538
@saratube1538 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም አንኳን ደህና መጣሽ አገራችን ሠላም ይርግልን ወቶ ከመቅርት ይሠውርን ውድ የሀገር ልጆች ፈጣር በይላችኩበት ይጠብቃችኩ ካልታሠበ አደጋ ይሠውራችኩ ዋው ጎበዝ አኔ አላቅም ቅቤ ማንጠር በርችልኝ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ሣርዬ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ
@hindeanesru1469
@hindeanesru1469 Жыл бұрын
ወጥ የሰራሽ ነው የመሰለኝ ምክንያቱም የወጥ ግብዓት የቀረ ነገር ብዙም አይደል በርቺ
@ስደተኛዋሻማyouTube
@ስደተኛዋሻማyouTube Жыл бұрын
😂😂😂😂
@almaz2377
@almaz2377 Жыл бұрын
ሁሉ አሰራርሽ ጥሩ ሆኖ ቀይሸኩርት ኮሰረት ኮሮሪማ ትንሸ ነጭ አዝሙድ እና አብሸ ቢሆን ጥሩነበር
@SeidAli-fg4vn
@SeidAli-fg4vn Жыл бұрын
Mashallah
@BurteUpdait
@BurteUpdait Жыл бұрын
Woyi gud nachi shunkurtim yichemral
@berqegabisa275
@berqegabisa275 Жыл бұрын
Lamen uha ticamera
@belayneh123
@belayneh123 Жыл бұрын
""እንትን ""የሚለውን ቃል አትጠቀሚ ሀሳብሽን አይገልፅም ቀይ ሽንኩርት ግን እ እ ! ለለጋ ቅቤ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት በተለይ ለአጥሚት ይሆናል??
@melkamfeleke5444
@melkamfeleke5444 Жыл бұрын
ለምን ያህል ቂቤ ምን ያክል ቅመም እንደሚያስፈልግም ብትፅፊ ጥሩ ነበር
@BERTKANKEBDE
@BERTKANKEBDE 5 ай бұрын
Kebaw keyet new super market new weys kEthioipa new
@kinemedia4844
@kinemedia4844 5 ай бұрын
ኢትዮጲያ ነው።
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 Жыл бұрын
ዋውውውው የኔ ባለሞያ በርች
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
sara ዬ ሰላም ላንች ይሁን እንዴት ነሽ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ
@kibranegash2339
@kibranegash2339 Жыл бұрын
Ere bheg mne amtew kye schenkurtna zenjeblBfesum aydergem
@destawabate6435
@destawabate6435 Жыл бұрын
Thanks
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 9 ай бұрын
ለስንት ኪሎ
@almazfitiwi
@almazfitiwi Жыл бұрын
Jesus bless you sis ❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
የት አገር ንሽ የወርቀቱን ቅቤ ንው ከሆን አሳይን ወይስ ኢትዬ ንሽ በጣም ቆንጆ ንው
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ኢትዮ ነው ያለሁት አመሰግናለሁ
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Жыл бұрын
Waw
@aregyehuss4496
@aregyehuss4496 Жыл бұрын
መቼም ሁሉም የራሱየሆነ አሰራር አለው ግንቀይሽንኩርት እማይሞከር ነው ለቅቤ
@Shetuwedajo
@Shetuwedajo 5 ай бұрын
የኔዉድ በርች ማር ስሚማ ለ5ኪሎ መጢሊኝ
@onelove6658
@onelove6658 Жыл бұрын
ላስቲኩ ግን ያበላሸውም ለማስቀመጥ። አመሰግናለሁ እህት የምግብ አሰራርሽን ወደድኩት።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እውነት ነው ኘላስቲክ ሊያበላሽ ይችላል ጠርሙስ ካለ በጠርሙስ ቢቀመጥ ተመራጭ ነው በተለይ በርከት ያለ ከሆነ :: እኔ ግን ለጊዜው ሁሉንም ቅቤ የሚይዝልኝ ጠርሙስ ስለሌለኝ ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጬ ነው የምጠቀመው ::
@sofiyanuresabo9994
@sofiyanuresabo9994 Жыл бұрын
መኢርጢብ መሶቢለ ነጭሽነኩርት የጨሚረል
@wagayedechassageletu5739
@wagayedechassageletu5739 Жыл бұрын
ምን አይነት ቅቤ ነው የምትጠቀሚው እባክሽ ፎቶውን አሳይን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
እኔ ያለሁት ኢትዮጰያ ነው :: እናም ያስመጣሁት ከክፍለሀገር ነው :: አመሰግናለሁ
@etenshzerrfudllo
@etenshzerrfudllo Жыл бұрын
ለማንኛውም ሞክሬአየዋለሁ. ለወጥ ሊሆንይችላል. ለክትፎ. ለአይቤ. አይሆንም.
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ዛሬ አይተሽ ዛሬ ሞከርሽው ??
@azebgmeskel9689
@azebgmeskel9689 Жыл бұрын
ሞክሬ አየዋለሁ እንጂ ዝንጂብልና ቀይ ሺንኩርት ሲገበ አይቼም ሰምቼም አላውቅም አዲስ ግኝት ነው ጥሩ ጣዕም ይኖረዋል ብየ ገምታለሁ።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ . ሞክሪው ቆንጆ ጣዕም ነው ያለው
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ይህ በሀገራችን የተለያዩ ክልሎች ነው በጉራጌ ግን አይደለም ሽንኩርት ሊገባበት ሽንኩርት በተከተፈበት ቢላ ስጋ አይከተፍም ማለት ነጭና ቀይ ሽንኩርት የገባበት ቅቤ ለአይብ ለክትፎ ለጎመን ክትፎ በፍጹም አይሆንም የጉራጌ አነጣጠር ለክትፎም ለወጥ ይሆናል ኮሰረት ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙት አብሽ በትንሹ እርድ በፍጹም አይገባም ብዙ ጊዜ ክትፎ ሌሎች የማይጣፍጥላቸው የማይገባ ቅመም ስለሚያስገባ ነው ሚጥሚጣ አዘገጃጀትም ኮሰረት ጨው ጥቁር አዝሙድ ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ሌላ አይጨመርም እንደ ቂቤው ለክትፎ ቅቤና ሚጥሚጣ አዘገጃጀት ወሳኝ ነው
@genetejo6708
@genetejo6708 Жыл бұрын
Yam hi Kibe anteater yileyal keyi shinkurt lemindinewu yemigebawi
@tsehaybekele8239
@tsehaybekele8239 Жыл бұрын
Anchi rasu konjo new anetatershe gn nechi shinkurtna koseret gd new
@yalemzewedberhe3350
@yalemzewedberhe3350 Жыл бұрын
አብሹን በቆልት እንዲሁን ማድረግ ለምን ይጠቅማል? ቁይ ሽንኩርት ለምን እንደገባ አልገባኝም ሲቀመጥ እንዲበስል አያደርገውም?
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
አብሹን ያበቀልኩት ማራራው እንዲቀንስና ጣዕም ና ሽታው ልዩ እንዲሆን ያደርጋል :: ሌላው ቀይ ሽንኩርት ልክ እንደሌላው ቅመማ ቅመም ምርጥ ጣዕም እንዲኖረው ነው ::ሌላ ነገር የለውም ሌላ የሁላችሁም ጥያቄ አይበላሽም ወይ እያላችሁኝ ነው ፡፡ ቀይ ሽንኩርት አያበላሽም ያጣፍጣል እንጂ :: አመሰግናለሁ
@zannahvlog9227
@zannahvlog9227 Жыл бұрын
ጥረት ❤
@abiemaz3001
@abiemaz3001 Жыл бұрын
ከእርጥብ ቅመሞች ነጭ ሽንኩርትና ጤና አዳም ለምን አልጨመርሽም
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ
@abayetsi5632
@abayetsi5632 Жыл бұрын
ቅቤዉን ከአቀለጥሸዉ በሀላ ዉሀ ከማሰገባትሸ በፊት አጥሊይወ ።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@SelamDejene-i6v
@SelamDejene-i6v Жыл бұрын
ሽንኩርት ያለው ለክትፎ ይሆናል ወይ?
@maregserani2307
@maregserani2307 Жыл бұрын
አረ አይሆንም😂
@elisaayele6647
@elisaayele6647 Жыл бұрын
Kibe sint kilo newu malishiyi
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
አስር ኪሎ ቅቤ ነው አመሰግናለሁ
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 3 ай бұрын
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 Жыл бұрын
ለኢትዬጵያኖች ነው?
@genetchekol4073
@genetchekol4073 Жыл бұрын
menalbt lerash becha btetekmew lesaw ymayegeba moya ergtnang ygogam moya newe beyt agernew ende ylmoya ytayw
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስለምክርሽ ከተመቸሽ መጠቀም ካልተመቸሽ ደግሞ በምታውቂው መስራት እንጂ ሌላ ነገር ያለ አይመስለኝም ::
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ Жыл бұрын
ትክክል አይደለም ዝም ብላችሁ ነው
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
ዝም ብለህ/ሽ /ብይ/ላ ሆዳም
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ Жыл бұрын
@@asterisayas8522 🙃ገልቱ.እኔ ትክክል አይደለምነው ያልኩት .ማንም ሲንበጫርቅ.የለመቀበል መብቴ ነው.ወጥ.ነው.ቅቤ???ወሬኛ ነሽ አንቺ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያ-ረ2መ ገልቱዬ አይዞኝ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
ሁሉም የራሱ ሙያ አለዉ አዲስ ነገር ምንም አላየሁም አብሹን ጨምረሽ ማደሩ ይሆናል እንጂ
@elsafseha1650
@elsafseha1650 Жыл бұрын
ትክክለኛ ኣነጣጠር ነው ሁሉንም ቅመም ነው የተጠቀምሽው፡፡
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@hayatyiha2807
@hayatyiha2807 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ሠላምሸ ይብዛ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ላንችም ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ..
@zemzemzemzem3258
@zemzemzemzem3258 Жыл бұрын
የማይሰማ የለም ወጥነውእንዴ ከሚነጠር ቅቤላይ ወሃ 😂😂😂😂😂
@yorditube1928
@yorditube1928 10 ай бұрын
መጀመሪያ በደንብ ለመስማት ሞክሪ ውሃ ጨምርሺ ማሳደርና በማግስቱ ውሃውንና ቅቤውን መለየት ይኖርብሻል
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 6 ай бұрын
😂😂ወጥ ነው ይህ
@genetejo6708
@genetejo6708 Жыл бұрын
Wodijewalehu
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@selamawitgeremew4469
@selamawitgeremew4469 Жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድ እና ነጭ አዝሙድ የሌለው የቅቤ አነጣጠር ግን አይከብድም? ለህዝብ ሸር የሚደረግ ነገር ግን የተለያዩ ባለሙያዎችን አማክረሽ ቢሆን ጥሩ ነው።
@terhasberhe
@terhasberhe Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሸ ይባረክ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 Жыл бұрын
ለነገሩ ሁሉም እደሞያውነው በመጀመርያ አብሽ በደብ መቆላትነውያለበት ለምንብትይ አብሽ እሳትገባካላለ ይመራል ቀጥሎም ቅቤውን ረጅምግዜ አይቆይም ይበስልና ቅቤውቃናው ይቀይራል በተረፈ ዝጅብልና ሽንኩርት ባትጠቀሚ ምናልባት በበአልሽ ይሆናል ቅቤያጥር ጉራጌ ያሰላም ሽንኩርት ምናምን ለወጥነው😮
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርትስ ይሄ አነጣጠር ለክትፎም ይሆናል
@mamiebizuneh8545
@mamiebizuneh8545 Жыл бұрын
ይቅቤውን አይነት አሳይን
@tsionlegesse8960
@tsionlegesse8960 Жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
ወጥ ነው ቅቤ?
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
አልገባኝም ? ሁለቱንም ነው የኔ መልስ :: ወጥ የሰራሁ አልመሰለኝም
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
@@kinemedia4844 😂
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
የማታውቂ ከሆነ ዝም ብለሽ ተማሩ "ገልቱ"
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
@@asterisayas8522 ገልቱማ ማን እንደሆነ በቪዲዮው አየነውኮ ድንቄም ሙያ 😂😂😂😂
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 8 ай бұрын
እዴት ነው ሽንኩርት ቅቤ ላይ የሚገባው ጅንጅብልስ አረ አሁንስ
@Talent_ndeso
@Talent_ndeso Жыл бұрын
Nice sharing
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
Thank you so much
@yonatank2354
@yonatank2354 Жыл бұрын
ቂቤ ላይ ሸንኩርትእና ዝንጂብል ሰምቼም አይቼም አላውቅም ጉድ ነው ወጥ ሆነ እኮ ሲቆይ እጂ እጂ እንዳይልብሽ ቀይ ሸንኩርት ያለበት ነገር
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ግን ምንም አልሆነም ሞክሬዋለሁ ።
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Жыл бұрын
አረ አኔም ገርሞህኛል ነቸ ሺንኩርት ዝንጅብል eishi ኮሰርት የለው ነጭ አዝሙድ ድንብላል የለውም
@yonatank2354
@yonatank2354 Жыл бұрын
@@asterweldegibrial1625 የኔ ውድ እሷኮ ነጭ ሸንኩርት አየደለም ቢሆንማ ጥሩ ነበር የጨመረችው አበሻ ቀይ ሸንኩርት ጂንጂብል ነው የጨመረችበት ጉድ ነው ያልኩት ሞያ እንግዲ እንደየቤቱ ነው🤔
@hawa5542
@hawa5542 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ፍቅር ለአገራችን አላህ ያርግልን ማሻላህ ማሻላህ ተባረክአላህ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
@ማርያምእናቴናት-መ4ጐ Жыл бұрын
ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነዉ ነገር ግን ዝንጅብልም ቀይ ሽንኩርትም አይገባም ቂቤ እኔ በራሴ ሳነጥር በዚህ መልኩ ነዉ ከጠቀማችሁ ። ኮረሪማ ጥቂት ነጭ አዝሙድ & ጥቁር አዝሙድ ድንብላል & ኮሰሰት እንዲህ ነዉ የማነጥረዉ እህታለም
@hawa5542
@hawa5542 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ቤተሰቤሁኝ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
እሽ ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Жыл бұрын
QEBEW MENE AYENET NEW SELESU NEGERIN❤🎉
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
እኔ ኢትዮጰያ ነው ያለሁት ከክፍለ ሀገር ነው ያመጣሁት ::
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 8 ай бұрын
የሌለ ሙያ አብሽና ቀይሽንኩርት በታሪክ አይገባም ኧረ ስኳር ጨምሩ አለማለትሽ ኧረ እፈሪ !
@kinemedia4844
@kinemedia4844 8 ай бұрын
ምንም የሚያሳፍር ሙያ አላሳየሁሽም አንች ከፈለግሽ ግን ስኳርም መጨመር ትችያለሽ ምን አይነት ኮሜንት ነው ? 😅
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 30 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57