ልዩ ዝግጅት፣ "'የርቀት ትግል የለም!' የአቶ ልደቱ እና ኦቦ ጀዋር ፖለቲካ ሲዳሰስ"

  Рет қаралды 23,967

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 17 күн бұрын
Please support our Channel: gofund.me/db8c3e39
@arefaynemesfen2111
@arefaynemesfen2111 16 күн бұрын
yes i remember honest and wise man about your feeling
@halimamuhamed9970
@halimamuhamed9970 15 күн бұрын
Moges i completely agree with what you proposed
@husseinseffaro9875
@husseinseffaro9875 16 күн бұрын
Good work 🎉
@abebetesfaye4641
@abebetesfaye4641 16 күн бұрын
ሞገስ ጥሩ ግንዛቤ ያለህ ሰው ነህ በርታ
@arefaynemesfen2111
@arefaynemesfen2111 16 күн бұрын
knowledge based activities demand self scarification keep it up
@halimamuhamed9970
@halimamuhamed9970 15 күн бұрын
You are on
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 16 күн бұрын
Ethiopia first
@derejemeshesha5373
@derejemeshesha5373 15 күн бұрын
ስኬት የራቀው ትግል ሪፈር የሚያደርገው የአማራን ትግል ከሆነ ያለ እሱ ተሳትፎ በብዙ መልኩ ስኬታማ አንደሆነ ንገርልኝ በአንፃሩ ትግሉኖ ለመምራት ሃሳብ ካለው ግን አንዳይሞክረው ምክንያቱም እሱ የነካው ትግል ሲጨነግፍ ነው የማውቀው። ሌላው ደግሞ ስንት ጊዜ ነው ልሄድ ነው ትኬት ቆርጫለሁ የሚለን? ዲያስፖራው እንዲሸኘው ወይስ አአ ያለው በል ()ግና አቀባበል እንዲያደርግለት ግልፅ ያድርገው
@arefaynemesfen2111
@arefaynemesfen2111 16 күн бұрын
Mogesye God Endowed for your constructive contribution even if I see some bad guys in the comment section
@halimamuhamed9970
@halimamuhamed9970 16 күн бұрын
Alanebekum
@mustefaabdurhaman7579
@mustefaabdurhaman7579 16 күн бұрын
ሞገስ ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል 🙏🙏
@abutesnimaburazab376
@abutesnimaburazab376 16 күн бұрын
አሁን ባለው ተጨባጭ ለሀገራችን የወደፊት ተስፋ ጀዋርና ገዱ ናቸው ብሎ ግልጽ ባይደርግም ኑዛዜው ለምን ለነሱ ሆነ የሚሉ ምቀኞች ስለሆኑ ነው
@mmennurr
@mmennurr 14 күн бұрын
I like naming Mengistat not mengist . Governments not Government.
@MDC-Moon2018
@MDC-Moon2018 15 күн бұрын
,ሞገስ በጣም አደንቀሃለው በቀና አስተሳሰብህ። ካነፃፀርካቸው ሁለቱ ግለሰቦች ለኔ ምንም አይነት ግልፅ መፍትሄ ነው ብለው የዘርዘሩት አይታየኝም። መንግስትን በአምፅ መገልበጥ ቀላል ብሆንም ዘላቂ መፍትሄ ይዞ ለሕዝብ ማቅረብ በጣም ይቸግርናል ለኛ አፍሪካኖች።
@husseinseffaro9875
@husseinseffaro9875 16 күн бұрын
Habasha Awura Bèlachew
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 13 күн бұрын
ሞገስ የምሥራቅ ኢትዮጵያ ኮከብ!
@ME-os9kl
@ME-os9kl 16 күн бұрын
ኦቦ ሞገስ! ሀብታሙ አያሌው ደህና ነው? እባክህ ጠይቀው።
@fuadteha7295
@fuadteha7295 16 күн бұрын
😂😂😂😂 ለቅሶና ስድብ ጨምረዋል ጦቅራል ከስተወል መኖር ከሆነ አለ
@mihretualebachew6562
@mihretualebachew6562 16 күн бұрын
ልደቱን እና ሰላማዊ የትግል መንገዱን ያልተረዱ እከ*ኮች ዘላለማቸውን ሊፀፅታቸው ይገባል። እሱን ያለምንም ማስረጃና አመክንዮ ጠምደው ላለመረዳት አዕምሯቸውን የደፈኑ ሁሉ የትኛውም ዓይነት አገዛዝና መሪ በደንብ ይገባቸዋል!
@yonasdandena5723
@yonasdandena5723 17 күн бұрын
excellent
@dawudali3921
@dawudali3921 13 күн бұрын
Mr Lidetu is human being please tell him not go back to Ethiopia at this time because he may be lost, learn from invisible killer may by poison or by acid deformation. Or other means.
@segededemissie3505
@segededemissie3505 17 күн бұрын
ተመለሱ , እልተመለሱ ...? ምንም ለኢትዮጵያውያን የሚፈየደው ነገር የለም :: ግን ...? እኛው ኢትዮጵያን ስለራሳችን ማንነት , ምንእነት , ምንም አየሆንን እንደሆነ አውቀን ...? ለራሳን ብናውቅንበት ይበጀናል ...! ሌላው ...? ለነጻነቱ ከሚስዋው ...? ጋር መቆሙ ይሁላችንም የውዴታ ግዴታ ነው !!!!
@EyobSelassie
@EyobSelassie 17 күн бұрын
ምን ማለት ነው ?
@SamuelTesfaye-b2z
@SamuelTesfaye-b2z 16 күн бұрын
ለሰው የማይገባ ፅሑፍ😊
@inserm-d3m
@inserm-d3m 12 күн бұрын
በርቀት ትግል አለ አዉ አለ አዉሬ ስታድን በርቀት ነው አዞ ወይም ጉማሬ አፍንጫላይ ቆመህ አይደለም መገንዘብ ያለብን አብይ አውሬ ነው ሮቅ ሆነህ ነው አብይን ማዳከም ማዉረድ ኢትዮጲያ ዉስጥ ወይም ኬኒያ ሆነህ አይደለም ኬኒያ ያልኩበት ኮራብትድ ሀገር ስለሆነ አብይ ከህዝብ የዘረፈው ገንዘብ አለ ለነብሰ ገዳይ ከፍሉ አረመኔ ድርጊቱን እንዳያስፈፁምብህ ጀዋርን እወደዋለው ድንቅየ የኦሮሞልጅ ኢትዮጲያዊ ለአቶ ልደቱ አክብሮት አለኝ በአሁን ሰአት ትግሉ በቅርብ ሆኖነው ማካሄድ ብሎ ኢትዮጲያ ለመሄድ ማሰብ ወየም ኬኒያ መሄድ ፍፁም ስተት ነው ብየ ነው የማስበው
@habtamuassefa5365
@habtamuassefa5365 16 күн бұрын
ሚዲያዉን ስለምወደዉ እከታተለዋለሁ፡፡ሚዲያዉ እንደ ስሙ የተለያዩ ሀሳቦች የሚቀርቡበት የሀሳብ ገበታ ነዉ፡፡በዚህ ዝግጅት የሁለት ፖለቲከኞች (የጀዋርና የልደቱ) ሀሳቦች ቀርበዋል፡፡የመንግስት ደጋፊዎች ሀሳብ ገበታዉ ላይ የለም ወይም ጎድሏል፡፡ በመሆኑም ገበታዉን ሙሉ አላደረገዉም፡፡ የሁለቱ ግለሰቦች ሀሳብ ከሞላ ጎደል ሀገሪቷን ገደል አፋፍ ላይ በቆመ አዉቶቢስ መስለዋታል፡፡በመንግስት በኩል ሀገሪቷ በአይሮፕላን ተመስላ መሬቱን ለቃ በአየር ላይ እየበረረች ስለሆነ ገደል የሚገባ ሀገር የለም፡፡ጉዳዩ ቁማርም ከሆነ እናሲዝ ኢትዮጵያ ገደል አትገባም፡፡በአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ትንበያ መሰረት የኢትዮጵያ GDP በ2025 (እአአ) በ6.5% እንደሚያድግ ይጠበቃል፡፡እኛ የሚታየን እንደ አይሮፕላን መሬት ለቃ በእድገት እየበረረች ያለች ሀገር እንጂ እንደነጀዋር በአዉቶቢስ ተመስላ ገደል ለመግባት እየተንደረደረች ያለች ሀገር አይደለችም፡፡ሚዲያዉ እነዚህ ሁለት ጫፍ የረገጡና የማይታረቁ የሚመስሉ ሀሳቦችን ለማቀራረብ ቢሞክር መልካም ነዉ፡፡ካልሆነ አዉቶቢሱ ገደል ይገባል አይገባም እያልን ጉንጭ አልፋ ክርክሩን መቀጠላችን ነዉ፡፡ በሽግግሩ ዘመን ልደቱ አያሌዉ በወቅቱ የሀገር ዉስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የስደተኞች ጉዳይን በሚመለከት በሚሰራ መምሪያ ዉስጥ ይሰራ ነበር፡፡የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ምክትል ሚኒስትር ከነበሩት አቶ ክንፈ ገ/መድህን ጋር በነበረዉ መልካም ግንኙነት ስራዉን “ለቆ” የራሱን የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁሞ ወደ ፓለቲካዉ ገበያ እራሱን ለመሸጥ ብቅ ማለቱን አዉቃለሁ፡፡ይህንን የማዉቀዉ በወሬ ሳይሆን በሽግግሩ መንግስት ጊዜ በሀገር ዉስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የልዩ ፅ/ቤት ሀላፊ ሆኜ በመስራቴ ነዉ፡፡እንግዲህ አቶ ልደቱ ከሽግግር ዘመን ጀምሮ እስካሁን የኢትዮጵያን የፖለቲካ ገበያ እያንቦጫረቀ ጫማዉን ሳይሰቅል ዛሬም ድረስ አወዛጋቢ ሆኖ ቀጥሏል፡፡አሁን ደግሞ በአዲስ ፊት Ka mate, ka mate! Ka ora, ka ora! (It is death, it is death, it is life, it is life……ሞት ነዉ፤ ሞት ነዉ! ሕይወት ነዉ፤ሕይወት ነዉ!)እያለ ብቅ ብሏል፡፡ አሜሪካ እያለ እስከ ሰባት ትዉልድ ዘርማንዘሩን ለማጥፋት(ለመግደል) የዛቱበት ሀይሎች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ስለዚህ እኔ የምፈራዉ እነዚህ ሀይሎች እንደዛቱበት ወዳገር ቤት ሲመለስ ይገድሉትና የብልፅግናዉ መንግስት ገደለዉ የሚል ስሞታ መስማት ስለማንፈልግ እዛዉ በአሜሪካ Ka ora, ka ora! it is life, it is life! ሕይወት ነዉ፤ሕይወት ነዉ! እያለ ቢኖር ይሻለዋል፡፡ በበኩላችን ዉርድ ከራሳችን ብለናል፡፡
@husseinseffaro9875
@husseinseffaro9875 16 күн бұрын
Alleh go on
@seifeshiferaw2118
@seifeshiferaw2118 16 күн бұрын
እዚህ፣ሲመጣ፣ልክ፣እንደዘጠና፣ሰባቱ፣ሊገባነው፣ሥልጣን፣እንዲሰጠውነው፣ወላዋይ፣ተግባሩነው፣ሰዉየው
@gamechisaf
@gamechisaf 16 күн бұрын
Visible
@seifeshiferaw2118
@seifeshiferaw2118 16 күн бұрын
ወንድሜ፣ከስክንድር፣የባሠ፣ባንዳ፣ለመሆን፣ከ
@asresbitew7105
@asresbitew7105 16 күн бұрын
ስለ አገራችን ጉዳይ መወያየት ምንጊዜም ተገቢ ነው። በመወያየት የተሻለ የጋራ መፍትሔ መተለም እንችላለን። እውነት ለመናገር የሦስቱም (የአቶ ጃዋር ሳራጅ፣ የአቶ ልደቱ አያሌው፣ የአቶ ሞገስ ዘውዱ) የፖለቲካ አቋም ተለዋዋጭ (ተገለባባጭ) ሁኖ ያየነው በመሆኑ ምንም ቢያወሩ ለማመን ይከብዳል። የሦስቱም ዒላሜ የመንግሥት ሥልጣንና ሐብት ነው። ዕውነት ለመናገር ሦስቱም በሕዝብ አስተዳደር ተግባር በቀበሌና ወረዳም ያላገለገሉ ከመሆናቸው የተነሣ ከበሮ በሰው እጅ ሁኖባቸው እንጂ አንዳቸውም ሰፊውን የኢትዮጵያ ሕዝብንና ግዙፉን አገር ለመምራት ይችላሉ ተብሎ አይገመትም። በየትኛውም መመዘኛ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የተሻለ ብቃት ያሳያሉ ተብሎ አይገመትም። ነገር ግን ወደ አገራቸው ገብቶ መኖርም ኾነ በፈለጉት የፖለቲካ ድርጅት መታቀፍ ነፃ መብት ነው።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 17 күн бұрын
ፎርሙላው ...? አንድ ነው !! ማንም ግን ...? በዚህ ፎርሙላ የሚወናበድ እንዳለ ብናውቅም ...? ውሻ ወዲህ ! ቅዝምዝም ...? ወዲህ አይነቱን ነገር ...? ትተነው ዋናው የወቅቱ ችግር ላይ , የህዝቡ ችግር ላይ ግዜ ብናባክን ...? የተሻለ ሆነን እንገኛለን ,? በነኝህ በደለቡ ግለስቦች ላይ ግዜ ማጥፋት ለኢትዮጵያውያን ምንም አይፈይድም ::
@girmahaile9118
@girmahaile9118 17 күн бұрын
ለህክምና ነው የሄደውና ህክምናውና ከጨረሰ መመለስ ነው ስለምን ስንብትት ነው የሚያወራው !?!?
@abrahaguangule5181
@abrahaguangule5181 17 күн бұрын
አቶ ልደቱ እደምገምተው ከአሁን በፊት የታሠረው በኤርትራው ፕረዚዳንት ምክንያት ስለሆነ አሁን ማንም አያስረውም። በሁለተኛ በሠላማዊ መንገድ ሲታገል ቀይ መሥመር ካላለፈ ማለት ለሥርአቱ እጅግ አሰጊ እስካለሆነ ድረስ ምንም አይሆንም።
@girmahaile9118
@girmahaile9118 17 күн бұрын
የሁለቱም አንድነትና ልዩነት ሁለቱም የፖለቲካ ቁማርተኞች መሆናቸው ነው።
@saidFeleke
@saidFeleke 17 күн бұрын
ቢያንስ ልደቱ የሚያምነው በሰላማዊ ትግል ነው የትኛውንም ኃይል ተጠቅሞ የንፁሀንን ደም እንድፈስ አላደረገም በኢትዮጵያውያን አንድነት እና በድሞክራሲ በፍትህ አጥብቆ ይሞግታል ዘረኝነትን አጥብቆ ይቃወማል ከጁሀር ጋር አንድነት የላቸውም ለህሊናህ አስተያዬት ስጥ ?
@winerway1645
@winerway1645 17 күн бұрын
ሞገስ!!! በእውነት ነፃ እና ግልፅ ምንም አይነት ጥገኝነት የሌለው ትንታኔ።አድናቂህ ነኝ።አንተን ለመስማት መቻል በራሱ ከገማችነት ያነፃል! ምገስ በርታ ምርጥ የሰው ነት መገለጫ ነህ! አከብርሃለው ከዛም ባለፈ እወድሀለው
@mohammedhussein3293
@mohammedhussein3293 17 күн бұрын
Please put there.
@Seidmuhamed-j1r
@Seidmuhamed-j1r 17 күн бұрын
አወ አንባቢ ትውልድ ብንሆን እማ ስንቃወም ስንደግፈም በምክኛት ይሆን ነበር
@halimamuhamed9970
@halimamuhamed9970 15 күн бұрын
Yatewogaw malet min malet nee
@husseinseffaro9875
@husseinseffaro9875 16 күн бұрын
Please!
@solomonb.estifanos4820
@solomonb.estifanos4820 17 күн бұрын
ይታያል
@tamrathaile8677
@tamrathaile8677 17 күн бұрын
When Jawar says saving Eth from Abiy, he means transfer of power to another oromo who would do the same thing Abiy-Shimelis are doing. He only hopes removing Abiy will prolong the power of oromo.
@afeweld5291
@afeweld5291 16 күн бұрын
*ወንድ ይቆርጣል ቢታሠርም ቢሞትም ለግሉ ነው። አዛውንቱ ታዲዮስ ታንቱም ዕውነትን ለዕውነት በዕውነት ብለው ታስረዋል። * መታገልና መላፋት የተምታታበት ልደቱ አያሌው "ከህዝቡ ጋር ለመታገል?!" የትኛው ህዝብ? - ይህ እጁን አጣምሮ፣ አፉን ለጎሞ፣ እንደከብት እየተነዳ፣ የሚፈናቀለው? የሚገረፈው? - ይህ የሚናገረውን፣ የሚበላውን፣ የሚለብሰውን፣ አብይ አህመድ የሚመርጥለት?! - - ይህ" ተሰብስበን በጅምላ ታስረናል" እርቦናል እያለ መግለጫ የሚያወጣው? - በጎረቤት ሀገራት አብዮት እያሾፈ፣ በችግሩ ሲቀልድ የሚውል የሚያድር ግትልትል ወይስ ተለጣፊና ታቃፊ የሰላም የፖለቲካ ፓርቲ ግብስብስ? - "እጁ እስኪቃጠል አጨብጭቦ ዓይኑ እስኪቀላ የሚያለቅሰው?" - ይህ ማንነቱን በቀን አበል፣ ጃንቦ፣ በካኒቴራ፣ ባርኔጣ እራሱን ያጃጃለ: ማንነቱን ያቃለለ፣ ጅላንፎ ስብስብ ነው? - ድርድር፣ ውይይት፣ ምክክር፣ ሰጥቶ መውሰድ ቁማር የለመደው ወሮበላ? - ዝሆን ነን እንውጣለን፣ እንሰለቅጣለን፣ የታሪክና የቅርስ ወራሪና ዘራፊ ጥቅማጥቅመኛ የተቃዋሚ ተደጋፊ ኢዜማ እና አብን ወዶ ገብ የአማራ ጠሎች ስብስብ? 'አወዛጋቢው ልደቱ!' ★ " አማራ አለ? የለም? የሚለው ያለፈበት ጥያቄ ነው አማራ ነኝ የሚል ማኅበረሰብ አለ" * አሁን ጥያቄ መሆን ያለበት አማራ ማነው? በምን ይወሰናል? በደም? በሃይማኖት በባሕል? በቋንቋ? ገና አልተወያየንም አልተደራደርንም መግባባት አልፈጠርንም" ቂቂቂ አሁን የሚታገለውን አማራን የመወሰን ልፊያ ነው? * " አማራ አፅመ እርስቴ ብሎ ወልቃይትን ጠገዴን፣ራያን መተከልን፣ ደራን እና አዲስአበባን መጠየቅ የለበትም። ይህ ፅንፈኝነት ነው" ይላል ማንነታቸውን በካደ፣ እርስታቸውን የማይጠይቁ ህልውናቸው አደጋ ላይ የሆነ አማራዎች ሲያገኙት እንዴት ይግባባል?! * "ጃዋር መሃመድና ደብረፂ ከኢሳያስ ይበልጡብኛል የሀገሬ ሰዎች ናቸው" ያለው ልደቱ * ጀዋር መሃመድ የትግራይ ልጆች በኦሮሚያ ክልል እንዳይጎዱ ስልክ ደውሎ እንደጠበቃቸው ሙገሳ ተችሮታል፣ አሃ! ጃዋር ማስገደልም መብት በእጁ ነበር ማለት ነው። *ይህ ትግሬ በኦሮሞ ከተማ መገኘት ልዩ ጥቅምና በሕይወት መትረፉ ውለታ የተቆጠረበት የጭፍጨፋና የኢሰባዊነት ተግባር መወድስ ሳይሆን ተቃውሞ ውግዘት አልደረሰበትም ። * በተመሳሳይ ልደቱ አያሌው ለጃዋር ደውሎ አማራ( ወሎዬ) "ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም" ስትልና ሳትቀላ ተደዋውለው አላዳኗትም። * አሁን "ጃዋር መጥቷል እጃችሁን ዘርጉ፣ አፍና እግራችሁን ክፈቱ የሚሉት ልደቱ፣ ኢሳት እና ግንቦቴዎች ምን ተገኘ ? ★" የፋኖ ትግል የፅንፈኛ ስብስብ ነው። ትግሉ የትም አይደርስም፣ ይኮላሻል፣ ይበተናል፣ ይጠለፋል የባሰ ይከፋፈላል፣ እመኑኝ ሲል በእርግጠኝነት በሚዲያ ላይ ደንፍቷል። ፋኖ የትጥቅ ትግሉ እራስን መከላከል፣ ማንነትን እና ሕልውናን ማስጠበቅ፣ ስለሆነ "ማንም ነገድ /ጎሳ ጠላቴ አደለም፣ ብሶቴን ሰቆቃዬን የተረዱ የሰው ልጆች ሁሉ ወዳጆቼ ናቸው" ማለቱ ብዙ አውርቶአደሮች ገበያቸው ሲዘጋ ልደቱ የአማራ ጠል ኮሚቴ አስተባባሪ ሆኖ በሚዲያም፣ በገንዘብም፣ በጠበቃም፣ ይዛችሁ ተከተሉኝ የአማራ ልሂቃንን ልክሰስ ሲል ጅላንፎዎች ሲያሽቃብጡ አሰላለፋቸው በትዝብት ታይቷል። - " ታስሬ አንድም አማራ ጠበቃ አልረዳኝም" ከሚል በቀል ፋኖ ምንም ጠላት የለኝም ማንነቴና ሕልውናዬ እያለ የፋኔዎችን ንግግሮች በማጣመም፣ እየተረጎመ ለመከፋፈል፣ ጠላት በማዋለድ የተቻለውን አድርጓል ያደርጋል። ★ ጃዋር "የሥልጣን ልናጣ ነው፣ ከአማራ ይልቅ ትግራይን እንቅረብ በአማራና ኤርትራ መካከል ሽብልቅ ይግባ" የሚለው ፉን ፉን አብዛኛው ብልጥ የተረዳ ስለሚመስል፣ ተቃውሞም ድጋፍም ሳይሰጥ አድፍጦ ተቀምጧል። አሽቋላጭና አሽቃባጩ ጭነት የለመደ ባርያ ብቻ በነፃ ማስታወቂያ እየሰራ ይሯሯጣል። ★ በጣም የምታስቀኝ የጃዋር የጣሪያ ላይ ጀበና/ ማሰሮ ግን በአግባቡ ካልተያዘ ልዩ ጥቅም ያልነበረው፣ የሌለው፣ የማይጠብቅ፣ የተገፋና የተገለለ የጀበና ውርወራ እሽቅድድም ያመጣል፣ በጠረጴዛ ዙሪያ መደርደር ድሮ ቀረ፣ አሁን ጠረጴዛ ላይ ቆሞ እንቢኝ! ያለ ሁሉንም እንደአማራጭ የሚጠቀም ሞት የናቀ የአማራ ፋኖ የ፶-፷ ዓመት የተደራረበ ሰቆቃ፣ የልብ ስብራት፣ የእዕምሮ መነካት፣ የአካላት ላይ ያልሻረ ጠባሳ በማሾፍ፣ በማቃለል ፣ በዝልፊያ አይሽርም። በአማራው የደረሰው የደቦ ሰቆቃ የውሸት ትርክት ተማምኖ፣ እርጥብ ቅጠል ሳር ተይዞ በትርክት እርማት ተግባብቶ በይቅርታና በካሳ ካልተፈታ በቀር በሠላም ሠበካና ምኞት፣ ፓርቲ በማፍረስ፣ በመሠንጠቅ፣ በመበተን በመጠገን፣ የቃላት ስንጠቃ ቡልጠቃ በአማራ ደምና አጥንት ተደላድሎ መኖር የሞኝ ዘመን ቀረ በለው! ። ★አብይና ልደቱ አማራ ጠል ቅዥቢዎች ናቸው። ★★ይልቁንም በፍጥነትና በድፍረት በጥፍርም፣ በጥርስም፣ ጀበናዋን/ ማሰሮዋን ጣሪያ ላይ አትስቀሏት በለው!። አራት ነጥብ። ይኼው ነው ይሰማል?!
@africa3712
@africa3712 17 күн бұрын
መርህ አልባዎች ልደቱን ክደቱ ይሉታል። ትላንት ኢህዲግ አምባገነን ነው ብለው ወጣቱን ጫካ አስገብተው ሲያስጨፈጭፉት እንዳልበር ዛሬ ደግመው ከመንግስት ጋር ቆመው ህይወቱ ሲገብርላቸው የነበረውን ወጣት በለው ይሉታል። ከዚ በላይ መርህ አልባነት ክህድትስ አለ። የአዲስ አበባ ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ በ97 ልደቱን ደግፎ ቅንጅት አአን እንዲረከብ አለማድረጉ ታሪካዊ ስህተት ነው። ልደቱ ለህዝብ ና ለሚወዳት ሀገሩ ነው ህይውቱ ሊሰጥ የተዘጋጀው ህዝቡ ባይረዳውም።
@Abdso11
@Abdso11 17 күн бұрын
1
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 17 күн бұрын
ቀጥታ ፕሮግራም አምልጦኛል አሁን ልከታተል ነው
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 16 күн бұрын
ልደቱ መግባቱ ለዩቱበሮች ክሳራ ነዉ ምክንያቱም ትርፋቸዉ መንግስትን የምተች ነዉ ሀገር ቤት ስመጡ ለዉጡን ካዩ የመንግስን ይደግፋሉ
@MootiiMandefro
@MootiiMandefro 17 күн бұрын
ሞገስ ይለፋል ይጥራል፣ ነገር ግን የእነዚህን ሁለት አቅም የሌላቸው የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች የፖለቲካ ልሂቅነት ገፀ-ባህሪ ለመገንባት የሚባክን ጥረት ምን ፋይዳ አለው? ሞገስ በጣም ምስኪነን ነው። 😢
@saidFeleke
@saidFeleke 17 күн бұрын
አቅም ማለት ምን ማለት ነው ? ሚሊዮን ሰራዊት አስልፎ ንፁሀንን ማስጨፍጨፍ አቅም ብለህ የምታውት ከሆነ ሊሆን ይችላል እንደኔ ግንዛቤ ከሆነ ግን አቅም ማለት በጉልበት ሳይሆን አሳምኖ የህዝብን ፍላጎት አማልቶ በሰላም መምራት መቻል ነው ይመስለኛል ስለዚህ ፖለትከኞቹን አቅመ ቢስ ማለት ተገቢ ነው ብዬ አላስብም !!!
@ezedinkemal603
@ezedinkemal603 16 күн бұрын
Titayaleh
@abrahaguangule5181
@abrahaguangule5181 17 күн бұрын
አቶ ልደቱ እንደ ኦቦ ሌንጮ ለታ። ኢህአዴግ እና ኦነግ እንደተጣሉ ኦቦ ሌንጮ ለታ ከካናዳ ወደ አዲስ አበባ ተመልሰው ነበር እና ሰው መለስ ያስፈራቸዋል ብሎ ፈርቶ ነበር እንዳይመለሱም ተማፅኖአቸው ነበር።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 17 күн бұрын
ትክክል!!!!!
@EyasuBinchebo
@EyasuBinchebo 17 күн бұрын
ሞገስ ምከሩት ልደቱን አብይ አይነካውም በእርግጠኝነት ግን ሻቢያ ሊገለው ይቻላል,
@tadessesoresso3702
@tadessesoresso3702 17 күн бұрын
Respect!!
@Check675
@Check675 16 күн бұрын
ምኑ ጅሉ ነህ ... አንከር ሚዲያ ላይ መስፍን አማን ያነሳው ጥያቄ ትክክል ነው:: ልደቱ ሆሌም ሲፅፍ እረጅም የሚያደርገውን የሚያምንበትን የማያምንበትን ሰዎች ምን ሊሉ ይችላሉ የሚለውን ሁሉ ሁሉ ሰብስቦ ያለ አቆም የሚቸከችከው ለማምታታት ነው ::
@송재윤-x4x
@송재윤-x4x 17 күн бұрын
ጎበዝ ነህ
@MengistuDesta-l7p
@MengistuDesta-l7p 16 күн бұрын
ትታያለህ
@girmahaile9118
@girmahaile9118 17 күн бұрын
አቶ ክደቱን አቧራ ማንሳቱን ተወው በለው!!
@africa3712
@africa3712 17 күн бұрын
መርህ አልባዎች ልደቱን ክደቱ ይሉታል። ትላንት ኢህዲግ አምባገነን ነው ብለው ወጣቱን ጫካ አስገብተው ሲያስጨፈጭፉት እንዳልበር ዛሬ ደግመው ከመንግስት ጋር ቆመው ህይወቱ ሲገብርላቸው የነበረውን ወጣት በለው ይሉታል። ከዚ በላይ መርህ አልባነት ክህድትስ አለ። የአዲስ አበባ ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ በ97 ልደቱን ደግፎ ቅንጅት አአን እንዲረከብ አለማድረጉ ታሪካዊ ስህተት ነው። ልደቱ ለህዝብ ና ለሚወዳት ሀገሩ ነው ህይውቱ ሊሰጥ የተዘጋጀው ህዝቡ ባይረዳውም።
@EyobSelassie
@EyobSelassie 17 күн бұрын
ከዳተኞቹንማ አየናቸው እኮ ብርህኑን አንዳርጋቸውን ቡርትካንን ዳንኤልን ወዘተ ወዘተ
@temesgenmelese726
@temesgenmelese726 17 күн бұрын
Yitayal enji
@Teddisha-y3c
@Teddisha-y3c 17 күн бұрын
It would be fair if you address personalities with their proper title such as Gedu. He is no more Ato Gedu. He is Dr. Gedu!!!
@girmahaile9118
@girmahaile9118 17 күн бұрын
አደራውን ቅርጥፍ አድርጎ ከበላ ቆየኮ!!!
@africa3712
@africa3712 17 күн бұрын
መርህ አልባዎች ልደቱን ክደቱ ይሉታል። ትላንት ኢህዲግ አምባገነን ነው ብለው ወጣቱን ጫካ አስገብተው ሲያስጨፈጭፉት እንዳልበር ዛሬ ደግመው ከመንግስት ጋር ቆመው ህይወቱ ሲገብርላቸው የነበረውን ወጣት በለው ይሉታል። ከዚ በላይ መርህ አልባነት ክህድትስ አለ። የአዲስ አበባ ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ በ97 ልደቱን ደግፎ ቅንጅት አአን እንዲረከብ አለማድረጉ ታሪካዊ ስህተት ነው። ልደቱ ለህዝብ ና ለሚወዳት ሀገሩ ነው ህይውቱ ሊሰጥ የተዘጋጀው ህዝቡ ባይረዳውም።
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 17 күн бұрын
Mr Moges ; If you want to know the truth dead politicians like Meles and Haile Fida can still make impact in Ethiopian politics today ,than the living born to talk inept individuals Jawar and Lidetu.
@TeferiTadesse-fx3bu
@TeferiTadesse-fx3bu 17 күн бұрын
Yitayal
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 17 күн бұрын
Terse yelesh Debterawowch 1/afaan oromo speaking jawar 2/ Ledetunayalew be menchacha be media lay be megegnet naw hilmachow kkkk😢
@gebrailmulaw9762
@gebrailmulaw9762 17 күн бұрын
Yetayal
@RobsanRoba-z2v
@RobsanRoba-z2v 17 күн бұрын
Big respect mogas!!
@danielbelay9731
@danielbelay9731 17 күн бұрын
LEDET ❤
@RobsanRoba-z2v
@RobsanRoba-z2v 17 күн бұрын
Obboo lidatu among good politician of Ethiopia
@KingmokLij
@KingmokLij 17 күн бұрын
Jawahar
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 17 күн бұрын
ልደቱ ደፋርና ጀግና ነው ከበቡሽ ፈሪ ናት።
@Cripto244
@Cripto244 17 күн бұрын
ጇዋር ሞሃመድ በሜንጫ ወይም በምርጫ ኦሮሞ ስልጣን ካልያዘ ኢትዮጵያን እንበትናለን ያለ ፋሽስት ይህን ያህል ሽፋን የምትስጠው ለምን እንደሆነ ግልፅ አይደለም
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 16 күн бұрын
If you scare don’t tell us about anything if you are fighting for Ethiopian people you don’t need any announcement no body give you attention because you never fight for Ethiopia you are fighting for TPLF
@abealemu
@abealemu 17 күн бұрын
የትምህርት ቤት በር ደርሳችሁ ትመጡና; ሁለት መፃህፎች ታነቡና ከእኛ በላይ አዋቂ ለአሳር ነው የምትሉ ግብዞች የሕዝብንና የአገርን መከራ እያበዛችሁ ነው:: ከዚህ በላይ ምን ባንዳነት አለ:: ይህ አስተያየት የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅንም ይጨምራል::
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 16 күн бұрын
Mogese Gallo stop your Dikalla politics for Galla hard trust you
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 16 күн бұрын
Both of them are not the hottest issues for Ethiopia irrelevant creatures do not try divert attention the main issue FANO struggle nothing else
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 16 күн бұрын
The worst politician in the history both of them specially Jawar nothing related with Ethiopia and Ethiopians the ruthless Galla brutally millions of people killed and slaughtered by the savage ruthless regime inhuman don’t even mention the name of former cadres by TPLF
@AbiyeAyalew-d6p
@AbiyeAyalew-d6p 17 күн бұрын
Yetayal
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 16 күн бұрын
If you scare don’t tell us about anything if you are fighting for Ethiopian people you don’t need any announcement no body give you attention because you never fight for Ethiopia you are fighting for TPLF
@husseinseffaro9875
@husseinseffaro9875 16 күн бұрын
Yetayal
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
WEConversations | Unpacking the year of elections
57:42
World Employment Confederation
Рет қаралды 7 М.
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
2:06:36
ከግዞት ሰንሰለት ባሻገር፣ ቆይታ ከስሜነህ ባይፈርስ ጋር!
1:59:26
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН