ልዩ በጤፍ ዱቄት ብቻ የሰራሁት ኩኪስ አሰራር

  Рет қаралды 24,999

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ለኩኪስ የሚያስረልገን ግብአት 2ከግማሽ የጤፍ ዱቄት 1 ኩባያ ስኳር 3/4 ኩባያ ዘይት 1/2ኩባያ የብርቱካን ጭማቂ 1/2 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ 1የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር 1/4 የሻይ ማንኪያ ቅርሩንፉድ ዱቄት 1/2 የሻይ ማንኪያ ቀረፋ ዱቄት እና ለውዝ ግማሽ ኩባያ ነው
@zemares4325
@zemares4325 Жыл бұрын
Thanks for sharing as always!!! I will make it this witn my kids.
@eyobaaa
@eyobaaa Жыл бұрын
Thank you chocolata❤
@konjokonjo9806
@konjokonjo9806 Жыл бұрын
ባለሙያ ነሽኮ🥰🥰
@leaderleader9067
@leaderleader9067 3 ай бұрын
ዋው ሜልዬ ጤናን የማከለ ኩኪስ ነው ተመችቶኛል
@miheretdegaga
@miheretdegaga Жыл бұрын
You are creative
@dhhdhhhg
@dhhdhhhg Жыл бұрын
አለንልሽ ሜልዬ የኔ ቆንጆ ባለሙያ እንኳን ሠላም መጣሽ ኑሪልን እህቴ ❤ጥሎብኝ ኮሜንት መፃፍ አልወድም እሽ አይለኝም ግን ዩቲዩብ ገብቸ ያንችን ቪድዮ ሳላይ ወጥቸ አላቅም ይሄን የማይሠል ፅድት ያለ ሙያሽን ማየቱራሱ አይሠለችም በርችልኝ እጅሽን አይቆረጥመው እህቴ ❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ኩልብ አመሰግናለሁ
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ዉድድ ነው አማረግሽ❤❤❤❤❤❤
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Жыл бұрын
ሜሉዬ እናመሰግናለን በጣም እኔ ላንቺ ቃላት የለኝም እጅሽ ይባረክ
@n.m-o6l
@n.m-o6l Жыл бұрын
Always show healthy food
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነሽ ተባረኪ🙏
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
ዋው አሁኑኑ እንዳልሰራው ድክም ብሎኛል ነገ ግን ነብር አየኝ ይበል። ልዩ ነው የኔ ቅመሚት። ነግርሻለሁ ሞክሬው።
@meliye9820
@meliye9820 Жыл бұрын
ሜላትዬ ሞክሼ በጣም ምርጥ የጤፍ cookies ነው ሰርቼ ወድጀጄዋለሁ❤️🙏
@tikekelwendyefraw9378
@tikekelwendyefraw9378 Жыл бұрын
Betam gomez set nesh thaks.for shearing
@KdstMtke-k6q
@KdstMtke-k6q Жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 Жыл бұрын
Tebareki Geta yibarksh
@seltesfaye482
@seltesfaye482 Жыл бұрын
Yet! I made the cookies, I used hazelnuts instead of peanuts! Sooo great full!! More blessings!
@רותאנילו
@רותאנילו Жыл бұрын
በጣም ያምራል ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
@rishant9980
@rishant9980 Жыл бұрын
የቀንየልና ሜልየ ሐፍተይ ኩሉ ስራሕኪ ጽቡቅ ጽፊፍ ❤
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 Жыл бұрын
ትክክል በተገኘው ኩባያ ምክንያቱም ዱቄቱንና ፈሳሹን ለመመጠን ስለሚጠቅም ነው ቤተሰብ ብዙ ከሆነም በኪሎ ኪሎ ግድ ከሌለን በጆግ ምንም አያጨናንቅም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እውነት ነው
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 Жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ እሞክረዋለሁ ስወድሽ
@ayni9980
@ayni9980 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉዬ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሉየ❤🙏🙏
@alemneb8794
@alemneb8794 Жыл бұрын
Endet nesh meluye betam amesegnalehu le snack tenama cookies techemari sirilin berchi ❤
@fioriteka5215
@fioriteka5215 Жыл бұрын
Love it Melly 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማራኪ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ የዛሬው ያበደ የጤፍ ኩኪስ ነው አንደኛ ነው በጤፋችን እንዲ የሚያምር ኩኪስ ለልጆቻችን ከደጅ ከምንገዛ እንዲ አርገን ሰርተን መስጠጠት አረ ማራኪ እጆችሽ ይባረኩ ሁሌም አንደኛ 👌🙏👌🌹👈
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@tigistgashaw7327
@tigistgashaw7327 Жыл бұрын
ሶኳሩ ምን ያህልነው በጣም ያምራል
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 Жыл бұрын
Great job thanks 👍👍👍👍👍❤️❤️
@eyobaaa
@eyobaaa Жыл бұрын
Chocolate ❤❤❤
@n.m-o6l
@n.m-o6l Жыл бұрын
Melu weye weye serchwe indet indemitafet ❤ betam amsegenalwe
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
በጣም ብዙ ሰው ሰርቶታል እናም በጣም ወዳችሁታል ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ውጤቱን ስለነገርሽኝ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ሜሉዬ gluten free ነው ይሄማ በጣም ጤናማ ነው
@samrialex6127
@samrialex6127 Жыл бұрын
Meluye mokriew betam betam arif nw ljochie erasu betam nw yewededut thank you my dear ❤ ej ybark🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ሳምርዬ
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለኔ ተመችቶኛል ጉልቴን ፊሪ ስለሆንኩኝ🙏🙏🥰
@seltesfaye482
@seltesfaye482 Жыл бұрын
You are the best Melita!! May God increase his blessing in everything you do!! ❤❤❤My favorite by far! Now I can eat cookies after so long!! Thanks!
@Crunch-f9u
@Crunch-f9u Жыл бұрын
Betam new miwedshi
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም እወድሻለሁ
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አለን አለን ሜሉየኔ ባለሙያ!!!!
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ
@አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ Жыл бұрын
እናመሰግናለን😊
@andnetgetahun5792
@andnetgetahun5792 Жыл бұрын
Waw betam yetafetal serahut tenkiw
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ይስማማሽ የኔ ውድ
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 Жыл бұрын
አገርኛ ኩኪስ ይመችሽ ሜልዬ
@muhabaawel4633
@muhabaawel4633 Жыл бұрын
ሜሉ በጣም እሪፍ ነእ የኔ ልጅ ኦቲስት ነው ግሉተን ፍሪ ነው ሚጠቀመው እና እንቁላሉ ቢቆይም ችግር የለውም? በተርፍም እንደዚ እይነት። የቪዲዮችን ብትሰሪልን ደስ ይለኛል እመስግናልው
@ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ
@ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ Жыл бұрын
ሜሉዬ❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ውድ ክበሪልኝ
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
Wow amazing 🤩
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thanks 🤗
@n.m-o6l
@n.m-o6l Жыл бұрын
Thank you for showing us healthy cookies❤
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ሜሉ ጉልባን አቀቃቀል አሳይን እባክሽ ሜሉ አመሰግናለሁ
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሙሉዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ይህንን ለሞሞከር ጤፍ ማግኘት አለብን ከዚህ በፊት በነጭ ዱቄት የሰራሽውን ብዙ ጊዜ እሰራዋለሁ ብዙ ሰዎች ስለ ወደዱት የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ 🙏💜💜💞💞👍👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ወይንዬ
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 Жыл бұрын
ያለ ስኳር እንዴት መስራት ይቻላል ስኳር ለማይጠቀሙ ሰወች?
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
እስኪ በፎርኖ የሰራችውን ሊንኩን ላኪልኝ የሜሉን ስራ እኮ በፍቅር ነው ምወደው አብዛኛው ምግቧን ሞክሬው በትክክል መቶልኛል ደሞ በጣም ልዩ ነው።
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን Жыл бұрын
ሜሉ ሽኾር ወሓለ🌸🌺😍😘💐
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ ❤️❤️❤️
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም አምሮኝ ነበር ብስኩት ነገር መብላት የልብ አዋቂ እኮ ነሽ ደረሽልኝ ተባረኪልኝ የእኔ ውድ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@ኑሪቱ
@ኑሪቱ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alemashassefa1553
@alemashassefa1553 Жыл бұрын
Melly, thanks. Can you teach us how to make teff bread please?
@yeshiharegwoldegiorgis4764
@yeshiharegwoldegiorgis4764 Жыл бұрын
የኔ መልካም ጎበዚትዬ በጣም ያምራል እስክሞክረው ጓጉቻለሁ ደግሞ ይቺን አይተው ጤፉን በሁለት እንዳያጥፉብን ፍሪልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንደ ሁኔታው ከሆነ አይሆንም ልንል አንችልም
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
❤❤ሜሊዬ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን የኔ ባለሙዪት እህት ። ያሳደጉሽ ወላጆችሽ ይባረኩ። ሜሊዬ አንቺም እስከቤተሰብሽ ተባረኩልኝ❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን እሉዬ
@zinashmekonen2855
@zinashmekonen2855 Жыл бұрын
ሁሌም አንድኝ ነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዝንዬ
@guapetona7921
@guapetona7921 Жыл бұрын
Waw I just made today was exactly like yours thanks for sharing, just wondering if we could do like banana loaf with teff 😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ይሆናል ግን ብዙ እንደስንዴው አይነፋም ። ለኩኪስ ግን ከስንዴም ይልቅ ጤፍ ትክክለኛ ግብአት ነው ብዬ አምናለሁ
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
ሀይ ሜሊ ስራዎችሽነ በሙሉ አድናቂሽ ነኝ ከጥሩ አገላለፅ ጋ ጎራ በይ አኔ ጎራ ካልኩ ቆየሁ ተባረኪ,,,,,,
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ
@madina3828
@madina3828 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@loveyourmindalittle
@loveyourmindalittle Жыл бұрын
Melomakarona ይመስላል እስቲ እንደዛ አርገሽ አዘጋጅው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የግሪክ ልጅ መሆን አለብሽ
@tigistgashaw7327
@tigistgashaw7327 Жыл бұрын
እባክሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የመጀመሪያው ሳምንት ላይ የኔ ውድ የሁሉም ግብአት ልክ አለልሽ
@ZgGulta-hv1jj
@ZgGulta-hv1jj Жыл бұрын
ሜሉዬ ሁሉም ነገር አሪፍ ሄዶልኝ ነበር ግን አረረብኝ😢😢 . . . ውዴ እኔ በዳቦ ፓትራ ነው ምሰራው ኩኪስ ለመብሰል ምን ያህል ደቂቃ እና የሙቀት መጠኑን ለፓትራ ሲሆን እንዴት ማብሰል እንዳለብኝ ንገሪኝ p/s
@ayantuagumawakweya
@ayantuagumawakweya Жыл бұрын
selam werektu simuna yet yigegnal
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 Жыл бұрын
❤❤😊😊👍👍🙏🙏
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
wow siyamir litu chuko yemesilal,key teff new???❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሰርገኛ ነው ቀረፋው እና ቅሩንፉዱ ነው ያጠቆረው
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Жыл бұрын
Wooooooo! ሜልዬ የልጄ ልደት እየደረሰ ነው ምን አይነት ኩኪስ ልስራ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የፈለግሽው አይነት ግን ለውጥ ምናምን አትጨምሪ ብዙ ግዜ ልጆች እነ ለውዝ ካሽዋ ፒሳሹ ምናምን አረርጂ ይሆናሉ
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ በለዉዙ ፋንታ ሰሊት ብጨምርስ ምን ትያለሽ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ትችያለሽ ውስጥ መጨመር ሳይሆን ከላይ መነስነስ አሪፍ ነው
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
በሱኳር ፈንታ ሙዝ ብጠቀም ምን ይመስልሻል?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እርጥብ ይሆናል ከሽ ከሽ ማለቱ ይቀራል የኔ ውድ
@abebechaero2068
@abebechaero2068 Жыл бұрын
Recipe please
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እቤ የመጀመሪያው comment ላይ አለልሽ
@abebechaero2068
@abebechaero2068 Жыл бұрын
Thank you dear
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
ሜሉ እናመሰግናለን🙏ጤፍ ግን በቀይም ይሆናል በይ ገምታለሁ ❤
@Crunch-f9u
@Crunch-f9u Жыл бұрын
qey new tefu?,
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሰርገኛ ሁሉም የጤፍ አይነት ይሆናል
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
ለምንድን ነው ዬናስና እፀገነት ከግሪክ የመጣችው ያሉት? ፀጉርሽ ደግሞ የሚለቀቀው ለEBS ብቻ ነው?😉
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
አዎ ግሪክ እኮ ነው ነዋሪነቷ። ፀጉሯማ ይያዝልን ምግብ ስትሰራ አይመስልሽም እኔ እንደውም ከቤቴ።ምንም ምግብ ስሰራ ሻሽ ካላሰርኩ በጣም ነው ሚዘገንነኝ እንደውም ዱሮ ሜሉም ፀጉሯን ትለቅ ነበረ ኧረ ፀጉርሽን አስይዢ እያልኩ እኮምት ነበረ።
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Жыл бұрын
@@mennibeke2912 ግሪክ???
My Favourite Butter Cookie Recipe
6:53
Gracious Treatz
Рет қаралды 12 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
Braided Challah Made Easy by a Bread Pro
14:28
King Arthur Baking Company
Рет қаралды 79 М.
የጥቁር ጤፍ ኩኪስ (Teff cookie)
9:04
Nardi's cake
Рет қаралды 6 М.
ለበአል ምግቦች የቅመም ዝግጅት
19:51
Melly spice tv
Рет қаралды 24 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН